ሩታን የሚያፈቅራት ልጅ መጣ.አብርሽ ተደባደበ😱😭😭

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 3,2 тис.

  • @Meriyegrace
    @Meriyegrace 3 місяці тому +214

    ያብርሽ አነጋግር ደሞ🤣🤣 በሳቅ ሞቱኩኝ አብርሽ በሩታዬ ቀልድ አያቂም የምትሉ በላክ ❤❤

  • @FatumaTube-dp1sl
    @FatumaTube-dp1sl 3 місяці тому +498

    ሩታየ ጥሩ አደረግሽው ግን አብርሽ ትግስት የለውም በእውነት ማነው በእኔ ሀሳብ የሚስማማው😢😢❤❤❤❤

    • @accacc5974
      @accacc5974 3 місяці тому +1

      እናቶንም ለማገናኘት ያልፈለገ ውሻ ስው አገጭ ፌትነው

    • @Sadaajordan-t5x
      @Sadaajordan-t5x 3 місяці тому

      ወየትአይተሺ በሚድያ እሚወራው ዉነትመሠለሽደ​@@accacc5974

    • @werkineshmeskle
      @werkineshmeskle 3 місяці тому +1

      ከነስጠለው ትግስቱ እብድነው😂😂

    • @waskan9517
      @waskan9517 3 місяці тому +1

      የዛሬም እማ እማ😂😂😂😂

    • @TTTT-t5h
      @TTTT-t5h 3 місяці тому +4

      ውዴ ደምሪኝ ውዴ👍👍👍👍

  • @tigistbali4982
    @tigistbali4982 3 місяці тому +15

    ዋዉ ያምራል እሩታየ ቀጥይበት አብርሽ ደግሞ ትንሽ ትግስት ይኑርህ ወንድምየ❤❤❤❤🎉

  • @mehubajuhar
    @mehubajuhar 3 місяці тому +240

    ሩታ ጀግና ሴት አብርሽ ቶሎ ስሜታዊ አትሁን ትግስት ይኑርህ

  • @AAaa-hz7gv
    @AAaa-hz7gv 3 місяці тому +721

    አብርሽ ለመጀመሪያ ጊዜ እሩታን እማ ብሎ ሲጣራየሰማ ብቻ ላይክአድርጉኝ ግን 😂😂😂😂

    • @FatumaAssen-qu3hp
      @FatumaAssen-qu3hp 3 місяці тому +23

      አልሰማንም በሉ እጂ በአካልም ይላታል

    • @zehara5198
      @zehara5198 3 місяці тому +3

      😂😂😂😂

    • @waskan9517
      @waskan9517 3 місяці тому +13

      እኔም እማ እማ ስል ነበር እየደጋገመ

    • @Zyneb-pw3cf
      @Zyneb-pw3cf 3 місяці тому +2

      አለ

    • @FatimaFatima-pl3zv
      @FatimaFatima-pl3zv 3 місяці тому +11

      አልሰማሁም በይጂ ካሁን በፊትም ይላታል

  • @burtikanmulu5958
    @burtikanmulu5958 3 місяці тому +6

    ግን ለሰው ልጅ ክብር ይኑርህ አብርሽ እዴ ለምንድነው የምትማታ ሲቀጥል አተ ማነህና ነው እሱን የምንቀው የሰው ልጅ አይናቅም ክብር ይኑርህ ግና አሁን ስለነቃህ 😢😢😊

  • @Rozaguraga
    @Rozaguraga 3 місяці тому +125

    ዛሬ ከፍቶኛል አይዞሽ በሉኝ ያገሬ ልጆች😢

    • @Aaaa-of9fv
      @Aaaa-of9fv 3 місяці тому +3

      አብሽር ማማየ😢😢😢

    • @alialdhouri
      @alialdhouri 3 місяці тому +3

      ለቀር ወዴ ምንሆሸም ፈየ ኣኣሺ 😢

    • @Sojoo-b8n
      @Sojoo-b8n 3 місяці тому +1

      አብሽሪ ማማየ

    • @عبيرالبطاينه
      @عبيرالبطاينه 3 місяці тому +1

      አብሽሪ የኔውድ እህት

    • @ansha-b8y
      @ansha-b8y 3 місяці тому +1

      አብሺሪ ማማየ አይዞሺ ሁሉም ያልፋል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @በእምነት
    @በእምነት 3 місяці тому +307

    ማነው እንደኔ አብርሽ ሲቀና ደስስ የሚለው😂😂😂😂😂

  • @madinamadina2946
    @madinamadina2946 3 місяці тому +12

    ሩታ ጀግና ሴት አብርሽ ደሞ ስሜታውይ አትሁን ትግስት ይኑርህ❤❤🎉

  • @zebutube99
    @zebutube99 3 місяці тому +157

    ብልጥ ብልህ አራዳ ማለት አንድ አላህን በብቸኝነት መገዛት ማምለክ የመጨረሻውና የነብያቶቹ ሁሉ መደምደሚያ የሆኑት ነብያችን ሙሀመድ ሰለላሁአለይሂ ወሰለምን መከተል ነው🌹🌹🌹🌺🌺ደምሩኝ ስወዳቹ

