Atsedeken ( አጸደከን) @ Ketena Hulet Mulu Wongel Church Amnihalehu Concert April 2022

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 28 кві 2022
  • Atsedeken ( አጸደከን ) @ Ketena Hulet Mulu Wongel Church Amnihalehu Concert April 2022
    አጸደከን
    ክብር ምስጋን ይሁን ለእግዚአብሔር
    ወዶናል እና ከቶ ላይተወን በዘለዓለም ፍቅር
    ክብር ምስጋና ይሁን ለእግዚአብሔር
    በራሱ ምሏል ከቶ ላይተወን ታላቅ ርስቱ ነን
    ወድቀን ሳለን ተጥለን ስንጨነቅ ሚረዳን አተን
    በደም ተለውሰን ሳለን በብዙ ስቃይ ተስፋ ቆርጠን
    አይቶን እጅግ ራራልን ቁስላችንን አጥቦ ፈወሰን
    ልጁን በወደደበት ፍቅር ልክ እንዲሁ ወደደን
    አዳነን ከጨለማ ወደ ሚደነቅ ብርሀኑም ጠራን
    የእርሱን ፍቅር በጎነት እንድንናገር ተመረጥን
    ታላቅ ህዝብ አደረገን የተለየን የንጉስ ካህን
    ምህረትን አገኝተን ተባልን የእግዚአብሔር ወገን
    ወገን ወገን ወገን ወገን አደረገን
    ልጆች ልጆች ልጆች ልጆቹ አደረገን
    አምላክ ተብሎ ሊጠራብን እግዚአብሔር ስላላፈረብን
    ከእርሱ ጋር አብረን እንድንኖር በሰማይ ስፍራ አዘጋጀልን
    ወደደን ደግሞም አጸደቀን ከእንግዲህ ማነው የሚኳንነን
    ሰቶናል የልጅነት መንፈስ እንድንጠራው አብ አባት ብለን
    አዳነን ከጨለማ ወደ ሚደነቅ ብርሀኑም ጠራን
    የእርሱን ፍቅር በጎነት እንድንናገር ተመረጥን
    ምህረትን አግኝተን ተባልን የእግዚአብሔር ወገን
    ወገን ወገን ወገን ወገን አደረገን
    ልጆች ልጆች ልጆች ልጆቹ አደረገን

КОМЕНТАРІ • 372

  • @Binyamyonas
    @Binyamyonas 2 роки тому +214

    ህይወት እና አንደበት ለጌታ ሲዘምር ደስ ሲል ። ባይመጥነውም ምርጡን የምትችለውን በሙሉ ሀይልህ ስለምትሰዋ በዚህ አገልግሎትህ አብሬህ ስለተጠመድኩኝ ደስተኛ ነኝ ። ላፀደቀን የክርስቶስ ኢየሱስ አባት እና አምላክ ክብር ለዘለአለም ይሁን ።
    2ኛ ሳሙኤል 24 ፣ 24
    ንጉሡም ኦርናን፦ እንዲህ አይደለም፥ ነገር ግን በዋጋ ከአንተ እገዛለሁ፤ ለአምላኬም ለእግዚአብሔር የሚቃጠል መሥዋዕት ያለ ዋጋ አላቀርብም፡ አለው።

    • @amanu78
      @amanu78 2 роки тому +3

      Antem tebarekln biniye

    • @bbiworldwide3671
      @bbiworldwide3671 2 роки тому

      Amizing !

    • @emnetwassie6537
      @emnetwassie6537 2 роки тому +2

      You are one humble and spiritual person, Geta yitebikilih brother!

    • @bettymoges6526
      @bettymoges6526 2 роки тому

      Bewnet tebarekulgh tsegam yichemerlachu beka kiretawoch nachu bertu

  • @azebhailuofficial
    @azebhailuofficial 2 роки тому +162

    ሃሌሉያ እንዲያው በፀጋው በክርስቶስ አፀደቀን!!!! አሜን አሜን አሜን ወንድሜ ብሩክ ነህ ለዘለአለም ሃሌሉያ

  • @surafelhailemariyamofficia6728
    @surafelhailemariyamofficia6728 2 роки тому +288

    ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ .. እግዚአብሔር ሆይ ስምህ ከፍ ይበል እንዲ የተባረከ ወንድም ስለሰጠኸን ተባረክልን 🙌🙌
    ዴቫዬ የእውነት ብዛልን ባንተ እየተገለጠ ስላለው የእግዚአብሔር ፀጋ እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙌 የእውነት ከልቤ ነው እልፍ ሁንልን እንዳንተ አይነቶች ይብዙልን እወድሀለው አከብርሀለው 🙏🙏🥰🥰💎🎹🎸🎷🎼🥁🎻🎬🎤💎💎

    • @habameamanuel498
      @habameamanuel498 2 роки тому +3

      That was just a blast!!!!!!!!!!!!!!

    • @sharingthewordoflife.6307
      @sharingthewordoflife.6307 2 роки тому +7

      ወንድም Surafel አንተም በብዙ ተባረክ።ፀጋው ይብዛልህ🙏

    • @tsedeyedossa1150
      @tsedeyedossa1150 2 роки тому +3

      አንተ እራስህ ስለዚህ አባባልህ ተባረክ የተወደድክ ነህ ሱሬ

    • @eliaszeleke4634
      @eliaszeleke4634 2 роки тому +3

      Suraye lebe melkamu ena tehutu antem andegnachen neh ❤❤

  • @yeabtsegazelalem4884
    @yeabtsegazelalem4884 2 роки тому +43

    “ለተቀበሉት ሁሉ ግን፥ በስሙ ለሚያምኑት ለእነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ሥልጣንን ሰጣቸው፤”
    - ዮሐንስ 1፥12
    “ጸጋው በእምነት አድኖአችኋልና፤ ይህም የእግዚአብሔር ስጦታ ነው እንጂ ከእናንተ አይደለም፤”
    - ኤፌሶን 2፥8

  • @leoDire
    @leoDire 2 роки тому +78

    I am not a protestant but I can't deny the height of this musical masterpiece. Just Wow....

  • @woinshethailu9985
    @woinshethailu9985 2 роки тому +33

    ክብር ምስጋና ይሁን ለአግዚሃብሄር
    ወዶናል እና ከቶ ላይተወን
    በዘላለም ፍቅር
    ኦኦኦ
    ክብር ምስጋና ይሁን ለአግዚሃብሄር
    በራሱ ምሏል ከቶ ላይተወን
    ታላቅ እርስቱም ነን
    ኦኦኦ
    ወድቀን ሳለን ተጥለን
    ስንጨነቅ ሚረዳን አጥተን
    በደም ተለውሰን ሳለን
    በብዙ ስቃይ ተስፋ ቆርጠን
    አይቶ እጅግ እራራልን
    ቁስላችንን አጥቦ ፈወሰን
    ልጁንም በወደደበት ፍቅር
    እኛንም እንዲሁ ወደደን

    አዳነን ከጨለማ
    ወደሚደነቅ ብርሃኑ ጠራን
    የእርሱ ፍቅር በጎነት እንድንናገር ተመረጥን
    ታላቅ ህዝብ አደረገን
    የተለየ የንጉስ ካህን
    ምህረትን አግኝተን
    ተባልን የአግዚሃብሄር ወገን
    ወገን(3)
    ወገን አደረገን
    ልጆቹ
    ልጆች(3)
    ልጆቹ አረገን
    አፀቀን
    አፀቀን
    አምላክ ተብሎ ሊጠራብን አግዚሃብሄር ስላላፈረብን
    ከእርሱ ጋር አብረን አንድንኖር በሰማይ ሰፍራ አዘጋጀለን
    ወደደን ደግምም አፀቀን
    ከአንግዲህ ማነው ሚኮንነን
    ሰጥቶናል የልጅነት መንፈሰ
    አንድንጠራው አብ አባት ብለን
    አዳነን ከጨለማ
    ወደሚደነቅ ብርሃኑ ጠራን
    የእርሱ ፍቅር በጎነት እንድንናገር ተመረጥን
    ታላቅ ህዝብ አደረገን
    የተለየ የንጉስ ካህን
    ምህረትን አግኝተን
    ተባልን የአግዚሃብሄር ወገን
    ወገን(3)
    ወገን አደረገን
    ልጆቹ
    ልጆች(3)
    ልጆቹ አረገን
    አፀቀን
    አፀቀን
    እግዚአብሔር ይባርክህ!

