Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ውድ የቻናሌ ቤተሰቦች የምለቃቸው ፕሮግራሞች ለብዙ ሰው እንዲደርሱ ላይክ ፣ ሼር፣ ሰብስክራይብ ያድርጉ ከልብ አመሰግናለሁ።
Respect 🙏 The Awesome #HaileGebreselasie
እንዴት ነዉ ይህንን ጀግና እናመሰግናለት ማለት የሚያቅተን ፈጣሪ እድሜ ይስጥ
ሀይልዬ የኔ አንደኛ ኢትዮጵያዊነቴን እንዳጣጥም አረገኸኛልና ሁሌም እወድሐለው።❤❤❤
የኢትዮጵያ ሰንደቅ ውድ ልጅ የማይተካ ሚመስለው የሌለ የኩራታችን ሐውልት ሐይሌ ገብረስላሴ እናመሰግንሀለን
ሃይሌ ሲያወራ ቢውል ለመስማት ደስታዬ ነው።ዛሬ ሚስጥሩ ገባኝ አንባቢ ነው ለካ!!
ይሄ ሰውዬ የሚሰጠውን ኮሜሜንት በቻ ተመልከቱ!!ዋው ሃይሌ ልዪ እኮ ነህ!!
ኀይሌ የፅናት እና የአሸናፊነት ምሳሌአችንቀደም ሲል በሩጫው ፤ አሁን በልማቱ በርታ ። ጤና እና ረጅም ዕድሜ እመኝልሀለሁ።
Haile our legend Great thanks!!!
ሀይሌ እግዚአብሔር እድሜ ይስጥህ
እረዥም እድሜና ጤና ጀግናዉ!!
ሀይልዬ የኢትዮጵያ አይን
መኩዋንንት በርሄ ምርጡ ጋዜጠኛ ከምርጡ አትሌት ጋር።እጅግ የምናከብረውን እና የምንወደውን ጋዜጠኛ ስላቀረብክልን እናመሰግናለን።የአንተ አድናቂ እና ተከታይ ሆኜ አፍሬ አላውቅም።u are so so good bro,keep goung and shining.ሀይሌ የኘላኔታችን ምርጥ አትሌት ነህ ።አከብርሀለሁ።❤❤❤
HAILE THE LEGEND ❤🙏
ኃይሌ ሁሌም ምሁር ነህ አትሌቶቹን አተ ነበር ፓሪስ ይዘህ መሔድ የነበረብህ ምክር ልትሰጣቸው ሁሌም አከብርሃለሁ
የሰው እንቁ ሀይሌ እድሜ ይስጥህ
ሀይሌ ምርጥ እውነተኛ መከበር ያለበት ጀግና ሰው ነው🇪🇹🇪🇹🤜🤛
ሁለት ምወዳቸው ሰዎች ❤❤❤
መኳንንት በርሄ የልጅነቴ!! ስፖርት ጋዜጠኛ ሳስብ መኳንንትን ነው ማስበው የእርሱንና የግርማቸው PROGRAM ካልሰማሁ ቀን ሙሉ ቅር ይለኝ ነበር 🎉🎉
Hayliye! Our Hero..Wishinh you all the best ..
የምር በነ ሻለቃ ሀይሌ ጊዜ የነበረ የአንድነት ሕብረት እንዴት እንደ ናፈቀኝ
እዉነት ነው ምሳሌ ዚደኔ ዜዳን
ከምር ሀይሌ የኢትዮጵያ ምልክት ነህ እውድሀለው!
my Hero
OUR HERO❤❤❤❤
ይኸው subscribe አደረኩህ! cus ምንም እንኳን ሁሉንም ስፖርት ብወድም ሀገራችንን የሚያስጠራው አትሌቲክስ ስለሆነ More ይመስጠኛል❤
LEGENDARY...HERO!
My life time legend, I really love him
How sad to hear that they don’t listen to the legend!!!! Haile will always be remembered as the greatest of all time!!!!!
