በሀይሚ ከመጣህ አስቀይምሀለዉ 😱/ ከብሩኬ ያልጠበኩት መልስ🥹

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 4,3 тис.

  • @Jossey27
    @Jossey27  2 місяці тому +1087

    ሰብስክራይብ አድርጉ 100ሺ ልግባና ይሸለሙ
    እኔን ማግኘት ከፈለጋችሁ telegram Jossey27 instagram Jossey_27 ብለዉ ያገኙኛል🙏

    • @ErgoAbebe-n2y
      @ErgoAbebe-n2y 2 місяці тому +32

      እሽ በሀይሚስም አድርጌሀለሁ❤❤❤

    • @ሸጋራያ
      @ሸጋራያ 2 місяці тому +4

      ጇሲየስወድህወድሜ❤❤❤

    • @Sofiya45-fk7oy
      @Sofiya45-fk7oy 2 місяці тому +2

      ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @taibaalfoah8483
      @taibaalfoah8483 2 місяці тому +7

      በደ ቢዶው ሳያልቅ 400ሠውጨመረ

    • @endalya4080
      @endalya4080 2 місяці тому +3

      እሽ💪💪💓አለን

  • @Jkeesum
    @Jkeesum 2 місяці тому +682

    ቡራየ ሀይሚን ያፈቅራታል ግን ከትምህርቷ እንድትሰናከል አይፈልግም አላማዋን ፍላጎቷን ያከብርላታል ❤❤❤

    • @SameraSamera-i3x
      @SameraSamera-i3x 2 місяці тому +2

      በጣም❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @hshjsjhshsjja7490
      @hshjsjhshsjja7490 2 місяці тому

      እዉነትነዉ❤👌

    • @Ryr-bc7py
      @Ryr-bc7py 2 місяці тому

      ደምረኝ

    • @fatimamuhammad7518
      @fatimamuhammad7518 2 місяці тому +4

      ትክክል ግን አዳዲ ሰወቺ አልተረዱትም

    • @LidetYacob
      @LidetYacob 2 місяці тому +9

      እኔ ምለው አይገባቹም እንዴ በምነኛ ቢነገር ነው ሚገባቹ ብሩክ ፍቅረኛ አይደለም አይገባቹም እንዴ

  • @drtt2855
    @drtt2855 2 місяці тому +221

    ወይን ሀይሚ የኔ ጣፋጭ እዴት እዳማረብሽ💗😘 በሀይሚ ና ብሩክ ቀለዴ የለም🥰👌ጆዬ ምርጥ ሰው❤

    • @Kdsan-lz3gu
      @Kdsan-lz3gu 2 місяці тому +1

      ወይን ሀይሚ የኔ ጣፋጭ እዴት እዳማረብሽ ❤በሀይሚና ብሩክ ቀለዴ. የለም❤❤❤

    • @hshjsjhshsjja7490
      @hshjsjhshsjja7490 2 місяці тому

      👍👍

  • @Tsegi
    @Tsegi 2 місяці тому +378

    ጆ እንኩዋን ደስ አለህ 100k እዲህ ነን የሃይሚ እና የብሩክ አድናቂዎች ክብር ይገባናል💪💪💪💪💪💪💪💪💪

    • @samerisweet2818
      @samerisweet2818 2 місяці тому +2

      አሽቃባጮች ልጅቷን ከትምህርቷም ከቤተሰቧም ከእዉነተኛ አፍቃሪም ሳትሆን አስቀራችኃት የስራችሁን ይስጣችሁ: ብርኩ እንደሆነ ለሷ ስሜት የለኝም ብሏል ቪዲዯዉን ወደኃላ ሔዳችሁ እዩት በግድ አጋብታችሁ ህይወቷነረ አታበሌሹ በተለይ ሴቶች ተረጋጉ

    • @Tsegi
      @Tsegi 2 місяці тому +13

      @@samerisweet2818 ምስጊን መልካም መቃጠል ሰይጣን ድሮም የሰው ደስታ አያስደስተውም ሃይሚ እና ብሩክ ይገባሉ ለማየት ያብቃሽ ሃይምየ አላማዋን በድል አጠናቃ ስትመረቅም ለማየት ያብቃሽ ማለትም እስከዛ ተቃጠይ😂😂😂😜😜

    • @ራቢአነኝ-ቈ7ጸ
      @ራቢአነኝ-ቈ7ጸ 2 місяці тому

      ​@@samerisweet2818ግንኮ እህት ተሳስተሻል ከኋላ ያለፈዉኮ አለፈ ፍቅር በመላመድ የሚመጣ ነገር ነዉ

    • @Fawzya-xs1ct
      @Fawzya-xs1ct 2 місяці тому

      በትክክል​@@samerisweet2818

    • @الياسالأمدي
      @الياسالأمدي 2 місяці тому +2

      አወ ደሥሥሥሥ አለኝ ኡፍፍፍፍፍፍፍ ደሥታየ ወደር የለውም

  • @KidistyetawahedoLig
    @KidistyetawahedoLig 2 місяці тому +67

    ቡራየ የሀይሚ ቀብራራ ለሀይሚ ያለው ፍቅር ክብር ስወድለት የኔ ጀግና የኔ አስተዋይ ፍቅርን በማውራት ሳይሆን በተግባር የሳየኝ ለኔ ጀግናየ ነው ሁሌም በፍቅር ኑሩልኝ በጣም ነው የምወዳችሁ የማከብራችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እናንተን አይቸ ነው የመጣውት የኔ ድምቀቶች የኔ ምርጥየወች ውድድድድድድ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰💋💋

  • @HalenaberaHalenabera
    @HalenaberaHalenabera 2 місяці тому +169

    እኔ ሃይሜ አሁን በአንዱ ስልኬ ደገምኩት እዉነት ይሄው 👌👌👌ጆሲን እወደዋለሁ መልካም ወጣት ነው እኮ ደገምኩት አንዱን ስልኬን

    • @Sisayneshi
      @Sisayneshi 2 місяці тому

      በጣም አሪፍ ልጂ ነው❤

  • @susuahemed
    @susuahemed 2 місяці тому +151

    ቡራዬ የወንድ ልክ ወሏህ ለሀይሚ ያለህ ክብርኮ ይለያል ወሏህ ኡፍፍፍ አንተን ለመግለፅኮ ቃላት የለኝም አያፈቅራትም የምትሉ ሰወች ምን ሆናችሁ ነዉ አፈቀርኩሽ ሞትኩልሽ እያለ መቀባጠር አያስፈልም ፍቅር በተግባር ነዉ ጆዬ ምርጥ ሰዉ ❤❤

  • @Muluwork-h4b
    @Muluwork-h4b 2 місяці тому +107

    ቡራዬ የኔ ጌታ ምን አይነት ጨዋነት ነዉ እንድህ የምታፈቅራትን ሴት ሌላ ወንድ አፈቀርኳት ስላት እንድህ አይነት ትህትና ታይቶ የማይታወቅ ነዉና ክብር ይገባሀል

    • @nitart4949
      @nitart4949 2 місяці тому +1

      Ere tewo esu yewodatal enji ayafkratem😂

  • @HenaTube-wf3py
    @HenaTube-wf3py 2 місяці тому +19

    እንክዋን ደስ አለህ ጆሲዬ የኔ መልካም ሰዉን ለማስረዳት የምታደርገዉ ጥረት ከ101k አልፈህ ስላየሁት ደስ ብሎኛል ደግሜ የገባሁት ለማዬት ነበር የሀይሚና የቡራ ደጋፊዎች እኮ ትለያላችሁ እናንተም ፈተናዎች ሳይበግሯችሁ ወደፊት ብዙ እንጠብቃለን ገና

