ሁሉም ነገር ዉሸት ይቅርብህ አያዛልቅህም

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 7 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 1 тис.

  • @ገኒነኝየራያዋቀበጥ
    @ገኒነኝየራያዋቀበጥ Місяць тому +381

    ሶፊያን እናበረታታት ቤተሰብ👍👍👍😌

  • @melekamtube3913
    @melekamtube3913 Місяць тому +253

    ሶፉዬዬዬ ጀግና ናት በጣም በፋቅር ጀግና ናት❤❤❤😢

    • @mulu5
      @mulu5 Місяць тому +2

      ዩቱቡን አስተካክሉላት

    • @FatimaZuhra-n7v
      @FatimaZuhra-n7v Місяць тому +3

      መልኩ የሶፊን ዩቱብ አስተካክሉላት ተጠልፎባት እንዳይሆን እንዲከፍላት አስተካክሉላት በራሷ አካውንት እና ኢሜል

    • @selamsol1280
      @selamsol1280 Місяць тому +1

      አወ አሥተካክሉላት እርዶት ታሣዝናለች

    • @brtetukaBa
      @brtetukaBa Місяць тому +1

      አዉ ይስተከከልለት

    • @melekamtube3913
      @melekamtube3913 Місяць тому

      @@FatimaZuhra-n7v ቁጥርዋ አላቅዉም ዉዴ

  • @RichWallo
    @RichWallo Місяць тому +209

    እህትነት እናትነት የሚሰማሽ የሰው ወርቅ ነሽ ለሙ ምክርሽ ጠብ አይልም ❤❤❤❤❤

    • @Ahlamkedir2020
      @Ahlamkedir2020 Місяць тому

      ❤❤❤

    • @ፋጡማኩታበርYouTube
      @ፋጡማኩታበርYouTube Місяць тому +2

      በጣም ሁሉም እንዴሷ ቅን አሳቢ አላህ ያድርገን

    • @mehbobamahnooba
      @mehbobamahnooba Місяць тому

      ለሚ እኮ እናት ናት ከእናት እናት አዛኝ እናት የናት አንጀት የታዘች አስተዋይ ነሽ ለሙ እፍፍፍ 😢😢😢😢😢 አላ እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥሽ ወልደሽ ሳሚ የኛ ጀግና❤❤❤❤❤❤❤

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 Місяць тому +93

    እባካችሁ የሶፊዬን ዩቱብ አስተካክሉላት በጣም ጎበዝ ታጋሽ እና ዝምታን የምትመርጥ ልጅ ናት ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @user-pc9gm7or7c
    @user-pc9gm7or7c Місяць тому +62

    በውጭ ሀገር ያላችሁ እህት ወድሞቸ አላህ እቅፍ ድግፍ አርጎ ለሀገራችሁ ያብቃችሁ😢❤

  • @የየየ-ኘ9ጰ
    @የየየ-ኘ9ጰ Місяць тому +157

    ይቱብ አይከፍለኝም ብላለይ ይቱቦን አስተካክሉላት ሶፊ ምርጥልጂ ናት እረጋ ያለች አስተዋይ

    • @Sነኝየአላህባረያ-e5f
      @Sነኝየአላህባረያ-e5f Місяць тому +7

      አወ ብላለች ማሻአላህ 72 ገብታለች

    • @Ekram475
      @Ekram475 Місяць тому +4

      በጣም በጣም የተረጋጋይ ልጅናት❤❤

    • @ዙለይካየመስቆቅመም
      @ዙለይካየመስቆቅመም Місяць тому +2

      አው በሚገባ

    • @mehbobamahnooba
      @mehbobamahnooba Місяць тому

      አወ እረዷት ለምን አይከፈላትም ግን??

