34:37i was catholic I knew this song in tigrigna when i was child i praise the almighty for you man of God❤today jesus save my life and i sing this song right spot on.May God bless you abondantly Tigi
Is the Pastor Preaching or sharing is life experience? I really get blessed when he was witnessing the full provision for heaven when he was in life challenges.
እኔ ና 5 እህቶቸ ከእስልምና ወደ ጌታ መጥተናል። ክብር ለጌታ ይሁን! አንዷ እህቴ የወሰነችው በ ኑሮ ከጌታ መዝሙር ነው። እየሱስ ያድናል!❤❤❤
ፓስተር አንተን እና እንዳተ ያሉ አባቶችን የሰጠን ጌታ ይባርክህ!!!
ቴጄዬ ጥበ ብ ወርቅዬን እና ሀና ተክሌን ብትጋብዢልን ደስ ይለኛል በብዙ ተባረኪ!!!
ፓስተር ሸዋዬ በጣም ተወዳጅ ወንድሜ እግዚአብሔር ቀሪው ዘመንህን ይባርክ ተባረክልኝ 🙏
ፓ/ር ሸዋዬ በጣም ነው የምወድክ
ፓስተር የናዝሬቱ ኢየሱስ ቀሪው ዘመንህ እየጐመራ እንዲሄድ ፀሎቴ ነው።ባንተ የህይወት ምስክርነት ብዙዎች ወደ ጌታ እንደሚቀላቀሉ እምነቴ ነው!!
ጋሽ ሸዋዪ እግዚያብሄር ይባርክህ🙏ህይወትህን ስለዘመርክ🙏
ፓስተር ከዚህ በላይ የምትኖርበትን እድሜ ጤና ይስጥህ ተባረክ ኑሮ ከጌታ ከኢየሱስ ጋር በሸሎቆ ብሆን በተራራ አመቺ ነው ደስ ያሰኛል እርካታ ይሰጣል💕🙏
ተሰምቶ የማይጠገብ ። መቼስ እግዚአብሔር ጋር የዋሉ በመንፈሱ የረሰረሱ ሰዋች ሲያወሩ ፈውስ ነው የሚሆነው። ተባረኩ።
በጣም የሚባርክ ትምህርት ሰጪ ቃለ መጠይቅ ነዉ ። እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ ከፓስተር ሸዋየ ብርቱ በእግዚአብሔር የመታመን ኃይልና ታላቅ የጽናት መንፈስ ለማየት ችያለው። ቲጂም በዚህ መልካም ሥራሸ በርቺ ክብሩ ለአምላካችን ለእግዚአብሔር ይሁን።
እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤
ፓስተርዬ ተባረክልን በምስክርነትህ ተባርከናል❤❤❤ቲጂዬ የእኔ ደርባባ እህት ተባረኪልኝ ❤❤❤
ተባረክ ፓስተር !!!
አሜን ዋው 😲😲 እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ክብር ሁሉም ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለጌታ እየሱስ ክርስቶስ ይሁን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏
አቤቱ ጌታ ሆይ ያንቴ ነገር አይቀለልብኝ አባ እች የገማች ምድር ላይ አትተወኝ
ፓስቴር ዘማር ሽዋዬ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ባንቴ መዝሙር,የተስፋዬ መዝሙር,የደረጅ መዝሙር,የታምራት መዝሙር ነው ያው በስደትጊዜ ተርበን ታስረን ይህው አለው በምህረቱ ጌታ ስሙ ይባረክ❤❤❤🙏🙏🙏🔥🔥🔥💎💎💎💯💯💯✅✅✅
ቲጂዬ ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ የተባረክሽ ነሽ❤❤❤❤❤❤❤
ቲጂዬ የኔ እናት ተባረኪ የኢየሱስን ማንነት ጎልቶ አይብሻለሁ በዚህ የአገልግሎት በጣም ከተጠቀሙ ሰው መካከል አንዱ ነኝ
😊😊p😊😊😊😊😊😊😊ppp😊pp😊⁰😊
ፓስተር ሸዋዬ ከልጅነቴ ጀምረ በዘመርከው መዝሙር የተባረኩበት ነው በትክክል ጌታን ያገለገልክ የጌታ ሠው ነህ ጌታን በዝማሬ ዎችህ የተቀለ ራሱ ብዙ ነው ተባረክልን አሜን!!!
