''ፌሚኒዝም መስመር ለቋል''|| ወ/ሮ ተናኜ ለማ ||

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 2 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 73

  • @MESKELMEDIA-zl5ff
    @MESKELMEDIA-zl5ff  10 днів тому +16

    ላይክና ሼር በማድረግ ለብዙ ሰው ተደራሽ ያድርጉት እናመሰግናለን

    • @godisgoodblessed9357
      @godisgoodblessed9357 10 днів тому

      ወንድሞቼ በርቱ ፀግውን ያብዛላችሁ የዚህ ሁሉ አባቶችና እናቶች ምርቃት ና ባርኮት ይብዛላችሁ
      ጎን ለጎን ይሄ ወንጌል የተጠማን በየፔጁ እየዞሩ አስተምሩን የሚሉ ብዙ ሰዎችን እየሰማን ነው ጭቅጭቅ በሌለበት እውነትን ለመስማት የብዙ ሰው ልብ እየተከፈተ ስለሆነ በዚህ ላይ ጌታ እንደገና እንዲጠቀምባችሁ ፀሎቴ ነው ተባረኩ🙏🏼❤️

  • @ZerefaWedneh
    @ZerefaWedneh 2 дні тому

    እትዬ ተናኘ ጌታ ዘመንሽን ዘርሽንም ጨምሮ ይባርክ።እኔም አብሬሽ ባሳለፍኩት ዘመን የጌታና የጸሎት ወዳጅ ትሁትና ቅን መሆንሽን እወደው ነበር።ዘመንሽ ይለምልም። ዘረፋ ነኝ።

  • @WondimuYohaness-jw4wq
    @WondimuYohaness-jw4wq 5 днів тому

    እትየ ተናኘን ስላየሁ በጣም ደስ ብሎኛል።የክርስትናም የአመራርም ሞዴል ነሽና አንድ ቀን በትላልቅ ሚድያዎች እንደምሰማሽ ተስፋ አደርጋለሁ። አንቺ ማለት ስለቀለለኝ ነው።

  • @sergutmengistu944
    @sergutmengistu944 9 днів тому +3

    ስኬትን የገለፁበት መንገድ በጣም ያስደንቃል ስኬት ለራስ ብቻ ሳይሆን ሌሎችንም ማትረፍ ነው ተባረኩልኝ እህታችን 🙏

    • @Saron202
      @Saron202 5 днів тому

      @@sergutmengistu944 ተደራጅታችሁ ነው የመጣችሁት ጌታ ይገስፃችሁ ከናንተ ጋር ያልቆመ ሁሉ ስም ትሰጣላችሁ ከጫት ሰፈር ምን ይገኛል 🤣🤣🤣

  • @selamawitbekele961
    @selamawitbekele961 7 днів тому

    Wonderful and profound discussion 🥰

  • @TsegawBereda
    @TsegawBereda 6 днів тому

    ተባረኩ!❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @sergutmengistu944
    @sergutmengistu944 9 днів тому +2

    ምድራችንና ህዝባችን ከዚህ ከሙስና እግዚአብሔር በራሱ ጥበብ ያላቃት

  • @MisretaBadeg
    @MisretaBadeg 8 днів тому

    ታድለው ❤️🥰❤️🥰

  • @godisgoodblessed9357
    @godisgoodblessed9357 10 днів тому +2

    ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርካችሁ ወንድሞች ሁላችሁ የተባረኩ እናታችን እድሜ ከሙሉጤንነት ጋር ያብዛሎት ገና የ50 አመት ወይዘሮ ነው የሚመስሉት የጌታ ሰላምና ፀጋ ይህንን ያደርጋል ተባረኩ🙏🏼❤️

  • @sergutmengistu944
    @sergutmengistu944 9 днів тому +1

    በጣም ደስ የሚል ውይይት ነው ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርካችሁ ወገኖቼ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች 🙏🙏🙏

  • @AffectionateFlamingoBird-tr9xp
    @AffectionateFlamingoBird-tr9xp 7 днів тому

    የሚገርሙ እናት ደስ ሲሉ እድሜዎትን ያርዝመው ።ነገር ግን ጠያቂዎች በቂ ዝግጅ አድርጉ ጎበዝ ጠያቂ አይደላችሁም

  • @eyobedagnebesufekad1166
    @eyobedagnebesufekad1166 10 днів тому +1

    ወ/ሮ ተናኜ እግዚአብሔር አሁንም አብዝቶ ይባርክሽ። ያልተበረዘ የወንጌልን እውነት በስራ፣በኑሮ አሳይተሽናልና። ረጅም እድሜን ያጥግብሽ። ወርልድ ቪዥን በነበርኩበት ሰአትም የመሪነት እንዲሁም የእናትነት ልብሽን አይቼአለሁ። አሁንም ተባርከሽ ለበረከት ሁኚ።