    • @asqw6481
      @asqw6481 Місяць тому

      እረ ቶፊቅ ይከፍላታል ብሎዋል በቶፊቅ አካዉንት ነዉ የሚላክላት

  • @Butajirawechi1
    @Butajirawechi1 Місяць тому +49

    ውይይ ሶፊ ምርጥ ወንድም አለኝ ልዳራት ይሃ አይሆናትም ልፍስፍስ ነው አይለወጣም

    • @مؤمنةاحمد
      @مؤمنةاحمد Місяць тому +1

      እስኪ ዳራት አስለቅሶ ገደላት😀😀😀

  • @Sነኝየአላህባረያ-e5f
    @Sነኝየአላህባረያ-e5f Місяць тому +111

    ሶፊ አስተዋይ ሴት ነች ግን አይከፈለኝም ብላለች ማሻአላህ 72 ገብታለች

  • @نصرهحبشه
    @نصرهحبشه Місяць тому +78

    ሶፊ ዩቱብ አይከፈለኝም ብለላች አስተክለት

  • @ዜድቱብ
    @ዜድቱብ Місяць тому +36

    ለሙዬ ተባረክ እውነት ለቶፈቅ ምክር ነው ሚያስፈልገው

  • @sadaebrahim2008
    @sadaebrahim2008 Місяць тому +27

    ለምሊ የምገርም ልጂ ጀግኒት አላህ ይጠብቅሽ ይመችሽ አቦ በውስጥም ምከሪው ይህ ከሆነ ፀባዩ የዋህ ሰው ይጎዳል

  • @Hadeyyah24
    @Hadeyyah24 Місяць тому +30

    ለሚዬ የዋህ ብርቱ ጠካራዋ አስተዋይ እኮ ነሽ የምወድሽ በምክኒያት ነው❤❤❤❤

  • @Zeyneba-v5k
    @Zeyneba-v5k Місяць тому +25

    ወላሂ እኔም ብያለው የሆነ ሞኝ ነው ተውፊቅ የዋህነት ያጠቃዋል አላህ ይመልሰው ያረብ

  • @saeedalderei541
    @saeedalderei541 Місяць тому +19

    ለሙየ አች ለብዙ ሰው መካሪ ነሽ አላህ ይጠብቅሽ ለሙየ ❤❤❤❤❤

  • @ruqyajamal
    @ruqyajamal Місяць тому +163

    ሴት የረሱል አደራናት፣ሴት እናት ናት ሴት እህት ናት ሴት ሚስት ናት ሴትን አትበድሉ ወዶች፣አላህን ፍሩ አላህን ፋሩ. ነገሂሳብ፣አለ😢

    • @feyzaShifa
      @feyzaShifa Місяць тому +2

      ለሱልን ላውቁት ነው 😢

    • @HayatHayat-st9ed
      @HayatHayat-st9ed Місяць тому +2

      Saw saw saw ❤❤

    • @እሙሙሀመድ-ወ4ፀ
      @እሙሙሀመድ-ወ4ፀ Місяць тому +2

      ድኑንያቃልእደ

    • @ስአድያልብኮዋ
      @ስአድያልብኮዋ Місяць тому +1

      ሠለላህ አለሂ ወሰለም ሠለላህአለይህ ወሠለም 💞 ሠለላሁ አለይሂ ወሠለም ሠለላሁ አለይሂ ወሠለም ሠለላሁ አለይሂ ወሠለም ሠለላሁ አለይሂ ወሠለም ሠለላሁ አለይሂ ወሠለም ሠለላሁ አለይሂ ወሠለም ሠለላሁ አለይሂ ወሠለም ሠለላሁ አለይሂ ወሠለም ሠለላሁ አለይሂ ወሠለም ሠለላሁ አለይሂ ወሠለም ሠለላሁ አለይሂ ወሠለም ሠለላሁ አለይሂ ወሠለም ሠለላሁ አለይሂ ወሠለም 🥰🥰🥰🥰🥰🥰

