Ante Kibre አንተ ክብሬ Dawit Getachew @ Ketena Hulet Mulu Wongel Church Amnihalehu Concert April 2022

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 тра 2022
  • Ante Kibre አንተ ክብሬ @ Ketena Hulet Mulu Wongel Church Amnihalehu Concert April 2022
    አንተ ክብሬ
    ይሄ ቢሆንልኝ ብዪ የምመኘው
    ህልሜ እውን ሆኖ መች ነው የማየው
    ብዬ የማስበው የማልመው ነገር
    ተሰጥቶኛል አንተን ያገኘሁኝ ቀን
    ተራራ አልወጣሁ ወይ አልወረድኩኝ
    ግን እንዲሁ በፀጋህ ስለወደድከኝ
    ከምገምተው እና ከማስበው በላይ(2
    ቤት ሰርተህልኛል በሰማይ(2
    አንተ ክብሬ ነህ አንተ ጥበቤ
    ቅድስናዬ የሱስ ቤዛዪ
    ምን አለኝ የምሻው ከእንግዲህ
    ሁሉም ተሰጥቶኛል በስምህ
    ፍቅርህን እያሰብኩ ሁሌ አመልክሀለሁ
    የእግዚአብሔር ልጅ እወድሃለሁ
    አሁን ያንተ የሆነው ሁሉ የኔ ነው
    ፍለጋ አልሄድም ማዶ ማዶ እያየሁ
    የተቀበልከውን ሁሉ ስለሰጠኸኝ
    ከአንተ የተነሳ የእግዚአብሔር ልጅ ነኝ
    የተቀበልከውን ሁሉ ስለሰጠኸኝ
    ካንተ የተነሳ የንጉስ ልጅ ነኝ
    አንተ ክብሬ ነህ አንተ ጥበቤ
    ቅድስናዬ የሱስ ቤዛዬ
    ምን አለኝ የምሻው ከእንግዲህ
    ሁሉም ተሰጥቶኛል በስምህ
    ፍቅርህን እያሰብኩ ሁሌ አመልክሀለሁ
    የእግዚአብሔር ልጅ ወድሃለሁ
    ነጻ ወጥቻለሁ ከሀጢአት አበሳ(2
    ባርነቴ ቀርቷል ካንተ የተነሳ(2
    አንተ መሀል ገብተህ እኔን አስመለጥከኝ(2
    ውርደቴን ስድቤን ሞቴን ወሰድክልኝ(2
    የኢየሱስ ኩራቴ ቅድስናዬ የኢየሱስ ትምክቴ
    ምን አለኝ የምሻው ከእንግዲህ
    ሁሉም ተሰጥቶኛል በስምህ
    ፍቅርህን እያሰብኩ ሁሌ አመልክሀለሁ
    የእግዚአብሔር ልጅ እወድሃለሁ

КОМЕНТАРІ • 330

  • @surafelhailemariyamofficia6728
    @surafelhailemariyamofficia6728 2 роки тому +118

    አንተ ክብሬ ነህ...
    Amannnnnnn Yiha ewnt yigebagne
    Daveya endew ante men ayinet Yetebark nh gata eyesus yibarkeh 🪘🥁❤️💎❤️🎺🎻🤩🎹🎤🎸🪘🪕🎬🎷💎💎💎💎🎹

  • @meharudindamo6102
    @meharudindamo6102 2 роки тому +237

    አንተ ማለት ለዛሬ ትውልድ የተሰጠህ ልዩ ክስተት ነህ። እግዚአብሔር በአንተ ላይ ስላኖረው ድንቅ ፀጋ ታማኝነትህን ቅንነትህን አይቶህ ነው በርታ! የወደድከው እግዚአብሔር እስከ ፍጻሜው ያድርስህ። እጅግ እንወድሃለን!

