Saken Meleskut - Ethiopian Films

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 30 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 371

  • @ጩጨዋነኝየሀዩታናሽከወሎቦ

    ይሄንን ፊልም ለማግኘት ያልጣፍኩት እርዕስ አልነበርኝም ይሄዉ ዛሬ አገኘሁት❤❤ ደጋግሜ ባየዉ ባየዉ የማይሰለቸኝ

    • @BirtukanDeboch
      @BirtukanDeboch Рік тому +2

      እኔም ፀጌሬዳ ብየ ገብቸ ነዉ❤❤❤

    • @milo8618
      @milo8618 2 місяці тому

      @@ጩጨዋነኝየሀዩታናሽከወሎቦ ደነገከነየሸደመከዘጨገኸ

    • @DdDd-jz5uj
      @DdDd-jz5uj Місяць тому

      @@BirtukanDeboch ወላ እኔም😭

  • @DhgVvxf
    @DhgVvxf 4 місяці тому +18

    ወይኔ ኢ/ቶ አይቸው አልጠግብም ነበረ ወላሒ ማነው ይከን ፊልም እደኔ የሚወደው እጅ ☝️❤❤ፅጌዬ የኔ ጀግና❤❤

  • @Biruke3
    @Biruke3 Рік тому +36

    እንግሊዝኛም አረበኛም
    ሂንደኛም ቻይና ሁሉንም በትርጉም ቃኝቻለሁ ሁሌም አዕምሮዬ ውስጥ የተቀመጠ ፊልም ይሄ ብቻና ብቻ ወላሂ ኡስታዝንም አሳይቸው ወላሂ አልቅሷል ሁሌም አድሴ ነው !!!!ፊልም ተሞክሮን ማሳያነው። ደስ የሚለው ነገር ግርሜና ፅጌ መገናኘታቸው ሳይገናኙ ቢቀሩ የኔ በሽታ ከባድ ይሆን ነበር

    • @fatemaawel214
      @fatemaawel214 10 місяців тому +2

      በጣም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @ahlamfikre2664
      @ahlamfikre2664 6 місяців тому

      ጤነኛ ነሽ በሽተኛ

    • @ahlamfikre2664
      @ahlamfikre2664 6 місяців тому

      ልቦለድ ሊሆንኮ ይችላል

    • @Biruke3
      @Biruke3 6 місяців тому

      @@ahlamfikre2664 ማለት

    • @HelenGirmaw
      @HelenGirmaw 3 місяці тому +1

      ❤❤❤❤❤

  • @missemebaite1994
    @missemebaite1994 Рік тому +37

    እውነት በጣም የምወደው ፊል ከስንት አመታት በፊት አይቸዋለሁ ዛሬም እንዳድስ ተመስጨ ያየሁት ፊልም 💗

    • @JdrjJrjr-d7n
      @JdrjJrjr-d7n 26 днів тому

      ❤❤❤❤❤ 1:29:31 😂😂😂😂

  • @تيتهبلنفخفخفحف
    @تيتهبلنفخفخفحف 2 роки тому +30

    የውነት ከልጅነት እስከ እወቀት ድርስ በጣም የምወደው ፊልም ቢኖር ይህ ነው በሰማም በጣም ልቤን የነካው ፊልም

  • @NabeehaTube
    @NabeehaTube 9 місяців тому +49

    እደኔ 2016 የሚያይ ማነው 😢❤👍👍👍👍🌹

  • @Zamzam-s1c
    @Zamzam-s1c Місяць тому +3

    የኸን ፊልም እደኔ የሚወደው አለ🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @ይብላኝላተቃልህለፈረሰው

