እህታችን ከ አዲስ አበባ መጣች ያልታሰበ ነገረ ተፈጠረ😱

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 28 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 1 тис.

  • @ጓልኣክስማዊት
    @ጓልኣክስማዊት 5 місяців тому +278

    እኒአብርሽ ስጠብቅ እናንተ መጣቹልኝ 😢ሀይሚዬ ማዕተብ ስላረገች እደኔ ደስ ያላቹ እስኪ👍ውበታችን ማህተባችን ሀይሚነቴ ስስት ብዬ የምወድሽ የቤቱ ቀመም የወንድሞቻ ልእልት ❤️

    • @senaytAsefa-qn4vk
      @senaytAsefa-qn4vk 5 місяців тому +5

      ደስስስስ በሎኛል የኔዋ❤❤

    • @Danish-pz3pl
      @Danish-pz3pl 5 місяців тому +2

      እኔም

    • @AzeAxum
      @AzeAxum 5 місяців тому +3

      ኣይኣምንኪን ናይሓሶት ማዕተብ ክብልኩ እዮም ዞም ሓሳዳት😂😂😂😂

    • @eexx5392
      @eexx5392 5 місяців тому +1

      ❤❤❤

    • @tigisit2534
      @tigisit2534 5 місяців тому +12

      እረ ማህተብ አሰሩት አላሰሩ ምንድነው ነገሩ አሰሩት ማለት ክርስቲያን ሆኑ ማለት 🤔እስኪ ልብ ብላችሁ እዩ በኔ ማርክ እና በነ አብርሽ ልዩነት አለ እኔ ማርክ ሀይማኖታዊ ቦታ ሲሄዱ ክብረ በዓል ሲያከብሩ ሲዘምሩ አያለው እነ አብርሽን ግን አይቼ አላቅም :::::አታሽቃብጡ ማንም ይሁን ሙስሊም ክርስቲያን ምንም ይሁን ሰው ይሁኑ እወዳቸዋለው 🌺🌺

  • @BirukTuba5335
    @BirukTuba5335 5 місяців тому +537

    የጋሽየን ልጆች የሚወድ ብቻ እስኪ👍👍 ደምሩኝ

    • @HayatAwol-f4h
      @HayatAwol-f4h 5 місяців тому +8

      ብሩኬ አተከሀይሚጋ ናልን😳😳😳

    • @InspirationalGlassRose-ir1sv
      @InspirationalGlassRose-ir1sv 5 місяців тому +6

      ቡራየተወከሀይሚጋኑልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

    • @LEMI-l3e
      @LEMI-l3e 5 місяців тому +1

      ❤❤❤❤❤❤

    • @عليمهابراهيم
      @عليمهابراهيم 5 місяців тому +1

      buraye kehaymiga tetameruln betam nw emnwedachw😘😘😘😘😘

    • @زمزم-و4ق
      @زمزم-و4ق 5 місяців тому

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BirukTube1624
    @BirukTube1624 5 місяців тому +33

    ተናፍቃቹነበር ኤፋና ሀይሚ እንኳንደና መጣቹ የተመቸው ደምሩኝ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @WiaTube770
    @WiaTube770 5 місяців тому +102

    ጋሸን ከነ ልጆቹ የሚወድ❤❤

  • @wjhwhejej8255
    @wjhwhejej8255 5 місяців тому +100

    ማነው እደኔ ሀይሚና ኤፍ ናፍቆት የነበረ👍👍❤❤❤

    • @TemimaNasir-cv2jw
      @TemimaNasir-cv2jw 5 місяців тому +1

      ዉድ ደሚሪኝ 7:38

    • @senaytAsefa-qn4vk
      @senaytAsefa-qn4vk 5 місяців тому +2

      እኔ የኔ ቅመም አሁን ዶሞ ሊየት በለ ነገር መጣች ማእተብ አስራ❤❤❤

    • @JakeJj-vb5im
      @JakeJj-vb5im 5 місяців тому

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mubetube2
    @mubetube2 5 місяців тому +129

    አትጠገብ እና አብርሽ ዘገዩ ምነዉ😢እነሱን ስጠብቅ እናተ መጣችሁልን እህታችሁ ስለመጣች ደስ ብሎናል ጀመአችሁ ያምራል

    • @tftggg8965
      @tftggg8965 5 місяців тому +2

      አትጠገብ አኔም ናፍቃኛለች

    • @تهتتن-ذ9ه
      @تهتتن-ذ9ه 5 місяців тому +1

      ❤❤❤❤

    • @cgf8399
      @cgf8399 5 місяців тому +6

      አላህሂዳይስጣችሁ ዋ ዋ ሞትንአስታዉሱ በማይጠቅማችሁነገርላይ ጊዜችሆንአታባክኑ በተለይሙስሊሞች ይችእዱኒያ ለሙእሚኖችእስርቤትናትለካፊሮችጀናትናት ምክኒያቱም እኛሙስሊሞችአላህንመፈራትአለብን እኔንለምንመጣሺልትሎትችላላችሁ ሙስሊምሆናችሁ ለምትጥፊትኮመትመልስልስጥነዉ።
      ወድአላህተመለሱ ሙስሊምእህታችሁነኝ🎉