ኃይሌ የእኛ ብቻ ሣይሆን የዓለም ቅርስ ነህ ።
Thank you Jegenaw Haile ❤️
Haile is #1 all the time ..👍🏿👍🏿👍🏿👍🏿
Welcome Mekuanint🎉🎉🎉
Haile great Atlete in world
You know what you are the best interviewer nd haile is the best answer giver.thank you mekue berhie for this best and priceless program ❤❤❤❤
Wow, thank you
Yichalal haile
ሀይላችን
Ene haile seyawera biwele ayselchgnim
ሃይሌን በደብ ለተረዳው በደብ ላስተዋለው ተሃይሌ ብዙ የምንማረው ነገር አለ ሁላችንም በተሰማራንበት ስራ እደሱ ተግተን ተሰራን ድስፕሊ ታለን የማንለወጥበት ምንም ምክንያት የለም እንለወጣለን
Haile💪💪
Haile rucha becha sayhone chewataw des yelale
ሀይሌን ለመደገፍ አጥር ላይ ወጥቼ የወደቅኩትን መቸም አልረሳውም
Please next
ወይ ጉድ ገፍትሮህ የበለጠ ወደ አሠብክበት ማሸነፍ አስጠጋህ
waw haile sei Grande.......
Moke please interview other best athletes who are the founder of Ethiopian athletics.i respect you.
Nice podcast media
Thanks for listening
Part 2 Please 🙏
sport zone moke best
ምን ዋጋ አለው በስተእርጅናህ ጄኖሳይድ ሰበክ፣ ሃይሌ ጄኖሳይደር😭🤔
ጥልቅ የእስፓርት እውቀት አለው።
አቶ ሀይለማሪያም በአንተ እንጭጭ ጥላቻ የአለም አትሌቲክስ ያስጀመረ ኢትዮጵያዊ ጀግና ማሳነስህ ስልክን ማንም ሰለሚዘው እድሉን ስላገኘህ አሳነስከው እንጂ ሁል ጊዜ ትንሽ ሰው ትንሽ ነው
WHERE IS PART 2 😢
Part 2
i donn't like to be continued ,but its ok
welde meskel? Dr welde meskel tebelo bitarem
ርዕሱ ግን ጤነኛ አይመስልም።
hayeleya yena gegena ante ye ethiopia enku nehe enwedhaln mechame anrsam weltahen yayeleya ? Yelgehen serge be ebs endetelalfi aderge mayete efelgalhu adera adera adera zerhe endebaz efelgalhu
ሃይሌ ኣተ የሰው ትንሽ የግዜ ጉዳይ ነው እንጂ ግዜው ሲደርስ ፍትህ ፊት ኣናቆምህ ኣለን የሰራሀውን ሰርተህ በሰላም ኣትኖርም
ጨጨብዱ
ፓስተርም እንደ አጋነት ይማታል?😂😜😀👈
የመታህ ሰው ፓስተር ሆኗል አንተ ግን አምስት ጥይት ስጡኝና ሰው ልግደል ትላለህ። ጦረኛ።
ወሬኛ
አንተ ቆሻሻ ምን ብታወራ የሚሰማክ የለም እጅ ላይ ደም አለ የህጻናት ደም የእናቶች ደም
dave yemtbal liji gin ጨና ጩን ሳታቅ ሰዉን መሳደብ ጥሩ አደለም ቅናተኛ ሰዉ ታሪክ የሚሰሩን ሰዎችን በሙሉ ይጠላል ምክንያቱም የቅናት መንፈስ ግብዳ አጋንት አለበት ። So 41 ግዜ ስገድ ሙስሊም ከሆንግ አርፈህ ዱአ አድርግ እንጂ ነገርህን ዱላ አታድርገዉ 😂😂😂 አባቴ ሺ አለቃ አትሌት ሀይሌ ገ/ሥላሴ በጣም ነዉ የምወደዉ እድሜ ይስጥልኝ ።
እንተ ደብረ ብርሀን ድረስ የመጣህ የአማራን ህዝብ ቅቤ ልትቀባ ነው ባለጌ
ውድ የቻናሌ ቤተሰቦች የምለቃቸው ፕሮግራሞች ለብዙ ሰው እንዲደርሱ ላይክ ፣ ሼር፣ ሰብስክራይብ ያድርጉ ከልብ አመሰግናለሁ።
Respect 🙏 The Awesome #HaileGebreselasie
እንዴት ነዉ ይህንን ጀግና እናመሰግናለት ማለት የሚያቅተን ፈጣሪ እድሜ ይስጥ
ሀይልዬ የኔ አንደኛ ኢትዮጵያዊነቴን እንዳጣጥም አረገኸኛልና ሁሌም እወድሐለው።❤❤❤
የኢትዮጵያ ሰንደቅ ውድ ልጅ የማይተካ ሚመስለው የሌለ የኩራታችን ሐውልት ሐይሌ ገብረስላሴ እናመሰግንሀለን
ሃይሌ ሲያወራ ቢውል ለመስማት ደስታዬ ነው።ዛሬ ሚስጥሩ ገባኝ አንባቢ ነው ለካ!!