    • @HvF-b7i
      @HvF-b7i 3 місяці тому +1

      ቦታአለውሁሉምነገር

    • @HvF-b7i
      @HvF-b7i 3 місяці тому

      ቦታአለውሁሉምነገር

    • @GhdhufhJfjfjhjh
      @GhdhufhJfjfjhjh 3 місяці тому

      ሰለላሁ አለይሂወሰለም

    • @Zyneb-pw3cf
      @Zyneb-pw3cf 3 місяці тому

      ሦሎሏ አለይሠም መልሽ

    • @LubabaAhmed-jt6zk
      @LubabaAhmed-jt6zk 3 місяці тому

      saw saw❤

  • @MohammedAliesmanGG
    @MohammedAliesmanGG 3 місяці тому +21

    ወለሂ ደስስስስ ሲሉ ዘሬ አብርሽ ሩተዬን ማማዬ ስለት ሰመው ሁሌም እደዘ ተበበሉ😂😂😂😂😂😂

  • @AlmasLovely-n5n
    @AlmasLovely-n5n 3 місяці тому +6

    ❤❤❤❤❤❤ አብርሺየ ትእግስት ይኑርህ አንደኛ እራስህን ትጎዳለክ ወንዲም

  • @rozaalain8036
    @rozaalain8036 3 місяці тому +74

    ሁሉም እንደ አንች ጠንካራ ብሆን ምን አለበት ጠንካራ ሴት ነሽ ግን ልብሱ ደግፌ ሳይሆን የሰው ምላስ መቋቋምሽ የኔ ጀግና ሩትነቴ ።

    • @LiLiYRayawaሊሊየራያዋ
      @LiLiYRayawaሊሊየራያዋ 3 місяці тому +1

      ደሚርኝ ዉዴ❤

    • @ZamniyZamniy
      @ZamniyZamniy 3 місяці тому

      ❤❤❤

    • @GT-eg1fd
      @GT-eg1fd 3 місяці тому +6

      ልብሱም ቢሆን እኮ ይቅርታ ብላለች ግን ለወሬኞች ትልቅ ሰራ ሰጠቻቸዉ የመጀመሪያ አይደለም የዚህ አይነት አለባበሰ የፈለገዉ ቢሆንም እንወዳታለን ❤❤❤❤

    • @FatimaFatima-pl3zv
      @FatimaFatima-pl3zv 3 місяці тому +1

      R😥❤❤

    • @amrazaz1232
      @amrazaz1232 3 місяці тому +1

      የኔ ጠንካራ ሴት❤❤❤

  • @user-yarebi
    @user-yarebi 3 місяці тому +80

    አላህ ሆይ ክፉ ነገር እንዳይወጣኝ አንተው አግዘኝ

    • @jemilaahmed1415
      @jemilaahmed1415 3 місяці тому

      አሚንንን 🌷🌷🌷🌷

    • @selam-m5q
      @selam-m5q 3 місяці тому +1

      😂😂😂😂😂amen amen

    • @HalimaH-iq7hs
      @HalimaH-iq7hs 3 місяці тому

      Amiiiiiiiin yarabbi 🎉🎉🎉🎉

    • @fatumawase
      @fatumawase 3 місяці тому

      ​@@jemilaahmed1415ደምረኛ

    • @fatumawase
      @fatumawase 3 місяці тому

      ​@@selam-m5qደምረኛ

  • @DwhrYrut4
    @DwhrYrut4 3 місяці тому +9

    ወይኔ አብርሽዬ እሩትን እማስትል ዛሬ ሰማሁህ ደስስትሉ አላህ ይጨምርላቹህ ፍቅራቹህን ያጠክርልህ አብርሽና እሩታ አይለያቹህ ❤❤❤❤❤

  • @Ableshhasu1012
    @Ableshhasu1012 3 місяці тому +116

    ላፍቃሪ ከባድ ነው ይሄ ❤

  • @hhhh3772
    @hhhh3772 3 місяці тому +65

    ያብርሽ አነጋግር ደሞ በሳቅ ሞቱኩኝ በሩታየዬ ቀልድ አያቂም የምትሉ ባላክ😂😂😂😂 ልጅ ግን ቀልድ ያውቃል

  • @mekiyatube2063
    @mekiyatube2063 3 місяці тому +12

    ወይኔ በሳቅ ሞትኩኝ አይ አብርሽ ሸበቆ ነው ልጁ ለመሆኑ ምግብ በልቶ ያውቃል አላለም 😂😂😂😂 ወይኔ የወገብ አያያዝ ዝም ነው 😂😂

  • @zeinazeina1442
    @zeinazeina1442 3 місяці тому +146

    አረ ወያዉ ዘንድሮ ዝም ያለ ናጀ ወጠ አሉ ያኛ ናብይ ብድር መለሽ ጀግና ሩታሄ❤❤😂😂😂😂
    صلي الله عليه وسلم

  • @fkrfkr-s7m
    @fkrfkr-s7m 3 місяці тому +213

    ማነው እንደኔ ለሩታየ የሚወዳት ላይክ 👍

  • @Ndggd-gc1cz
    @Ndggd-gc1cz 3 місяці тому +10

    እንደ እማ አለ አብርሽ😂❤ ሩታዬ የኔዉድ የአብርሽ ንግስት❤

  • @ግሬስfam
    @ግሬስfam 3 місяці тому +89

    ለምንድነው ግን አብርሽ ሲቀና ደስ እሚለኝ ደሞ ሲናደድ ወገቡን እሚይዘው ነገርስ😂😂 ሩትዬ የኔ ለማንም ቦታ እንዳሰጪ ፍልቅልቅ እያልሽ እየመጣሽ ጨጔራቸውን አቃጥይልኝ የኛ ጀግና የኔ ጠንካራ ማንም አንቺን መሆን አይችልም 💪💪💪❤❤