  • @lilytilahun2710
    @lilytilahun2710 2 роки тому +212

    My kind of worship. Great preaching and a beautiful prayer with the the most amazing Godly people. I can tell there was a presence of God by just watching this precious video and even Beteabe was worshipping in a very visible way😁 Dawit Getachew you did it again and you made my morning! My God bless you with all blessings that are written in the Bible and more😇

    • @MikasPictures
      @MikasPictures 2 роки тому +9

      👌❤️

    • @LilyofLondon
      @LilyofLondon 2 роки тому +6

      Lilye, when I see your genuine comments for other singers I can tell that’s you’re a kind soul! I praise the lord for giving us you! I worship with your songs on my happiest and lowest moments. You are truly a gift from heaven above. Just wanted to express the love and respect I have for you 🥰🥰🥰🤗🤗🤗

    • @marekonjo9241
      @marekonjo9241 2 роки тому +1

      ሊሊሻዬ ፍቅር

  • @ruth3361
    @ruth3361 Рік тому +42

    ይሄ ቢሆንልኝ ብዬ ምመኘው
    ህልሜ እውን ሆኖ መች ነው የማየው
    ብዬ የማስበው የማልመው ነገር
    ተሰቶኛል አንተን ያገኘሁ ቀን 🙌🙌
    ተራራ አልወጣሁ ወይ አልወረድኩም
    ግን እንዲሁ በፀጋ ስለወደድከኝ❤😍
    ከምገምተውና ከማስበው በላይ
    ቤት ሰርተህልኛል በሰማይ(2*)
    አንተ ክብሬ ነህ አንተ ጥበቤ
    ቅድስናዬ እየሱስ በዛዬ
    ምን አለኝ የምሻው ከእንግዲህ
    ሁሉም ተሰቶኛል በስምህ
    ፍቅርህን እያሰብኩ ሁሌ አመልክሃለው
    የእግዚአብሔር ልጅ እወድሃለሁ
    አሁን ያንተ የሆነው ሁሉ የኔ ነው
    ፍለጋ አልሄድም ማዶ ማዶ እያየሁ
    የተቀበልከውን ሁሉ ስለሰጠኸኝ
    ካንተ የተነሳ የእግዚአብሔር ልጅ ነኝ
    ነፃ ወጥቻለሁ ከሃጢአት አመፃ
    ባርነቴ ቀርቷል ካንተ የተነሳ
    አንተ መሃል ገብተህ
    እኔን አስመለጥከኝ
    ውርደቴን ስድቤን ሞቴን ወሰድክልኝ
    🎶🎼አንተ ክብሬ🎵🎶🎼

  • @kenessaandsolomonbula8574
    @kenessaandsolomonbula8574 2 роки тому +13

    Indeed አንተ ክብሬ ነህ 🙌🏽 song of the year !!!

  • @ephyman78
    @ephyman78 2 роки тому +10

    አንተ ክብሬ ነህ፡ አሜን

  • @BereketMoges639
    @BereketMoges639 Місяць тому +2

    Besemay kendeante aynet yetebarekena yetewodede wondme gar yanin yehulachinm wudun nigusachinin abren slemnamelk ejiiiiiiiiiiiigun des ylegnal❤❤❤

  • @Kaleb1988
    @Kaleb1988 2 роки тому +54

    "እነርሱም ደግሞ በእውነት የተቀደሱ እንዲሆኑ እኔ ራሴን ስለ እነርሱ እቀድሳለሁ። ሁሉም አንድ ይሆኑ ዘንድ፥ ከቃላቸው የተነሣ በእኔ ስለሚያምኑ ደግሞ እንጂ ስለ እነዚህ ብቻ አልለምንም፤ አንተ እንደ ላክኸኝ ዓለም ያምን ዘንድ፥ አንተ፥ አባት ሆይ፥ በእኔ እንዳለህ እኔም በአንተ፥ እነርሱ ደግሞ በእኛ አንድ ይሆኑ ዘንድ እለምናለሁ።
    እኛም አንድ እንደ ሆንን አንድ ይሆኑ ዘንድ፤ እኔም በእነርሱ አንተም በእኔ ስትሆን፥ በአንድ ፍጹማን እንዲሆኑ፥ የሰጠኸኝን ክብር እኔ ሰጥቻቸዋለሁ፤ እንዲሁም ዓለም አንተ እንደ ላክኸኝ በወደድኸኝም መጠን እነርሱን እንደ ወደድሃቸው ያውቃል።
    አባት ሆይ፥ ዓለም ሳይፈጠር ስለ ወደድኸኝ የሰጠኸኝን ክብሬን እንዲያዩ እኔ ባለሁበት የሰጠኸኝ እነርሱ ደግሞ ከእኔ ጋር ይሆኑ ዘንድ እወዳለሁ። ጻድቅ አባት ሆይ፥ ዓለም አላወቀህም፥ እኔ ግን አወቅሁህ እነዚህም አንተ እንደ ላክኸኝ አወቁ፤ እኔንም የወደድህባት ፍቅር በእነርሱ እንድትሆን እኔም በእነርሱ፥ ስምህን አስታወቅኋቸው አስታውቃቸውማለሁ።”
    - የዩሐንስ ወንጌል 17: 19-26
    (ውብ ዝማሬ:: ተባረኩ!!)

