እራት ስሰራ ወጡ ስለተደፋብኝ ባለቤቴ የሚያደርገኝን ስለማዉቅ ከቤቴ ብን ብዬ ጠፋሁ || ነገሩ አስገራሚ ነዉ | የእርቅ ማእድ | Ethiopia | Habesha

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 29 вер 2024
  • That night I lost my marriage. The amazing story of the Ethiopian mother. ትዳሬን ያጣሁባት ያቺ ምሽት። የኢትዮጵያዊቷ እናት አስገራሚ ታሪክ። #ethiopia #እርቅ_ማእድ #sami_studio
    Subscribe to our official channel / @samuelwoldetsadik
    ብታምኑም ባታምኑም እንዲህ ሆነላችሁ።
    እራት ስሰራ ወጡ ስለተደፋብኝ ከዛ በኋላ የሚመጣብኝን የባለቤቴን ዉርጅብኝ እንደማልቋቋመዉ ስላወኩኝ ይኸው ልጆቼን ይዤ ከቤት ከወጣሁ ሳምንት ሊሆነኝ ነዉ።
    ድንገት የተፈጠረዉ አጋጣሚ ለዚህ ዳረገኝ። እንዴት ወጥ ተደፋ ተብሎ ትዳር ይፈርሳል? ነገሩ በጣም አስገራሚ ነዉ።
    የእርቅ ማእድ።
    የእርቅ ማእድ ላይ መቅረብ ወይም አገልግሎት ማግኘት የምትፈልጉ ከዘሪሁን ህንፃ ወደ አትላስ በሚወስደዉ መንገድ በNB Business Center 8ኛ ፎቅ ላይ የቢሮ ቁጥር 804 አገልግሎት ታገኛላችሁ።
    በተጨማሪም በስልክ +251921333331 ደዉላችሁ ቀጠሮ ማስያዝ ትችላላችሁ።
    Welcome to our channel,
    Sami Studio that brings you highly educational videos and useful tips focused on youth life with a vision of bringing meaningful change on the relationship between family members.
    - parents, children and love partners
    - be with us. We are ready to serve you with loyalty and strong commitment.
    - Your feedback is a backbone for our strength, So please don't hesitate to write us your comment.
    - Sami Studio is happy to serve you, Stay with us!
    marriage counseling therapy | online couples therapy | virtual marriage counseling
    ሳሚ ስቱድዮ፣
    በተለይ ወጣቶችን ትኩረት አድርጎ በታማኝነትና በመልካም ሥነ ምግባር የሚሰራ የዩቲዩብ ቻናል ነዉ።
    በቤተሰብ አያያዝ፤ በልጆች አስተዳደግ፤ በፍቅር ግንኙነት፤ ደስተኛ ስኬታማና የተሻለ ራእይ ያለዉ ቤተሰብ እንዲኖራችሁ እዉነተኛ ለዉጥ ለማምጣት የሚጥር ቻናል ነዉ።
    ተከታተሉን እናንተን ስናገለግል ከልብ ደስ እያለን ነዉ!
    አስተያየታችሁ ስህተታችንን እንድናርም ይጠቅመናልና ከመጻፍ አትቆጠቡ። ቤተሰብ ስለሆኑ ከልብ እናመሰግናለን።

КОМЕНТАРІ • 243

  • @erq-maed-TV
    @erq-maed-TV  8 місяців тому +15

    ብታምኑም ባታምኑም እንዲህ ሆነላችሁ።
    እራት ስሰራ ወጡ ስለተደፋብኝ ከዛ በኋላ የሚመጣብኝን የባለቤቴን ዉርጅብኝ እንደማልቋቋመዉ ስላወኩኝ ይኸው ልጆቼን ይዤ ከቤት ከወጣሁ ሳምንት ሊሆነኝ ነዉ።
    ድንገት የተፈጠረዉ አጋጣሚ ለዚህ ዳረገኝ። እንዴት ወጥ ተደፋ ተብሎ ትዳር ይፈርሳል? ነገሩ በጣም አስገራሚ ነዉ።

    • @barkot-hm3fm
      @barkot-hm3fm 8 місяців тому +1

      ሲጀመር 7 ልጅ ያለው ይገባል እዴ ጆሯችን መጫወቻ ሆነ

    • @ቅድስትከናዝሬት
      @ቅድስትከናዝሬት 8 місяців тому

      አይድረስ በይ ትዳር ሳይሆን በወቅቱ መደበቂያ ነበር ያረገችው😢 አይይይይ​@@barkot-hm3fm

    • @Gere.emun.
      @Gere.emun. 7 місяців тому +2

      ችግር

    • @AregashMoh
      @AregashMoh 29 днів тому

  • @yeneneshekebede9707
    @yeneneshekebede9707 8 місяців тому +63

    ልጅታን ማግዝ ማዳን የምትፈልጉ ከሆነ ግላግላት ክዚህ ድዌ ከሆነ ሰው እንዴት ይህን ሁሉ በደል እያሳለፈች ተመለሺ ማለት የሞት ፍርድ ነው እሱ አይምሮ ልክ እይደለም