    • @zenebechshigute4094
      @zenebechshigute4094 Рік тому

      ooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooo❄❄❄❄💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝

  • @yisakgezahegn1498
    @yisakgezahegn1498 2 роки тому +48

    😲🤯😲🤯 Never heard a better live musical composition. So so good!! The song, the lyrics, the singer, the band, the setup are all perfect. The best should be for God, who is the origin and source of every good thing and wisdom.

  • @yilmatamrat8825
    @yilmatamrat8825 2 роки тому +21

    ህይወትን ለሰጠን ላዳነን ፣ ለወደደን ፣ ላፀደቀን፣ ወገን ላደረገን ለዕርስቱ ወራሽ ላደረገን ክብር ይሁንለት።
    ዴቫ አሁንም ፀጋ ይብዛልህ!

  • @debebedemssie4043
    @debebedemssie4043 9 місяців тому +5

    በሚያምር ዜማ
    በሚያምር harmony
    ደስ በሚል መንፈስ ለዘመኑ ወጣቶች የሚሆን
    መዝሙር ተባረክ ዳዊት

  • @atoexodus
    @atoexodus 2 роки тому +28

    Excellence!!! 🙌🏽🙌🏽

  • @jembermaru-rijato9920
    @jembermaru-rijato9920 2 роки тому +14

    ክርስቶስና የእርሱ ሥራ ሲዘመር ከመስማት በላይ ምን ደስታ አለ!
    ዴቮ የትውልድ ዓይን በብዙ ተራ ነገሮች በተያዘበት ወቅት
    የዳነበትን መሰረት እንዲያፀና አመልካችን ነውና ተባረክልን!

    • @blenadmassu3314
      @blenadmassu3314 2 роки тому

      Indeed.
      All the songs were about jesus and salvation.

  • @bitsuanfeleke4922
    @bitsuanfeleke4922 2 роки тому +63

    Ohhh .....I was there አንተ ለዘመናችን የተሰጠህ ቅሬታችን ብርክ በል 🙏🙏🙏🙏💜💜💜💜

  • @blastwave1315
    @blastwave1315 11 місяців тому +4

    the most "MUSICAL" worship made with precession and accuracy with more dedication specially the lead guitarist I love you guys

  • @blenadmassu3314
    @blenadmassu3314 2 роки тому +34

    I saw your heart that day.
    I have witnessed how much love you have for God and how you care for the generation.
    May God reach out many through you brother 😊

  • @filmongetachawu6933
    @filmongetachawu6933 2 роки тому +21

    It's a best time of worship prieas to him for ever amen o lord jesus, he love me and he cleanse us with his precious blood we are find a great mercy of God through christ, we are holy nation and citizens of heaven Haljuah

  • @zemaforchrist-official
    @zemaforchrist-official 2 роки тому +42

    What a magnificent night it was, glory be to God in all this. We love you Davo!

    • @gospelchrist3349
      @gospelchrist3349 2 роки тому +1

      I have respect 🙏 for you
      One day i will join you
      Full of hope😊

  • @tsegawworku2024
    @tsegawworku2024 2 роки тому +30

    Excellency at higher level
    Our God deserves all the glory

  • @ebsakebede6664
    @ebsakebede6664 2 роки тому +34

    The Concert with full of Excellence!
    Really Great Job! You showed us how much you love God and dedicated to serve him!
    Keep Shining all!
    You r our blessing!

  • @user-hk9mq3fz2u
    @user-hk9mq3fz2u 9 місяців тому +2

    Daviye You The Most Special Preson We Know Be blessed The Most Talented Human Being ❤️ ♥️ 🎸🎹🎷🎶🎵🎼🎺🎻🥁📽

  • @hailehaile8024
    @hailehaile8024 2 роки тому +11

    እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርክህ እግዚአብሔርን ለማገልገል እራስን መካድ ይጠይቃል የጌታ ጸጋ ረድቶህ እያገለገልከው ነው ተባረክ በተለይ ካንተ ለመማር የሚመጡትን በምታደርግላቸው የእውቀት ማካፈል እንዴት እንደምወድለህ በጣም ስላንተ እግዚአብሔርን አመሰግነዋለው ትውልድ ጠሪ ስላደረገህ ተባረክ ደጋግመህ ወድሀለው የአባቴ ልጅ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @metsinatadesse8961
    @metsinatadesse8961 2 роки тому +21