    • @lolotoutube6002
      @lolotoutube6002 Місяць тому +1

      ስለላሁ አሊይሂ ወስለም

  • @Aminat-nv3cu
    @Aminat-nv3cu Місяць тому +23

    ምርጥ እህት እድህለሰወች የሚያስብ ማንምየለም

  • @tesfayekebede-iv1cd
    @tesfayekebede-iv1cd Місяць тому +15

    በትክክል የኔምርጥ የተቢ ❤❤❤❤

  • @MissZainab-oi5ei
    @MissZainab-oi5ei Місяць тому +12

    ቁረአን ይቀራበት የሆነ ነገር አርገዉት እዳይሆን

  • @samsunga5030
    @samsunga5030 Місяць тому +8

    ትክክል ለሙየ ይሄ ፕራክ ስንቱን ያለያያል በጣም ያስጠላል

  • @yryhhd-gj1rc
    @yryhhd-gj1rc Місяць тому +2

    ለሙዬዬዬዬዬ የኔ እናት አሏህ ይጠብቅሺ ሁሌም እወድሻለሁ ነፍ አመት ኑሪልኝ

  • @halima6958
    @halima6958 Місяць тому +6

    እናመሠግናለን ለሶፊ ድምፀ ሰሆነሽ ምርጥ ልጅ ምርጥ እህታችን

  • @BerekbeyenaWamisho
    @BerekbeyenaWamisho Місяць тому +5

    ጥሩ መካሪ አንችንም አለህ ወዴ አውነት መንገድ ይሚራሽ

  • @MohammedMohammed-z5u
    @MohammedMohammed-z5u Місяць тому +8

    እውነት በጣም ጀግና ናት

  • @sghhdhdhdh
    @sghhdhdhdh Місяць тому +20

    ትክክል ነሸ ለሙዬ የሁሉ መከረ እግዚአብሔረ ይበረክሸ የሴቴች ጅግኛሀ ❤❤❤👍👍👍

  • @EmuHanan261
    @EmuHanan261 Місяць тому +8

    ያአላህ ለሙ ጎበዝ ሴት የእናትነት ወይም የታላቅ እህትነት ምክር ነው የሠጠሽው

  • @ኢስላምነውሂወቴጀነት-ሠ3ቐ

    አታልቅሺ ለሙዬ
    እሱጤነኛነው ገልቱ
    ስለሆነች ነገይገባዋል
    ተይው

  • @fatumfatum-bg1rx
    @fatumfatum-bg1rx Місяць тому +9

    የኔ እህት ጎበዝ 😭😭😭😭

  • @VshshhdhdBshshudhhdh
    @VshshhdhdBshshudhhdh Місяць тому +77

    ለሙቆጆ የሶፊን ይቲዩብ አስተካክይላት እደማይከፈላት ትናግራለች እይላት ማማየ ❤❤❤😊😊😊

  • @Eima-a
    @Eima-a Місяць тому +16

    ትክክል ለሙዬ ልጁ ትንሽ የተምታታበት ነገር አለ ልጂቱም ንጭጭት አለች ምስኪን😢

  • @tiji-b9w
    @tiji-b9w Місяць тому +9

    ለሙየ አች ለብዙ ሰው መካሪ ነሽ የኔ ውድ እህቴ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ለሙየ❤❤❤❤

  • @Medina-b5e
    @Medina-b5e Місяць тому +9

    ለሙዬ የኔ ውድ ምከሪው ወይም ቁራአን አስቀሪበት ድሮ አንች ጋ ስሰሩ በጣም ጥሩ ልጅ ነበር አሁን ግን ፀባዬ ተቀይሩል አላህ ወደ ልቡ ይመልሰው

  • @yamchtiarlo7916
    @yamchtiarlo7916 Місяць тому +10

    የእውነት ለምለምዬ ጌታ ይበርክሽ❤❤❤
    እድለኛ ወንድ አራብ አገር የሰራች ሴት የገበ ነው ❤ ሶፊን አለ መድንቅ አለችልም ጌታን❤ ጅግነ ሴት❤

