Це відео не доступне.
Перепрошуємо.

አፋጀችን - Ethiopian Movie - Afajechin Full (አፋጀችን አዲስ ፊልም) 2015

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 21 сер 2015
  • New Ethiopian Movie

КОМЕНТАРІ • 909

  • @meseryebuzeman.21
    @meseryebuzeman.21 3 роки тому +50

    በጣም ምርጥ ፊልም ነው የገጠር አካባቢ ፊልሞች በጣም ይመቹኛል ባላለቀ እያልኩ እየጓጓው ነው ያየውት

  • @loveyouloveyou121
    @loveyouloveyou121 9 років тому +34

    በህይወቴ ምርጥ ሀገር ቤት ያለ ፍቅር አየሁኝ በጣም ያምራል ቀጥሉበት ቢኒ ሀሪፍ ነው

  • @hayatmohammed2093
    @hayatmohammed2093 5 років тому +16

    በጣም ደስ ይላል እስኪ እደኔ የገጠር ፊልም ደስ የሚለው ብቻ ላይክ

  • @aynenagni5772
    @aynenagni5772 6 років тому +19

    ዋውውውውው ያላያቹ እዩት ትክክለኛ ምርጥ ፊልም

  • @angie-fz4jn
    @angie-fz4jn 6 років тому +12

    ስለ እውነት እግዚአብሔር ይስጣቹ ምርጥ የሀገር ባህል እምነት ወግ አሳያችሁን ውይ ዘመናችሁ ይርዘም

  • @user-wx6yp1wu3z
    @user-wx6yp1wu3z 7 років тому +9

    ለዚህ ፊልም ምንም ቃላት የለኝም ደጋግሜ ደጋግሜ አየዋለው ምንም እማልሰለቸው ፊልም ነው የዛሬ አመት አካባቢ ነው ያየውት እና አሁንም ደግሜ እያየውት ነው በጣም ደስስስስስስስስስስስስስ የሚል ፊልም ነው በጣም እናመሰግናለን በርቱ

  • @emu4249
    @emu4249 9 місяців тому +3

    በስማም ስቆቃ የበዛበት ልብን ቀጥ ያደርጋል ምርጥ ፊልም መጨርሻው ደስ ይላል😭😭😭😭😭😭😭😭😢😢😢😢😢😢😢

  • @hudamohammedmohammedhudamo3758
    @hudamohammedmohammedhudamo3758 5 років тому +142

    የመኮነን ላቀው አድናቂ የሆናችሁ ላይክ በሉ

    • @hiiahthiiaht1137
      @hiiahthiiaht1137 5 років тому

      የኔምርጣችይህነውፍቅርከተባለ

    • @GalaxyJ-ul5lm
      @GalaxyJ-ul5lm 5 років тому

      @@hiiahthiiaht1137 ፈልም

    • @nd4697
      @nd4697 4 роки тому

      ማኛ

    • @nd4697
      @nd4697 4 роки тому

      @@GalaxyJ-ul5lm 0

    • @nd4697
      @nd4697 4 роки тому

      @@GalaxyJ-ul5lm 0593108691

  • @rohamaeyasu5076
    @rohamaeyasu5076 9 років тому +5

    ዋውውውውውውውወ....በጣም ተመችቶኛል በርቱ የባለ ሃገር ልጆች ሆናችሁ የተወናችሁ በጣም ጎበዞች ናችሁ በጣም ያምርባችኋል.ተባረኩ

  • @user-es6sh3gs7y
    @user-es6sh3gs7y 5 років тому +9

    እስኪ ይሄ ፊልም የሚመቸው ላይክ ይግጨኝ በናታችሁ አይከፈልበት ስደተኛዋ ጦይባ ነኝ

    • @ayshaalhosani7701
      @ayshaalhosani7701 4 роки тому +1

      ዋው በጣም ያምራል ከስደት ተመልሰህ የውደዱት ጋ መኖር እድለኛ ነህ

  • @user-jz4xw6fv5m
    @user-jz4xw6fv5m 6 років тому +1

    ባሰ አንተ 16.ዓመት አሜሪካ ኖርክ ተማረከ እዲሁም የምትወዱትን ልጅ አገባሁ እኛ ኡማ ይሄው እድሜችን።በሰው ሀገር አለቀ ለማንኛውም ፊልም በጣም ደስ ይላል በድጋሚ ነው የማየው በጣም ያምራል እዩት

