"የወንጌላዊ ክርስትናችን ፈተና እና ተስፋ" I ልዩ ውይይት I Solomon Abebe I Nigussie Bulcha
Вставка
- Опубліковано 5 лют 2025
- ይህ ታህሳስ 27፣ 2017 ዓ.ም. በተካሄደው የመካር 12ኛ መድረክ የቀረበ ልዩ ውይይት ሲኾን፣ የአገራችን ወንጌላዊ ክርስትና እየተጋፈጣቸው ያሉ ልዩ ልዩ ፈተናዎችንና ዕድሎችን በተመለከተ ከመጋቢ ሰሎሞን አበበ እና ንጉሴ ቡልቻ ጋራ የተደረገ ውይይት ነው፡፡
Connect with us!
=============================
Facebook: ➡️ መካር Mekar
TikTok: ➡️ @mekar_wegoch
Instagram : ➡️ mekar_wegoch
Telegram : Mekar ChristianTalk
ቸርቾች ሁሉ መደበኛ ፕሮግራም ትተው እንደዚህ አይነት ውይይት መጀመር አለባቸው። ለጴንጤ ወንጌል እንደገና ተሰብኮ ጌታ መቀበልና መንፈስ ቅዱስ መሞላት አለባቸው። ከአደባባይ ወደ ቤት እንመለስ።
አብ ወደኛ ይጮሀል...እኛ ደግሞ ወደ ሰዉ (አለም) እንጮሀለን! ወደ ጮኸብን ድምጽ ብንመለስ እንዴት ያለ ባርኮት በሆነልን ነበር!
Listening to these knowledgeable, wise people of ours feels like reading many books! Thank you Mekar wegoch! Stay blessed!
I liked the quality of this discussion. It is very timely and uplifting! When it comes to the solutions, we should know who we believe 2nd Timothy 1: 12
ድንቅ ነው ግን አልተገብናቸውም በሌላም ቀን ሁለቱንም ብትጋብዙልን
I am Christ follower since I was 15 years old. Now I am 60 years old. Praise God Almighty His faithfulness and his mercy kept me this far He will never let me down Glory to God. The Ethiopian Evangelical church today is look like business.the word of God is not practical or practice to look like our Lord Jesus Christ. So church has to go back the word of God .
አሜን እንኳን አደረሳችሁ ለአንደኛ አመታችሁ ጠቃሚ ሚዲያ ነዉ
አስደናቂ ምክክር ነው ሶልዬ ጋሼ በጣም እወዳቹዋለው❤❤
በርግጥ በጌታ ተሰፋ አለ ተባረኩ
እጅግ ድንቅ ሀሳብና ውይይት ነው። እናመሰግናለን!
እነዚህ የቤተክርስቲያን እንቁዎች የሚሉትን ለመረዳት ራሱ መንፈሳዊ አይን ሊኖርህ ያስፈልጋል።ወይንም ጽድቅና ኩነኔን ማወቅ ወይንም መለየት የምትችልበት ብርሀን በህይወትህ መብራት አለበት።ኑሩልን እንወዳችኃለን
እግዚአብሔር ይባርካችሁ! ዕዝራ 10:2፤ …አሁን ግን ስለዚህ ነገር ገና ለእስራኤል ተስፋ አለ።
ከሰማየ ሰማይ ወደ ሰፈራችን ፈልጎን የመጣ ጌታ እንዴት ከሰፈር ብለን እንተነቢያለን?🙏
🙏🙏
" የጌታችን ልደት በዓል መታሰቢያ "????
Be Meles zenawi zemen be Adebabay tesebsbewu xom xelot adrgewu enmeles yemilu neber. . Ahun yenaywu behulum bota kezih rko sewu haymanot hone krstna 😢
Birukan, more Bereket lenante.
ችግር አለ ነገር ግን ተስፋም አለ!
በክርስቶስ ኢየሱስ አለመሆናችሁ እኮ ነው በ100 ዓመት ውስጥ ማጥ ውስጥ የገባችሁት!!!ገና ግብረ ሶዶማውያንን ፓስተሮችን ታበዛላችሁ ::ቤተ ክርስትያን አንዲት ናት!
ታዲያ ያቺ አንዲቷ ቤተክርስትያን እኮ ተረት የምታመነውና ፍጡር የምታመልከው አደለችም ብሮ
ጋሽ ንጉሴ ሰለሞን ብዙ ሰማናችሁ መድረኩ ሁሉ የናንተ ነወ።እባካችሁ ምንም ያመጣችሁት ለዉጥ የለም...እስቲ መድኩን ተዉትና መሰዉያዉን አጥብቁት።በዚያም መንገድ ትዉልድ ይከተላችሁ።
ምን ማለት ነው ?!
@henokget እስቲ ዉድ ወንድሜ አንዴ እዚሁ የሰጠሁትን ኮሜንት አንብበዉ በፍቅር
መሰዊያቸው አንተቤት ነው እንዴ በምን አወክ መሰዊያ እንደሌላቸው ።
@@haileslaseabebe1073 ማሰብ ስትጀምር እናወራለን...ላሁን ግን መልካም ድንዛዜ
ወይ ጉድ😢