ደራርቱ ቱሉ ቅስሜን ሰብራዋለች | ''በአትሌቱ ዘንድ የቡድን ስራ የሚባል የለም'' ፅጌ ገ/ሰላማ.

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 10 вер 2024
  • ደራርቱ ቱሉ ቅስሜን ሰብራዋለች |''በአትሌቱ ዘንድ የቡድን ስራ የሚባል የለም'' ፅጌ ገ/ሰላማ. #asham_tv | #አሻም_ቲቪ
    አዳዲስ መረጃዎችና የአሻም ቲቪ ዝግጅቶች እንዲደርሱዎት የአሻም ቤተሰብን ይቀላቀሉ ፤ እንዲሁም ሃሳብ፣ አስተያየታችሁን አካፍሉን፤ ላይክ፣ ሼር፣ ሰብስክራይብ አድርጉን፤ በተቀመጡት ማህበራዊ ገፆችም ተከተሉን፤ እናመሰግናለን፡፡
    አሻም ለኢትዮጵያችን!!
    Facebook - / ashammedia
    UA-cam. - / @ashamtube
    Telegram - t.me/Asham_TV
    Twitter. - / tv_asham
    Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing
    #Ethiopianair_force_show #benegerachin_lay #ye_ethiopia_lijoch_tv_program #frash_adash #ethiopian_music_tigrigna_new #ethiopian_bloggers #addis_ababa_documentary #helen_show_ebs #eritrean_sitcom_comedy #new_ethiopian_music_this_week
    የአሻም ቲቪ ፕሮግራሞች
    #asham_news #አሻም_ዜና
    #የምወድሽ_ገጾች #የኛ_ጥለት
    #አውደ_ሃሳብ #ኢት_ኤል
    #ንቁ_ትውልድ #መጽሐፈ_ጨዋታ
    #እናት_ዓለም #ኢትዮ_አውቶሞቲቭ
    #ዲያሌክቲክስ #አሻም_ውሎ
    #ፋቡላ_ባር #ፊደል #Fidel
    #ዜማ_ዓለም #የጌታሁን_ተረክ
    #ከጀርባ

КОМЕНТАРІ • 274

  • @bamlakuyeshanew2069
    @bamlakuyeshanew2069 Місяць тому +17

    በትክክል ልንናገር ይገባል ! ደራርቱ ቱሉ ለአገሯ እሮጣ ውጤት አምጥታለች ጀግናችን ነች ነገር ግን የትምህርት ብቃቷ በቂ ስላልሆነ በፌደሬሽን ደረጃ ልትመራ አይገባም ።የሷ ስራ መሆን ያለበት በቴክኒኩ በኩል በማማከር ለአገራ የድርሻዋን ልትወጣ ይገባል ።ሮጠው ስላሸነፋ አስተዳደሩን ይችላሉ ማለት አይደለም ።በትምህርት ሊታገዝ ይገባል አለቀ 😭😭 ለነገሩ በብሔር ለምትመራ አገር ይኸ ባይሆን ነው የሚገርመው ።

  • @user-rs9cd2to8n
    @user-rs9cd2to8n Місяць тому +32

    ደራርቱ መሮጥ እንጂ ማስተዳደር አትችልም ። ትልቀቅ ባይ ነኝ ። ውጤቱ ያሳያል ።

  • @TadesseMekuriaw
    @TadesseMekuriaw Місяць тому +15

    ፅጌ አይዞሽ በ 10000 እውነታውን አሳይን

  • @Genetshiferaw-ij5nj
    @Genetshiferaw-ij5nj Місяць тому +18

    ፅጌ እህቴ ሀገር መውደድሽን በልብሽ አድሪጊና በእድልሽ ተጠቀሚ ጊዜሽን አትግደይ እህቴ ለሌላ ሀገር ቢሆን እሩጪ ትክክለኝ ፍርድ አስኪመጣ ሞራልሽን ከእነሱ ጋር አታበላሺ❤

  • @mamok3479
    @mamok3479 Місяць тому +5

    አይዞሽ ፅጌ ድል ያንቺ ነው።እግዚሀዬር አለ

  • @comedy2483
    @comedy2483 Місяць тому +13

    ፅግዬ አይዞሽ የእኔ ቆንጆ:: ውሳኔው ተገቢ አይደለም:: በርች ያሳዝናል:: ለ10000 ፈጣሪ ይርዳሽ

  • @tsehaygezaw1752
    @tsehaygezaw1752 29 днів тому +1

    የየኔ ቆንጆ ምንም ተስፋ እንዳት ቆርጭ ክርስትያን ተስፋ አይቆርጥም በፍጩም ተስፋ እንዳት ቆርጭ እንዳትይ በባንዲራሽ ኩሪ አንቼን ብቻ አይደለም ሔሩትን አይተሻል ምንም አይነት ሳታደርግ እኾ ነው የተባረረችው