  • @agereneshenate7562
    @agereneshenate7562 2 дні тому

    Shbat Mogas new menew shbat tetala

  • @markosmolla3261
    @markosmolla3261 10 днів тому +2

    ❤️❤️❤️❤️❤️መስቀል ሚዲያ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤💯💯💯💯💯💯

  • @meskeremberech9884
    @meskeremberech9884 9 днів тому

    እትዬ በጣም ድንቅ የሂወት ምስክርነት ቀሪ ዘመንሽ ይለምልም ተባረኪልን ውንድሞች ተባረኩ🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤🎉

  • @almazbekele6135
    @almazbekele6135 8 днів тому

    እትዬ ተናኜ እወድሻለሁ ❤️ ከአንቺ ህይወትም ከዚህ ምስክርነትም ብዙ ተምሬአለሁ። አሁንም እንዳልሽው በቀረሽም ዘመን ከዚህ የበለጠ ተባርከሽ ለበረከት ሁኚ። ዕድሜ እና ጤና ይስጥሽ። አቅራቢዎቹም ተባረኩ🙏

  • @KmUr-xy7ur
    @KmUr-xy7ur 8 днів тому

    ❤❤❤ውብ እናት

  • @almezelke7020
    @almezelke7020 10 днів тому +1

    ወንድሞች ተባረኩ🎉አሜን አሜን

  • @negedetsehayseifu3139
    @negedetsehayseifu3139 10 днів тому +1

    ጌታ ይባርካችሁ

  • @mekedesmezmur4057
    @mekedesmezmur4057 10 днів тому

    አሰድናቂ ምሰክርነት እትዬ ተነኜ ትምህርትንና እምነትን በጥበብ ያካሄድ ጌታ እግዚአብሔር ይባርኮት🙏🏽🙏🏽💕
    ተባርኩ ውድ ወንድሞች 🙏🏽💕

  • @tsehaymekonnen-qo5dy
    @tsehaymekonnen-qo5dy 9 днів тому

    እትዬ ተባረኪ ዘመንሽ ይለምልም

  • @helenassefa3526
    @helenassefa3526 10 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ብዙ አትገደቡ ጌታ ከእናንተ ጋር ይሁን

  • @Fekadul1982tola
    @Fekadul1982tola 9 днів тому

    ወንድሞቼ ተባረኩልኝ በእውነት ህይወት ህይወት የሚሸቱ በእርግጥም እግዚአብሔር በሁሉ ነገራቸው ያለገሉ የሚያገለግሉ የህይወት ምስክርነት ያላቸውን ግለሰቦችን (ይቅርታግለሰቦች በማለቴ) ስለምታቀርቡ ለሚመለከት ሰው በእርግጥ ያተርፋል ተባረኩ

  • @wesenllemma-vt4oc
    @wesenllemma-vt4oc 9 днів тому

    God bless you and your family 🙏

  • @temesgentirorie4199
    @temesgentirorie4199 10 днів тому

    I appreciate my hero w/o Tenagne God bless you abundantly

  • @tamiruwoldegiorgisgayo
    @tamiruwoldegiorgisgayo 10 днів тому

    ልጆቼ እጅግ የሚደንቅ ለመዳን ቅን ልብ ላለዉ የአሁኑ ትዉልድ የሚያድን አስተማሪ ምስክርነት ነዉ። በእዉነት እግዚአብሔር የተጠቀመበት ቤተሰብ ነዉ።ክብሩ ለእግዚአብሔር ይሁን!
    እናንተም ከዝህ የወረደ ሚዲያ እንዳይሆን ይልቅስ እናንተም እንደእህት ተናኘና ቤተሰቧ እግዚአብሔርን እንድታስቀድሙ እመክራለሁ።የሚድያችሁ ማዕከል ኢየሱስ (ወንጌል) ይሁን።እሄን በማድረጋችሁ ብዙ ቅራንቅቦ ልታጡ ትችላላችሁ።በስተመጨረሻ እንደእህት ተናኘ እግዚአብሔር ያደረገዉ በሕይወታችሁ የምትናገሩት ይኖራልና በርቱ።ያስጀመራችሁ እግዚአብሔር ባለብዙ ምርኮ ያድርጋችሁ በኢየሱስ ስም!

  • @tsigetekalegne771
    @tsigetekalegne771 10 днів тому +1

    Amen

  • @magdydinku2104
    @magdydinku2104 10 днів тому

    God blessed you all

  • @zwdgebre
    @zwdgebre 10 днів тому

    እንኳን ደህና መጣችሁ ተባረኩ

  • @woinshetzeleke4705
    @woinshetzeleke4705 10 днів тому +1

    ተባረኩ🥰🥰🥰🥰🙏

  • @brookgebremedhn7327
    @brookgebremedhn7327 10 днів тому

    University was a blessing place for her

  • @almezelke7020
    @almezelke7020 10 днів тому +1

    እውነት እትዬ ተናኝ ጣፋጭ ተደማጭ ❤❤

  • @habetenshgemchu7367
    @habetenshgemchu7367 10 днів тому

    Tebarekulen

  • @BurtkanBebo
    @BurtkanBebo 10 днів тому

    Waw bezamane ihenin be mayete igzabeherin amaseginalw❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @teshalechsolomon8186
    @teshalechsolomon8186 9 днів тому

    ጌታ ይባርካችሁ❤❤❤❤

  • @GennetHailu-t5g
    @GennetHailu-t5g 10 днів тому

    ያ በጣም ጥሩ ነው። ወንድሞች እወዳችኋለሁ።

  • @tsigetekalegne771
    @tsigetekalegne771 10 днів тому

    Wow tebareku❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MeserakLama
    @MeserakLama 10 днів тому

    ትክክል መስመር ለቊል

  • @meskeremabera9097
    @meskeremabera9097 10 днів тому

    God bless you all.