    • @BebaBeba-m7u
      @BebaBeba-m7u 3 місяці тому

      እኔስ ብትይ ስቃነ ደስ ነዉ ምለኝ ያወገብ ነገሪ ግን😂😂😂😂

    • @Nddbdb-jp3sh
      @Nddbdb-jp3sh 3 місяці тому

      😂😂😂

    • @nfffdt931
      @nfffdt931 3 місяці тому

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @ami-c3c
      @ami-c3c 3 місяці тому

      እኔስ ብይ😂😂😂😂😂

    • @fatumawase
      @fatumawase 3 місяці тому

      ​@@nfffdt931ደምረኛ

  • @TizitaTubeትዝታ
    @TizitaTubeትዝታ 3 місяці тому +72

    ዛሬ ደሞ የአፍቃሪዎች ቀን ነው የሀይሚ አፍቃሪ የሩታ አፍቃሪ😂😂😂ምግብ በልቶ አያቅም😂

  • @AmsalechBahe
    @AmsalechBahe 3 місяці тому +12

    ሩታዪ።ለአብርሽ ብድርሽ ከፈልሽ እውነትም ተሳአካልሽ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @vyytffthhyg3268
    @vyytffthhyg3268 3 місяці тому +61

    የኔ ፈንድሻ መጣሽ የአብርሽ ንግስት የኛ ድምቀት ልዩ ነሽ ንግስታችን ❤❤❤❤❤

  • @Rutaye
    @Rutaye 3 місяці тому +96

    አብርሽ ሲቀና እንዴት ደስ እንዳለኝ😌😌🤫😂😂😂ደግ አደረግሽው እሰይ😅💪💪የኔ ሩት💖💖💋💋ልጁ ግን😜🙈😉

    • @ekrem24-r6x
      @ekrem24-r6x 3 місяці тому +2

      አራ ዘሬ ደስታዬ😂😂😂😂

    • @Dikinashi
      @Dikinashi 3 місяці тому +1

      😂😂😂😂😂😂eii liju Gini ishi 😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅

    • @mekiyatube2063
      @mekiyatube2063 3 місяці тому

      😂😂😂

    • @Rutaye
      @Rutaye 3 місяці тому

      @@Dikinashi 😂😂😂ብሎ ይቀጥላል😂😂

    • @ግሬስfam
      @ግሬስfam 3 місяці тому

      ​@@Rutaye የተመታሽ 😂😂

  • @MekyaSeid-pn5cl
    @MekyaSeid-pn5cl 3 місяці тому +9

    ሆዴ ቆሰለ በሳቅ ንፋስ ከመጣ ይወስደዋል አላለም አብርሺ❤❤❤❤❤

  • @AdenewTeru
    @AdenewTeru 3 місяці тому +45

    አብርሽ ለሩታ ሁሌ እማ በላት ❤❤❤ እና ትግስት ይኑርህ

    • @DfghXcbh
      @DfghXcbh 3 місяці тому +1

      😂😂😂😂

    • @ግሬስfam
      @ግሬስfam 3 місяці тому +1

      አዎ ያምርበታል ደሞ እማ ሲል ሩትዬ ራሱ አባ ስትል የኔ ማሮች ሲያምርባቹ ❤❤

    • @bdhhdhdbdhsjxbx9839
      @bdhhdhdbdhsjxbx9839 3 місяці тому

      እኔ ሰምቸዋለሁ ዛሬ ብቻ አይደለም የሚልበት ቦታ አለ አለመስማት እንደሆነጂ

    • @Zeynya-n5e
      @Zeynya-n5e 3 місяці тому

      አወ አይሰሙም ብዙወቹ እስከመጨረሻው አያዩቱም መጥፍ ቃላትን ነው የምሰሙት​@@bdhhdhdbdhsjxbx9839

    • @Nddbdb-jp3sh
      @Nddbdb-jp3sh 3 місяці тому +1

      ከምር እኔ የነሱ ቨድዩ ጨረሸ ነው የማየው ግን ሰመቸ አላቀም ዛሬ በቻ ነው ሆሆ እማ ሰለ መደም ጠረታኝ ነበር ማለት ነው😳🙆🙆🙆😀​@@bdhhdhdbdhsjxbx9839

  • @fatumaadem9718
    @fatumaadem9718 3 місяці тому +31

    ጎበዝ አብረረሺ እደህ ሰትቀና ነው የሚያምርብህ ሩት ጎበዝ ጀግና ሴት ብድሯን መለሠቺ

  • @ግሬስ-ፋሚሊ
    @ግሬስ-ፋሚሊ 3 місяці тому +5

    ወይየ ማማየ ሲል የኔ አባት ዴስ ሲሉ

  • @TalefeZeyede
    @TalefeZeyede 3 місяці тому +64

    በሚስት እና ባገር ቀልድ የለም አብርሽ በደንብ እስፖርት ሥራ 💪💪👍👍✌️

  • @መቅዲየራሴአድናቂ
    @መቅዲየራሴአድናቂ 3 місяці тому +82

    የኔ ጀገና ሩትዬ ጎበዝመልስሽን ቀን በቀን ጀግናነሽኮ💪💪💪💪💪💪💪💪💪👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

