Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ያአለም ሰገድ አድናቂ ነኝ እስኪ የምትወዱት ላይክ ዱቅ አድርጉ አድናቆታችሁንእያሳሳቀ ዘና ያደርጋል እዩት ውዶች
ZEHARA Ahmed 👍😎😃
Seble Abate ውድድድ ያ አሰል
ከግርግዳ ተጋጭ
የቆየ ቢሆንም አለም ሰገድ ስላለ ይታያል የአለም ሰገድ አድናቂ ነኝ 💪
አለምሰገድ ነፍሴ አለምሰገድን የሚወድ like ግጩኝ
አለምሰገድውስጤነው
እኔም ዉስጤ ነዉ🇪🇹😘💜።
@@mekdesmersha6894 olioMirt ,mirt artistoch hulachihum beteley nigstitu, (yetnayet)Alemayeyehu, Alemseged betam yemtdeneku artistoch alachihu hulgzem yemadenkachihu hulachihum bertu!!
እኔ
የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው።
Mn teterkialesh
የጥበብ መጨረሻዉ ፍቅር ነው !በኢትዮጽያ ታሪክ ላይ የተመሰረተ ቆንጆ ፊልም ነዉ. ለደራሲዉ ምስጋና ማቅረብ ፈልጋለሁ በተጨማሪም ተዋንያኖቹም በጣም ጥሩ አድርገው ተዉነዉታል.
ፀ ዐ ከ ጨዐዐጸ
ቀውጢ ፊልም ነው ሀገሬን አስናፈቅሽኝ አንቺ እብድ ልጅ♥♥♥♥♥♥♥
Awo batikikil Ewenat naw weyyyyy dase sile
ቲክቶክ ላይ አይቶ እንደኔ የመጣ ❤🙋♀️🙋♀️🙋♀️🙋♀️
ነገ ቅዱስ ሚካኤል ነው ውድ ያገሬ ልጆች በያላችሁበት ይጠብቃችሁ ሃሳባችሁንመ ይሙላላችሁ
Amen amen amen
አሜንንንን
አሜን አሜን አሜን
ጄሪ እብድናት ደሥ ትላለች 😂😂😂😂🙆🙆🙆🌹
ዉይ ደስ እሚል ነዉ እናመሰግናለን ማርያምን ፈታ አረገኝ በተለይ ሞልቃቂት እፍፍ ወደድኳት
Willkommen አለማየሁ ታደሰ በጣም ይመቸኛል በሉ like ግጩኝ
gal metema
Yemral
🖒🖒🖒🖒🖒🖒🖒
እረ በደብ ነው እምንገጭህ
አለማየሁ እና የልጅቱ እብደት ደስ ሲል ትኩስ እብድ ብየሻለሁ
የትናይትዬ 💝💝💝ፎንቃዬ የኔ እብድ ስወድሽ 💝💝💝ንግሥቷ 💝💝አሌክስ 💝👌ሸዋፈራው ❤❤❤👌👌🌹ምርጦች በናንተ ግዜ ቀረ ፊልም ብሎ 👌🌹
አለምሰገድ ግን ታድለክ ሁሉም ይሂድብካል ብቃት ብሎ ዝዝዝዝዝዝዝዝ
Rita Rita wow wow
I
Wowowow
Rita Rita wow wow ምምምምምምምምምም 👌👍
@@tegestasefa7146
Like ግጩኝ የምትሉ ከግንድ ያጋጫቹ ልል ነነር ግን ታሳዝናላቹ የስደት እህት ወንድሞች ሰላም ላገራችን ያብቃን
Amen amen amen ehte
tewahido hiymanote አባባልሽ /ህ ድስ ሲል እኔም በጣም ያሚያስጠላኝ ቃል ላይክ ግጩኝና ውስጤ ነህ / ነሽ የሚለው
tewahido hiymanote kkkkkkk ማር ነሽ 😍😍😍
Ashkabach
ዋው በጣም ምርጥ ነው የንግስት ሳባ እና ንጉስ ሰለሞን ታሪክ የትናየት ቁመትሽን ስወደው
በፊልም ሰበብ ጉዳችሁን አሳያችሁን ዘፍኝና ተዋናይ ዉስጥለዉስጥ መጀመርያ ክክክክ
አላስፈላጊ ጭስ። ካልተጨሰ ፊልም የማትሰሩ አርቲስቶች ይብላኝ ለናንተ ወጣቱን አጫሽ አደረጋቹት።
አለም ሰገድ ያለበት ፌልም ድስ ይለኛል
የማይሰለች ምርጥ ፊልም ሁሉም ውብ ተዋንያን ናቸው
ብዙ ፊልም ታስተዋዉቃላችሁ ከዛ ሁሉ አንድ አዲስ ጠፋ ስደብሩ መደጋገም ስትወዱ ግን ግን ፊልሙ ዋዉ ያበደ ነው ያላያችሁት ሹፉት