  • @SelamSamuel-sq5wx
    @SelamSamuel-sq5wx 10 днів тому

    ዘመንዎ ይባረክ እናታችን

  • @tsigetekalegne771
    @tsigetekalegne771 10 днів тому

    Welcome ❤❤❤❤❤❤❤

  • @teshalechsolomon8186
    @teshalechsolomon8186 9 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kedestmichael3555
    @kedestmichael3555 10 днів тому

    ተባረኩ

  • @enkumengist1668
    @enkumengist1668 10 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @rahelbelay2513
    @rahelbelay2513 9 днів тому

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ellafan9417
    @ellafan9417 10 днів тому +1

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @TesfayebuzayehuMengesha-cw8up
    @TesfayebuzayehuMengesha-cw8up 10 днів тому

    🎉🎉🎉

  • @riselioness5044
    @riselioness5044 10 днів тому

    Great interview, thank you

  • @SelamKonso
    @SelamKonso 10 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏

  • @SelamSamuel-sq5wx
    @SelamSamuel-sq5wx 10 днів тому +2

    ውዶቼ እንኳን በደህና መጣችሁ

  • @sinemelekot_bemeskot
    @sinemelekot_bemeskot 10 днів тому

    keep the good work 🙏

  • @SenaitTewelde-t5f
    @SenaitTewelde-t5f 10 днів тому

    ❤❤❤❤MESKEL MEDIA ❤❤❤❤

  • @samymulu7110
    @samymulu7110 10 днів тому

    እንኳን ደህና መጣችሁ❤

  • @magdydinku2104
    @magdydinku2104 10 днів тому

    ua-cam.com/video/GSKHKO-UqQk/v-deo.htmlsi=YR5fnRj1p0Hh_Hnx

  • @Saron202
    @Saron202 8 днів тому +1

    ደሞ በዚህ መጣህ አንተ መሆንህን ሳላውቅ ነው የከፈትኩት ሳይህ ዘገነነኝ በዚህ አፍህ እንደገና ሰው መምሰል ትሞክራለህ ንስሀ ግባ መጀመሪያ ያንን ሁሉ ስድብ መሰናክል ፈጥረህ አታፍርም ጌታ ልብ ይስጥህ

    • @MeskelGospel
      @MeskelGospel 8 днів тому +1

      ደስ ይላላ አንቺን ካልዘጋሽ ማንን ይዝጋ አምጪ ብትባይ አንድ ስድብ አታመጪም እኮ ደርሶ ወንግልን ጭንብላቸው አድርገው ህዝቡን ያስጨነቁ አመፀኞ ተነኩ ብለሽ ዘጋኝ ቆለፈኝ ይዝጋሻ ይቆልፍሽ ደስ ይላል በይ ውጪ እዚህ እውነተኞች እንጂ ሀሰተኞችና ተከታዮቻቸው ቦታ የላቸውም

    • @yohanesabate1219
      @yohanesabate1219 8 днів тому

      እኔም ተመሳሳይ ስሜት ቢሰማኝም ሰው የቀድሞውን መንገድ ትቶ ወደ ሌላ መስመር ሲገባ ሊበረታታ እንጂ ሊነቀፍ ይገባል ብዬ አላምንም።

    • @lidetugalchu5460
      @lidetugalchu5460 7 днів тому

      ሌቦች መቼም አያቆምም ለእያዳዱ ጅራፍ እየተዘጋጀ ነው

    • @cr7_editzz174
      @cr7_editzz174 6 днів тому

      ምን ብሉ ሲሳደብ ሰማሽው? እንደ አንች አይነቶች እውነት እየተነገራቸው ወደ እውነት የማይደርሱ ሴቶችን ከመበላት ንቁ በማለቱ ነው የተሳደበው መቼም እንደ አንች እይነተ ሞኝ ሴቶች አይነቁም እኔ ግን ባየሁት መጠን ሲሰደብ እንጂ ሲሳደብ አልሰማንም እንደዚህ በጥለቻ የብድሽ አንች ንስሀ ጊቢ

    • @cr7_editzz174
      @cr7_editzz174 6 днів тому

      ታድያ ምን ተሰራለህ ሌቦችን የሚያጋልጥ እውነተኛ ሚዲያ ስለሆነ ሀሰተኞቹን ተከተል

  • @WorkeFanta
    @WorkeFanta 10 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤❤S

  • @TsegawBereda
    @TsegawBereda 6 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Zenumelak-d9c
    @Zenumelak-d9c 7 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