  • @ha-nt9pu
    @ha-nt9pu Місяць тому +39

    እህቴ ንግስታችን ፅጌ ገ/ሠላማ ኢትዮጵያ ሌላ ግለሰቦች ሌላ ናቸው እህቴ የችግሮቹ ሁሉ ምንጭ የምንከተለው የብሔር ፖለቲካ በሽታ ነው ይሄ ሁሉ ቅሬታና ዕንባ እየፈሰሰ ብዙ ግፍ እየተፈፀመ እስከ አሁን ድረስ አንድም ተጠያቂ የለም ፅጌ ገ/ ሠላማ የምንግዜም ጀግናችን ነሽ አሁን ከእንቺ የሚጠበቀው ጥንካሬሽን በሥራሽ ማሳየት ታሪክሽን በወርቅ ማፃፍ ብቻ ነው የፍርዱ ቀን ይደርሳል ቤቱ እንዲህ እንደ ተጨማለቀ አይቀጥልም ።

    • @getachewgoshu7719
      @getachewgoshu7719 Місяць тому +4

      ጥሩ አባባል በብሄር ስለምንመራ ታዲያ ይሄ ሁሉ ከየት መጣ ከተባለ ከዘመዶቿ ይሄው ዛሬ የሷ ዘመዶች ግፍ የፈፀሙት ጀግና ጊዜ ነውና በተራዋ እያለቀሰች ነው

    • @ha-nt9pu
      @ha-nt9pu Місяць тому +2

      @@getachewgoshu7719 ከዘመዶቿ ማለት በተዘዋዋሪ መንገድ ምን ማለት እንደ ሆነ ሊገባን ይገባል የትግራይ ህዝብ ሌላ ህወሐት / ወያኔ /ሌላ ኦህዴድ ኦሮሞን እንደምይወክል ሁሉ እዲሁም ብእዴን አማራን እነዚህ ሱቆች ዘመዳቸው ሆዳቸው ብቻ ነው ወገኔ በማይሆን ቃላት መዛለል ግለሠቦች እንዳይከፋቸው ጥንቃቄ ይደረግ በተለይ እትሌቶቻችን ።

    • @Manjuse252
      @Manjuse252 Місяць тому +1

      ​@@getachewgoshu7719 There is no racist than the Amhara elite like you

    • @teshomewolde7996
      @teshomewolde7996 Місяць тому +2

      Ethiopia is the land of Nation's & Nationalities Country. No more Neftegna's in the 21st century Ethiopia! Ethiopia 🇪🇹 ruled by Federalism system until the end of the world.

    • @ha-nt9pu
      @ha-nt9pu Місяць тому +1

      @@teshomewolde7996 ይሄን የህወሐት / ወያኔ / ፕሮፓጋንዳ ስንኞችህን ይዘህ ገደል ግባ አንተ የገደል ማሚቱ ወያኔና ሻዕቢያ የሰጡህ የቤት ሥራ መሆኑ አልገባህም ዛሬም ታስተጋባለህ 30 ዓመት ተሞክሮ አለመስራቱ እንኳ መመልከት አልቻልክም ዛሬም እንኳን አልተረዳህም የረፈደብህ ።

  • @emmy1365
    @emmy1365 Місяць тому +2

    ኢህው ዉጤቱን የኢትዮጵያ ህዝብ እያየ ነው!! ፅግዬ ጀግና እህታችን አይዞሽ ቅን ፈራጅ እግዚአብሔር ነው!! ደራርቱ ጥሩ ሴት ናይ በነ አሸብር ተፅእኖ እያሳደሩባት ዳይሆን እውይቀርም!!! አይዞን ጀግናችን!!!

  • @Zelekedemelie
    @Zelekedemelie Місяць тому +4

    ምንምጥያቄየለውም አንደኛ ወታ ሁለተኛየወጣችው ተመረጠች አሳፋሪነው ብሔር ተኮር ጥቃትነው። ጥብዘረኛናቸው ግሞች ልጅቷ ጀግናነሽ አይዞሽ

  • @melakudesta6523
    @melakudesta6523 Місяць тому +13

    እናቱ ዜግነት ቀይራ የተሳካላት አንድ ነች የቀረው ዝም ነው ስለዚህ እዚህ መሆን ያንቺን አቅም ይገነባል ስለሆነም እተሰጠሽ ላይ ሆነሽ ውጤት አሳይ መስረት ትልቅ የሆነችው አንቺ የምትይውን ሁል አልፋ ነው ቀነኒሳን እኮ ጥለውት ያውቃሉ እባካችሁን ምንም ሳታሳዩ እዬዬ አይጠቅምም ጉዳት ቀርታ አንቺ ብታልፊ ህዝቡ ጉዳት ብሎ ይጠይቃል😊