ጋሽዬ ፀጋ በዝቶልሃል አንተን ሳገኝህ የእግዚአብሔርን ክብር በአንተ በቤተሰብህ አያለሁ። በቃለመጠይቅህ በብዙ ተባርኬያለሁ። ቀሪ ዘመንህ ይለምልም🎉🎉🎉
😢😢😢 የእሁድ ቸርች ተካፈልኩ እግዚአብሔር ይባርክ በእውነት
Praise God 🙏🙏
ቲጅዬ እያገለገልሽ ያለው አገልግሎት እጅግ የከበረ ነው እግዚአብሔር በበለጠ አገልግሎትሽን ዘመንሽን ይባርክ ተባረኪልኝ 🙏
እድለኛ ነኝ እደናተ ያሉ አባቶች በህይወት አቆይቶ ለምስክር ስለበቃችው እግዚአብሔር ይመስገን ቲጂዬ ፀጋ ይብዛልሽ❤
ተጂዬ ተባረኪ ጥያቄዎችሸ ሁሉ ምርጥ ናቸው።❤❤
የእኔ ስስት ፖ/ር ሸዋዬ❤❤ አሁንም ለምልሙልን፤እግዚአብሔር ረጅምምም እድሜና ጤና ይስጥዎት❤❤
አሜን ተባረክ❤❤❤❤
ሁለታቹ በብዙ ተባረኩ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🍓🍓🍓🍓🍓🍒🍒🍒🍒🍒🍒
ፓስተር ዘመንህ ይባረክ ተሰምቶ የማይጠገብ ምስክርንት ጌታ ሀዑንም ፀጋሁን ያብዛልህ ቲጂዬ ዘመንሽ ይባረክ ወደ ጌታ የምያስተጉ ሰወች ስለምታቀርብልን 🙏😍😍😍
አንቺ ቲጂምንአይነትብሩክ ሴትነሽእንዴትአይነትአገልግሎት መሰለሽ የያሽው ተባረኪ❤❤❤❤❤🎉
እህት ትግስት በርቼ የቀደሙት አገልጋይም ዘማሪዎቾም ህይወታቸው አስተማሪነው ። ብዙዎቻችንም እየተማርንባቸውና እየተጽናናንባቸው ስለሆነ። በርቺ ቀጥይ !!እዳታቆሚ ቀጥይ። ጌታ ይመጣል!!!
አባታችን አንድ እግዚአብሔር ነው ወነድም ሸዋዬ ዳምጤ በሚል ይሥተካከል
የማከብርው የምወደውን ዘማሪ ሸዋዬ ዳምጥው ከመዝሙሮቹ አንዱ በጣም እወደዋለሁ ከጣራዬ በታች ጎዳዬ መቼ ነው ማከብርው ጌታዬ የሚለው እወደዋለሁ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ ❤❤
ዘመንህ ይባረክ ፓስተር
Tigiyee, thanks for inviting Pastor Shewaye! May God’s grace be with you ❤❤❤
ጌታ ይክበር
ጌታን በማምለክ ጀምረን ጌታን በማምለክ የምንጨርስበት ፀጋ ለሁላችንም ይብዛልን::
አሜን ሁሌም ቢወራ የማይጠገብ ነው ምስክርነት ነው🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉በጣም ነው የምወድህ ተባረክ ❤❤❤❤❤
ልዩ ነው!! ተባረኩ!
እግዚአብሔር የሁላችንም መልካም ታሪካችን ነው ደግሞም ብሩክ ተስፋችን ነው
ረጅም እድሜ ከጤና ጋር
አሜን አሜን
ቲጂ ዬ ተባረኪ ምትጋብዦቸው አገልጋዮች ገራሚ ናቸው ተባረኪ pls ነብይ መስፍን ንጉሴን ጋብዥልን
ተባረክ..ፓስተር...ሌጅ..ሆኝ..አንድሰው..ድልድይ..ጋ..ከባድ..መኪና..ውስጥ..ገባ..ሰምቻለው..