    • @ekrem24-r6x
      @ekrem24-r6x 3 місяці тому +3

      አስደሰተችኝ ዘሬ❤❤😂😂 አብርሽ ሲነደድ ደስ ይለኛል😂😂😂

    • @መቅዲየራሴአድናቂ
      @መቅዲየራሴአድናቂ 3 місяці тому +2

      እኔስ ብትይ😂😂😂😂😂😂 እሷን ሲያረጋት ግን😢😢😢😢​@@ekrem24-r6x

    • @nfffdt931
      @nfffdt931 3 місяці тому +1

      ኣልቅሳ ትመጣለች ሲሉ ፍልቅልቅ እያለች ከች የኔ ጠንካራ እንደ ሩታ ጅግና ሴት ኣይቼ ኣላውቅም❤❤❤

  • @Grace-ko3tp
    @Grace-ko3tp 3 місяці тому +6

    ሩትየ ፈጣሪ ይርዳሽ በፁኡፍ ልናገር ነበር ተውኩት ዱአ ፀሎት አድርጉላት 😭

  • @amrimom11
    @amrimom11 3 місяці тому +31

    ቤተሰብ ማነው ዛሬ በሳቅ ፍልቅልቅ እያለ ሆዱ ያመመው ዊይይይይ ሩቲዬ😂😂😂😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉🎉

  • @nfffdt931
    @nfffdt931 3 місяці тому +20

    ሩታዬ የኔ ቆንጆ ሁሌም ፍልልቅ በልልኝ የኔ ጠንካራ ኣንቺ እኮ ልዩ ሴት ነሽ የኔ ኣስተዋይ የኔ ቃልዋ ኣክባሪ ለፍቅርዋ ሞዋች የኔ ጅግና ኣንቺ ተክፍተሽ ማየት ኣልፈልግም ሁሌም ደስ ይበልሽ የኔ ወርቅ ❤❤❤🌹🌹🌹

  • @Eda-p3k
    @Eda-p3k 3 місяці тому +5

    ወይኔ አብርሽ ማርያምን አሳከኝ ፈረጁ ሸንበቆ ስትል ማትኩኝ ለመሆኑ ምግብ በልቶ ያቃል ስትል ሞትኩ😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @mitekakilelu2198
    @mitekakilelu2198 3 місяці тому +38

