КОМЕНТАРІ •

  • @Nemadema20
    @Nemadema20 5 місяців тому +416

    ሃይሌ ጀግናችንና ኩራታችን ከሆነ ዘመን አለፈው ነገር ግን ብዙዎቻችን ቦታ ሰተን ውይንም ቆም ብለን አላሰብነውም እንጂ ሰይፉን በህይወት እያለ ልናከብረው የሚገባ ጀግና ነው !! ❤❤❤❤

    • @ela.4k
      @ela.4k 5 місяців тому +15

      ልክነህ እኔ ሁሌም የማስበዉንነዉ የነገርክልኝ🙏

    • @BringbackImperialEthiopia
      @BringbackImperialEthiopia 5 місяців тому +7

      ሰይፉን ልጆቹም አያከብሩትም እንኳን እኛ😅

    • @user-tt7cw5me8i
      @user-tt7cw5me8i 5 місяців тому +1

      😅😅😅😅😅😅​@@BringbackImperialEthiopia

    • @nakuafar1904
      @nakuafar1904 5 місяців тому +3

      Malet sefu min selesera new 😂😂😂😂😂🤔

    • @yeneneshyared934
      @yeneneshyared934 5 місяців тому +2

      ​@@ela.4kአዎ ሰይፍሻ በጣም መልካም ሰው ነው

  • @hiwe569
    @hiwe569 5 місяців тому +80

    ብቻህን ሀገር የሆንክ ሰው 💚💛❤
    ባከበረችህ ሀገርህ ላይ ያለህን ዕወቀት ሀብት ኢንቨስት እያደረክ የሀገርህን እህት ወንድሞች የስራ ዕድል ሰጥተህ እናት ሀገርህን እንድትዘምን ከሚጥሩ ጀግኖች አንዱ ስለሆንክ ሁሌም ኩራቴ ነህ 💚 እንወድሃለን እናከብርሃለን እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ከፍ ያድርግህ 💛 እመብርሃን ሁሌም ከፊትህ ትቅደም ዕድሜ እና ጤና በብዙ እመኝልሃለሁ ❤🙏 my Hero 🥰 ኑርልን

    • @mekelesalemayehu6279
      @mekelesalemayehu6279 5 місяців тому +1

      እኛ እድለኛ ነበርን ይኸን እቁ ሰው ጀግና አገሩን ወዳድ ስላለን ሥራ ፈጣሪ ሰርቶ የሚያሠራ መግስት መሸለም አለበት እግዚያብሄር ረጅም እድሜ ይስጥ ኢትዮጵያን እዳከበርካት ሁሌ ተከብረህ ኑር

    • @ethiopialove2463
      @ethiopialove2463 5 місяців тому +2

      '' ብቻህን ሀገር የሆንክ ሰዉ "ደስ የሚል አገላለፅ ነዉ።

    • @abrahamt2356
      @abrahamt2356 5 місяців тому

      It is my word too

    • @user-dh7by9nl2l
      @user-dh7by9nl2l 5 місяців тому

      ua-cam.com/video/WcSKjhaAAO8/v-deo.htmlsi=bje93gz5UVzixJZW

  • @redwandemissie7231
    @redwandemissie7231 5 місяців тому +92

    ሀይሌ ገ/ ስላሴ የኢትዮጵያ ኩራት ነህ የኢትዮጵያ ጌጥ ነፃ እና ንፁህ ኢትዮጵያዊ ነህ ስለዚህ ሁሌም ክብር ይገባሃል ጋሼ።

    • @user-dh7by9nl2l
      @user-dh7by9nl2l 5 місяців тому

      ua-cam.com/video/WcSKjhaAAO8/v-deo.htmlsi=bje93gz5UVzixJZW

  • @mulualamrie5069
    @mulualamrie5069 5 місяців тому +162

    ሀይልየ የኢትዮጵያ ብርቅየ ልጅ። እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ። ምኞትህ ኢትዮጵያን ማስደሰት ነውና ይሳካልህ።

  • @user-ii6oj8mt4c
    @user-ii6oj8mt4c 5 місяців тому +32

    ኃይላችን - በጣም የማደንቅህ ሰው ነህ !
    አሁን ደግሞ አርባ ምንጭ ኃይሌ ሪዞርት ፣ አ!አ ደግሞ ለበርካታ ጊዜ ከመላው ቤተሰቦቼ ጋር ተዝናንተናል መስተንግዶው ሁለቱም ጋር አስደናቂና አንድ ዓይነት በመሆኑ በጣም የተገረምንበት ጉዳይ ነው በምን ዓይነት ስልጠና ቢቃኙ ነው ።
    ልጆቼ በኃይሌ ግራንድ ለአንድ ወር የዋና ስፖርት ስልጠና ወስደው የተመረቁ ሲሆን በት/ቤታቸው ሰንደቅ ዓላማ የመስቀል ሥነ- ሥርዐት ቢኖራቸውም ኃይሌ ግራንድ ስልጠና ላይ በነበሩበት ያለፈው የክረምት ወራት ምሽት 12:00 ሰዐት ላይ ተንደርድረው ሄደው ባንዲራው አጠገብ ነበር የሚገኙት !
    ኃይልሻ ይሄ የሐገር ፍቅርህ መቼም አይወሰድብህ !!!