  • @wollokocha
    @wollokocha Місяць тому +8

    😂😂😂 ለምለምየ የናቱን ቦታ ይዘሽ ነው የመከርሽው ምርጥ ሰው ነሽኮ

    • @ሠላምንእፋቂ
      @ሠላምንእፋቂ Місяць тому

      በትክክል ወላሂ እኔራሡ አለቀሥኩኝ ሥታለቅሥ

  • @HadeySeid
    @HadeySeid Місяць тому +19

    ለሚ ግን የናት ሆድ እኮ ነው ያለሽ የኛ ተምሳሌት እህት 😢😢😢😢

  • @gjhhthft8747
    @gjhhthft8747 Місяць тому +24

    ❤❤❤❤ ትክክል ነሽ ለም በጣም በጣም ነው የምወድሽ የስደት እህቴ የነበርሽ ቁጥርሽን ባገኝው እደወድሽ እና ማደንቅሽ ብነግርሽ

    • @AaAa-l7t
      @AaAa-l7t Місяць тому

      ጁንይድ ማርኬት ላይ አለ ቁጥራ

  • @UmFarahRukaei
    @UmFarahRukaei Місяць тому +1

    ጀግና ለምዬ😢 አላህ ወደ ራሱ ይመልሰው።
    ጓደኞቹን አላህ ጥሩ ያድርግለት።

  • @ቅማሞች
    @ቅማሞች Місяць тому +6

    ለሙየ ዉዴ የሶፊን ዩቱብ እስተካክሊላት አይከፍለኝም ብላለች

  • @ኡሙአብደሏህ
    @ኡሙአብደሏህ Місяць тому +14

    ለሚ ጎበዝ የምር አድንቅሼለሁ እንድህ እሚመክር እራሡ ማገኘት እድለኛነዉ ሶፊንም ተጎኖ ሁኑ ለሚ ዩቶቦን አስተካክሉላት

  • @neimayesuf-n2q
    @neimayesuf-n2q Місяць тому +14

    ወላሂ ቁረአን አስቀሩለት ይቺን ማሪና የምትባል ልጅ አላህ ያንሳት ይቺ ሴት አሰዳቢ ሶፊየ አይዞሽ አላህ ከተበዳዮችነው

    • @merilove-v4h
      @merilove-v4h Місяць тому +1

      ምን ኣደረገች ማሪና😳

    • @myfano
      @myfano Місяць тому

      ክርስቲያን ስለሆነች አህዞቦችኮ ቦርክከዋል ቱ​@@merilove-v4h

    • @zuzutube6444
      @zuzutube6444 Місяць тому +1

      😂😂😂ማሪና ምን አደረገች ጉድ እኮ ነው ሰው ከስተቱ የሚመለሰው ጥፋተኝነቱን ሲቀበል ነው

    • @tsedale5516
      @tsedale5516 Місяць тому

      ምን አደረገች ሚሪና ክፈ አታናገሪ

    • @ሰላሜዩትብSelamaYouTube
      @ሰላሜዩትብSelamaYouTube Місяць тому

      ምን አረገች ማሪና ጥሩ ጉደኛ ነች

  • @RahmaSeid-th2iy
    @RahmaSeid-th2iy Місяць тому +1

    እኔም ፕራንክ አላይም እናደዳለሁ ❤❤❤❤❤❤❤ያስጠሉኛል ወላሂ ሶፊየ ደሞ ገና ከፍ ትላለች ኢንሻአላህ ለሙየም ጀግና ነሽ

  • @ያህያYahyawe-s1r
    @ያህያYahyawe-s1r Місяць тому +17

    አኮዋን የሀገሬ ልጆች ተበልቶ የማያልቅ እንጀራ ይስጣችሁ 🙏😘❤️❤️🥰🥰ያላ ጉሉ አሚን 🤲🤲🤲❤ምርቃቴ ጠብ አይልም 🤲🤲🤲🤲

  • @asioupiaasioupia2276
    @asioupiaasioupia2276 Місяць тому +2

    ለሙዬ የኔ እናት የኔ እንቁ የሴቶች ጠበቃ የሆነ ነገር አድርገውበት ይሆናል ሰው ከንቱ ማን ይታመናል😢😢❤❤❤

  • @Ahlamkedir2020
    @Ahlamkedir2020 Місяць тому +8

    Lamu
    MashaAllah
    Allah yechmreleshe
    Weda, astarekachwe.

