ፕሮቴስታንት ምን እንደሆነ ኑ እና ይህን ጉድ እዩ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 2 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 67

  • @HailuBirhanu-n4j
    @HailuBirhanu-n4j 12 днів тому +8

    በጣም ከባድ የተወደድህ ወንድማችን። በርታ የኦርቶዶክስ ትንሳኤ ይሆናል።

  • @kebedeberhane6165
    @kebedeberhane6165 12 днів тому +10

    እየተረዳን ነው ወንድማችን ተደጋግሞ መነገር ያለበት መልዕክትም ማንቂያም ነው። እግዚአብሔር ይስጥልኝ።

  • @Abel-n3u
    @Abel-n3u 12 днів тому +5

    ይህ ጊዜ ደሞ እንክርዳዱን ከ ስንዴዉ እንድንለይ ስላደረገ እናመሰግናለን ወንድሜ ዳቆን ታላቁ::

  • @mussie1620
    @mussie1620 12 днів тому +7

    አዎ ትክክል ነው ይህ ነው ዋናው ኢላማ

  • @GetachewKirkos-f9s
    @GetachewKirkos-f9s 11 днів тому +3

    እግዚአብሄር ይባርካችሁ በርቱ በርቱ በርቱ❤❤❤

  • @RomanYemane-er2pd
    @RomanYemane-er2pd 11 днів тому +1

    Fetari hoy kidemelen Egnanem Anekan kale hiwot yasemalen wenedmachin ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Hayat-i7p5k
    @Hayat-i7p5k 11 днів тому +3

    እወነት ነው❤❤❤❤

  • @ሀገርኢትዮጲያዊትhagerethio

    እንደ ኦርቶዶክስ ሰነፍ ምዕመን የለም ያዉም በብዙ አጥፊወች ተከቦ እንቅልፍላይ ነዉ ።

    • @Fentefe
      @Fentefe 12 днів тому +1

      ሌሎቹ ለጥፋት የመጡ ናቸው
      አላማ ያስፈልጋል እኮ
      ደመወዝ ተመድቦለት ክትትል
      እየተደረገለት ከእኛ ጋ ማወዳደር?

    • @Fentefe
      @Fentefe 12 днів тому

      ኡኡቴ ነው እንዴ?

    • @me-fs4yy
      @me-fs4yy 11 днів тому +1

      @@Fentefeአንድ ነገር አትርሱ ያለን መንግስት አንዱ የዚህ ክፉ አላማ አባል መሆኑን አትዘንጋ ? ምዕምነኑን በብዙ living life እዳይመቸው እያደረግ ስለ identity or dignity እናዳታስብ ያደርገሃል ! እንደውም የኦርቶዶክስ ምዕምናን ጠንካራ መሆኑን አይተናል እየተገደለም ሆነ እየተገለለ እስካሁን በእግዛቢሄርም እርዳታ ብዙ ትንታግ ምዕምኖች አስነስቷል !

    • @user-kg7yr8wz1g
      @user-kg7yr8wz1g 10 днів тому

      ክክክክክ እንደ እናናንተ በሀይማኖት ኮሎኒ ስላልተያዘ ነው እናንተ የሀይማኖት ባሪያዎች 😂😂😂😂😂

  • @121416BAA
    @121416BAA 12 днів тому +4

    እኔ ሰሞኑን አሜሪካን እያወደሰች ኢትዮጵያን ሃይማኖት አስታካ ብዙ ለተናገረችው ሶፊያ መልስ ከመስጠት በፊት ስለ ኮሎንያሊዝምና የባሪያ ንግድ ያላት ግንዛቤ ጥልቀት ከአሜሪካ አመሰራረት ጋር አነፃፅራ ብትነግረን ጥሩ ነው። ሚዛን ላይ ለመቀመጥ። አሊያ ቅጥረኝነት የሚያስከትለው እንቶ ፈንቶ ይሆናል።