    • @امسلسبيل-ج7ص
      @امسلسبيل-ج7ص 5 місяців тому

      አንተ ስራ የለህምዴ ዳተዉስአይቆጥርም እኛስ በነፃ ሸበካነዉ😊

    • @MOMisMyLife-xe4sl
      @MOMisMyLife-xe4sl 5 місяців тому +1

      ኣብርሽ ግን ኣንድ ቀን እንቀጠዋለን 😔

  • @RoseGerma
    @RoseGerma 5 місяців тому +95

    ❤የኔ ማር ሀይሚዬ መሀአተብዋን አይቶ ደስ ያለው❤የጋሽዬ ልጆች መልካም ነገር ይሰማሉ ፈጣሪ ይስማችሁ❤❤

    • @MeseretSemana
      @MeseretSemana 5 місяців тому +1

      አሜን ❤❤❤🥰🥰🥰😘😘😘🙏🙏🙏

    • @werert2189
      @werert2189 5 місяців тому +1

      ማርያምን እኔ❤❤❤

    • @mulu5
      @mulu5 5 місяців тому +1

      እኔም

    • @melatnigussie3426
      @melatnigussie3426 5 місяців тому +1

      Me too

    • @komaistekle4512
      @komaistekle4512 5 місяців тому +1

      እኔኔኔ የጥያቄን መልስ አገኘ

  • @Fanes-r1t
    @Fanes-r1t 5 місяців тому +51

    ማነውእንዴኔ ሀይሚ ማህተብ ስላሰርች ደስ ያለው

    • @Janat-d3y
      @Janat-d3y 5 місяців тому

      Mubi as wr wb Salam.

    • @Janat-d3y
      @Janat-d3y 5 місяців тому +1

      Aznalahu mubi tagabi adalam yatanagarkawu

    • @hadiahoney1840
      @hadiahoney1840 4 місяці тому

      ❤😂ሰለጨ😅🎉🎉🎉🎉🎉🎉​@@Janat-d3y

    • @hadiahoney1840
      @hadiahoney1840 4 місяці тому

      🎉🎉❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢

  • @Fufu-vt9pt
    @Fufu-vt9pt 5 місяців тому +71

    የጋሼ ዩቱብ ጉዞወደ100k እነስገባቸው

  • @ማርያምእናቴ-ኘ1የ
    @ማርያምእናቴ-ኘ1የ 5 місяців тому +37

    ሀይሜ ማተብ አሰረች እደኔ ደስ ያለዉ

    • @alemdems4561
      @alemdems4561 5 місяців тому +2

      😢አዋ ደስብሎኝል

  • @Geni810
    @Geni810 5 місяців тому +64

    ዋዉ ሀይሚ ማህተብ አሰርሸ❤ ደግሞ እህታችሁ ስለመጣች ደስ ይላል ስርአቷ ብቻ ይበቃለ የምር😘👈የጋሽዬ ልጆች ሁሌም ሳቁልን እንወዳችሗለን😘😘😘

    • @አችቤተልሔም
      @አችቤተልሔም 5 місяців тому

      ብሩኬ እዲጠይቃት ነው😂😂😂

    • @senaytAsefa-qn4vk
      @senaytAsefa-qn4vk 5 місяців тому +1

      ​@@አችቤተልሔም አይ ሃበሻ😮

    • @አችቤተልሔም
      @አችቤተልሔም 5 місяців тому

      @@senaytAsefa-qn4vk ምንም ሀበሻየለውም እወቱንነውየተናገርን እስከዛሬ የትነበረች ታዳያ😂😂😂

    • @senaytAsefa-qn4vk
      @senaytAsefa-qn4vk 5 місяців тому

      @@አችቤተልሔም መን አገባሽ መቤትዋ ነው ከላሰረቸ መናፈቅ ካሰረች...የራሳቹ ሂወት ኑሩ ልጅ ነት የማይሆን ነገር አተናገሩ ተማርበት ተምህረተዋን ኮሞንት መጥታቹ ኝኝኝ አተበሉ😳 ሃይሚየ ልእልት ቅመም የማንም ኮተት ኮሞንት አተሰሚ ዝም በለሽ ተማሪ የኔ ኩሩ የኔ አሰተዋይ❤❤❤❤👍

    • @ጓልኣክስማዊት
      @ጓልኣክስማዊት 5 місяців тому

      @@አችቤተልሔምኣረ ባክሽ እጭ ወረኛ ነሽ ኣየ ሀበሻ ምድረ ቅናታም ምድረ ሃሳድ ሁላ 😤

  • @WeyenMersa
    @WeyenMersa 5 місяців тому +23

    ሀይሚ ማህተብ ስራሰረች ማነው እውን የተደሰተ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @emoydseta2899
    @emoydseta2899 5 місяців тому +192

