የጋሽዬ ልደት አከበርንለት.እናቴ ደስ አላት 🎂🎂🥰

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 28 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 1,6 тис.

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 9 місяців тому +657

    ሙቤ የቡታጅራ ድምቀት ነህኮ እረ የ12 ሰአት ናፍቆናል የምትሉ ላይክ ጋሽዬ እንኳን ተወለዱ እድሜ ከጤና ይስጥዎት❤❤❤

    • @AaT-b1h
      @AaT-b1h 9 місяців тому +11

      እኔ ማ ልፈነዳ ነው 12👈አስክደርስ ጉድ እኮ ነው የይቱዩብ ዘበኛ ሁነን ቀረን😢

    • @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር
      @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር 9 місяців тому +1

      እረ እኔ የዩቱብ ዘበኛ ሆንኩ እኮ 12 ሰአት አልደርስ አለኝ ግን ዱባይ ስንት ሰአት ማለት ነው

    • @AzeAxumኣዙኣኽሱም
      @AzeAxumኣዙኣኽሱም 9 місяців тому +2

      ሩታና ሄሉ አምታዋውቁ ነው የቀለቤት ኣደለም😂😂😢

    • @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር
      @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር 9 місяців тому

      @@AzeAxumኣዙኣኽሱም እንዲ ብለሽ አረጋጊኝ እንዴ የመዳም ስራ ለመጨረስ ተዋከብኩ እኮ የሰው ደስታ ለማየት እንደዚ መኳተት

    • @Aynalove3382
      @Aynalove3382 9 місяців тому +1

      @@ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር በዱባይ 7 ነው ውዴ እኔም 2ኛ ዘበኛ ሆኛለሁ እረ ቆየሁ እሩታ ከመጣች ጀምሮ

  • @مكيهقدير-ر1ظ
    @مكيهقدير-ر1ظ 8 місяців тому +8

    ወለሂ በጠም ደስ ይለል ገሽዬ ሙስሊም ቢትሆን እንዴት ታምር ነበረ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Laila-d3b
    @Laila-d3b 9 місяців тому +140

    የ12ሰአቱን እንደኔ በጉጉት የጠበቀ ማነው ጋሽዬ አባታችን ሺ አመት ኑርልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-rahma8uf1iy6v
    @user-rahma8uf1iy6v 9 місяців тому +23

    እንዳ ሙቤ አይነት ጓዳኛ የትም የለም
    የሁሉ ድምቀት ነው ሙቤ ❤❤❤

  • @amenshow2384
    @amenshow2384 9 місяців тому +88

    እረጅም እድሜ ለኢትዮጵያ አባቶች በሙሉ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @AdmiringPuffin-jn1ct
    @AdmiringPuffin-jn1ct 9 місяців тому +5

    እኔኳ ድካማየአላህ ባሪያነኝ ግንወድሜ ሙቤ በእሰልምናልድት የሚባልየለም ሰዉለማሰድሰትብለህ አላህጋ አትጣላ😢 ወድሜ ድንህን ተማር

    • @cgf8399
      @cgf8399 9 місяців тому

      ትክክል

  • @الحَمْدُِلله-ع2ف9ت
    @الحَمْدُِلله-ع2ف9ت 9 місяців тому +80

    አላህያስደስታችሁ አባትን እንደማስደሰት ትልቅ ነገር የለም ❤❤❤❤እረጅም እድሜ ኑሩልን አባቶች ❤❤❤መልካም ልደት ጋሻየ

  • @hbeesan7426
    @hbeesan7426 9 місяців тому +5

    ወይኔ ጋሽዬ ቁጭ አባቴን አባቴ በቴንሽ ነገር ይደሰታል ❤❤እግዚአብሔር ይጠብቅላችሁ ❤❤❤❤

  • @Mየማሪያምልጅ
    @Mየማሪያምልጅ 9 місяців тому +52

    መልካም ልደት ለአባታችን 🎂 🎉እርጅም እድሜና ጤና ይስጠወት ❤️

  • @haymihany-zc1iw
    @haymihany-zc1iw 9 місяців тому

    ጋሽዬ ድንቅ አባት ነህ እንኳን ተወለድክልን እግዚአብሔር አምላክ ከዚህም በላይ በእድሜ በፀጋ በጤና ይጠብቅልን መልካም ልደት🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ከዚህ ቤተሠብ ፍቅር ይዞኛል እወዳቹሀለሁ ባገኛቹህ ደሥ ይለኛል እግዚአብሔር ቢፈቅድ

