Це відео не доступне.
Перепрошуємо.

Dawit Getachew - ትዝ ይለኛል (Addisu worku) | ዮሐንስ ግርማ | Zetseat worship | New 2021 Mezmur

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 29 кві 2021
  • Fsika Eve program part 01
    Dawit Getachew | Yohannes Girma with Zetseat worship
    ____________________
    Song by Adissu Worku
    ____________________
    ትውስ ሲለኝ የጌታዬን ፍቅር
    ያደረገልኝ በጐልጐታ
    ከአገር ወደ አገር በመንከራተት
    ፀሐይና ውርጭ ሲፋረቁበት
    ይሁዳ ሸጦት ጴጥሮስ ሲክደው
    ተከታዮቹም ጥለውት ሲሸሹ
    የፊጥኝ ታስሮ ለፍርድ ሲነዳ
    ጥፊ እና ግርፉ ሲወርድበት
    አዝ፦ ትዝ ይለኛል ያ መድህኔ
    በእንጨት ላይ የሞተው ስለእኔ
    ትውስ ይለኛል የመስቀል ፍቅሩ
    ያደረገልኝ ውለታው ሁሉ
    አልራሩለትም አስረው ሲገርፉት
    ያን መልከመልካም እሩህሩህ ፈጠሪ
    የማይችለውን መስቀል አስይዘው
    መድህናቸውን ለፍርድ ሲወስዱ
    ሲጮህ ሲያነባ በጣር ተከቦ
    በደም ላብ ባሕር ሆኖ ሲያነባ ሲያነባ
    ሲወድቅ ሲነሳ አባ አባ ሲል
    ተሰቃየልኝ ነፍሱ እስክትዘልቅ
    አዝ፦ ትዝ ይለኛል ያ መድህኔ
    በእንጨት ላይ የሞተው ስለእኔ
    ትውስ ይለኛል የመስቀል ፍቅሩ
    ያደረገልኝ ውለታው ሁሉ
    ይረሳኛል ወይ ያ የጣር ጊዜው
    መድሃኒቴን እየተሳለቁበት
    ከመስቀል ውረድ ራስህን አድን
    እያሉ ጠላቶች ሲያሾፉበት
    ጨለማ ውጦን የነበርነውን
    እኛን ለማዳን ከክብሩ ወርዶ
    የዓለምን ኀጢአት ያስወገደውን
    ታላቁን መድህን ነፍሴ አትረሳውም
    አዝ፦ ትዝ ይለኛል ያ መድህኔ
    በእንጨት ላይ የሞተው ስለእኔ
    ትውስ ይለኛል የመስቀል ፍቅሩ
    ያደረገልኝ ውለታው ሁሉ (፪x)
    #easter #fasikamezmur #amharicworship #Ethiopia #News #goodnews #jesuschrist #ኢየሱስ #ክርስቶስ #እግዚአብሔር

КОМЕНТАРІ • 16

  • @danieltsolomon7799
    @danieltsolomon7799 2 місяці тому +1

    Ameen Ameen

  • @fasikagebremeskel4487
    @fasikagebremeskel4487 3 місяці тому +1

    Ameeeeeeen

  • @abenezerhail2114
    @abenezerhail2114 3 місяці тому +1

    Oooooo እየሱሴ 🥺😭😭😭

  • @hallowiegehts477
    @hallowiegehts477 Рік тому +2

    Amennnnnn Halleluja kbr leegzeabher amlak yhun amennnnnn GBU more and more

  • @ethiotech790
    @ethiotech790 2 роки тому +6

    ትዝ ይለኛል ያ መድህኔ🙌

  • @misrakroyer4968
    @misrakroyer4968 2 роки тому +2

    Egizabeher melkam new ✝️

  • @misrakroyer4968
    @misrakroyer4968 2 роки тому +3

    Geta abzto yebarkeh ❣️🙋🏽‍♀️

  • @Smashville3
    @Smashville3 3 роки тому +6

    አሜን❗️ ታላቁን መድህን ነፍሴ አትረሳዉም💕
    ሁላችሁንም እግዚአብሔር ይባርካችሁ 💕 አቤት የዜማ ፍሴት ድምፃችሁ እንደዉሀ ጅረት ነው ! ለምልሙልን💕💕💕

  • @kandishakanyto8506
    @kandishakanyto8506 2 роки тому +2

    አሜን

  • @misrakroyer4968
    @misrakroyer4968 2 роки тому +1

    Eysuse yadnal eysuse Geta new ❗️

  • @misrakroyer4968
    @misrakroyer4968 2 роки тому +1

    Kiber le Egizabeher ☝🏾☝🏾☝🏾

  • @hawibadasa7564
    @hawibadasa7564 3 роки тому +4

    God bless you all !

  • @mehretnigusse512
    @mehretnigusse512 2 роки тому +1

    Amen

  • @abelsolomon4937
    @abelsolomon4937 2 роки тому

    May the almighty GOD bless you brothers and sisters in CHRIST JESUS.
    Amen

  • @mekonnenfikre5568
    @mekonnenfikre5568 2 роки тому +3

    uuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyiiiiiiiiiiiiii

  • @user-ug9pr2tb2z
    @user-ug9pr2tb2z 3 місяці тому

    😭😭😭😭😭