    I felt like i was in heaven when the intro came getaaaan😊🥰

    • @ruthgirum3916
      @ruthgirum3916 2 роки тому +1

      same here beyesusm 😫😫😫😫🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰

    • @metsinatadesse8961
      @metsinatadesse8961 2 роки тому

      @@ruthgirum3916 goosebumps

    • @Emang_336
      @Emang_336 2 роки тому +1

      @@metsinatadesse8961 listening for the tenth time yet goosebumps everytime.

  • @naomi5061
    @naomi5061 2 роки тому +6

    This is the truth Gospel!! እውነት እውነት እላችኋለሁ፥ ቃሌን የሚሰማ የላከኝንም የሚያምን የዘላለም ሕይወት አለው፥ ከሞትም ወደ ሕይወት ተሻገረ እንጂ ወደ ፍርድ አይመጣም። አሜን!!ዩሀ 05:24 በፀጋው ላዳነን ለመንግስቱ ካህናት ላደረገን ክብር በምድር በሰማይ ይሁንለት!! ትልቅ ምህረት አድርጎልናል 👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽

  • @selamawitasefa6229
    @selamawitasefa6229 3 місяці тому +4

    እግዚአብሄር አምላክ ከዚህ በላይ የዜማ እቃህን ያስጊጥልህ -------እወድሀለው❤❤❤

  • @EbenezerSolomon-jl3dl
    @EbenezerSolomon-jl3dl Рік тому +2

    አዳነን ከጨለማ ወደ ሚደነቅ ብርሃኑ ጠራን
    የእርሱን ፍቅር በጎነት እንድንናገር ተመረጥን

  • @mihiretdebebe4968
    @mihiretdebebe4968 2 роки тому +7

    ድንቅ ዝማሬ ግሩም ኮንሰርት።
    ዴቭ ለትውልዱ እግ/ር ቀብቶ ያስነሳህ /ዜማዋች!/።
    ከሁላችሁ ታላቅ ብዙ ዝማሬን አሁንም እንናፍቃለን። በተለያየ ዜማ። እግ/ር ሰፊ እድል ሰቷችሃል!። ተባረክ። ለትውልድ በሁሉ ትልቅ ምሳሌ አርጎሃል።

  • @lilytilahun2710
    @lilytilahun2710 2 роки тому +9

    Yeheeeeeeeeee!!!!!!!! Happppppyyyyyy!!!!!!

  • @leulhabte8824
    @leulhabte8824 2 роки тому +9

    Daveye! I cannot even comprehend how the Lord has showered you with such an immense talent that you use in turn to serve only Him! You are a jewel to this generation. I pray in Jesus name that you and your Jesus-centered music touches hearts evermore to turn them towards God! We love you!

  • @redietkedir4022
    @redietkedir4022 9 місяців тому +2

    Ehen mezmur sesema meskelun new miastawwsegne

  • @eyobnegusie1359
    @eyobnegusie1359 Рік тому +3

    Ene bcha negn semaym endi aynet amlko yalle mimeslegn .. yesemayawi amlko netsebrak ymimesl worship neber

  • @habamolemma5373
    @habamolemma5373 2 роки тому +15

    One of The best day I'm lucky enough being here and worshiping with you deva

  • @MG-xi7jz
    @MG-xi7jz 2 роки тому +2

    እንደዚህ አይነት ሙዚቃ ማየት እችላለሁ ብዬ አስቤ አላውቅም። አሁንም ይህ በመድረክ ላይ የተሰራ ነው ብዬ አላምንም. ዳዊት ለኛ ትውልድ ከእግዚአብሔር የተሰጠ ስጦታ ነው።

  • @kidaneltesfamariam
    @kidaneltesfamariam Рік тому +1

    የዳዊት የመጨረሻ ቃሉ ይህ ነው፤ “በያዕቆብ አምላክ የተቀባው፣ ልዑል ከፍ ከፍ ያደረገው ሰው፣ የእስራኤል ተወዳጁ ዘማሪ፣ የእሴይ ልጅ የዳዊት የትንቢት ቃል ይህ ነው፤
    2 ሳሙኤል 23:1

  • @metime534
    @metime534 Рік тому +1

    Hulem bemezimurochi medanachinin silemitsebik geta yibarkih dave

  • @zozotadesse7230
    @zozotadesse7230 2 роки тому +6

    ያንተ መዝሙር ዴቨ ከላይ ነዉ Evey single of your Mezmur is so connected with spirit.