  • @afishow
    @afishow 9 місяців тому +65

    ጋሽየ እንኳን ተወለድክልን አባታችን የቡታጂራ ድምቀት የሆነዉን አብርሽና ሩታን የምትወዱ ላይክ ሙሉ ግሩፑን የምትወዱ Subscribe ❤

  • @ryytrtty5114
    @ryytrtty5114 9 місяців тому

    የኔ አባት ጋሽየ እንኳን ተወለዱ ያንሁሉ ችግር አልፈዉ ለዚህ ክብር ያበቃዉት እግዚአብሔርም ይመስገን

  • @Geni810
    @Geni810 9 місяців тому +26

    ወይ ሙቤ የዋህነቱ ሲመቸኝ❤አህያዋም አልቀረች ዛሬ ስትነገር😂😂😂ጋሽዬ መልካም ልደት እረጅም እድሜና ጤናዉን ፈጣሪ ይስጥልን🎁🎁🎂🎂🎂🎂

  • @ፋጡማየኑስኡመር
    @ፋጡማየኑስኡመር 9 місяців тому +1

    እንኳን ተወለድክ ጋሽዩ ሙቤ በቃ የቪድዮ አድማቂ ነህ አንተ ስትኖር በጣም ደስ ይለኛል በሳቅ ነው የምታዝናናኝ ጋሽየ እረጅም እድሜ ይስጥወት❤❤❤❤❤

  • @ተመሥገንአምላኬ-መ1ነ
    @ተመሥገንአምላኬ-መ1ነ 9 місяців тому +44

    መልካም ልደት አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን❤❤❤❤❤

  • @ZumbaraMechali
    @ZumbaraMechali 9 місяців тому +1

    ጋሽዬ እንኳን ተወለድክልኝ አባቴ

  • @kasi5532
    @kasi5532 9 місяців тому +21

    ጋሽዬ እንኳን ተወለድክልን መልካም ልደት ክፉ አይነካችሁ በደስታ ኖሮ እድሜና ጤናችሁ ይስጣችሁ ሺመት ኖረን እናታችንንም ሺመት የኖሩት ጋሽዬ የቤተሰቦች በጣም ነው የምወዳችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @MEDINA-em1io
    @MEDINA-em1io 9 місяців тому +1

    ሽ አመት ኑሩ ይህ ቤተሠብ በጣምነው ደስ የሚሉት

  • @ነኝብንትአባባወሎየዋለቤተ
    @ነኝብንትአባባወሎየዋለቤተ 9 місяців тому +70

    ጋሽየ የኖ ድምቀት ሺ አመት ኑርልን ጋሽየን እምወድ ልክ እዳባቱ በላይክ ያሳየኝ ❤❤❤❤❤

  • @alemabera3458
    @alemabera3458 9 місяців тому +1

    መልካም ልደት የምር መቼ ነው እያልሁ ሳስብ ነበር ጋሽዬ የማቱ ሳላን እድሜ ይስጥህ መልካም ልደት የኔ አባት

  • @Mየኔውድ
    @Mየኔውድ 9 місяців тому +73

    እርጅም እድሜ ይስጥልን አባታችን❤❤❤❤❤

    • @Tsehay-x7e
      @Tsehay-x7e 9 місяців тому +1

      አሜን እንኳን ተወለድክ አባታችን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @sabontu-h1n
      @sabontu-h1n 9 місяців тому

      🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @ፋጡማየኑስኡመር
      @ፋጡማየኑስኡመር 9 місяців тому