    • @abeykinyozi6653
      @abeykinyozi6653 8 місяців тому +2

      Ewnetshene newe yegelatale setume lebe yelacheweme 2teja mewelda enie yehone shemagelie ertrawie habetame bemkina meate yalewe ertria hedo esu 70 ametu legeta 28 eske selesa tehonaleche amete agebate 3ete lege weldeche kebete ayasewetateme yedebedebatale egera tesenetateko besilebere yebete mekina wesete denche shenkurete asekemeto esu newe eyemetene yemisetate esuu hotel wesete yebelale legochune 3tune besamete yebelale kelata kumeta shire bezu hono ayaserateme debate yeleme endete lenegerachu welds seratja welda Pampers yetekemechebetene yasatebatale eja kenyanochu enesekalene echie lege supermarket agejetshe betegereja anagerchje endagatamie enie benatie tegerie beabatie amara neje angerate asazencheje betame agezate yesetate birr tenshe newe hedche mengede legochane setewesede selame enebabalalene bete keyerate seweyewene sayewe egelametewalewe yasetelajale uffffffffff keza abedeche erasane setoche asemera kalate sebe tesebelche danche abata hegie legocheshe ga balshe ga silate alehedeme alche sekayane yemetawekewe ESA neche hegie alehedeme abata siyasegededate tanka moteche legocha ayawekume legochune hula yebedelalu sewyewe echime etawa ade ayenete newe yebesebesu wendoche ga norachu selame yeleme echime ketemelseche tabdalache tanka temetaleche

    • @asegedechanbesso1399
      @asegedechanbesso1399 8 місяців тому +4

      ሌላ የለሽም በምን ምክንያት ተረዳ ስንት የሚረዳ እያለ ለሱዋ የምትረዳው ከጅምሩ መደረግ የሌለበት ነገር ያደረገችው እህቱዋ መስዋትነት እየከፈለችላት ውጤቱዋን እንደማሳየት ከአያቱዋ ጋር አኩኩሉ መጫወት ስራ የላችህይም እንርዳ ካላችሁ ብዙ አለ የሚረዳ ወዶ ነው በግዱ ልጆቹን ያሳድግ ዋንትያን ያየ መሸወድ የለም

    • @yeneneshekebede9707
      @yeneneshekebede9707 8 місяців тому +5

      @@asegedechanbesso1399 እርዳታ በገንዘብ ብቻ አይደልም እያስተዋልን

    • @wacaalewalloo5224
      @wacaalewalloo5224 8 місяців тому

      No arfa tikemet nuro teweduwal 😂

    • @ester-gj4fl
      @ester-gj4fl 8 місяців тому

  • @rozakebede2610
    @rozakebede2610 7 місяців тому

    Egziabher lebona yistew hekmina yasifelegewal please endtgeba atasigediduat ehe sew yebelayinet or timket alebet bitgebam yigelatal lijitua silelebonawa betam regional so dirshawan yistat ena lijochan beselam tasadigibet esu gena eyekeyayere siygeba new yeminorew

  • @AdiAbebayehu
    @AdiAbebayehu 7 місяців тому

    እናንተ ወንድ ልጅ ማመን እየከበደኝ መጣ በተለይ በዚ ግዜ ያላችሁ አንዳንድ ወንዶች ምን ገጥሟችሁ ነው ሴቶችን ምታሰቃዩት ግን ያለአቻ ጋብቻ እንዳልል ስንቶች ተከባብረው ይኖራሉ ፈጣሪ ይርዳሽ በእርግጥ በጋብቻ ውስጥ ያለመግባባት ያጋጥማል

  • @welansatesfaye5384
    @welansatesfaye5384 7 місяців тому

    እባካችሁ ብዙ እትመንዋቸው ሶሻል ሚድያ ህይውት መቀየርያ ሆንዋል የእህትው ባል ለምን ይገልሻል?? ሌላው ሰው ቤት ግብተፕ እትስሪም ነበር?? ጅብስ ቢህን ሰውየው እኔ አላምንም!!

  • @fetiyanuri-l7f
    @fetiyanuri-l7f 8 місяців тому +29

    የሴቶች ጉዳይ በቀጥታ ይመለከተዋል በዚ ደረጃ የሴቶችን ጥቃት አለመከላከል በጣም ይከብዳል በኪሎ ሜትሮች እርቀት አጠገቧ እዳይደርስ ከፍርድቤት ማገጃ ይውጣበት ልጅችሽን ወዶ ሳይሆን በግዱ ያሳድጋል ህግን ተምሮ የሰዎችን በደል መስማት በጣም ከባድ ነው 😢

    • @adotyoutube7190
      @adotyoutube7190 8 місяців тому +1

      ትክክል ማር😢😢😢 ተሰቃየች

    • @TeferaBelachew-v2q
      @TeferaBelachew-v2q 7 місяців тому

      አለምሰገድ ይህ ነገር ከባድ ነው ወደ ሕግ ቦታ ብታዘጋጅላት ይሻል ይመስለኛል ከዚህ በኃላ ሀላፊነት አለብህ።

  • @yoditberhane6925
    @yoditberhane6925 8 місяців тому +17

    አለምዬ ፍፁም እንዳትለቃት ይገላትና ተጠያቂ እንዳያደርግህ እኛ አንተን እንፈልግሐለን እሶም ለልጆቾ ትኑር

  • @ef6079
    @ef6079 8 місяців тому +8

    አስታረቅን ብላችው እቤት ብትመለስና ብትገደል ተጠያቂ ናቸው እንዲ አይነት ወንዶች ናቸው ሴትን የሚገሉ አረወንዶች ልብ ግዙ 😢😢😢😢😢 አይ ህግ የሌለበት ሀገር መኖር 😢😢😢

  • @אלןאדיס
    @אלןאדיס 8 місяців тому +6

    አሌክስ ግን አንዳንድ ሰወች ላይ ታዳላለህ እንዴት በሬድዮ በህዝብ ፊት እንደዜህ ትፈርዳለህ አይከብድም ህዝብ ቢረዳት እና እሱም ቢከሰስ ነበር ጥሩ እመነኝ ጥቁሮች ወደፊት የማንራመደው በሴቶችና ህፃናት ላይ ፍርድ ስለምዛባ ነው ይሄን አስተያየት ብዙ ጊዜ ፅፌዋለሁ ሁሌም እደጋግመዋለሁ

  • @mimacle
    @mimacle 8 місяців тому +18

    ይኼ በሽተኛ የሆነ ትዳር ነው:: ልጅቷ አደጋ ላይ ነች:: ከባድ ጥንቃቄ የሚፈልግ ጉዳይ ነው! እባክህ አሌክስ ይችን ልጅ አትርፋት ሕዝቡ ገንዘብ አዋጥቶ ያኖራታል!