  • @የሩታዬወዳጅ_19
    @የሩታዬወዳጅ_19 2 місяці тому +814

    ዛሬ ተሳካልን 😂ሁሌም ሀይሚን አፈቅርሻለሁ ብሎ ብሩኬን የሚያስጨልልልን ሰው እየፈለግን ነበር😂😂 ጆዬ እናመሠግናለን በዚሁ አጋጣሚ ❤❤❤

    • @aboaboo8875
      @aboaboo8875 2 місяці тому +6

      አተም ትፈልግ ነበር

    • @SeadaSeid-fu5mj
      @SeadaSeid-fu5mj 2 місяці тому +4

      አዎ በትክክል😂😂🎉

    • @Sada-yc6pi
      @Sada-yc6pi 2 місяці тому

      😂😂😂😂😂

    • @የማዳምቅመሟ
      @የማዳምቅመሟ 2 місяці тому +1

      እዲጨልል ትፈልግነበርደ😂😂😂😂😂😂

    • @SemuTube-mj2yo
      @SemuTube-mj2yo 2 місяці тому +1

      አወን እንፈልግ ነበር ተሣካ😂😂😂😂😂

  • @GenetSala-vq4vo
    @GenetSala-vq4vo 2 місяці тому +147

    አንተን ለመግለጽ ቃላቶች እራሱ ይጠፋሉ አላማችሁ ተሳክቶ መጨረሻችሁን ለማየት ያብቃን❤❤❤❤

    • @RhammaAlhashmei
      @RhammaAlhashmei 2 місяці тому +4

      ❤❤❤❤ትክክል ቡራየ ክብርህን ያብዛዉ

  • @drr8432
    @drr8432 2 місяці тому +128

    ጆዬ እናመሰግናለን ከጀርባቸዉ የተፈጠረ ጫጫታ ነገር የዛሬዉ የሰራሄዉ ስራ ትልቅ የመልስ ዘዴ ነዉ ።ብርኬ ላንተ ትልቅ ክብር አለኝ ወንድሜ የምትጠቀመዉን ቃላትና ተእግስትህ ሳላደንቅህ አላልፍም የትንሽ ትልቅ ነህ ከምር ፈጣሪ ያክብርህ ያሰብከዉን ያሳካልህ ረጅም እድሜ ከጤና ይስጥህ ወንድሜ ነገረችን በዝምታ ምታሳልፍ ጀግና ነህ ሀይሚዬ የኔ ቆንጅ አምሮብሻን የኔ እህት ይቅሪታ ጋር አንድ ነገር ልበልሽ ያንች ስም እየተነሳ ነገር ከምባባስ በተቻለሽ መጠን በዉስጥ ነገሩ እንድቃጭ አድርግዉ ይሄን ስላልኩሽ ግን ይቅሪታ ከልብ❤❤❤ ባለጠፋሽዉ ነገር ስምሽ በመጥፎ ነገር ከምነሳ ብየነዉ የሀይሚና የብርኬ የጆዬ ወዳጆች ላይክ አሳዩኝ❤

  • @G8uguf
    @G8uguf 2 місяці тому +31

    ❤❤❤ወይኔ ብርኬ ትለያለህ ለሀይሚ ያለህ ቦታ ፈጣሪ ለኛም ልክ እዳተ የሚወደን የሚያከብረን ላላማችን የሚያስብና የወደፊት ህል ያለው ይስጠን ፈጣሪ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

    • @መንከምደቂእነይ
      @መንከምደቂእነይ Місяць тому

      አሜን አሜን አሜን ልክ ነው ማርያም ያለያል እግዚአብሔር ክኩፉ ነገር ይጠብቃቹ❤🦋👏

  • @zedyoutubecanle
    @zedyoutubecanle 2 місяці тому +158

    ሀይሚየ ያለው ቦታ ገደል ቢሆንም ይገባለው የኔ ጨረቃ የኔ የዋህ የኔ ፅጌረዳ የኔ አስተዋይ ❤❤❤❤እግዚአብሔር ከኣስመሳይ ምቀኛች ሰወች ይጠብቅሽ🙏Ⓗ💋💋💋💋💋

    • @ObseShewa-j1q
      @ObseShewa-j1q 2 місяці тому +1

      Ammmeeennn🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @shitatarekegn3878
    @shitatarekegn3878 2 місяці тому +73

    ሃይሚ ንግስታችን የገበያ ሁሉ ቦታ ይደንቃል ሃይሚ የኖርልን ለዘላለም አንቺ ሴት ትለያለሽ ሀረሃይምዬ ካሳው ዓይን ይጠብቅሽ ፈጣሪ 💪🙏

  • @GaniGani-bh3bm
    @GaniGani-bh3bm 2 місяці тому +199

    ትክክለኛ አፍቃሪ ማለት ብሩኬ ነው እንደማንኛ ውሸታ ወንድ አይደለም ቡሩኬ ሚያስበው የዛሬ ሳይሆን ይነጊ አንዳንዴ ወንዶች ሁለት ቀን ያወራል ፍቅረኛ ናት ብሎ ሜዳ ላይ አውጣል አበድኩ ብሎ ያለቅሳል ሶስተኛው ወር ላይ ተለያየን ብሎ እያለቅሳል የኔ ጀግና ብሩኬ ነው የብርሃና የሃይሚ መጨረሻው እንዴት እንደሚያምረው ታላቸው 👍👍

  • @hajibakiyar6535
    @hajibakiyar6535 2 місяці тому +12

    ጆሲ ምርጥ ልጅ ነህ ለሰው ያለክ ክብር በጣም ደስስስ ሲል አለህ ፀባይህን አይቀይርብክ

  • @Meri.2146
    @Meri.2146 2 місяці тому +89

    ቡራ የሀይሚ ፍላጎት ለማማላት በጣም ይፈልጋል ከዛ ግን ፍቅራችው ይፍ ይሆነኛል በጣም ቡሩኬ የበለጠ ኣከበርኩህ ወደ ፊት ብቻ የኔ ጨረቃዎች እንካን ደስ ኣለህ ወንድሜ ሽልማቱ ለሀይሚ እና ለቡራ እንጠብቃለን ደስ ብሎኛል❤🎉

  • @ኢትዮጲያለዘላለምትኑ-ቀ7ፐ

    ብሩክ❤❤ በጣም ደስ የሚል ልጂ ነው የምር የሀይሚን ስኬት አላማ ይፈልጋል የምር እደሰዎቹ አፈቅርሻለሁ ማለት አቅቶት ሳይሆን እደሚፈቅራት ያስታውቃል ነገርግን ካለጊዜው ጠይቆ መጨማለቅ አልፈለገም ወደፌት የሱ እደምትሆን እርግጠኛ ሰለሆነ ነው ለማንም ፈጣሪ ይባርክህ❤❤❤

    • @baidaredwan5185
      @baidaredwan5185 2 місяці тому +5

      ❤😢የኔም ሀሳብ ነው የኔ ውዶች እፍፍፍፍፍፍ

    • @SameraSamera-i3x
      @SameraSamera-i3x 2 місяці тому +2

      በጣም❤❤❤❤❤❤

  • @uutgmf0gy921
    @uutgmf0gy921 2 місяці тому +242

    ቡራ ሀይሚዬ ያፈቅራታል ግን ደሞ የሳን ፊላጎት ሰለ ማዉቅ ነው❤❤❤

  • @HiwiHiwot-t7k
    @HiwiHiwot-t7k 2 місяці тому +16

    ሀይሚ የኔ ቆንጆ ታድለሽ ሁሉን ነገርአሟልቶ ነው የሰጠሽ ከብሩኬ ጋር የምትጋቡበት ቀን ነው የናፈቀኝ ❤❤❤❤❤

    • @ButiAbdella
      @ButiAbdella Місяць тому

      በጣጣጣም በጉጉት የምጠብቀው ቀን

  • @zuzuwolloyewa9024
    @zuzuwolloyewa9024 2 місяці тому +94

    ጉዞ ወደ መቶ ሺ ቤተስብ❤❤❤ጆየ ወሳኝ ስው ይሄን ፕራንክ ስጠብቀው ነበር

  • @maryammary8345
    @maryammary8345 2 місяці тому +82

    ዋው የኛ ጨረቆች በሚገርም ሁኔታ በ4 ሰአት ብቻ እሪከርድ ሰብረው መቶ ሺ ገባ ጆየ ጨረቆቻችንን የምትወዱ ሁላ እኳን ደሥ አላችሁ የኛ ጀግኖች አደኘች ❤❤❤