  • @hanalasr134
    @hanalasr134 9 років тому +9

    በጣም አሪፍ ነው
    በተለይ ተሰማ ለወንድሙ
    ያደረገው መሰዋት
    ቢያ ስጨንቅም መጨረሸው በጣም ደስይላል በርቱ

  • @tgdgn544
    @tgdgn544 5 років тому +18

    የገጠር ባልወለድ
    ይቆጨኝነበር
    ከተማምን
    ትውስታ ትአለው
    ብልጭልጭ ነው

  • @fatmahuseen2501
    @fatmahuseen2501 8 років тому +6

    ዋው በጣም ደሥ ይላል የገጠር ልጅ መሆን በጣም ያሥደሥታል ቀጥሉበት

  • @user-tz8md9pj6d
    @user-tz8md9pj6d 3 місяці тому +1

    ይህ ፊልም 2006 ነው ያየሁት የዛኔ ፊልም ምንነቱ ሳይገባኝ 💞💞የ9 አመት ልጅ ነበርሁኝ ዛሬ ድንገት ሳየው የሆነ ነገር ተሰማኝ አብረን ስናየው የነበርው ወንድሜ ዛሬ ላይ የለም😥😥😥😥

  • @user-df9wz5nq7f
    @user-df9wz5nq7f Місяць тому

    ደጋግሜ ባየዉ የማይሰለቸኝ ፊልም ቢኖር❤🎉❤🎉❤🎉❤❤

  • @dccfg6250
    @dccfg6250 7 років тому +8

    የሄን የከተሜውን ፊልም ትተው ምናለ እንደዚህ አይነት ፊልም ሁሌ ቢሰሩ

  • @habibalove733
    @habibalove733 9 років тому +10

    ገዳይ እያለ ሟች ይቀላቀላል በጣም ከምወዳቸው እና ከማከብራቸው ምርጥ የስው ዘር ይኑርልን እ/ር እድሜ እና ጤና ይስጥልን አሜን
    ምን አለበት ጋሼ ማሃሪ ከሚስራው ፌልም በሙሉ ቢኖሩ ምንኛ እድለኛ ነን ይመችኛል !!!! በተረፈ ቃላት ያጥረኛል እናመስግናለን bset of bset all sweet ይልመድባችሁ kikkkkkkkkkkk
    እውነትም አፋጀችን

    • @Sara-fq7ct
      @Sara-fq7ct 7 років тому

      Habiba love ክክክክክ

  • @user-es6sh3gs7y
    @user-es6sh3gs7y 5 років тому +2

    ዋውውውውውውውውውውውውውው እስከዛሬ ካየሁት ፊልም ይሄ የተለየ ነው እንደት አባቱ ያምራልልልል ተቃጥየ ነበር መጨረሻው እንደት አባቱ ያምራል

  • @user-vq1fn2ft6t
    @user-vq1fn2ft6t 4 місяці тому +1

    ውይ የድሮ ፊልሞች እኮ ነብስ ናቸው አሉ እንጂ ያሁኖቹ ጨብጥ የላቸው ወይ ጭብጥ የላቸው

  • @aberufiker1638
    @aberufiker1638 9 років тому +12

    wowwwwwwwwwwwwwwwwww ምን ብዬ ላውራ?
    ዝም ብዬ ዋው ልበል እንጅ wowwwwwwwwww

  • @user-es6sh3gs7y
    @user-es6sh3gs7y 5 років тому +19

    በናታችሁ በፊልሙ ይዦችሆለሁ ግጩኝ አከፍሉበት መቸስ እናተ እንኳን አፅናኑኝ በዚህ ወንድ ነኝ ተብየው ተቃጥየ ሞትኩ

  • @mekdeshabtamu6695
    @mekdeshabtamu6695 Місяць тому

    መሣሬያ የበዛበት ነገር የጎጃም ፊልም ነዉ🎉🎉🎉🎉ቀጥሉበት❤❤❤❤

  • @enku7630
    @enku7630 8 років тому

    I am commenting for those of you who reads comments to make a decision to watch this movie; Go for it. Good. Really good. Thanks for posting the movie