    ይሄ ፊልም 🥺😥😥😭ባየው ባየው የማይሰለች 🥀ፅግዬ ጀግናዬ 💖✍️

  • @hnah4891
    @hnah4891 Рік тому +5

    ይሄ ፊልም ከምንም ከማንም በላይ የሚያስደንቅ ምርጥ ፊልም በፊት ሳየዉ አልቅሻለሁ የሴቷ ጀግንነት ገራሚ ነዉ

  • @ሀዩየራያዋ-ኸ5ወ
    @ሀዩየራያዋ-ኸ5ወ 10 місяців тому +4

    ሁሌም ሳየዉ የማለቅሰዉነገርስ 😢😢😢 ፅግየ ግርማ ግን አሉወይ በሌላ ፊልም አይቻቸዉአላዉቅም እሳ እሲንገሩኝ በናታቹህ😢😢😢😢😢❤❤❤

  • @samerasameera6687
    @samerasameera6687 3 роки тому +18

    ዋው በጣም የሚገርም ፊልም ነው 100%

  • @Tube-cn7rv
    @Tube-cn7rv 2 роки тому +28

    እረ ኡኡኡ በስንት አመቴ አገኘሁት ይህንንፊልም ይለያል ከአእምሮየ አይጠፋም ይህ ፊልም መቸም ቢሆን

    • @ወለተሥላሴ-ተ6ዸ
      @ወለተሥላሴ-ተ6ዸ 2 роки тому +1

      በጣምገራሚ

    • @ሀሉምYoUTube
      @ሀሉምYoUTube Рік тому

      @@ወለተሥላሴ-ተ6ዸ እኔም ሀገር ሁኘ አይቸው አልቅሻለሁ

    • @Rahmet-gm4bj
      @Rahmet-gm4bj Рік тому

      @@ሀሉምYoUTube እኔም የምር የዛሬ ስምንት አመት አካባቢ አይቸው ነበር ልጅ ሁኘ አይይይይ

    • @Halima-z8h
      @Halima-z8h 11 місяців тому

      እኔም😢😢ወላሒ😢እነ ማረጉንና😢እነ ፃጌሬዳ መቸም አረሳቸው😢

  • @dfgfgy4635
    @dfgfgy4635 2 роки тому +34

    ይሄ ፊልም ገራሚ ነው ከብዙ አመት በፊት አይቸዋመሁ ተዋናውቹም የሚደነቁ ናቸው

  • @HhdHhhd-zv9ph
    @HhdHhhd-zv9ph 3 місяці тому +2

    ሥወደው ነበር ይህ ፊልም እባየን አፍሥሸበታለሁ አይይህ ዘመን በጣም ጥሩ ዘመን ነበር 😢😢ተው ዘመን ተመለሥልን አይይይይይ 😢😢😢😢😢😢

  • @ሀሊማመሀመድ-ደ5በ
    @ሀሊማመሀመድ-ደ5በ 3 роки тому +12

    ጌቲ አንለይ ምርጥ ተዋናይ ነህ በተረፈ አስተማሪ ፌልም ነው

  • @hhjrjjrj3301
    @hhjrjjrj3301 2 роки тому +11

    በሂወቴ ከኢትዮጲያ ፊልሞች በሞላ እምወደው ይሄን ብቻ ነው ዛሬለ14ኛጊዜ ሳየው ደጋግሜም ሳይው አይሰለቸኝም

  • @TixieMraad
    @TixieMraad 9 місяців тому +1

    በጣም ደስ የሚል ነው እስከዛሬ ባለማየቴ ቆጨኝ የሆነ ወኔ የሚያነሳሳ ነው ደሰሰሰሰሰሰሰ ይላል😘😘😘😘😘😘

  • @etaguayelu9286
    @etaguayelu9286 11 місяців тому +4

    ወይኔ ግን የፅጌሬዳ አባቷ እዴት ሆኖ ይሆን 😢ግርምሽ ድኖ ስለመጣ በጣም ደስ ብሎኛል ግን ከኋላ የሆነ ሰው መቶ ነበር ማን ይሆን ለማንኛውም ፅጌ ደሟን ስለመለሰች ደስ ብሎኛል ጀግንነት ወዳለው እኔም የቀን ጉዳይ እጂ የወድሜን ገዳይ ቀኑን ይጠብቅ☝☝☝☝☝☝!!!!