      አሚን እንኳን ተወለዱ🎉🎉🎉🎉🎉

    • @BezayacopBezabeza
      @BezayacopBezabeza 9 місяців тому

      ❤❤❤rutayeeee

    • @wedetwedet705
      @wedetwedet705 9 місяців тому +1

      እንደኔ ስልሳ አመት ቆይታቹ እንደኔ በልጃቹ ተደሰቱ ምርጥ ምርቃት

  • @Susu5270Gemale
    @Susu5270Gemale 9 місяців тому +3

    ተናፍቃችሁ ነበር ጋሽዬ እንኳን ተወለድክልን ጋሽዬ የኔ አባት ጣፋጭ ቤተሰቦች❤
    ሙቤ ግን የዚህ ቤት ድምቀት ነህ እኮ ክክ

  • @meseretayash335
    @meseretayash335 9 місяців тому +18

    ከዚህ በላይ ምን የሚያስደስት ነገር አለ እንኳን አደረሳቹ መልካም ልደት ሺህ አመት ይኑርልን❤❤❤❤

  • @Difidh
    @Difidh 8 місяців тому +1

    መልካም ልደት ጋሽዬ እድሜ ከጤናጋ ይስጦት❤❤❤❤

  • @FhhfFjgtt
    @FhhfFjgtt 9 місяців тому +15

    መልካም ልደት ጋሽዬ እድሜና ጤና ይስጥላችሁ ውዶቼ ፍቅር የሆነ ቤተሠብ❤❤🎉 ሙቢ የቤተሠብ ድሥቀት ምርጥ ሰው❤

  • @ayayoutube8466
    @ayayoutube8466 9 місяців тому

    እረ ስጦታ ሳትገዙላቸዉ 😊 እረጅም እድሜ ያኑሮት ጋሽዬ መልካም ልደት🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤

  • @saadiyakhader472
    @saadiyakhader472 9 місяців тому +12

    ረጅም እድሜ ከጤና ጋር አባቶቻችን ሙቤ አንደኛ ነክ እኮ❤❤

  • @ንሴብሖለእግዚአብሔር
    @ንሴብሖለእግዚአብሔር 9 місяців тому +2

    መልካም ልደት ጋሽዬ ❤❤❤❤ በእውነት ናፍቃችሁኝ ነበር ሀይሚ ኤፍ ሙቤ ❤ ጋሽዬ ሺ አመት ኑርልን አባታችሁ በህይወት ያሉላችሁ እድሜ ጤና ይስጥላችሁ❤ አባዬ ናፍቀህኛል😢😢😢ምን አለ በሕይወት ኖረህልኝ ቢሆን ኡፍፍፍ መቃጠል የኔ ከርታታ አባዬ በሰው ሀገር የቀረህብኝ አባዬ ሁሌ ያልህ ነው የሚመስለኝ ግን ዛሬም አላመንኩም ትመጣለህ እያልኩኝ እየጠብኩኝ ነው አባዬ ናፍቀህኛል እኮ የት ነህ አባዬ😢😢😢😢😢

  • @ansha-b8y
    @ansha-b8y 9 місяців тому +19

    ሙቤ ይመችህ ወንድሜ የሚወደው በላይክ ❤❤❤

  • @zabibamuhammad7566
    @zabibamuhammad7566 9 місяців тому

    የዚህ ቤተሰብ አድናቂ ነኝ ላይክ እፈልጋለሁ ማለፍ አይቻልም ያ ጀማአ

  • @Bekidevi
    @Bekidevi 9 місяців тому +5

    ማልካም ልዳት ጋሽዬ ራጅም እድሜ እና ጤና ይስጦት ፍቅር የሆነው ቤተሰብ 😍😍😍

  • @Tgkutabertube
    @Tgkutabertube 9 місяців тому +2

    *አይ ሙቤ እኔኮ ያንተ ደስታ ነው ነው ግርም የሚለኝ H B D*

  • @fekerlehulum7413
    @fekerlehulum7413 9 місяців тому +10

    ሙቢ መለከቱን ሰምቼ ስሮጥ መጣኡኝ የጋሽዬ ልደት ኦኖ አግኘኡት ዋው በጣም ደስይላል መልካም ልደት ጋሽዬ በጤና በእድሜ በበረከት ዘመኖት ይባርክ በልጆቾት በትዳሮት ጌታ ባየሎት በረከት ተባረኩ ቤተሰቦች ኡላችኡንም ውድድ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @tensazewde6570
    @tensazewde6570 9 місяців тому

    እኔባት እረጂም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁ ቀሪ ዘመህ የተባረከየንስሀ እድሜ ያድርግልህ

  • @ruthkassu6304
    @ruthkassu6304 9 місяців тому +4

    ፍቅር የሆናችሁ ቃላት የለኝም ለናንተ ሙቢ ወይኔ የሁሉ ድምቀት ነው እንዴት እንዳሳቀኝ ይመቻችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mrx7631
    @mrx7631 9 місяців тому +1