  • @selamselam4554
    @selamselam4554 6 років тому +3

    እውነትም አፋጀቻችሁ በስመአብ
    በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው
    መጨረሻው ያምራል

  • @rahmademeke6339
    @rahmademeke6339 8 років тому +5

    ዋውውውው በእውነት ያምራል የሚለው ቃል ያሳችሀል በርቱ

  • @seadamehamed2301
    @seadamehamed2301 7 років тому +3

    ወይኔ ይሄ ፊልም ደስ ሲል ልጅነቴን አስታወስኝ
    አሁን ላይ ሁኝ አነባሁ እፉፉፉፉፉ ልጅነት ተመልሶ ቢመጣ ምን ነበር

  • @user-mp6sh8uw3l
    @user-mp6sh8uw3l 5 років тому +7

    የገጠር ልጅ ነኝ የገጠር ፍልም ውስጤ ነው ገጠር አፍቅሮ የማይከዳ ነው ለስው የሚሽቆጠቆጥ

  • @shfhfhytufhtjgjy3375
    @shfhfhytufhtjgjy3375 7 років тому +9

    ዋው አጨራረሱ በጣም ያምራል

  • @user-oe4gh8ni9x
    @user-oe4gh8ni9x 9 років тому +3

    ወይኔ ስታምሩ ከምኑ ልጀምር ዋውውውውው
    በጣም አሪፍ ነው በርቱ
    ሁላችሁንም እወዳችኋለሁ ቢኒ አድናቂህ ነኝ የመሀሪንማ ምን ልንገራችሁ በጣም ነው የምወድህ የማከብርህ እ/ር ይጠብቅህ

  • @ethiopiaethiopia1641
    @ethiopiaethiopia1641 Рік тому +1

    በስማም🎉 እደዛሬው ፊልም 😢😢ወይኔ እው ነትም አፍጀችው እድ
    ፍ መጨረሻውሳምር❤❤❤❤

  • @rutejonrutejoneinonejoneru9521
    @rutejonrutejoneinonejoneru9521 8 років тому +3

    የፍቅርን ፅናት ያየሁበት ምርጥ ፊልም ፍቅር ያሸንፋል

  • @enatmesfin
    @enatmesfin 5 років тому +4

    ለ 5ኛ ጊዜ ደግሜ ሳየው ዋው ደስ ስል ምን አለበት ሁሉም እንዲህ አይነት ፊልም ብናይ

  • @user-le6fy2ly9s
    @user-le6fy2ly9s 6 років тому +3

    ፊልም ማለት እዲህ ነው ተጀምሮ እስኪያልቅ
    በጣም ደስ ይላል እኔን አገሬ እዲህ ነበር ማፋጀው የነበረው

  • @misrakshigut3578
    @misrakshigut3578 9 років тому

    እንደዚህ መስዋእት ከፋይ የጓደኞች ደስ ይላሉ ዋው።
    በስተ መጨረሻው ምርጥ ፍጻሜ ነው ያረጉት የተጠላፊዋ አባት። በተረፈ እኝህ አባት ሚስታቸውን በስህተት ቢገሉም እጅ ሊሰጡ ነበር ያ ቀንድ አውጣ ነው እንጂ ሚስጥር እንዲሆን የገፋፋቸው ሆነም ቀረ መጨረሻ ለሱ ሆነ አረመኔ አቁዋም ያስታውቃል እኮ ደሞ
    ውይ ግን በዚህ አይነት ገጠር ይጨንቃል አረ በለው

  • @godbelss2474
    @godbelss2474 7 років тому +2

    ቃላት ያጥረኛል ብቻ ዋውውውውውውውውው ብያለሁ ይመቻችሁ የሀገሬ ልጅዎች ♥♥♥

  • @habibawollotube4663
    @habibawollotube4663 7 років тому +3

    በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው ምናል እንዴዚህ አይነት ብዙ ብትሰሩ ወደ ገጠሩ ሀገራችን እየሄዳችሁ እናመሰግናለን