በጣም አሬፍ ነው አንድኛ ነው
ከፊልሙ እስከ ተዋንያዎቹ እስከ ስርሰቱ የተዋጣለት ፉልም ::
;;2020' አየዋለሁ ምረጥ ድራማ ነው አለመ ሰወድህ አድናቄህ ነች ትችላለህ
አለም ስገድ ያለበት ቦታ ሁሉም ያምራል ሁላቹም እናመስግናለን
ሳባ ሲጀመር የመናዊ ነች። ፈሳሞች ናችሁ ስድብ እና እርግማን የተሞላ ፊልም ድፍት ያርግሽ አብሮ ይድፋን ምን የሚሉት ካራክተር ነው? የለየለት እብዱ ይሻላል።
ላይክ ግጩኝ ግጩኝ ምንድነው መዳም ታጋጫችሁ አቦ
Kkkkkkkk
Kkkkk
Hahahahaha tey engi
ክክክክክክክክ የለሁበትም
ክክክክ
እሄ ፊልም እንዳኔ ፈታ የደረገዉ መነዉ ለይክ ግጩኝ
ላይክ ላይክ አትበሎ ተውዶል ላይክ
ኧረ አለምየ ልብሱን ከየት አገኘከው
ድሬናየሀረርሰዉ እንዲነዉማለትነዉ ይገርማል
ወይ አለም ሰገድ ዉስጤ እኮ ነህ በይህ በይህ አልጠግብህም
በጣም ምርጥ ፊልም ነው ያላያችሁ እዩት
በለው ስድብህ አያልቅምደ ከሁሉም ያሳቀኝ ጉጭማ ኪኪኪፊልሙ ደስ ይላል
Oh my God did Emma Romo
Wwwwwwwwwwwwwwwwwwwwww,,Ethiopia Lezalelem,Tenure,Selma,Lehgare
orom
ዋውውው ምርጥ ፊልም ነው ግን ኮሜንታትሮችየ የት.ገባችሁ አይዞን የሮመዳን ስራ ይሆናል ሁሉም ያልፋል አይዞን
Banchu Kasa xcccqe
What a gorgeous and talented actress you are! YT
ድጋሚም እያየሁት እንዳዲስ ደስ እያለኝ ያየሁት ፊልም
አኒቾ እናቷን ናፋቂ እኔም ምችትትትትትትትት አለኝ ቤተሰቦቸን አስታወሰኝ 😢
Ere bakeh werenga
Who still he witch this movie I like this movie yetenayet love you
ሽማግሌዎቹ 💝💝💝እራሱ 💝💝💝💝💝ፊልም መስራት ለካ ይሄ ሁሉ ጣጣ አለ በተለይ ብሬክ ሰዓቱ ኡፍ 😒
በዉነት ደስይላል እናመሰግናለን ተባረኩ አሌክስ ሸዋ እናንተ ያላቹሁበት ሁሉ ቆንጆነዉ
ዛሬማ በማየት ላይ ነኝ ለስንተኛ ጊዜ ሳየው መሰለቹ
በጣም የምያምር ስራ ነው እኔማ የትና የት ያልችበትን ፍልም ፈልገ ነው የማየው አለማየሁና ልዑል ስገድም በጣም እወዳቸዋልው
እኔ አላምንም ተለቀቀልን እንዴ አድስ ነው መሰል
አሌክስ አለም ሠገድ የትናየት ሥወዳችሁ
ዋዉዉዉዉዉዉዉ በጣም ደሥ የሚል ፌልም ነዉ ይመቻችሁ ሁላችሁንም በክርስቶስ ፍቅር ዉድድድድ አረጋችዋለዉ ምስጋናችን ከለረብ ነዉ በርቱልን
Betam yamralu wed new ymdrgakew
Betam betam arif newe hulachehum yetesetachehul kalakter sertachehol
ውውው
እናመሰግናለን በጣም ደስእሚል አስተማሪ ፊልምነው የሁላችሁ አዲናቂነይ በርቱልን የኛምርጦች
ሁለቴ ኣለማዮህ እና የትናየት ምያደንቃቸዉ ናቸዉ ለዝህ ነዉ ዉሸቱን ችየ ያየሁት
ኧረ እጀራ ናፍቆኛል አጉርሱኝ
Hawa Hawa የት ሀገር ነዉ ያልሽው ልላክልሽ እኔን
እኔዱባይአለሁ
ዋውውውውውው ንግስት ሳባ በደም ትርሰራች እግዚኣብሄር ይባርካቹ
egna ye harer ljoch aydelem sewu jib enalemdalen betam konjo film newu
ቡዙ ግዜአይቸዋለሁ እዩት ዋዉነዉ
እኔ ምለው ግን ምድረ በጥራቃ ሁላ ለምንድነው ከፊልሙ ምን እንደተረዳን አንኮምትም ዝም ብላቹ like ግጩኝ የምትሉት አቦ ይመቻቹ በጣም የሚያምር ፊልም ነው እናመሰግናለን