  • @retasa7652
    @retasa7652 2 роки тому +3

    Dawit የበሰለ የገባው የጌታ ባሪያ

  • @RhodaSintayehu
    @RhodaSintayehu Місяць тому +1

    ❤❤❤"የመላዕክት ዝማሬ"❤❤❤

  • @edengenet5529
    @edengenet5529 2 роки тому +27

    አቤት አቤት አቤት ደስ ሲል.
    በዚህ መከራና ጭንቅ ዘመን መካከል, የኢየሱስ ፍቅር ሲዘመር አጥንትን ያለመልማል. ኢየሱስ ውዳችን ለዘለአለም ይባረክ.
    ተባረኩ ወግኖች. ይብዛላችሁ.

  • @user-sp5bp3pv7r
    @user-sp5bp3pv7r 4 місяці тому +1

    Ewnetim Dawit. I'm speechless really. Bless you brother.!!

  • @gracecommissionministriesi2302
    @gracecommissionministriesi2302 2 роки тому +17

    ዴቭ ጸጋ ይብዛልህ!. ዘንድሮ ያልተንኳኩ ደጆችን እያንኳኳህ ነው!. ልናምናቸው የፈራናቸው ግን በክርስቶስ ለእኛ እውነት የሆኑ እውነታዎችን እየዘመርህ በመሆኑ እግዚአብሔር በክርስቶስ ኢየሱስ በኩል ይመስገን!.
    #ጸድቄያለሁ!.
    #አንተ ክብሬ

  • @senayzebro1847
    @senayzebro1847 2 роки тому +5

    በታላቁ እግዚአብሔር
    ከብረናል
    ተወደናል
    በሰማይ ደግሞ ቤት ተዘጋጅቶልናል❤❤❤❤❤ ይህንን ያደረገ ደግሞም አንተን የሰጠን ጌታ ይባረክ🙏🙏🙏🙏ዴቪዬ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @abelkedir5801
    @abelkedir5801 2 роки тому +7

    ለነፍሴ እንደ ማዕድ የማጎርሳት መዝሙር ነው፡፡
    ቃሉን መሰረት ያደረገ መዝሙር ባህሪው እንዲህ ነው፡፡
    ለቤ/ክ እንዲህ ያሉ መዝሙሮች ይብዙልን፡፡
    በርታልን ዴቭ ፀጋውም ይጨመርልህ፡፡

  • @samuelbahiru7418
    @samuelbahiru7418 2 роки тому +6

    ይህ መገለጥ ሲዘመር አብሬ በመዘመሬ በጣም እድለኛ እንደሆንኩኝ አስባለሁ... imagine it degmo after the KING JESUS comes ...