  • @user-un2ju5lm3l
    @user-un2ju5lm3l 5 місяців тому +42

    አላህ ይጨምርልህ ባለህ ላይ ሀይሌ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @user-ko6dl9ln4t
    @user-ko6dl9ln4t 5 місяців тому +52

    ምርጥ የኢትዮጵያ ጀግና እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥልን በጣም ነው እምንውድህ ከንግግሩ ሁሉ ነገር ምርጥ ኢትዮጵያዊ የማይኮራአ ሰዎችን የሚያክብር እግዚአብሔር ይጨምርልህ

    • @user-dh7by9nl2l
      @user-dh7by9nl2l 5 місяців тому

      ua-cam.com/video/WcSKjhaAAO8/v-deo.htmlsi=bje93gz5UVzixJZW

  • @hirutwedajo6984
    @hirutwedajo6984 5 місяців тому +47

    ያርግልህ
    ያብዛልህ
    ይጨምርልህ
    ይባርክልህ
    አንተ የሰራ አጥ አባት ነህ እንወዱሃለለን አንተ የሀገር ኩራት ነህ ከልብ እናመሰግናለን🙏❤️🙏
    ጀግናችንን ኑሪልኝ
    ኩራታችን ነህል
    ሀይልሻ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መድኃኒአለም፣፣

  • @ltube9958
    @ltube9958 5 місяців тому +24

    ይቻላል!!!
    ምርጡ አባባሉ መቼም የሚራሳ አይደላም ኃይሌ 😍😍😍😍😍😍😍

  • @user-zz7yn3rm5e
    @user-zz7yn3rm5e 5 місяців тому +92

    ሐይሌ የኢትዮጵያ ኩራት እንወድሐለን እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን👏

  • @elsatarikuelsatariku9133
    @elsatarikuelsatariku9133 5 місяців тому +40

    አቅሙ እድሉ ያላቹ ሰዎች ለሰይፍዬ የሚገባዉን ክብር ፍቅር ልሰጡት ልሰጠዉ ይገባል መዘከር አሁን እያየ እየሰማ ነዉ ሰይፍዬ በጤና ይጠብቅህ በእዉነት ከልቤ እወድሀለዉ ከነቤተሰብህ አልተወራልህም እሱ ይሰማኛል በእዉነትፈጣሪ ይጠብቅህ

    • @user-dh7by9nl2l
      @user-dh7by9nl2l 5 місяців тому

      ua-cam.com/video/WcSKjhaAAO8/v-deo.htmlsi=bje93gz5UVzixJZW

    • @yonasyonas3249
      @yonasyonas3249 5 місяців тому

      እናንት ስታሽቀብጡ
      ስታጏነባብሱ የኛ PC ተሽማቀቀ🥱በስማአም
      ማሽቋለፕነት በቃ ባህላችሁ ሆነ🥱

  • @user-dv8eb8mb3r
    @user-dv8eb8mb3r 5 місяців тому +58

    ሀይልዬ ረጅም እድሜና ከጤና ጋር ይስጥህ።

  • @user-mu4xz1pn6u
    @user-mu4xz1pn6u 5 місяців тому +27

    ሀይሌያችን ጀግናችን እንደ ወርቅ የጠራህ ኢትዮጵያዊ ከልብ እናከብርሀለን እንወድሀለን❤❤

    • @user-dh7by9nl2l
      @user-dh7by9nl2l 5 місяців тому

      ua-cam.com/video/WcSKjhaAAO8/v-deo.htmlsi=bje93gz5UVzixJZW

  • @fnfdkjj5930
    @fnfdkjj5930 5 місяців тому +9

    ሐይሌ ምርጥ ኢትዮጲያው እረዥም እድሜ ተሠኘሁልህ ግን ወሎ ላይ ያለን ሚሥኪኖችም ጎብኛየው በፈጠረህ

  • @hossaenatesfaye5655
    @hossaenatesfaye5655 5 місяців тому +3

    Our national inspiration... the one and only honorable Haile G/selassie. We Ethiopian are very proud of you!!