የአለማየሁ እና የአለም ሰገድ አድናቂ ነኝ
ጀሪ ነብሴ ነች
shawaafrawn yemewed lij benatachu ehetochi
Ethiopia tiqdem telat yiwdem
Wonderful, wonderful, wonderful!!! I dont have words
Ye lijitua dirket betam beza
t
Yetnat gn bzu alhonechm ezi film
ደስ ይላል
Www www,AreEyuta,ArifeNew,betmmmmmmm
ይመቻችሁ ዋውምርጥፊልም በርቱ
ሃሃሃሃ አይ እንጅራ ሁኖበት ነው አይደል አለም ሰገድ
-
አራ የልጁታ እብደት አፌን አስከፍቶኝ ጨራስኩት
የትናየትን የምትወዱ ግቡ
ሁሉ ነገር ድሮ ቀረ
ለ፫ኛ ግዜ ሾፍኩላችሁ "ሃገርሽ ሃገሬ ይሄ ድራማችሁን ሃገሬም ስገባ እንደ አዲስ አየዋለው አሌክስዬ አለምሰገድዬ ጄሪ.....ሁላችሁም ተዋቶላችሁል እንወዳችሁለን በርቱልን♥♥♥
አሪፍ ነው ደሥ ይላል
ጀግናው ስወድ እኮ
አለም ሰገር፣ኑርልኝ
ስታናዱ! ተረትና ታሪክን እንኳን መለየት አትችሉም! ዶማዎች!
Ewnwtwgha ya saba tarik ysara
Yetnayet konjo sewodshe
Arfe nw
Like geceogn metey hulu ebde yencesh
ያምራል አችይ ቆጆ ነገር
የትናየት ስወድሸ ግልጥነትሽ
ለህፍችሽህሽብ
ደስ ስል
ምድነው እየተነሳቹ ላይክ ግጩኝ ምትሉት እነተ ነቹ እዴ ፊልሙን ምሰሩት ሆ...
kkkkk
It size nays
Almsgad west new
wow dse yelale
ዋውው ምርጥ ፊልም
Alemayehu yene ye hulgizem mirt
አለም ሰገድ እብድ ነው ዋና እብድ የምትመስለው ውይ ኪኪኪኪኪኪ
የኢትዩጵያ። ቆንጆዎች
በጣም አሪፍ ነው ዘና ያደርጋል ክክክ
ምርጥ
Wowww das yemil film naw
ንግሰት ሳባ እንድህ ነው አለባብስዋ አይመስለኝም ስለዚ ሳባ አይወክልም እሺ
Wow so nice
እናመሠግናለን እኛንም ጎብኙን
ዋዉዉ ድስሲል. አለማስገድ ዛሬ ምነዉ ምን አስነኩብኝ
ከ10ጊዜያላነሰነውያየሁትደስይላልበጣምአገራዊነውደስይላልሰፈሩ።
ደስ ይላል እዳውም ፊልም እዴት እደሚያደክም አየሁት
Ejigu arige meduniku yifelugu alewu betam Des aleni destay yisemahum berutui wwwwwoooooo very nice and very nice
እመኑኝ ከታሪኩ ይልቅ የአርቲስቶቹ ስብስብ ነው እንደታሪክ የሚታወሰው ስብስባቹህ ተመችቶኛል አይለያቹ👌
አሌክስ ያለበትን ማየት ደስ ይለኛል
ያአለም ሰገድ አድናቂ ነኝ እስኪ የምትወዱት ላይክ ዱቅ አድርጉ አድናቆታችሁን
እያሳሳቀ ዘና ያደርጋል እዩት ውዶች
ZEHARA Ahmed 👍😎😃
Seble Abate ውድድድ ያ አሰል
ከግርግዳ ተጋጭ
የቆየ ቢሆንም አለም ሰገድ ስላለ ይታያል የአለም ሰገድ አድናቂ ነኝ 💪
አለምሰገድ ነፍሴ አለምሰገድን የሚወድ like ግጩኝ
አለምሰገድውስጤነው
እኔም ዉስጤ ነዉ🇪🇹😘💜።
@@mekdesmersha6894 olio
Mirt ,mirt artistoch hulachihum beteley nigstitu, (yetnayet)Alemayeyehu, Alemseged betam yemtdeneku artistoch alachihu hulgzem yemadenkachihu hulachihum bertu!!