    • @YektDerd-xn4ii
      @YektDerd-xn4ii 7 місяців тому

      አይዞሽ የኔ ቆንጆ የሚያጠቃሽም የሚያነሳሽም ጊዜ ነው ለሁሉም ጊዚ አለው

  • @ስደተኛዋብላቴናነኝየድንግ

    ባዬው ባዬው የማይሠለች ፊልም ዋውው 💚💛❤️💘🌾🌻🌾🌻

  • @KalYouTube-h4x
    @KalYouTube-h4x 11 місяців тому +3

    ልጅ ሁኝ ነበር ያያውት በጣም ይመቸኛል የፅጌ ጀግንነት ጥሎብኝ ጀግና እወዳለሁ ❤

  • @Vehh-n1f
    @Vehh-n1f 2 місяці тому +1

    በጣም የሚመስጥ ፊልም በስንት ግዜዬ አገኘሁት ❤❤❤

  • @RahilAkillu
    @RahilAkillu Рік тому

    ውይ የእውነት ይህ ፊልም ምንም የቆየ ቢሆንም በጣም ተመስጬ የማየው በጣም የምወደው በዛላይ ሐገሬን ሰፈሬን የማይበት ነው

  • @hbi2024
    @hbi2024 Рік тому

    ይህንን ፊልም የተወኑት አሉወይ ግን እ እማልጠግበዉ ደሥ የሚለኝ ይህዉ 2015አመት ላይም አየዋለሁ ከዱሮ ጀምሬ🎉🎉🎉

  • @KedestA-rk5hq
    @KedestA-rk5hq 7 днів тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ሴት አትጠቃ እናት ናት የምትሉ❤❤❤❤❤

  • @habashaburti5859
    @habashaburti5859 Рік тому +1

    ዋው ፊልም ብሎ ዝም እንዴት ደስ እንደሚል በተላይ አጨራርሱ ፊልም ድሮ ቀረ አሁንማ መጫወቻ ሆን እኮ

  • @ላምሮት-በ8ኈ
    @ላምሮት-በ8ኈ Рік тому +3

    ፉከረዋ ሁሌም ከውስጤ አይጠፋ😮😮❤❤በለው በለውና አሳጣው በድረሻ ያዝ በለው ካላሉት አይባላም ውሻ

  • @HayatMehamed-ms2wv
    @HayatMehamed-ms2wv 11 місяців тому +4

    እህህ😢ማነው😢እደኔ😢የምታስለቅሠኝ😢😢እህህ😢😢😢

  • @tube9596
    @tube9596 Рік тому +4

    የሴት ጀግና ጎበዝ ምርጥ አስተማሪ ነው❤🥰

  • @hhjrjjrj3301
    @hhjrjjrj3301 2 роки тому +10

    ይሄ ሁሉ ባለታሪክ የአማራ ብቻ ነው ለዛ ነው ጋሎቹም ነፍጠኛ ጁንታእም ነፍጠኛ እሚሉን ባለታሪክ ስለሆንን ነው አማራነት ኩራት ጀግንነት ባህል ወኔ አቤት ደስስስ ሲል

  • @Hayet-ym3qv
    @Hayet-ym3qv Місяць тому

    ወይኔ ይሄን ፊልም ስንት ግዜ ዴጋግሜ አየውት 😢🔥❤አቦ ይሄን ፊልም በተመለከተ አድስ አውጡልን🔥💪❤plz🙏🙏

  • @ቅዱስሜካኤልዋስጠበቃዬ
    @ቅዱስሜካኤልዋስጠበቃዬ 10 місяців тому +2

    ይሄን ፊልም አባቴ ጋር ሂኜ እያለቀስኩ ነበር 207ላይ ያየሁት ሂወት ተገለባባጭናት ዛሬ ደግም ስደት ሁኜ አባቴም በሂወቴ የለም እኔም በሱ ትዝታ እያየሁትነው😢😢😢