  • @userenter2635
    @userenter2635 5 місяців тому +74

    ሀይሌ ጀግናችን ኩራታችን ኑርልን👌❤❤😘😘

    • @user-dh7by9nl2l
      @user-dh7by9nl2l 5 місяців тому

      ua-cam.com/video/WcSKjhaAAO8/v-deo.htmlsi=bje93gz5UVzixJZW

  • @marsheta1374
    @marsheta1374 5 місяців тому +8

    ሀገሩን አስጠርቶና ለሀገሩ በንፁህ ላቡ ሀብት የፈጠረ ጀግናችን❤

  • @tg-hf2zk
    @tg-hf2zk 5 місяців тому +70

    ወሎስ አትከፍትም በጣም ነው እኮ የምንወድህ ውለታህን አንረሳም❤❤❤❤ሀይልሻ❤❤❤

    • @jamilaseid369
      @jamilaseid369 5 місяців тому +2

      የኔም ጥያቄ ነው

    • @user-zp7fy8tt6s
      @user-zp7fy8tt6s 5 місяців тому +2

      ሰሜኑ ላይ ሁል ጊዜ ጦርነት ስላለ ይፈራሉ አላህ ይሁነን

    • @Ya-rm4qp
      @Ya-rm4qp 5 місяців тому +5

      ሠቆጣ ላይ ትምህርት ቤት ከፍቶ በ ጦርነቱ ጠፋበት እኮ።

    • @jemilamusa3882
      @jemilamusa3882 5 місяців тому

      አዋ እኔም ፕሮግራሙን ሳይ ለም ወሎ አይከፍትም እያልኩ ነበር

    • @fatmasaeed6043
      @fatmasaeed6043 5 місяців тому

      ሰቆጣ ትምህርት ቤት አሰርቶል ከዝህ በፊት ወያኔ በጦርነት አብይና ወያኔ አፈረሱትጅ ሲቀጥል ትግራይና አማራ ለጦርነት ቅርብ ስለሆነ ምንም ነገር ኢቨስት ማረግ ይፈራሉ ባለሀብቶች ሆቴልኳን አልከፈተም

  • @yimer2543
    @yimer2543 5 місяців тому +8

    መለያችን ነህ ሀይላይ ! እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እንመኛለን።

  • @abebechseifu3792
    @abebechseifu3792 5 місяців тому +7

    ሀይልዬ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ በላብህ ሰርተህ ያገኘኸው ስለሆነ ፈጣሪ ይባርክልህ የኢትዮጵያችን ኩራት ጀግናችን።

  • @fasilmulu9454
    @fasilmulu9454 5 місяців тому +91

    የሰው የውሃ ልክ ታላቅ ሰው ሃይሌ ዘርህ ይባረክ

  • @user-nl4xx4po1t
    @user-nl4xx4po1t 5 місяців тому +15

    እድሜና ጤና ይስጥህ ሃይሌ ጀግና ነህ የኢትዮጲያ የቁርጥ ቀን ልጅ

  • @mamushheayie600
    @mamushheayie600 5 місяців тому +17

    Congratulations Haile. You are a great business man. With 5,000 employees, two non-profit schools, 9 hotels, a big portfolio of real estates, and many other enterprises, you are our role model. May God continue to bless you and your family.
    It is evident that you respect money. People who respect and appreciate what is given to them will be blessed more and more.
    Please get into the real estate business. Build city apartments at affordable rates and sell with limited profits and drive the dishonest real estate developers out of business.

  • @betelhemwammi2480
    @betelhemwammi2480 5 місяців тому +20

    እድሜ ጤና ለሁለታቹም እግዚአብሔር ይስጣቹ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ናቹ እግዚአብሔር ለአለም ሁሉ ሰላም ይስጠን ደግ ደጉን ያሰማን ፍቅር ሰላም ለሰው ሰር ።

  • @1benyam1
    @1benyam1 5 місяців тому +11

    ሃይላችን ፣ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ስለ ሰንደቅ ዓላማ ክብር ስታነሳ በጣም ልቤን ነካኸኝ ምናለ ሌሎችም ጥቂት ያንተን ሀሳብ ባገኙ አሰኘኝ፣ መቼ መጥቼ ሆቴልህ ሰንደቅ ዓላማው ሲከበር ለማየት አጔጔኸኝ good on you our great hero.