  • @yordanoszewdu6838
    @yordanoszewdu6838 8 місяців тому +9

    ሰውየው ለሕግ ነው መቅረብ ያለበት የምን መለማመጥ ነው።አለም ሰገድ ይህን ወደ ሕግ ባለሙያዎችህ መውሰድ ነው የሚገባህ።ነገሩን ቀለል አድርገህ ባታየው መልካም ነው።

  • @adotyoutube7190
    @adotyoutube7190 8 місяців тому +15

    😢😢😢 መጀመሪያ ነው የተሳሳተችው አሁን ከባድ ነው ይሄ ትዳር ሳይሆን ሲኦል ነው አላህ ይርዳሽ። ግን ወደሱ በጭራሽ እንዳትመለሺ ከዚህ ሴጣን ሰው ከምትኖሪ ጎዳና ይሻልሻል😢😢

  • @asrathaile7499
    @asrathaile7499 7 місяців тому +8

    እንዴ አለም ሰገድ ምን እያልክ ነው እረ እነዚህን ሰዎች ማለያየት ነው ታስገድላታለህ ዋ ይፀፅትሀል አለም ሰገድ እንዳታስገባት 💔💔💔💔

  • @tsiyonzarehun4089
    @tsiyonzarehun4089 8 місяців тому +10

    አረ ለዝች ልጅ ፍትህ ያስፈልጋታል በጣም ከባድ ነው ልጆቹዋን የምታሳድግበትን ነገር አስተካክሉላት እባካችሁ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @HamrawitሐምራTube
    @HamrawitሐምራTube 8 місяців тому +15

    ሳይኮ ነው እብድ እሱን ብሎ አማኝ። በእምነት ውስጥ ስንቱ ክፉ ስንቱ የአይምሮ በሽተኛ ተደብቋል አራዊት! ይቺን ከልጁ የምታንስ ልጅ ከመግደሉ በፊት ቢለያዩ መልካም ነው። እንዴት ትመለስ ይባላል?????? እንዴይይይይይ! ለምን ትመለሳለች? እባካችሁ ልጆቹን ያሳድግ ብር ይስጣት እሷ ትማርበት ምድረ እብድ ሽማግሌ ሕክምና ያስፈልገዋል

  • @sewmehon9860
    @sewmehon9860 8 місяців тому +8

    የ7 ዓመታት ስቃዩአን እኮ ነው የምትናገረው 😢 በወንድሞቹ ፊት ያልተመለሰ ሰው ዛሬ ይስተካከላል ማለት ዘበት ነው አሌክስ ወደ ሰውየው ተመልሳ አደጋ ቢያደርስባት ሃላፊነቱን ማን ይወስዳል ?😢

  • @freekidsafrica5472
    @freekidsafrica5472 8 місяців тому +41

    መሠረቱ ድህነት ነው። ሴቶች ግባችሁ ከኢኮኖሚ ጥገኝነት መላቀቅ ይሁን።

  • @rurusultan2125
    @rurusultan2125 8 місяців тому +12

    አለም ሰገድ ዛሬ ኢንተርቪው ተመልሰህ አዳምጠው ይች ልጂ ቢገላት ፀፅትሀል መብቷን የሊጆቿን መብት በፍርድ ቤት ይወሰንላት

  • @melesuyilak2250
    @melesuyilak2250 8 місяців тому +9

    ውይይይ አለምሰገድ በአውነት ይህቺ ልጅ ተመልሳ ከገባች በህይወት የመኖርዋ ጉዳይ አሳሳቢ ነው ገፋፍተህ አሰታርቀህ ጉዳት ቢደርስባት አንተም ትጸጸታለህ

  • @fatimabintislam317
    @fatimabintislam317 8 місяців тому +16

    ይሄን በሶስት ጥይት ነበር መድፋት አላህ እድሜውን በአጭር ይቅጨው

    • @sebletlaye1528
      @sebletlaye1528 7 місяців тому

      ተኳሹ ጥሩ አድርጎ ካነጣጠረ አንድ ጥይት አይበቃም ለኢኮኖሚ ብዬ ነው 😅😅😅

    • @yenantw21
      @yenantw21 7 місяців тому +1

      አይባልም እህቴ እግዚአብሔር በአምሳሉ የፈጠረውን ነፍስ ማጥፋት ሳይሆን ማሰቡ በራሱ ኃጢአት ነው እግዚአብሔር ይቅር ይበልሽ እርሱ ያለበት ነገር እኛ አናቅም ሰይጣን ተተጠናውቶት ይሆናል እግዚአብሔር ልቦናውን ይመልሰው።

    • @yenantw21
      @yenantw21 7 місяців тому

      @@sebletlaye1528 ወይኔ እናቴ ።🤣🤣🤣

  • @sonia-ee9er
    @sonia-ee9er 8 місяців тому +17

    አለም ሰገድ ይቺ ልጅ ወደ ሰውየው ከተመለሰች ይገላታል😢😢

  • @sholayeyejemu2303
    @sholayeyejemu2303 8 місяців тому +6

    እንዴ አለምሰገድ ሸሽታ አንተጋ ስትጠጋ ለጅብ አሳልፈህ ለምን ትሰጣታለህ?