  • @fozifozi5484
    @fozifozi5484 3 роки тому +11

    ጎበዝ አበሳ ነሺ የሴት ጀግና

  • @WeynituDerese
    @WeynituDerese 25 днів тому +1

    2017 የሚያየው ማነው❤❤ጌቴ🎉🎉🎉🎉🎉❤

  • @desuyabatulij9437
    @desuyabatulij9437 3 роки тому +11

    በጣም ልቤን የነካው ፊልም ቢኖር ይሄነው በስማም

  • @ahmedsiomi9617
    @ahmedsiomi9617 2 роки тому +6

    በጣም የምወደው ፊልም😢😢😢😢😢😢😢

    • @ethiopianfilms1851
      @ethiopianfilms1851  Рік тому +1

      please like , share and comment on this video
      አመሰግናለሁ እባክዎን ይመልከቱ እና እነዚህንም ያካፍሉ።💕💖✔ua-cam.com/video/z6_-Xuy5HKc/v-deo.html&start_radio=1&rv=z6_-Xuy5HKc&t

  • @Makiya-p7i
    @Makiya-p7i 8 місяців тому +1

    All ethopia oldest films 🎥 very good 👍 i like everyday ❤❤❤😢😢

  • @FatimaF-ql3oy
    @FatimaF-ql3oy 2 місяці тому

    ዋው ፊልሙን ሰርታችሁታል ከጀማመር እስከ አጨራረስ ፅጌረዳ ሳሲት ሀገሬ ዋውውውውው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ሶስናቱዩብ-ኰ1ቈ
    @ሶስናቱዩብ-ኰ1ቈ Рік тому +2

    አይይይይይይይ ሽፍትነት ለካ እንዲህ ነው 😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥አይይይይይይይ 😭😭😭😭

  • @RozeMuhammad
    @RozeMuhammad Рік тому +2

    ይሄ ፊልም 2011ኮንትራት ቤት እያለሁ ደም እባ ያስለቀሰኝ ፊልም 🥺🥺

  • @SamsulBdss-s6f
    @SamsulBdss-s6f 11 місяців тому +1

    በጣምነው ያስለቀሰኝ የሴት ጀግና😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @birtukanyemariymlige
    @birtukanyemariymlige 9 місяців тому

    በስት አመቴ አየሆቸው❤❤❤❤❤😊😊በጣም የምወደው ፊልም።❤❤❤❤❤❤😢😢

  • @AdineDani-vn4me
    @AdineDani-vn4me Рік тому

    ዋውውውውው በጣም ደስየሚል ነው በጣም ነውየተመቸኝ 💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛❣️❣️❣️❣️❤❤❤

    • @ethiopianfilms1851
      @ethiopianfilms1851  Рік тому

      please like , share and comment on this video
      አመሰግናለሁ እባክዎን ይመልከቱ እና እነዚህንም ያካፍሉ።💕💖✔ua-cam.com/video/z6_-Xuy5HKc/v-deo.html&start_radio=1&rv=z6_-Xuy5HKc&t

  • @ገኒራያዊት
    @ገኒራያዊት 2 роки тому +9

    መገን ይህ ፊልም መቼም ከአእምሮዬ አይጠፋም መቼም ቢሆን

  • @hxhdbxxbhx4486
    @hxhdbxxbhx4486 Рік тому +3

    ጥላትን ተበቅሎ መሞት እደት መታደልነዉ እኔም እደዚህ ጥላት ደርሦብኝ ነበር እና መሺም ፈጣሪ ያለዉ ለተበዳይ ነበርና ተበቅያቸዉዋለሁ ጊዜየን በሥርቤትም ባሣልፍም

  • @حبشي-خ2ص
    @حبشي-خ2ص Рік тому +2

    በጣምየምወደው ፊልም አይይይይይይይ ደሥሢል ❤️

  • @Sideto5050
    @Sideto5050 4 місяці тому

    ይደገምናይለቀቅልን በህፃናትና በእናት መብትማሥከበር ዘረኚነትንበተመለከተ❤❤❤❤

  • @SalamSalamo-l6k
    @SalamSalamo-l6k 20 днів тому

    በጣም የምወደዉፊልም 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @HanayayeHana
    @HanayayeHana 10 днів тому