  • @user-ro3hi3qw6v
    @user-ro3hi3qw6v 2 роки тому +8

    አሜን ኢየሱስ ይወደናል ዴቪዬ አንተ እኮ ልዩ ሰው ነህ ዘመንህ ይባረክ❤️❤️🙏

  • @word24
    @word24 2 роки тому +11

    If we all understand this, wouldn't be there so called "prophets" everywhere

  • @user-ro3hi3qw6v
    @user-ro3hi3qw6v 2 роки тому +5

    ክብራችን ክርስቶስ ኢየሱስ ብቻ ነው
    #አንተ_ክብሬ_ነህ🤗🙏

  • @biruktayiteyore9627
    @biruktayiteyore9627 2 роки тому +5

    Hallelujah 😍💖💖😍😍😍😍💖😍😍😍😍💖😍💖💖😍💖😍😍😍😍 እግዚአብሔር ሆይ ተባረክ ተመስገን በኢየሱስ ስም ምን እልሃለሁ!ወንድማች ዴቪ ተባረክ!

  • @hailehaile8024
    @hailehaile8024 2 роки тому +3

    ምንም አልፈልግም ከሱ ውጪ እሱ ክብሬ ነው ሞገሴ ቅድስናዬ የሰው አጀብታ ሲመሽ ያበቃል ምንም እና ማንንም አልሻም ለኔ የኢየሱስ ፍቅር ከበቂ በላይነው ህልውናው አብሮነቱ መውደዱ የቱን ልናገር ኢየሱስዬ ውድድድድድ......... ዴቫ እግዚአብሄር ይባርክህ ሁሌም ጨምር ያባቴ ልጅ እወድሀለው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bekazekarias6539
    @bekazekarias6539 2 роки тому +2

    🙏🙏🙏🙏 bichaa birikrik belulin Devachin ante sixotachin nek Igzer zemenikin yshefin

  • @melodybalcha3769
    @melodybalcha3769 2 роки тому +5

    Wey tadleh eko....egzabher amlak bebzu yibarkeh be etef bereket ena moges yakumeh yanureh!

  • @ediiztsion1668
    @ediiztsion1668 2 роки тому +42

    i was singing this song in my dream today. its realy amazing.its a wonderfull message.thank you God for loving us in undescribable and unconditional love.may God help us to understand and live for his love.bless you dave you are a blessing for our generation.

    • @momona7637
      @momona7637 2 роки тому

      Sometimes it's happened to me. Lucky you, you found it easily. But for me, I have to google the songs and not find it so easy

  • @zewdubeinori5450
    @zewdubeinori5450 2 роки тому +3

    ዴቭ ምንም የምናገረው ነገር የለም ስለ አንተ እግዚአብሔር ይመስገን ❤🔥

  • @tsionzewdu7509
    @tsionzewdu7509 Рік тому +1

    እግዚአብሔር የረዳው ሰው እንዴት የታደለ ነው.....ante yetadelk blatena deve 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @abdulfetahmohammed922
    @abdulfetahmohammed922 2 роки тому +3

    AMEN🙏!❤ ምስጋና ለጌታ ለኢየሱስ ክርስቶስ አና ለአባቱ አብ🙏! HALLELUJAH Forever GRATEFUL🙏❤!

  • @Yisak_
    @Yisak_ 2 роки тому +4

    አንተ ክብሬ ነህ 🙌🏾❤️

  • @Danitube2162
    @Danitube2162 2 роки тому +6

    ዴቭዬ ዘመንህ ብርክ ይበልልን😭❤🥰 ክፉ አይንከህ።።መንፈስ ቅዱስ እለት እለት ይሙላብህ❤❤
    ምን አለኝ የሚሻው ከእንግዲህ
    ሁሉ ተሰቶኛል በስምህ
    ፍቅርህን ኢያሰብኩ ሁሌ አመልክሃለሁ
    የእግዚአብሔር ልጅ እወድሃለሁ ..🥰❤

  • @Helenafesshaye2575
    @Helenafesshaye2575 8 місяців тому +1

    I can’t get enough of this Mezmure 😢😢😢

  • @edenaraya251
    @edenaraya251 Рік тому

    Egziabebher abzeto yebarek wendeme dave and hulachum chioroch betam new mebarekew beagelgelotachu melso melso yebzalachuu

  • @lulabelay4927
    @lulabelay4927 2 роки тому +2

    በሰው ህገር ያፅናናኝ መዝሙር ዴቭዬ ብርክ በል

  • @eskedarbeyene615
    @eskedarbeyene615 Рік тому +1

    ይህን መዝሙር ሥሰማ ነፍስ አይቀርልኝም! ከዚህ ምድር ጋር ተጣብቀን እንዳንቀር የሚያሳስበንም ነው፡፡ ዳዊት ጌታ አብዝቶ ይባርክህ!!