    • @tesemayeruq4920
      @tesemayeruq4920 Місяць тому +1

      ሁሌ ተበደልን ተበደልን ይቀናችሁዋል

    • @Tube-xs8tz
      @Tube-xs8tz Місяць тому

      እረ ባክህ ጉዳፍ ማነች? Performance ነው እንጂ ስም አይደለም የሚሮጠው።

  • @maryaabraham4209
    @maryaabraham4209 Місяць тому +4

    ይህ ሁሉ ሀገርቱን ለማውርድ ከፍ ስትል የማይወዱ መርወች ስራ ነው እናቃለን ግን ነሱ ይውድቃሉ እጅ ሀገራችን ትኖራለች እነሱ ያልፋሉ 😢😢😢

  • @girmaydarcha1047
    @girmaydarcha1047 Місяць тому +4

    Your confidence talks more, Thank you ASHAM!!

  • @YeromSelsei-qz9uh
    @YeromSelsei-qz9uh Місяць тому +4

    እስቲየምርጫቸውን፡ውጤት፡አናያለን፡ከዛ፡ለኢትዮጵያህዝብ፡ፍርዱን።።።።።

  • @samyhabte2821
    @samyhabte2821 Місяць тому +19

    እድሜሽንና ጊዜሽን ተጠቀሚ የተሻለ ነገር ለማግኘት ዜግነትሽን ቀይረሽ የተሻለ life መኖር ትችያለሽ አትሸወጂ ተጠቀሚበት

    • @tegegnmekuria3073
      @tegegnmekuria3073 Місяць тому

      የዘቀጠ ትውልድ ባንዳ የባንዳ ልጅ

    • @SelamEthiopia-jx1qh
      @SelamEthiopia-jx1qh Місяць тому +2

      ኸረ እባካችሁ አትሌቶቻችን ዜግነት እንዲቀይሩ ምክር አትስጡ። ባይሆን ችግሩ እንዲፈታ መጣር ይሻላል።

    • @samyhabte2821
      @samyhabte2821 29 днів тому +2

      @@SelamEthiopia-jx1qh እውነትህን ነው ወንድሜ ግን ታውቃለህ ሁኔታዎችን ችሎታ እያላቸው ይቀብሯቸዋል ስፖርት ደግሞ ከእድሜ ጋር ነው እውነት ያሳዝናሉ በየመንገዱ ስንቱ ነው የሚለምነው እነዚህ ቢለወጡ የተሻለ ኑሮ ቢኖሩ ክፋቱ ምንድነው

  • @user-oi8bd9zf2h
    @user-oi8bd9zf2h Місяць тому +2

    ይህው ውጤቱ እየገለፀ ነው ስራቸው እህታችን ትክክል ነበርሽ

  • @Akm-vl7qt
    @Akm-vl7qt Місяць тому +34

    እድሜና ጉልበትሽ ሳያልቅ ለሌላም ሃገር ቢሆን እሮጠሽ እራስሽን አድኚ ኢትዮጵያ የሚባል ሃገር በዚህ ወቅት የለም

  • @GYonas
    @GYonas Місяць тому +2

    አይ የኛ ህዝብ ይገርማል ይሄ አድሎ አይዞሽ በርቺ ጌት ሁሉን ያያል ወይ ደራርቱ

  • @DaruselamEsia
    @DaruselamEsia Місяць тому +5

    በርቺ ሁሉም ያልፋል።

  • @user-gn2qh8pt6y
    @user-gn2qh8pt6y 28 днів тому

    አይዞሽ እህቴ

  • @SelamEthiopia-jx1qh
    @SelamEthiopia-jx1qh Місяць тому +1

    " ሲያልቅ አያምር።" አሉ። ደራርቱ ቱሉ ምነው መጨረሻሽን አበላሸሽው????

  • @jundu5461
    @jundu5461 Місяць тому +4

    ደራርቱ የዋህ ነች ግን በጣም መሰሪ የሆኑ ከስሯ የተኮለኮሉ ሰዋች አስልጣኞች አሉ
    በጣም አሳፋሪ ተግባር ነው ሚሰሩት አትሌቶቻችን ያሳዝናሉ
    1 ዮሚፍ ቀጀልቻ
    2 ፍረወይኒ ሃይሉ
    3 ፅጌ ገ/ሰላማ
    4 ስቱሜ አሰፋ
    በአሳዛኝ ሁኔታ በግለሰቦች የተበደሉ 😢😢