  • @HAYATMame-d7s
    @HAYATMame-d7s 2 місяці тому +255

    ፍቅር ማለት ግን በአፍ ካልተጠራ ያለ የማይመስላችሁ ሰወች እደት ነው የሚገባችሁ አፈቀርናት የሚሉ ሰወች ራሱ የቡራን ያክል ክብር አይሰጡም እሱኮ ይለያል ለሷ ያለው ክብር ውይይይይ❤❤

    • @fatumafatuma739
      @fatumafatuma739 2 місяці тому +2

      ትክክል

    • @alhemduliah
      @alhemduliah 2 місяці тому +2

      ትክክል❤❤

    • @EkramEkram-h8o
      @EkramEkram-h8o 2 місяці тому +1

      ትክክል

    • @tamriymam2101
      @tamriymam2101 2 місяці тому +8

      አይገባቸውም ምንም በጥብጠው ቢግቶቸውም ወላሂ እኔማ ተቃጠልኩ

    • @MarshetAbate
      @MarshetAbate 2 місяці тому

      ​@@tamriymam2101አይገባ ቸውም

  • @nanibelete8583
    @nanibelete8583 2 місяці тому +7

    እኔ ብዙም ተከታይክ አይደለሁም ግን ሀይሚ ስትሸለም ማየት ስለምፈለግ ዛሬ ሰብስክራይብ ተደርገካል ለሀይሚ ስል ቅመም ውስጤ ነሽ ጌታን ስውደሽ❤❤❤❤

  • @Fozti730
    @Fozti730 2 місяці тому +125

    የኔ ተወዳጅ ሀይሚዬ ዛሬውኑ 100ሺ ዱብ ትላለክ ምክኒያቱም ሀይሚ ነች ልጅቷ😊😊✌️

  • @Hopeless-s3d
    @Hopeless-s3d 2 місяці тому +264

    ጆሲ ሀይሚን የገለፀበት መንገድ ዋው❤❤❤

  • @Ngsti-ci2yv
    @Ngsti-ci2yv 2 місяці тому +103

    ማርያምን ቡሩክ ይለያል እንዲህ ያለ ኣስተዳደግ መታደል ነው

  • @burtikanmulu5958
    @burtikanmulu5958 2 місяці тому +6

    ጆየ እኩዋን ደስ አለህ ከዚህ በላይ ይገባሀል❤

  • @GshdhGdgdg-c7r
    @GshdhGdgdg-c7r 2 місяці тому +113

    በሀይሚና በቡራ ሥም አረኩህ የኔ ዉዶች የኛ ታዳጊዎች ፍጣሪ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ🙏🙏🙏 ጆዪን 100k የጨረቃዎቹ ቤተሠቦች💪💪✌

    • @SameraSamera-i3x
      @SameraSamera-i3x 2 місяці тому

      አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Sossina-qm5bw
    @Sossina-qm5bw 2 місяці тому +123

    ገና ትምህርት አልጨረሰችም ፍቅር ቀስ ብሎ ይደርሳል አሁን በጎደኝነት ይቆዩ የፍቅር ጥያቄ ጠይቁ የምትሉ ሰዎች እረፍ አላማቸውን አታበላሹባቸው

    • @FjhShj5
      @FjhShj5 2 місяці тому +2

      ተቃጠልኩ እኮ አረ ንገሪልኝ

    • @loveጉራጌ
      @loveጉራጌ 2 місяці тому

      ትክክል ውድ

    • @BurtukanAWEKE
      @BurtukanAWEKE 2 місяці тому

      👍👍👍👍

  • @Alemtube23
    @Alemtube23 2 місяці тому +208

    ብሩኬ በእውነት ቃላት የለኝም አንተን ለመግለፅ እባዬን ነው ያመጣሽው የምትወዳት እመቤቴ ማርያም ትልቅ ቦታ ታድርስ የልቦናህን መሻት ትፈፅምልህ❤❤❤

  • @Santa-w9z
    @Santa-w9z 2 місяці тому +11

    ጆሲ እንኳን ደስ ያለህ 101k
    የሀይሚና የቡራ ቤተሰቦች ሁሌም አንደኛ ናቸው 24 ሰአት ባልምላ ጊውስጥ አሳኩት❤❤❤🎉🎉🎉 ስለዚህ በጣም መመስገን አለባቸው❤❤❤
    ጆሲ ወድማችን ቃልህን በሚገባ እንደምትፈፅም እርግጠኛ ነን እንወድሀለን በርታ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @Jkeesum
    @Jkeesum 2 місяці тому +187

    ዋዉ ቡራ ሀይሚን አሳልፎ አይሰጥም❤❤❤ጆዬ እናመሠግናለን

  • @BealaNaif
    @BealaNaif 2 місяці тому +118

    ሀይሚዬ ጨረቃዬ 🍫🥰 በሀይሚን ብራ ቀለዴ የለም🙏💪💪💪💪💪

  • @ካወሰርሰይድ
    @ካወሰርሰይድ 2 місяці тому +367

    ሀይሚ የኔ ምረጥ የኔ ቆጆ ለሀይሚ ሰትሉ አስገቡት❤❤ ላይክ ጋይስ

    • @Kdsan-lz3gu
      @Kdsan-lz3gu 2 місяці тому +4

      ሀይሚ የኔ ምረጥ የኔ ቆጆ ለሀይሚ ስትሉ አስገቡት ላይክ ጋይስ❤❤❤❤🎉🎉🎉

    • @ሙናA
      @ሙናA 2 місяці тому +2

      ደምሪኝ ውዷ🌹

    • @LidetYacob
      @LidetYacob 2 місяці тому +2

      @@ካወሰርሰይድ ሀይሚ የኔ ጀግና

    • @Nasriya-b8k
      @Nasriya-b8k 2 місяці тому +2

      አስጋባነዉ እኳ ነጋ ስጧታ ይሰጣት😅😅😅

    • @ايمانايمان-ع5ه
      @ايمانايمان-ع5ه 2 місяці тому +1

      እደውም አልፎል ሥጦታውን በፍጥነት😂🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @MserhMserh
    @MserhMserh 2 місяці тому +15

    ወይኔ ቡራ የሀይሚዬ ተከራካሪ አፍ ኑርላት እ/ር ይጠብቃችሁ የኔ ስስቶች

  • @ZinetSeid-k3s
    @ZinetSeid-k3s 2 місяці тому +200

    ብሩኬን ተረዱት ኮሜንታተሮች ዉስጡን ሳታዉቁ አትናገሩ Please ቡራ በፍቅር ምክንያት አላማዋን እንድስት አይፈልግም እሷንም ማጣት አይፈልግም ።በጣም ነዉ የሚወዳት❤❤❤❤❤

    • @GalAsmara
      @GalAsmara 2 місяці тому +5

      አይገባቸዉም እነዚ ደነዞች

    • @ZinetSeid-k3s
      @ZinetSeid-k3s 2 місяці тому +16

      @@GalAsmara ቡራ ፍቅሩን በተግባር ነዉ የሚኖረዉ ስላላወራ ብቻ አያፈቅራትም ማለት አይቻልም ለሧ ስሜት ባይኖረዉ እንደፈለገች ትሁን ብሎ ነበረ ጥሎ የሚሄድ ግን አልሄዴም ።ቡራ ሀይሚን በጣም ነዉ የሚወዳት ከምንም በላይ ❤❤