  • @betelhemkabe8155
    @betelhemkabe8155 Рік тому +1

    Hooooo wow Egezabeher yebarek Dave huwenate

  • @asteraster9931
    @asteraster9931 Рік тому +1

    Devo tsega yebzaleh

  • @kjjh4195
    @kjjh4195 2 роки тому +4

    በክርስቶስ ኢየሱስ ለመሆን የበቃችሁት ከእርሱ የተነሳ ነው፤ እርሱ ከእግዚአብሔር ዘንድ ጥበባችን፣ ጽድቃችን ቅድስናችን፣ ቤዛችንም ሆኖአል። እንግዲህ፣ እንዲህ ተብሎ እንደ ተፃፈ ነው፤ "የሚመካ በጌታ ይመካ።" (1ቆሮ1፥30-31)
    ሀሌሉያ ክብር ለጌታ ለኢየሱስ ይሁን!!!

  • @dawitdere1596
    @dawitdere1596 2 роки тому +2

    ክብር ምስጋና ይሁን ለእግዚአብሔር
    ወዶናልና ከቶ ላይተወን በዘላለም ፍቅር
    ኦሆሆሆ
    ክብር ምስጋና ይሁን ለእግዚአብሔር
    በራሱ ምሏል ከቶ ላይተወን ታላቅ ርስቱ ነን
    ኦሆሆሆ
    ወድቀን ሳለን ተጥለን ስንጨነቅ ሚረዳን አጥተን
    በደም ተለውሰን ሳለን በብዙ ስቃይ ተስፋ ቆርጠን
    አይቶ እጅግ ራራልን ቁስላችንን አጥቦ ፈወሰን
    ልጁን በወደደበት ፍቅር እኛንም እንዲሁ ወደደን
    አዳነን ከጨለማ ወደሚደነቅ ብርሃኑ ጠራን
    የእሱን ፍቅር በጎነት እንድንናገር ተመረጥን
    ታላቅ ሕዝብ አደረገን የተለየ የንጉሥ ካህን
    ምህረትን አግኝተን ተባልን የእግዚአብሔር ወገን
    (ወገን ወገን ወገን) ወገን አደረገን
    ልጆች ልጆች ልጆችልጆቹ አረገን
    አምላክ ተብሎ ሊጠራብን እግዚአብሔር ስላላፈረብን
    ከእሱ ጋር አብረን እንድንኖር በሰማይ ስፍራ አዘጋጀልን
    ወደደን ደግሞም አጸደቀን ከእንግዲህ ማነው ሚኮንነን
    ሰጥቶናል የልጅነት መንፈስ እንድንጠራው አብ አባት ብለን
    አዳነን ከጨለማ ወደሚደነቅ ብርሃኑ ጠራን
    የእሱን ፍቅር በጎነት እንድንናገር ተመረጥን
    ታላቅ ሕዝብ አደረገን የተለየ የንጉሥ ካህን
    ምህረትን አግኝተን ተባልን የእግዚአብሔር ወገን
    (ወገን ወገን ወገን ወገን አደረገን)
    ልጆቹ አረገን አጸደቀን
    በክርስቶስ ወደደን የራሱ አረገን
    አጸደቀን

  • @yosephworku13
    @yosephworku13 2 роки тому +12

    I am so lucky ...I was there on the concert 😊😊😍😍😍

  • @_Nattyo_
    @_Nattyo_ 2 роки тому +6

    ድንቅ መዝሙር, ድንቅ ሰው,❤️🥰 ብቻ ምለው ነገር የለም ጌታ እየሱስ ከዚ በላይ ይባረክ ❤️🙏......
    I have no words🤐

  • @selamawitasefa6229
    @selamawitasefa6229 3 місяці тому +2

    ere woyne min abate largih Deva ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tsedalisaac1723
    @tsedalisaac1723 2 роки тому +2