    የሀይሜ፡ቀለም፡ፀጉር፡እደኔ፡ማነው፡ያልተስማማው👉👍

    • @senaytAsefa-qn4vk
      @senaytAsefa-qn4vk 5 місяців тому +2

      በጡቅር ደስ የለ ነብር

    • @የኮሜቶችታዛቢ
      @የኮሜቶችታዛቢ 5 місяців тому +2

      አያምርም

    • @ሩትየወሎዋቀበጥ
      @ሩትየወሎዋቀበጥ 5 місяців тому +18

      መብቷነዉ የፈለገችወን ታድርግ ይህ የሷ ሂወት ነዉ

    • @emoydseta2899
      @emoydseta2899 5 місяців тому +1

      ​@@ሩትየወሎዋቀበጥየፈለገችውንማኮ፡ማረግ፡መብታ፡ነው፡ግን፡የሜሻለውን፡ና፡የሜያምርባትን፡ነው፡ያልነው

    • @Sነኝወሌየዋ
      @Sነኝወሌየዋ 5 місяців тому +11

      እና ላችብላ ታጥፋ ምነው የኛፈላጎትብቻ ይሁንአላችሁ

  • @haymihany-zc1iw
    @haymihany-zc1iw 5 місяців тому +43

    የኔ ዉዶች አይዟቹህ እኔ በራሱ ደነገጥኩኝ በስመ አብ
    ሀይሚዬ መሀተብሽ ሲያምር የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ዉበታችን ማህተባችን ነዉ❤❤❤❤❤⛪👈 ሠላማቹህ ይብዛልኝ

    • @TigisWana
      @TigisWana 5 місяців тому

      🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

    • @KenaDeme
      @KenaDeme 5 місяців тому

      😂😂😅

    • @birtukana354
      @birtukana354 5 місяців тому

      አራ ለተመልካች ነዉ ለዩቱብ አስመሳዮች ናቸዉ😏😏😏😏😏😏 ማን አስገደዳት ባታረገዉ ዩትቡ እኮ አያደርገዉ የለዉም

  • @እሚትቲዩብ
    @እሚትቲዩብ 5 місяців тому +14

    ሀይሚዬ በማህተም የበለጠ ድምቅ ብለሻል የኔ ውድ❤ ስወዳቹ ኤልዱዬ ስላየሁሽ ደስብሎኛል

  • @kakajqj1215
    @kakajqj1215 5 місяців тому +40

    ሀይሚየ ማህተብ ስላደረግሽ ደስ ብሎኛን አየሽ አሁን ገና ውበትሽ ሲያምር

    • @SaidSaid-vp4kg
      @SaidSaid-vp4kg 5 місяців тому

      ክክክክክ

    • @kakajqj1215
      @kakajqj1215 5 місяців тому +4

      @@SaidSaid-vp4kg ምን ያስቅሻን ደቆሮ በማይመለከትሽ አትግቢ ማህተባችን ውበታችን ምልክታችን መዳኛችን መታወቂያችን ሁሉ ነገራችን ነው ደግሞ እዳች ያለው ደነዝ አይገባውም

  • @Layla-kx6bq
    @Layla-kx6bq 5 місяців тому +48

    የጋሽዬ ልጅ ማነው እንደኔ የምወዳቻው ❤❤❤❤❤❤❤
    በላይክ አሳዬኝ

  • @selam-m5q
    @selam-m5q 5 місяців тому +34

    ሀይሚዬ ማህተብ አይኔ ነው ወይስ ከልብሽ ነው😢😢😢😢የምር ደስ ብሎኛል

    • @DPo-fq3lb
      @DPo-fq3lb 5 місяців тому +1

      እና ዝም ብሎ መስቀል ይደረጋል እዴ ከልብሽ ነው አይበልም ውዴ😢❤

    • @selam-m5q
      @selam-m5q 5 місяців тому

      እሺ ውድዬ ይቅርታ እኔም ኦርቶዶክስ ነኝ ደስ ስላለኝ ነው

    • @tadesseyilma-gb6lb
      @tadesseyilma-gb6lb 5 місяців тому

      ማርያምን ጼንጤ ናት ለማሰመሰል ነው በደንብ እናቃታለን ​@@selam-m5q

    • @gbbh7183
      @gbbh7183 5 місяців тому

      ምን ይመስላሉ ማህተብ ማህተብ

    • @SaidSaid-vp4kg
      @SaidSaid-vp4kg 5 місяців тому

      😂😂😂😂

  • @helenendalew6673
    @helenendalew6673 5 місяців тому +1

    ሀይሚየ ማሀተብ ሰላድርግሸ በጣም ደሰ በሎኛል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ኤፍሬም በቻ ቀረ አንተ ደግሞ ድንግል ማርያም ተመልሰህ????

  • @chfucuuccyyc2338
    @chfucuuccyyc2338 5 місяців тому +7

    ውይ እነ አብርሽን ስንጠብቅ እናተ መጣቹህ ደስ ብሎናን ተናፍቃቹህ ነበር ሀይሚ ዋውው ማተባችን ኩራታችን ነው ደስ ይላን አብርሽን ግን አታስጠብቀን በልልን እዴ አልበዛም

  • @ruthkassu6304
    @ruthkassu6304 5 місяців тому +19

    ሀይሚዬ ማህተብ አረገች ዋው የኔ ቆንጆ እነደዚህ ነው የስው ዘር ስታምሩ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉እልልልል❤❤❤❤