እኔ
የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው።
Mn teterkialesh
የጥበብ መጨረሻዉ ፍቅር ነው !
በኢትዮጽያ ታሪክ ላይ የተመሰረተ ቆንጆ ፊልም ነዉ. ለደራሲዉ ምስጋና ማቅረብ ፈልጋለሁ በተጨማሪም ተዋንያኖቹም በጣም ጥሩ አድርገው ተዉነዉታል.
ፀ ዐ ከ ጨዐዐጸ
ቀውጢ ፊልም ነው ሀገሬን አስናፈቅሽኝ አንቺ እብድ ልጅ♥♥♥♥♥♥♥
Awo batikikil Ewenat naw weyyyyy dase sile
ቲክቶክ ላይ አይቶ እንደኔ የመጣ ❤🙋♀️🙋♀️🙋♀️🙋♀️
ነገ ቅዱስ ሚካኤል ነው ውድ ያገሬ ልጆች በያላችሁበት ይጠብቃችሁ ሃሳባችሁንመ ይሙላላችሁ
Amen amen amen
አሜንንንን
Amen amen amen
አሜን አሜን አሜን
ጄሪ እብድናት ደሥ ትላለች 😂😂😂😂🙆🙆🙆🌹
ዉይ ደስ እሚል ነዉ እናመሰግናለን ማርያምን ፈታ አረገኝ በተለይ ሞልቃቂት እፍፍ ወደድኳት
Willkommen አለማየሁ ታደሰ በጣም ይመቸኛል በሉ like ግጩኝ
gal me
tema
Yemral
🖒🖒🖒🖒🖒🖒🖒
እረ በደብ ነው እምንገጭህ
አለማየሁ እና የልጅቱ እብደት ደስ ሲል ትኩስ እብድ ብየሻለሁ
የትናይትዬ 💝💝💝ፎንቃዬ የኔ እብድ ስወድሽ 💝💝💝ንግሥቷ 💝💝አሌክስ 💝👌ሸዋፈራው ❤❤❤👌👌🌹ምርጦች በናንተ ግዜ ቀረ ፊልም ብሎ 👌🌹
አለምሰገድ ግን ታድለክ ሁሉም ይሂድብካል ብቃት ብሎ ዝዝዝዝዝዝዝዝ
Rita Rita wow wow
I
Wowowow
Rita Rita wow wow ምምምምምምምምምም 👌👍
@@tegestasefa7146
Like ግጩኝ የምትሉ ከግንድ ያጋጫቹ ልል ነነር ግን ታሳዝናላቹ የስደት እህት ወንድሞች ሰላም ላገራችን ያብቃን
Amen amen amen ehte
tewahido hiymanote
አባባልሽ /ህ ድስ ሲል እኔም በጣም ያሚያስጠላኝ ቃል
ላይክ ግጩኝና ውስጤ ነህ / ነሽ የሚለው
tewahido hiymanote kkkkkkk ማር ነሽ 😍😍😍
Ashkabach
ዋው በጣም ምርጥ ነው የንግስት ሳባ እና ንጉስ ሰለሞን ታሪክ የትናየት ቁመትሽን ስወደው
በፊልም ሰበብ ጉዳችሁን አሳያችሁን ዘፍኝና ተዋናይ ዉስጥለዉስጥ መጀመርያ ክክክክ
አላስፈላጊ ጭስ።
ካልተጨሰ ፊልም የማትሰሩ አርቲስቶች ይብላኝ ለናንተ ወጣቱን አጫሽ አደረጋቹት።
አለም ሰገድ ያለበት ፌልም ድስ ይለኛል
የማይሰለች ምርጥ ፊልም ሁሉም ውብ ተዋንያን ናቸው
ብዙ ፊልም ታስተዋዉቃላችሁ ከዛ ሁሉ አንድ አዲስ ጠፋ ስደብሩ መደጋገም ስትወዱ ግን ግን ፊልሙ ዋዉ ያበደ ነው ያላያችሁት ሹፉት
በጣም አሬፍ ነው አንድኛ ነው
ከፊልሙ እስከ ተዋንያዎቹ እስከ ስርሰቱ የተዋጣለት ፉልም ::
;;2020' አየዋለሁ ምረጥ ድራማ ነው አለመ ሰወድህ አድናቄህ ነች ትችላለህ
አለም ስገድ ያለበት ቦታ ሁሉም ያምራል ሁላቹም እናመስግናለን