    • @lemmalegesse2488
      @lemmalegesse2488 8 місяців тому

      አንዳንዴ የምንናገረውን ብናቅ ጥሩ ነው አለምሠገድ እውነታውን ማሣወቅ ሲሆን አሣልፎ መስጠት መብት የለውም

  • @hannamamo3830
    @hannamamo3830 8 місяців тому +9

    ይቺ ልጅ ከሱ ጋር መኖር ለህይወቷ ያሰጋል እሷ እንደምትናገረው ከሆነ ሌላ መፍትሔ መፈለግ የተሻለ ይመስለኛል

  • @Birtukan-ii4cf
    @Birtukan-ii4cf 8 місяців тому +6

    አለም ሰገድ ግን ዛሬ ምን ነክቶህ ነው እዴት እሄን ሁሉ ነገር ነግራህ ተመልሰሽ እሱጋር ሂጅ ትላታለህ እውነት ልካደለህም እዳይቆጭህ በዋላ

  • @rahelmelaku2468
    @rahelmelaku2468 8 місяців тому +9

    አሌክስ ልጅቱዋ ስጋቱዋን በግልፅ ተናግራለች ወደ ፖሊስ ነው መሄድ ያለባት በሁዋላ ፀፀት እንዳይሆን።

  • @getanehbuli7265
    @getanehbuli7265 8 місяців тому +12

    ይህች ልጅ ጉዳት ብደርስባት ሀላፊነት እንዳለብህ እወቅ.

  • @Hannagetaneh21Hanna
    @Hannagetaneh21Hanna 8 місяців тому +4

    ባልየው ግን ሚስትህ እንደዚህ በእንባ ያንተን ነገር ስታወራ ጀግንነትህን እያወራች አይምሰልህ ነውረኝነትህ ልክ እንደሌለው ነው ያሳየችን ሳይገባህ የተቀበልከው ቅዱስ ቁርባን ይፈርድብሀል አስተውል እላይህ ላይ የሰፈረውን አጋንንት በፆም በፀሎት በስግደትና በእንባ አሸንፈው አመልከዋለሁ የምትለውን አምላክ በተግባርህ ግለጠው

  • @nunuyene703
    @nunuyene703 8 місяців тому +3

    ዋናው ስህተት ሴቶች የራሳችሁ ገቢ ሳይኖር የወንድን ልጅ እርዳታ ተመክታቹ ወደትዳር መግባት አቁሙ በቃ እንደሰው በክብር መኖር ከፈለጋቹ

  • @memijtelefoon9887
    @memijtelefoon9887 8 місяців тому +26

    አለምሰገድ ያልካትን ሁሉ ተመልሰህ አዳምጠው 😭😭 ፍትህ ለዚች እህታችን እና ለልጆቹዋ🙏🏽😢😢😢

  • @GenFir
    @GenFir 8 місяців тому +5

    አለምየ አታሹፍ እህት የለህም ይገላታል ? ተጠያቂ ነህ😊

  • @NaimaFaris-p9e
    @NaimaFaris-p9e 7 місяців тому +2

    እኔም እንደሷ አይነት ህይወት ነበር የገጠመኝ አንድ ልጅ አለኝ ሀገር ጥየ ጠፋሁ ሁለተኛ ባል ሚባል ነገር መስማት አልፈልግም ይቺ ልጅ መሯታል ከዚ ከክፉ ሰው ብትገላገል ነዉ ሚመረጠው

    • @SamsungF13-e
      @SamsungF13-e 6 місяців тому

      አኔም.እንዳንቺ.ነኝ.ሀገር.ጥዬ.ጠፍሁ.ልጄን.ለናቴ.ጥዬ.

  • @የዙገጠሬዋ
    @የዙገጠሬዋ 8 місяців тому +5

    አለምየ ይሄሰዉየ ያጠፍታን አደገኛነዉ😢😢 ልጆቹን ይርዳ እሷ ምንም ሰራች ምንም ትኑር እሱ ጋከሄደች ወይ አካለጎደሎ ያረጋታን እባክህ አለምየ😢😢😢

  • @tsehay-yw5iz
    @tsehay-yw5iz 8 місяців тому +7

    ባል ተብዬውን አናቱን ብሎ መድፈት ነው እንደወጡ

  • @aminaamina-em4tu
    @aminaamina-em4tu 8 місяців тому +5

    የሀይማኖት ሰዉ ነን በሚሉ የአይምሮ በሽተኛ ናቸዉ ልበል ሴትን ማሰቃየት ፅርቅ ነዉ አሎቸዉ

  • @YoditWoldegabrel
    @YoditWoldegabrel 8 місяців тому +41

    ይህችን ምሰኪን ያ የተረገመ ሰዉ ቢገላት አሌክሰ ሀላፊነቱን ትወሰዳለህ
    አይይ ወንዶች ቃል አጣሁላችሁ

    • @tameratgutema9834
      @tameratgutema9834 7 місяців тому

      አሌክስ ነው እንዴ ያጋባት? ምን ማለት ነው ይሄ እራሷን አውቃ የምትጓዝ ሴት ነች እኮ ሲጀመር ችግሯን በሌላ መንገድ መወጣት ነበረባት ለምን ያላቻ ጋብቻው ውስጥ ትጣዳለች ? ካፌም ቢሆን ተቀጥራ እራሷን ለማውጣት መጣር ነበረባት እንኳን የመማር አላማ እየኖራት ስንቶች ከገጠር ወጥተው ባቅማቸው ስራ እየሰሩ ይለወጡ የለ እንዴ??