  • @tegegnmekuria3073
    @tegegnmekuria3073 Місяць тому

    ፅጌ አይዞሽ ተስፋ እንዳትቆርጪ የግዜ ጉዳይ እንጂ ሁሉም ነገር ይሰተካከላል አንቺም ማንነትሽን ታሳያለሽ

  • @sewasew1621
    @sewasew1621 Місяць тому +11

    አይዞሽ ካልሆነ ለሌላ ሀገር እሩጠሽ ጊዜሽን ተጠቀሚ ኢቲዮጵያዊነት የለም እግዛብሄር ይፈርዳል አይዞሽ ካልሆነ ሌሌላ ሀገር እሩጭ

    • @abebaF2949
      @abebaF2949 Місяць тому +1

      Good idea

    • @StudyCrafters_24
      @StudyCrafters_24 Місяць тому +1

      እሄ ሐሳብ መች ጠፋቸው አይባልም፣ የሐገር ፍቅር የምባል ነገር አይገባሽም መሰለኝ።እንኳን እሷ እስቲ አስቡት ለሌላ ሐገር ሮጣ እትዮጵያን ስታሸንፍ አርቀን እናስብ። ነገር ግን ፍትህ ላይሆን ይችላል የተደረገባት ነገር፣ ምንም ብሆን አሁንም ኮ በ 10 ሺ ትሮጣለች።ፈጣሪ ይርዳት በሱ...

  • @kidistberhe7500
    @kidistberhe7500 Місяць тому +1

    ነገሮች ሁሉም ለበጎ ነው ያንቺ ቀን አለሽ በርቺ ገና ወጣትና ጀግና ነሽ

  • @user-gz8iw1ih5u
    @user-gz8iw1ih5u Місяць тому +3

    ድብርት በምን እውቀት ነው ለዚህ ስልጣን የበቃችው ????? ሯጭ ስለሆነች ብቻ

  • @gemechubatu6662
    @gemechubatu6662 Місяць тому

    It's really so sad to hear all these complains

  • @AndeyAbera
    @AndeyAbera Місяць тому +1

    ሠላምና ፍቅር ለሀገራችን

  • @hannahdavid4547
    @hannahdavid4547 Місяць тому +1

    አይዞሸ አይዞሽ አይዞሸ

  • @alemns5942
    @alemns5942 Місяць тому

    አይዛሽ ፅጌ ሁሉም ያልፍል❤በርቸ❤

  • @walliinjiraa1334
    @walliinjiraa1334 Місяць тому

    አሁን በተመደብሽው በርትተሽ ወርቅ ማሞጣት ነው እግዚአብሔር ይርዳሽ እህታችን

  • @user-jz9vc2pv4n
    @user-jz9vc2pv4n Місяць тому +2

    እኔ ግን ምንም አልገባኝም በብቃታቸው ነው መመረጥ ያለባቸው ወይስ በማንነታቸው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽ የተቆቋመው ለሀገረ ነው ወይስ ለጎጥ ነው እሰኪ በእናታችሁ የገበው ከአለ አስረዱኝ?

  • @temesgenmoges889
    @temesgenmoges889 Місяць тому +2

    The result already speaks out

  • @zizimoha8064
    @zizimoha8064 Місяць тому +2

    ጠንክረሽ ሰርተሽ አሳይ

  • @user-rn9sv6ls6l
    @user-rn9sv6ls6l Місяць тому +4

    Why selection is not done on a point system?
    Selection criteria,
    1. Top 3 Current year time 10 points
    2. Top 3 Last year time 8 points
    3. Number of competition 6 points
    4. General health 6 points
    Etc…
    The point system should be known in advance and anybody who has the overall point goes to represent the country. There is no subjective back door deal which is damaging to the sport. It is not about winning medals it is about promoting the sport. If the overall winner didn’t get the medal so be it, having we saw highly anticipated athletes lose in Olympics. Once you do this point system every athlete can easily compute their score and no controversy. I have great respect for Derartu, she need help to create a system fair to everybody.

  • @tarikwatarikwa6777
    @tarikwatarikwa6777 Місяць тому +1

    ደራርቱ መሮጥ እንጂ አስተዳደር ቦታ አትችልም ለምን ስላልተማረች ስለዚህ ተሩጥ እንዳንል ዕድሜዋ ገፎቷል ያላት ዕድል መልቀቅ ብቻ ነው የሚያስብ ሰው አስቀምጡበት

  • @melesebekele1091
    @melesebekele1091 Місяць тому +2

    Wow freedom of speech

  • @tinbiteethiopia4141
    @tinbiteethiopia4141 Місяць тому +2

    ዘረኛ ጋላ መንግስት ለትግራይ እና ለአማራ መች ይተኛሉ ችግሩ ህዝብ ትግራይ ህዝብ አማራ አንድ ቢሆን ትዲፍ እና ፋኖ አንድ ሆኖ የሄ ጋላ መንግስት መገርሰስ አለባቸው። ያለበለዚያ እንደ ህዝብ መጥፋታቸው ነው አለቀ ምርጫችን አንድ መሆን ብቻ ሳይሆን ላለመጥፋት አንድ መሆን ግዴታችን ሆኖ ይሰማኛል ። ፅጌ ዜግነት ቀይረሽ እሩጭ ግን ለሌላው ህዝብ መታገል እና ነፃ መውጣት ግድ ይለናል።

