ደላሎቹ - Ethiopian Movie - Delalochu (ደላሎቹ ሙሉ ፊልም) Full 2015

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 лис 2024
  • New Ethiopian Movie

КОМЕНТАРІ • 458

  • @eneyefiqrtwilidnegni9874
    @eneyefiqrtwilidnegni9874 5 років тому +67

    እስኪ የተሻለ ወርቁ አድናቂ የሆናቹ ይመቸኛል እና አሪፍ ነው በርቱ

  • @tamenemekonnen7075
    @tamenemekonnen7075 2 роки тому +7

    ምርጥ አዝናኝና ልብ አንጠልጣይ እንዲሁም አስተማሪ ፊልም ነው

  • @fereweyninegash5051
    @fereweyninegash5051 9 років тому +13

    ደስ ይላል!
    እውነትም ማመንን የሚያክል ትልቅ ፀጋ የለም የሚያምን ሰው ሁሉም ነገር አለው በተለይ ሰላም

  • @fitihzegeye5418
    @fitihzegeye5418 Рік тому +2

    Delalochu film hulem bidegagem yemayselech❤tewedaj Ethiopyawi film ❤️🇨🇬

  • @surajtiub5213
    @surajtiub5213 2 роки тому +5

    2022 ለ8 ግዜ ነው የዬሑት በጠም ምርጥ ፊልም ነው ✌️❤️❤️❤️❤️❤️🇪🇹

  • @adrhem1105
    @adrhem1105 5 років тому +6

    አሌክስ ስወድክ አንተ ያለህበትን ድራማ ማየት በጣም ነው የምወደው በርታልን

  • @senyasenyasenyamashaallahs3192
    @senyasenyasenyamashaallahs3192 8 років тому +12

    40ኛ ደቂቃ ላይ በሳምሶን መነፅር ውስጥ ካሜራ ማኑ በደንብ ይታያል ፊልሙ በጣም ተመችቶኛል i lake it

    • @hayatmohammed2120
      @hayatmohammed2120 7 років тому

      Senya senya senya masha Allah Senya masha Allah ሣህ ትክክል ነሽ

    • @bysaseseme8097
      @bysaseseme8097 7 років тому

      Senya senya senya masha Allah Senya masha Allah ሠኀሰነ

    • @SaraSara-bo3gq
      @SaraSara-bo3gq 4 роки тому

      መገን አይን

    • @estiftsegaye9468
      @estiftsegaye9468 2 роки тому +2

      Tsihuf eyetesasatu ke film enken mawtat aykebdm

  • @sabra2640
    @sabra2640 3 роки тому +29

    samson the best actor ever 🙏🙏🙏

  • @yeshik3292
    @yeshik3292 9 років тому +5

    I have seen a a lot of best Ethiopian Movie but this one speechless .

  • @ሠላምየቴዲአፍሮአድናቂፍቅ

    ወይ፡ኮመንት፡ዉስጤ፡ነዉ ከመንቶችየየ፡ስወዳቹሁ ሁላቹሁንም ሠላም ብያለሁ ከፊልሙ፡የእናተን፡ኮመንት፡ሳነብ፡ዘና፡እላለሁ፡ሠላማቹሁ ብዝት፡ይበልልኝ፡እወዳቹሀለሁ፡ዉድድድድድድድድድ

  • @helenendale3168
    @helenendale3168 9 років тому +43

    በጣም አሪፍ ነው! አስተማሪ፣ አዝናኝና አሳዛኝ ግን ትንሽ ንግግር ያለበት ቦታ ላይ ማጀቢያ ሙዚቃው ድምፁ ከፍ አለ ለመስማት ያዳግታል በተረፈ ብርትኳን ቆንጆ ወድሻለሁ አደንቅሻለሁ!

    • @AB-tv2hp
      @AB-tv2hp 7 років тому +1

      Helen Endale K

  • @sohelfakir898
    @sohelfakir898 9 років тому +2

    Woooooooooooow!!!!betam arif newketlubet. Betam astemari ena aznagni new. betam amesegnalehu all!!