ይሄ ሰውዬ የሚሰጠውን ኮሜሜንት በቻ ተመልከቱ!!ዋው ሃይሌ ልዪ እኮ ነህ!!
ኀይሌ የፅናት እና የአሸናፊነት ምሳሌአችን
ቀደም ሲል በሩጫው ፤ አሁን በልማቱ በርታ ። ጤና እና ረጅም ዕድሜ እመኝልሀለሁ።
Haile our legend Great thanks!!!
ሀይሌ እግዚአብሔር እድሜ ይስጥህ
እረዥም እድሜና ጤና ጀግናዉ!!
ሀይልዬ የኢትዮጵያ አይን
መኩዋንንት በርሄ ምርጡ ጋዜጠኛ ከምርጡ አትሌት ጋር።እጅግ የምናከብረውን እና የምንወደውን ጋዜጠኛ ስላቀረብክልን እናመሰግናለን።የአንተ አድናቂ እና ተከታይ ሆኜ አፍሬ አላውቅም።u are so so good bro,keep goung and shining.ሀይሌ የኘላኔታችን ምርጥ አትሌት ነህ ።አከብርሀለሁ።❤❤❤
HAILE THE LEGEND ❤🙏
ኃይሌ ሁሌም ምሁር ነህ አትሌቶቹን አተ ነበር ፓሪስ ይዘህ መሔድ የነበረብህ ምክር ልትሰጣቸው ሁሌም አከብርሃለሁ
የሰው እንቁ ሀይሌ እድሜ ይስጥህ
ሀይሌ ምርጥ እውነተኛ መከበር ያለበት ጀግና ሰው ነው🇪🇹🇪🇹🤜🤛
ሁለት ምወዳቸው ሰዎች ❤❤❤
መኳንንት በርሄ የልጅነቴ!! ስፖርት ጋዜጠኛ ሳስብ መኳንንትን ነው ማስበው የእርሱንና የግርማቸው PROGRAM ካልሰማሁ ቀን ሙሉ ቅር ይለኝ ነበር 🎉🎉
Hayliye! Our Hero..
Wishinh you all the best ..
የምር በነ ሻለቃ ሀይሌ ጊዜ የነበረ የአንድነት ሕብረት እንዴት እንደ ናፈቀኝ
እዉነት ነው ምሳሌ ዚደኔ ዜዳን
ከምር ሀይሌ የኢትዮጵያ ምልክት ነህ እውድሀለው!
my Hero
OUR HERO❤❤❤❤
ይኸው subscribe አደረኩህ! cus ምንም እንኳን ሁሉንም ስፖርት ብወድም ሀገራችንን የሚያስጠራው አትሌቲክስ ስለሆነ More ይመስጠኛል❤
LEGENDARY...HERO!
My life time legend, I really love him
How sad to hear that they don’t listen to the legend!!!! Haile will always be remembered as the greatest of all time!!!!!
ኃይሌ የእኛ ብቻ ሣይሆን የዓለም ቅርስ ነህ ።
Thank you Jegenaw Haile ❤️
Haile is #1 all the time ..👍🏿👍🏿👍🏿👍🏿
Welcome Mekuanint🎉🎉🎉
Haile great Atlete in world
You know what you are the best interviewer nd haile is the best answer giver.thank you mekue berhie for this best and priceless program ❤❤❤❤
Wow, thank you
Yichalal haile
ሀይላችን
Ene haile seyawera biwele ayselchgnim
ሃይሌን በደብ ለተረዳው በደብ ላስተዋለው ተሃይሌ ብዙ የምንማረው ነገር አለ ሁላችንም በተሰማራንበት ስራ እደሱ ተግተን ተሰራን ድስፕሊ ታለን የማንለወጥበት ምንም ምክንያት የለም እንለወጣለን
Haile💪💪
Haile rucha becha sayhone chewataw des yelale
ሀይሌን ለመደገፍ አጥር ላይ ወጥቼ የወደቅኩትን መቸም አልረሳውም
Please next
ወይ ጉድ ገፍትሮህ የበለጠ
ወደ አሠብክበት ማሸነፍ አስጠጋህ