Dear brother Aklil, I really don't know how to thank you and express my heartfelt and appreciation for your outstanding dedication to biblical teachings. Your GOD given ability to convey complex truths with clarity and compassion is truly remarkable. Each session you lead is a profound journey into the scriptures, filled with insights and inspirations. Your passion for the Word and commitment to helping me and others to grow in our faith is evident in every lesson. Thank you again for the support you are rendering , and the countless hours you invest in preparing to share God’s true messages. Your teachings do not only enlighten the mind but also nurture spirits, fostering a deeper relationship with Christ. ተባረክ አቦ። Let he the LORD continiue to bless you more as you share His Word and reach/ touch many others. **With appreciation, [Your Name]**
የልጅቷን መረጋጋት አለማድነቅ አይቻልም። ለመሰሎችሽም ያንችን ሰሚ ጆሮና መረጋጋት ይስጣቸው።
Dear brother Aklil,
I really don't know how to thank you and express my heartfelt and appreciation for your outstanding dedication to biblical teachings. Your GOD given ability to convey complex truths with clarity and compassion is truly remarkable.
Each session you lead is a profound journey into the scriptures, filled with insights and inspirations. Your passion for the Word and commitment to helping me and others to grow in our faith is evident in every lesson.
Thank you again for the support you are rendering , and the countless hours you invest in preparing to share God’s true messages. Your teachings do not only enlighten the mind but also nurture spirits, fostering a deeper relationship with Christ. ተባረክ አቦ።
Let he the LORD continiue to bless you more as you share His Word and reach/ touch many others.
**With appreciation,
[Your Name]**
በእውነት በተለይ ዓረብ አገር ያሉ እህቶቻችን በመናፍቃን ገንዘባቾውን ነፍሳቾውን ተቆጣጥሮውታል እና አሁን ቡዙዎች እንደሚመለሱ እርግጥኛ ነኝ በርቱ 🙏❤️ ወንድሞች
ፈጣሪ ይመስ ዛሬም አንድ ነገር ተማርኩ ስለ ፍሬ ማለት ነው
በርታልን ወንድሜ
ወደ አፌሶን ሰዎች 2;8-9 ፦ ጸጋው በእምነት አድኖአችኋልና ይህም የእግዚአብሔር ስጦታ ነው እንጂ ከእናንተ አይደለ፤ ማንም እንዳይመካ ከሥራ አይደለም።
ማመን ማለት ኢየሱስ አምላክ መሆኑን ብቻ ሳይሆን ክርስቶስ ያስተማረውን ወንጌል መተግበር ነው። ተግባር የሌለው እምነት እራሱ ኢየሱስ ተቃውሞታል ጌታ ጌታ ይላሉ ግን አላውቃቸውም ይላል።
James 2 አማ - ያዕቆብ
14: ወንድሞቼ ሆይ፥ እምነት አለኝ የሚል፥ ሥራ ግን የሌለው ሰው ቢኖር ምን ይጠቅመዋል? እምነቱስ ሊያድነው ይችላልን? እረ ሉተራውያን ይህችን የቅዱስ ያቆብ መልእክት ምን ልታደርጉት ነው?????
እጅግ ደስ ይላል
እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክልሽ አሜን
የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ3;16-18 በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጅን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።።❤❤ ዓለም በልጁ እንዲድን ነው እንጂ በዓለም እንዲፈርድ እግዚአብሔር ወደ ዓለም አላከውምና።።❤❤❤ በእርሱ በሚያምን አይፈረድበትም ❤❤❤በማያምን ግን በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ስላላመነ አሁን ተፈርዶበታል።።❤❤❤❤ ይኸው ነው አለቀ
....................የበጎነትንም ፈቃድ ሁሉ የእምነትንም ሥራ በኃይል ይፈጽም ዘንድ ስለ እናንተ ሁልጊዜ እንጸልያለን። 2ኛ ወደ ተሰሎንቄ ሰዎች 1:12
ዕብራውያን 7;25 ስለ እነርሱም ሊያማልድ ዘወትር በሕይወት ይኖራልና ስለዚህ ደግሞ በእርሱ ወደ እግዚአብሔር የሚመጡትን ፈጽሞ ሊያድናቸው ይችላል።
በርታ ወንድማችን
አኬ ጥሩ ኖው የነገርካት ስለ ተልእኮ ማንም መናፍቅ ኖው ምንም የማያቅ ፓስተር ሸሞ ራሱን ሶዎች እያጠፉ ያሉ
ኤፌሶን1:6: በውድ ልጁም እንዲያው የሰጠን የጸጋው ክብር ይመሰገን ዘንድ ይህን አደረገ።''የፀጋውነን ባለፀግነት ብቻ ስትናገር ሰዎች ይለወጣሉ በቃ''
ወንድም እስኪ ልብ አድርግ እከሌ እንዲህ አለ እንከሌ እንደዚህ አስተማረ ይሄ ምን ይጠቅምሃል ጌታ ኢየሱስ ከላከህ የተላክበትን አስተምር በሃላ ፍርድ አለና ። ተላኪ የተላከበትን ብቻ ይናገራል። ደግሞስ አይታይህም ህይወት ያልተቀበለው አንተም እንዳይፈረድብህ ይህቺን ቃልእንኳን አስተምረው
1ኛ ጴጥሮስ 1
¹⁷ ለሰው ፊትም ሳያደላ በእያንዳንዱ ላይ እንደ ሥራው የሚፈርደውን አባት ብላችሁ ብትጠሩ በእንግድነታችሁ ዘመን በፍርሃት ኑሩ።
¹⁸-¹⁹ ከአባቶቻችሁ ከወረሳችሁት ከከንቱ ኑሮአችሁ በሚያልፍ ነገር በብር ወይም በወርቅ ሳይሆን፥ ነውርና እድፍ እንደ ሌለው እንደ በግ ደም በክቡር የክርስቶስ ደም እንደ ተዋጃችሁ ታውቃላችሁ።