    • @kassa6220
      @kassa6220 12 днів тому +1

      ብዙ ኢትዮጵያውያን ሶፊያን ዝም የሚሏት እኮ ለእህቷ, ወላጆችዋና ለዶክተሩ ክብር ስላላቸው ብቻ እንጂ እርሷ ተፅዕኖ ፈጣሪ ሆና አይደለም‼️

    • @rakebworku2339
      @rakebworku2339 12 днів тому

      የእሷ ቤተሰብ ከጌታ በለጡ ማለት ነዉ?​@@kassa6220

    • @Fentefe
      @Fentefe 12 днів тому +1

      በትክክል

    • @emaleyjored7043
      @emaleyjored7043 10 днів тому

      ስለ ባርነትን ኮሎኒያሊዝም አንብብ አልካት? አታውቃትም ማለት ነው

  • @tamratnegash5486
    @tamratnegash5486 12 днів тому +4

    የተቸገርነዉ አሁንም በዉስጥ አርበኞች ነዉ የዉስጥ አርበኞች ካልጠፉ መስተካከል ይከብዳል በተለይ ከበላይ አካላት ማለትም በኮታ የተሾሙ ፓፓሳት መነቀል ይኖርባቸዋል።

  • @mussie1620
    @mussie1620 12 днів тому +2

    አሁን እኮ ፕሮቲስታንት የመናፍቅ መንፈስ ሁኖ ኩጭ ብሎልሃል ምን አስቸገረህ አጋንንት በ አእምሮአቸው ኩጭ ብሎ ይመራቸዋል ስለዚህ ከነዚህ ሰዎች መከራከር ከ አጋንንት ጋ መማጎት ነውና በመልክአ ቅዱስ መካኤል አጋንንቱን አስረህ ነው ጌታ በውንጌል እንዳስተማረን ሃያሉን ካላሰርክ ቤቱን መበዝበር አይቻልም ማለት አጋንንቱ ካላሰርከው ሰውየውን ልታድነው አትችልም ስለዚህ የተዋህዶ ልጆች በጸሎት እና በጾም መበርታት ነው

  • @brehanbekele1345
    @brehanbekele1345 11 днів тому +2

    ከተሀድሶ በላይ ቤተክርስትያኗን እየጎዳ ያል ስም ብቻ ያንጠለጠለ የተዋህዶ ልጅ ነው

  • @mulukenbayih5125
    @mulukenbayih5125 12 днів тому +1

    ውነቱ ይህ ነው! የኛ ደናቁርት ሳናላእጥ የምንውጥ ድንቁርና ጎጆ የቀለሰብን እውነት ነው ብሎ በየስርጫው ሲጨፍርና ቀድስተ ቤ/ክርስቲያናችን ሲዋጉ ይውላሉ! ተባርከ ይህን መጣፋቸውን በሌላም በዩቱብም በሌሎችም ሶሻል ሜዲያ እባክህ ኣቅርበው!

  • @wegayehuyimenu6818
    @wegayehuyimenu6818 10 днів тому

    መዳን በክርስቶስ እየሱስ ብቻ ነው

  • @robelNega-z7b
    @robelNega-z7b 11 днів тому +1

    ወንድም ጅብሪል ይህን የመሰል የሚያስቆጭ የተሃድሶዎችን ሴራ ስትተነትን የለበጣ ሳቅ እየሳቅክ ሳይሆን ቢቻል በዕምባ ጭምር ቢሆን መልካም ነው በተረፍ አክብሮቴን ለመግለጽ እወዳለሁ😍

    • @kisisebsibe9408
      @kisisebsibe9408 10 днів тому

      እሱ አንጀቱ እያረረ ነዉ የሚናገረዉ ከገባህ አንተ እያለቀስክ ስማና ተረዳ ተጠንቀቅና ራስህን አድን ተሀድሶን ለመበቀል ንስሀ ግባ ቀሐይማኖት ትጋ ቁረብ