  • @aynalemtadessed1279
    @aynalemtadessed1279 8 років тому

    ሚኪ አድናቂህ ነኝ በጣም አረፍ film nw የሰው ልጅ ውበቱ ፀባይ እንጂ መልኩ አይደለም

  • @rahmatali5262
    @rahmatali5262 5 років тому +4

    ውይ ሳም ሶም ስወደው እድሜና ጤና ይስጥልኝ

  • @annaii575
    @annaii575 5 років тому +4

    Who is in 2019

  • @sifuajibaaajaibaa4248
    @sifuajibaaajaibaa4248 9 років тому +12

    አሪፍ ነው ደስይላል ለእራስ ለውሸታም በጣም ደስ ይላል ስራ ነበረኝ ትንሽ ስለደበረኝ ስክኬን ከፍቼ እያየሁ ግን መጀመሪያው ደበረኝ ግን ትንሽ ስቆይ የሚያስቅ ቦታድረስ ደረስኩ ትንሽ ቆይቼ ደግሞ ስለፍቅር ብሎ የሰራውን ነገር ተመቸኝ ግን ደስ አለኝ ለሚወዳት ሴት ሲል ከመጥፎ ስራ መራቁ ከሰው እጅ ቀምቶ የሚበላውን መተው በቃ ስራ ልሰራነው ቻው.. .....

  • @mesayberhae405
    @mesayberhae405 9 років тому +1

    አሪፍ ሰው ለመኖር ሲባል የሚገባበት ነገር ከፈጣሪና ከህሊጨና ውጪ ግን ዘመኑ ብዙ ጲላጦሶችን ይዛለችና በንፁህ ላይ ፈራጆችንም እርፍና መልካምነት ነውና

  • @gudfela3211
    @gudfela3211 9 років тому +9

    ሰው ያላገባው ገብቶ ምን ይዘባርቃል
    ቤቢ ስሙን እንጅ ምኞቱን ማን ያቃል
    ምን አስጨነቃችሁ ስለ ጥርስና ከናፍሩ ወይ ሰው

  • @wondwossengetu820
    @wondwossengetu820 9 років тому +1

    Betam Harfi Sira New Bertu Artistochachin Gn Sile Fiker Betam Yibezan Ethiopian Movies..Esun..Astekaklwu..Yimechachihuuu..*)

  • @zabebaahmad3410
    @zabebaahmad3410 9 років тому +1

    ቡርቲየ አንች የምትሰሪያቸው ሁሉ በጣም ሀሪፍ ነው

  • @likegetachwe9465
    @likegetachwe9465 9 років тому +1

    mechrsha laye yenbre conversation betam des yel nebr።።i Love it

  • @seada.h1824
    @seada.h1824 9 років тому +1

    wow betam harif ena asetemari film new feker yashenefal.temechetognal.

  • @alexeshetu1634
    @alexeshetu1634 7 років тому +2

    እኔ ሰው በማመን ነው የማምነው ...
    ብትቱኳን አስማት የሆነ ውበት ነው ...
    አሪፍ ናቹ

  • @stealamekonenn3112
    @stealamekonenn3112 9 років тому +2

    ኦው በጣም አሪፍ.የሚገርመው ፊልም መሆኑን ሁሉ እረስቼ ካለቀ በሀላ እንኳን ስናደድ ነበር አጨራረሱ ተመቸኝ ።

  • @abrahamjoyful
    @abrahamjoyful 9 років тому +11

    two stars 😉👍👍👍
    💚💛❤ Birtukuan and Samson you did it. big love 😉

  • @haileberiso5201
    @haileberiso5201 9 років тому +1

    wow burte and maru thanks all crew .......

  • @elyasjamal7828
    @elyasjamal7828 9 років тому +3

    ወው በጣም አሪፍ ነዉ በርቱ በኡነት ምርጦች ናቹ ተመችቶኛል

  • @MesfinBugie
    @MesfinBugie 3 місяці тому +1

    02/12/2016 በድጋሚ ♥️❤️❤️❤️❤️

  • @zuriyashmesele2075
    @zuriyashmesele2075 8 років тому +1

    በጣም ደስ ይላል እስከዛሬ ድረስ ካየሁት ፊልም ትንሽ ትንሽ ለየት ይላል ቆንጆ ነው

  • @Ino_y
    @Ino_y 4 роки тому +1

    Who is watching in the quarantine time

  • @napi_shaaa5404
    @napi_shaaa5404 3 роки тому +1

    Samson 🤩❤❤bruhhhhhh esu eko film.yesra abo

  • @likegetachew8782
    @likegetachew8782 9 років тому +2

    all of the best nice movies!!!!!!!!!!!