    • @habibawollotube4663
      @habibawollotube4663 7 років тому

      አቤት መጀመርያውም መጨረሻውም ያምራል በጣም

    • @ferdosmohammed4304
      @ferdosmohammed4304 6 років тому

      +ሀዩ ነኝ ከወሎ የለጋምቦ ልጅ
      ወንድአታውቂ.ፋጤ.ወራቂ
      በጣምነውያሳቀኝ.ክክክክ

    • @user-es6sh3gs7y
      @user-es6sh3gs7y 5 років тому

      ወላሂ በጣም ነው የማምረው ቃላት ያጥረኛል ዋውውውውውው ስኳሬ ጨመረ

  • @user-es6sh3gs7y
    @user-es6sh3gs7y 5 років тому +3

    በጣም በጣም ያምራል ቃላት ያጥረኛል ፍቅር ማለት ይህ ነው ያረብብብ እኔንም ወፍቀኝ ይሄ ሰው እሚገለው ልጂ አፈር ያስበላህ አቃጥለህ ልደፉኝ ነበር እሠይ ሆደ ቅቤ ጠጣ

  • @user-es6sh3gs7y
    @user-es6sh3gs7y 5 років тому +1

    የገጠር ልጂ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር ያላያችሁት እውት ዋውውውውውውውውውውውውው እንደት አባቱ ያምራል

  • @HadiyaNur-lh4ij
    @HadiyaNur-lh4ij Рік тому +1

    በጣም ደስ የሚለኝ ፊልም ነው በተደጋጋሚ አየሁት ውይ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tsedtesfaye1126
    @tsedtesfaye1126 9 років тому +16

    እኛን ይመስላል ኢትዮጵያዊያንን!!!

  • @bcjxjjxbbxxn1067
    @bcjxjjxbbxxn1067 7 років тому +6

    በጣም በጣም ደስ ይላል።በተለይ መጨረሻው

  • @abemelekadsh2708
    @abemelekadsh2708 5 років тому +1

    ምርጥ ፊልም በስማም ገጠሩን እውነተኛን ተፈጥሮ ስላሳያችሁን እአሰግናልን።

  • @husanhusan8906
    @husanhusan8906 3 роки тому +2

    ታቀኛለህ ገልቱ ደሞ ያተ ፊንፊን 😂😂😂😂👍👍👍💚💚💛💛❤❤

  • @emumesud1160
    @emumesud1160 6 років тому +12

    ገጠር ውስጤ💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝

  • @blackgem6887
    @blackgem6887 7 років тому +3

    ዋውውውውውው በጣም ያምራል ዲቄ አዲናቂሽ ንኝ።ውዴ ልክ እንዴኔ የኔ አበሳ ሴት ብሎ ዝም ነሽ

  • @user-lu2ud2hh5s
    @user-lu2ud2hh5s 5 років тому +2

    መኮየ ያለበት አቤት በደስታ ነው የምጨርሰው

  • @ፊርዶስ7806
    @ፊርዶስ7806 2 роки тому +1

    ለዚህ ፊልም ቃል የለኝም ደጋግሜ ነው ያየሁት ዋውውውውውውውውው ነው

  • @user-fl5wm9vz9w
    @user-fl5wm9vz9w 7 років тому +4

    እውነትም አፋጀቺኝ ክክክክክክ ደስ ይላል

  • @almazalmaz5616
    @almazalmaz5616 5 років тому +8

    መኩዬ እድሜክ ይርዘም

  • @hadeyaseid3651
    @hadeyaseid3651 9 років тому +1

    wawwwwwwww እውነት ምርጥ ኢትዩጲያዊ ፊልም ነው ደጋግሜ ባየው እንኳን አልሰለች አለኝ እውነት

  • @user-es6sh3gs7y
    @user-es6sh3gs7y 5 років тому

    የኔን ባል ይመስል በቅንጭላቱ እና በጉልበቱ እሚመራ ከቱ ይሄው በ4 አመቴ ተላቀቀኝ አልሀምዱሊላህ በጣም ደስ ብሎኛል በመለያየቴ የኔባል ልክ እንደዚህ ሸይጧን ነበር