  • @MesluYitagsu
    @MesluYitagsu Місяць тому +1

    ትክክል ነሽ በጣም ጎበዝ ነሽ እወድሻለሁ

  • @ሠውመሆንይቀድማል
    @ሠውመሆንይቀድማል Місяць тому +10

    የኔ መካር እህት እድሜሽን ያቆይልሽ🎉🎉🎉🎉እኔንም በመከርሽኝ ወላሂ

  • @lomishifa2262
    @lomishifa2262 Місяць тому

    በጣም የምወድሽ የማከበርሽ ምርጥ እሕት አላሕ ይጠብቅሽ ከነቤተሠቦችሽ🎉🎉🎉

  • @rahmt2392
    @rahmt2392 Місяць тому +3

    አንች መልካም ሴት ነሽ ሃቢብቲ አስቲሪቅቸው እስኪ

  • @yryhhd-gj1rc
    @yryhhd-gj1rc Місяць тому +1

    ለሙዬ ትክክል የምሬን ነው የምልሺ በጣም ያሳዝነኛል SO እኔም የሱ ቢጤ ነኝ ከራሴ ይልቅ ለሰዎች አስቀድማለሁ ብቻ አሏህ አብሮኝ ነው ሰዎች ግን ግዚያዊ ናቸው በልቶ ካጅ
    ቶፋዬ አሏህ ልቦና ይስጥክ የኔ የዋህ

  • @سارةيوسف-م4ذ
    @سارةيوسف-م4ذ Місяць тому +16

    ኢንሸአላህ ቶፌቅማ በሶፌያ እንባ ዋጋ ይከፍላል ጠግቧል ለዚ ነው መላው የጠፋበት ሸርሙጣ ነው 😮😮😮😮😮😮😮

    • @Adme1244
      @Adme1244 Місяць тому +1

      ስድቡን ምን አመጣው አስተዳደግ የበደለሽ ማንም ጥፍተኛ ቢሆን መምክር እጂ መስደብን ምን አመጣው

  • @محمد-ض7ن6ع
    @محمد-ض7ن6ع Місяць тому

    ይመችሽ ለሚ የኔ ጀግና ለሶፍ ወላሂ እናሳድግላት ያላ በጣም ነው ያሳዘነችኝ ይሄ የማይርባ ልፍስፍስ

  • @FateyaShifa
    @FateyaShifa Місяць тому +4

    በዚህ ጊዜ እንደዚህ የሚያስብ ጋደኛ የለም። ወይኔ የተንቢ ጋደኛዬ ብይን ብዬ ተመኘው እላህ ይስጠኝ ያረብ
    የተንቢ ለሰው ቀና እንደምታስቢ ፈጣሪ የውስጥሽን ፍላጎት በጠቅላላ ይሙላልሽ።❤❤❤❤❤

  • @kedijahussein6133
    @kedijahussein6133 Місяць тому

    ለምሊ ምርጥ እህት እኮ ነሽ ልዩ ሰው ነሽ እኔ በጣም ነው እመወድሽ በዉስጥ ምከሪው 🥰

  • @umdunia5681
    @umdunia5681 Місяць тому +379

    ኑ እስኪ ወደ መልካም ኢስላማዊ ትምህርቶች ጠቃሚ ምክሮች በቻናሌ ታገኛላችሁ !!

  • @ራህማወሎዮዋዩቱብ
    @ራህማወሎዮዋዩቱብ Місяць тому

    ኢተቢ ምርጥ ሠዉ ምርጥ እህት ምርጥ እናት የኔ ዉዲ ለሀቅ የቆምሺዉ እህቴ አላህ ይጠብቅሺ

  • @Asrwt-ol6pf
    @Asrwt-ol6pf Місяць тому +3

    እኔኮ ሁለዬነዉ የማደቅሺ ይተቢዬ ሁለዬ ዉነትነዉ የምታወራዉ ወላሂ እዳች አይነቱን ያብዛልን

  • @rahmaRedwan-bc6er
    @rahmaRedwan-bc6er Місяць тому +15

    የተቢ አድናቅሽነኝ❤ በተላይ ሚክራሽ ደስይላኘል ለስደተኞች ምኳራያቸው❤

  • @zuzuየወሎልጂ
    @zuzuየወሎልጂ Місяць тому +5

    😥😥😥የዋህ እደሆነ ፊቱ ያስታውቃል ቶፍየ አላህ ይመልሰው ሲቀጥል ሰውነቱ እጂ የገረጀፈው ልጂነት አለበት የወንድሜ ሰባ ነው እኛ በኮመትም ተው ብንለው አልሰማንም እስኪ አንችን ከሰማሽ 😥😥😥 ሳየው አጀቴ ይሰፈሰፍል የዋህ ነው ለሂወቱ አያቅም ሌሎቹ ገምና ናቸው ኑሮአቸውን ያስተካክላሉ ለምየ የኔ የዋህ የኛ መካሪ እህት አንችኮ ትለያለሽ