    • @dinmordinmor2799
      @dinmordinmor2799 Місяць тому

      Let you try your best.doma you are just talker and your relatives also like that ware bicha ware bicha you backed the country for past many years

  • @MuletaAbebe-v9l
    @MuletaAbebe-v9l Місяць тому +5

    አይዞሽ ፅጌ ደራርቱ ጥሩ ነበረች ከጎና ባሉ ሰወች ተፅእኖ እያሳደሩባት ነው

    • @Alias23686
      @Alias23686 Місяць тому +1

      ጥሩ ሰው አንፈልግም። ቆራጥ፣ብልህና አስተዋይ መሪ እንጂ

  • @Derartuteha0652
    @Derartuteha0652 Місяць тому +1

    እሰቲ ሪከርዱ አሻሽለሽ አሸንፈሸ አሳይና ወቀሳው እዉነትነ አይተን እንደግፍሻለን ያለዚያ አሉባልታ ነዉ

  • @daezja847
    @daezja847 25 днів тому

    አይዞሽ በርትተሽ ስሪና ተበቀያቸው እሺ

  • @kidist1705
    @kidist1705 Місяць тому +2

    እኔ እየተሳተፍ ያሉት እራሱ ሳይካሎጅ ችግር ያለባቸው ነው የሚመስሉት ምክንያቱም የለመድነውን ትንቅንቅ መረዳዳት አላየንም ጭራሽ ግን ለምን ይሆን???

    • @amytk6095
      @amytk6095 Місяць тому +1

      በትክክል ፊታቸውን አጨፍግገው በግድ የሚወዳደሩ ነው የሚመስሉት

  • @mulumebetwondimneh9247
    @mulumebetwondimneh9247 Місяць тому

    አምላክ ፡ ይበቀልልሽ😇🙏🏽

  • @tesemayeruq4920
    @tesemayeruq4920 Місяць тому +1

    እህቴ ምን እያልሽ ነው። ውጤታችሁ እየታየ ነው፣ እስፖርትን ወደፔለቲካ አትጎትቱ

    • @alemteffera
      @alemteffera Місяць тому

      ምን እያለች መሆኑ ምኑ ነው ያልገባህ? ቋንቋዋ? .. ከብት!!

  • @user-rn9sv6ls6l
    @user-rn9sv6ls6l Місяць тому +1

    The selection criteria should be approved by athletes and coaches. Once the criteria is set, it will not change until Olympic season completed. Just after the Olympic Games ended, meeting should be held to add new criteria or drop old ones and then the criteria will be posted for next Olympic competition.

  • @takelewakie9882
    @takelewakie9882 Місяць тому +10

    እንደ ተኩላ ለየብቻ ትሬንግ አየሰራችሁ እንዴት ትታያላችሁ

    • @siwadedumelyayet474
      @siwadedumelyayet474 Місяць тому

      እውነት አንዱ የ 3 ሺህ የወንዶች አሠልጣኝ ኢትዬጵያ ብሄራዊ ቡድን በመባል የለም ከፈረሠ ቆይቷል

  • @Zeyen427
    @Zeyen427 29 днів тому

    ለስም በ ዉጤት ነው ምርጫ ይባላል ግን ለምን ይህ ይፈጠራል😢😢😢😢ለምን የ አትሌትን ሞራል ይሰብራሉ 😢

  • @DemlieAyalew-yl5cp
    @DemlieAyalew-yl5cp Місяць тому

    አይዞሽ መምራት እና መሮጥ ይለያያል ደራርቱ መምራት አትችልም የመጀመሪያው ደ/ር አሸብር ለምድን ነው ዘውዳዊ መንግሥት ሁኖ የሚቀጥለው እሥከመቼ ነው መልቀቅ አለበት