    አብርሽና እሩታ የሚዲያው ድምቀቶች በቃ ማንንም እዳ ሰው ጉዞወደፊብቻ❤❤❤

    • @nfffdt931
      @nfffdt931 3 місяці тому

      ❤❤❤❤❤❤❤

  • @bauluawz5913
    @bauluawz5913 3 місяці тому +99

    አረ እሩታየ ደግ አረግሽው 😂😂😂😂😂አብርሽ ወድሜ ታገስ ትግስት ጥሩ ነው የኛ ጀግና ወድም❤❤❤❤❤ በተረፈ በጣም እወዳችሁ😂😂😂😂

  • @ነnnn
    @ነnnn 3 місяці тому +5

    ወይኔ አብርሽ ነፋሥ ይወሥዳዋል አላለም😂😂😂😂😂

  • @user-EfremGreca
    @user-EfremGreca 3 місяці тому +171

    ሩታንና አብርሽን የምትወዱ እስኪ👍👍👍👍ሰብ አድርጉኝ አይከፈልበትም😊😊

    • @seidahmed3355
      @seidahmed3355 3 місяці тому +2

      አልወዳቸዉም

    • @MasaratKaflee
      @MasaratKaflee 3 місяці тому +2

      ❤❤❤❤❤

    • @user-EfremGreca
      @user-EfremGreca 3 місяці тому +3

      ​@@seidahmed3355እና እዚህ ምን ትሰሪያልሽ😅😅😅 😂😂😂

    • @FatimaFatima-pl3zv
      @FatimaFatima-pl3zv 3 місяці тому +1

      ​@@user-EfremGrecaእኮ

    • @kalargw2096
      @kalargw2096 3 місяці тому

      @@seidahmed3355 እና ማ ፈለገሽ ሂጂ አንቺ ወደድሻቸው አልወደድሻቸው

  • @MahiFkr-xp7uo
    @MahiFkr-xp7uo 3 місяці тому +75

    አልቅሳ ትመጣለች ብለዉ ሲጠብቁ እነስም አይጠሪ ፍድቅድቅ ብለሽልን መጣሽ የኔ ፈድሻ❤😂😂😂😂😂😂😂

    • @bdggg2768
      @bdggg2768 3 місяці тому +5

      ሩታዬ ለዝህ ነው የሚወዳት ቅጥል ይበሉ

    • @XxXx-wr5rg
      @XxXx-wr5rg 3 місяці тому +1

      እኮ😂😂😂

    • @Rutaye
      @Rutaye 3 місяці тому +5

      አዎ😂ሩት እኮ ናት ማንንም አትሰማም የኔ ሴት😢❤❤❤❤

    • @Alain-o5o
      @Alain-o5o 3 місяці тому +2

      ❤❤❤❤❤❤ትክክልእሷንለመጣልእሚለፉብዙአሉ

    • @user-uv2vv8el9ny
      @user-uv2vv8el9ny 3 місяці тому +1

      እኮ😂😂

  • @AyuAbebaw-eu3ef
    @AyuAbebaw-eu3ef 3 місяці тому +9

    ወይ አብርሺ ተጠባርር እቃ አሳጥቤ አላለም ወይ ማክበድ

    • @faisalglgf29
      @faisalglgf29 3 місяці тому

      እኔ በጣም ከፍኝ ማርያምን ለሁሉም ጊዜ አለው ማርያምን ❤❤❤

  • @ghj5689-u3h
    @ghj5689-u3h 3 місяці тому +29

    እሩታየ እንደው ስወድሽ ምንም ቢሆን ሚን ባረጉሽ ቂም የለብሽ ፈገግብለሽ የምመጭው ነገር የኔ ቆንጆ እወድሻለሁ

    • @nfffdt931
      @nfffdt931 3 місяці тому +1

      ልዩ እኮ ናት የኔ ጠንካራ

  • @vyytffthhyg3268
    @vyytffthhyg3268 3 місяці тому +26

    ሩቲዬ የኔ እስማርት ደግ አረግሽዉ የምር ጨምረሽ ስሪልት ❤❤❤❤የኔ ትህት የኔ ጨዋ

  • @Muluwork-h4b
    @Muluwork-h4b 3 місяці тому +3

    አብርሽዬ ሩታዬን እማ ስትላት በጣም ላንተ ክብረ ጨመረ እንዴት እንደወደድኩህ

  • @ዜድሻየናቷ
    @ዜድሻየናቷ 3 місяці тому +23

    እማ አለአብርሽዛሬ ገናሠማሁት😂😂😂አብርሽ ሲናደድ ወገቡን የሚይዛት ነገርስ😅😅😅😅😅

  • @መቫ
    @መቫ 3 місяці тому +85

    እሩታ ሰው ምንም ብታረጊ ከመሳደብ ወደኋላ አይልም አለባበስሽ ትክክል ነው ማለቴ አደለም ግን ከመሳደብ መምከር ጥሩ ነው ብየ አምናለው ሰው ግን አንተን ለመተቸት ወደኋላ አይልም ግን አትጨነቂ❤❤❤❤

    • @tube-yi8tg
      @tube-yi8tg 3 місяці тому +3

      ትክክል መምከርን የመሰለ ሰው ሆኖ እማይሳሳት የለም።

    • @hhgg6781
      @hhgg6781 3 місяці тому +3

      ትክክል ወላሂ ጡሩነገርም ቢሠሩ ሠው ለመተቸት ወደኋላ አይልም❤

    • @ghj5689-u3h
      @ghj5689-u3h 3 місяці тому +3

      ትክክል ከሣደብ ወደሆላ አይሉም መጥፎም ሠራች ጥሩም ሠራች

    • @መቫ
      @መቫ 3 місяці тому

      @@hhgg6781 አወ እማ

    • @Tse-d4z
      @Tse-d4z 3 місяці тому +5

      ትክክል የኔዋ ምንም ጥሩ ነገር ብትሰራም እሷላይ ሲሆን ሁሉም ነገር ይጋነንባታል ለምን ብዬ እራሴን እጠይቀው ነበር እሷን መሆን ስለማይችሉ ነው እሩታዬ የኔ ጀግና ሁሌም ወደፉት❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @GT-eg1fd
    @GT-eg1fd 3 місяці тому +3

    አይ ኮሰታሬ ደሰ ሲለኝ አብርሸዬ እሩታዬ ሳታሰቢዉ እንደሆነ ዝም ብለሽ ወጣ እንዳልሸ ገብቶኛል ነገር ግን ይቅርታ ሰላልሽ ችግር የለዉም ባአንች ብቻ አልተጀመረም እንደዚህ መልበሰ ምንም ወሬ አትሰሚ ለነሱ ትልቅ ሰራ ሰጠሻቸዉ አይዞን❤❤❤❤❤

  • @najatcrownbaby7974
    @najatcrownbaby7974 3 місяці тому +12

    😂😂😂😂😂አብርሽ የኛጀግና ቴስታህ😂😂😂😂ተመችቶኛል ሩታዬ አምሮብሻል ረምንድነው ሚስጥሩ❤❤❤❤❤

  • @user-jk2tb7go6rዜድ
    @user-jk2tb7go6rዜድ 3 місяці тому +64

    አብርሽየ የእኛ ኩሩ ስትናደድኮ ወገብህን ያዝ የምታደርገው ነገርስ😂😂 🎉🎉 ዕሩታዬ የኔወርቅ ሰሞኑን ደሞ ውበቱን ደፍቶብሻል የኔሴት ዕሩትነቴ🎉🎉🎉❤❤🎉

    • @nfffdt931
      @nfffdt931 3 місяці тому

      ኣልቅሳ ትመጣለች ሲሉ እስዋ ደሞ ፍልቅልቅ ብላ ከች የኔ ጅግና

    • @user-jk2tb7go6rዜድ
      @user-jk2tb7go6rዜድ 3 місяці тому

      @@nfffdt931 በጣም👌❤

    • @ግሬስfam
      @ግሬስfam 3 місяці тому +1

      ​@@nfffdt931የኛ ኩሩ በሆነ ና ባልሆነ እያለቃቀሰች አትመጣም ጠንካራ ናት የኔ ሴት የማንም ልቅምቅ የሩታዬን ቅስም አይሰብርም መስሚዋ ድፍን ነው 💪💪💪

  • @merkatosefere2836
    @merkatosefere2836 3 місяці тому +4

    የሩታን መልስ አትችለውም ብዬሃለሁ አብርሽ 😂😂የልጅው ግን ማስቲካው 😂👍😘😘😘

  • @Menbulala
    @Menbulala 3 місяці тому +28

    የኔ ፈንድሻ ብድርሽን መለሽ አብርሽዬ አይዞን በፈንድሻዬ አትምጡበት ሁሉ አንበሳ ነው ቀልድ የለም ሁሌም ሳቁልኝ ስታምሩ ሁሌም በፍቅር ሁሌም እንዲ ተጠራሩ የኔ ስስቶች የኔ ልዮዎች ስወዳችሁ እኖራለሁ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @sarsAdfuvd
      @sarsAdfuvd 3 місяці тому

      🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @etsegenetyoutub7626
    @etsegenetyoutub7626 3 місяці тому +44

    አበርሽ ለመጀመሪያ ገዜ ሩታን እማ ስላት 🤣🤣🤣

    • @HappyCatfish-qm3vz
      @HappyCatfish-qm3vz 3 місяці тому

      Abreshachew nebersh anchi bemn aweksh

    • @almiwo3730
      @almiwo3730 3 місяці тому

      😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @hennaballat4489
    @hennaballat4489 3 місяці тому +7

    ሩታዬ ደግ አርግሽ ግን አብርሽ ትግስቴ የለዉም በጭራሽ😅

  • @ZafuBerh-uh4oz
    @ZafuBerh-uh4oz 3 місяці тому +11

    ሩታዬ የኔ ዉድ እወድሻሎዉ ኣብርሽየ የኛ ጅግና

  • @sayedahmada736
    @sayedahmada736 3 місяці тому +20

    ሆደ ቆሰለ በሳቅ አይ አብርሽ ለመሆኑ ምግብ በልቶ ያቃል አላለም 😂😂😂😂ሩቲዬ የኛ ጀግና ወደፊት ብቻ 💋💋💋💋🍫🍫🍫🍫🍫💥💥💥💥💥💥💋💋💋💋💋🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫Ⓐ🍫Ⓡ

    • @nfffdt931
      @nfffdt931 3 місяці тому

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @DwhrYrut4
    @DwhrYrut4 3 місяці тому +4

    ወይኔ አብርሽ ሸበቆ አላለም ወይኔ በሳቅ ገደለኝ ምግብ በልቶ አያቅም አላለም የቅናት ጥግ ቶሎ አትናደድ 😂😂😂😂😂

  • @EmanJaabare
    @EmanJaabare 3 місяці тому +55

    ማነዉ እደኔ በሳቅ ጀምሮ በሳቅ የጨረሰዉ😂በላይክ👍የኔ ዉዳቺ እወዳቺሇለሁ❤❤❤❤❤

  • @SaadaAlhosani
    @SaadaAlhosani 3 місяці тому +33

    አብርሽየ በሩታ የመጣ ባይኔ የመጣ ብሏል😂😂😂😂😂😂😂ጀግና

    • @BobThetop-y1r
      @BobThetop-y1r 3 місяці тому

      አቤት ሲማታ ራሱ ልብስ የሚያጥፍ ነው የሚመስለው እጥፍ አድርጎት ዞረ ወይ አብርሽ

  • @mekiyatube2063
    @mekiyatube2063 3 місяці тому +4

    እራሱ ለራሱ መቆም አቅቶት በመኪና ገደፍ ብሎ ነው የቆመው አላለም አብርሽ ወይኔ በሳቅ ሞትኩኝ ክክክክክክ😂😂😂

  • @mimiAtena
    @mimiAtena 3 місяці тому +13

    እማ ሲል ሲያምር አብርሽ. ተባረክ. ወድሜ

  • @SseriorSjrrjek
    @SseriorSjrrjek 3 місяці тому +46

    አለባበስሽን ለሚዲያ ብለሽ ሳይሆን ለእራስሽና ለእግዚአብሔር ዘንድ ያስጠይቀኛል ብለሽ መሆን አለበት ።

    • @Channel-qe9mn
      @Channel-qe9mn 3 місяці тому

      ❤❤

    • @GT-eg1fd
      @GT-eg1fd 3 місяці тому

      በቃ ይቅርታ ብላለች ለምን መደጋገም አሰፈለገ ለበሰች ለበሰች

    • @GyGg-v7z
      @GyGg-v7z 3 місяці тому

      ለራሶ ነዉጂ ለኛ ነዉደ

    • @MozaRrrr
      @MozaRrrr 3 місяці тому

      Leke new kerbem bihone le camera becha sayehone lefetarim new melbes yalebate wed camera becha adelm

    • @Nddbdb-jp3sh
      @Nddbdb-jp3sh 3 місяці тому

      እኔ የሚገረመኝ የአንድ ቀን ሰህተተ ሁሌ መደጋገም ሃይ ፃድቅ ፃድቅ አተጫወቱ እንገዲ

  • @መብርሂትዘተዋህዶ
    @መብርሂትዘተዋህዶ 3 місяці тому +34

    ሩታዬ ኣለባበስሽ ግን ኣልተመቸኝም እኔ እምብርት እምያሳይ ልብስ ኣትልበሺ ሴት ልጅ ክብርዋ ኣለባበስዋ ነው
    እሚስማማ ላይክ ያድርግ😊

    • @yonatanteshome2121
      @yonatanteshome2121 2 місяці тому +1

      Ere betam amrobatal she look sexy Girl💋💋💋💋💋💋💋💋💋

  • @سلامسلمي-س4ر
    @سلامسلمي-س4ر 3 місяці тому +38

    አብርሽየ ስትናደድኮ እንዴት ደስስ የምለኝ ነገርስ😂😂😂😂😂 ሩታዬ የኔ ንግስት እወድሻለሁ❤❤❤❤❤

  • @snayetAyele
    @snayetAyele 3 місяці тому +23

    አብርሽኮ በጣም የዋህ ምርጥ ወድጌታን

  • @KokiLavi-tz6np
    @KokiLavi-tz6np 3 місяці тому +42

    የኔ ቆንጅ ብድረሽን መለሽ ጉበዝ አብረሽ ለሁሉም ትግስት ጥሩ ነው

  • @AaAa-m6j9i
    @AaAa-m6j9i 3 місяці тому +7

    ሩታየ የኔ ፍልቅልቅ ሰርተሻል ጎበዝ ማነው እደኔ አብርሽና ሩታን የሚወዲ

  • @SaraJam-i6y
    @SaraJam-i6y 3 місяці тому +1

    እሩታዬ የኔ ስስቴ ❤አብርሺ ሲናደድ ደስ ይለኛል😂አብሪሺ ትግስት ይኑርህ😂😂 ወይኔ እማ😂😂😂

  • @KhadigaOthman
    @KhadigaOthman 3 місяці тому +9

    አብርሽየ ጀግና በሚሥት ቀልድ የለም የኛው ዶች ሁሌም በደሥታበፍቅር ኑሩለኝ❤❤❤❤ኘ❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤

  • @Tigsit282
    @Tigsit282 3 місяці тому +32

    በሚሰት እና ባገር ቀልድ የለም አብርሸ በደንብ እሰፖርት ሥራ💪💪

    • @FhgFjgt
      @FhgFjgt 3 місяці тому

      ክክክ😅😅

  • @وضحاءالشمري-ذ6ط
    @وضحاءالشمري-ذ6ط 3 місяці тому

    አብርሽ ለሰዉ ክብር ይኑርህእንደዚ አይበልም ለቀልድም እሱም እንደአንተ ወንድ ነው

  • @BbHbh-h8f
    @BbHbh-h8f 3 місяці тому +28

    እኔም አለው ትንሽ ትግስት የለውም ፈረው ልጁን ምን ያደርገው ይሆን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @amrazaz1232
    @amrazaz1232 3 місяці тому +48

    ሩታየ ደግ አደረግሽው አብርሽ ሲናደድ ደስ ይለኛል በትናንቱ ተናድጀበት ነበር ሳታስቢው ስለቀረፀሽ ዛሬ ክሰሽኛል❤

  • @dfghxvbb4310
    @dfghxvbb4310 3 місяці тому +1

    አብርሽ ሌባ ፊት ነው የያዘው አላለም😂😂😂ይመችክ የኔ ወድም💪

  • @zuzuwolloyewa9024
    @zuzuwolloyewa9024 3 місяці тому +27

    የተመታሺ እደት እደሚያምር አላለችም😂😂አብሺር ለሁሉም ነገር ትግሥተኛ ሁን //አቤት ቅናት😂

  • @AmeerraAmeraa
    @AmeerraAmeraa 3 місяці тому +34

    ሩታዬ ዛሬ ደግሞ አምሮብሻል ዛሬ አንደኛ ነኝ እዳትረግጡኝ❤❤❤

    • @MoussaMalika-ou9nt
      @MoussaMalika-ou9nt 3 місяці тому +2

      ምኗ ያምራል ይች ሤተኛ አዳሪ

    • @Zeynya-n5e
      @Zeynya-n5e 3 місяці тому

      አፈር ብይ​@@MoussaMalika-ou9nt

  • @HawaAli-s4o
    @HawaAli-s4o 3 місяці тому +1

    አብርሸና እሩታ ሁሌም ወደ ፊት ❤❤❤❤❤

  • @mominahussen3844
    @mominahussen3844 3 місяці тому +43

    አብርሽ አበደ በቀል ገና ነው አላገኘሽሁም ያበደ ከዚህ የበለጠ አድርጊው❤❤❤😂😂😂

    • @bcbc4993
      @bcbc4993 3 місяці тому

      🤔🤔🤔

  • @YalemseraMulat-zd9pl
    @YalemseraMulat-zd9pl 3 місяці тому +54

    ዛሬ የሀይሚና የሩታ አፍቃሪ የታባታቸውነው የመጡት😂😂😂😂😂

  • @زهرهمحمد-ذ1ر
    @زهرهمحمد-ذ1ر 3 місяці тому +2

    እረ የልጅቱ ነገር በሳቅ ሞትኩ እሩታዬ ይመችሽ😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @MekdesAbera-vs1hc
    @MekdesAbera-vs1hc 3 місяці тому +14

    በስደት ላይ ያላችሁ በሙሉ የማታ እንጀራ ይስጣችሁ🥰🥰🥰

  • @alDhaid-h5m
    @alDhaid-h5m 3 місяці тому +10

    የአብርሽ አነጋገር በጣም ነዉ ያሳቀኝ ፈታ አረግሽን እሩታየ

  • @MariamAli-um1dk
    @MariamAli-um1dk 3 місяці тому +3

    እይ ሩትዬ ትንሽ በስጨትጨት እደረግሽው ይመችሽ

  • @ياسينادم-ل6ث
    @ياسينادم-ل6ث 3 місяці тому +11

    ደብሮኝ ነበረ ፈታ ነዉ ያረግሽኝ ሩታ ዛረ አብርሽ በቅናት ጡዝዝ ብሎ እማ😂😂

  • @እርብቅ
    @እርብቅ 3 місяці тому +23

    እንደዚህ ነው መበቀል ማለት❤❤❤❤❤

    • @መቫ
      @መቫ 3 місяці тому

      የኔ ቅን መልካም

    • @MeMe_15j1
      @MeMe_15j1 3 місяці тому

      ❤❤❤❤❤

    • @الحمدللة-ق5ذ
      @الحمدللة-ق5ذ 3 місяці тому

      ❤❤❤

    • @Nddbdb-jp3sh
      @Nddbdb-jp3sh 3 місяці тому

      ❤❤

    • @Zዜድ
      @Zዜድ 3 місяці тому

      የኔመልካም❤❤❤❤ ለብሺን አይቀይረው ❤

  • @Hiwetube-mz2
    @Hiwetube-mz2 3 місяці тому

    😂😂😂😂የኔ ወዶች አብርሽየ ሁለየም እማ ብለህ ጥራት በእግዚያብሄር🙏

  • @MaryHamad-d9c
    @MaryHamad-d9c 3 місяці тому +10

    🇻🇳👌🥰እስይ ሩታዬ የኔ ጀግነ ደግ አደረግሽው የኔ ቆንጆ የአብርሸ ንግሰተይ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @selamkonjo2623
    @selamkonjo2623 3 місяці тому +9

