I have known Girum Chala for nearly ten years. He has always been a person of principle, positivity, and confidence. I often wondered why he stopped working as a journalist, but now I see he has changed his course in life. Well, done, Girum, You truly embody what you speak. Well done, brother!!!!!!!!!!!!!!!
@@solomonmelese2859 You may be right about his current situation, but my focus is on his mindset. I have known Girum Chala since his time at the African Union Commission when he worked as a journalist during the EPRDF era. I have always admired his consistency and positivity. I believe that with the right mindset, we can thrive in any situation. I suspect his long collaboration with the Chinese has also instilled some good character and discipline in him. Let's separate admiring someone for their positivity and principles from their material success.
You may be right about his current situation, but my focus is on his mindset. I have known Girum Chala since his time at the African Union Commission when he worked as a journalist during the EPRDF era. I have always admired his consistency and positivity. I believe that with the right mindset, we can thrive in any situation. I suspect his long collaboration with the Chinese has also instilled some good character and discipline in him. Let's separate admiring someone for their positivity and principles from their material success
The interviewer's skillful questioning guided the conversation, allowing the guest to share their insights and experiences in a clear and concise manner. The guest, in turn, displayed professionalism through their thoughtful responses, well-articulated ideas, and respectful demeanor. The overall tone of the interview was positive and constructive, fostering a sense of mutual respect and collaboration.
This podcast interview exemplifies professionalism perfectly. It serves as a model for others, demonstrating the highest standards of conduct and expertise in the field. The interview was conducted with poise, respect, and a deep understanding of the subject matter, creating an engaging and informative experience for the listeners.
What a genuine person you are, Girume. Thanks a lot for your strong and thoughtful ideas. You've inspired me deeply 🎉. Thank you Abrish for this amazing brave Ethiopian!
“Thank you, Abraham. I love your broadcast because you allow the concepts and aspects to shine without interrupting your guest. It gave us a clear understanding of the discussion. I also want to share Girum’s comment, as it perfectly reflects my thoughts as well.”
Thank you, Girum, for sharing your valuable experience with the youth. You are truly an inspiration. I hope your future endeavors come to fruition and bring great benefit to our country. Keep shining!
Ethiopia proud of you Girume. This is an interesting discussion and it's inspiration for the younger generation who wants to have a business man mind set.
if i did not change with this interviw i dont know what will thank you Mr girum for this amazing insight ... most of the things you said aligns with my thoughts .. i mean im in the right track ... the only thing left id using the opportunity and i will soon !! thank you abrish for your content keep up.
What a great interview I’m glad I finished it and I learned so many lessons about it I like the way you described about your mom and your dad that is so sweet and you are very grateful and humble guy I wish you a wonderful life and happiness in your life we are so proud of you and very interested. Thanks for sharing your life experiences Good job 👏 🙏
@@NuhaminKassaplease, don’t go and open your legs like a prostitute here and there. I have been observing the whole comments you have been forwarding with full of negative guts everywhere. My friend I know him and he has full of courage, dedication and commitments on his area of excellence. Go and check how he came to being with God’s mercy.
Itis true, Girum, that every country needs a system of checks and balances. It is essential for ensuring accountability, preventing abuse of power, and maintaining fairness and justice in governance.
Why you twist the person's opinion, he just doesn't like his politics...that's all, he did not mention anything about ethnicity...ediota. Cadres like you have no brains
What a confidence!! You said it about diaspora! " 30 ዓመት america ታክሲውን እይነዳ down down ይላል" stop leave ethiopia for us or come back fight here or work hard if have economic issues!!
Gerume my mom was always talking about your capacity when you were lafto school at the time of your teaching journey........you're brave journalist keep it up bravo 👏
Wow im glad youtbe recommended this cast, i watched few snippets of clips on tik tok and here watching the whole thing is even better , Grume keep it up
The interview was truly inspiring! His boldness, bravery, and impressive mindset are exactly what Ethiopia needs. I learned so much from his experiences and perspectives. Thank you, Alive, for featuring such an amazing and successful person. This interview has motivated me to subscribe to your channel. Keep up the great work!
ከግሩሜ ጋር ከ15 አመት በፊት አብረን ሰርተናል ያሰበውን የኖረ ድንቅ ወጣት ነው። በተለይም አጋጥሚዎችን በሚገባ በመጠቀም ለፍቶ ጥሮ ህልሙን የኖረ ጀግና ወጣት ነው በተለይም የእንግሊዘኛ ቋንቋ ክህሎቱ በሚገባ የተጠቀመ ነውና በአንድ አጋጥሚ በስራ ግምገማ እንግሊዝኛ ታበዛለህ ተብሎ መገምገም አስታውሳለሁ። ያነሳሀቸው ሀሳቦችም በጣም ድንቅ ናቸው። ግሩሜ ከዚህ በላይ ሰርተህ እንደምታሳየን ተስፋ አለኝ ወደፊት ብቻ ።
Bota balegize huno tesetot habtam hunoal...how ?
አትስራና ዝምብለህ ኮመንት ስር እየሄድክ አለቃቅስ@solomonmelese2859
🤣 የአይጥ ምስክር ድምቢጥ! የብት ምንጩ በባለጊዜው አቢይ አሕመድ የተቸረው ነው። ምደረ ሌባ! ኢትዮጵያ ሆቴል ጀርባ በነጻ የቸረው መሬት ምን ልትለው ነው? ቀዳዳ!
ወንድሜ እውነት ነው ዘሩን ከቆጠርክ ኦሮሞ ነው እሱ ግን በዘሩ ሳይሆን መሬት ተሰፍሮ የተሰጠው በገንዘቡ እና ባቀረበው ፕሮፖዛል እና አጋጣሚዎችን በሚገባ የተጠቀመ ጀግና ወጣት ስለሆነ ነው
Wow this is joke. Everyone know the reality. 😂balgeze😂
ግሩም ጫላ ላፎቶ high school የእንግሊዝ መምህሬ ነበር ጎበዝ ሰው ነው ባለህበት ሰላምታዬ ይድረስህ 🙏🙏
''It takes Money, to get MONEY'' :G. Chala in this interview! wow I like it. Girum Chala amazing person, blessed,...