  • @barok8920
    @barok8920 Місяць тому

    ፍትህ ለተጨቆኑ አትሌቶች!እህቴ በርቺ ፡

  • @ethiopia405
    @ethiopia405 Місяць тому

    ጉዳፍ የሚሉዋት ስግብግብ በዜሮ ሜዳሊያ አሰናበተቻት

  • @mesfingebreegzabier2558
    @mesfingebreegzabier2558 29 днів тому

    ለውጤት ስለሆነ ኦሎምፒክ አንዴ ቢያልፋት ትክክልም ባይሆን ብትታገስ ይሻላታል።

  • @Hule-adis
    @Hule-adis Місяць тому

    አይዞኝ የኔ ቆንጆ😘

  • @mimia7202
    @mimia7202 Місяць тому

    በጣም ያሳዝናል ይሄንን ያህል መዝቀጥ 😡 ምድረ ኮልኮሌ ተሰብስቦ አገራችንን አዋረዷት😡 አይዞሽ የኔ እህት

  • @alemtsehayberhe2515
    @alemtsehayberhe2515 Місяць тому

    እህታችን ጀግናችን ነሽ አሁን ያልሹ ተቃዋም የጨፍጫፊ መንግስት ደጋፊና አስጨፍጫፊ ናቸው ስለዚህ የአንቺ ሰራ የሚሆነውበግልሽ የምትሮጪው ተግቶ መስራት እና ለናዛ ጨፍጫፊዊች ማሳፈር እና ማዋረድ በስራሽ ማሳየት አለብሽ የአሁኑ እናካን አላሸነሽን ያቹ ሀገር ክብር አይሆንላትም አይገባትም እኛ ደስ ብሉናል። አንቺና ጋዲኞችሽና ለግላቹ የምትሰሩት ጠንክሩ አሽንፍ በነዚህ እዳትበረከኩ።

  • @musesisay6235
    @musesisay6235 Місяць тому +1

    Wey gud

  • @embetemariamanchitebkije1953
    @embetemariamanchitebkije1953 27 днів тому

    😢😢😢😢😢

  • @maryaabraham4209
    @maryaabraham4209 Місяць тому

    ውድ ብርቅየ ነሽ እነሱ የወረደ ቀሻሻውች ናችው እዴ በጣም ተናድድጃለው እግዚአብሔር ቀን አለው

  • @sewasew1621
    @sewasew1621 Місяць тому +2

    ደራርቱው ቱሉው በእኩልነት ስሪ ለውነት ሁኝ

  • @getachewmideksa3616
    @getachewmideksa3616 Місяць тому

    አንድ አትለት በአንድ ጥሩ ዉጠት ባለው ብወዳደር ሀጢያት አለው ወይ ?

  • @kalkidanlibas1023
    @kalkidanlibas1023 Місяць тому

    😢😢😢😢

  • @dawitdinka6633
    @dawitdinka6633 Місяць тому

    Tsige wishes best for u

  • @mengistushiferaw4457
    @mengistushiferaw4457 Місяць тому

    አንድ ጥያቄ ?
    አንድ ሀገር አንድ የሩጫ አይነት ላይ እስከ ስንት አትሌት ማወዳደር ይፈቀዳል?

  • @mengstumubarek47
    @mengstumubarek47 29 днів тому

    እህት ደራርቱ እንወድሻለን እናከብርሻለን ውለታሽ አለብን ነገር ግን እሄ ለኪሱንና ለክብሩ እንጂ ለሀገሩ ግድ የሌለው ሰውዬ ጋር አስብበት ኢትዮጵያ ካንቺ ብዙ እየጠበቀች ነው አደራ

  • @creaseldaklass
    @creaseldaklass Місяць тому +1

    Ayzosh

  • @bezuneshnigussie975
    @bezuneshnigussie975 Місяць тому +1

    ወይ ደራርቱ ሰዉ እንዳማረበት አይኖር

  • @gashdegefu4749
    @gashdegefu4749 Місяць тому

    Let us see your accomplishment for what you were given for. Good luck

  • @AderawDesiybelew
    @AderawDesiybelew 27 днів тому

    የጎዳሽ ያው ፓለቲካው ነው የዘር ጉዳይ ነው አንቺ መጠንከር አለብሽ አንድ ቀን በዓለም መድረክ ከፍ ትያለሽ አይዞሽ ።

  • @haregeweinabdisa8967
    @haregeweinabdisa8967 Місяць тому +4

    አይዞሽ የኔ እህቴ የዘር ፓለቲካ ዉጤቱ ዉርደት ነዉ ::