    መልካም ልደት ቀሪ ዘመናችሁ ይባረክ የኔ አባት

  • @mesertkifle233
    @mesertkifle233 9 місяців тому +4

    ረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን ጋሽዬ ሙቤ የሰው ደስታ ያስደስተዋል የሰው ማኛ

  • @rhametali1193
    @rhametali1193 9 місяців тому +3

    ወላሂ ጋሽየ አባቲ ነዉ የሚመስለዉ ቁመቱ ቅጥነቱ መላጣዉ❤ ዘላለም ኑሩ አባቶችእኳን ተወለዱ የኔ ጨዋ አባት ሞላዉ ቤተሰቡን ስወደዉ

  • @UgWf
    @UgWf 9 місяців тому +17

    ረጅም እድሜና ጤና ይስጣቹ ኣባታችን❤

  • @nurgoromobile-b2n
    @nurgoromobile-b2n 3 місяці тому

    ዋዉ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ሙቤ እኮ ሁሉ ነገር ሲያምርብህ ትባርክልኝ ጋሽየ አፒፐርስ ደይ እርጅም እድሜ ይስጥህ

  • @ጓልኣክስማዊት
    @ጓልኣክስማዊት 9 місяців тому +19

    መልካም ልደት ጋሽዬ ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን ፍቅሪ የሆነ ቤተሰብ❤

  • @SaraSara-kw1vb
    @SaraSara-kw1vb 9 місяців тому +1

    😂😂😂ጋሽዬ ነፍአመት ያኑርልን ድስትሉ ፍቅርየሆናቹቤተሰብ የእናታችንም ይቀጥላል ሙብዬ የኛየዋህ❤❤❤

  • @HayatHayattt-kq7hm
    @HayatHayattt-kq7hm 9 місяців тому +4

    እንኳን ተወለዱ ጋሽዬ ቀሪ ዘመኖት ይባረክ ሺ አመት ኑርልን❤❤❤❤❤

  • @MeleseAbiso-yg4si
    @MeleseAbiso-yg4si 4 місяці тому +1

    እንካን ተዋለድክልን አበተችን 😢🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @selmejons5098
    @selmejons5098 9 місяців тому +5

    ጋሸዬ እንኳን ተወለዱ መልካም ልደት እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘንልዎት እኛ የማዳም ቅመሞች
    ሙብዬ የቡታጅራ ድምቀት ማርያምን ከልቤ ነው የምወድክ የኔ የዋህ

  • @kwaa9870
    @kwaa9870 9 місяців тому +1

    ጋሽየ መልካም ልደት። 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤ሙበየ የነ የዋህ ደስ ስትል ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @እሚጠብቀኝአያቀላፋም
    @እሚጠብቀኝአያቀላፋም 9 місяців тому +10

    መልካም ልደት አባታችን ወላጆችን ከማሰደሰት በላይ ምን ደሰታ አለ❤❤❤❤❤

  • @sususeltetube
    @sususeltetube 9 місяців тому +1

    ገሺዬዬ አባታችን ከዚ በለይ ሺ አማት ኑረልን ኢማዬንም ጨምሮ አሁን ደሞ ኢማዬን አሰደሱታት አለህ ኢድሜ ከጤና ይሰጠቹ ያረቢ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ኢንኛን ወለጆች ወለሂ ኢንደ ወለጆቼነዉ ያሚወደቻዉ ኢንሽአለህ አለህ ከሰደት በሰለም ከመለሰኝ በሀከል ሂጄ መያት ኢፈልገለዉኝ ቡታዥረ ቅረበችነዉ ኢንሸአለህ☝☝

  • @RutaTube472
    @RutaTube472 9 місяців тому +20

    እዴሜውን አርዝሞ ይስጥልን የገባዋል ጋሼየ መልካም ልዴት❤😊😊

  • @nsantwoled2652
    @nsantwoled2652 9 місяців тому +2

    ጋሽዬ እንኳን ተወለድክ ፈጣሪ ከዚ በላይ እድሜና ጤና ይስጣቹ ሺህ አመት ኑሩ 🎉🎉🎉መልካም ልደት ለጌታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ልደት እንኳን አደረሳቹ መልካም በአል🎉

  • @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር
    @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር 9 місяців тому +14