  • @hani9864
    @hani9864 8 місяців тому +3

    ለልጆችሽ መኖር ትፈልጊያለሽ ? ከቤት ወጥተሽ ለቤተሰቦችሽ ሰጥተሽ አረብ ሀገር ሄደሽ እየረዳሻቸው አሳድጊያቸው ከፈለጉ እረኛም ሆነው ይደጉ ያለበለዚያ ያጠፋሻል ይገልሻል
    ሠይጣን ተፃሮታል ደም ያፈሳል ልጆችሽ ያለእናት በሰቆቃ ያድጋሉ ባለቤት ተብዬው ቀድሞ የወለዳቸውንም ያልሰበሰበ ያንችን ልጆች ዞር ብሎ አያያቸውም ከዚህ ሁሉ ደምሽን አፍስሶ ከሚጠጣው አንቺ ቅደሚው ውጪ የኢትዮጵ ህዝብ ደግ ነው እርዱኝ በያቸው ይረዱሻል
    3 ኛ ልጅ ወልደሽ በስቃይ እንዳትሞቺ ለማይጠቅም ወንድ ብለሽ እሱ የሚስቶቹ ስቃይ የሚያስደስተው አውሬ ነው እግዚአብሄር ይጠብቅሽ

  • @aminaamina-em4tu
    @aminaamina-em4tu 8 місяців тому +6

    ሴትን የምበድሉ ወዶች የወድ ጎዶሎወች ናችሁ

  • @abebechwoldeyohanese8388
    @abebechwoldeyohanese8388 7 місяців тому +3

    እግዚዬ እህቴ እግዚአብሔር ያግዝሽ ታሪክሽ ያሳዝናል አይዞሽ

  • @amefke2069
    @amefke2069 8 місяців тому +3

    እህቴ ነይከሱ ቤት ስደት ይሻላል ፖስፖርት ላኪልኝ ይሄ ነጫጭባ

  • @mekdesmengistu1852
    @mekdesmengistu1852 8 місяців тому +6

    ውይ እንዴት ሆና ይሆን ተመልሰሽ ግቢ ማለት ከመግደል አይተናነስም 😢

  • @peacelove5040
    @peacelove5040 8 місяців тому +7

    የኔን ባል ያገባሽ መሰለኝ። ክመሞት መሰንበት ይሻላል

  • @emikkmemikkm1940
    @emikkmemikkm1940 8 місяців тому +6

    አለምዬ አትሒድ ልቤ በጣም ፈራ
    ክፉ ነገር እንዳንስማ ስውያው በጣም
    ያስፈራል እመቤቴ ትጠብቃት

    • @exodusexodus8636
      @exodusexodus8636 8 місяців тому +1

      Alemisegad irasu sawuyyewun iyetelamamaxawe nawe woyine sitasazin

  • @tigitube9484
    @tigitube9484 8 місяців тому +2

    አንዳንዴ መለያየት ለሁለቱም መዳን የሚሆንበት ግዜ እለ የግድ አብሮ መኖር አለብን ማለት ስህተት ነው

  • @marthateklu9400
    @marthateklu9400 8 місяців тому +3

    እንዴ ሳይመጣ ሌላ ወጥ ሰርታ አትጠብቀውም እሱስ ምን አይነት ሰው ቢሆን ነው ወጥ ደፋች ብሎ ለግድያ የሚፈልጋት

  • @TigistAmdu
    @TigistAmdu 8 місяців тому +4

    አለምዬ ግቢ ብለህ ሀላፊነት እንዳትወስድ ማስታረቅ ተሰጥዎ ነው ግን ይገላታል አሰብበት ወይ ህግ ይግባበት

  • @geniigenni3262
    @geniigenni3262 8 місяців тому +2

    በመድሀኒአለም ይሄ ትዳር አይደለም የምድር ሲኦል ነው አረ በማርያም እዚህ ሰውዬ ይቺ ልጅ ተመልሳ እንዳትገባ ይገድለታል አለምዬ 😢

  • @Saada-u6q
    @Saada-u6q 8 місяців тому +6

    ተመልሰሺ እንዳትገቢ እህቴ
    ሂወትሺን አትርፊ ከሰማሺ

  • @bethelhemfekede9527
    @bethelhemfekede9527 8 місяців тому +5

    ሰውየው ሰራተኛእድትሆነው ነው ያገባት ሰራተኛም ክብር አለው።

  • @asegedechanbesso1399
    @asegedechanbesso1399 8 місяців тому +2

    ምንም ይቅርብሽ ውጪ ሀብት ንብረት ምናምን አትይ ልጆቹን ጥለሽ ውጪ የዘንድሮ ልጅ የለፋለትን አያይም ነገ እናቴ ብለው ይመጣሉ ስራሽን ስሪ የራስሽን ነገር ይኑርሽ ነገ ምን ይመጣል የእኝስን ነገር ስጠን ማለት ሰውየው አያት እኮ ነው አንቺን ሲያገባ ይሄንን ሁሉ ንብረት መቼ ነው ተነስቶ ያፈራው ተው ለወሬም የሚመስል ነገር እናውራ ዋንቺያን ያየ ዳግም አይሸወድም የምትረዱት የላችሁም እንርዳት የምትሉት

  • @SelamawitAbebe-c3m
    @SelamawitAbebe-c3m 8 місяців тому +5

    ጉድ በል ጎንደር ምን ጉድ ነው ከሰው ነው የተፈጠረው ግን???