ሳባ ሲጀመር የመናዊ ነች። ፈሳሞች ናችሁ ስድብ እና እርግማን የተሞላ ፊልም ድፍት ያርግሽ አብሮ ይድፋን ምን የሚሉት ካራክተር ነው? የለየለት እብዱ ይሻላል።
ላይክ ግጩኝ ግጩኝ ምንድነው መዳም ታጋጫችሁ አቦ
Kkkkkkkk
Kkkkk
Hahahahaha tey engi
ክክክክክክክክ የለሁበትም
ክክክክ
እሄ ፊልም እንዳኔ ፈታ የደረገዉ መነዉ ለይክ ግጩኝ
ላይክ ላይክ አትበሎ ተውዶል ላይክ
ኧረ አለምየ ልብሱን ከየት አገኘከው
ድሬናየሀረርሰዉ እንዲነዉማለትነዉ ይገርማል
ወይ አለም ሰገድ ዉስጤ እኮ ነህ በይህ በይህ አልጠግብህም
በጣም ምርጥ ፊልም ነው ያላያችሁ እዩት
በለው ስድብህ አያልቅምደ ከሁሉም ያሳቀኝ ጉጭማ ኪኪኪ
ፊልሙ ደስ ይላል
Oh my God did Emma Romo
Wwwwwwwwwwwwwwwwwwwwww,,Ethiopia Lezalelem,Tenure,Selma,Lehgare
orom
ዋውውው ምርጥ ፊልም ነው ግን ኮሜንታትሮችየ የት.ገባችሁ አይዞን የሮመዳን ስራ ይሆናል ሁሉም ያልፋል አይዞን
Banchu Kasa xcccqe
What a gorgeous and talented actress you are! YT
ድጋሚም እያየሁት እንዳዲስ ደስ እያለኝ ያየሁት ፊልም
አኒቾ እናቷን ናፋቂ እኔም ምችትትትትትትትት አለኝ ቤተሰቦቸን አስታወሰኝ 😢
Ere bakeh werenga
Who still he witch this movie I like this movie yetenayet love you
ሽማግሌዎቹ 💝💝💝እራሱ 💝💝💝💝💝ፊልም መስራት ለካ ይሄ ሁሉ ጣጣ አለ በተለይ ብሬክ ሰዓቱ ኡፍ 😒
በዉነት ደስይላል እናመሰግናለን ተባረኩ አሌክስ ሸዋ እናንተ ያላቹሁበት ሁሉ ቆንጆነዉ
ዛሬማ በማየት ላይ ነኝ ለስንተኛ ጊዜ ሳየው መሰለቹ
በጣም የምያምር ስራ ነው እኔማ የትና የት ያልችበትን ፍልም ፈልገ ነው የማየው አለማየሁና ልዑል ስገድም በጣም እወዳቸዋልው
እኔ አላምንም ተለቀቀልን እንዴ አድስ ነው መሰል
አሌክስ አለም ሠገድ የትናየት ሥወዳችሁ
ዋዉዉዉዉዉዉዉ በጣም ደሥ የሚል ፌልም ነዉ ይመቻችሁ ሁላችሁንም በክርስቶስ ፍቅር ዉድድድድ አረጋችዋለዉ ምስጋናችን ከለረብ ነዉ በርቱልን
Betam yamralu wed new ymdrgakew
Betam betam arif newe hulachehum yetesetachehul kalakter sertachehol
ውውው
እናመሰግናለን በጣም ደስእሚል አስተማሪ ፊልምነው የሁላችሁ አዲናቂነይ በርቱልን የኛምርጦች
ሁለቴ ኣለማዮህ እና የትናየት ምያደንቃቸዉ ናቸዉ ለዝህ ነዉ ዉሸቱን ችየ ያየሁት
ኧረ እጀራ ናፍቆኛል አጉርሱኝ
Hawa Hawa የት ሀገር ነዉ ያልሽው ልላክልሽ እኔን
እኔዱባይአለሁ
ዋውውውውውው ንግስት ሳባ በደም ትርሰራች እግዚኣብሄር ይባርካቹ
egna ye harer ljoch aydelem sewu jib enalemdalen betam konjo film newu