  • @newpopularsongs4144
    @newpopularsongs4144 4 роки тому +1

    Birtukan mine tefashibin Yene konjo respect betam new yemnwedsh

  • @abdellaahmed9381
    @abdellaahmed9381 8 років тому +10

    ከልቤ ነው የወደድኩት ይመቻችሁ:መቼም ድለላ ሞክሮ ሚያውቅ ከልብ ይወደዋል:Peace.

  • @yeromsweet9726
    @yeromsweet9726 8 років тому +2

    ወኔ ደስስስስስ ሲል ቤቢዬ እንድሁም ሁላችሁም ሀሪፍ ነው ዋውው

  • @Hossna_21
    @Hossna_21 9 років тому

    burtye yene mar yene #1 betam ejg betam wedshalehu kfu aynkash

  • @yohannes-ud8ff
    @yohannes-ud8ff 6 місяців тому

    25ኛ ደቂቃ ማብቂያ አካባቢ ጀምሮ የሚጨፍሩበት ሙዚቃ እንዲጠፋ የተደረገው ለምንድን ነው?
    በፊት ሳየው ነበረ አሁን ከብዙ ጊዜ በኋላ you tube ላይ search አድርጌ ሳይ በሌላ ክላሲካል ተቀይሯል።

  • @TuFt-q4v
    @TuFt-q4v 8 місяців тому

    እስኪ የሳምሶን ታደሰ ቤቢ አድናቂ የሆናችሁ በ Like አሳዩኝ

  • @tigestshemlash4162
    @tigestshemlash4162 9 років тому +2

    ዋውውው አዝናኝም አስተማሪም ነው እናመሰግናለን ኤዱ ቆንጆ ውድድድድድ

  • @khalidalkhamis8457
    @khalidalkhamis8457 9 років тому +2

    ዋውውውው በጣም አርፍ ምርጥ ነው በጣም

    • @WaseGa21
      @WaseGa21 9 років тому

      ያስቃን

  • @sultansultan6950
    @sultansultan6950 6 років тому +1

    I'm eritran yhae fill btam das yelal 10. gzyae ayschatalowe

  • @Daynek21
    @Daynek21 9 років тому +1

    i like movies god job

  • @nasirmail6829
    @nasirmail6829 4 роки тому +1

    Arif film

  • @ssssss-ro7wf
    @ssssss-ro7wf 9 років тому +1

    wowwww Sma Sma benign enam esemashe alewu betam arif newu

  • @kerubelalmi7267
    @kerubelalmi7267 4 роки тому +2

    Great job guys 👌🏽👏😍

  • @getachewmengesha5072
    @getachewmengesha5072 5 років тому +1

    ምንም አይልም ጥሩ ነው

  • @santayosantayo5155
    @santayosantayo5155 9 років тому +1

    Arefi. Move. new. Betam. Betam. Des. Yilali. Dirib. werik. Safu. Siwedish. legud. New. Yena. Konjo. Hulachihum. Tamiralachihu. Kojowochi. Gata .Yibarikachihu

  • @ኑረሏህአህመድ
    @ኑረሏህአህመድ 3 роки тому

    ለሙከራ ፎቶ አንሳኝ ብየው ሳተኝ ክክክክ ሁሉም ምርጥ አክተሮች ናቸው ምርጥ ስብስብ ነው

  • @zizuhilwa7720
    @zizuhilwa7720 6 років тому +19

    እንደ ደላላ የምጠላው ነገር የለም የሰው ደም መጣጭ ናቸው 😏😏😏

    • @Aynalem-h4w
      @Aynalem-h4w Рік тому

      አባቱየጠላከውየኢትዮጵያንሙሰኛደላሎችነነውአይደለ🤨🤨🤨🤨😾😕

  • @esraelsmartsen1627
    @esraelsmartsen1627 9 років тому +2

    Baby Geremamogesh Endet Endemewedlh Abeso Demtseh Woooow New , Filemu Rasu

  • @promisepormes6686
    @promisepormes6686 2 роки тому

    No body whatching like me this film

  • @josua8667
    @josua8667 2 роки тому

    I like the woman playing the maiin charater. she isgood, So good

  • @JJ-xz2re
    @JJ-xz2re 9 років тому +2

    thanks again for your understanding but the film was Great keep it up Samson baby

  • @awelmoha2831
    @awelmoha2831 9 років тому +5

    ብረቱካን ሰወድሸ የኔ ማር

  • @BIUZm
    @BIUZm 9 років тому +3

    ምርጥ ፍልም በ መርጥ ታወንያኖች ያታተዋኔ

  • @eskedarbelhu5278
    @eskedarbelhu5278 9 років тому +1

    ምርጥ ፊልም!!!