  • @babaraji1417
    @babaraji1417 2 роки тому +2

    አሜን አሜን ተባረክ dave ya we love you so much በእውነት እግዚብሔርን በአንተ ትውልድ እያደነ ነው

  • @Kbcal777
    @Kbcal777 2 роки тому +2

    የፀጋው ባለቤት ይመስገን! Amen

  • @zedagimdaniel5805
    @zedagimdaniel5805 2 роки тому +3

    አንተ ክብሬ ነህ 🙏🙏🙏

  • @jesusischrist.7579
    @jesusischrist.7579 Рік тому +1

    በቀን ዉስጥ ሳልሰማዉ ወየ አላድርም ይሄንን መዝሙር ሱስ ሆኖብኛል።

  • @jesusischrist.7579
    @jesusischrist.7579 Рік тому

    ብሰማዉ ብሰማዉ ብሰማዉ ልጠግበዉ አልቻልኩም ይህንን ዝማሬ። ስሙ ይባረክ እግዚአብሔር አምላክ በኢየሱስ ስም።

  • @davegedefaofficial1350
    @davegedefaofficial1350 3 місяці тому +1

    What a worship😭❤🙏

  • @abenezertesfaye2677
    @abenezertesfaye2677 Рік тому

    Nefeee Ejig Wedhalech EYESUS EYESUS EYALECH Lante Tizemralech

  • @solomontesema1
    @solomontesema1 2 роки тому +12

    Amen 🙌🏼 Dave ተባረክልን You’re Such a Blessing for the Generation 🔥 🔥 🔥

  • @misganawtagesse3248
    @misganawtagesse3248 2 роки тому

    Ejig yetewodedk wondime geta ahunim tsegawun yabzalih

  • @CHRISTIANKARIS
    @CHRISTIANKARIS 2 роки тому +2

    እረፍት የምት ሰጥ አባት ሰላም የሆንክ ኢየሱስ ፍቅር ነህ

  • @jesusischrist.7579
    @jesusischrist.7579 Рік тому

    እግዚአብሔር ግን እንዴት አይነት ምርጥ ሜሎዲ ነዉ የሰጠህ ድንቅ የሆነ ዜማ። ፀጋዉ ይብዛል።

  • @ruhamagirma7989
    @ruhamagirma7989 Рік тому

    Davye betam tegermegnaleh .legeta yaleh yetsena fikir kalat yatregnal we me ewdhalhu,yegziabher presence lek end biblu dawit alebeh yaw bebelete kiber

  • @eyerusalemketema2237
    @eyerusalemketema2237 2 роки тому +13

    God gives us his only son, Jesus Christ. We become his children through Jesus Christ!! What can we say our Almighty Lord!!! We have everything through Christ.
    Every word of this song's lyrics has meaning to me.
    Blessings Dave and the team!!!

  • @marekonjo9241
    @marekonjo9241 2 роки тому +1

    ዴቭሻዬ እግዚአብሔር ይባርክህ ልዩ ነህ ለምልምልን ፍፃሜህ ይመር ♥️✝️

  • @tewodrostemede4717
    @tewodrostemede4717 2 роки тому +3

    Dava our blessed brother!
    Bizuuuu tsega!