  • @Nobelzegeye
    @Nobelzegeye 5 місяців тому +16

    ሀይሌ ታላቅ ሰው ።በኢትዮጵያ ይመሰላል።

  • @LEYLA_SHEMSEDIN
    @LEYLA_SHEMSEDIN 5 місяців тому +23

    ሀይሌ የሀገር ሀብትና ኩራት አላህ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ሰይፍዬ ለሁለታችሁም አላህ እረጅም እድሜና ጤና ከነቤተሰቦቻችሁ አብዝቶ ይስጣችሁ ሁለት ምርጦች።

  • @sinalemma2459
    @sinalemma2459 5 місяців тому +4

    ኃይሌአችን የኢትዮጲያ እንቁ ጀግና እረጅም እድሜና ጤና ያድልልን በክፉ የሚያይህ ስምህን ለማጠልሸት የሚያስቡትን ሁሉ መድሃኔአለም ልቦና ይስጣቸው።እንደአንተ አይነት ምነው ሁለት ሦሥት በኖረን
    ምንም ቢጥሩ ግን
    እንደማይሳካላቸው እንዲረዱት እመኛለሁ ።ክበርልን እንቁአችን ባለህ ላይ የበዛ በረከት ይጨምርልህ።

  • @SolomanAbayneh-hf7kr
    @SolomanAbayneh-hf7kr 5 місяців тому +13

    ጀግና ነህ ሀይልዬ❤❤❤ እግዚአብሔር እስከ አሁን ከኖርክበት ዘመን ከእነ ልጆችህ በብዙ አብዝቶ ይባርክልህ❤❤❤

  • @kifleawedew1917
    @kifleawedew1917 5 місяців тому +11

    ብራቮ ሐይሌ! በተለይ ለልጆች ትምህርት የምትለግሰው ዕርዳታ ጥሩ ድርጊት ነው።

  • @senaittamirat1462
    @senaittamirat1462 5 місяців тому +5

    ሃይልዬ እናትህ ምን ብላ መርቃህ ነው? ........ የሀገር ጀግና። እድሜ ይስጥህ ።

  • @rufaelpetros8842
    @rufaelpetros8842 5 місяців тому +65

    መንግሥት ራሱ ከሀይሌ ልምድ መውሰድ አለበት😅 ሀይሌያችን❤❤❤

  • @abenetzewdu1821
    @abenetzewdu1821 5 місяців тому +10

    በሙሉ ቃለ መጠይቁን አዳመጥቁት በእውነት አንድ እንደ ሀብታም እማይመጻደቅ ወርዶ መስራትን ጠንካራነትን እሚገልጽ መልካም ሰው ጀግናችን በርታልን እድሜ ከጤና ጋር ፈጣሪ አብዝቶ ያድልህ

  • @TheTrueBrainBlender
    @TheTrueBrainBlender 5 місяців тому +7

    ሀይልሻ ተጫዋች ራስህን የማታካብድ ሰዉ ነህ ኑርልን

  • @Zebiba123w
    @Zebiba123w 5 місяців тому +10

    ሀይሌ ጀግና🏃🏿‍♂️💪💪
    ውሾች ይጮሃሉ ሀይሌ መንገዱን ቀጥሏል
    በርታ አባቴ
    ጎንደርም አንድ ትምህርት ቤት ብታሰራ በጣም ደስ ይላል❤❤❤

  • @denekealembo840
    @denekealembo840 5 місяців тому +18

    ሀይልሻ መኖሪያውንም ወለይታላይ ቢያረግ ደስ ይላል ወለይታ ሶዶ ምርጥ እዝብና ምድርነው ለኑሮ ይመቻል🎉❤

  • @herutmengistu1947
    @herutmengistu1947 5 місяців тому +3

    ሀይልዬ ጀግና የሀገራችን እንቁ እጅግ ክብር አለኝ እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥክ ፈጣሪ ❤🙏

  • @abab-ql9zo
    @abab-ql9zo 5 місяців тому +5

    ሀይልሻ የሰዉ ዉሃ ልክ❤❤❤❤❤❤❤❤ምርጡ ኢትዮጵያዊ አንተ ማለት 120ሚሊየን የኢትዮጵያ ህዝብ ነህ❤❤❤❤ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ 🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-rq3pj9dh4c
    @user-rq3pj9dh4c 5 місяців тому +22

    ሀይሌ ገብረስላሴ ጀግናችን, ኩራታችን ነህ እንወድሀለን

  • @user-Weynua
    @user-Weynua 5 місяців тому +6

    የኔ አባት ፈገግታዉ ልብ ያሞቃል እግዚአብሔር ይጠብቅህ ጀግናችን❤❤❤

  • @Juda216
    @Juda216 5 місяців тому +13

    የኢትዮጵያ ጀግና ኢትዮጵያን ለአለም ያስተዋወክ እግዚያብሄር ይጠብቅህ ሀይልዬ እንወድሀለን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
    ሰይፉዬ እንወድሀለን