  • @AlmazAlemu-kl9oz
    @AlmazAlemu-kl9oz 7 місяців тому +2

    እውነት ነው አሁን እየሰማ ነው እባክህ እባክህ በመርዝ ፍቷን አካሏን እንዳያበላሽ ተው ብለንሀል ተው

  • @TayuG-n3j
    @TayuG-n3j 8 місяців тому +2

    እንደኔ ወደ ስውየው መመለስ የለባትም ለምን ቢባል ምንም አይነት መብት በበቶ ከሌላት እዛ ቤት መኖሯ ትርጎም አልባ ነው ኦላለሁ ።

  • @ተሽንፍአለው
    @ተሽንፍአለው 8 місяців тому +8

    አይ በየ ቤቱ ስንት አለ

  • @welansatesfaye5384
    @welansatesfaye5384 7 місяців тому +1

    እሱ እኮ ሰራተኛ ነው የቀጠረ ሰውየው 7 ልጅ ያለው አይከብድም ስንቱ ነው ሰው ቤት ተቀጥሮ ያለፈለት አንድ ነገር አትርሽ ቆንጆ ከሆንሽ ልጅ ከሆንሽ በዚህ ላይ ሳታውቂው በስልክ ተሳፍረሽ መጥተሽ እቅፉ ውስጥ ስለገባሽ ሌላውም ጋ እንዲሁ በቀላሉ ትሄዳለች ብሎ ስለሚያምን ነው ሌላው የሰባት ልጆቹን እናት ከፈታ ይተጎዳበት ነገር ይኖረዋል እንዳልከው!! ተመልስሽ ግቢ አትበላት አንተ ገንዘብ ስጣት መሳፈሪያ እና ሀገርዋ ትሂድ!!! ስለግዴታ ቢያውቅ የሰባት ልጆች እናቱን አይፈታም ትቀልዳለህ!!!

  • @Eman-hj2jg
    @Eman-hj2jg 7 місяців тому +1

    የኔ እህት እንዳትመለሺ ቤቱ ይገልሻል ይሄን ሁሉ ሚሰጥሩን አውጥተሺ ስላዋረድሺው ይገልሻል እባካችሁ እርዳት አለም ሰገድ በናትህ ታደጋት ይገላታል ሰውየው ሴጣን አለ በተ

  • @lulashasha634
    @lulashasha634 8 місяців тому +3

    አለምሰገድ ይችን ልጅ ማገዝ የፈለክ አትመስልም ጭንቀትቷ ግን ገብቶሐል በጣም አቀለልከው የዚ ሰውዬ ችግር በቀላሉ የሚስተካከል አይደለም ብዙ ብዙ ሰራ ይጠይቃል እንዴት ነው የተረዳህው 🤔ይገድለኛል እያለችህ ነው አንተ ግን ቀለል አደረከው አንድ ነገር ብትሆን ግን ይቆጭሐል ሰውየው እድሜው እራሱ ቶሎ ለማስተካከል አይመችም እንደዚ አይነት ሰዎች ብዙ እናውቃለን እባክህ መልሰ አድምጠው እንዴት እንደተጨነቀች!

  • @meronwhibe6361
    @meronwhibe6361 8 місяців тому +5

    ይሄ ክፉ ሰዉ ይገላታል ኡፍ ፈጣሪዬ

  • @msttina6887
    @msttina6887 8 місяців тому +3

    አሌክስ ልጅቱን ወደ ገነት ሳይኦን ወደ ሲኦል እየመለስካት ነው ምን ኦነአል

  • @eyerusm5965
    @eyerusm5965 8 місяців тому +3

    ይህ ሰውዬ እብድ ናው አማኑኤል አስገባው

  • @amytk6095
    @amytk6095 8 місяців тому +9

    ሴቶችዬ ብቸኛ መፍትሄ ስራ ሰርቶ ብር ማምጣት ነው።

  • @manalegsadick2561
    @manalegsadick2561 8 місяців тому +14

    ወገኖቼ አያድርስ ነው በየቤቱ ስንት ጉድ አለ።አቤቱ ቸሩ መድሀኒአለም የኔንስ አሳክተህልኛል የልጆቼንም አሳካላችው መቼም ሰው ጨው አይደል አይቀመስ የኔ ናት አይዞሽ ፈጣሪ ህይወትን ያስተካክልልሽ

  • @jonyjony2927
    @jonyjony2927 8 місяців тому +3

    አረ አሁን ተፋቺ የሰው ቤት ሰራተኛ ሙሉ ባለመብት ናቸው

  • @nejatabdella4725
    @nejatabdella4725 7 місяців тому +2

    እነደዚህ አይነት ወንድች አላህ. የሰራቸውን ይሰጣቸው መጨረሻውም አያምርም. ከጨካኝ ሰዋች ጋር መኖር አያስፈልግም አይዞሸ አላህ ከጐንሸ ይሁን

  • @yacobfantaye4658
    @yacobfantaye4658 7 місяців тому +2

    እንዲህ አዉርታ እንዳታስገድላት

  • @meseretdesta5991
    @meseretdesta5991 8 місяців тому +4

    የኔ እህት በህይወት መቆየትሽ ለአንቺም ለልጆችሽም መልካም ነው ተመልሰሽ እንዳትሄጅ ልጆችሽን ይዘህ ሰርተሽመኖር ትችያለሽ

  • @chuchuzewde8185
    @chuchuzewde8185 8 місяців тому +2

    እረ ኣለክስ በጣም ፍትህህ የተዛባ ነገር ነው እዚ ታሪክ ላይ ምንም ምንም ያሳልፍ በቀድሞ ትዳሩ ሰለማናቅ ነው ብሎ ማስተባበል ልክ ኣይደለም

  • @HappyBabyTurtles-ub7ig
    @HappyBabyTurtles-ub7ig 8 місяців тому +4

    አቤት ጌታሆይ በየቤቱ ሰንትጉድ ነውያለው ቆይ ትግሰቱንሰጠኝነው ልብሰለብሰውሲወጡ ሰውመሳዩች በዙ አሁንሰ

  • @zubaydazubayda6188
    @zubaydazubayda6188 7 місяців тому +1

    ይባስም አለ ሀገርህን አትልቀቅ ማዳም ትሻላለች ወዬው እንዲም አላ

  • @hshs7s-nt9yh
    @hshs7s-nt9yh 8 місяців тому +7

    ጉድ፣ጎንዴር፣እረ፣ወንዶች፣ተው፣ፈጣሪ፣ልቦናይስጣችሁ😢😢😢😢

  • @makdabekele8833
    @makdabekele8833 8 місяців тому +2

    ውይ ውይ ባልየው ግን ቆርቦ እግዚአብሔርን አይፈራም ሰውን እንዲህ ማሰቃየት? ይሄ እራሱ ላይ ያለ ክፉ መንፈስ ነው , ፀበል ቢገባና ቢነፃ ይሻለዋል!