    ጋሽዬ አባታችን መልካም ልደት እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥህ ጋሽዬ ስታምሩ ሙቤ የቡታጅራ ድምቀት ብዬካለው

  • @bizuneshturuneh-xk4fe
    @bizuneshturuneh-xk4fe 9 місяців тому +1

    ሙቢ አድማቂ❤ ጋሺዬ ሺሺሺአመት ያኑረልን እኔአባቴ የለም ግን ባለው እደሰታለሁ ተመስገን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤

  • @ድግልማርያምእናቴ
    @ድግልማርያምእናቴ 9 місяців тому +8

    እኳን ተወለዱ የናብርሽ አባት❤❤❤

  • @ሀይማኖትየድግልማርያምልጅ

    እንኳን ተወልድህ ጋሽዬ የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን በድሜ በጤና ያቆይልን ❤❤❤❤

  • @OmumuazFatiya
    @OmumuazFatiya 9 місяців тому +4

    ማልካም ልደት ርጅም እድሜ ከጤና ለአባታችን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SaaSaa-hm1oc
    @SaaSaa-hm1oc 9 місяців тому +1

    መልካም ልደት ለጋሸ

  • @Sofiyyoutube-dd3sb
    @Sofiyyoutube-dd3sb 9 місяців тому +11

    ጋሽየን የምወዱ ወደቤቴ ጎራ በሉ አባትና እናት ሽ አመት ይኑሩ🎉🎉🎉🎉 እረጅም እድሜየ ከጤና ጋር ጋሽየ

    • @raowdhalkarbi
      @raowdhalkarbi 9 місяців тому

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @A9ail5566u
    @A9ail5566u 9 місяців тому

    ደስ ትላላችሁ ግን ለምን መስቀል አታስሩም አብርሺኮ እደት እደማምርበት መስቀሉ እና መስቀል መዳኛችን ነው ልበሱ መስቀል እስኪ

  • @anshaebrahim3901
    @anshaebrahim3901 9 місяців тому +6

    መልካም ልደት ጋሽየ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ከነመላ ቤተሰበወ 🎉🎉🎉🎉

  • @sofiahassan-wu1qy
    @sofiahassan-wu1qy 9 місяців тому

    እረጅም እድሜ ጋሽየ ጨምሮጨማምሮ ይስጥህ የምድርየምኩልያድርግህ ሁሌ ደስታይሞላቤታችሁን አባት ለልጅወቹ ብዙነገርነው

  • @SelamSelamZ
    @SelamSelamZ 9 місяців тому +18

    ኑርላቸው እድሜ ይጨምርልክ አባት ሳይ እቀናለሁ ቢኖርልኝ ብዬ ለናታችሁም ላባታችሁም እድሜና ጤና አብዝቼ ተመኘሁ. መልካም ልደት

  • @SameraSamera-i3x
    @SameraSamera-i3x 9 місяців тому

    ጋሽዬ ደሞ እንኳን ተወልድክልን እግዚአብሔር ቀሪ ዘመንህን ይባርክልህ አሜን🙏🙏🙏

  • @eteneshAdemas
    @eteneshAdemas 9 місяців тому +2

    እረጂም እድሜ ይስጥህ አባታችን ሙቤዬ ሀይሚዬ ኤፋዬ ደስ ስትሉ ሁሌም ደስተኛ ሁኑልን አብርሽዬ የት ሂደ

  • @HyeHwj-q1b
    @HyeHwj-q1b 9 місяців тому

    ጋሸዬ የኔ አባት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢🍥🍥🍥🍥🍥🍥🍥🍥🍥🍥🎯🎯🎯🎯🎯🎯🎯🍰🍰🍰🍰🍰🌹🌹🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎺🎺🎺🎺🎺🎺🍷🍷🍻🍻🎧🎧🎧💖💖💖💖💖💖💖👑👑👑👑👑🎂🎂🎂🎂🍡🍡🍡🍡🍡🍡🍡🍡🍡