  • @mekonnenyirgu1078
    @mekonnenyirgu1078 5 місяців тому +8

    እድሜ ልኬን የምወደው ሰው ሃይሌ ረጅም እድሜ ተመኘው

  • @natnaeladdisu8433
    @natnaeladdisu8433 5 місяців тому +10

    "ሰው የሚኖረው በምግብ ብቻ ሳይሆን በተስፋም ጭምር ነው" የሚገርም አባባል ፤ ኃይሌ ገ/ሥላሴ

  • @tigetishome2984
    @tigetishome2984 5 місяців тому +3

    ሃይልሻ በድሜ በጤና ያቆይልን አተ ለኛ ኢትዮጵያ ቅርሳችን ነህ እንወድሀለን💔

  • @mestawetteklu9957
    @mestawetteklu9957 5 місяців тому +4

    ኡፍፍፍ ሀይልዬ አንተ ጀግና የኢትዮጵያ ምርጥ ልጅ ወንድሜ ተባረክ አከባሪህ ነኝ ስለ ባንዲራችን ስታወራ እንባዬን መቆጣጠር ነው ያቃተኝ እኔ አካባቢ ትምህርት ቤት አለ ጠዋት ጠዋት ባንዲራ ሲሰቀል የድሮ ስርአት ከውስጤ ስላልጠፋ የምራመድ ከሆነ ባለሁበት በተጠንቀቅ ስቆም ሰው ሁሉ ዞር ብሎ ያየኛል በዚህ ጉዳይ ሁሉም ተቁዋም ቢሰራበት ጥሩ ይመስለኛል

  • @seadi5
    @seadi5 5 місяців тому +11

    ጀግናነህወላሂ
    ሁሉም ኢትዮጵያዊ እንዳንተ ቢሆን የትበደረስን

  • @beleteeshet2185
    @beleteeshet2185 5 місяців тому +35

    ሀይላችን የኛ ኢትዮጵያ💚💛❤️

    • @user-dh7by9nl2l
      @user-dh7by9nl2l 5 місяців тому

      ua-cam.com/video/WcSKjhaAAO8/v-deo.htmlsi=bje93gz5UVzixJZW

  • @user-ep9fj7kh2o
    @user-ep9fj7kh2o 5 місяців тому +14

    ሀይልየ ድሮም አክብርሀለሁ የዘወትር ጀግናችን ነህ የባዱራው ድግም የበለጠ አኮራህን

  • @hanytwin
    @hanytwin 5 місяців тому +15

    ሀይሌ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ

  • @clickcell4333
    @clickcell4333 5 місяців тому +14

    ሰይፉዬ አባታችን እወድሃለው ❤❤ ሺ/አለቃ ኃይልዬ ከዚህ በላይ ይጨምርል ለስንቱ ደኃ የስራ ዕድል ፈጥርሃል ኑርልን❤❤❤

  • @atiiananaatiianana4919
    @atiiananaatiianana4919 5 місяців тому +13

    You are a good example for new generations❤

  • @globalcitizenethiopia3617
    @globalcitizenethiopia3617 5 місяців тому +3

    You touched me talking about patriotism!!! What a legend you're!! You're a lifetime legend!! Much love and respect!!

  • @20204606
    @20204606 5 місяців тому +9

    ሀይሌ የጽናት የታታሪነት የሀገር ክብር መገለጫ ነው❤❤❤ long live !!

  • @abayaschale5295
    @abayaschale5295 5 місяців тому +10

    I love this guy, he is very respectful and iconic man. Long live for him.

  • @binyam3098
    @binyam3098 5 місяців тому +6

    የምንግዜም ምርጣችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @teddydamtew205
    @teddydamtew205 5 місяців тому +9

    Haile is our national treasure, and we should protect him at any cost.

  • @Fozita
    @Fozita 5 місяців тому +9

    ሀይሌ ጀግናችን ኩራታችን አላህ ሰላምህን ያብዛው ❤❤

  • @duliti7133
    @duliti7133 5 місяців тому +9

    ሃይሌ ኢትዮጵያዊ ጀግናችን

  • @user-ii6oj8mt4c
    @user-ii6oj8mt4c 5 місяців тому +14

    ኃይሌ ቀለል ያለና ጨዋታ የሚያምርለት ሰው ነው !!!
    ❤❤❤

  • @user-fy6dw6gf7q
    @user-fy6dw6gf7q 5 місяців тому +4

    ቅን ነህ እኮ ሀይልዬ እግዚአብሔር ትውልድህን ይባርከው❤❤❤ሰይፍሻ እናመሰግናለን❤❤

  • @milu-tube18
    @milu-tube18 5 місяців тому +3

    ሀይሌያችን ትለያለህ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ሰይፋዬ እንወድሀለን ኑርልን ❤❤❤

  • @hiwe569
    @hiwe569 5 місяців тому +7

    ትለይብኛለህ 🥰 ሁሌም ከፍ በል 💚💛❤

  • @hirutteshometeshome202
    @hirutteshometeshome202 5 місяців тому

    ኃይሌ ጀግና በትክክለኛ መንገድ በወዙ የኖረ ኢትዮጵያዊ ❤🙏🙏🙏

  • @yibeltalseyid1633
    @yibeltalseyid1633 5 місяців тому

    ከዝናውና ከባለጸጋነቱ በላይ መልካም ሰውነቱ ጎልቶ የሚታይ ሰው ሀይላችን❤❤❤
    ሰይፍሻ እንወድሀለን!!