  • @batenoshmelakeselam6384
    @batenoshmelakeselam6384 8 місяців тому +3

    አንተ ሰውዬ ግን አንድቀን ማትወጣው ፀፀት ውስጥ ትወድቃለህ! ለሴት ልጅ ያለህ ክብር እጅግ አሣፋሪ ነው! እናት የለህም? እህት የለህም? ልጅቱኮ ሜንታሊም ፊዝካሊም አብዩዝ እየተደረገች ነው! ይሄ ሰው ወንጀለኛ ነው! መታሠር ያለበት ሰው ነው! ግቢና ሙቺ ነው ምትላት? ባርያኮ አይደለችም! ተቸገረች ተብሎ መደብደብ አለባት እንዴ??? በእህትህ ወይ በሴት ልጅህ እግዚአብሔር ያሳይህ! በጣም ጨካኝ አረመኔ ሰውን ለገዳዩ አሳልፈህ የምትሰጥ ወንጀለኛ ነህ! ደግሞ እሷ መፍትሄ ስጠኝ ብላ ብትመጣ ጭራሽ ባሏ እንዲሰማ አርገህ ለአደጋ ታጋልጣታለህ? በጣም ጨካኝ አረመኔ የሴት ልጅ ክፉ ጠላት ነህ! እግዚአብሔር ይክፈልህ! ሌላ ምን ይባላል!!!!!!!

    • @hshhehsge7113
      @hshhehsge7113 8 місяців тому +2

      እናእሡነው እንዴያገናኛት መጀመሪያ በሥልክካወቀችው ሠውጋር ዘውብላሥትመጣ ችግርእንደሚደርሥ ማሠብአልነበረባትም ካገኙትሠውጋር ለመተኛት መጣደፍ

    • @ይፋት
      @ይፋት 8 місяців тому

      እረ ሴቱ ድፍረቱ​@@hshhehsge7113

    • @dagimsenbet2945
      @dagimsenbet2945 8 місяців тому

      U r right...sidik sidik eyetechawete abezawko...andande maytareku negeroch aluko...hulun astarko ayichilim.....

  • @ethio125
    @ethio125 8 місяців тому +2

    የኔ ባልም አውራ ስይጣን ማለት ይቻላል ምንም ሳላጠፋ አፍንጫዬን እየመታ ደሜን ያፈሳል አሁን ግን ፈጣሪ ገላገለኝ እድሜ ለሴቶች መልኩን አይተክው ሞትኩልህ እያሉት መጨረሻቸው ውጤቱ ልጅ በልጅ አርጎ መቀየር ነው ስራው እግዚአብሔር ይመስገን አሁን በጣም ደስተኛ ነኝ

  • @bethelnnakuba9169
    @bethelnnakuba9169 8 місяців тому +2

    እግዚአብሔር ይዳሽ ምናልባት ወዶ አይደለም ከባድ ችግር አጋጥሞት ይሆናል ሰለዚህ የስነልቦናዊ እገዛ ያሰፈልገዋል ይቅርታና አንቺ ግን ከርሱ ጋር ከመኖር በረንዳ ይሻላል

  • @lissaaddis3465
    @lissaaddis3465 8 місяців тому +3

    ይህ ሰው በጠበሰዩ ነው የቀድሞ ሚሰቶች የፈቱት

  • @hanamelkamu1864
    @hanamelkamu1864 8 місяців тому +7

    አሌክሰ በጣም ነው ያምታሳዝነው መርዳት ከተቻለ በውጭ እያረዳት ልጆቻን ብታሳድግ ለጊዜው እንደተለመደው ሰው ብረዳትና ይህንን ጊዜ ብታሳልፍ

  • @Tigesst
    @Tigesst 8 місяців тому +2

    የዛሬው ይለያል 💔 እሄ የጠነዛ ሺማግሌ ስለሚቀናባትም ነው

  • @eyuyegeta443
    @eyuyegeta443 8 місяців тому +1

    አለም ሰገድ በሰላም ነው? ለምን አልሞተችም ነው ?

  • @jonyjony2927
    @jonyjony2927 8 місяців тому +1

    አረ በተሣሣተ ስልክ ተገናኝተው ጥሩ ኑሮ ወልደው ተሳስበው በደስታ የሚኖሩ አሉ

  • @jonyjony2927
    @jonyjony2927 8 місяців тому +1

    አረ በተሣሣተ ስልክ ተገናኝተው ጥሩ ኑሮ ወልደው ተሳስበው በደስታ የሚኖሩ አሉ

  • @jonyjony2927
    @jonyjony2927 8 місяців тому +2

    እንዴ ምን ሆንክ አለምሰገድ አረ መፍትሄ

  • @SamsungF13-e
    @SamsungF13-e 6 місяців тому

    እንዳትመለሺ.ልጆችሽኝ.ለቤተሰብሰጥተሽ.ከሀገር.ዉጪ.እናትሽን.ሰርተሽ.ተረጃለሽ.ይህ.ዉሻ.

  • @clickcell4333
    @clickcell4333 8 місяців тому +12

    አታገቡም ወይ አትወልዱም ወይ የሚሉን እኮ እንዲህ እንድንገበገብላቸው ነው አረ ጎመን በጤና ብቸኝነቴ ምን አረገኝ❤ አይዞሽ😢

  • @chuchuzewde8185
    @chuchuzewde8185 8 місяців тому +2

    ኣሌክስ ዛሬ ኣስተያየትህ በጣም ልክ ኣይደለም!!!!!