  • @hermelacoma7602
    @hermelacoma7602 11 місяців тому

    Hallja hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah

  • @EbenezerSolomon-jl3dl
    @EbenezerSolomon-jl3dl 11 місяців тому

    አሁን ያንተ የሆነው ሁሉ የእኔ ነው
    ፍለጋ አልሄድም ማዶ ማዶ እያየሁ
    የተቀበልከውን ሁሉ ስለ ሰጠኸኝ
    ካንተ የተነሳ የእግዚአብሔር ልጅ ነኝ
    ካንተ የተነሳ የንጉስ ልጅ ነኝ

  • @mesimar7463
    @mesimar7463 Рік тому +1

    አሜን ተወደናል ዴቨ ጌታ እየሱስ ይባርክህ

  • @geletagemechu6502
    @geletagemechu6502 2 роки тому +3

    Hallelujah እየሱስ ይክቀር

  • @oldethiopianmezmur
    @oldethiopianmezmur 2 роки тому +2

    Ya qen mechem aleresawem deva 😍😍

  • @yaredmesfin2878
    @yaredmesfin2878 Рік тому

    አንተ የዝች ምድር በረከት ነህ ዴቨዬ "ተባረክ" you're Bless

  • @helinaewnetu
    @helinaewnetu 2 роки тому +1

    አንተ ደግሞ በረከታችን ነህ ተባረክ

  • @aberashseboka4248
    @aberashseboka4248 2 роки тому +1

    I love it this song .god bless you .ilove u dave

  • @selamawitmekuria3589
    @selamawitmekuria3589 2 роки тому

    ዳዊት የምር ነዉ እምወድህ በእውነት ዝማሬዎችህ በሙሉ ያንፁኛል ልቤን ደስስስስ ያሰኙኛል:: ጌታ ይባርክህ ዘመንህ ይለምልም።

  • @Thobi587
    @Thobi587 2 роки тому +2

    I’m out of word , wow 🙌🏾🙌🏾🙌🏾🙌🏾🙌🏾🙌🏾🙌🏾🙌🏾🙌🏾🙌🏾🙌🏾🙌🏾🙌🏾🙌🏾🙌🏾🙌🏾🙌🏾🙌🏾🙌🏾🙌🏾🙌🏾🙌🏾🙌🏾🙌🏾🙌🏾🙌🏾🙌🏾🙌🏾🙌🏾🙌🏾🙌🏾🙌🏾🙌🏾🙌🏾🙌🏾🙌🏾🙌🏾🙌🏾🙌🏾🙌🏾🙌🏾🙌🏾🙌🏾🙌🏾🙌🏾🎶🎶🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙌🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙌🏾🙌🏾🙌🏾🙌🏾🙌🏾🙌🏾🙌🏾🙌🏾🙌🏾🙌🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙌🏾🙌🏾☝🏾☝🏾☝🏾☝🏾☝🏾☝🏾☝🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾 Hallelujah 🙏🏾 God Bless You all

  • @eliasgelan5735
    @eliasgelan5735 2 роки тому

    አንተ ክብሬ ነህ
    Daviyaa አንተ እኮ ትለያለህ በእውነት ብዙ ነገር ብልክ ደስ ባለኝ ግን ለፀጋው ባለቤት ክብርህ ይሁን አንተን ለሰጠን ሰውን ሳይሆን ክርስቶስ እንድናይ ስላረከን እግዚአብሔር ይባርክ 🙏እወድሃለሁ በእውነት

  • @natan...2799
    @natan...2799 Рік тому +1

    "አንተ ክብሬ ነህ" አውነት ነው ጌታ ይባርክህ

  • @user-ir2ug2my7c
    @user-ir2ug2my7c 8 місяців тому

    አሜን አሜን አሜንአሜን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤ወስጤ ጠቤ አለ ጌታ ሆይ ተመስገን

  • @beteltesfaye574
    @beteltesfaye574 2 роки тому +1

    Ante kebre neh eyesus 🙏🙏
    Daveye God bless u and I love u so much 😍

  • @kbqday116
    @kbqday116 Рік тому +1

    Deva ufff❤❤

  • @samuelbahiru7418
    @samuelbahiru7418 2 роки тому +2

    that drum on 'ነጻ ወጥቼአለሁ ......' ... so powerful and sweet at the same time

    • @amanuel1789
      @amanuel1789 2 роки тому

      it will be more amazing if there were no drum gates on the mix.

  • @tsegafikre7725
    @tsegafikre7725 2 роки тому +1

    አሜን ክብራችን ነህ ጌታ እየሱስ .