    • @tesemayeruq4920
      @tesemayeruq4920 Місяць тому

      በዘርሽ ነው እኮ የተመረጠችው፣ ወሬ አታብዙ በየመንደሩ የሮጠ ሁሉ ሩዋች አይደለም፣

    • @Alias23686
      @Alias23686 Місяць тому

      ከብሄር ጋር የምታያይዙት አገር ላይ የተቃጣውን ክህደት ለማቅለል ነው።

  • @muluketema1749
    @muluketema1749 Місяць тому +1

    jecna anbesa werk tamechalesh

  • @mesiiselemon7619
    @mesiiselemon7619 Місяць тому

    ገና ምርጥ ነሽ ገና ልጅ ነሽ በርተተሽ ሥሪ መሢን አላየሽም

  • @YasinMohammed-hz9id
    @YasinMohammed-hz9id 25 днів тому

    እምቢካሉሸ እንደሲፈን አድርጊያቸው

  • @Tube-xs8tz
    @Tube-xs8tz Місяць тому

    የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ጉድ እኮ ነው።

  • @ArsemaHafte-u8t
    @ArsemaHafte-u8t Місяць тому

    ምንም ኣያስቆጭም ጠንክረሽ ስሪ እእህቴ ጠንክረሽ ከሰራሽ ተልቅ ቦታ ትደርሳላሽ

  • @mekedibeletew944
    @mekedibeletew944 Місяць тому

    Gebez honesh sertesh asayachew ayizosh yene ehit Egzeabher yirdash atibesach

  • @menetewabtekeste3600
    @menetewabtekeste3600 Місяць тому +1

    ፅጌ አይዞሽ እነደራርቱ ዘመዶቻቸው እሮጠዉ ሲጨርሱ ወይም ልጆቻ የልጃ ልጆቻ እሮጠው ሲጨርሱ እድል ይኖረናል ፌዴሪሽኑ እነኝኽን በመጥርጊያ ጠርጎ አዋርዶ መጣል ነዉ ጉቦ ለምደዉ ነዉ እግዜር ያጋልጣቸዉ እነዚኽ ሙሰኞች

  • @mamok3479
    @mamok3479 Місяць тому +1

    In front of መናገር አለባቸው 😂

  • @user-cl5io7bw1b
    @user-cl5io7bw1b Місяць тому +1

    Commit for what you're appointed let your result on 10k be reveals who you are. Complaining this much is out of athletics code of conduct
    Wish u the best outcome indeed

  • @daniealyeshe9469
    @daniealyeshe9469 Місяць тому

    ehitie ayizosh ashbir mibal leba eyale gna ayyyy ayizosh tru ken

  • @mymamking8293
    @mymamking8293 26 днів тому

    በቃ በነጥብ ሳይሆን በብሄርና በዘመድ መምረጥ ሆነ ወይኔ በቃ ውጡ ለሌላ ሃገር ሩጡ ራሳቹ ኣሻሽሉ ሰሚ የላቸውም ቅስሚ ኣይደለም ኣጥንት ይሰብራል ኣይዞሽ ልክ እንደ መሰረት ደፋር መሆን ኣለብሽ

  • @user-jx4xm6cs7q
    @user-jx4xm6cs7q Місяць тому

    The govmnt. shouldn’t planted its Dirty politics and racism game in the Sport Federation! Very disappointing!

  • @BekerhNv
    @BekerhNv Місяць тому +1

    ይህ ነገር ዘረኝነትን ያመላክታል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ዘረኝነት ይጥፋ ይሃው የዘረኝነትን ውጤቱን እያየን ነው

  • @seidyasin6736
    @seidyasin6736 Місяць тому +1

    አቦ ለድል ያብቃሽ

  • @AbigailGetachew-rj4ns
    @AbigailGetachew-rj4ns Місяць тому

    እረ ምን ጉድ ነዉ ባገሩ ህግ የለም እንዴ??

  • @nimona-hx1rj
    @nimona-hx1rj Місяць тому +2

    It is better if u talk after your 10000m result

  • @Fikru1948
    @Fikru1948 27 днів тому +1

    ❗️Derartu is a snake under the grass ⚠️❗️

  • @nimona-hx1rj
    @nimona-hx1rj Місяць тому +1

    I don't think u gonna win 10000M we will see your performance after 10000M

    • @zeko-power
      @zeko-power Місяць тому +2

      What so ever it is the 10Km result would be, she have to participate in 5km bc she got the best world time of the year.

  • @tadessebentiergie6934
    @tadessebentiergie6934 Місяць тому

    እስቲ ከ10000 መልስ አስተያየት ብንሠጥ. ወርቁ ከመጣ ፌደረሽኑን አንፈትሻለን።

  • @tigistmekonene5826
    @tigistmekonene5826 Місяць тому +1

    Edmesh saychemer lelela hager richi yemen bandira new tesh

  • @user-jf5dv6sl5j
    @user-jf5dv6sl5j Місяць тому +11

    አሁንስ አበዛችሁ:: እራስ ወዳድነት እጅግ ተጠናውቷችዋል:: እንግዲ ማን ይቀነስ? መቼም ከጉዳፍ ጋር ለመፎካከር እንደስዋ አገርን ወክሎ ታሪ መስራት ያስፈልጋል:: ደግሞ ዮሚፍ ያልሺው ሊጠቀስ የማይገባ ለአገር ተባብሮ ውጤት እንዳይመጣ እንቅፋት የሆነ ከንቱ ሰው ነው አትጥሪብን:: ጉዳፍ ጀግናችን ነች :: ይገባታል :: እንደስዋ ሰርታችሁ አሳዩን::