  • @kamellaseid6508
    @kamellaseid6508 5 місяців тому +21

    እስኪ ለትግራይ እና ለአማራ እናቶች ድረስላቸው 😥ራብ ጊዜ አይሰጥም

    • @yonasyonas3249
      @yonasyonas3249 5 місяців тому +6

      የትግራይ እናቶች
      የዚህ የዘመተባቸውን ሎሌ ሳንቲም አይፈልጉም😊

    • @biniyamberhe8530
      @biniyamberhe8530 5 місяців тому +3

      አምስት ብተኩስ አንድ አላጣም ብሎ የትግራይ እናትላይ ያስተኮሰ አሁን ቢረዳ ለትግራይ እናት ደምደም ነው ሚላት ሞቷይሻላታል የሱን የምፀት እርዳታ ከምትቀበል

    • @kamellaseid6508
      @kamellaseid6508 5 місяців тому

      @@yonasyonas3249 ይህ እማይረባ ጉራ ተይውና ለተራቡ ይድረስላቸው

    • @kamellaseid6508
      @kamellaseid6508 5 місяців тому +3

      @@biniyamberhe8530 😏ከአብይም ጋር ታርቃችሁ አብራችሁ ከስሩ እየኖራችሁ ነው ስለዚህ አፈር እና ሳር ከሚበሉ ይቅር ተባብሎ ቢበሉ ይሻላል

    • @yonasyonas3249
      @yonasyonas3249 5 місяців тому +2

      @@kamellaseid6508 @ ይተራበች እናት ካለችሽ በግልሽ
      ይድረስልሽ😎ነጠላሽን ዘርጊለት!!

  • @Elsamiki
    @Elsamiki 5 місяців тому +13

    ፍቅር የሆነ ሰው እድሜ ይስጥክ ሀብታችን ነህ❤

  • @elsazeleke6852
    @elsazeleke6852 5 місяців тому +2

    ሀይልዬ ሁሌም ክበርልን ጀግናችን ሳይህ ሁሉ እምባዬ ነው የሚመጣው አንተን ሳይ ሀገሬን ነው የማየው አሸንፈህ ስትገባ ሰንደቅ አላማዋን ለብሰህ የምታነባው እንባ ከኔም አይን ኮለል ብሎ ይወርዳል 💚💛❤️😭😭😭

  • @user-jf8vn6tj3v
    @user-jf8vn6tj3v 5 місяців тому +2

    ሀይሌ ጀግናችን ኩራታችን ነህ እድሜ በጤና ከእነቤተሰብህ እግዚአብሄር አምላክ ይጠብቀን

  • @rozateferi8081
    @rozateferi8081 5 місяців тому +11

    Haile !! Smart minded!! S specific, Measurable, A alert ,R reasonable and Timing!!! Seifu too!!

  • @GATLeadershipAcademy
    @GATLeadershipAcademy 5 місяців тому +6

    ኃይላችን የኢትዮጵያ ወሳኝ ሀይል 💪

  • @alemuberta6264
    @alemuberta6264 5 місяців тому

    የሀገር ኩራት፣በረከት ኀይሌ ገ/ ሥላሴ ታላቅ ክብር ከሙሉ ጤናና እረጅም እድሜ ፀሎቴ ነዉ እመኝልሀለዉ። እንኳን የኛ ሆነህ ከኢትዮጵያ ሠማይ ስር ተፈጠርህ ተወለድክልን❤🙏

  • @zelalem6666
    @zelalem6666 5 місяців тому +1

    ሰይፉ የሚያፏጩ ስድ አደግ ተመልካቾችን ስርዓት አስይዝልን ሃይሌ እንደተለመደው ሁሌም ጀግና ነው፡፡

  • @MDARIF-rh4cd
    @MDARIF-rh4cd 5 місяців тому +13

    ሀይሌ ጀግናችን ከዘረኝነት የፀዳህ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ኑርልን❤❤❤❤❤