  • @TgEutopia
    @TgEutopia Місяць тому +1

    በናትሽ አብርሽንና ህሩታን አስታሪቃቸው

  • @الكنجالكنج-ت1ل
    @الكنجالكنج-ت1ل Місяць тому +10

    እራስን ያዳምጥ ሰው አሁን አቃምን ያስተካክል አስታሪቃቸው ሁሉም አብሮት አኖርም አቸገረም መልካም ሴና ያጋጠመው እናት ብቻ ናት

    • @zdnurutube7455
      @zdnurutube7455 Місяць тому +2

      ምንው አልሞት አለችሽዴ ደግሞ አላህ የገለገላትን

    • @LubabahAa8-xn6ei
      @LubabahAa8-xn6ei Місяць тому

      አወ ይገላግላት ከዚህ አይነትወንድ ያርቀንያረብ​@@zdnurutube7455

  • @اميجنتي-ش3ر4ه
    @اميجنتي-ش3ر4ه Місяць тому +1

    ለሙየ ልምልም በይልኝ የኔ ቆንጆ የኔ ጀግና ኑሪልኝ ናፍቀሽኝ ነበር ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @samerasiraj2443
    @samerasiraj2443 Місяць тому +19

    ትክክል የኔ ቆጆ

  • @Kemilala-h5e
    @Kemilala-h5e Місяць тому +2

    አቺ መልካም ሴት ነሽ ወላሂ ማሻአላህ የኔ ናት እዳቺ በሆኩኝ አሁንስ

  • @sadeenameera9252
    @sadeenameera9252 Місяць тому +19

    ትክክል ኢህ ከቱ የሶፊንምህይወት አደከረታት እሱ ስራውን አላህ ስለጠላበት ይሆናል አላህን ከማመፅ በራህመቱ ይጠብቀን

  • @toybaendris4051
    @toybaendris4051 Місяць тому

    የኔ ዉድ ምርጥ ሠዉ ነሽ የተቢየ ይጨምርልሽ❤❤

  • @HabibaAhmed-t4k
    @HabibaAhmed-t4k Місяць тому +3

    ሶፊንእናበረታታት በአላህ

  • @Saeda-i1j
    @Saeda-i1j Місяць тому

    የኔምስኪን አላህይጠብቅሽ ምክርሽ ስወድልሽ❤❤❤❤

  • @Kadija90
    @Kadija90 Місяць тому +3

    Jarsaa kee hin mulisini ykn hin garsisin ummataa media kana dhugaa keeti ❤❤❤❤❤❤

  • @seadamufti7291
    @seadamufti7291 Місяць тому

    ኡፍፍፍ ሰዉድሽ ምክርሽ ጠብ አይለም ወላሂ ቅመም የሆሽ ልጅ ፈጣሪ የጠብቅሽ ያረብ ❤❤❤❤❤❤

  • @Jamela-ob5iq
    @Jamela-ob5iq Місяць тому +6

    ሰሀ ወለሄ ቶፉቅነ ብሩክስ አንድነቸዉ ሰወ ሰርቶ ከልተለዉጠ ምድነወ የምበሉወ 😢😢

  • @njoodkrieshan8283
    @njoodkrieshan8283 Місяць тому +1

    እንለያለን ያላህ አላህ ያግዛችሁና እግዟት ሶፊየን. ደግልጅቢሆን ነዋይህን የሰራው።።።
    ይልቅ ሁላችንም ልናበረታታት ይገባል. እንድከፍላትም አርጉልን እባክሽን የተንቢ