    አይይይ ልጅ እያለሁ በኤርጌንዶ ስልክ ነበር ያየሁት ከስንት ፍለጋ በኅላ አገኘሁት❤❤❤❤❤

  • @welansawondessen8469
    @welansawondessen8469 2 роки тому +6

    ዋዉ ገራሚ አስተማሬ😘

  • @nigustigabu1208
    @nigustigabu1208 2 роки тому +1

    አንደኛ ፊልም ነውእስካሁን ካየሁት ሁሉ ስፈልገው የነበር ፄጌ እረዳ ደስ ነው የሚለው በጣም

  • @abrehamaychilu2517
    @abrehamaychilu2517 10 днів тому

    እሚገርመው እውነተኛ ታሪክን የያዘ ፌልም ነው😢😢😢😢

  • @Fatima-hi6vu
    @Fatima-hi6vu Рік тому +2

    በጣም አሪፈ ፈልም ❤️🥰

  • @BelayHaile-s7s
    @BelayHaile-s7s 8 місяців тому +1

    በእዉነት የተመሠረተ ደሥ ሢል

  • @ሀዩየራያዋ-ኸ5ወ
    @ሀዩየራያዋ-ኸ5ወ 10 місяців тому +1

    ግርማየ የኔፍቅር❤❤❤ እወደዉ ፅጌረዳ የኔማር❤❤❤

  • @AlmsS-gi7ou
    @AlmsS-gi7ou Місяць тому +1

    እሄፈልምለማግኘት ያልገባሁበትቦታየለኝም ስወደው❤❤

  • @dhvgbdgcg7025
    @dhvgbdgcg7025 Рік тому +3

    ባየው ባየው የማይሰለቸኝ ፊልም

  • @ፋፊነኝከወሎ-ገ7ኀ
    @ፋፊነኝከወሎ-ገ7ኀ 2 роки тому +9

    ሰወደዉ አይ ትዝታ ወይኔ😭እወንድሚ ጋር ከጎኑ ሆኝ አይ አየዉ ነበር ሰደት አይይ

    • @Tube-cn7rv
      @Tube-cn7rv 2 роки тому

      እኔደሞ ባሌጋ ነበር የማየዉ ኡፍፍፍፍፍ ስደት 😭😭😭😭😭

    • @ሀሉምYoUTube
      @ሀሉምYoUTube Рік тому

      @@Tube-cn7rv እኔም እባሌ ጋር ነበር ስደት ለየን ኢንሸአላህ ከሁለት ወር ቡሀላ እንገናኛለን ብየ አስባለሁ

    • @Tube-cn7rv
      @Tube-cn7rv Рік тому

      @@ሀሉምYoUTube እኔ ደሞ አንድ ወር ከአስራምስ ቀን ቀረኚ እረ ዱአ እንደራረግ አሏህ ያሳካልን ዉዴ

    • @ሀሉምYoUTube
      @ሀሉምYoUTube Рік тому

      @@Tube-cn7rv ማሻአላህ አላህ ያሳካልን ያረብ እኔስ ሮመዳን ሲፈታ አልኩኝ ከሳኡድ ቆርጦ መሄድ ይከብዳል ሀጅ ላይ ግን ግድ ነው ካልመጣሽ አለ እሱም ብቻ አላህ ያሳካልን ዜድየ ሀገራችንን ሰላሙን ይመልስልን