  • @samirlove5689
    @samirlove5689 9 років тому

    Betam Arif film nw yemarel bertu

  • @gashaw7240
    @gashaw7240 9 років тому +6

    አክተሮቹ ሁሉም ሀሪፍ ናቸው ግን ፊልሙግን እስከዚህም ነው ሳምሶም ግን ነብስ ዘርቶበታል

    • @gregoryman5795
      @gregoryman5795 5 років тому

      ምነው ፊልም አታውቅም እንዴ!!! የሳምሶም አድናቂ ከሆንክ ሌላ ጉዳይ ነው፤፤፤ የፍቅር ጦስ፣ የፍቅር እምባ፣ የፍቅር ሻማ፣ የፍቅር ፀሃይ፣ ምናምን ካልተባለና ሸራ ምናምን ካልበዛበት ፊልም አይመስልክም፤ ሳምሶም እኮ መሪ ተዋንያን ነው ስለዚህም ከልጅቷ ጋር ሮማንቲክ ምናምን ነገር በተን ስላደረገበት ቁላቅም ቂጥክም ተነቃነቀ፤፤፤ ትሰማለክ እኔ የአገራችንን ፊልምም ሙዚቃም ጨርሶ አልወድም ምናልባት የድሮ ዘፈንና ዘፋኞችን በትንሹ እወዳቸዋለው እናም ካየዋቸው ፊልሞች ጥሩ ከሚባሉ ከጥቂቶቹ አንዱ **ደላላው** ነው ፡፡

    • @wew4258
      @wew4258 4 роки тому

      ዋው ደስ የሚል ፊልምነው

  • @martahaymi3201
    @martahaymi3201 9 років тому

    wow arif film new yasaznalm yastemralm ras wedadnet cherso ytfa ke Egypt

  • @elaman3662
    @elaman3662 3 роки тому

    Yeburtukan wubet kebahri gar yetemechew zmblo like yigchegn

  • @abebechelegese3561
    @abebechelegese3561 7 років тому +4

    በጣም ደስ ይላል ይመቻችሁ ውዶች

  • @luladayesweetluladaye9157
    @luladayesweetluladaye9157 9 років тому

    woww betam mirti new burtiye konjo wuddd new madergishi samson adinakiki negn

  • @abelajony7542
    @abelajony7542 2 роки тому

    እሚገርም የ አምሯል በጣም ወድጄዋለሁ

  • @ማራናታጌታእየሱስሆይቶሎና

    ዋወ በጣም ምርጥ ፊልም ነው ፍቅር መቼም ቢሆን አሸናፊ ነው እናመሰግናለን

  • @bertkntegegan6588
    @bertkntegegan6588 9 років тому +2

    በጣም ምርጥ move new wow

  • @yasafyasaf62
    @yasafyasaf62 9 років тому +1

    ወይኔ ስወዳቹ በዛላይ ዋው ነው 😘😘የኔ ምርጦች

  • @hiwotsisay7182
    @hiwotsisay7182 9 років тому

    wow yimechachhu fikir hulun yashenfal

  • @mahdermekda6799
    @mahdermekda6799 9 років тому

    brtuye And bebi Wawu Harif Newu Acheraresu Mejemeriyawu Gn Akatlogn Neber bemecheresha Asamerachihut

  • @nooraahmed7866
    @nooraahmed7866 9 років тому

    woow bexam atef new yemechal

  • @eliadtse2182
    @eliadtse2182 9 років тому

    It is wonderful but the music is louder than the conversation

  • @መጥፎነገርከሆድአይጠፋም

    አስተማሪ ነው

  • @jaguar3615
    @jaguar3615 2 роки тому +1

    Birtukan befikadu betamm amazing nesh lani endelila actoruch instagram Facebook atetekem meslgn atahut guys 🥰😌🙏