  • @DeborJ
    @DeborJ 8 місяців тому +2

    Mental disorder kalebate physiatrist yeyw.yeha yena asteyayet nawe kalege tensh balemoya endamohne metane.He is abusive person.

  • @AlmazAlemu-kl9oz
    @AlmazAlemu-kl9oz 7 місяців тому +1

    እረ እባክህ እባክህ እንዳይገላት

  • @telahounzegueye8039
    @telahounzegueye8039 7 місяців тому +1

    ደደብ ነው አይምሮ የለውም

  • @welansatesfaye5384
    @welansatesfaye5384 7 місяців тому

    እንዳትሞክሩ በስልክ መተዋወቅ!!!! ይኸው እህታችን እየከፈለች ነው!! እንደዚህ ሳኮ ሆኖ ምኑን ነው ሰለሀይማኖት ያውቃል እምትይው????

  • @MyBetty333
    @MyBetty333 5 місяців тому

    በተሰቀለው ጌታ, መልሳችሁ እንዲገላት ልካችሁዋት እንዳይሆን?! ልጅነቱዋን ሬት አረገባት!! Please lets us know what happen to her?

  • @welansatesfaye5384
    @welansatesfaye5384 7 місяців тому

    ሳይኮ ነው ጉድሽ እውነት የሆነ ታሪክ ነው???? አንድ አመት ከስድስት ወር እየተደበደብሽ ኖርሽ???? ለማመን ይከብዳል!!!!

  • @zabebahmed7095
    @zabebahmed7095 8 місяців тому +1

    አይ ወንዶች ከወጣት እስከ ሽማግሌ ሴትን ስትበድሉ መኖራችሁ አይዞሽ

  • @miheretberhanekidane7579
    @miheretberhanekidane7579 8 місяців тому +3

    This is domestic abuse eqo . Almseged plz don’t push her to go back to. Instead plz help her to get other helps so she can stand alone .

    • @dagimsenbet2945
      @dagimsenbet2945 8 місяців тому

      Chigiru gazetegnaw erasu too religion yihonina fichin etelalew silemil kalu yanin push mareg ayifeligim.yawm bekurban tegaban blaw..hulem halafinet wesdo endezi aynet program kesera kakim belay hono lefchi midarig hunetam endale megenzeb alebet....

  • @throwbackvibezz6757
    @throwbackvibezz6757 8 місяців тому +3

    ወይ የሀገሬ ልጅ እግዚአብሔር ይድረስልሽ 💔💔💔😭😭😭😭

  • @AbiTemesgen
    @AbiTemesgen 8 місяців тому +1

    እባክህን የሴቶች መብት ውሰዳት አለም ሰገድ ! ሰውዬው በሽተኛ ነው!❤

  • @tiruworkhailu6423
    @tiruworkhailu6423 7 місяців тому

    ወጥ ስለተደፋ ብቻ ነው እንዴ ይደፋ ምንድነው አንቺ ሚስቱ እንጂ ሰራተኛው አይደለሽም አባትሽ አይደለም ልጅ አይደለሽም እንዴ ምን ጉድ ነው እረ ወንዶች በህግ አምላክ ወጥ ተደፋ ብሎ የሚገርፍ ባል !!!!!!!!😊😊😊😊😊 ይቅር በአናቱ ይተከል 😊😊 ቲሽ

  • @adaworkabayirga3166
    @adaworkabayirga3166 8 місяців тому +1

    ለህይወትዋ፡የምትሰጋ፡ከሆነ፡ዋስትናዋ፡ምንድነው፡አደጋ፡እንደማያደርስባት፡????ህግ፡ከለላ፡ሊሰጣት፡ይገባል።

  • @ዳድቱንጋ
    @ዳድቱንጋ 7 місяців тому

    ብዙ ጊዜ በእድሜ የገፉ ሰወች በእድሜ የሚያንሱ ሴቶችን ካገቡ።በእድሜ አቻ የሆነ ጎረምሳ ያይብናል ብለዉ ትልቅ ስጋት ሰለሚፈጥርባቸዉ።በቅናት መንፈስ ስለሚሞሉ በጣም አደጋ ነዉ ።ቅናት በቀላሉ የሚጠፋ አይደለም።

  • @sadamohammed605
    @sadamohammed605 8 місяців тому +1

    😢😢😢😢ሥታሣዝን በአላህ እንዳትሄድ።አረብ ሀገር።ሄደሽ ልጆችሽን ታሣድጊያለሽ😢😢😢😢

  • @girmatsegaye1898
    @girmatsegaye1898 6 місяців тому

    የሄ የወነድ ዝቃጭ ለወጠ ብለህ የልጆችህን እናት ለማጥቃት ማሰብህ ያሰፍራል
    አንተ የሰው ፍጡር አይደለህም
    መጀመሪያ ወጥ ወይሰ ሰው ነው የሚበለጠው ሆዳም ነህ
    ከፈለግህ ወጥ አሰርቼ እልክልሀለሁ እንድትጠጣው
    ገብጋባ ከርሳም

  • @sara46076
    @sara46076 7 місяців тому

    ይህ ሰው ይገድላታል ለልጆች ተብሎ ልጅትዋን እንዳታስገድሏት 😢😢😢😢😢

  • @rueemamo-oe1mr
    @rueemamo-oe1mr 8 місяців тому

    😂ዓለምዬ ይህች ልጅ አትገፋፋት ቢገላት ጸጸቱ ይብስብአል አንተ ማስታረቁ ነው የታየህ መጀመሪያ ከራሱ ይታረቅ አትግባ የምትረዳበት መንገድ ይፈለግ ለጆቹን መርዳት ግዱ ነው