  • @HayatEndres-r4j
    @HayatEndres-r4j Місяць тому +7

    የምር የዋህነት ከባድ ነው በተለይ በተፈጥሮ የዋህ የሆነ ሰው ለራሱ አይሆንም ልክ እንደኔ አላህ ይድረሰልን ያረብ የምር የተነሳ ወደድኩሸ በተውፊቅ

  • @selamethio8557
    @selamethio8557 Місяць тому +1

    ለሙዬ እንኳን ያደረሰሽ ዉዴ።

  • @اميجنتي-ش3ر4ه
    @اميجنتي-ش3ر4ه Місяць тому +5

    እሱማ ዝም ብሎ የማንም ሴት ጋር ይተሻሽጂ ዱሮስ ሴት ጋር የሚተሻሽ ሰወች መጨረሻው አያምርም ወደአላህ እስካልተመለሰ ዲረስ ያስፈራል ያለበት ሁኔታ ወላሂ 😢😢😢😢😢

  • @እራቢቲአራጌ
    @እራቢቲአራጌ Місяць тому +1

    ለሙየ ምሪጥስው የትናቸው እናማሜ እነመፍታህ ምክሩት

  • @Fd257
    @Fd257 Місяць тому +119

    ተውፊቅን. ዋጋውን. እንሰጠዋለን. ችግር የለውም በሴት ልጅ ቀልድ የለም

    • @fathimafathima1409
      @fathimafathima1409 Місяць тому +3

      ትክክልየኔውድ ይኸ አልጫ እደት እዳሥጠላኝ ወይኔ ሦፊዬ ውሥጤን ነካችው የኔሚሥጊን አይይ የኛሥ ሤቶችነገር 😢

    • @Ethio7745
      @Ethio7745 Місяць тому +7

      ምን ትጠቀማያለሽ ምን አልባት ይህ ልጅ ውስጡ ምኖ እደሆነ ታውቃያለሽ ተይይ 😢

    • @RahmaDubai-um9ed
      @RahmaDubai-um9ed Місяць тому +3

      ትክክል ነሽ እህት የከፋ ቆሻሻ ነው

    • @AnnisaMaganda
      @AnnisaMaganda Місяць тому

      አበሻ ምቀኛ ነው የሆነ ነገር አርገውት ይሆናል ልፍስፍስ ሆኖ የቀረ​@@Ethio7745

    • @SaadhMuhabh
      @SaadhMuhabh Місяць тому +3

      አትፍረድ ይፈረድብህል ይባላል እሱ ውስጡ ሰላም አይደለም አላህ ያግዘው

  • @ZZzzz-m2z
    @ZZzzz-m2z Місяць тому

    አሏህ ይጠብቀው አሏህ ያስታርቃቸው አች አታስመስይ ለብር ብለሽ

  • @ghghghh217
    @ghghghh217 Місяць тому +2

    ለሙየ የኔ እንቁ የሴቶች ጠበቃ ስወድሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abdumohamed3516
    @abdumohamed3516 Місяць тому +1