    • @nebimanentertainment8420
      @nebimanentertainment8420 5 місяців тому

      Haha

    • @rasmarli6127
      @rasmarli6127 5 місяців тому +2

      ከዘረኝነት የፀዳ ሲባል እዘምታሎህ እያለ ከትግራይ ወንድሞቻችን ደም እንድንቃባ እየለፈፈ አልነበረም እንዴ

  • @Entertainment-mn7tr
    @Entertainment-mn7tr 5 місяців тому +4

    ሀይሌ- ሀገር ወዳድ, funny yet practical ምርጥ ሰው !!
    Much respect 🙏🏼 🙏🏼

  • @hunegnaw9755
    @hunegnaw9755 5 місяців тому

    ሀይሌ እድሜና ጤና ይስጥህ ውብ ኢትዮጵያዊ ነህ
    በርታ እንዳንተ ያሉ ዜጎችን ያበርታልን

  • @tadelechtafesse9180
    @tadelechtafesse9180 5 місяців тому +2

    ሀይሌ በጣም አከብርሃለሁ ብርቱ ሃገር ወዳድ ምርጥ ኢትዮጵያዊ የሃገር ዋልታ እድሜህ ይርዘም ከጤና ጋር ከነቤተሰብህ ብሩክ ሁን እናመሰግናለ

  • @user-ot3vn6vq7c
    @user-ot3vn6vq7c 5 місяців тому +17

    ሰይፉ ሱሴ 🥰🥰🥰🥰🥰 ኃይሌ ምርጥ ሰው እድሜ እና ጤና ይስጥህ 🥰🥰🥰

  • @staypostive6611
    @staypostive6611 5 місяців тому +4

    ኧረ ሃይሌ የወንበዴ ዘመን ነው ጉዞ ላይ እንዳያግቱህ ጥንቃቄ አድርግ።

  • @user-if3hn7xc1v
    @user-if3hn7xc1v 5 місяців тому

    ሀይሌ ጀግናችን ምንም ብታወራ ያምርብካል እግዚአብሔር በጤና ይጠብቅክ💚💛❤

  • @KumandaTeba
    @KumandaTeba 5 місяців тому +1

    ሀይሌአችን ረዥም እድሜ እና ጤና ይስጥህ! የምንጊዜም ጀግናችን ነህ!

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 5 місяців тому +3

    አንደኛው የኢትዮጵይ ጀግና,
    ሀይሌ ገብረሥላሴ!👏🏽👏🏽🙏🏾✌🏽🕊️💚💛❤️

  • @elsatarikuelsatariku9133
    @elsatarikuelsatariku9133 5 місяців тому +6

    ይቅና በሁሉ ሀይልዬ ለፍተሀል እንወድሀለን ከልብ

  • @user-fe9gd6nr6k
    @user-fe9gd6nr6k 5 місяців тому

    በህይወት ዘመኔ በአካል ማግኘት የምፈልገው ሰው ቢኖር ሃይሌ ገብረ ስላሴ ። ዘመንህ ይባረክ።

  • @tegisttadese5885
    @tegisttadese5885 5 місяців тому

    ውዱ ወገኔ ሃይሌ
    አላህ እረጅም እድሜ ይስጥህ ምኞትህን አግኜው ዕንቁ ኢትዬዽያዊ ነህ
    ምንም አይነት ያልተበረዝክ ታሪክን
    ባህልን ስነ ስርአትን ሁሉ
    የተላበስክ ነህ
    መልካሙን ሁሉ እመኝልህለሁ❤❤❤❤❤

  • @abrahamaddam5387
    @abrahamaddam5387 5 місяців тому +11

    Humility plus hardworking

  • @zekarias_wolde
    @zekarias_wolde 5 місяців тому +4

    The Living LEGEND,HGS the one and the only one.Love and Respect

  • @yeneanteabeje6647
    @yeneanteabeje6647 5 місяців тому +1

    ሐይሌ የኔጀግና እሽ አመት ኑርልኝ እረጂም እድሜ ከጤና ከሰላም ጋር ቸሩ መድሐኒያለም የድንግል ልጂ ይስጥህ፡፡

  • @zebenaynati2891
    @zebenaynati2891 5 місяців тому +2

    ሀይሌ አንተ እኮ እንደ ባንዲራ ው መለያችን ነህ ጌጣችን መጠሪያችን እድሜ ጤናውን ይስጥህ 🙋🇪🇹

  • @tigestkinfe-wv1yz
    @tigestkinfe-wv1yz 5 місяців тому +26

    ባለ ሀብቶች ዝም ብላቹ ውድወድ የሆነ ሆቴል ከምትከፍቱ እስቲ ጥሩ ሆስፒታል ስሩ ወደ ውጪ የሚላከውን በሽተኛ ቀንሱልን ገንዘባችንም ወደ ውጪ የሚወጣውን አስቀሩ ትምህርት ቤት የለን እስኪ የደሀውን ልጆችም አስቡ