  • @mekyaseid-5747
    @mekyaseid-5747 9 місяців тому +4

    ሙቤ ❤ትለያለህ ❤እረጂም እድሜ ለአባቱች❤❤❤❤❤❤❤

  • @tegeset-ik1oz
    @tegeset-ik1oz 9 місяців тому +1

    ሙቤ ይመችህ

  • @Tube-nx9lr
    @Tube-nx9lr 9 місяців тому +3

    ጓሽዬ እንኳን ተወለዱ ሁሌም ደስ ይበሎት እግዚአብሔር አምላክ በቸርነቱ ክቡር ክጋው ቅዱስ ደሙ ለመውሰድ ያብቃዎት ረጅም እድሜ ሙሉ ጤና ይስጥዎት❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @aynanini479
    @aynanini479 9 місяців тому

    መልካም ልደት ገን በጣም ይቅርታ ለምን ጋሽየ መስቅል አና እንትችን ለምን ይላቸዉማ

  • @msMekides2215
    @msMekides2215 9 місяців тому +7

    መልካም ልደት አባታችን ረጅም እድሜና ጤና ያድልልን ❤❤

  • @aberashmolla5185
    @aberashmolla5185 9 місяців тому +1

    እረጅም እድሜ ከጤጋ ያቆይላቹሁ አባት ጋሻ ኩራት ነው❤🎉

  • @rahelwondimu5352
    @rahelwondimu5352 9 місяців тому +6

    እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን እንኳን ተውለዱልን መልካም ልደት❤❤❤❤❤

  • @werkikode4838
    @werkikode4838 9 місяців тому

    ጋሽዬ እንኩዋን ተወለዱልን መልካም ልደት ሙቢ በሳቅ ነው ፍርስ ያረከኝ አንተ ላልሰማ አሰማ አላለም ሙቢ ትለያለህ የምር የዋህ ቅን ንፁ ሰው እ/ር ይባርክህ

  • @bauluawz5913
    @bauluawz5913 9 місяців тому +4

    መልካም ልደት ጋሽዮ የኛ ጀግናባት ሺአመት ኑሩልን❤❤❤❤❤❤❤

  • @jamilajamila6594
    @jamilajamila6594 9 місяців тому

    ሙቤ የልደት ምግብ መብላት አይፈቀድም በሀይማኖታችን ይቅር ይበልህ እንደዚህ አይነት ቦታ መገኘትም አይፈቀድም

  • @ወለተስላሴየስላሴልጅ-ደ6ሐ
    @ወለተስላሴየስላሴልጅ-ደ6ሐ 9 місяців тому +4

    መልካም ልደት አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @adenSolomon
    @adenSolomon 9 місяців тому

    ወይ ጉድ ሱስ ሆናችሁብን እኮ❤❤❤ትለያለችሁ መልካም ልደት ለጋሽዬ ❤❤❤❤ነፍ አመት ይኑሩልን እድሜና ጤና ለጋሽዬ

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 9 місяців тому +52

    ያማሚንም ልዳት ሲዳርስ ይካበርላቻው ያምትሉ ላይክ 👍😒☺️🤗

  • @MesiMebratu
    @MesiMebratu 9 місяців тому

    ጋሽዬ መልካም ልደት አባቴ እወድህ አለሁ ዘመንህ ይባረክልኝ❤❤❤❤❤

  • @MekyHussen-i2r
    @MekyHussen-i2r 9 місяців тому +5

    እንኳን ደህ መጣችሁ ረጂም እዴሜ ላባቶቻችን❤❤❤

    • @lailamizher3334
      @lailamizher3334 9 місяців тому

      🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉

  • @etaneshzas5120
    @etaneshzas5120 9 місяців тому

    ጋሽዬ'አባታችን'መልጋምልደት'ሙቢ'ምረጥሰዉ'ኤፊ'ሀይሚ👍👍👍

  • @kinze-qu9te
    @kinze-qu9te 9 місяців тому +5

    ቤተሰቦቻችን ሁሌም ይሳቁልን ❤❤❤❤❤

  • @razahsan9168
    @razahsan9168 9 місяців тому

    ሠዉ ሁላ አባት አለዉ ማሻአላህ አባት ባለዉ ሥዉ እቀናለሁ በሂወት አለ ግን የኔዉ ግን አይወደንም ልጃችን

  • @mimimola7057
    @mimimola7057 9 місяців тому

    ሃይሚና ሩታ ግን የክር ማህተብ ለምን አታደርጉም እንደነ አብርሽ ማህተብ መለያችን መስቀሉ ደግሞ ጠላትን ድል መንሻችን ኅይላችንም ነው ብዙጊዜ ማህተባችሁ አይታየኝም እንዲያውም ሩታ የሃብል ታደርጋለች እንዳስተያየት ይወሰድልኝ በተረፈ ግን በጣም እወዳችኋለሁ ማሪያምን