ፓስተር ተባረክ ባንተ እየሱስን አየሁት ቲጂዬም ተበረኪልኝ በብዙ የሚያበረቱንን አባቶች ስለምትገብዥልን❤❤❤
ጌታ ይባረክ አሌሉያ ክብር ሁሉ ለአምላካችን ለጌታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ይሁን አሜን ቲጂ በርቺ የኔ ትሁት ህህቴ ወድሻለው❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉
Thank you so much.
ኑሮ ከጌታ ከኢየሱስ ጋራ
በሸለቆም ቢሆን በተራራ
አመቺ ነው ደስ ያሰኛል
እርካታን ይሰጣል
አባታችብ ፀጋ ይብዛልዎ እንወድዎታለን
Amen... geta eyesus ykber❤🎉❤ tebareku
ወርቃማ ዘማሪ እጅግ የ ምወደዉ ዘማሪ ነዉ ❤❤❤
ፓስተር እግዚአብሔር እድሜዎትን ያለምልም🥰
ምን አይነት መታደል ነው በኢየሱስ ❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤አሜንንን አሜንንን አሜንንን🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤✝️✝️❤🙏🙏እልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገንንን
Thank you Tg and pastor and singer shewaye.this is powerful message for many people
ተባረኪ ቢያወራ የማይሰለች ሂወቱ እየሱስ እየሱስ የሚሸት አገልጋይ በጠፋበት ሰዓት እንደ ፖ/ር ሸዋዬ አይነት አገልጋይ ይብዛልን
ጌታ ይባርካችሁ አባቶቻችን፡ቀሪ ዘመናችሁ ይባረክ፡ለምልሙ❤❤🎉🎉
አሜን አሜን ተባረክ ❤❤❤ፓስቴር
34:37i was catholic I knew this song in tigrigna when i was child i praise the almighty for you man of God❤today jesus save my life and i sing this song right spot on.May God bless you abondantly Tigi
Pastor Shewaye geta ahunim yalemilimih tebarekilin.Tg geta yibarkish Tibebu workey na Dawit Getachew beketay bitakerbilin bizu entekemalen.
Geta ybark! Silz Shewaye. Betam yeway kibr hulu legeta yemset!!! Rasun masyet ena makbde sayhon kirstos yemyas bariya tebark
ቲጂዬ ተባረኪ ማር ጌታ ቢፈቅድ ጥበ ቡ ወርቅዬን ጋብዥልን
ፓስቴር ጌታ አብዝቶ ይባርክህ፣ቲጂ ተባረኪ፣ እግዚአብሔር አገልግሎቱን አብዝቶ ያስፋልሽ
TEBAREKI, Ehet Zemari Tg !
Paster YE HULACHENEM ABAT YENEM ABAT SHEWAYE DAMETE ... BETAM EWEDEHALEHU ♥️♥️🙏 ... YEMETENAGEREW KAL HULU BE ZEYET YETENEKERE NW🙏
YE MIDENK GEZE, HIWOT LEWACH MESEKERENET ♥️
An amazing testimony! May the Lord keep blessing Pastor Shewa!
በጣም የምወድ ዘማሪ ሸዋዬ ዳምጤ ተባረክ❤
ሰላም ቲጂ ሰላም ላንቺ ተባረኪ ሁሌ እግዚአብሔርን የሚያከብሩ የእግዚአብሔርን መልካምነት የሚያሳዩ ሰዎችንም ስለምታቀርቢ በጌታ ፀጋ በርቺ። ዳዊት ፋሲልን ከጅማ ብትጋብዥው
አናተን ህያው ምስክር አድርጎ ለቆማቹ ጌታ ስሙ ዩባረክ🙌🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽
God bless all ❤❤❤❤❤❤❤
ቲጂዬ በጣም ተባረኪሊኝ ሰየው እንዴት ደስ እንዳለኝ ልገልጸው አልችልም በሕይወቴ አያቸው ይሁን ብይ ከማስባቸው ከ4ቱ ሰውች አንዱ ነው አያት 49ሙሉ ወንጌል ሳይው ደስታዬ ሳምት ሙሉ ደሰታው አለቀቀኝ ነበር በለፈው ምነው ሰላም ሳትዪኝ ሲሉኝ ሸዋዬን አግኝቼው እኮ ነው ስላቸው ዘመድሽ ነው አሉኝ ደስታዬ አይተው እኔ ግን በጣም ነው ምወድው ጌታ ርጅም እድሜ ይስጠው
ተባረኩ 🙏
የእግዚአብሔር ፀጋ ይብዛልህ!