    ሩታየ የኔ ማር ጥላትክ አይን ይደፈን ❤🙏

  • @TrTr-t9h
    @TrTr-t9h 3 місяці тому +1

    ክክክክክክ ኣይ ኣብርሽ😂😂😂😂የሩታ ስቅዋ ግን ደስ ስል😂😂😂😂💓💓💓

  • @Tybatube
    @Tybatube 3 місяці тому +17

    እስላም አሌኩም ወድ የአገሬ ልጆች ይህን ኮሜት የምታነቡ ሁሉ የእናት ፍቅር ያለቦች በች ደምሩኝ አንደሽ በች አሰገቡኝ የስደት እህቶች ነኒ

    • @LubabaTeka
      @LubabaTeka 3 місяці тому

      ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ

  • @hayatuaeamar7538
    @hayatuaeamar7538 3 місяці тому +23

    እሩታዬ የኔ ጠንካራ ልዩ ሴት ነሽ ከምር ይህ ሁሉ ሰዉ ስላንች እያወራ ልጥሉሽ ይሞክራሉ አንቺ ግን ሁሌም ፍክት የምትይው ነገር 🥰🥰🥰🥰

    • @nfffdt931
      @nfffdt931 3 місяці тому

      ጅግና እኮ ናት የኔ ፀብለል❤❤❤

    • @تهتتن-ذ9ه
      @تهتتن-ذ9ه 3 місяці тому

      ❤❤❤❤❤

  • @صفيه-ق3ث
    @صفيه-ق3ث 3 місяці тому

    እማ እማ አልካት ፍቅር ቤቱን ሲሰራ እደናት ክብር አለው❤❤❤❤❤❤😢

  • @Meri-Queen
    @Meri-Queen 3 місяці тому +49

    ሩታዬ የኔ ውዴ እወድሻለሁ ኣብርሽ ሲቀና እንዴት ደስ እንዳለኝ😂

  • @አያፋ
    @አያፋ 3 місяці тому +37

    ብድር በምድር ይልሀል 😂 ሩታዬ የተላትናው እዳይደገም እሺ👍👍👍❤

  • @AliAhmad-fe2zz
    @AliAhmad-fe2zz 3 місяці тому +27

    የናተን ጥንካሬ አለማድነቅ ንፍገት ነው ሰው ሁሉ እናተን ለመጣል እማይሞክር ዬለም እናተ ግን ሁሌም ወድፊት ተራመዳላቺሁ❤💪💪አልቅሳ ትመጣለች ሲሉ ፍክት ብላ መጣች እሩታዬ ጀግና እሚለው ቃል አይገልጥሽም 💪💪💪💪

    • @nfffdt931
      @nfffdt931 3 місяці тому

      ❤❤❤❤❤❤❤💪👌

    • @ግሬስfam
      @ግሬስfam 3 місяці тому +1

      ማርያምን ብዬ እምላለው ከሱአ ብዙ ተምሬአለው ጥንካሬን በራስ መተማመን አይቶ እንዳላየ ማለፍን ፅናትን ቆራጥነትን ላመነችበት ነገር ጥግ ድረስ መሄድን አረ ስንቱን ላውራ ባልና ሚስት አንድ ናቸው ፈጣሪ መጨረሻቹን ያሳምርላቹ 🙏🥰🥰

    • @GoinbotiBasa
      @GoinbotiBasa 3 місяці тому

      ​@@ግሬስfamበጣም ❤❤❤❤

  • @Baida-ip3fm
    @Baida-ip3fm 3 місяці тому +15

    Yes Yes Yes//100የኔጀግነ ሩታዬ❤ማርነገርነሽ እኮሩታዬ ቅቤኖየስጠጠሽን የኔማር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪❤❤❤አብርሽ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Chereqa1357
    @Chereqa1357 3 місяці тому +21

    አብርሽ በሩታ አይደራደርም 😂😂😂😂😂 ይዞ ጠቀለለው እኮ

  • @SayedBodiya
    @SayedBodiya 3 місяці тому +2

    አይለኛ ንፋስ ከመጣ ይወስደዋል አላላም😂😂😂😂😂😂😂እሩታ በሳቅ ገደልሽን😂😂😂😂❤😂😂

  • @tigstzmani7499
    @tigstzmani7499 3 місяці тому +10

    ሩታዬ ደግ አረግሹ የኔ ልእልት ❤❤ልጁ ግን መተወን አይችልም ከሱ የባለፈው እፅኑ ልጅ ይሻለዋል❤❤❤

  • @vyytffthhyg3268
    @vyytffthhyg3268 3 місяці тому +29

    ንጉሱ እና ንግስቷ ሩቲዬ ሰራሽለት የምር የኔ ፈንድሻ ❤❤❤❤❤❤አምር ብሎብሻን ለነገሩ ሁለየ እንደ አማረብሽ አይደለሽ የኛ ልእልት