  • @brtukankasa2250
    @brtukankasa2250 5 місяців тому +3

    እንዴዉ ስወዳች ኤፊ አብርሽ እና እሩታዬ የትዱብን እረ ተናፍቀዋል ይመጣሉብየ እየጠበኩኝነበር♥

  • @haiahmohammed-b1v
    @haiahmohammed-b1v 5 місяців тому +15

    አብርሽና ሩታን ስጠብቅ እናተ መጣችሁልኝ ሀምየ

  • @weynakasa
    @weynakasa 5 місяців тому +20

    የጋሽዬ ልጆች አምሮባቻል እሩታ እና አብርሽ ተናፍቃቻል ኑልን የምትሉ 👍👍👍w

  • @አንተያልከውይኹንብየኹሉን
    @አንተያልከውይኹንብየኹሉን 5 місяців тому +10

    ወይኔ ሃይሚ እንዴት እንዳሳቀችኝ ልጮህ ነው ብላ አቀለጠችው እኮ

  • @አያፋ
    @አያፋ 5 місяців тому +30

    ማነው እደኔ የጋሽዬ ልጆ የሚወዳቸው❤👍👍👍👍

  • @MasaratiTubeመሠረትTube
    @MasaratiTubeመሠረትTube 5 місяців тому +8

    እንኳን በሰላም መጠሽ የኔ ትላቅ እህት በጣም ነፍቃሽኝ ነበር በጣም እየጠፈሽ ነው በእውነት ግን ለምድነው ኤፍና ሃይም ከአብርሽ ቤት ይጠፈችሁ በሰላም ነው ኤፈ እውቅ እህቶችክ እሄን ሀይል ነው የምወድክ ❤❤❤

  • @almazjanka8624
    @almazjanka8624 5 місяців тому +2

    ግን ኤፍሬም እንደዚህ አይነት prank ለእህት ለወንድም አይሰራም በድንገት መታመም ድንገተኛ ነገርም ( stroke, heart attack) ያጋጥማል ሁለተኛ እንዳይደገም. በጠቅላላው ጨርሶ prank ቢቀርባችሁ ምናለበት ቤተሰብም ይናደዳል

  • @soomebaby83
    @soomebaby83 5 місяців тому +2

    ሀይሚየ መሥቀል ሥላደረግሽ በጣም ደሥብሎኛል. የቡዙቀን ጥያቄነበረ❤❤❤❤❤❤❤

  • @yashikonju8805
    @yashikonju8805 5 місяців тому +3

    ኤረ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡ ዕልልልልልልል በሉ ሃይም ማእተብ አስራ እንደንየ ደስስስስስስ ያለዉ አቦ ይመችሽ የኔ ዉድ ባለ ማተብ ዉበትሽ ጨመረኮ ይመቻቹሁ 🙏❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @HiwotEseye
    @HiwotEseye 5 місяців тому +1

    ወይኔ ሀይሚየ ማርያምን በጣም ነዉ ደስ ያለኝ ማህተብ አሰረሽ ሰላየሁሽ ምክንያቱም ማህተብ አድርጊ እያሉ ከሚፅፉት ዉሰጥ አንዷ ሰለሆንኩ ቀጣይ ደግሞ ኤፋ አሰረክ ባይክ በጣም ደሰ ይለኛል

  • @abayabay3382
    @abayabay3382 5 місяців тому +3

    አየሀይምየ ምነው ፀጉርሽን ቀለም ተቀባሽው ቀለም ፀጉር ያበላሻል እኮ😮❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @amisyasgashu5889
    @amisyasgashu5889 5 місяців тому +1

    ይሄ ልጅ ለዛ ቢስ ነገር እየሆነ ነው ምን የሚሉት ፕራንክ ነው ይሄ ኤጭ ሰው ማስደንገጥ ምን ደስ ይላል

  • @ማማኢቱብ-ሐ8በ
    @ማማኢቱብ-ሐ8በ 5 місяців тому +13

    ዋው ዋው ዋው ሀይሚዬ ማህተብ ስላደረግሽ በጣም ደስ ብሎኛል ማህተብ ለኛ ብዙ ትርጉም አለው ከሁሉም የታየኝ ማህተቧ ነው ❤❤❤❤❤❤ ኤልዳዬ ደግሞ አትጥፊ የኔ ውድ❤❤❤

  • @ኡሙፉአድቲዩብ
    @ኡሙፉአድቲዩብ 5 місяців тому +2

    እና አቢረሽ እሩተዬ ለሚን አይመጡሙ ይሙጡ 🌹🌹🌹🌹🌹እነሱ ጠብቅ ነበር ሚን ደነዝ ነክ ለዩቱበሰ ቢረ ቢለክ ድከመ አለበት በዘ ለይ ይደቢረል

  • @empeta8373
    @empeta8373 5 місяців тому +11

    የኔ ማር ሃይሚ ማህተብ ሰላደረግሽ ደስ ብሎኛል የኔ መልካም❤❤❤❤

  • @يوسفالمخينيالمخيني
    @يوسفالمخينيالمخيني 5 місяців тому +2

    ዋው ሀይሚ መስቀል ለበሰች ደስ ያላችሁ ❤❤❤ላይክ

  • @Susu5270Gemale
    @Susu5270Gemale 5 місяців тому +3

    የጋሽዬ ቤተሰቦች ተናፍቃችሁ ነበር እንኳንም ተሰብስባችሁ መጣችሁልን ❤ኤልዱዬ በጣም ጠፍተሻል ውዴ አብርሽ እና ሩታዬስ ለምን አልመጡም