  • @ChuchuYeGeta
    @ChuchuYeGeta 12 днів тому +1

    ውድ የተዋህዶ ልጆች እባካችሁ ቆዳቸው በነጣና አሁን ዓለማዊ ቁሳቁስና ቴክኖሎጂ ስለሚያስደንቁን እንዳለ የነርሱጨየሀሳብ ድሪቷቸውን መቀበል የለብንም። ይህም ማለት የፈለገ ቢነጠቁና ቢመጥቁም ሰው ናቸውና

  • @fekadushifeta3444
    @fekadushifeta3444 12 днів тому

    ይህ እውነታ ምስጢር የሆነ አይደለም፤የቤተክርስተያኒቱ የበላዮችም ይህን በደንብ ያውቁታል፤ነገር ግን ችግሩ ተመሳስለው የገቡ ብዙዎችና አብረውም እየኖሩ በመሆኑ ለይቶ ማውጣቱ እጅግ ከባድና ፈተና ሊሆን እንጀሚችል ይታመናል።
    ነገር ግን ጊዜ ቢወስድም መንቃትና በነገሩ እውነታ ማመን እንጂ መስዋዕት ከፍሎ በቁርጠኝነት ከተገባ ውጤት ላይ መድረስ ይቻላል የሚል እምነት አለኝ።

  • @abenettadesse228
    @abenettadesse228 11 днів тому

    ፖርቱጋል ቅኝ ገዥ ነበረች። ካቶሊክ ናት።ፕሮቴስታንትኮ አልነበረችም።

  • @tadelekebede9084
    @tadelekebede9084 11 днів тому

    ወንድሜ ለዚህ ው ነው እነ መምህር ተስፋዬ አበራ የሚታገሉት።
    ብዙ መሪ ገቶች የውስጥ አርቨኞች አሉ።
    ደጋሚ አስማቶች

  • @NagakoGofta
    @NagakoGofta 12 днів тому +1

    ይህ የመጀመርያው ተናጋር ፓለትካን ከመንፈሳዊ ነገር ያለዬና ጥመት የተሞላበት መንፈሳዊ እውቀት የራቀው ፈፅሞ በትዕብት የተሞላ ንግግር ነው ።

    • @Fentefe
      @Fentefe 12 днів тому +1

      ሆነብህ?
      አውቆብሃል ማለት ነው
      ወይ አልሰማኸውም

  • @መልካምይሁን-mr2pm
    @መልካምይሁን-mr2pm 12 днів тому +2

    ወይ ምንፍቅና ግን እስከመቼ ነው ሞተው የሚቀሩት? አያሳዝኑም የጌታን በኢየሱስ ክርስቶስን ታላቅ ስም በመጥፎ አካሄድ ለመግለጥ ሲሞክሩ? እኛ ቤተክርስቲያን ባቅማችን እንጠብቃለን ::እናመሰግናለን

  • @dreje-e5t
    @dreje-e5t 10 днів тому

    ማህበረ ቁዱሳን መቼ ነው የተመሰረተው ? ክረዲቱን ለቤተክርስቲያን ስጥ

  • @Fentefe
    @Fentefe 12 днів тому

    አገር አሳልፎ ለመስጠት መንገድ
    ጠራጊዎቹ ቢያውቁም ምንም
    አይሉም

  • @amanuelasrat799
    @amanuelasrat799 10 днів тому

    ጴንጤ እየሱስን ብቻ አምልክ ይልህ እና የጌታን ትምህርት መፅሀፋ ቅዱ ተቀበል ስትለው በፍፀም የማይሳማ ሰይጣንን አናቱ ላይ ያነገሰ የተነጣጠለ ትት ሀጢአት የሚመች ለስጋ ጥሩ የሆነ ያለው diablosawi nw በአፋ የሚፀዳዳ የጌታን ቅዳሳን የሚሳደብ ፋፁም ሰይጣን ፋፁም ክርስቲያን የሚመስል የእባብ እምነት

