" እግዚአብሔር አይዘበትበትም " ~ ሐዋርያዊ መልሶች

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 19 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 22

  • @tigistderes
    @tigistderes 19 днів тому +2

    ❤❤❤ፈለገ የፕሮቴስታንትን አፍ አዘጊ ጀግናችን እግዚአብሔር በቤቱ ያንፃህ እመቤቴ ትጠብቅህ❤❤❤

  • @buzuayehuejo2449
    @buzuayehuejo2449 18 днів тому +1

    ወንድሜ እዩኤል ትህትናህ ደስ ይላል ግን እውነትን በመቀበል ተማማሩእውነታን አትሽሽሹ የጥሎ ማለፍ ጉዳይ አደለም እናቱን ሳታውቁና ሳታውቁ ለማወቅ ሳትፈልጉ ጌታ ጌታ ማለት ይከብዳል

  • @TesfayeworkuWorku-v7u
    @TesfayeworkuWorku-v7u 19 днів тому +1

    Felge gobez ewentun asetemrachew

  • @mekebebeberhanu1552
    @mekebebeberhanu1552 19 днів тому +2

    በአሕዛብ ፡ አድሮ ፡ ሰይጣን ፡ ቅድስት ፡ ድንግል ፡ ማርያም ፡ የጌታዬና ፡ የፈጣሪዬ ፡ እናት ፡ ላይ ፡ ጥላቻውን ፡ ይገልፃል ፡ እሷ ፡ ለኛ ፡ ከእናትም ፡ በላይነች ፡

  • @fikreworkneh8503
    @fikreworkneh8503 19 днів тому +2

    በጣም ያሳዝናል እንዲህ ከስረዋል እንዴ?ወይ ፕሮቴስታንቶች አሁንስ በጣም አሳዘኑኝ ከምር ሳያውቁ እንዲህ ጠፍተዋል ለካ።

  • @mercy9108
    @mercy9108 19 днів тому +1

    "በመጨረሻው ዘመን የአጋንንትን ትምህርት እያደመጡ ሀይማኖትን ይክዳሉ " ማለት ይሄ አድል ልብንይስጣቸው

  • @giontube5039
    @giontube5039 19 днів тому

    ጊዜ ሰጠኸው እሱም ቢያወራና ብንማማር ጥሩ ነው

  • @AddiseAbeba
    @AddiseAbeba 19 днів тому

    ❤❤❤❤

  • @የሺውርቅ
    @የሺውርቅ 18 днів тому

    ዘንድሮ ድብዳ ወረደባቸው ጰንጤ የት ይግብ 🤣🤣🤣🤣🤣 የኦርቶዶክስ ፈረጦች ትለያላችሁ ❣️❣️❣️👌👌👌👍👍👍

  • @DerBe-l9s
    @DerBe-l9s 19 днів тому +2

    እባክህ ፈለገ ምክንያት አልባ ይሆንዘንድ እንዲናገር እድል ስጠዉ

  • @tsiyonayalew6547
    @tsiyonayalew6547 19 днів тому

    አይ ፈለገ በሳቅ ደፍኸኝ😂😂😂

  • @tem2007
    @tem2007 19 днів тому

    ፈለገ ጉሮሮው ላይ ቆመህ እንዴት ይመልስ

  • @dankitudabalee3720
    @dankitudabalee3720 19 днів тому

    Waeneee gud Iko naw 🤭 phexee ayii caraa kee jedhee aban lataa 😁 😅

  • @ZennaalemayehuEshete
    @ZennaalemayehuEshete 19 днів тому

    ይሔንን የክርሥቲያኖች እርሥ በርስ መባላት የሚያዩና የማያምኒ ሠዎች እንዴት ብለው ወደክርሥትና መመለሥ ይችላል ? " እርሥ በርስ ብትዋደዱና ብትፋቀሩ፣ የዛን ግዜ እኔ በመካከላቹሕ እንዳለሑ ታውቃላቹሕ" ብሎ ጌታ ዕራሡ በቃሉ ነበር የተኔገረው። ሥለዚሕ በዖርቶዶክሥም በጴንጤዎች ዘንድ መንፈሥ ቅዱስ ድርሽም ዐይል፣ ከንቱ ዐምልኮ።

    • @nasseralsheri7403
      @nasseralsheri7403 19 днів тому +4

      በኦርቶዶክስና በጴንጤ ምንም አይነት አንድነት የለንም ጌታችን በመካከላቹሁ ያለው በእውነት ክርስቶስ በአስተማረው ትምህር በገለጠው እውነት በሚያምኑት በኦርቶክሳውን አንድነት እንጂ እርስበርሳቸው በተለያዩት በተከፋፈሉት በጰንጤዎች መካከል አይገኝም መፈቃር ያለሽው ደሞ ማንም ማንንም ስለሚጠላ አይደለም ነገር ግን ሃሰት ትምህርታቸውን እንቃወማለን
      ውሸት ሲጋለጥ ደሞ ብዙ ነፍሳት ወደ እውነት ይመጣሉ

  • @Menelik27
    @Menelik27 19 днів тому +1

    ፈለገ ለሰዎች ለመናገር ዕድል ስጥ ትንሽ ትጣደፋለህ ግን ለምን?

  • @solomonyosef6768
    @solomonyosef6768 18 днів тому

    ወንድሜ እዩኤል ነብዩ ኢሳያስ የተናገረውን ትንቢት ከዛም ቅዱስ ዮሐንስ የመሰከረውን ስለ ቅድስት ድንግል ማርያምን የተነገረውን አላውቅም ብለካል! ቃሉን እንደቀነስክ ወይም እንደካድክ ከሕይወትክ ምንጭክ እንዳይቀነስ በዮሐንስ ራዕይ የተፃፈውን ቃል እግዚአብሔር ይቅር እንዲልክ የእኔንም ሐጥያት እንዲምር አምላኬን እለምነዋለሁ!!!

  • @tsiyonayalew6547
    @tsiyonayalew6547 19 днів тому

    ወይ ዘንድሮ መናፍቃን ምን መአት መጣባቸው እራስ ምታት ሆናችሁባቸው እኮ😅

  • @ethiolove9467
    @ethiolove9467 19 днів тому

    ይሄ ደሞ ሀይሉ ተብዬው ገና ሌላ ሀይማኖት የመሰረተ ግብረሰዶምን የሚደግፍ ውጣ ከዚህ