  • @ትውከልቱአላህ
    @ትውከልቱአላህ 5 місяців тому +4

    ❤❤❤❤ሀይሚየስላየሁችሁ ደስብሉኛል ስወዳችው አሩቲና አብርሺ መጥፋትአልበዛም❤❤❤❤❤

  • @حياهحق
    @حياهحق 5 місяців тому +4

    ዋው ሀይሚ ማተብ ስላሠርሽ በጣም ነው ደስ ያለኝ

  • @mimiAtena
    @mimiAtena 5 місяців тому +2

    እሩታ እሩታ እሩታስ ለምን ዛሬ ቀረች የፍቅር መምህር እሩታዬ ናፈቀችን እኮ እባካችሁ ሁሌም እንያት

  • @FatumaTube-dp1sl
    @FatumaTube-dp1sl 5 місяців тому +207

    አብርሽ ና ሩታ መቸ ነው የሚመጡት እንደ እኔ በጉጉት የሚጠብቃቸው በላይክ ❤❤❤❤

    • @rahmarahma-kp2ck
      @rahmarahma-kp2ck 5 місяців тому +3

      ❤❤❤🎉🎉🎉

    • @arakashsamira3873
      @arakashsamira3873 5 місяців тому +1

      ❤❤❤❤

    • @Bala-hf3tl
      @Bala-hf3tl 5 місяців тому +1

      ❤❤🎉

    • @zm5638
      @zm5638 5 місяців тому +4

      ስራፈች

    • @habebaandres4996
      @habebaandres4996 5 місяців тому +13

      እስክ ቁረአንሽን ዝም ብለሽ ቅር ምንአልበት እነሱን ስጠብቅ ሞት መቶ ይወዝድሽ ይሆነል አተሽቃብጡ አረ እዘ እነሱን እደመጡነ እደልመጡ ቁጭብለሽ በተቀመሽበት ምን አልበት ሞትን ጠብቆሽ እደይሆን ፍር ለአላህሽ ሱጁድ እየደረክሽ ቅረአትሽነ ዲንሽን ተመር አገጠም ልገርሽ ብዬ ነው ፈጡማ የምገርም ስም

  • @TizitaTubeትዝታ
    @TizitaTubeትዝታ 5 місяців тому +20

    ሀይሚ የኔ ባላማህተብ❤❤❤

  • @user-qe5qo7po3s
    @user-qe5qo7po3s 5 місяців тому +5

    ሀይሜ ማህተብ ሲያምርብሺ❤❤❤❤❤የኔ ቆጆ😘😘😘😘😘

  • @selamawittegegne814
    @selamawittegegne814 5 місяців тому +1

    አናደኸኛል እንኳን ዘና ልል መልዕክት የሌለው ፕራንክን ሀይማኖት ትስራው ድግሞ ፀጉርሽን አትቀቢው እሽ የኔ ጣፋጭ

  • @makdasayele8820
    @makdasayele8820 5 місяців тому +5

    ኤፋዬ ነፍስህ አይማርም እኳን እነሱን እኔንም አስደነገጥከኝ😢

  • @abebabelda1319
    @abebabelda1319 5 місяців тому +3

    የምንወድሽ የእነአብርሽ እህት ሄሉ እንኳን ደና መጣሽ ከባልሽ ጋ ቨዲሆ ስሪልን❤🙏👍

  • @SuSu-ch8np
    @SuSu-ch8np 5 місяців тому +3

    አተ ኤፋ ተኮለኛ የሠው ቆሌ አትግፈፍ
    እስኪ ማነው ኤልዱን ከነ ሩታ አብርሽ ሀይሚ በቃ ሙሉ ቤተሠቡ ጋራ ማየት የናፈቀው

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 4 місяці тому

    😢😢ኤልድዬ አስለቀሽኝ😢
    እንደዚህ አይነት ቀልድ ያውም ደክሞአት😢
    ማማተብሽ መልካም ነው የኔ ኤልድዬአስለቀሽኝእንደዚህአይነትቀልድያውምደክሞአትማማተብሽመልካምነውየኔእህት ❤❤

  • @Birtukanadefrs2112
    @Birtukanadefrs2112 5 місяців тому +15

    አስተዋይ ቤተሠብ♥️

  • @የኮሜቶችታዛቢ
    @የኮሜቶችታዛቢ 5 місяців тому +2

    ሀይሚ ቅመም ፀጉርሺ የሚያምረው በጥቁረቱነው ይሄ አልሄደም

  • @እማኢትዮጲያዬ
    @እማኢትዮጲያዬ 5 місяців тому +15

    ሀይሚዬ አሁን ደስ አለን ማዕተብሽ ደግሞኮ ሲያምርብሽ ውበታችንም ትምክህታችንም እኮነው❤❤❤

  • @helenendalew6673
    @helenendalew6673 5 місяців тому +1

    ሀይሚየ ባለማሀተብ ደሰ በሎኛል😘😘😘😘❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እእእእእእእእእእእእእእእእእልልልልልልልእእእእእእእእእሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰእእእእእልልልልልልልሀይሜየ ባለማሀተብ ለኤፍሬም እሰሪለት???

  • @Alemaztube_21
    @Alemaztube_21 5 місяців тому +16

    ናፍቃችሁን ነበር ኤፍዬ😢❤❤እንኮን አደረሣችሁ❤❤

  • @akjgy1054
    @akjgy1054 5 місяців тому +10

    የአይምዬ ማተብሲያይ ደስያለው ማነውግን❤❤❤❤

  • @zenebeh
    @zenebeh 5 місяців тому +4

    እኳንእነሡ እኔምደነገጥኩመግቤያዉአይቼ ደሞተደፍቺነበሪ የሥራህይሥጥህ ኤፍሬም😊

  • @Enat-ch2mq
    @Enat-ch2mq 5 місяців тому +19

    ሀይሚ ማህተብ ሥላሠረች የተደሰተ❤❤❤

    • @tadesseyilma-gb6lb
      @tadesseyilma-gb6lb 5 місяців тому +1

      አልደሰትም በውሸት ነው ጼንጤ ናት

    • @merkatosefere2836
      @merkatosefere2836 5 місяців тому

      እና ታዲያ ከፔንጢ ወደ ሆርቶዳክስ ተቀይራ ይሆናል በሳ እይወት ልታዠ ነው 👍👍

    • @senaytAsefa-qn4vk
      @senaytAsefa-qn4vk 5 місяців тому

      ​@@tadesseyilma-gb6lb ሲጀመር አታቂም እኮ ሰው አለ በለሽ ነው::

  • @AsterAermedo
    @AsterAermedo 5 місяців тому +7

    ሀይሚዬ የኔ ውድ ተናፍቃቹ ነበር❤

  • @zewariweyasu
    @zewariweyasu 5 місяців тому

    አተ እህትኮ በጣም አዛኝ ናት አትችልም ትታመምብህ አለች ተው ያስደነግጣን ድገት ተው የምቀለድበትን አግባብ ይኖረው

  • @FfFff-vr2gn
    @FfFff-vr2gn 5 місяців тому +16

    እነ አብሬሽ ስጠብቅ እናተ መጣቹ ❤❤

  • @mohammedjamal7352
    @mohammedjamal7352 5 місяців тому

    እባክህን ውንድማአችን እንዲህ አይነት ፕራንክ አይነፋም ያውም ታላቅ እህትህ ላይ

  • @hixhe6bdjjd531
    @hixhe6bdjjd531 5 місяців тому +8

    አረ ኤፊ። ያተፖራክ። ይደብራል

  • @barekatyoutube5196
    @barekatyoutube5196 5 місяців тому +1

    አረ በካቹ ኡፍፍፍ ሰው አታስደናገጡት 😢😢😢 እግዚአብሔር ብቻ ይቅር ይበለቹ

  • @mbmaereg
    @mbmaereg 5 місяців тому +3

    ሃይምዬ ማሕተብ ስለ ኣደረገች ደስብሎኛል🎉🎉🎉

  • @maryelove7751
    @maryelove7751 5 місяців тому +1

    ኤልዱዬ እንኳን ሰላም መጣሽ ግን አትጥፊ ጋሼና ማሚ ይምጡልን ናፍቀዉናል

  • @toltutube4319
    @toltutube4319 5 місяців тому +15

    ዋውው የጋሽዬን ቤተሰብ የሚውድ ብቻ በላይክ ያሰየኝ 💞💞💞👌👌👌👌

  • @etsegenetbeyene9856
    @etsegenetbeyene9856 5 місяців тому

    አረባክህ አንተልጅ እግዚአብሔር የማይወደውን ነገር አታድርግ በህይወትህ ላይ ክፉ ዘር እየዘራህ ነው አላስተዋልክም በጣም ያሳዝናል ያንተ ይቅርታ ደከመን በዚህ አይደለም ሰውን ማዝናናት እግዚአብሔር ማስተዋልን ይስጥህ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @AylemMrey
    @AylemMrey 5 місяців тому +6

    ሃይሚየ መሃተብስላሰርሺ በጣምደስብሎኛል❤❤❤

  • @Kal-o9z
    @Kal-o9z 5 місяців тому

    ሀይሚ ግን የምልሽ ነገር ቢኖር ማህተብሽ ከውስጥሽ ፀንቶ ይኑር አትወላውይ የኔ ውድ

  • @Gugug-s9h
    @Gugug-s9h 5 місяців тому +4

    ሀይሚ ደስብሎናል የመናፍቅንወሬስላዘጋሽልን የኔባለማህተብ

  • @ማማኢቱብ-ሐ8በ
    @ማማኢቱብ-ሐ8በ 5 місяців тому +1

    ኧረ ተው ኤፋ እደዚህ አታስደግጣቸው ገና ከመገድ ከመምጣቷ

  • @arsamaabdi9538
    @arsamaabdi9538 5 місяців тому +6

    ❤ኤልዱ❤ እንኩዋን ደህና መጣሽ ቆንጆ ታላቅ ይቅደም ብዬ ነው::
    ❤ኤፋ እና ሐይምዬ እንኩዋን አደረሳችሁ❤ መልካም በአልን ተመኝሁላችሁ ለመላው ቤተሰብ!!

  • @meseretayash335
    @meseretayash335 5 місяців тому +1

    የጋሽዬ ልጆሽ ፈጣሪ ይቤባርካቹ ሐይሚዬ በጣም ደስ ብሎኛል መሐተብ በማሰርሽ ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን በረቺ❤❤❤❤❤❤

  • @SaadaAlhosani
    @SaadaAlhosani 5 місяців тому +9

    ❤❤❤❤❤❤❤❤እነአብርሽ የታሉ እደ ቁጭብለን ቀረን ስራትተን

    • @mesigente708
      @mesigente708 5 місяців тому

      Eisye eigzabhare yamisgne ❤️❤

  • @ያልተፈታውህልሜ-ፀ4ኈ
    @ያልተፈታውህልሜ-ፀ4ኈ 5 місяців тому +1

    ሀይሚየ የፀጉርሽ ቀለሙ ብዙም አይመሥጥም የድሮው ነው ጥሩው

  • @ansha-b8y
    @ansha-b8y 5 місяців тому +8

    ኤፌ አንተም ተንኮለኛ ሆንክ እንኳን በሠላም መጣችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @Mekdi8871
    @Mekdi8871 5 місяців тому +1

    እንኳን አደረሳችሁ ፍቅሮች🥰🥰🥰ሀይሚዬ የኔ ውድ ማህተብሽ wow እመብርሃን ከክፉ ሁሉ ትጠብቃችሁ❤️🙏❤️🥰🥰🥰

  • @Fd257
    @Fd257 5 місяців тому +8

    ማነው ዛሬ. በመሲሞት ልቡ የተስበረ.💔💔💔 የስደተኝች እናታችን. በተለይ በሳኡዱ

    • @ZiiiZiii-w5g
      @ZiiiZiii-w5g 5 місяців тому +1

      በጣምነው ያዘነዉ ወላሂ ከድገተኛነገር አላህይጠብቀን

    • @ZeinabaSaid
      @ZeinabaSaid 5 місяців тому

      ምን ሁኗ ነው የሞተችው😢😢​@@ZiiiZiii-w5g

    • @SeSe-go4co
      @SeSe-go4co 5 місяців тому +1

      ማነዎ መሲ😢😢

    • @BilcaLaela-zb2su
      @BilcaLaela-zb2su 5 місяців тому +1

      ወላሂ እኔ😭😭

    • @شبليابوالونّات-ش9ف
      @شبليابوالونّات-ش9ف 5 місяців тому +1

      አራ መሲ ማነት የነ አዚዘ ገድኝ በልሆናች

  • @fufuilu1212
    @fufuilu1212 5 місяців тому

    ሀይምዬ የት ጠፍተሽ ነው ደግሞ ፀጉርሽ ቀለም ለምን በጥቁሩ ነው ምያምርብሽ ምክንያቱም አንቺ ቀይ ስለሆንሽጥቁር ያምርብሻል የበለጠ❤❤❤

  • @ሱሱነኝወለየዋ-አ6ቐ
    @ሱሱነኝወለየዋ-አ6ቐ 5 місяців тому +18

    እፍሬም ልጅነቱን አልጨረሰም የምትሉ ሁለየም እንደህፀንልጅ ኪኪኪ

    • @zedfiker
      @zedfiker 5 місяців тому

      ፂሙን አዘላዝሎ ህፃን ነው አላልሽም እንደውም አብርሽን ታላቅ ነው የሚመስለው ግን ገፎ😅 ቢጤ ነው

  • @sead-w6s
    @sead-w6s 5 місяців тому

    አይ ኤፊ የተመታህ ነህ እግዳ መቀበያ አረከው ሀይሚ ጋ ባቀልድ ጥሩ ነበር ታስለቅስሀለች

  • @mesertkifle233
    @mesertkifle233 5 місяців тому +5

    ኤልዱ ጠፍተሻል እንኳን አደረሳቹ❤❤❤❤

  • @melataskal9201
    @melataskal9201 5 місяців тому +1

    የጋሽየኤ ልጆች እንካን ለብርሃነ ትሳኤ ኣደረሳቹ ቆንጆዎች እፎሬም የስራህን ይስጥክ❤❤❤❤

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 5 місяців тому +33

    ጋሽዬ & ማሚን አምጡልን ማነው እዳን ያናፋቆቹ ብቻ ላይክ 😢😢😢😂😊

  • @ZumbaraMechali
    @ZumbaraMechali 5 місяців тому +2

    እስቲ ጋሽዬ ከነ ልጆቹ የሚወድ ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @የሀይሚምርኮኛ
    @የሀይሚምርኮኛ 5 місяців тому +3

    ኤፋየሀይሚየ ጠፋችሁብንውድድድነውእማረጋችሁ እነሩቲ አመጡምዴ ኤልዱየ በጣምነውእምወዳት አብራችሁስላየሗችሁ ደስብሎኛል❤❤❤❤❤❤❤

  • @ሀኒሀበሻዊት-ዐ6ሸ
    @ሀኒሀበሻዊት-ዐ6ሸ 5 місяців тому

    እድዚህ አይነት ወላሂ በጣም ያስጠላል እንኳን እነሱ እኔ እራሱ እዴት እደደነገጥኩኘ ደግሚ እደዚህ ቤተሰብ እሚያስደነግጥ ነገር አታድርግ በድንጋጤ ብዙ ያላሰብከው ችግር ልፈጠር ይችላል ጥሩ አደለም

  • @zanb6852
    @zanb6852 5 місяців тому +4

    አብርሽ ቪድወ እደሚለቅ ሠው ፎቶ አሣይቶን ቀረ ዛሬ ተናድጃለሁ ስጠብቅ በማምሸቴ😢😢ሀይሚ ማህተብ ስላሠርሽ ግን እኛ ስለምጨቀጭቃችሁ እዳይሆን እምታሥሩት ምክንያቱም ማህተብ መቀለጃ አይደለም

    • @selam-m5q
      @selam-m5q 5 місяців тому

      Thank you yene konjo እኔም የምፈራው ይሔ ነው አንድም ቀን ቤተክርስቲያን አይቻቸው አላውቅም በቪዲዮ

    • @ጓልኣክስማዊት
      @ጓልኣክስማዊት 5 місяців тому

      ​@@selam-m5qተዋህዶ ናቸው ዝም ብላቹ ኣታውሩ እጭ

    • @selam-m5q
      @selam-m5q 5 місяців тому

      ​@@ጓልኣክስማዊትየኔ ቆንጆ እኛ ባለ ማህተቦች አሁንም ከቁጥር አያጉድለን ያብዛን🙏🙏

    • @zanb6852
      @zanb6852 5 місяців тому

      ​@@ጓልኣክስማዊትከሆኑ በጣም ደሥይላን ግን እኔ እጠራጠራለሁ

    • @senaytAsefa-qn4vk
      @senaytAsefa-qn4vk 5 місяців тому

      ​@@selam-m5q እና ሁሉም ላይፋቸው ከሚራ መቅረፅ አለባቸው ወይ ሲጀመር የአብርሽ ቻነል ከሃይማኖት ከፖተልካ ነፃ ነው የሚ ፁሑፍ አለወ በቃ ተዋቸው የፈለጉ የመኑ መቤታቸው ነው አረ 😮😢😅👍

  • @tigistalemu2519
    @tigistalemu2519 5 місяців тому

    ሀይሚ መስቀል አድርጋ ስላየዋት ደሥ ብሎኛል👏❣️❣️❣️

  • @shewayezenabu3036
    @shewayezenabu3036 5 місяців тому +3

    የጋሸዬ ልጅች ስወዳችሁ ጌታ ይሰብችሁን ይስጣችሁ❤❤❤❤🎉🎉🎉 እንኳን አደረሳችሁ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @samriyouyube12
    @samriyouyube12 5 місяців тому

    ዉይ ለዩቱብ ካልሆነ ተመስገን መስቀል አሰረች ምን ዋጋ አዉ በት ዉስጥ ታወልቃዋለችእትና አባቷ ሲያዩት ስለሚደነግጡ ለመንኛዉም እመቤቴ ሙሉ ቤተሰቡን ልቦና ትመልሰዉ ለካሜራ ብቻ እዳይሆን በዚሁ ቀጥሉ አተስመስሉ በተረፈ በርቱ🎉🎉🎉

  • @Foaiz238
    @Foaiz238 5 місяців тому +6

    ❤❤❤ኢፊአተንም ተንኮለኛ ሆንክ አቤት

  • @honeybaby9337
    @honeybaby9337 5 місяців тому +1

    ሀይሚ ማህተም አሰረሽ ግን ለተመልካች ነው ወይስ😮😮😮😮❤

  • @ነኝየኤፍሬምአፍቃሪ
    @ነኝየኤፍሬምአፍቃሪ 5 місяців тому +19

    እኳንም መጣችሁ ❤🥰የሀይሚ መስቀል wowባደየ ታየኝ ማንነታችን ነዉ መስቀል👍❤

  • @ፂዮንTube
    @ፂዮንTube 5 місяців тому +1

    ማነዉ።ሀይሚ መስቀል አይቶ ደሥ ያለዉ

  • @Jana-fy2hz
    @Jana-fy2hz 5 місяців тому +26

    ❤❤❤❤❤😊😊😊❤❤❤ ሀይሚ ማህተብሽ ሁለተኛ እዳታወልቂ 😊❤❤

    • @misrach2350
      @misrach2350 5 місяців тому

      ማህተብ ያሰረ ሁሉ ክርስቲያን ነው ያለው ማነው ጴንጤዎችም እኮ ያረጋሉ

  • @fatumakebed1858
    @fatumakebed1858 5 місяців тому +4

    እኔ እደዉም በአለፍ ህድችሁ እይዋት እየአልኩ ነበር

  • @user-wi6iw3we1m
    @user-wi6iw3we1m 5 місяців тому +1

    ወይ ሀይሜ ፀጉርሽን ምን አስመሰልሺዉ😮

  • @የድንግልማርያምልጅነ-ሰ4ጸ
    @የድንግልማርያምልጅነ-ሰ4ጸ 5 місяців тому +5

    የጋሼ ቤተሰብ እንኳን ለጌታችን በየመድሃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ለብርሃነ ትንሳኤው አደረሳቹ አደረሰን አንድ ጥያቄ አለኝ ሀሚ ማተብ ለምድነው አታረጊው መሰቀል የሌለው አገት ኮ አያምርም ደሞ ውበታችን ነው❤❤❤❤

  • @gfgv9953
    @gfgv9953 5 місяців тому

    ሀይሚ ፅጉርሺን ገደልሺው ድቅቅ ነው እሚለው