  • @mame8874
    @mame8874 12 днів тому +1

    አዎ አላማችን ሰውን ሁሉ ለጌታ ኢየሱስ መማረክ ጉልበት ሁሉ ለጌታ ኢየሱስ እንዲንበረከክ ምላስ ሁሉ ጌታ እንደሆነ ይመሰክር ዘንድ እንተጋለን
    ኢየሱስ ኢየሱስ ብቻ ይመለክ

    • @Fentefe
      @Fentefe 12 днів тому

      ውሸት
      አላማው ታወቀ
      ከ 3 ሺ በላይ ቅርንጫፍ እያለ
      ባትስማሙም ግን ዝምበል ዝምበል
      ነው ነገሩ

    • @eyobmekuria3322
      @eyobmekuria3322 11 днів тому

      መጀመርያ አንቺ መች ተበርክከሽ ታውቂያለሽ

    • @mekedibeletew944
      @mekedibeletew944 11 днів тому

      Eyesusin bicha mitamelik bichegnawa ye Ethiopia Orthodox Tewahido kidist betekrstian nat menafikanoch binegerachihu atisemu libona yistachihu ye enante Dinkurina kefa ahunma Hulu machiberberachihu eyewota new wushetamoch

  • @me-fs4yy
    @me-fs4yy 11 днів тому

    The large CIA members are missionaries.

  • @mame8874
    @mame8874 12 днів тому

    አታጣምም እኛ ኦርቶዶክስ ትጥፋ አንልም ኢየሱስን ብቻ ታምልክ ነው

    • @AddiseTadele
      @AddiseTadele 11 днів тому +1

      ታድያ ማንን ነው የምታመልክ???ልጅ ለናቷ ምጥ ላስተምር እንዳለች ።

    • @mame8874
      @mame8874 11 днів тому

      @ ማንን ታመልካለች ምን ይቀራታል ኦርቶዶክስ የማታመልከው የለም ማርያም,ገብርኤል ፃድቃን ሰማእታት አርሴማ ክርስቶስ ሰማራ መጥቆራ እንደ አሸን የተፈለፈሉ አይደል እንዴ ወዴት ወዴት
      ኢየሱስ ክርስቶስን ብቻውን እርቃኑን የተሰቀለውን የሞተውን የተነሳውን ታምልክ ቡቱቶ ድርቶዋን ታራግፍ ነው

    • @alexsisay7578
      @alexsisay7578 10 днів тому

      ​@@mame8874የልድያን ልብ የከፈተ አምላክ እግዚብሄር ልቦናህን ይክፈት ላንተና ለመሰሎች እጸልያለው 😢😢😢

  • @mame8874
    @mame8874 12 днів тому

    ወንድሜ አንተ በስጋ ነው የምታስበው ግን ያልተረዳሀው ነገር መንፈስ ቅዱስ በስራ ላይ ነው ትውልዱን ከጨለማ ከተደረተባት ቡትቶ ነፃ እያወጣው ነው

    • @Fentefe
      @Fentefe 12 днів тому

      መንፈስ ያለስጋ አይሆንማ?

    • @mame8874
      @mame8874 11 днів тому

      @@Fentefe ስለ ስጋ ማሰብ ሞት ነው
      መንፈስ ግን የውስጥን ሀሳብ ይመረምራል
      5 ኢየሱስም መለሰ፥ እንዲህ ሲል፡- እውነት እውነት እልሃለሁ፥ ሰው ከውኃና ከመንፈስ ካልተወለደ በቀር ወደ እግዚአብሔር መንግሥት ሊገባ አይችልም።