It takes money (not many), to make money. አባባሉን ለመንገር እንጂ ለመተቸት እይደለም::
@@yilmakidane110 just edited! Thanks.
አይ የኔ ልጅ የኛን ችግር አልተረዳህም ልማት አልጠላንም የሚያሳዝነው ልማቱ ሲታሰብ ለተነሺው አልታቀደም ስለዚህ ብዙ ችግር ወስጥ እያለፍን አለን ስለዚህ ጉዳይ ጮሆ መናገርም መዘዝ አለው ስለዚህ ወደ ፈራጅ አምላክ አቤት እያልን ነው።
ለዚህ ነው ጊዜ ሁሉንም ይገልጠዋል የምንለው ... የህዝብን የኑሮ መጋጋጥ ...እርስ በእርስ የማያባራ ጦርነት...ረሀብ ችግርን መካድ . ....ጥጋብሆ. ..ትምክህት ...ትእቢትእቢትህ ....አይባለጊዜነት... ሁሉንም ሲጋርድ
??????
@FenetAshenafi ??
🤬🤬🤬
This is extraordinary interview I have ever heard!!!! Wow wow wow
I have known Girum Chala for nearly ten years. He has always been a person of principle, positivity, and confidence. I often wondered why he stopped working as a journalist, but now I see he has changed his course in life. Well, done, Girum, You truly embody what you speak. Well done, brother!!!!!!!!!!!!!!!
Now he got land from government ...he is rich
አትስራና ዝምብለህ ኮመንት ስር እየሄድክ አለቃቅስ@@solomonmelese2859
@@solomonmelese2859 You may be right about his current situation, but my focus is on his mindset. I have known Girum Chala since his time at the African Union Commission when he worked as a journalist during the EPRDF era. I have always admired his consistency and positivity. I believe that with the right mindset, we can thrive in any situation. I suspect his long collaboration with the Chinese has also instilled some good character and discipline in him. Let's separate admiring someone for their positivity and principles from their material success.
Mindinew emiyalkesekisih beye comment sir kinat new ere benatih hid wedeza@@solomonmelese2859
You may be right about his current situation, but my focus is on his mindset. I have known Girum Chala since his time at the African Union Commission when he worked as a journalist during the EPRDF era. I have always admired his consistency and positivity. I believe that with the right mindset, we can thrive in any situation. I suspect his long collaboration with the Chinese has also instilled some good character and discipline in him. Let's separate admiring someone for their positivity and principles from their material success
Very interesting and thoughtful podcast… thank u both
Glad you enjoyed it!
Wow Very Energetic, በሁሉም መስክ ደስ የሚል እውቀት ያለው።
የሚገርም ቃላትን አስተማረኝ....thank you very much.አንዳንዴ በሀገሬ ተስፋ እንዳልቆርጥ የሚያደርጉኝ እነ ግሩሜ አይነት ሰዎች ናቸው።
የሚገርም ቃለመጠይቅ እንደነዚህ አይነት ሰዎች ይብዙልን ለልጆቻችን ጥሩ ምሳሌ ለእኔ የሚገርም ትምህርት ያሰብከው ጫፍ ያድርስህ ።
He is very energetic and fabulous man the way he sharing his life experiance was amazing
ዋው ግሩም አንድ ወቅት ስራ አጥቼ በእንድ ቦታ ስራ አስገብቶኝ ነበር በእውነት ምርጥ ሰው ነው ፡ ስላየውክ በጣም ደስ ብሎኛል
ደስ የሚል አገላለጽ እኩል ከተጋበዡ እኩል የሚናገር ለማንያዘዋል ጥሩ ትምህርት ነዉ
Yaaaaa
በትክክል
😅😅😂😂😂😂
ግሩም ጫላ የኢትዮጵያ ራዕይ ምርጥ የኢትዮጵያ ልጅ እግዚአብሔር ዘመን ይባርከው
በጣም ትምህርት የወሰድበት podcast ነው እከመጨረሻውም ነው ያዳመጥኩት ባጣም wisdom ያለው እንግዳ ነው ያቀረብከው ግሩም ጫላ በጣም የማደንቀው ሰው ነው::
The interviewer's skillful questioning guided the conversation, allowing the guest to share their insights and experiences in a clear and concise manner. The guest, in turn, displayed professionalism through their thoughtful responses, well-articulated ideas, and respectful demeanor. The overall tone of the interview was positive and constructive, fostering a sense of mutual respect and collaboration.
ኦው እውነትም ግርሜ ነህ!! እንዳንተ ዓይነት ግሩም ሰዎችን ያብዛልን። በጣም ትለያለህ ባባ ። you're utterly special one.
This podcast interview exemplifies professionalism perfectly. It serves as a model for others, demonstrating the highest standards of conduct and expertise in the field. The interview was conducted with poise, respect, and a deep understanding of the subject matter, creating an engaging and informative experience for the listeners.
Go ahead girum Chala is one of the most influential person I admire his journey 🎉🎉
አዋሽ ኮምቦልቻ ሀራ ገባያ የባቡር መስመር ፕሮጀክት የመሠረት ዲንጋ ሲቀመጥ አብሬህ በመዋል የተማርኳቸው ነገሮች ዛሬ ከሙያው ወጥቼ እንኳ ጠቅመውኛል። ትሁት ፣ ቅን፣ ደግሞም ሰው አክባሪ.....❤ አክባሪህ ነኝ👋
What a genuine person you are, Girume. Thanks a lot for your strong and thoughtful ideas. You've inspired me deeply 🎉. Thank you Abrish for this amazing brave Ethiopian!
I really appreciate u my brother we need guys like u just to say the truth black and white proud of u blessings
በጣም የወደድኩት guest ግሩሜና ባርያስ ይለያሉ ጌታን ❤
Mental health ላይ የተናገረው ነገር❤።
Ooooh my God❤❤
Woow!😲😲👏👏👏👏👏
“Thank you, Abraham. I love your broadcast because you allow the concepts and aspects to shine without interrupting your guest. It gave us a clear understanding of the discussion. I also want to share Girum’s comment, as it perfectly reflects my thoughts as well.”