    • @useriskuwait
      @useriskuwait Місяць тому +1

      ዮሚፍ ጀግና የሆነ ሰው ነው በዚህ አመት ጥሩ condition ላይ ነው
      ወቅታዊ ብቃቱ መልካም ነው
      ፌዴሬሽኑ ልጆቹ ተረጋግተው እንዳይሮጡ እየበጠበጡ ነው
      ኦሎምፒክና አለም ሻምፒዮና ቢያሸንፋ ጥቅሙ ለአገራችን ነው ለአትሌቶቹ አይደለም
      አፋችሁን አትክፈቱ ይሄኔ ፌዴሬሽኑ ይከፍልህ ይሆናል

    • @yoni434n7
      @yoni434n7 Місяць тому

      አትሌትክስ እና በታሪክ ሳይሆን ወቅታዊ ብቃት ነው የሚታየው ስለዚህ ልጅቷ በአሰቃቂ ሁኔታ በደል ተሰርቷባታል። ይሄው ታየ እኮ በአደባባይ እስፖርት የአደባባይ ስፖርት ነው ። የታለ 5ሺህ 10ሺህ ሜዳልያ

    • @ErmiasAbuneh-f4h
      @ErmiasAbuneh-f4h Місяць тому

      ይሄን ኮመንት የጻፍክ ሰው አሁንስ ደና ነህ፡እንዴት ነህ።

  • @solomonassefa3480
    @solomonassefa3480 Місяць тому +16

    ደራርቱ ያልታወቀባት መርዝ ነች ፖለቲከኛም ነች ዘረኛም ነች

  • @JAsperEudaimonia
    @JAsperEudaimonia Місяць тому

    በግሌ ስለችሎታሽ አላውቅም። ነገር ግን የአትሌት የውድድር እድሜ አጭር ነው። አቅሙ ካለሽና ለኢትዮጵያ አትወዳደሪም ካሉሽ ለሌላ አገር ሩጪ።

  • @yieheys
    @yieheys Місяць тому +1

    ያንችን ቅስም እንደሰበረች የሷም ቅስም ተሰብሯል

  • @samuelruga
    @samuelruga Місяць тому

    ayizoshi qen aleshi jegnet

  • @ayelechteklu5302
    @ayelechteklu5302 Місяць тому

    ብዙ እሯጮች ዜግነታቸውን እየቀየሩ እየሮጡ የሌላን ሀገር ባንዲራ ከፍ እያደረጉ ነው እይቆጫችሁም ተው ቆም ብላችሁ አስቡ ስፖርት ላይ የምትሰሩ

  • @merkeby6738
    @merkeby6738 Місяць тому

    Never give up my sister አይዞሽ።

  • @user-rn9sv6ls6l
    @user-rn9sv6ls6l Місяць тому

    To explain more the point system, there is no human subjective input. If an athlete has top 3 time in current year, he or she gets automatically 10 points. So on and so forth..,

  • @zizimoha8064
    @zizimoha8064 Місяць тому

    እኔ ያልገባኝ አሜሪካን ሀገር ኦሎምፒክ ስደርስ የራሱ የኦሎምፒክ ትራያል አለ ከዛ በዛ ሰዓት ላይ (ደረጃ) ተመርኩዞ ነው የሚመረጠው እትዬጵያም ለምን አወዳድሮ አይወስዱም በድሮ ስምና ሰዓት መሆን የለበትም በከረንት ነው መሆን ያለበት ለዝህም ነው ውጤት እየራቀን ያለው መስተካከል አለበት ያሀገራችንን ሪፕቴሽን እያስቀረን ነው

  • @Weldemariam
    @Weldemariam Місяць тому

    አትሌቲክስ እኮ መሬት ላይ ዉጤቱ የሚታይ እንጂ እንደወረቀት ፈተና ኮርጆ የሚታለፍ አይደለም ። ስፖርት ፌደሬሽን ለምንድነዉ ይሄ ሁላ ኢፍትሀዊነት የሚያደርገዉ?🤔

  • @daezja847
    @daezja847 25 днів тому

    የኔ እናት ጋላን አየሽው አይደል ዘሮቿን ለመተካት ብላ አንቺን ጣለችሽ እቺ ጥንቅ

  • @habte1885
    @habte1885 Місяць тому

    ብትመረጢ ንሮ የዚህን ዓይነት ቅሬታ አይኖርብሽም እኔነት እያስቀደምሽ ነው ብዱኑ የጋራ እንጂ ያንቺ ስሜት ብቻ መስማት ችግሩ ሀበሻ እኔ ትክክል ነኝ ሌላው ስተት አትበሉ ደግሞም ዛሬ ካልተሳካ ነገ አለ ሜዲያ በመጣት እሚገኝ ድል የለም