  • @hannanagashi7795
    @hannanagashi7795 9 років тому +3

    ዋዉ እዴት አባቱ የሚያምር ፊልም ነው በጌታ

  • @wollotubefafi7783
    @wollotubefafi7783 5 років тому +3

    መኩዬ ስወድህ እድሜህን ያርዝምልን አባዬ♥

    • @tgarabianfood2937
      @tgarabianfood2937 5 років тому

      አሜንአሜን

    • @Yohannes555
      @Yohannes555 5 років тому

      ቲጂ የአረብ አገር ምግብና መጠጥ ዝግጅት ጎሽ የኛ ሼፍ 🌮

  • @fesses8706
    @fesses8706 7 років тому +2

    በጣም ደስ የሚል ፌልም ነዉ እኔም እዴህ ተሠቃይቻለሁ
    ተሠአይቼም አልሆነለትም ለስደት አደርጎኛል

  • @heluweleyewa813
    @heluweleyewa813 3 роки тому +1

    ዋውውውው እደት ነው ደስ የሚለው በፊልም ብቻ ባይሆን በጣም ምርጥ ነው❤❤❤❤

  • @semirabintislam8456
    @semirabintislam8456 8 років тому +3

    Kikikiki ወንድ አታቂ ወይኔ መሃሪ በጣም ደስ የሚል ሙቭ

  • @aymenabdi2261
    @aymenabdi2261 9 років тому +4

    I like this guy mekonen he is my fever artist,

  • @user-mo4st1vh9d
    @user-mo4st1vh9d 3 роки тому +1

    ተሰማ የወንድሙ ጋሻ👌🥰🥰🥰🥰

  • @kdejamohammedyersulwedaje6209
    @kdejamohammedyersulwedaje6209 7 років тому +4