    Davoye ባርኬህ አልጠግብም
    አንተ የአባቴ ብሩክ
    በአገልግሎትህ ኢየሱስን የማይብህ
    ለዚህ ትውልድ አርአያ የሆንክ
    ጌታ ቀሪ ዘመንህን በደሙ ሸፍኖ በክብር ያኑርህ
    እድሜህ በቤቱ ይለቅ
    be blessed my dear❤

  • @ashenafitamiru5100
    @ashenafitamiru5100 2 роки тому

    Anten yemesela sileseten egizer yimesgen tebarekiln wondmechin

  • @yordanosmehratte9298
    @yordanosmehratte9298 2 роки тому +6

    Dave u r such a blessing to our generation, I thank God about you and the crews who work with you "እግዚያብሄር አምላክ እንደ እናንተ ያሉ ቅሬታዎች ስላሉት ስሙ ይባረክ" ወገን ወገን ወገን አደረገን ፣አሜን 1st peter 2:10

  • @meskerembogale8023
    @meskerembogale8023 2 роки тому +1

    Mn elhelew geta yebarekk
    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤

  • @alem.t327
    @alem.t327 2 роки тому +2

    አሜን 🙏
    ተባልን የእግዚአብሔር ወገን!
    የእግዚአብሔር ልጆች 🙏
    ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ!

  • @kid708
    @kid708 2 роки тому

    Egezeyabher Lela sew bayenorew enkewan ante alhew yehe sew alegn Belo yemitemamnebet Daveeye geta eysus yebarekeh

  • @bettymoges6526
    @bettymoges6526 2 роки тому

    Geta hoy kiretawoch silalek simh yibarek oh geta kezi zemen Haseteghoch yitebkachu Davye we are blessed to have u 💓💓💓💓

  • @sonad1931
    @sonad1931 2 роки тому +1

    ቅሜም እኮ ነህ የጌታ ፀጋ የበዛልህ። ተባረኩ

  • @Qwerty-xy6fy
    @Qwerty-xy6fy 2 роки тому +3

    woooooooooooooooow....Ere tolo tolo likekilin begugut alekn eko....God bless you!!!!

  • @user-pb4jq6uw7g
    @user-pb4jq6uw7g 8 місяців тому +1

    አሜንንን❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉😢😢

  • @daveoncommand5895
    @daveoncommand5895 2 роки тому

    meteche balekafel noro yiqochegn neber devaye geta yibarkek

  • @ezrarecords
    @ezrarecords 2 роки тому +6

    Always one step ahead...... Dawit Getachew May God bless you and your ministry.

  • @mezmurbiet
    @mezmurbiet 2 роки тому +5

    ስለኛ ተሟግቶ ያፀደቀን ጌታ ይመስገን🙏🏼🙏🏼
    ዴቭ እንወድሃለን ተባረክ።
    ገና አድምጬ ሳልጠግብ አለቀ😔

  • @Teret_Teret_Amharic_24
    @Teret_Teret_Amharic_24 3 місяці тому +1

    ተባረክ ወንድማችን ❤

  • @tewodrostemede4717
    @tewodrostemede4717 2 роки тому +5

    All the glory be to sovereign God!
    Davo geta slante ymsgn!

  • @DegfeDae
    @DegfeDae Рік тому +1

    haleluya bruk yegeta sew dev tebarek

  • @yeabsirafekadu2401
    @yeabsirafekadu2401 2 роки тому +1

    Yemigerm amiliko!!!!!!!!! Deviye tebarekilgn!!!!

  • @naoljigi541
    @naoljigi541 2 роки тому +8

    God always speaks to me through your songs Dave!