    • @Sነኝወሎየዋ-c9f
      @Sነኝወሎየዋ-c9f Рік тому

      እኔ ከ6 አመት በፊት ነበረ እባሌጋር ያየሁት አይ ስደት ከምወደው ባሌ ከምወዳቸው ቤተሰቦቸ ነበለኝ 😥😥😥😥

  • @NiggisEtopia
    @NiggisEtopia Рік тому +2

    የሴት ጀግና ነሽ ፅጌ

  • @Ganet2024
    @Ganet2024 3 місяці тому

    ይህንን፡ፊልም፡ደጋግሜ፡ባየው፡አልሰለችም❤❤❤

  • @jmaryamqwe7202
    @jmaryamqwe7202 2 роки тому +2

    Woooow batammm yamiralll

  • @hawahawa9042
    @hawahawa9042 4 місяці тому +1

    የማልጠግበው ፊልም ቢኖር ይሄ 😢😢😢😢

  • @እናቴፍቅር-ኘ4ፀ
    @እናቴፍቅር-ኘ4ፀ 10 місяців тому +2

    ❤❤❤❤❤😢😢😢

  • @argaSetotawe
    @argaSetotawe 3 місяці тому +2

    💜💜💜💜

  • @OumerMohammed-v6o
    @OumerMohammed-v6o Рік тому +3

    ወላሃ ይህን ፊልም ስወደው

  • @DfhhDgghh
    @DfhhDgghh 4 місяці тому +1

    በጣም የምወደው ፊልም😢😢❤❤

  • @melkamuasres7220
    @melkamuasres7220 3 роки тому +4

    ዋው በጣም ነው ሚያምር

  • @emumuly1520
    @emumuly1520 2 місяці тому +1

    የኔ መነሻ ሸዋ ተጉለት❤👌

  • @SamsaSMsመሲወሎየዋ
    @SamsaSMsመሲወሎየዋ 4 місяці тому

    ማነውእደኔሁልጊዜአድስእሚሆንበትይኸፊልም🎉🎉🎉

  • @Hayat-b8j
    @Hayat-b8j 10 днів тому

    ወይኔይኸፊልምአይቸየማልጠግበው❤❤❤❤❤

  • @omygadweeee
    @omygadweeee 6 місяців тому

    በልጂነት ጀምሬ ነበር እማየው ኡፍፍፍ ለቅሶ😢😢😢❤❤❤❤

  • @ኢትዮጵያሀገሬመመኪያዬክብ

    በጣም ነው ደስያለኝ መጨረሻው ላይ ፅጌና ግርማ መገናኘታቸው::

  • @GenetGenet-f1i
    @GenetGenet-f1i Рік тому +1

    ማሥታወሻ አገሬ ትዝ አለኝ ምጥህ ያርገኝ ወንድሜ

  • @zed8332
    @zed8332 9 місяців тому

    ዋውውው፠በጣም ደስስ ይምል ፍልምነዉ ❤❤❤🎉🎉

  • @GGGGGGGGG283
    @GGGGGGGGG283 25 днів тому

    ድንቅፍልምይሔነውእማይስለች❤❤❤❤

  • @ፋፊነኝገጠሬዋ-ኀ1ነ

    አይይይይ ትዝታ ልጅ እያለሁ ነበር ያየሁት

  • @Naema1995
    @Naema1995 Місяць тому

    ባየዉባየዉ የማይጠገብፊልም😢😢😢

  • @FFatima-mc9eq
    @FFatima-mc9eq Місяць тому

    የኔውድፅጌሬዳ❤❤❤❤ጀግና

  • @HHhhe-c1p
    @HHhhe-c1p 4 місяці тому +2

    ፅጌና ግርማ ግንየት ሄደወ ነዉ አላያቸዉም🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤ሌላካላቸዉ ንገሩኝ

    • @HHhhe-c1p
      @HHhhe-c1p 4 місяці тому

      እኔም ጠፍተዉብኝ አል❤❤❤😢

  • @sojoog3388
    @sojoog3388 Місяць тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢

  • @chth9545
    @chth9545 3 місяці тому

    ይሔን ፊልም ስወደው❤❤❤የኔ ጀግና እኔም እንደ አንች 😢

  • @sigasiga3752
    @sigasiga3752 10 місяців тому +1

    ❤❤❤❤❤❤ ዋውውው

  • @SojooGetj
    @SojooGetj 9 місяців тому +1

    እኔ ምላችሁ ሥፈልገው የነበረው ማን ይገረኝ መጨረሻ አካባቢ እምዘፍነውን ሙዚቃ በናታችሁ ንገሩኝ ስሟን አናቴም አባቴም አገሬ አች ሁኝ አምትለውን

  • @TsionSolomon-v4p
    @TsionSolomon-v4p 3 місяці тому

    ይሄን ፊልም እስከዛሬ አለማየቴ❤❤

  • @ሁሉምለበጎነዉ-ጨ4ጸ
    @ሁሉምለበጎነዉ-ጨ4ጸ Місяць тому

    ዋዉመጨረሻዉበጣምደስየሚል

  • @dfgfgy4635
    @dfgfgy4635 2 роки тому +3

    ጌቱ አንለይ ምርጥ ብቃት ያለው ተዋናይ ነው ሌላም ቢሰራ

  • @HabtamWibe
    @HabtamWibe 3 місяці тому

    ጀግና ፅ፳
    ጌሬዳ አንደኛ ፍልም ነዉ

  • @ekram-s5t
    @ekram-s5t 27 днів тому

    ዋው❤❤❤❤❤❤❤

  • @HabtammengsteHM
    @HabtammengsteHM 3 місяці тому

    😢ዋው ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤ ፅየ ሬዳ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hxhdbxxbhx4486
    @hxhdbxxbhx4486 5 місяців тому

    አንዳንዱ የተሰጠዉን የህዝብ አደራ በህዝብላይ ተፅኖ ያደርጋል ከግለሰብጋ ሁኖ አንዳንዱ ደሞ የሀገርን እና የህዝብ ፍቅር ያለበት ልግ እደሴቷ ፖሊስ ያለዉ ፍትህ ሰጪ ሰዎቺ አሉ ከሚያምረኝ ነገር የሴቷ ትወና እና የፊልሙ አጨራረስ በጣም ደስ እሚል እማይጠገብ ፊልም !!!!

  • @rahmehrousan2601
    @rahmehrousan2601 Рік тому +4

    ወላሂ ኢቶያለሁ በጎረቤትስልክ ቤተሰቦቸ ጓደኞቸ ጋራ በተመስጦ ነበር ያየሁት አሁደሞ ካመታት በኋላ ብቻየን ሁኘ በሰው ሀገር አየሁት አይ ጊዜ

  • @HanaHana-sj2kr
    @HanaHana-sj2kr 3 місяці тому

    ኪዳነምህረት እናቴ ለደጅሽ አብቂኝ😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤

  • @BisetBisetAgchewu
    @BisetBisetAgchewu 3 місяці тому

    በመጀመሪያይሄንፊልምሳየዉእዴትእዳለቀስኩእኔናፈጣሪብቻነንእምናቀዉ😢😢😢::ሁሌምአየዋለሁአይሰለቸኝም❤

  • @Abdelah-l3f
    @Abdelah-l3f Місяць тому

    በጣምየምወደዊፊልምነዉ

  • @Sነኝወሎየዋ-c9f
    @Sነኝወሎየዋ-c9f Рік тому +2

    ከ6 አመት በፊት ነበረ ያየሁት ስፈልገው ነበረ አገኘሁት

  • @HmFaruk-v3v
    @HmFaruk-v3v 3 місяці тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AaAa-gp9mt
    @AaAa-gp9mt 10 місяців тому

    በጣም ቡዙ ፊሊም አይቻለሁ አንደሂ ደስ የሚለኝ አይቸ አላቅም❤❤❤❤❤❤❤

  • @SofiyaAragaw-m2o
    @SofiyaAragaw-m2o 11 місяців тому

    ምርጥፍልምስወደው😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤

  • @beletetachbele2943
    @beletetachbele2943 Рік тому +1

    ግሩም

  • @HabtamWibe
    @HabtamWibe 3 місяці тому

    አይቸዉአይቸዉ የማይሰለቸኝ ፊልም

  • @ZeynuNurey
    @ZeynuNurey 2 дні тому

    ፅገሪዳየኔጀግና