    • @user-so7tw1rn9u
      @user-so7tw1rn9u 5 місяців тому +1

      የበሰለ አኢሚሮ ተባረክ

    • @samsonmikahel8876
      @samsonmikahel8876 5 місяців тому

      Manesh kulalit lemechebcheb new ye Ethiopia dr enawkachuhalen

    • @samsonmikahel8876
      @samsonmikahel8876 5 місяців тому +1

      Sew ketameme Dr weym hospital ayadenim Egziabher new mifewsew

    • @user-gl6vr9is8u
      @user-gl6vr9is8u 5 місяців тому

      jilus they are not charity eko .kalseru habet keyet yemetal.Demo bego adragot lay mesatefen le haila man negrote .gen still teru idea new .gen yaw ye meder akahed new .serteh terfe kalageneh lelaloch endate teterfahleh

    • @Seer1IsraelBekele
      @Seer1IsraelBekele 5 місяців тому +1

      This question will be answered by me!

  • @user-di5vn3xs9r
    @user-di5vn3xs9r 5 місяців тому +11

    አላህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ ጥሩ ነገር ስራ ምስኪን አብላ ቀኝ የሰራውን ግራ ይከፍላል ደካሞችችን የተቸገሩት እርዳ

  • @endutube9461
    @endutube9461 5 місяців тому +2

    ሀይልዬ ጀግናችን ኢትዮጵያውያዊ ስለሆንክ ራሱ እንዴት እንደምኮራ እድሜ ይስጥክ ከጤና ጋር 🙏🏾❤️

  • @weldearebtadi166
    @weldearebtadi166 5 місяців тому

    ሀይልዬ ኑርልን አርማችን ነህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝልሀለዉ

  • @demitufeyisa4107
    @demitufeyisa4107 5 місяців тому +7

    Thank you, haile, our hero

  • @EtifalemYifiru
    @EtifalemYifiru 5 місяців тому +5

    እግዚአብሔር ይጨምርልህ

  • @user-tr6xl5vq4p
    @user-tr6xl5vq4p 5 місяців тому +7

    ኃይሌ ኩራታቺን እንወድሃለን ♥️😘😘😘😘

  • @kurkuraw5866
    @kurkuraw5866 5 місяців тому +1

    You are the example for so many ethiopians about successive infructure for our beloved country ETHIOPIA

  • @lilegrema813
    @lilegrema813 5 місяців тому +6

    እ .......አይ እንተ ትገርማለህ ጀግነ አልከው ከ5ስው እንድ እገላለሁስላለ በእውነት ልንገርህ ሀይሌ የሚባል ስው እላውቀውም ላቀውም እልፍልግም ምክንያቱም ቤተስቤን ያስጨፈጨፈ ጨካኝ ስው ነው

    • @user-sq2fe2lh2b
      @user-sq2fe2lh2b 5 місяців тому +1

      Ena 27amet geleh wetader betegnabet geleh edegena demo late ltatefan smeta mnyibel enate merzochi

    • @007eakonchu3
      @007eakonchu3 5 місяців тому

      Don't ever start the war.

    • @mulugetaseleshi7422
      @mulugetaseleshi7422 5 місяців тому

      ምን ለመሆን ፈልገህ ነውወደ አማራ ክልል ዘው ብለህ የገባሃው ? ታግሶ ታግሶ አማራ ዋጋህን ሠጠህ::

    • @senayitgetachew4651
      @senayitgetachew4651 5 місяців тому

      አንተ አወከው አላወከው ድፍን አለም ያውቀዋል።ኮተት

  • @mollamestawetie9180
    @mollamestawetie9180 5 місяців тому +6

    ሰይፋ ፕሮግራምህ ጥሩ ነው ነገርግን ንግግርህን አንዳንድ ጊዜ የቃላት እጠቃቀምህ ብታስተካክል ሀይሌኮ ትልቅ ኢትዮጵያዊነው ፖንትህ ብለህ መናገር ነውርነው እኛያላከበርናቸውን ጀግኖች ማንሊያከብርልነው እባክህ ቃላቶችን ምረጥ ብዙ ጊዜ ስለማዳምጥህ ነው አስተያየት የሰጠውህ ወንድሜ ስለአስተያየቴ ይቅርታ

  • @kurkuraw5866
    @kurkuraw5866 5 місяців тому +1

    You are the example for so many ethiopians about successive infrastracture for our beloved country ETHIOPIA

  • @addis2653
    @addis2653 5 місяців тому +2

    እውቀት ገንዘብ ዝና የሚያውቅ ስው ጋ ይገባ አለማድነቅ አይቻልም ጀግናችን ታኮራለህ ፈጣሪ ይጠብቅህ 🫵🏾