  • @eliasgelan5735
    @eliasgelan5735 2 роки тому +2

    አፀደቀን🙏 ተመስገን ከማለት ሌላ ምን እንላለን🙏🙏🙏🙏🙏
    ዴቫዬ በህይወትም በአንደበትም ተግባራዊ ክርስትና ያለክ ለብዙ ወጣት ታዳጊ ምሳሌ የሆንክ። በስራ ደሞ Excellence ያለክ!
    እግዚአብሔር አሁንም በነገሩ ሁሉ ይባርክ ብዛልን በተለይ ባውን ጊዜ እንዳንተ አይነት ሰሆች ቤተክርስቲያን ያስፈልጋታልና
    🙏 ስለሆነው ደግሞ ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን🙏

  • @shallomandegna1720
    @shallomandegna1720 2 роки тому +2

    አይተናል ጌታ የሚያከብሩትን በፀድቅ ሱያከብር

  • @misganawthomas5414
    @misganawthomas5414 2 роки тому +1

    Deva Tsega yebzalachihu. anten bezih zemen yeseten egzr yebarek

  • @user-ww9xp2nf7c
    @user-ww9xp2nf7c 2 роки тому +1

    ዴቫ ተባረክ

  • @jopmulatumulatu9145
    @jopmulatumulatu9145 Рік тому +1

    i wish man to future dawit getachewe be update

  • @mekdesmelaku
    @mekdesmelaku 2 роки тому +3

    Am so blessed by your all songs. May God bless you more and more. "አንተ የዘመናችን ዳዊት ነህ!"

  • @biniyamdejene6548
    @biniyamdejene6548 2 роки тому

    Davaye wedhalw geta zemnhn yibarkew
    Binor des yilegn nebr gin addis adelm mnorew
    Gin be mzorchih betam tebarkealw

  • @mihretababraham2566
    @mihretababraham2566 2 роки тому +2

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክ አንተ ለዚህ ትውልድ የተሰጠ በረከታችን ነህ

  • @maranathameseret7425
    @maranathameseret7425 2 роки тому

    Geta beneger hulu yibarkh davye♥

  • @ethiofitness1918
    @ethiofitness1918 2 роки тому +1

    gata abzto ybarkh betam bereket yalew wetatun yemiyants mezmur new tebarekln nurln amen

  • @naodlulu1023
    @naodlulu1023 2 роки тому +3

    🤠🤠🤠 ... blessings devaa💙💙💙💙

  • @Redudk
    @Redudk 2 роки тому +6

    Yes 🙌 indeed we are his belongings !’

  • @hirutbekeleyordi7253
    @hirutbekeleyordi7253 2 роки тому +1

    Amen ammmen yatsedeken geta Simi yibarek ,Dave ante yechrstian bereket neh enwedihalen tsega yibzalih

  • @habameamanuel498
    @habameamanuel498 2 роки тому +10

    Davo, may God bless you with his infinite grace. I wish I had been there physically but I am happy to get it like this.

  • @gammeeabbaagammachiis572
    @gammeeabbaagammachiis572 2 роки тому +1

    ##Dave my favourite singer May the Lord God Bless you an endless blessing

  • @user-it8ut8fj3s
    @user-it8ut8fj3s 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ ዳዊት ባለፈው መስቀል አደባባይ እናፍቃለው የሚለውን መዝሙር ስትዘምር የ እግዚአብሔር ሰው ገዛኢ ቦታው ላይ ነበር ሲናገር እልፍ መላእክት ከሰማይ ወርደው አደባባይ ሞልተውት እንደነበርና አይናቸው የተከፈተ ሰዎችም ያን እንዳዩ ተናግሯል እንዴት መታደል ነው ሰማይን ደስ እሚያሰኝ መዝሙር መዘመር ሰማይን አስከፍቶ መላእክትን አስወርዶ አብሮ እሚያዘምር ዋው ተባረክ ይብዛልህ ግን የ መስቀል አደባባዩ አምልኮ አልተለቀቀም የድሮው ነው እናፍቃለው የሚለው መዝሙርህ ያለው ብትችል እንደገና ብትሰራው ለምን እየሱስም መላእክትም እኛም ፍጥረትም ሁሉ እምንናፍቀው እሱን ስለሆነ መልእክቱን አልሰማከው ይሆናል ብዬ ነው ተባረክ

  • @asaminewdubale158
    @asaminewdubale158 Рік тому +1

    God Bless you more Dave!!

  • @edenbereket1193
    @edenbereket1193 2 роки тому +4

    I have never heard any thing like this so creative and passionate, just amazing May God bless you all 🤍🤍🤍

  • @aklilu.g7023
    @aklilu.g7023 2 роки тому +3

    Praise God! he made us righteous by giving us his own life what a wonderful love that we will make us to praise him for ever and ever, even if we don't have enough words to express our gratitude!