    Ohhhhhhh ምን እንደምል አላቅም በጣም ደስስስስስስ ይላል

  • @user-rk4tm4nu3o
    @user-rk4tm4nu3o 9 років тому +3

    ገዳይ እያለ ሟች ይንቀለቀላል ዋው ውብ የሆነ ቋንቋ ለዛ እኮ ነው ያለን

    • @Sara-fq7ct
      @Sara-fq7ct 7 років тому

      ፍቅር ለእናቴ kkk

    • @wolowolo3371
      @wolowolo3371 5 років тому

      በመጨርሻደስይላልቤንያምስትምሪ

  • @user-ps5xc8kv4r
    @user-ps5xc8kv4r 7 років тому +4

    ዋውውውው ምርጥ ፊልም ሞኬ ውስጤ ነክ

  • @user-qu7dd9eb3e
    @user-qu7dd9eb3e 5 років тому +1

    ወይኔ ቃላት የለኝም ሲያምር በጣም እናመሰግናለን😍😍😍😍😍😍😍

  • @mekonnonmulugeta9340
    @mekonnonmulugeta9340 7 місяців тому

    ወይኔ በስንት አመቴ ደግሜ አገኘሁት ምርጥ ፊልም ዋው

  • @aminatalihussen189
    @aminatalihussen189 8 років тому +11

    ዋው አሪፍ ፊልም እኔ ያለፍኩበትን ሂወት አይነት አስታወሰኝ

  • @user-kadja
    @user-kadja 7 років тому +10

    ውይ ባየው ባየው የማይጠገብ ነው ግን እረ በናታቹህ ሙዚቃው የማነው ንገሩኝ

  • @tiroworkchane7083
    @tiroworkchane7083 5 років тому +1

    Wowo betam des yemil film new

  • @hawaletali8736
    @hawaletali8736 6 років тому +2

    ደስ ሲል ዋው

  • @hanalove2902
    @hanalove2902 8 років тому +4

    wowwwww betam arif new gen በእግዚአብሔር ኮሜንት የምትሰጡ ሰወች ፈልምን ሳናየው በኮሜንት ጨርሳችሁት እኮ

  • @mlaknors1839
    @mlaknors1839 9 років тому +3

    ምንደይ ብጀሌያም ጨካኝ ነህ፡፡ ሌላቸ ግን በጣም ደሠ ትላላቸህ

  • @semriaseidace5844
    @semriaseidace5844 8 років тому

    ኡፍፍፍፍ ለመግለፅ ቃላቶች ያጥሩኛል ውድድድድድድድ ነው የማደርጋችሁ የኔ ማሮች

  • @mmmesi4665
    @mmmesi4665 5 років тому +2

    ዋውውውው በጣም ደስስስ ይላል ውይይይ ግጠር ያደኩበት ናፍቅኝ😍😘😘😘😘

  • @paathumpathum8252
    @paathumpathum8252 8 років тому +4

    ሤት ያመጣዉ ሙት አይፈራም

  • @eskuyonas6084
    @eskuyonas6084 8 років тому +3

    በጣም በጣም ደስ ትላላችሁ ሁሉም አርቲስቶች እንደዚህ አይነት ነገሮች ቢሰሩ በጣም ደስ የሚያሰኝ ነው በርቱበት በጣም በጣም ደስትላላችሁ በተለይ በገጠሩ ዙርያ ያለው ነገር ደስ ይላል ጎበዞች ናችሁ!!!!!ዋው ዋው ዋው!!!

  • @roberrking460
    @roberrking460 4 роки тому +2

    Woooiw በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው 1:28:37👏👏👏👏👍👍🔥በጣም ደስ ይላል

  • @SeeSee-mk4qr
    @SeeSee-mk4qr 2 місяці тому

    ወይኔ የገጠር ልጂ በመሆኒ እንደት እደምወደው ማነው ከተማ ለእግዲነት ሲሄዲ እሚያለቅሠው ገጠር እንህዲ እያለ😂😂😂ወይኔ ገጠር ሥወዲ

  • @toybayussuf6841
    @toybayussuf6841 9 років тому +3

    ወይኔ አቶ ማሀሪ አፌ ቁርጥ ይበልለወት አቦ አባባል የሞላበት የእርሰወ አንድበት ነው Ethiopia fillmላይ ሁሉ እርሰወ ቢኖሩ ኖሮwaaaw