ደስ የሚሉ ፓስተር❤❤❤
እባክሽ ዘማሪ ዳዊት ጌታቸውን ጋብዥልን:: በጣም ድንቅ ለወጣት ምሳሌ መሆን የሚችል ዘማሪ ነው::
ብዙ ድንቅ የሆኑ ስራዎችን እየሰራ የሚገኝ እና በህይወት ምልልሱም ትሁት የሆነ እዩኝ እዩኝ የማይል ግን የእግዚአብሔር ፀጋ ያለበት ሰው ነው::
በተለይ አሁን ላይ kingdom sound ላይ እየሰራ ስላለው ስራም ብጠይቂልን
አስደናቂ ምስክርነት ኢየሱስን መግለጥ እረ ጌታ ሆይ ወደዚህ ክብር መልሰን!
አሜንንንንንንንንንን🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌❤❤❤❤❤❤
አሜን❤❤❤❤❤
hallelujah
i believe to God...
Pasterye Tebark ❤
I just follow up from beginning to the end.So amazing…..God bless you pastor!!!We love so much……
ተባረኪ እህቴ ብዙ የሚያሳርፉ ኣባት ናቸው
ተባረኩ❤❤❤❤❤❤❤❤
ሓሌሉያ ሓሌሉያ ክብሩን ጠቅልሎ ይውሰድ
አሜን አሜን ❤❤እሰይ
Tebareki Tgye enigidochish yemiyanitsu nachew, ejig yemibariknew ahunim bizu tsega yibizalih tbareku!!
ጌታ አምላክ ለዘለዓለም ይባርከችው::
tigeyye ..tebabu workeye machnw mitkerbln!!!!
Hallelujah Glory to Almighty God 🙌Egzihabihr yibarkachw 🙌😇🥰
Is the Pastor Preaching or sharing is life experience? I really get blessed when he was witnessing the full provision for heaven when he was in life challenges.
Getaa simu yibarak❤❤
Hallelujah rasen alsbkm!!! Melkt lahun agelgayoch
May God bless you!!!!!!
ቲጂዬ ቀጣይ ፓስተር ታምራት ኃይሌ ብትጋብዚልን🙏
Wowwww i have no word's to say😢😢😢😢
በአክብሮት እባርክሀለሁ ተባረኪ ቲጂ
አሜን አሜን ጌታ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክ ፓሰተር ከዚህ በፊትም ምሰክርነትህ አይቼ በጣም ነው የተባረኩበት ሁሌም ቢሰሙት የማይሰለች ድንቅና አሰገርሚ ጌታአሁንም ያለምልምህ ተባረክልን
ኑሮ ከጌታ ግራ……
ተባረኪ ውድ እህታችን 🙏🏽🙏🏽💕💕
Egzbher yebark selant paster❤❤❤❤❤❤❤GBU
wow!!
TG berchi
eYesusu enditay yeyazeshw ageleglot 100% wedidekut
Stay Blessed
blessed❤ blessed❤
❤❤❤❤
እግዚአብሔር ያከበሩትን አሁንም እንደወይራ እያለመለ እንዳለ ማሳያ እናንተ ናችሁ🙏
ኢየሱስ ጌታ እንደሆነ እንጂ ራሳችንን አንሰብክም!!!!!!!!!!!!!
Ufff betam yagogal. Pls tg lemanu mezemran endemekr tekiwu
Glory to Jesus Christ,
ስለ እናንተ እግዚአብሔር አምላኬን እባርከዋለሁ። ነፍሴ ስብን ጠገበች!!!