    • @SmarF-k1w
      @SmarF-k1w 2 місяці тому +7

      ትክክል የኔ የሰዉን ማንነት ሳያዉቁ እማይሆን ነገርጥሩ አደለም B&Hየኔአለሞች❤❤❤

    • @YeshiAmare-wz7rz
      @YeshiAmare-wz7rz 2 місяці тому +4

      እግዚአብሔር ይስጥሽ የውስጤን ነገርሽልኝ መች ሰው ይረዳሉ

    • @ZinetSeid-k3s
      @ZinetSeid-k3s 2 місяці тому +3

      @@YeshiAmare-wz7rz የምር በጣም ነዉ የሚያናዱት እሱ ለሧ የማይሆነዉ ነገር የለም ሌላ ሠዉኮ እንድነካትኳ አይፈልግም ከሚያወሩት ይልቅ ለምን የቡራን ተግባር አያዩምb❤h Love's forever ❤❤❤

  • @sakmeas-p9x
    @sakmeas-p9x 2 місяці тому +66

    አንቺ የረገጥሽበት ሁሉ ለምለም ነው ከሰው አይን ያውጣችህ ብርክም ሀይሚም እመቤቴ ትጠብቃችህ ነው ምለው

  • @MareNguese
    @MareNguese 2 місяці тому +161

    ሀይሚዬ የሁሉ ድምቀት ሁሉ ያደለሽ❤❤❤❤❤❤

  • @ሳምሪጓልራያማቻሬ
    @ሳምሪጓልራያማቻሬ 2 місяці тому +15

    ጆየ እንካን ደስ አለህ አየህ የሀይሚና የብርክ ወዳጆች እንድህ ነን 100k🥰🥰

  • @endalya4080
    @endalya4080 2 місяці тому +478

    አረ ማርያምን እናሰገባው 100ሺ ሀይሚዬዬ ሰም ነው❤❤❤❤❤ Jo ጥሩ ሰው✅

    • @ኤላያና
      @ኤላያና 2 місяці тому +8

      እናስገባውና ቤት ተከራይታ ለች ለቤትዋ የሚሆን ነገሪ ይስጣት የምትሉ

    • @yenealemgenene
      @yenealemgenene 2 місяці тому +3

      እናሰገባዋለን❤

    • @Mimi-fz1bg
      @Mimi-fz1bg 2 місяці тому +2

      አረ በይምዬ ተጠይቆማ አሁን ይገባል❤❤❤

    • @rgdhghsuj9300
      @rgdhghsuj9300 2 місяці тому

      የሰዉ ደስታ የሚያስደስታችሁ እኔንም ደምሩኝ 😢😢😢

    • @MekdesPetros-t1u
      @MekdesPetros-t1u 2 місяці тому +2

      H❤❤❤

  • @MhretMhret-dy5ym
    @MhretMhret-dy5ym 2 місяці тому +426

    ቡራ ሀይሚ ያፈቅራታል እዳይናገር ፈረቶ ነዉ❤❤❤❤❤❤

    • @keditube-e5d
      @keditube-e5d 2 місяці тому +6

      አያፈቅራትም ቢያፈቅራት ከፈለገች እሺ እንደወንድም ነው የሚከራከረው የሆ

    • @hshjsjhshsjja7490
      @hshjsjhshsjja7490 2 місяці тому +6

      @@keditube-e5d እኝኝኝግለቴ🤐😡ምንአገባሸ🤔

    • @SeeSaa-h8v
      @SeeSaa-h8v 2 місяці тому

      ​@@hshjsjhshsjja7490አረ ይመችሽ ኮሜትሽ አሳቀኝ😂😂😂😂

    • @ToubaMohammed-l8t
      @ToubaMohammed-l8t 2 місяці тому +9

      በድብቅ አዉርተዉ ሊሆን ይችላል

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 2 місяці тому

      በትክልደምረኝ🎉

  • @sayedahmada8196
    @sayedahmada8196 2 місяці тому +34

    ለሃይሚ እኔ ከወጣሁ መች ገባሁ ጌታን እኔ አስደርጋለሁ ቀልህን ብቻ አክብር ጆ እስከማዉቅህ ቃልአክባሪ ነህ እደምታደርገዉም አልጠራጠርም ቀበጧ ፏ ፈሽ በይልኝኝኝኝኝ❤

  • @AmMuhamed-qx6yd
    @AmMuhamed-qx6yd 2 місяці тому +38

    ብሩኬ ሠውን ላለማሥቀየም ያለህ ትህትናህ ይደነቃል
    ሀይሜ ቅመሟ እድግበይ
    ጆዬ አተም መልካምነትህ ለሠው ያለህ ክብር ትህትናህ በጣም ነው የማደንቅህ
    ❤❤❤❤ ይመቻችሁ የኔ ውዶች 🎉🎉🎉🎉

  • @AskwalGebre
    @AskwalGebre 2 місяці тому +26

    ጆየይ የኔ አስታራቂ የትንሽ ትልቅ እግዚአብሔር ዕድሜና ጤና ይስጥህ የቡዙ ሰው ጥያቄ ነው የመለስከው።ሃይሚ ና ቡርኬ አይለያቹ❤❤❤❤

  • @مكهالخالدي
    @مكهالخالدي 2 місяці тому +38

    የብሩኪ ለሀይሚ ያለዉ ትልቅክብር 😢አይለዉጥብህ 😢🎉❤🎉❤ለሰዉያለዉ ክብር

  • @saniatube2360
    @saniatube2360 2 місяці тому +97

    ማርያምን ብረኪ ትክክለኛ አፈቃሪ ሆኖ ያገኝሁት እንደ ሌሎች ውሸት የሌለበት ለጌዜያዊ ያልሆነ አቡ የጉረቤቴ ልጅ ይመችህ🎉 100k እናሰገባወ በቃ🌿 በሀይሚና በቡረ ሰም❤

    • @seadilove9971
      @seadilove9971 2 місяці тому

      ምነው እሱ ልብ ውስጥ ገብቼ ወጣሁ አልሽ🤔

  • @A.abraha3712
    @A.abraha3712 2 місяці тому +5

    ቡርክ ከዚህ ተማር ሐይሚ ቡዙ ወንዶች ይወዱታል ቀለበት የወደፊት አድርግላት አሁን የቡርክ የወደፊት ፍቅረኛ ከተባለች ማንም አይመለከታትም

  • @Fatuma_21
    @Fatuma_21 2 місяці тому +43

    በሀይሚ ስም 💪💪💪 Jossey 27 congratulations የኔ መሪወች ጨረቃወቼ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @eyeruesalem4031
    @eyeruesalem4031 2 місяці тому +55

    ወይኔ ሀሚየ ግን ታድለሽ ሰው በጠፋበት ሠው ማግኘት ብቻ ግን ቢ የሚጀምር ሥም በጣምምምም ለሴት ልጅ ክብር አላቼው🎉🎉🎉❤❤❤

  • @حياةاا-ي5د
    @حياةاا-ي5د 2 місяці тому +78

    ቡሩክየ በንተ ኮራሁ በእውነት ትለያለህ❤የኔ ጅግና❤❤❤❤❤

  • @FatumaAhmed-xh3vm
    @FatumaAhmed-xh3vm 2 місяці тому +8

    ብሩኬ የምርጀግናነህ እዳተአይነቱን ያብዛልን

  • @RhammaAlhashmi
    @RhammaAlhashmi 2 місяці тому +40

    ይመችህ ቡራየ ወድም ትልቅ ክብር አለዉ❤

  • @baidaredwan5185
    @baidaredwan5185 2 місяці тому +63

    አይሚዬ የኔ ቆንጆ አቺን ብዬ ነው የመጣሁት ቡሩክ ሀይሚ🎉🎉

  • @UserCcss-ek9bd
    @UserCcss-ek9bd 2 місяці тому +135

    ሃይምዬ ኛ ብሩክ አይቶ የምትወ ብቻ like አስዩ ❤️❤️❤️

  • @Tugug-i5n
    @Tugug-i5n 2 місяці тому +9

    ጆ ምርጥ ሰው ብርኬግን ለሀይሚፍቅርህን ነግረሀት ጨጓራህ ከሜያቅግልግል

  • @ንሁሉግዜአለዎ
    @ንሁሉግዜአለዎ 2 місяці тому +123

    ትንሻዬ የኔ ጅግኒት የኔ ተወዳጅ የኔ ልእልቴ ስስት ብዬ የምወድሽ የስራ ሰው በርችልኝ የማንም ሰገጤ እንዳትሰሚ ብዙ ዕላማ ያለሽ ትልቅ ደረጃ መድረስ የሚትፈልጊ ልጅ ነሽ ከሀበሻ ምድረ ሰገጤ ለማኝ ኣስመሳይ ኣለቅላቂ ድንግል ማርያም ትጠብቅሽ❤❤

    • @halenLove
      @halenLove 2 місяці тому +1

      አሜን ጋል ዓደይ❤

    • @dyfffdfghh5305
      @dyfffdfghh5305 2 місяці тому

      ኣሜን🙏 ❤❤❤❤❤❤

    • @Mimi-fz1bg
      @Mimi-fz1bg 2 місяці тому

      አሜን ፫ ውይ እኮሜት ሱሰኛሽ ነኝ እህቴ ልቦናሽን አይለውጠው❤❤❤

    • @Fatuma_21
      @Fatuma_21 2 місяці тому

      ❤❤❤❤የልቤን ነው ያወራሺው

    • @Zadነኝተስፈኘዋ
      @Zadነኝተስፈኘዋ 2 місяці тому

      ስወድሽ አች ልጅ እደች አይነት የብዘለት ለሀይምዬ🎉🎉

  • @rozaalain8036
    @rozaalain8036 2 місяці тому +36

    ሀይምዬ ያለሽበት ሁሉ እከተልሻለሁ አንች ምርጥ ይዋህ ደግሞም ብልጥ እንድሁም አዋቅ ።ከራስሽ ክብር ይልቅ ለሰው ክብር ቅድምያ የምትሰጭ ምርጥ ልጅ ነሽ ።።።።በርችልን ሀይምዬ ❤❤❤❤

  • @loasre8297
    @loasre8297 2 місяці тому +36

    ቡራየ አንተኮ ትለያለህ የሀይሚ ውድ ስጦታ ነህ የልባ ምትረዳላት የኔ ቅን ልቦች ሀይሚየ ቡራየ ትለይቡኛላቹ👌😘😘

    • @TopG-hv1bh
      @TopG-hv1bh 2 місяці тому +2

      ❤❤❤❤❤ትክክል ሌሎች ዝም ብለው ነው የሚያወሩት ሁለቱ በጣም ብልጥ ናቸው ማንኛውንም ነገር መቼ ማድረግ እንዳለባቸው ጠንቅቀው ያቃሉ❤❤ የኔ አንደኞች ምርጦቼ

  • @Ganaet
    @Ganaet 2 місяці тому +3

    ሀይምሸ የኔ ልዩ ሁሌም ትልቅ ደርጀ ደርሰሽ መየት ነው ፀሎቴ የኔ ወርቅ የኔ ልእልት የኔ ጨዋ የኔ ቅመም የኔ አርቆ ሀሰብ የኔ ልዩ ሴት የአንች መል ከም ነትሽ በምክነት አሰብቦ ቡርዬን የመሰለ ወርቅ ልጅ ወዴ የአች አመጠ እግዚአብሔር ለሁሉም ነገር አወቅ ነው በጢበብ በጤና በሰለም በደስታ እድያኑርቹ ዘንድ ፀሎቴ ነው ትልቅ ደርጀ ደርሰቹ መየቴ ነው ጉጉቴ ደግሞም አልጠርጠርም ትደርሰለቹ ፈጠር ከእነንቴ ገር ይሁን እኔ የዞትር አድነቅያቹ ነኝ ጆን እበክ ይህ መልእክት እትታድስልኝ 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Mimi-fz1bg
    @Mimi-fz1bg 2 місяці тому +31

    ሀይምዬ የኔ እስማርት የምትለይብኝ ስስቴ ሁሌም ደስተኛ ሁኝልኝ ጨረቃዎቹ. ሀይምዬ & ቡራዬ የኔ መሪዎች ወደፊት ብቻ ዛሬማ ጆዬን 100k መግባት አለበት አፈጣጥኑት❤❤❤❤

  • @AmaenኣሜንyouTube
    @AmaenኣሜንyouTube 2 місяці тому +41

    ቡሩክ ኣስተሳሰብህ በጣም ነው ሚገርመው ከምር ሁሌም የምታስቀድመው የሃይሚ ፍላጎት ነው ❤❤❤ ሁሌም ሃሳብዋን ፍላጎትዋን ታዳምጣለህ ከምር ሁሌም ታስገርመኛለህ❤❤. እና ኣየፈቅራትም ምናምን የምትሉ ሰዎች እረፉ እና ቢያፍቅራት እንካን የኔ ናት ኣትቅረቡት እንዲል ነው ምትጠብቁት የስዋስ ፍላጎት . ኣስቡ ወዳኝ ነኝ ብላቹ እስዋን እሱን የሚደብረ ቃላት ኣትፃፉ በናታቹ.

    • @RozaS-l4f
      @RozaS-l4f 2 місяці тому

      ለይክ ሰብስክረይበ

    • @hshjsjhshsjja7490
      @hshjsjhshsjja7490 2 місяці тому

      ትክክል👌❤አይረዱምአሀ

  • @rawudasulman
    @rawudasulman 2 місяці тому +84

    ዋው የዘሬው የበዳ ነው ጆስ ምርጥ ሰው የኔ ቅመሞች ሀይሚ ብራ ቻለው እንድ🥰🥰👍👍😂😂

    • @Sisayneshi
      @Sisayneshi 2 місяці тому +1

      ኸረ ኮሜት ይስተካከል😅

    • @God-rd8kt
      @God-rd8kt 2 місяці тому +1

      😂😂😂😂😂😂​@@Sisayneshi

    • @rawudasulman
      @rawudasulman 2 місяці тому +1

      ስት እነ ስት ሰዉን የምሰቃጥጡ ካሜንት እየሌ ለኔ አስታዬት ስትሰጡ አታፍሩም ለመንኛም ሰዉ ሆኖ መይሰሰት ዬለም አመሰግነለዉ🥰🥰😄😄😄

    • @rawudasulman
      @rawudasulman 2 місяці тому

      @@God-rd8kt 😄😄😄😄😄😏😏😏

  • @emanfentaw
    @emanfentaw 2 місяці тому +4

    የምር ሰው ሞልቶ ሰው በጠፍበት ግዜ ውደዚህ መከታ ሰው ማግኘት የምር ከፈጣሪ መታደል ነው ዋውውው ቀናሁ የምር አይለያችሁ❤❤❤❤

  • @hayemi02
    @hayemi02 2 місяці тому +62

    ቡራው ትመቸናለህ እንኳንም ጠየከው ለብዙ መልሥ ነው ሀይሚን ማንም ሠው እንዲጋራው ቡራ አይፈልግም ነገ የሆነ ቦታ ደርሣ በተገቢው ሠአት በክብር ነው የሚፈልጋት የሀይሚ እቅድ ውሥጥ ቡራው ይኖራል የቡራው ውሥጥም ሀይሚ አለች አሁን እኮ የሁለቱ ግንኙነት የጠራ ነው ደሞ ብዙ ቻሌንጅ ይጠብቃቸዋል አሁን ጅማሬው ነው መሀላቸውን ፈጣሪ ይጠብቅላቸው እንወዳቹሀለን

    • @TjhDhh
      @TjhDhh 2 місяці тому

      ትክክል❤

    • @loveጉራጌ
      @loveጉራጌ 2 місяці тому

      ትክክል ውድ ኮሜንቶች አያቁም ምድረ ደደቦች

    • @loasre8297
      @loasre8297 2 місяці тому

      የልቤ ኮሜንት👌👌

    • @rahmetali3317
      @rahmetali3317 2 місяці тому

      ትክክል❤❤❤❤❤❤❤

    • @KelemEshetu-ju3pl
      @KelemEshetu-ju3pl 2 місяці тому

      ትክክል

  • @ጨረቃወችHB
    @ጨረቃወችHB 2 місяці тому +52

    በድጋሜ ልኮመት ጆዬ congra 100k ❤🙈የጨርቃወች ወዳጆች የት ናችሁ እኛ አኮ እንለያለን 💪ልጆችን የሚዲያው መሪ ናቸው ስንል በምክንያት ነዉ የኔ ብርቅዬወች BH ሁሌም ወደፊት ❤😍

    • @alhemduliah
      @alhemduliah 2 місяці тому +1

      አለንንን💪💪💪💪🥰🥰

    • @loasre8297
      @loasre8297 2 місяці тому +1

      እኔ 4ቴ ነው የከመትኩት ዛሬ ደስ ብሎኝ😊❤❤❤❤

    • @ፉርዶስ
      @ፉርዶስ 2 місяці тому +1

      አለን ቀላል እንለያለን

  • @ዜድሀሮሚዲያ
    @ዜድሀሮሚዲያ 2 місяці тому +62

    ጆሲ በጣም ትክክለህ።ፍቅር ዛሬነገ አይልም ሲይዝ ይህ መልክት ለሀብትሽ ይሆናል

  • @AsiqmadoirVappachi
    @AsiqmadoirVappachi 2 місяці тому +8

    ወው ደስ ስትሉ ጆየ በጣም እናመሰግናለን ❤

  • @SameraSamera-i3x
    @SameraSamera-i3x 2 місяці тому +141

    በቡራዬ ስም በሀይሚዬ ስም መጥቻለሁ ሰብም አርጊያለሁ የሀይሚዬና የቡራ ወዳጆች የት ናችሁ እጅ አውጡ ሽልማቱን እዲቀበሉ👏👏👏👏👏👏👏👏🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤ ቶሎ በሉ አስመሳዮችና ጥላቶቻቸው ይፈሩ😢😢😢😢😢😢 ቡራዬ የኔ ወንድም የኔ አንድበተ ቁጡብ የኔ አስተዋይ የኔ ሰው አክባሪ የኔ ጀግና💪💪💪💪💪❤❤❤❤ ለጓደኛ ያለህ ክብር ለሴት ልጅ ያለህ ክብር ለቤተሰብ ያለህ ክብር በምን ቃል ልግለፅህ ቃላት ያጥረኛል የኔ አባት❤❤❤❤❤❤❤❤❤ አይዞህ አስመሳዮችና አተን የሚጠሉህ ብዙ ቢያወሩ ስላተ በር እዳከፍትላቸው አተን መሆን ስለማይችሉ ነው የኔ ትግስተኛ መነኛ መታደል ነው ይሄን ያህል ትግስት የሰጠህ እግዚአብሔር ሰውን ለማስቀየም አትቸኩል ስሜትህን ወደ ውስጥህ ዋጥ ስታለገው ያስታውቃል ፊትህ❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢 ኮሜታተሮች ደሞ ማስተዋልን ያድላችሁ ለሰው ልጅ ይህን ያክል ክፋት በጣም ካሳዝናላችሁ የቡራን ልብ ገልጣችሁ አይታችሁታል ሀይሚን ይውዴዳት አይውዴዳት ምድረ አስመሳይ ሁላ ለምን እደሌላው ወንድ ሚዲያ ወቶ ካልተለላጠ ነው ዘመኑ አስመሳዮችንና ሰው የሚጎዱትን ነው የሚወደው ለዛ ነው አይፈረድባችሁም😢😢😢😢😢😢 በተለይ በሰዴት ያለችሁ ሴቶች ሁላችንንም አይወክልም ወንድ ብርቁዎችን ነው ሀይሚ ይጎዳሻል እራቂው አያፈቅርሽም አልቀረባችሁም አውርታችሁ ሞታችኋል ሀይሚ ከናተ በላይ የተማረች ናት ምክር አያስፈልጋትም ሰውን ትመክራለች እንኳን ልተመከር ከእግዚአብሔር የተሰጠች ፀጋ ነው እሽ ሲቀጥል አይን የላችሁም ልበል ቡራ የሚፈልጋት ለዶራል ነው የምትሉት ሀይሚ ዩቱብ የላትም እዴ አይከፈላትም እሷ አንድ ቀን በሱ አንድቀን በሷ አይደለ አብረው እየሰሩ ያሉት ዩቱብ ባይኖራት ለጥቅም ነው የፈለጋት ትላላችሁ ተነጋግረው ነው አብረው የሚሰሩትና እናተ ምን ቤት ናችሁ ሲቀጥል እናንተ ከቡራ ለሀይሚ ቀርባችሁ ነው ቡራኮ ሀይሚን እዳይኑ ብሌን ነው የሚያያት እሽ ለናተ ስላልታያችሁ እጅ ሰውን ለማለያዬት ከምትለፉ ሰውን ለማጠጋጋት ሞክሩ ጥሩ አይደለም የሰውን ልብ የሚሰብር ባንጠቀም እኑሱ ይተዋወቃሉ አታዩም ጆሲ በእጅ እንኳን እዳይነካት ሲከለክለው በሷ ህይወቴን እሰጣለሁ ማለት ስለሚወዳት አይደል ለማይወዱት ሰው አይደለም ህይወትን ግዜንም አይሰጥ እሽ እነሱ ፍቅራቸውን መግለፅ ካልፈለጉ መብታቸው ነው በውስጥ ይተዋወቃሉ ግድ ሚዲያ ማውጣት አለባቸው ለማንኛውም ታሳዝናላችሁ አስመሳዮች ይህን ያክል ለሰው ክፋት የምትመኙት እየመረራቼሁ ዋጡት አስመሳዮች ለማንኛውም ሀይሚም የቡራ ናት ቡራም የሀይሚ ነው እሽ ማንም ይመሰክራል እደሚዋደዱ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤ ቡራየና ሀይሚዬ ጉዞ ወደፊት የምን ወደኋላ ተልባ ቢጫጫ በአንድ ሙቀጫ ነው 💪💪💪💪💪💪💪 ለሰው ወሬ አደራ አደራ በር እዳከፍቱ እግዚአብሔር ከክፉ አይን ኸዳጅ መስሎ ከሚጎዳ ጠላት ይጠብቃችሁ የኔ ታዳጊዎች የኔ ጨረቃዎች የኔ የሚዲያ ድምቀቶች ❤❤❤❤❤ የት ልደብቃችሁ እናንተን ሲሳደቡና ሲናገሩ ሆዴን ያመኛል😥😥😥😥😭😭😭😭😭😭

    • @ጨረቃወችHB
      @ጨረቃወችHB 2 місяці тому +8

      አለን እህቴ አንች ልጅ ምርጥ ወዳጅ ነሽ በትንንሽ ይቱበሮች ቤትም ሰሞኑን ደግሞ አዲስ አጀንዳ ይዞ በመጣው ሰውዬ ቤት አይሻለሁ ከአስመሳየች ጋር በኮመንት ስትዳረቂ😔 ትክክለኛ ወዳጅ ነሽ እኔ ሁለቱንም የሚወድ ሰው ነዉ ወዳጅ የሚመስለኝ የጨረቃወቹ ወዳጆች አኮ አንለያለን 24ሰዓት ሳይሞለው 100k ሊገባ ነው 💪😍

    • @SssSss-gs9on
      @SssSss-gs9on 2 місяці тому +3

      ኖት ነው የፃፍሽው ላነብ ብየ ደከመኝ😂😅

    • @ساره12-ت2ت
      @ساره12-ت2ت 2 місяці тому +1

      ምድነው ደራሲ ነሽዴ😂😂😂

    • @Nasriya-b8k
      @Nasriya-b8k 2 місяці тому +2

      ወይኔ ለነብ ስጋባ ጋዜጣ ሆነብኝ ያማዳምን ስራ ልስራ ወይስ ጋዜጣዉ ለብብ😅😅😅😅😅😅😅

    • @gfhf8913
      @gfhf8913 2 місяці тому +4

      በደንብ ነው የገለፅሻች ደስ ሲል አቦ ይመችሽ የልቤን ነው የፅፍሽው❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fawziyaawal
    @fawziyaawal 2 місяці тому +84

    በሀይሚ ስም ሰብስክራይብ አረኩክ❤❤❤❤

    • @Kdsan-lz3gu
      @Kdsan-lz3gu 2 місяці тому +2

      በሀይሚ ስም ሰብክራይብ አረኩክ❤❤

  • @LEMI-l3e
    @LEMI-l3e 2 місяці тому +11

    እረ ማርያምን ቡራዬ እና ሀይሚዬ መጨረሻቸዉ ለማየት የጓጓ ማነዉ💟💞❣️🥀❤️❤️‍🩹💪💪💪

  • @AmenatAmenat-n6e
    @AmenatAmenat-n6e 2 місяці тому +13

    ጆየ 100ሽ እኳንደስያለህ እድሜ ለሀይሚየ የኔእቁሴት❤❤❤🎉🎉🎉

  • @GnatGnat-en2ky
    @GnatGnat-en2ky 2 місяці тому +57

    ሃይሚየ ያለችበት ሁሌ ፍለጋ ላይ ነኝ ሰብስክራይብ ኣርጌሃለው በሃይሚ ስም❤❤❤❤❤

  • @ጨረቃወችHB
    @ጨረቃወችHB 2 місяці тому +66

    የጨረቃወች ወዳጆች መጡልን 💃🏽😅❤
    ሳላያቸው ልቀር ነዉ ብዬ ደብሮኝ ነበር 😍

  • @eman-tub
    @eman-tub 2 місяці тому +36

    የኔ ጨረቃወች በቤታችሁ ሳጣችሁ ደብሮኝ ነበር መጣችሁልኝ ቡራየ የኔጀግና አተኮ ትለያለክ የኔቀብራራ የንግስቴ ንጉስ በሀይምየ ኮ ድርድር አታቅም እደው እምኮራብህ ነገርስ የኔታዳጊወች❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SamiraRjdu
    @SamiraRjdu 2 місяці тому +6

    ልዩዎች ጆዬ ምርጥ ልጅ❤❤❤❤እነዚህ አዝጎች የሳቄ ምጮች😂😂😂😂

  • @EccEcc-vk8dd
    @EccEcc-vk8dd 2 місяці тому +18

    እውነት በጣም ነው ምዋደዱት እግዚአብሔር አምላክ ፍቅራቹ ወደ ትዳር ይቀይርላቹ ካሰባቹት ቦታ ያድርሳቹ❤❤❤❤❤❤

  • @ማህተቤክብሬነው
    @ማህተቤክብሬነው 2 місяці тому +38

    ዋው የምር እሪከርድ ተሰበረ cogra ጆሲየ 100kአቤት ብቃት እደት ደስይላል ሞላአልሞላ እያልኩ ስወጣ ስገባነበር ተመስገን❤❤❤❤❤❤

  • @tube-xt7bd
    @tube-xt7bd 2 місяці тому +90

    ሀይሚ እድህ ነው የምንፈልገው አለባበስሽ አስተካክለሻል ጎበዝ ጠንክሪ

  • @workesisay6973
    @workesisay6973 2 місяці тому +15

    ማርያምን እደዛሬ ልቤ እደተነካ ምን አለ አንድ ሰው እደሀይሚ የሚያስብልኝ ሰው ቢኖረኝ ላንድ ቀን ብየ የመኘው ብቸኝነቴን ሳስብ ቦዶነቴ ሲበዛ አምላኬ ሞትም እረፍት ነበር ከሁሉም ነገር የተረሳው ሰው ነኝ ድክምም አለኝ ሁለየ ተስፍ😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @kikigalgerea2015
      @kikigalgerea2015 2 місяці тому

      አይዞሽ የኔ እህት ፈጣሪ አሉ

    • @WifiWifi-be3kg
      @WifiWifi-be3kg 2 місяці тому +1

      Ayezosh weda fatari alsh

    • @AawyaAadr-vs8ev
      @AawyaAadr-vs8ev 2 місяці тому

      አይዞሽነጌ፡ሌላቀንነው❤❤❤❤

  • @hawaabebawu-h8o
    @hawaabebawu-h8o 2 місяці тому +365

    በሀይሚ ስም ሰብስክራይብ አደረኩህ🎉🎉🎉

    • @yosanalem2917
      @yosanalem2917 2 місяці тому +1

      አኔም🥰

    • @Zeze-ds6qq
      @Zeze-ds6qq 2 місяці тому

      ​@@yosanalem2917😮😮😮😮😮እስከዛሬ ተጎዳታችኃል ሁለቱንም አላያቸዉም ጆሲ ቤት ሥለሆነ ነዉ

    • @Zekerasusu
      @Zekerasusu 2 місяці тому

      😉

    • @Wudeyemaryiamleg
      @Wudeyemaryiamleg 2 місяці тому

      ኢሄው እኔም 👍

    • @mahbubamohmdenur3345
      @mahbubamohmdenur3345 2 місяці тому +1

      እኔም

  • @Salima-q5d
    @Salima-q5d 2 місяці тому +70

    ኮሜንታተሮች 😢 በጣም ተሳፍራላችሁ ብሩኬ ለሀይሜ አላስብም እያላችሁ ወይም አይረዳትም እያላችሁ ቴኮሜተላቸው አያችሁ እንዴት እንደሚያስብላት ለሷ ከብሩኬ የበለጠ የሚያስብላት ሰው የለም ጥሩ ደረጃ ደርሰ ማየት ይፈልጋል እውነታ ሀይማኖት ብሮኬን የምትወዱ ከሆነ ምንም ቢሰሩ ምንም ቢያጠፉ ከጎናችሁ መሆን መቻል አለባችሁ 😢😢😢😢bh ምንም ቢሰሩ ምንም ብታጠፉ ሁሌም ከጎናችሁ ነኝ እወዳችኋለሁ ቡሩኬ ለሃይሚ በጣም ያስብላታል ይረዳታል እውነቱ ይሄ ነው በቃ ❤❤❤❤❤❤❤ ጆሴ ሃይሚና ብሮኬን አይቼ መጣሁ ሰብስክራይብም አደርጋለሁ 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @GsfDds-zg8wu
    @GsfDds-zg8wu 2 місяці тому +37

    ሀይሚ ፍቅር ሚወራ ሣይሆን ሚኖር ነዉ ብለሽ ነበር ይሄ በተግባር ይመቻችችሁ ያራድዬ ልጆች

  • @TilayeBekele-cv7gi
    @TilayeBekele-cv7gi 2 місяці тому +12

    የኔ ጀግና ወንድ ብርሩኬ ኮራሁብህ ጨዋ ነህ ሀይሚም እድለኛ ነሽ አስተማሪ መልእክት ከታናናሾቼ ማየት ደሰሰሰሰሰሰሰሰ ብሎኛል ትልቅ ቦታ ያድርሳችሁ

  • @SSenaytgonderwa
    @SSenaytgonderwa 2 місяці тому +113

    ጆ ዛሬ የጉድ ሀገር ቡራ እኮ በሀይሚ አይደራደርም💪😢 ጋይስ 100k እናስገባው ስጦታ እዲሰጣት❤እስኪ ጨርሽ ልየውና እኮምታለሁ❤

    • @endalya4080
      @endalya4080 2 місяці тому

      አረ አው

    • @SameraSamera-i3x
      @SameraSamera-i3x 2 місяці тому

      በጣም ❤❤❤❤

    • @hshjsjhshsjja7490
      @hshjsjhshsjja7490 2 місяці тому

      ብራበሀይሚዬቀልአያቅም🎉😢ይህእኛምጠቅቅንእናቃለን🎉❤
      እዳዳአሉሰሰግጤወችየማይገባቸዉ

  • @Etutube22
    @Etutube22 2 місяці тому +119

    ምርጥ ፕራንክ ነው😂ቡራዬ ድፍረቱን ይስጥክ❤️

  • @ኘኘ
    @ኘኘ 2 місяці тому +80

    ወይን የኔ ፀገረዳ 💘🥺አንቺ ያላዉ ቦታ የትም እሄዳለሁ 😢😢የኔ ጨረቃዎች H&B💝 በትሰብ ወደ 100k ጎጎ💪💪💪❤❤❤

  • @emebetregasa5398
    @emebetregasa5398 2 місяці тому +4

    ቡሩኬ በቃቃቃቃቃ ምርጥ ልጅ ነው ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Ggycucu
    @Ggycucu 2 місяці тому +26

    ቡራዬ የኔ አስታዋይ ትለያለህ እኮ❤❤❤

  • @HayatHayat-cf5bj
    @HayatHayat-cf5bj 2 місяці тому +214

    ኮሜንቶች ብሩኬ አያፈቅራትም አያፈቅራትም ብላችሁ ልትሞቱ ነው ልጅቱኮ ገና 12ኛን ጨርሳ ዪንቨርስቲ ልገባ ነው ካሁኑ አፈቀርኩሽ ብሏት ትምርቷን ትማር ወይስ ፍቅር በሚባል ሰንሰለት ታስራ አላማዋን እንዳታሳካ ፈልጋችሁ ነው ?😮

    • @XkhdoyfoufItdiydid
      @XkhdoyfoufItdiydid 2 місяці тому +8

      ትክክል ወላሂ ብሩኪ ለሀይሚ ትልቅቦታ አለዉ ፍቅር ዝብሎ አይደለም

    • @loveጉራጌ
      @loveጉራጌ 2 місяці тому

      ትክክክልልልልል ውድ ሰው አብዶዋል

    • @IrosIros-k9v
      @IrosIros-k9v 2 місяці тому +6

      ታያለሽ አንዱአስተማሪ እሚያገባት❤❤❤

    • @xoxo6891
      @xoxo6891 2 місяці тому

      _ንገርልኝማ_

    • @AbuDhabi-q2k
      @AbuDhabi-q2k 2 місяці тому

      ምን ታደርጌወላሽ አይገበቸውም

  • @HB-h7v
    @HB-h7v 2 місяці тому +64

    ሀይሚዬ ጨረቃዬ❤❤❤በሀይሚን ብራ ቀለዴ የለም😅😅

    • @MazaaMazaa-bo3uq
      @MazaaMazaa-bo3uq 2 місяці тому

      Zimi bayii hayim eshi betili noro xilo neber mihedo

  • @ሰላምኤፍሬምባለማህተቧ
    @ሰላምኤፍሬምባለማህተቧ 2 місяці тому +8

    ጆሲኮ የምር አስተዋይ የዋህ ቅን ልጅ ነህ የምር እኔ ወሎየ ነኝ ከቡታጅራ ልጆችጋ መዛመድ ፈለኩ ሁሌም ያለማጋነን የቡታጅራ ወንዶች ከአንድ ማህፀን የወጡ ይመስለኛል የፍቅር ሰው ፍቅራቸው እስከ ጥግ ነው ከቡታጅራ ማግባት እፈልጋለሁ የምር

    • @ZAMZAM-dz6dr
      @ZAMZAM-dz6dr 2 місяці тому +1

      ጆሲእኩ ወሎየነው

  • @tezezewmengistu3106
    @tezezewmengistu3106 2 місяці тому +11

    ሃይሚየ የኔ ቅመም ከቆየ ይረሳል አምጣው አላለችም ❤❤❤❤❤❤❤❤በሃይሚና በቡራ ቡራዬ በጣም መልካም ልጅ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @raksameera6520
    @raksameera6520 2 місяці тому +28

    አሯ ሃይሜ የቡታጀራ ጎረምሶች ሊደባደቡነወ መላበይ ሆሆሆ😂 ቡራኮ አልነቃም ልጂቱኮ ያያትሁሉነወ ማፍቃርነወ ጆስዬ እሰይ ደግአደረክ😂😂

  • @HGgg-z3g
    @HGgg-z3g 2 місяці тому +17

    ሀሚና ቡራ ስላይኳችሁ ደስ ብሎኛል
    የኔ ዉዶች እንዳትለያዪ ድንግል አንድ ታድርጋችሁ ፍቅርህን ግለፅላት ቡራ

  • @Hadia-k8l
    @Hadia-k8l 2 місяці тому +1

    በሀይሚና በቡራሥም አድነኝ ባይዘዉይጆምምርጥሠዉነዉ መቶሽ አስገቡት ሽልማኑንለማየትጓጓሁ ግንበዚህአጋጣሚ ብራን በደዚህአይነትነገርአትፈትኑት በጣምከሚባለዉበላይ አሥታዋይነዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @hanahabtam-i9k
    @hanahabtam-i9k 2 місяці тому +186

    እኔ እንዴ አየሁት ከሆነ ብሩኬ የሀይምን ፍላጎት ጥሩ ደረጃ ደርሳ ማየት ይፈልጋል ከአላማዋ እንዴት ሰናከል አይፈልግም በጣም ትልቅ ቦታ አለው ለሀይም እና ደሞ በጣም ይሳሳላታል በጣም ይወዳታል የፍቅር ስሜቱም አለው ግን ከውስጡ ማውጣት አልፈለገም ምክንያቱም ከአላማዋ ወይንም ከትምህሪቷ ጋር እንዴት ጨነቅ አይፈልግም ለዛነው እንጂ በጣም ያፈቂራታል ❤❤❤አተሳሰቡ ግን wow ቡራ ❤🎉

    • @hiruttadelo8260
      @hiruttadelo8260 2 місяці тому +4

      ትክክል. ኮማቾች ችግር አለባቸው ግዴታ ሚዲያ ላይ እንዲያወጣ ነው እሚፈልጉ እነሱ በውስጥ ያሰቡትን እነሱ ያውቃሉ

    • @FafiYimam-k2u
      @FafiYimam-k2u 2 місяці тому +2

      ትክክል ❤

    • @NuritMohamed-wt1du
      @NuritMohamed-wt1du 2 місяці тому +9

      አው ለማንም። አሳልፎ እንደማይሰጥ በዝህ ማየት ይቻላል ገና ተማሪም ስለሆንች ፍቅሩን
      ግዴታመግለፆ አይጠበቅበትም

    • @EmuLove-bk8ho
      @EmuLove-bk8ho 2 місяці тому +2

      Batekelelll. Hanahabtam........

    • @UhHg-yh8rx
      @UhHg-yh8rx 2 місяці тому

      የኔ ቆንጆ በትክክል ነሽ

  • @HeliTube-u9d
    @HeliTube-u9d 2 місяці тому +84

    ቡራዬ የኔ ዝምንተኛ ሀይሚ ያንተ ብቻ ናት ♥️
    ኮሜንቶች ለምንድነዉ ለስራ ነዉ ምፈልጋት እምትሉ እስዋስ እየሰራች ኣይደለ🤔

  • @Mimi-fz1bg
    @Mimi-fz1bg 2 місяці тому +27

    ጆይዬ ክበርልኝ ስላመጣህልኝ ይመችህ ያራድዬ ልጅ❤❤❤❤