  • @user-ik2ck3ls4q
    @user-ik2ck3ls4q 8 років тому +74

    ምን አለ ሁሌ እንደዚህ አይነት ፊልም ብትሠሩ

    • @saudiarabia3275
      @saudiarabia3275 7 років тому +1

      vviihhزهراء علي

    • @assajod2500
      @assajod2500 4 роки тому

      አሪፍነው

    • @heggeh4543
      @heggeh4543 4 роки тому +1

      @@assajod2500 ዛሬፍቅር።የለ።ብርሁና።ፍቅሩ።ይናፍቃሉ

  • @user-es6sh3gs7y
    @user-es6sh3gs7y 5 років тому +1

    እንኳንስ አየሁት አላለፈኝ

  • @user-dx3qw8di1g
    @user-dx3qw8di1g 10 місяців тому

    እንደዚህ ፊልም የወደድኩት የለኝም ደጋግሞ ባየው ባየው አልሰለችም

  • @hyatmohamed4087
    @hyatmohamed4087 8 років тому +12

    በጣም፡፡ምረጥ፡፡ፌልም

  • @mekdilove7329
    @mekdilove7329 8 років тому +8

    wowwwww መጨረሻው እንዴት አባቱ ደስ ይላል

  • @tmnitmohammed548
    @tmnitmohammed548 8 років тому +2

    ዋው ያምራል እውነተኛ ፍቅር በፊልም ላይ ብቻ ሆነ

    • @jasnasnaks6503
      @jasnasnaks6503 2 місяці тому

      ከኖርሽው ፍቅር ሁሌም አለ

  • @hdgwghdhhg1150
    @hdgwghdhhg1150 9 років тому +2

    በጣም፡ምርጥ፡ቀጥሉበት፡ያሥተምራል

  • @zenatabdo8816
    @zenatabdo8816 8 років тому +4

    ዋውውውውውውውውውው
    እንደት.እንደሚያምር.አጠይቁኝ
    በጣም.በጣም.ይመስጣል
    ውድድድድድድድድድድድድድድ

    • @user-es6sh3gs7y
      @user-es6sh3gs7y 5 років тому

      አወ በጣምምምምምም ይመስጣል ቃላት ያጥረኛል ወላሂ ብቻ ወንድ ነኝ ተብየው አቃጥሎ ሊደፉኝ ለትንሽ ተረፍኩ

  • @user-tt7zn4oi5s
    @user-tt7zn4oi5s 7 років тому +4

    ከ 10 ግዜ በላይ ያየሁት ፊልም

    • @mihertmihert6600
      @mihertmihert6600 5 років тому

      በሠላም ነው

    • @user-es6sh3gs7y
      @user-es6sh3gs7y 5 років тому

      እኔ እራሱ አውርጀ ነው ያየሁት ዋውውውውውውውውውው ቃላት ያጥረኛል ግን በዛ ወንድ ነኝ ተብየው ተቃጥየ ልሞትባችሁ ነው

  • @solihabesha722
    @solihabesha722 4 роки тому +1

    ክክክክክ ደስ ሲለኝ የገጠር ፊልም ካሜራ ያለ እንኳ አይመስላቸውም

  • @kukusame4901
    @kukusame4901 5 років тому +1

    Wow mkonene btame yemewdewu artist new long life emgelekalhu

  • @yenguseayallu2307
    @yenguseayallu2307 7 років тому +6

    የሙዚቃው ስም ማን ይባላል, እባካችሁ ንገሩኝ

  • @user-zz4dx7hz2w
    @user-zz4dx7hz2w 8 років тому +2

    በጣም የሚያምር ድራማ

  • @hayathasne4523
    @hayathasne4523 9 років тому +1

    betam yamral ke kalat belay 👌thanks guys👍

  • @sisaybirhanu5127
    @sisaybirhanu5127 8 років тому +3

    በጣም የሚያረካ ወይ አባባ ሲያሳዝኑ ምንዳየ የእጁን አገኘ

  • @janasaeed4219
    @janasaeed4219 8 років тому +3

    ወድ ልጅ ተወልዶ ካሎነ እደአባቱ ስጡት አመልማሎ ይፊተል እደናቱ

  • @user-xn5iy1cp5l
    @user-xn5iy1cp5l 8 років тому +1

    wowwwwwwwwwwwwwwwww ሙዚቃውን እንዴት እንደወደድኩት

  • @user-gc9uq2qj4z
    @user-gc9uq2qj4z 9 років тому +2

    ዋው በጣም ያምራል አሪፍ መዝናኛነእወዳችሁአለሁው

  • @teybategenge8507
    @teybategenge8507 7 років тому +4

    OMG ደጋግሜ ባየዉ ማልጠግበዉ ፊልም ሙዚቃዉ የማነዉ Plzz ንገሩኝ

    • @hodaali8318
      @hodaali8318 5 років тому

      እኔም እየፈለኩኝ ነዉ

    • @hodaali8318
      @hodaali8318 5 років тому

      ማነዉ

    • @user-es6sh3gs7y
      @user-es6sh3gs7y 5 років тому

      ዋውውውው ቃላት ያጥረኛል በጣም በጣም በጣም ይመስጣል ግን ተቃጥየ ልሞትባችሁ ነው አይቼ ጨርሸ እንኳን ንደቴ አልበረደም

  • @mamelove1845
    @mamelove1845 5 років тому +4

    እስኪ የሙዚቃውን ስም ንገሩኝ ፕሊስ

  • @user-rm1gd5fm5b
    @user-rm1gd5fm5b 8 років тому +1

    በጣም ነው ደስ የምለው የልጆንቲን አስታወሳችሁኝ ጭዋታ ቢኒ አመለ ሁላችሁንም ውድድድድድድድድድድድድድድድ ነው የማርጋችሁ በሩቱ

    • @seydi5396
      @seydi5396 7 років тому

      ፊልሙን ታላይ ኮሚንታችውን አይቸ ፊልሙን አያለሁ በየ ትሮጥ ባፍንጫየ ተተክየ ጥርሴንም አጥቸ ነበር ሆሆሆ ምን አይነት አጋጣም ነው እናንተው

    • @sisayeakeye780
      @sisayeakeye780 7 років тому

      Foziya Seydi ò

  • @likegetachwe9465
    @likegetachwe9465 9 років тому +1

    oh my goshe it's amazing movie !!! and i like the song.

  • @user-dj5gs1ze4j
    @user-dj5gs1ze4j 8 років тому +5

    ሙዚቃው አሪፈነው