  • @mekamohamed7962
    @mekamohamed7962 9 місяців тому +1

    ሙቤ በሳቅገደለኝ ጋሽዬ ውካንደወለድክ👏👏💌

  • @WeletimariyamLiji
    @WeletimariyamLiji 9 місяців тому

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉ጋሽዬ እንኳን ተወለደ 🎉🎉 እንኳን ደስ አላችሁ አባቴ

  • @sofisofi7083
    @sofisofi7083 4 місяці тому

    ጋሽዬ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር 💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕

  • @ያርሴምዬልጅነኝበለመስቀሏ

    ፈጣሪ እረጂም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ የምወደው አባቴ የመላአክት አለቃ ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቅህ

  • @እሙሀሚድን
    @እሙሀሚድን 9 місяців тому

    አይይይ ሙቢ የኔ የዋሀ ወላሂ ፈታ ያረገኛል ጋሸ እረጂም እዲሜ ከጤና ይስጦት በጣም ደስስስስ ይላል

  • @soomebaby83
    @soomebaby83 9 місяців тому

    የሙቤነገረ የጡረባው ነገረ እዶንያ ፋ ነው. ጋሽየ እንካን ተወለድክልን. እረጅም እድሜና ጤና ይሥጥልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂

  • @HawaHAwa-rx1wj
    @HawaHAwa-rx1wj 9 місяців тому

    ምርጥ አባት የኔ የዋህ አላህ እርጂም እድሜ ይስጥህ

  • @TigTig-um2vi
    @TigTig-um2vi 9 місяців тому +2

    ❤❤❤❤ሙቤ ኤፍሬም አይሜ ልዩ ናችሁ እኮ ❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹 ጋሻዬ የማቷሳላን እድሜ ይስጥልን ✝️🙏

  • @nasriya-lf4ig
    @nasriya-lf4ig 9 місяців тому

    ገሽዬ የኔ ጀግና አበት እንኳን ደስ አለክ ራጂም እድሜነ ጤና ይስጥክ

  • @እኔምአምናለሁአድነኝብየ

    ❤❤❤እድሜ ይጨምርላችሁ የድግል ማርያም ልጅ ፡ግን አብርሽ እና ሩታየ ለምን ቀሩ ? እንወዳችህዋለን

  • @SerkeAsalfew
    @SerkeAsalfew 9 місяців тому

    ጋሽዬ እንኳን ተወለድክ መልካም ልደት እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን 🙏🙏🙏🙏🙏♥♥♥♥የማሚስ መቼ ነው♥♥♥

  • @SelamFantu-k7n
    @SelamFantu-k7n 5 місяців тому

    እንኳን ተወለድክ አባቴ ሺ አመት ኑርልን ጋሺዬ❤❤❤❤❤

  • @zuzuwolloyewa9024
    @zuzuwolloyewa9024 9 місяців тому +2

    ጋሸ መልካም ልደት እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ አቤት የእናታቸው ፈገግታ ❤❤❤❤❤ ሙቤ የስው ደስታ የሚያስደስተው ስው ሲከፋ አብሮ የሚከፋ የእውነት ትለታለህ❤❤❤❤❤

  • @ralanzi4296
    @ralanzi4296 9 місяців тому

    ጋሽየ የኔ አባት ሽ አመት ኑሩልን እግዚአብሔር ቀሪዘመንወትን ያርዝምልን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zinazina853
    @zinazina853 9 місяців тому

    ሙቤ ገና ሳይክ ሳቄ ምቀድመኝ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣ጋሺዬ ረግጅም እድሜ ከጤና ጋር መልካም ልደት 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🧁🧁🧁🧁🎂🎂🎂🎂🎂

  • @BshshHshsh-hl9wt
    @BshshHshsh-hl9wt 9 місяців тому

    እንኳን ተወለድህ ጋሽዬ መልካም ልደት🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ggg-275
    @ggg-275 9 місяців тому +2

    ወይኔ እዴት ደስ እደምትሉ እግዚአብሄር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን አባታችን 🎉🎉🎉🎉ቀሪ ዘመንዎ የተባረከ ይሁን🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