  • @mukaaddi2717
    @mukaaddi2717 2 роки тому +3

    God bless you Dave

  • @amanenoro1567
    @amanenoro1567 2 роки тому +2

    Daveye ehe mwedew hulem sisemaw miasleksegn kibr yemolabet mezmur be geta zand yalenin yalenin waga slezemrkln thank you 🙏 ante wst geta yanorew tsega leyu nw

  • @melochord543
    @melochord543 2 роки тому

    Ante ewnetgha amlki nek deva you are spacious king

  • @user-xe8ju8ln6i
    @user-xe8ju8ln6i 10 місяців тому

    Dave geta abzto ybarkh tsegawn yabzalh

  • @bemnetbekele1206
    @bemnetbekele1206 2 роки тому +3

    ዘመንህ ይባረክ 😭😭😭

  • @assefaawulachew9103
    @assefaawulachew9103 2 роки тому +1

    ወንድሜ ዳዊት ጌታ ይባርክህ እንዲህ የተረጋጋና መንፈስህን ወደሚያነሳሳው ዝማሬ አምልኮ መመለስ መቻል አለብን ይህ ለአንተ ጌታ የሰጠህ ፀጋ እንደሆነም አውቃለሁ ስለዚህ በትውልዱ ላይ እንዲህ አነት ዝማሬዎችን ለአምልኮ ማዘጋጀት ትችል ዘንድ ብቃትና ጥበብንም እንዲሰጥህ ፀሎቴ ነው በተለይ ክቆዩ ዝማሬዎች እንደግና እየከለስህ ብታቀርብ ጥሩ ህይወትን የሚቀይር ትውልዱን ወደጌታ እግር ሥር መቅረብ ይችላልና በርታ እልሀልሁ

  • @seblewongelzeyede5280
    @seblewongelzeyede5280 Рік тому

    Daveye egziabher ybarkih betam ewedhalewe dink zmare

  • @christianbrothersd.d6936
    @christianbrothersd.d6936 2 роки тому

    ወንድም ዴቭ ስለአንተ ምንም ምለው ነገር የለኝም #ብቻ_እግዜብሔር_ይክበር ያብዛልህ
    ይጨምርልህ

  • @ephremtotse3104
    @ephremtotse3104 2 роки тому +1

    ጌታ ይመስገን...ዴቭ ጌታ ይባርክህ።

  • @biniyamgirma8263
    @biniyamgirma8263 2 роки тому +2

    My favorite song God bless you devaye❤️❤️❤️❤️

  • @realistic5356
    @realistic5356 2 місяці тому +1

    you are blessed

  • @elzabetkebede2779
    @elzabetkebede2779 Рік тому

    አሜን …ድንቅ እውነት የገለጥክበት ዝማሬ ነው በጣም ህይወት የሚቀይር እውነት የእግዚአብሔር ልጅነት የሰጠንን ክብር የተወደድንበትን የፍቅር ጥግ በሰማይ ቤት እንዳለን ኦኦኦኦ ተባረክ ተባረክ በጣም እየተባረኩበት ያለ መዝሙር ነው

  • @libanosayza2433
    @libanosayza2433 2 роки тому +5

    wow your are right, his love is unchangeable and not depend on mine

  • @abiabraham5757
    @abiabraham5757 Рік тому

    I dont why but i am just crying dev

  • @mintubw24
    @mintubw24 2 роки тому +1

    😍😍😍አንተ ክብሬ ነህ አሜን!!