  • @መቅዲየጫላልጅ
    @መቅዲየጫላልጅ 9 років тому +3

    አሪፍ ነው

  • @zenebg3925
    @zenebg3925 9 років тому +1

    Nice movie, very entertaining👍

  • @eritrawihabeshawi541
    @eritrawihabeshawi541 9 років тому

    betam desylal arif movie

  • @Tirhasbt
    @Tirhasbt 9 років тому

    wawww betam arif movie
    yaskal yaznanal

  • @Thereislifeafterdeath
    @Thereislifeafterdeath 8 років тому +3

    movie of da century bunet degagme aychew aytegebem alen love ya alot sami baby,burte and others wowww

  • @kirubelalem-zc2ch
    @kirubelalem-zc2ch 10 місяців тому

    Samson babi underated actor ❤

  • @bezaabate3401
    @bezaabate3401 9 років тому +2

    ዋው አንደኛ ምረጥ ፊልም ነው ቡርቴና ሳሚ ድሮም ለኔ አሪፍ ናችው አውን ደግሞ የበለጠ ወደድካችው

  • @enatemariyam6421
    @enatemariyam6421 9 років тому

    Delaluchu arif film new feker yashenfal temechitoyagn bertu astemari ena ayinagn film new "Samson Bebi"hulum arif acter

  • @believeme1569
    @believeme1569 6 років тому

    Wey delalechu samsamo betam Arif lij neh yeasela lij

  • @Aaa-tk4mv
    @Aaa-tk4mv 5 років тому

    ዋውውውበጣምያምራል።

  • @lilytony3299
    @lilytony3299 4 роки тому

    Btaemi nfuat actors especially baby

  • @wubetewubete.7443
    @wubetewubete.7443 9 років тому

    በጣም ደስ ይላል

    • @solyethanks4539
      @solyethanks4539 9 років тому

      ምን ማለት ነው የህትህን ፍቅረኛ አስቀማሀት

  • @ፀጋፍቃዱ0097
    @ፀጋፍቃዱ0097 6 років тому

    መቼም የፍቅር ፊልም ነው መሠለኝ አላየሁትም

  • @shemsedinqtr8073
    @shemsedinqtr8073 4 роки тому

    ስሟን ባለቀውም ትወና አንደኛ ነት

  • @hannaslieshl2504
    @hannaslieshl2504 9 років тому

    ደስ የሚል ታረክ በጣም አረፍ በሩቱ

  • @angewmasresha336
    @angewmasresha336 6 років тому

    Waw betam new mameru yemer web eko neshe edye

  • @addisaddis4102
    @addisaddis4102 9 років тому

    Wow wow betam yamral

  • @martamulato2730
    @martamulato2730 8 років тому

    Wowwwww. Betami. design. yeleli

  • @NardosTesafaw
    @NardosTesafaw 9 років тому

    ሀሀሀ በጣም ውደድኩት በእውነት

  • @alikhalil7971
    @alikhalil7971 9 років тому

    wow abo yemichacheu wow new betam temichegni

  • @ማራናታናልንጌታ
    @ማራናታናልንጌታ 8 років тому

    Mart
    በጣም ያምራል ቀጥሉበት ይመቻቹ

  • @rihanamohammed6953
    @rihanamohammed6953 9 років тому

    wow arif aznagn move

  • @ZahidAli-it2yx
    @ZahidAli-it2yx 8 років тому

    woww bexam.dasyilal

  • @dilletawetgodayf9919
    @dilletawetgodayf9919 8 років тому +3

    Betam konjo film 😂😂😢❤👍

  • @jerriboss4665
    @jerriboss4665 9 років тому +2

    wawwwwwww really nice filme

    • @plus1078
      @plus1078 6 років тому

      ካመኑ እዴሁ ማመን ነው ማመንም መታመንም ለራስ ነው

  • @mubarekdelil8074
    @mubarekdelil8074 6 років тому

    Yemtlekuachew filmoch Sound track lemn tdebkalachu betam tanadalachu

  • @yewordefikir5649
    @yewordefikir5649 9 років тому

    woow arif new

  • @saramorka7745
    @saramorka7745 7 років тому +4

    ሰሙን ግን ማለት የነበረባት አፍቃሪው ሌባ ነው ዋው እናመሰግናለን!!!!