    • @selammulatu3807
      @selammulatu3807 10 днів тому

      አይ ታጥቦ ጭቃ አሉ እንደው ምን እንደሚሻላቹ😂😂

    • @mame8874
      @mame8874 10 днів тому

      @ ተረቱን ተው እና ብቻውን ስለ አንተ እርቃኑን የተሰቀለውን የሞተውን በ3ተኛው ቀን የተነሳውን ኢየሱስን አምልከው
      24 እግዚአብሔር መንፈስ ነው፥ የሚሰግዱለትም በመንፈስና በእውነት ሊሰግዱለት ያስፈልጋቸዋል።

  • @H-AD1M
    @H-AD1M 12 днів тому

    አንተ ግን ንቀትህ ድንቁርናህን ያሳያል ፡፡ እኛ እኮ የምናምነውን እናውቃለን ፡፡ ክርስቲያን መሆን ታቦት አለማምለካችን የአውሮፓውን ተከታዮች አያስበለንም ፡፡ ኢትዮጵያ ኢስላም እንዳይወሯት በአጼ ሶስኒዮስ ጊዜ እንዳይጠፋ አውሮፓውያን እንዳዳኗት ታሪክ ይመሰክራል ፡፡ ደግሞ ለምን ዛሬ ታዲያ ኬንያ ለምን የነጮች ብቻ አልሆነችም ⁇ ሐይማኖትና ፖለቲካ ምን አገናኘው ፡፡

    • @Fentefe
      @Fentefe 12 днів тому

      ተው እንጅ

  • @mame8874
    @mame8874 12 днів тому

    እናንተ እዚህ ቁጭ ብላችሁ ስለ ጴንጤ ያልሆነውን ስትዘባርቅ ሙስሊም ሰይፉን እየሳለልህ ነው ይልቅ የሚያለያይህን ነገር ወደ ጎን ትተህ ህዝብህን ታደግ

    • @Fentefe
      @Fentefe 12 днів тому +1

      አንተም ያው ነህ

    • @ZephaniahNoble
      @ZephaniahNoble 12 днів тому

      Pente Orthodox lematfat ke setan yeseral

    • @eyrusalemdelelegn3313
      @eyrusalemdelelegn3313 11 днів тому

      Mame 8874 sent bota new comments yemtetsfew weta kezh chanal yehe le orthodoxawyan nw

    • @mame8874
      @mame8874 11 днів тому

      @ hi Jerry don’t upset Jesus love you

  • @tigstuersumo6454
    @tigstuersumo6454 12 днів тому

    ኦርቶዶክስ ሞቷል😢😢😢😂😂😂

    • @Fentefe
      @Fentefe 12 днів тому

      ለምን ማለት ፈለክ?

    • @mekedibeletew944
      @mekedibeletew944 11 днів тому

      Hahaha selam new ayidel wogenoch mnew ke Orthodox lay ejachihun bitanesu?
      Eski simu gudachihun

  • @keberemengesha3947
    @keberemengesha3947 12 днів тому

    ወገኖች ወደ ዋናው ቁም ነግር መመለሱ አስፈላጊ ነው ።ኦርቶዶክስ ወይም ፕሮቴስታንት አያድንም ሌላ አማላጅም አያስፈልግም መንገዱም አንድ ብቻ ነው በጌታ በእየሱስ ክርስቶስ ማመን ።ከዚያ የተረፈው ነገር ሁሉ አፈታሪክ ነው ከሞት አያድንም

    • @FekaduGirma-r3i
      @FekaduGirma-r3i 12 днів тому +2

      Protestant is western hand.no fasting, baptism, pray.

    • @FekaduGirma-r3i
      @FekaduGirma-r3i 12 днів тому

      Do you know intercede?look Jhon:2

    • @mulukenasfaw491
      @mulukenasfaw491 12 днів тому +2

      ነካብህ ነርቭህን

    • @Fentefe
      @Fentefe 12 днів тому

      ልክ ነህ
      አንተ ዋናውን እየሠራህ
      ስሙን ብቻ ለእኛ