    ወላሂ አንች ምርጥ እህት ነሺ

  • @AwetTube
    @AwetTube Місяць тому +3

    ለሙዬዬዬዬ የኔ ጀግና መክርሸ እኔም አቀበለሸለሁ በረቺ ከቺ በዚ ትምህርት ይተምሁሪሁ ነበረ በረቺ❤💞❤️👍👈

  • @Ty23r
    @Ty23r Місяць тому +12

    ማሪና ናት ያመሣቃቀለችው ጠማማ አፍ

    • @الال-و4ع3ظ
      @الال-و4ع3ظ Місяць тому +1

      ፈቅርን ማንም አይለየው ከመሪና ላይ ወረጂ

  • @mdet9828
    @mdet9828 Місяць тому +30

    ብቻሶፊን ሁላችንም እናበረታታት ጀዋልም የለኝም ሥትልታሳዝናለች

  • @nefisaadane868
    @nefisaadane868 Місяць тому

    ለምየ የኔ ቅን ራስሽን ጠብቂ ራስሽን ጥለሻል ዉደ❤❤❤

  • @نبننبوبتنب
    @نبننبوبتنب Місяць тому +4

    የትንቢየ የኔሚስኪን ይች ልጅ የዋህናት❤❤❤

  • @AbiTubeአቢቱቤሾ-e3s
    @AbiTubeአቢቱቤሾ-e3s Місяць тому

    እውነት ነው ቶፊክ የኔ ብጤ የዋህ ነው ከምር ያሥታውቃል አሪፍ ነው ምክርሽ ለሚ 👍👍👍❤❤❤

  • @Hawa-g6z
    @Hawa-g6z Місяць тому +7

    ልጂቱን ጌም ተጫወተባት ወላሂ ፈጣርዉን የማይፈራ ካሄዲ

  • @neimatube5439
    @neimatube5439 Місяць тому +42

    እሱ ልብ ካለዉ የአላህ ቃል ቁርአን አለ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉 አላህ ሲቆጣ ግን ቅጣቱ ከባድ ነዉ ወደ አላህ መመለስ አለበት

  • @odjdidu
    @odjdidu Місяць тому +3

    ❤❤❤❤❤❤❤ ቲክክል ነሽ ለሙይ

  • @ሠላምንእፋቂ
    @ሠላምንእፋቂ Місяць тому +1

    አቦ እዳንች አይነት መልካም ልብ ያላቼው ሠወችን ያብዛልን ወላሂ የልቤነው የተናገርሽልኝ አላህ ልቦና ይሥጠው ያረቢ በተለይ ጎደኛ ያልሽው ነገር በጣም በጣም ትክክልነሽ የኔውድ ❤❤❤❤❤❤

  • @user-toybi
    @user-toybi Місяць тому +5

    ሦፊየ😢😢 በነገራችን ላይ ቶፊቅ የዋሕና ብስለት የለለዉ በጣም የዋሕና ጂል ነወ ክፋት የለበትም አተራማሽም አደለም ግን ያገኘዉጋ ይቀራረባል በጥቅሉ የሚጠቅመዉንና የሚጎዳዉን አያቅም ማለት ይቻላል 😓😓😓😓😓

  • @shanyfahiye919
    @shanyfahiye919 Місяць тому

    Nice advice sister you’re kind person continue to do good things

  • @mlove27-z27
    @mlove27-z27 Місяць тому +5

    ለምየ ባንቺ ሞራል ነው እምነሮው በስደት ላይ ሁኜ ኣንቺ እምትለቂው vido ለኔ ምግቤ እና ሂወት ተስፋ የሚሰተኝ ነው ተሎ ተሎ ልቀቂ በሰላም ገብቼ ኣንቺ ጋ መጥቼ መስራት እፈልጋለው ለሚየ የሴት ጅግና❤❤❤❤❤❤

  • @ሀድሪወሎየዋ
    @ሀድሪወሎየዋ Місяць тому +1

    ወሀ በላው አላለችም 😂😂😂
    ለሙየ በጣምነው እምወድሽ የኔጀግና

  • @yuseranstub8308
    @yuseranstub8308 Місяць тому +6

    ኡኡኡኡኡኡ ወለይ ለምይ አስለቃሽኝ ጠፈጭ ምክር

  • @Acc-n4h
    @Acc-n4h Місяць тому

    አይ ለሚ እድሜሽ ይባረክ❤❤❤❤❤❤❤

  • @aminaakmad544
    @aminaakmad544 Місяць тому +7

    በውሸት እሚመጣ ብር ሰይጣን ይገባባታል

  • @Jalal-x4f
    @Jalal-x4f Місяць тому +1

    ጀግና ❤👌እውነትሽ ነው 👌❤️

  • @BetiBeti-l6i
    @BetiBeti-l6i Місяць тому +5

    ለሙየ ለሶፊ ዩቱብ አስተካይላት እንዲከፍላት 😢😢😢😢

  • @RHAMAYGATA
    @RHAMAYGATA Місяць тому +2

    ለሙዬ የኛ መልካም❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @birtukanabdetaregasa1602
    @birtukanabdetaregasa1602 Місяць тому +5

    ሴት የሚያበዛ ሰው መጨረሻው አያምርም

  • @user-ug8nz
    @user-ug8nz Місяць тому +1

    ወላሂ ለሚ በጣም ተመችታኛለች❤❤❤❤