ቡዙ ግዜአይቸዋለሁ እዩት ዋዉነዉ
እኔ ምለው ግን ምድረ በጥራቃ ሁላ ለምንድነው ከፊልሙ ምን እንደተረዳን አንኮምትም ዝም ብላቹ like ግጩኝ የምትሉት አቦ ይመቻቹ በጣም የሚያምር ፊልም ነው እናመሰግናለን
የአለማየሁ እና የአለም ሰገድ አድናቂ ነኝ
ጀሪ ነብሴ ነች
shawaafrawn yemewed lij benatachu ehetochi
Ethiopia tiqdem telat yiwdem
Wonderful, wonderful, wonderful!!! I dont have words
Ye lijitua dirket betam beza
t
Yetnat gn bzu alhonechm ezi film
Yetnat gn bzu alhonechm ezi film
ደስ ይላል
Www www,AreEyuta,ArifeNew,betmmmmmmm
ይመቻችሁ ዋውምርጥፊልም በርቱ
ሃሃሃሃ አይ እንጅራ ሁኖበት ነው አይደል አለም ሰገድ
-
አራ የልጁታ እብደት አፌን አስከፍቶኝ ጨራስኩት
የትናየትን የምትወዱ ግቡ
ሁሉ ነገር ድሮ ቀረ
ለ፫ኛ ግዜ ሾፍኩላችሁ "ሃገርሽ ሃገሬ ይሄ ድራማችሁን ሃገሬም ስገባ እንደ አዲስ አየዋለው አሌክስዬ አለምሰገድዬ ጄሪ.....ሁላችሁም ተዋቶላችሁል እንወዳችሁለን በርቱልን♥♥♥
አሪፍ ነው ደሥ ይላል
ጀግናው ስወድ እኮ
አለም ሰገር፣ኑርልኝ
ስታናዱ! ተረትና ታሪክን እንኳን መለየት አትችሉም! ዶማዎች!
Ewnwtwgha ya saba tarik ysara
Yetnayet konjo sewodshe
Arfe nw
Like geceogn metey hulu ebde yencesh
ያምራል አችይ ቆጆ ነገር
የትናየት ስወድሸ ግልጥነትሽ
ለህፍችሽህሽብ
ደስ ስል
ምድነው እየተነሳቹ ላይክ ግጩኝ ምትሉት እነተ ነቹ እዴ ፊልሙን ምሰሩት ሆ...
ክክክክ
kkkkk
It size nays
Almsgad west new
wow dse yelale
ዋውው ምርጥ ፊልም
Alemayehu yene ye hulgizem mirt
አለም ሰገድ እብድ ነው ዋና እብድ የምትመስለው ውይ ኪኪኪኪኪኪ
የኢትዩጵያ። ቆንጆዎች
በጣም አሪፍ ነው ዘና ያደርጋል ክክክ
ምርጥ
Wowww das yemil film naw
ንግሰት ሳባ እንድህ ነው አለባብስዋ አይመስለኝም ስለዚ ሳባ አይወክልም እሺ
Wow so nice
እናመሠግናለን እኛንም ጎብኙን
ዋዉዉ ድስሲል. አለማስገድ ዛሬ ምነዉ ምን አስነኩብኝ
ከ10ጊዜያላነሰነውያየሁትደስይላልበጣምአገራዊነውደስይላልሰፈሩ።
ደስ ይላል እዳውም ፊልም እዴት እደሚያደክም አየሁት
Ejigu arige meduniku yifelugu alewu betam Des aleni destay yisemahum berutui wwwwwoooooo very nice and very nice
እመኑኝ ከታሪኩ ይልቅ የአርቲስቶቹ
ስብስብ ነው እንደታሪክ የሚታወሰው
ስብስባቹህ ተመችቶኛል አይለያቹ👌
አሌክስ ያለበትን ማየት ደስ ይለኛል