  • @hanademoze3710
    @hanademoze3710 2 роки тому +1

    Daveye ante bicha bezuuuuu hun
    You are a blessing for this generation

  • @user-uo5vq9nu4f
    @user-uo5vq9nu4f 10 місяців тому +1

    የእግዚአብሔርን ፍቅር የገለፀው ዘማሪ የለም mezmur ፈልጌ አጣሁ እስቲ ሌላ ቃል ፈልጉልኝ ምን ይሻለኛል በጌታ ፍቅሩ ከአዕምሮዬ በላይ እየሆነብኝ ነው እስቲ የሆነ ነገር .......ቅዱሳን

    • @user-uo5vq9nu4f
      @user-uo5vq9nu4f 10 місяців тому

      ኸረ የጌታ ፍቅር ሲታሰብ ከባድ ነው..........dave god blesssss you

  • @tamerattariku9050
    @tamerattariku9050 2 роки тому +5

    My blessing Daviyeeeee love you so much
    And I will pray Gods grace to be given to you and all your teams in Jesus Christ Name🙏🙏🙏🙏🙏

  • @abelbilly9817
    @abelbilly9817 2 роки тому +5

    What a life-giving songs!!praise God! Dave God bless you

  • @marthaasres5501
    @marthaasres5501 2 роки тому +2

    Deva my Bro stay blessed. may almighty GOD bless you even more.

  • @bethelyealemzewd4584
    @bethelyealemzewd4584 Рік тому

    አንተ ማለት ለዛሬ ትውልድ የተሰጠህ ልዩ ክስተት ነህ ዴቨ ጌታ እየሱስ ይባርክህ

  • @user-tz7ip8ht8u
    @user-tz7ip8ht8u 11 місяців тому

    Egziabhar abzto brkkk yadrgh egziabharn sleante ejg adrge amesegnewalew tebarek daveye

  • @chuchumedsh9765
    @chuchumedsh9765 2 роки тому +1

    Daveye sewdhe eko huleme tegrmgalhe be bezu tebarke

  • @bekijoy3044
    @bekijoy3044 2 роки тому

    😭😭😭ካንተ ሚበልጥብኝ የለም ማንም አንተን አይለውጥብኝም... Deviy wedihalehu betam new yetenekahut yetebarekut.
    "..በክርስቶስ ኢየሱስ ለመሆን የበቃችሁት ከእርሱ የተነሣ ነው፤ እርሱ ከእግዚአብሔር ዘንድ ጥበባችን፣ ጽድቃችንና ቅድስናችን፣ ቤዛችንም ሆኖአል። እንግዲህ፣ እንዲህ ተብሎ እንደ ተጻፈ ነው፤ “የሚመካ በጌታ ይመካ።”
    1 ቆሮ 1:30-31

  • @yonaszegeye574
    @yonaszegeye574 2 роки тому

    devaye geta iyesus abzito ybarki yanten mezmuroch tegibe alcerisachehum ye abate lij ante ye zemenachin sitotachin nek

  • @menasefirdawek
    @menasefirdawek 2 роки тому +1

    እወድሃለሁ በጣም❤️

  • @miyastech
    @miyastech 2 роки тому +3

    Dave God bless you❤❤❤

  • @gezahegnrameto4756
    @gezahegnrameto4756 11 місяців тому

    Thank you god!!!

  • @danieldebebe3850
    @danieldebebe3850 2 роки тому +6

    Grace Just revieled a new for me!! Listening to this, i am A child in z house of God not in Bond with anything,, Lovely ❤

  • @biruktayiteyore9627
    @biruktayiteyore9627 2 роки тому +2

    Hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤗🤗🤗🤗

  • @emebetmilkyas3470
    @emebetmilkyas3470 Рік тому

    tbark ye geta sew😇😇

  • @adameyakobe4629
    @adameyakobe4629 2 роки тому

    አሜን አሜን እውነት ነው እግዛቤር ፍቅር ከመሆኑ የተነሳ አንድ ልጁን እስኪስጥ ድረስ ይገርማል ዳዊት እግዛቤር ይባርክህ ሁሌም መዝሙሮችህ ትልቅ ትምርት አላቸው 😊

  • @amanahmed8838
    @amanahmed8838 2 роки тому +4

    Thank you for these amazing worship songs. I believe through them many are preached the word of God, comforted, reminded, edified, convicted etc

  • @amansissaabebe4280
    @amansissaabebe4280 2 роки тому

    tebarek deviye yicemirilik

  • @edengashaw7022
    @edengashaw7022 2 роки тому

    ዳዊትዬ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ።