Yehe Solomon bogalr yemibalew,yehenen film serahu belo endayenager. Yetenagerachewe bichemeku.3 dekikame ayehonum. Like zenabe endrmetawe bege mefezeze film actor yasebelale?? Ere shame newe...
Yetnayet , you are so magnificent that with a little training and the right script you can be at equal level with the most famous actresses in Hollywood.
ሊፍት ዉስጥ የተደረገው ነገር እዉነት እንደሆነ ደርሼበታለሁ 😊
I admire and surprise by her talent. She did a good job. It looks so real
I loved it thank you yetinayet and sol.
የምንግዜም ምርጥ ና የማይጠገብ
በጣም ደስ ይላል ሰዉ ሰርቶ ይለወጣል ሀብታሞች ግን ብር ሁሉንም ነገር በብር ሂሊናን በብር አይገዛም ፍቅር ከሁሉበላይ ነው
ሰርተው ያፈሩት ሃብት መሆኑን ኣለመርሳት። እነሱም ኣንድ ግዜ ድሃ ነበሩ።
Ytep
@@Sabb-sl6xq د
መታየት ያለበት ፊልም ነዉ በጣም አድንቄዋለሁ።
ክክክክክክክ
ይህንን ፊልም ሀገሬ ebs tv ላይ ነበር ያየሁት በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው
ምርጦቼ በተለይ የትናይት ስወድሽ
ትሰራዋለች አይገልፀውም!!!
ሠለሞን የኔመልካም የኔምሥኪን በጤም ድንቅፊልምነው የኔአንበሳ
sound track ተቀየረብኝ ያኛውን ወደው ነበር
ይች ልጂ እንዴት እንደምውዳት ቅብጥብጥነቷ እንግሊዞኞቻ በጣም ያምርባታል
ታምራለች እኔም እወዳታለሁ
እኔ እሷን እና ሶልን እይቼ ነው የመጣውት
ሀበሻ ምንም ሚያውቀው ነገር የለም ብላቹ ሙሉዉን priceless ሚለዉን የውጭ ፊልም ወደ ኣማርኛ ገልብጣቹ ማቅረባቹ ሳያንስ እናንተ እንደሰራችሁት ፊልም ደራሲ እገሌ ዳይሬክተር እገሌ እያላቹ ስታቀርቡ ነጮቹ ኣለማየታቸውና ኣማርኛ ኣለማወቃቸው በጀ እያልን ፈገግ ከማለት ዉጪ ምን እንላለን
😅😅😅😅
Very True
ምንችግር አለው ታዳ
Selemon ACTING WOW😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮
One of the best movie 💯👌👌👌and the best Actor and actress ❤❤❤
እኔን የገረመኝ ፊልሙ እንደጣፈጠ እንዳማረ ክብሩን እንደተበቀ ቆይቶ ማለቂያው ላይ የሠበረችበት የእጅ ሰአቱን ድጋሚ ማየቴ አናዶኛል
Mn malet new
taking the true truck of life, ended like drama! the story realy shows THE path, except the ending! AMAIZING ACTORS!!!!!!
What can I say her looks her posture, and her voice is lovely. I can't wait to see her next movie. Please make more movies we loves you.
ሰሌ 😂😂😂😂🏃🏃🏃🏃🏃🏃 ሌላ ሰው ነው ሚመስለው ፂሙን ተላጭቶ በጣም ተበደለ ደግሞ በዚህ ፊልም
ቁመናሸን እወድልሸ አለሁ
አሪፍ ነው
አምላኬ ሆይ ከሁሉም በፊት ለስሜቴ መጎልበት የሚያስፈልገውን ነገሮች አስተካክልልኝ..!! ለስሜቴ መዳበር እኔው ባለቤቱ ተግቼ እሰራለሁ ..!! ጀግና በደሙ ..ወላድ በስፐርሙ .. አገር ያስቀናሉ ..!!
እና.....
ጠጪዎች እንዲህ ይላሉ
ነፍሱን ለመረረዉ ወይን ይስጠዉ
ድሃ ድህነቱን ይረሳ ዘንድ ወይን ስጠዉ
መጀመሪያ ትርጉሙን ተረዱ ወይን በብሉይ ኪዳን ስያሜ ነው በአዲስ ኪዳን ግን የክርስቶስ ስጋ እና ደም ነው ህይወት የሆነውን ነው ስጡ የተባላችሁ እንጂ የእናንተ ይሔ አልኮል አይደለም እሺ ፊልማችሁን በማስተካከል እኛ ተቃጥለን እንሙት እንደ ሆ ሆዳም ትዉልድ ለመብላት ለመስከር የእግዚአብሔርን ቃል አትጥቀሱ
በጣም ምርጥነው
ወይኔ ሰሊ የኔ አዛኝ የዋህ ሰላምህ ብዝዝዝዝዝዝት ይበል
በጣም በጣም ያምራን
ዋው በጣም አሪፍ ፊልም ነው
ፍቅር ዳቦ አይሆንም ለአላፊ ስሜት ህይወታችንን ልናበላሽ አይገባም
😂😂😂
Yehe Solomon bogalr yemibalew,yehenen film serahu belo endayenager. Yetenagerachewe bichemeku.3 dekikame ayehonum. Like zenabe endrmetawe bege mefezeze film actor yasebelale?? Ere shame newe...
አሪፍ ነው👌👌👌
አሪፍ.ፊልም.ነው.ያስተምራል.ፍቅሪ.በገንዘብ
አይገዛም.
እውነት ነው። ግን ቢወዳት ነው እንጂ ያሁሉ ስጦታ ሲገዛላት የነበረ, ባይወዳት ላዳር ብቻ ከፍሎ ይለቃት ነበር። ስለዚህ ኣሷ ናት እንጂ ነገንዘብ ብላ የቀረበች ሃብታሞቹ ኣይደሉም።
የትናየት አድነቅ ነኝ
leboch nachu yetesereke film yidebral
የሰው የሰው ነው👍
ደስ ስትሉ
የጭንቅላት ድህነት እንጂ የብር ድህነት ቀላል ነዉ
አንደኛ ነው ምርጥ ፊልም
Arif film
Wow Awesome post Movie.
👏👏👏👏💪👍
ከአማርኛ ፊልም እንደዚህ አሪፍ አላየሁም
Solomun memhr ne betam new medneqh
ፍቅር በፊልም ብቻ ነው
እውነት ነው።
ሰለሞን ቦጋለ ያለበት ስለሆነ ብቻ አየዋለሁ አሪፍ ቢሆንም ባይሆንም
በጣም ያምራል
ሠለሞንንየሞትወድበላይክብቻፍቅራችሁንመግለጥትችላላችሁ
ድፍግይ
ዥይውምብ
Hi
I Love This movie
ወድጅዋለው የትናየት በጣም ነው የምወድሽ ሶልም እንደዛው
ገራሚ ነው
Nechu alem setochee siraqotu aytesheee terqotshee?
መሣሣሙቢቀርባህላችንንእጠብቅ
Priceless yebalal
Yegermal film mesrek tejemere
ድህነት... እይኑ ይጥፋ አቦ
ኧረ ይኑረ ሆ ያለሱ ማን አለን ግን ሀብታም ተብየዎቾን ግን ቢይዛችዉ ጥሩነበረ.
ለማለት የፈለኩት እደሀ ቤት ነዉ ፍቅረ ያለዉ
Yegenizebi diha minimize ayidelemi yeaemiro yikebidali solo adinaqihi negni
ፍቅር ያሸንፋል
wowowww
ኧረ የት ናችሁ የድሮ ተዋናዮች?????
ደምረኝ
ምርጥ ነው
የትናየት የሴት ጀግና ናት የሴትች መኩሬ
ይሄ ፊልም በፈረሰይኝ አይቸዋለሁ እኔ ምለዉ የተሰረቀ ነዉ እንዴ ሁሉም ነገር ተመሳሳይ ነዉ
Wergna mnm allayshwm yhon UA-camr sil smtshw frncaygna mtawki ymsl amdam😅😅
effff ቤሩት ስትል ልቤ ስንጥቅ ኣለ ።ቤሩት ከሚባል ሀገር በሰላም መልሰኝ
አሜን
አስተማሪ ነው
Adis new weyes yekoye like setugn erift negn
Wow.
Solomon Bogale.
😂😂😂 ወይኔ አንዳንድ ሴቶች ግን
ሰለሞን በጣም ይመቸኛል
1:19 ..................................1:28 desss alachihug
Yetnayet , you are so magnificent that with a little training and the right script you can be at equal level with the most famous actresses in Hollywood.
ሠለሞን አተጀግናሆነህ ሥሠራነው እምታምረው እጅቦቅቧቃ ሥትሆን ታሥጠላለህ
መጨረሻው ያምራል
ኢቶብ
ሚገርም
Daha iko ye ethiopia birkiye meterya simuwa new
አይደለም ደሃ ማለት የኢትዮጵያ ብርቅዬ እንሰሳ ነው
አዲሥነዉ ልየዉ ደብሮኛል
great
ጋይዝ ልዩው ይመቻል የፍቅር ፍልም ከሆነ ግን አላይም
የትናየት ታምሩን እንዴት አባቷ እንደምወዳት አትጠይቁኝ ከምር እወዳታለው ባሏ ብሆን ደስታውን አልችለውም ግን አይሆንም
😜😜😜
@@user-munet መመኘት መብቴ አይደል? የሷ ካልሆነ ወደ አንቺ ማመልከቻዬን ላስገባ??
Ehe film dasi alim 🤔🤔
nice move
እንዴት ነው ጥሩ ፊልም ነው ልዬው ጓደኞቼ
i like this movie
አትገፍትሪዉ ወኔድ ልጅ ክብረ ይገባዋል
Very nice one
ሶል 😂😂😂
Wow well done 👍.One of the best movie
እኔ እቸን ልጀ ለምን እንድምውዳትኝ ባላቃትም እውዳታለሁኝ
ይኼ ሺማግሌ ግን አሣምነዉ ፅጌን አይመሥልም መልኩ
Hhhhhhhhhh Politico amrbuhal
ሰልሞን ስለሌ ብቻ አያለሁ
ሀሪፋነው
7
Soli batam new miwodik adinakik nagn gin qofitani Bali hule fari honak New mitisaraw mikiniyat alek yetina yet anchinim wudddd new
26:22 ..yethiopia film wedat eyehade new gud
Wodehola
ere besak 😂😂😂😂😂weyna selmon asazengn 😝😝😜😂😂😂😂🤭🤭🤭
Yihen seweye seweyew uuff maret asetemari new baretu
ዋውውውው♥♥♥♥
ይመቻችሁ አቦ የመጨረሻውን like
Top Tell 💋💋💋💋
እኝክ ወዱ ማለቲ ሠለሞን ሤታሤት ነገር ቲሽሽሽ
አርፍ ነው
የማያልፍለት ደሀ ሀብታም ይጋብዛል ማለት ይሄኔ ነው
ሲሰቅ የሚያስጠላ ሴት እንዳንቺ አይቼ አላውቅም
ኧረ ወድያ ስያስጠላ ወንድ ሴታ ሴት ስሆን እኔ ደስ አይለኝም ከዝህ ፍልም ምኑም አያምርም
wawwwww yagre film westeko nw sol yeti swdachko selamachu bezt terf yebl more entbkaln
እንዴ ጌጡ ተመስገን ፊልም ተሰርቷል እንዴ😂
Ye Solomon tsegur ayamirm
ስሎምን የነ ኣንበሳ
endezik aynet keshim getsebahrim hone nuro be agerachin yelem midre artis negne tebiyewoch zimmmm bilachuk atibetreku bertakawoch ::
የኢትዮጵያ አረትቶችም እያ ተሳሳሙ ፍልም መስርት ጀመሩ እንደ