Thank you, Girum, for sharing your valuable experience with the youth. You are truly an inspiration. I hope your future endeavors come to fruition and bring great benefit to our country. Keep shining!
ቃለ ምልልሱን ከሜየቴ በፊት (ማየት ስጀምር) ብዙ የምለው ነገር(comment) እንደሚኖረኝ እያሰብኩ ነበር ቃለ ምልልሱ ሲያልቅ ግን ራሴን እያሰብኩ ነው ያገኘውት። ግሩሜ ስላጋባህብኝ መልካም ና ጠንካራ ሀሳብ አመሰግናለው። ሀሳብህን እና የእጅህን ስራ እግዚአብሔር ይባርክልህ፣ ያሳካልህ። የወንጂ ልጅ በመሆኔ ደስ አለኝ መሰለኝ ደሞ በቅርብ የማውቀው ሰው ጥንካሬ ና ስኬት ሀይል እንደሚሆነኝ እምነቴ ነው።
አብርሽ ALIVE podcast የከበረ ምስጋናዬን አቀርባለው።
ግሩም ተባረክ በጣም ቁምነገር ነው የምታወራው በተለይ ስለ ሀገር ያወራኸው am proud of u ❤❤❤❤❤❤❤
ተማሪ ካለ
አስተማሪ የትም አለ❤❤❤❤
በጣም ብዙ ስልጠናና አነቃቂ ንግግር አዳምጫለው የግሩምን ያህል ያስተማረኝ የለም THANKS MAN
t
Atlegnm lelas yelehm 😂😂
Absolutely, I can't agree more.
😂😂😂😂😂
Anekaki nigigir hulu eko ewunet audelem
ዛሬ በዚህ podcast ደንግጫለሁ!wow ልለወጥ ነዉ በቃ።አቦ ትችላለህ ወዳጄ!
ግሩም ጫላ ጀግናዬ ነህ አንተ ትለያለህ አሁን ብዙ ዱላ ያርፍብሀል በርታ ማንንም እንዳትሰማ
Ethiopia proud of you Girume.
This is an interesting discussion and it's inspiration for the younger generation who wants to have a business man mind set.
What an interesting conversation?! Salute both of you ! I enjoy the whole conversation!!🙏🙏
የዛሬው ተጠያቂ ወንድምችን ብሩክ አሁንም ተባረክ
👏
እውነትምእስትማሪ ነው: ቁጭ ብዬብቻዬን አድምጭው እራሴን እንዳይ እደገና ውስጤን እንዳዳምጠው መንገዴን እንድፈትሸው ወሰኝለሁ: እግዚአብሔር እንድህ አይነቶችንያብዛልን❤❤🙏🙏🙏
Ere aiabizlin
እኔ ከግሩም የወስድኩት ትልቅ ትምህርት ከዚህ በፊት ቃለ መጠየቁ ላይ እንደ ባሪያ ስርቼ እንደ ጌታ ነው የምኖረው ሲል ስምቼው ለኔም ጥንካሬ ሆኖኛል ተባረክ
ኦቦ ግሩም ጫላ እንደጋዜጠኛ የምታወራው ነገር ዋው ነው ግን but the fact is beyond that ጨቅላውም እንደዚህ ነበር የሚያወራው
Wtf are you talking about?
የአባቱ ስም አልተመቸህም አይደል? አድፋጭ ጠቅላይ Your time is over.
ቆሻሻ፤ባንተ ቤት አሽሙር መናገርህ ነው ፤ጨቅላው የምትሉት እየገዛችሁ ነው ያለው፤ተስፋ ቁረጥ።
ግሩም ጫላ ‼️‼️‼️ከረጅም ጊዜ በሃላ ለቃለ መጠየቅ በመምጣትህ በጣም ደስ ብሎኛል !! በጣም የምታኮራን ኢትዮጵያዊ ነህ እባክህ ይሄንን እውቀትህን በየጊዜው ሼር እርገን ተባረክልኝ 🙏🏾❤️🌿
Really you are my hero !
your speech touches me thank you very much *Manual then product*
እግዚአብሄር ይጠብቅህ.
ከዉይይታቹ ብዙ ተምሬያለዉ እግዚአብሔር መልካም ሰዎችን ያብዛልን።
One of the best podcasts of ALL TIME!!!!👏🏽👏🏽👏🏽 Girum, you became my favorite person in less than 2 hours.
ግሩሜ የሚገርም ትምህርት ነው የሰጠኸን። እናመሠግናለን
if i did not change with this interviw i dont know what will thank you Mr girum for this amazing insight ... most of the things you said aligns with my thoughts .. i mean im in the right track ... the only thing left id using the opportunity and i will soon !! thank you abrish for your content keep up.
❤እናመሰግናለን እንደዚህ ሚጠቅሙ ሰዎች አምጡልን በዚህ ሰአት ሚያስፍልገን ቢዝነስ እድገት ለውጥ ነው keep it up 😍 Abresh
Business ?
ስሙን በተጨባጭ ሆኖ የተገኘ ጋዜጠኛ ! Great podcast ብዙ የሚማሩበት !
ሰላም ግሩም ጫላ ይሄንን ድምፅ በጣም ነው የምወደው በሚዲያ ከቃለ መጠይቁ የምጥለው ነገር የለም ነገር ግን በጣም የተመቸኝ አሜሪካ ቁጭ ብሎ ለሚበጠብጠው የአቀረብከው ምሳሌ ሳይሆን ትክክለኛው ኑሮአቸው ነው 30 ዓመት ሙሉ ታክሲ እየነዳ በየሶስት ዓመት እየመጣ ለሚለፈደድብን ሐቁ ይሄው ነው ።
አብርሽ በሚዲያህ የምታቀርባቸው ሰወች በጣም ጥሩ እና ለህዝቡ በተለይ ለወጣቶች ትልቅ ትምህርት የሚሆን ነው።ጋዜጠኛ ግሩም ጫላም በጣም የሚገርም ሰው አንደበተ ርትኡ ልጅ ነው።ያለፈበትን የህይወት ጉዞም ገራሚና ጀግና ያስብለዋል።ነገር ግን ጥሩ ነገር ሲናገር ቆይቶ በመጨረሻ ስአት የተናገረው ነገር ግን በጣም አሳዝኖኛል።ለምሳሌ ኢትዮጵያ የሁላችንም ናት አለን ልክ ነው! ነገር ግን እውነት አሁን ላይ ኢትዮጵያ የሁላችንም ናት?አሁን ላይ አንዳንዱ ጠግቦ በሚዘልባት ሀገር የሚራብ የለም?በጦርነት ምክኒያት በድሮንና በጅምላ ጨራሽ መሳሪያ የሚያልቁ ህፃናትና ሴቶች እንስሳትን ጨምሮ የሉም? እውነተኛ ኢትዮጵያዊ ከሆነ ይህንም ችግር መናገር ነበረበት።ይባስ ብሎ ግን ለግፉአን ድምፅ እየሆኑ ያሉ ትክክለኛ ዜጎችን አፋችሁን ዝጉ ለማለት ሲጋጋጥ ሳየው በጣም አሳዝኖኛል።
እንዴ ተረጋግተህ ደግመህ አዳምጠዉ። ማንኛዉንም ልማት የሚደግፍ እንዳለ የሚቃወምን አልጠላም ተሳዳቢ መሆን የለበትም ነዉ ያለዉ። ተሳዳቢዎች ተነኩ ብለህ ከደበረህ ይደብርህ። በእዉቀት የሚነቅፍ እንጂ ተሳዳቢ ሰልችቶናል። ሌላዉ ሁሉም የአፍሪካ መሪዎች የገቡትን ቃል አላከበሩም። ሁሉም አፍሪካ ዉስጥ ሰላም የለም ብሎ ተናገረ እኮ ከዚህ በላይ ምን ያድርግ? ኢትዮጵያ የሁላችንም ናት። ሁላችንም እየኖርንባት ነዉ። በዘሩ ብቻ ጥቅም የሚፈልግ ካለ ትክክል አይደለም አለ። ከዚህ በላይ ምን ያድርግ? ስለ ሰላማዊ ሰልፉም ከሆነ ይኸዉ ተወልጄ እስካድግ ሲሰለፉ አያለሁ ግን ምንም ሲለወጥ አላየሁም።
Wow! Girum Chala. There is great lessons in your interview. Thank you for sharing your experience. Jabaadhu
በመልካም እናትና አባት ያደገ ልጅ ይኸው አመለካከቱ ምስክር ነው። ራሱን፣ ቤተሰቡንና አገሩን ያኮራ አገር ወዳድ ወጣት! እግዚአብሔር ይጠብቅህ!!
በጣም ይገርማል ሥለጦርነት ሥለዘር ሥለጥላቻ ከምታወሩ ከግሩም ተማሩ ሠወች መለወጥ ይቻላል ልቦና ይሰጠን
ግሩሜ እንደስምህ ገራሚ ጎበዝ ስኬታማ ኢትዮጵያዊ ወጣት ነህ ደስ የሚል እይታ አለህ ወንጂ ደግሞ የህብረ ቤሄራዊነት ቀለም ምሳሌ ናት ::
ግሩሜን ትንሽ ልጅ ሆኜ CCTV ሳይ ከዛም በኋላ CGTN ሲሆን ዜና ሲያቀርብ ሳየዉ በጣም የምኮራበት ሰዉ ነበር። እንግሊዝኛዬን እንደሱ ለማድረግ እሞክር ነበር። ኢትዮጵያኖችም ኢንተርናሽናል ሚዲያ ላይ ይሰራሉ እንዴ ያስባለኝ ጀግና ልጅ ነዉ። የBBCዉ ቃልኪዳን እና ግሩም በጣም ጎበዝ ናቸዉ።
Became astemary .thanks
Amogesiuchi gibuna bilwachihu new ?
@@alem8640 እኛ የዚህ ቻናል ቋሚ ቤተሰብ ነን። ዛሬ ነዉ የመጣሽዉ? ፕሮግራሙ ሳይለቀቅ በፊት የተሰራዉ ማስታወቂያ ላይ ኮመንቴን ሄደሽ መቼ እንደኮመትኩ እይ። ከድሮ የምናዉቀዉ የምንወደዉ ሰዎች አድንቁኝ ሳንባል እንመሰክርለታለን። ይብላኝ አንቺ አንድ የፌስቡክ ፅሁፍ አይተሽ እንደ መንጋ ተነድተሽ ለመጣሽዉ። አለመማር እና አለማወቅ ደጉ። ፍጥጥ ብለሽ ትኮምቻለሽ ደሞ
ኢትዮጵያ ን ያስጠራ ምርጥ ጋዜጠኛ ነህ ተባረክ
በጣም አስተማሪ እና የተነሱት ሀሳቦች በሙሉ ወቅታዊ እንዲሁም ለወጣቶች ጠቃሚ ናቸው እናመሰግናለን። ከተቀመጥኩበት ሳልነሳ ሳላቋርጥ እና ሳይሰለቸኝ የጨረስኩት ፖድካስት ነው።
ገና ሲጀምር Ready born ሲል ነው ብዙ አስተማሪ ነገር እንዳለው የተረዳውት ❤✌️
I love this persons perspective
@Girum Chala, you deserved this and beyond! Keep the hard work going!
What a great interview I’m glad I finished it and I learned so many lessons about it I like the way you described about your mom and your dad that is so sweet and you are very grateful and humble guy I wish you a wonderful life and happiness in your life we are so proud of you and very interested. Thanks for sharing your life experiences Good job 👏 🙏
Glad you enjoyed it!
Mr. Girum Chala is an outsmart person. I appreciate this guy. He raised and touched all aspects of life.
Baleguzew Girum chala afun kefete zerefe meretun chebechebe gin eko enziam endezih argwachew neber ......
I like his confidence and the way how he expresses his idea.well deserved Bro.Abi thanks for bringing him on ur podcast.I learned a lot Personally.
My pleasure
ግሩም ጫላ በጣም ጎበዝ ተናጋሪ ጋዜጠኛ ነህ ። ነገርግን ኢንተርናሽናል ጋዜጠኛ መሆንን እንደትልቅ ጀብዱ ቆጠርከዉ ለምን ?የሚድያ ሠዉ ከሆንክ ለምን ያልተጠየከዉን ነገር ትዘባርቃለህ ለምሳሌ ጋዜጠኛው ስለ ብሔር አልጠየቀም ጋዜጠኛዉ ሰለ ኮሪደር አልጠየቀም ግን ነገሩ እንትን ያለበት ዝላይ አይችልም ሆነ እና ብዙ ነገር ነገርከን እናመሰግናለን ጋዜጠኛውም ጥሩ አድማጭ ነህ በዚሁ ቀጥል።
A very intelligent person. Well done brother!
በጣም የሚደንቅ ቆይታ ብዙ ነገር ተምሪበታለው 👏👏🙏🙏🙏❤️
This guy confidence is impressive
He don’t have confidence he have only gura&masmesel we know his life 😂😂
@@NuhaminKassa yedeha sew comment
@@NuhaminKassaplease, don’t go and open your legs like a prostitute here and there. I have been observing the whole comments you have been forwarding with full of negative guts everywhere. My friend I know him and he has full of courage, dedication and commitments on his area of excellence. Go and check how he came to being with God’s mercy.
የአህጉሩ መቀመጫ አዲስ አበባ ከአህጉሩ ከተሞች በኑሮ ውድነት አንደኛዋ ሆነች።
***
አዲስ አበባ ለኑሮ ከባድ መሆኗን በዜና የምናረጋግጠው ነገር አይደለም። የኑሮ ውድነቱ ፈተና በየኪሳችን ገብቷል። ያም ሆኖ እስከ ዛሬ እኛን የሚመለከቱ ደረጃዎች አጠራጣሪ ነበሩ። ዛሬ ገና አንደኛ ወጣችሁ ያሉበት መረጃ እውነት ሆኖ አገኘሁት።
የቢቢሲ ዘገባ ሜርሴር የተባለ የከተሞችን ደረጃ በዋጋ መዝኖ የሚያወጣ ድረ-ገፅ በአውሮፓውያኑ 2024 ዘመን ከመዘናቸው 226 የዓለም ከተሞች የውድ ከተሞችን የኑሮ ሁኔታ በሰንጠረዥ ይፋ አድርጓል።
የአህጉሩ መቀመጫ አዲስ አበባ ከአህጉሩ ከተሞች በኑሮ ውድነት አንደኛዋ ሆናለች። የሜርሴር ጥናት በዋናነት የሚያተኩረው የአንድ ከተማ ኑሮ ውድ ለመሆኑ እንደ መለኪያ ከሚያገለግሉት መነሻዎች መካከል የዋጋ ግሽበት፣ የቤት ዋጋ፣ ሰላም እና መረጋጋት እንዲሁም ምጣኔ ሀብታዊ ፖሊሲዎች ከግምት ውስጥ ይገባሉ።
በዚህ መስፈሪያ አዲስ አበባ በእርግጥም ለመኖር ከባድ ናት። የዋጋ ግሽበቱ ሄዶ ሄዶ አምስት ብር የሳንቲም ያህል ምንም መግዛት የማይችልበቶ ደረጃ ደርሷል። በአምስት ብር መኪና ቀርቶ ጋሪም ባጃጅም መሳፈር አይሞከርም።
የነዋሪው ገቢ ባያድግም የወጪው ሁኔታ ግን ከአቦ ሸማኔ ይፈጥናል። እያንዳንዱ ቀን መሽቶ ሲነጋ ሁሉ ነገር ይጨምራል። የብር የመግዛት አቅም በከፍተኛ ፍጥነት እየደከመ ነው። ደመወዝ ቁልቁል ወጪ ሽቅብ እንደ ዜማ የሚዜምባት ከተማ አዲስ አበባ ናት።
የምግብ ዋጋ ፍጆታን ብንመለከት እንኳን ልብ ቀጥ የሚያደርግ ስሌት ውስጥ እንገባለን። አንድ የ10 ሺህ ብር ደመወዝተኛ የቤት ኪራይ ዋጋው እንደሆነ ይሁን ብንል በቀን ለምሳ የሚኖረው የበጀት ዋጋ 111 ብር ነው።
በመሃል ከተማው ቢሮዎች የአንድ ርካሽ የማይጣፍጥ ምሳ ዋጋ ብር 250 ደርሷል። በልቶ ማደር ህልም የሆነው ለተራው ዜጋ ብቻ ሳይሆን ስም ላለው የመንግስት ደመወዝተኛም ጭምር ነው።
በሌላ በኩል የኑሮ ውድነት ደረጃው የቤት ኪራይን ግምት ውስጥ ይከታል። አዲስ አበባ ለማማር ኮሪደር ብላ ደሳሳ ቤት አፍርሳለች። ደሳሳ ቤት ተጠጋግቶ ይኖር የነበረ ደሃ ተከራይ ሜዳ ወድቋል። በጎስቋላ የቀበሌ ቤት ተቀጣጥለው ከሚኖሩ ቤተሰቦች አንዱን ብቻ የሚያስተናግደው መልሶ ማልማት ሌላውን በአቅሙ የሚከራይበት ጥግ አሳጥቶታል።
አነስተኛ ገቢ ላላቸው ዜጎች የተገነቡት ኮንዶሚኒየም ቤቶች ባልና ሚስት የየራስ ደመወዛቸውን አዋጥተው ዳቦ ሳይገዙ እንክፈል ቢሉ የማይችሉት ኪራይ ሆኗል። ቤት ተበድሮ እንኳን ለመግዛት እከፍላለሁ ያለ የሚኖርበት ዕድሜ እዳውን አያስጨርሰውም።
ለዚህ ነው አዲስ አበባ ለኑሮ ውድ ከተማ በመሆን ከአፍሪካ ቀዳሚዋ የሆነችው። የእኛ የሁሉንም ለኑሮ ውድ የሆኑ ከተሞች ጠባይ ለብቻዋ የያዘች መሆኗ ልዩ ያደርጋታል። ለምሳሌ እንደ ሆንግ ኮንግ፣ ሲንጋፖር እና ዙሪክ (ስዊትዘርላንድ) አዲስ አበባም የመኖሪያ ቤት እና የትራንስፖርት ዋጋ ከፍ ያለ ነው።
አዲስ አበባ ቀደም ሲል ለኑሮ ምቹ ትባል ነበር አሁን ሁሉ ነገሯ ተቀይሯል። 2023 የአውሮፓውያኑ ዓመት በኑሮ ውድነት 194ኛ ደረጃ ላይ የነበረችው አዲስ አበባ ዘንድሮ ወደ 138 ከፍ ብላለች።
Itis true, Girum, that every country needs a system of checks and balances. It is essential for ensuring accountability, preventing abuse of power, and maintaining fairness and justice in governance.
የሚገርም ሰው ድንቅ በጣም ጎበዝ የተናገረው ምንም መሬት ጠብ አትልም ቃላት አጣሁልህ
በጣም ያልከው ካተጋ እምጋራው ስለቲክታክ እትዮጵያ የሆነነገር መደረግ አለበት ትውልድ እየጠፋ ነው አጠቃቀሙን አላወቁበትም
የዚህ ልጅ አድናቂ ነበርኩ ጎበዝ ጋዜጠኛም ነበር ይሄንን ቃለመጠይቅም መጀመሪያ አካባቢ በተለይ ሙያውንና አስተዳደጉን ሲገልፅ በጣም ጓጉቸ አደመጥኩ ከዚያስ የሆነ ቦታ ሲደርስ እቡይነቱና ከልክ ያለፈ ትእቢቱ ገነፈለ ከቃላት እስከስሜቱ አሳበቀበት ------
ይህን ሰውዬ እጠላሁ ነበር ዛሬ ግን ተመቸኝ አገላለፁ ያበደ ነው፤ ጥሩ ነገር አለህ።
ፖለቲካህን ግን አልወደውም ፔሬድ።
የአባቱን ስም፣ ማንነቱን ነው የጠላህው አንፎጋገር 😉😜
Why you twist the person's opinion, he just doesn't like his politics...that's all, he did not mention anything about ethnicity...ediota. Cadres like you have no brains
Bergete serto ??new I don't think may be balegeza selehone
Yene lebe mulu jegena neh.... I really appreciate you my dear. Thank you abrish
ድንቅ ውይይት🙏 ግሩሜ ምርጥ ሰዉ👌
ግሩም ቃል ከግሩምና ከተገራ አንድበት ሲፈልቅ እንዴት ይጣፍጣል ግሩሜ ብዙ ተምሬብሃለሁ አክባሪህ ነኝ ወንድሜ!
እንዳንተ ለመቆረስና ለመዳረስ ያብቃን፡፡
አብርሾ ከልብ ነው ማመስግንህ ጥዑም ምሳ ጋበዝከኝ!!!
በጣም ምርጥና ጀግና ሰው ነው ያቀረብከው ጎበዝ በርታ እንደሱ ጀግናና ምርጥ ሰው እንደምታቀርብ ተስፋ አለኝ ❤❤❤🎉🎉🎉
Amazing Guest! Mr. Girum Chala. You are one of the more Energetic, confident, and multi-direction-sighted people. Thanks for sharing your experience.
ጠያቂው አጠያየቅህና ማዳመጥህ በጣም አሪፍ 👏👏
ግሩም እዳለህ ሊጠይቁን ይጠሩንና ጥያቄውን ይመልሱታል እውነቱን ነው
ድንቅ ስብና ያለክ አገላለፅከ መሳጭ ነው አቦ ለሀገራችን እንዳተ አይነቱን ያብዛልን ❤❤❤
አቶ ግሩም እድሜና ጤና ከነመላ ቤተሰቦችህ ይሰጥህ ! እውነት እውነት ተናገርክ አባይ በመገደቡና ኮሪደር ልማት በመሠራቱ የተማረውም ያልተማረውም ትንሸ ትልቁ ካንጋሮ ፍራሸ አውርደው እየተላቀሱ ነው ለምን ተሰራ ነው አገራቸው አትመሰላቸው የጠላት አገር እንኳን ቢሆን ማድነቅ ይገባ ነበር ነገር ግን ሰው እንደ እድገቱ ሰለሆነ ምንም ማድረግአይቻልም እነሱ ያውሩ አገራችን በአለም ደረጃ ከፍ ትበልልን ተደግልን !አሁንም አቶ ግሩም እናት ኢትዬጵያ እንደ እርሶ አይነት ልጆች ሰለአሏት ትኩራ ኢትዬጵያ መልካም የሰራዘመን ይሁንለት ወደ ፊት !!!!!!!
እዉነትም ግሩም እንደ ስሙ እናመሰግናለን ኣላይቭ ፖድካስቶች ስላቀረባቹልን 🙏🙏🙏🙏🙏
100 ፐርሰንት ኮንፊደንስ የሚገርም ብቃት ግሩሜ የጀግና ልጅ ጀግናን ይወልዳል ❤❤❤
Thank you for your sharing experience i love it no word
What a confidence!! You said it about diaspora! " 30 ዓመት america ታክሲውን እይነዳ down down ይላል" stop leave ethiopia for us or come back fight here or work hard if have economic issues!!
አከክ ብልፅግና
Gerume my mom was always talking about your capacity when you were lafto school at the time of your teaching journey........you're brave journalist keep it up bravo 👏
በሂወቴ በ UA-cam ስራ ካየሁት ቃለ መጠይቅ መልካምና አስተማሪ ነው በርታ 🎉
በጣም ትመቻለህ።ሁሉም የኦሮሞ እናቶቻችን ደግ ናቸው።ሕዝቡ ደግ ነው።
ደሞ በእናቶችም መጣችሁ? እኔ እስከማውቀው የአለም ሁሉ እናቶች ለልጆቻቸው እጅግ ጥሩ ናቸው። ምን አይነት በሽታ ነው ዘረኝነት? ኡህ።
የዘረኝነት ጥግ አናት ለልጇ ያላትን ፍቅርም በብሄር ማጠር ረለጋችሁ የሌላው ብሄር እናቶች ግን ለልጆቻቸው ክፉዎች ናቸው እያላችሁን ነው ? አልገባኝም አይ የዘረኝነት ጥግ አይ መዝቀጥ ይህ በሽታ ነው በግዜ ታከሙት
@@tesfayebekele5465 የእናት ፍቅርመስጠት በዘር ሆነእደል: ????
ምን እይነትየእምሮ ህመም ነው የበታቸኝነት ህመም በሽታ የኢትዮጵይ ህዝብ በቁም ቀበረው:
የደም ነጋዴውዎች ለወንበራችው ሲሉ የህዝቡን ስነልቦና በሰውነት እንዳያስቡ መለኪው የእከሌ ብሄር የበታች ለማድረግ
እንሰው ከሰው በታች እንዲስቡ : እምሮቸው በበታቸኝነት ስሜት ህመም ታጠበ:
Zerenya atsedum mecham gezeba
እረ ያሁላ ንፁኃን የተጨፈጨፉው በዩፎዎች ነው? መቼም በአይናችን በመሬት የምናየውን የምንኖርበትን እንደ ተረት ልትነግሩን ስትሞክሩ ትንሽ አታፍሩም።
ትክክለኛ ንግግርና ከብሩህ አእምሮ የሚፈልቅ እንደ ንፁህ ምንጭ ውሃ ኩልል ብሎ ውስጥ የሚገባ የማይሰለች ከትወደደና ከልብ ከተመረቀ ሰው ሰው ከሚሸት እጅግ ድንቅ ምልከታና ንግግሮች ዋው ብርታቱን ሰቶሃልና ይጨምርልህ አሜን በዚህ አጋጣሚ የሚዲያ ጋባዡንና አቅራቢውን ሳላደንቅ አላልፍም በርቱ
ልክ ነህ ጥሩ ነገርና ልማት የሚጠላ የለም ነገርግን አንተ 30 ዓመት በላይ የኖርክበት ቤት በሳምንት ፈርሶ ሃብትና ንብረትህን በትነህ መጠለያ የምትገባው ተገቢ ነው ብለህ ታምናለህ ሂስና ግለሂስ ለመስጠት መጀመሪያ ጥሩንም መጥፎውን ካየህ በኃላ ሃሳብ ብትሰጥ መልካም ነው ነገር ግን ጥሩውን ብቻ አይቶ የተሰራው ትክክል ነው ብሎ መወሰን ስህተት ነው።
ግሩም ጫላ ምርጥ የወንጂ ገፈርሳ ልጅ ጀግና ኩሩ ኢትዮጽያዊ ዘረኛ ያልሆነ ብሩህ ዐዕምሮ ያለው የደሃ አባት እናመሰግናለን ወንድሜ እድሜ ይስጥህ ውሾች ይጮሃሉ ግመሎች ይጓዛሉ። ዝም ብለህ ተጓዝ ስለ ኢንተርቪ እናመሰግናለን እንወድሃለን ወንድማችን ።
Wow im glad youtbe recommended this cast, i watched few snippets of clips on tik tok and here watching the whole thing is even better , Grume keep it up
አቤት: እንዴት: እውነት: ተናግርሀል: በእውነት: እንዳት: ያሉ: ስዎች: ያብዛልን:
Wow really I appreciate this extraordinary interview, Girum Chala ❤❤❤❤
The interview was truly inspiring! His boldness, bravery, and impressive mindset are exactly what Ethiopia needs. I learned so much from his experiences and perspectives. Thank you, Alive, for featuring such an amazing and successful person. This interview has motivated me to subscribe to your channel. Keep up the great work!
Grume, I have no word to explain how you present the truth. Thank you ALIVE podcast.
የአህጉሩ መቀመጫ አዲስ አበባ ከአህጉሩ ከተሞች በኑሮ ውድነት አንደኛዋ ሆነች።
***
አዲስ አበባ ለኑሮ ከባድ መሆኗን በዜና የምናረጋግጠው ነገር አይደለም። የኑሮ ውድነቱ ፈተና በየኪሳችን ገብቷል። ያም ሆኖ እስከ ዛሬ እኛን የሚመለከቱ ደረጃዎች አጠራጣሪ ነበሩ። ዛሬ ገና አንደኛ ወጣችሁ ያሉበት መረጃ እውነት ሆኖ አገኘሁት።
የቢቢሲ ዘገባ ሜርሴር የተባለ የከተሞችን ደረጃ በዋጋ መዝኖ የሚያወጣ ድረ-ገፅ በአውሮፓውያኑ 2024 ዘመን ከመዘናቸው 226 የዓለም ከተሞች የውድ ከተሞችን የኑሮ ሁኔታ በሰንጠረዥ ይፋ አድርጓል።
የአህጉሩ መቀመጫ አዲስ አበባ ከአህጉሩ ከተሞች በኑሮ ውድነት አንደኛዋ ሆናለች። የሜርሴር ጥናት በዋናነት የሚያተኩረው የአንድ ከተማ ኑሮ ውድ ለመሆኑ እንደ መለኪያ ከሚያገለግሉት መነሻዎች መካከል የዋጋ ግሽበት፣ የቤት ዋጋ፣ ሰላም እና መረጋጋት እንዲሁም ምጣኔ ሀብታዊ ፖሊሲዎች ከግምት ውስጥ ይገባሉ።
በዚህ መስፈሪያ አዲስ አበባ በእርግጥም ለመኖር ከባድ ናት። የዋጋ ግሽበቱ ሄዶ ሄዶ አምስት ብር የሳንቲም ያህል ምንም መግዛት የማይችልበቶ ደረጃ ደርሷል። በአምስት ብር መኪና ቀርቶ ጋሪም ባጃጅም መሳፈር አይሞከርም።
የነዋሪው ገቢ ባያድግም የወጪው ሁኔታ ግን ከአቦ ሸማኔ ይፈጥናል። እያንዳንዱ ቀን መሽቶ ሲነጋ ሁሉ ነገር ይጨምራል። የብር የመግዛት አቅም በከፍተኛ ፍጥነት እየደከመ ነው። ደመወዝ ቁልቁል ወጪ ሽቅብ እንደ ዜማ የሚዜምባት ከተማ አዲስ አበባ ናት።
የምግብ ዋጋ ፍጆታን ብንመለከት እንኳን ልብ ቀጥ የሚያደርግ ስሌት ውስጥ እንገባለን። አንድ የ10 ሺህ ብር ደመወዝተኛ የቤት ኪራይ ዋጋው እንደሆነ ይሁን ብንል በቀን ለምሳ የሚኖረው የበጀት ዋጋ 111 ብር ነው።
በመሃል ከተማው ቢሮዎች የአንድ ርካሽ የማይጣፍጥ ምሳ ዋጋ ብር 250 ደርሷል። በልቶ ማደር ህልም የሆነው ለተራው ዜጋ ብቻ ሳይሆን ስም ላለው የመንግስት ደመወዝተኛም ጭምር ነው።
በሌላ በኩል የኑሮ ውድነት ደረጃው የቤት ኪራይን ግምት ውስጥ ይከታል። አዲስ አበባ ለማማር ኮሪደር ብላ ደሳሳ ቤት አፍርሳለች። ደሳሳ ቤት ተጠጋግቶ ይኖር የነበረ ደሃ ተከራይ ሜዳ ወድቋል። በጎስቋላ የቀበሌ ቤት ተቀጣጥለው ከሚኖሩ ቤተሰቦች አንዱን ብቻ የሚያስተናግደው መልሶ ማልማት ሌላውን በአቅሙ የሚከራይበት ጥግ አሳጥቶታል።
አነስተኛ ገቢ ላላቸው ዜጎች የተገነቡት ኮንዶሚኒየም ቤቶች ባልና ሚስት የየራስ ደመወዛቸውን አዋጥተው ዳቦ ሳይገዙ እንክፈል ቢሉ የማይችሉት ኪራይ ሆኗል። ቤት ተበድሮ እንኳን ለመግዛት እከፍላለሁ ያለ የሚኖርበት ዕድሜ እዳውን አያስጨርሰውም።
ለዚህ ነው አዲስ አበባ ለኑሮ ውድ ከተማ በመሆን ከአፍሪካ ቀዳሚዋ የሆነችው። የእኛ የሁሉንም ለኑሮ ውድ የሆኑ ከተሞች ጠባይ ለብቻዋ የያዘች መሆኗ ልዩ ያደርጋታል። ለምሳሌ እንደ ሆንግ ኮንግ፣ ሲንጋፖር እና ዙሪክ (ስዊትዘርላንድ) አዲስ አበባም የመኖሪያ ቤት እና የትራንስፖርት ዋጋ ከፍ ያለ ነው።
አዲስ አበባ ቀደም ሲል ለኑሮ ምቹ ትባል ነበር አሁን ሁሉ ነገሯ ተቀይሯል። 2023 የአውሮፓውያኑ ዓመት በኑሮ ውድነት 194ኛ ደረጃ ላይ የነበረችው አዲስ አበባ ዘንድሮ ወደ 138 ከፍ ብላለች።
Girume ya i am witness you were hard and smart worker .you desever all your successes.
ዋው የሚገርም ብቃት ብቻ ሳይሆን የድምፁ ማማር ደስ የሚል ጋዜጠኛ ነው ግሩም ጫላ ይበል ያሰኛል በርታ
ጥሩ ተሳዳቢ ነህ።
ስድቡ ተሰማህ ፋኖ ኖኖኖኖ
ምን ብሎ ተሣደበ ? ስድብ ስለአልሠማሁ ነው
@@Fano2129 ewnet sineger sidb yimeslalko 😅
አብርሽ በጣም ምርጥ ብሮድካስት ነው የምታቀርባቸው እንግዶች የሚገርሙ ናቸው የሚሰጡት ሀሳብ ለአድማጭ ጆሮ ሰርስረው ልብን በሀሴት ይሞላሉ አንተም ምርጥ አድማጭነህ እንግዳ ቀርቦ ሲናገር ጋዜጠኛ አድማጭ ሲሆን ተመልካችም በአፅንኦ ያዳምጣል ስለዚህ በጣም ጥሩነውና በርታ ሽመልስ ከ ኳታር ዶሀነኝ አድናቂህነኝ በርታ
ጀግና ነህ ህልማችን ተመሳሳይ ነው ።❤❤❤ወድሀለው
ግሩም ድንቅ ሀሳብ እንዲህ የተደበቀ እንደስም ግሩም ሀሳብ ይዘህ ሚዲያ ላይ ግን የማትበዛ መልካም ስብዕና ያለህ ሁነህ አግኝቼሀለሁ። ትንሾች አሁንም በሀሳብ ሲንጫጩ ይሰማሉ ምክንያቱም በዶ ስለሆነ ይጮሀለሁ በርታ። ከዘመናች አነቃቂዎች በላይ ነህ። ኢትዮጵያ እንዳንተ አይነቱን ታብዛልን። 👍👍👍👍👍 በሕይወት ትግል ብርቱ ሰልፍ ታሽቶ ተጨምቆ ከነክብሩ የቆመ ዓለም አቀፍ ጆርናሊስት ግሩም ጫላ።።።ጀግና👍👍👍
Thank you Mr. Chala 🙏 ❤❤❤❤❤
በጣም ግሩም ብዙዎችም ሌያዳምጡት የሚገባ ውይይት ነበር:: ስለ international media ው አለምነሳቱ ቅር አስኝቶኛል::በውሀ ቀጠነ ስልፍ ስለምናበዛው ዲያስፖራ ም ልክልካችንን የነገረን ሌታስብበት የሚያስመኝ ነው::
Girum. Ch.. .... . Out of the horizon, one of a kind.
Thank you I get a lot of lesson. Keep shining ...God bless you and Ethiopia.
ሰውን ሳያውቁ ምፈረጅ መጥፎ ምሆኑን አወኩ እኔ ግሩምን በደንብ ሳላውቀው ኩራተኛ ይመስለኝ ነበር አሁን ግን ከዚህ ኢንተርቪው በሁአላ down to earth ቀና ሰው ብዙ እወቀት ማካፈል የሚቺል ሰው ነዉ. thanks again
Supporter
በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር በጣም ተምሪያለሁ የመቺህ