  • @henokyayle110
    @henokyayle110 2 роки тому +1

    #ጠበቃችን ኢየሱስ ሆይ በአንተ ስለጸደቅንና ኩኔንያችን ከእኛ ስላራቅህ እንገዛልሀለን፣ እናመልክሀለን ለዘላለም።
    #የእግዚአብሔር ስም በልጁ፣ በአዳኛችን በክርስቶስ ኢየሱስ ለዘላለም ከፍ ይበል!!
    #ዴቭ በሳሉ ወጣቱ፣ በእዉነት እግዚአብሔር ከዚህም በላይ ሰማያዊ ማስተዋሉንና ጥበቡን ያጎናጽፍህ፣ ተባረክልን😍!!

  • @addisuabayeneh3733
    @addisuabayeneh3733 2 роки тому

    tnk u All mighty our Father God 🙏🙏🙏

  • @AbitiAlemu-cg9wf
    @AbitiAlemu-cg9wf 16 днів тому +1

    Uffffffff😭😭😭😭

  • @eldanielda
    @eldanielda 2 роки тому

    astedeken amen amen tebareku all of you.

  • @benathenok2687
    @benathenok2687 2 роки тому +1

    ተባረክ

  • @meklitsolomon6040
    @meklitsolomon6040 2 роки тому +2

    Davuyee ante tileyaleh....May God bless you more and more

  • @biniyamyohannes2851
    @biniyamyohannes2851 2 роки тому +2

    beneberku🥺

  • @HabKok78
    @HabKok78 2 роки тому +3

    Devaaaa our blessing stay with more blessing !!!! we love you! we give thanks and praise to lord God for he gave you for us!!!!!❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @natinealmitiku3971
    @natinealmitiku3971 2 роки тому +1

    አንተ በረከታችን ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ 💕💕👌👌👏👏😍😍

  • @amanu78
    @amanu78 2 роки тому +1

    በጣም ድንቅ አምልኮ ነው ለጌታ ከዚም በላይ ይገባዋል።

  • @teddyfantu8288
    @teddyfantu8288 2 роки тому +1

    አሜን የእግዚያብሄር ልጅ ኢየሱስ እንዲህ አይነት አምልኮ ይገባዋል

  • @milkiasendeshawandhanawote5897
    @milkiasendeshawandhanawote5897 2 роки тому +6

    Elelelelellelel what an amazing Jesus we serve ! God bless you abundantly!! Absolutely blessed to be part of this!!!

  • @dmwtube6463
    @dmwtube6463 2 роки тому

    ምርጥ እና የከበረ አገልግሎት ባንተ ተምረናል ዴቭዬ

  • @user-mc8te2gg9k
    @user-mc8te2gg9k Рік тому +1

    May God bless you ❤❤

  • @sharingthewordoflife.6307
    @sharingthewordoflife.6307 2 роки тому +2

    well done ወንድም Dave ፀጋው ይብዛልህ።🙏

  • @tsiontizazu5565
    @tsiontizazu5565 2 роки тому

    sewedeh eko...tebarkilign tsegawen yabzalih!

  • @edendanielofficial
    @edendanielofficial Рік тому +1

    Amen

  • @getgir7030
    @getgir7030 2 роки тому +1

    Halelujah Halelujah Halelujah Halelujah Halelujah Halelujah Halelujah Halelujah Halelujah 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏Daviye GETA YIBARKIHE TSEGAWU YIBZALIHE ❤

  • @makimaki7260
    @makimaki7260 2 роки тому

    አሜኖ አሜን አሜን እልልልልልልል🙌🙌🙌🙌🙌

  • @praiseyo3454
    @praiseyo3454 2 роки тому +2

    Your Worship Colour is Different from anyone Love You and I have Big Respect For You Davo #My Beloved 😘😘😘

  • @gospelsingerlukasdod
    @gospelsingerlukasdod 2 роки тому +1

    እውነት እንደፀደክ ያስታውቅብሀልኮ ዴቪዬ እንወድሃለን ❤❤❤

  • @abinetermiasabel
    @abinetermiasabel 10 днів тому

    Geta yibarkhi wendimachin