"የዘወትር ወዳጄ ለኔ ኢየሱሰ ነው || ዘማሪ ቢንያም መኮንን @Binyamekonnen

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 8 лют 2025
  • መስቀል ሚዲያ በኢትዮጲያ መንፈሳዊ ሚዲያ ዘርፍ ውስጥ ለቤተክርስቲያን የሚጠቅሙ ጠቃሚ ሀሳቦች የሚነሱበትና ቤተክርስቲያንን በታማኝነት እያገለገሉ ያሉ አገልጋዮችን በመጋበዝ ትውልዱን ለፅድቅ እውነት እንዲበረታ የሚያግዝ ሚዲያ ነው።
    Our Meskel Media is a media in the spiritual media sector of Ethiopia where important ideas for the church are raised and by inviting servants who are faithfully serving the church, it helps the generation to be strengthened for the truth of righteousness.
    phone number Meskel media +251982353637/+251972353637
    telegram channel : t.me/+Bc8WHacG...
    Abel abuna +251910331585
    telegram: @abel_abuna
    Instagram: @abel_abuna

КОМЕНТАРІ • 72

  • @Abel_Abuna
    @Abel_Abuna Місяць тому +23

    ይህንን ቪዲዮ ተደራሽነቱ እንዲሰፋ ሼር ብታደርጉት ደስ ይለናል ተባረኩ❤

  • @zemenushiferawbirhanu3728
    @zemenushiferawbirhanu3728 Місяць тому +2

    Bin sile ante minim alilim hulem tebarekih ❤❤❤❤

  • @LeragoTiredo-j8e
    @LeragoTiredo-j8e Місяць тому

    bin i was with you at south africa for three days id like how you are ❤❤

  • @christtube9516
    @christtube9516 Місяць тому +3

    Sunday school የክርስትና ህይወት ላይ እጅግ በጣም አውንታዊ ተጽዕኖ አለው በህይወቴ አይቻለው አሁን ላይ ቤተክርስቲያን እንደቀድሞው ባይሆንም እየሰሩበት ነው ደስ ይላል። የግል ቸርቾች ከሚፈጽሙት ስህተት በተጨማሪ ለsunday school ምንም ትኩረት የለቸውም ምናልባት ይህን comment የምታነቡ ወላጆች በስህተት መንገድ የሚጓዙ ሰዎች ጋ እየሄዳችሁ ለራሳችሁም ለልጆቻቹም ህይወት ተጠንቀቁ

  • @zemenushiferawbirhanu3728
    @zemenushiferawbirhanu3728 Місяць тому

    Bizochun afira berikek beliling🙏🙏🙏❤

  • @hiwotbereda814
    @hiwotbereda814 Місяць тому +2

    የተባረከ ዘማሪ ቢኒያም😍😍😍😍

  • @maranatha391
    @maranatha391 Місяць тому +1

    ው ይ ቢንዬ እንኳን 3ልጅ ያገባህም አይመስለኝም ነበር በጣም እንወድሀለን❤

  • @godisgoodblessed9357
    @godisgoodblessed9357 Місяць тому +1

    ወንድሜ ውንጌል ዋጋ እንደሚያስከፍል ታውቀዋለህ ሕብረታችሁ በጣም ደስ ይላል ቃሉን ና ፀሎት ን ያስቀደመ ሕብረት እየሰፋ ለመሄዱ እያጠራጥርም ንብረታችሁ ይመለሳል ጌታ ያበዛላችዋል ይብሱን ሃይለኛ በወንጌል አርበኛ ያድርጋችሁ ሁላችሁም ተባረኩ🙏🏼🙏🏼🙏🏼❤️❤️❤️👏

  • @riselioness5044
    @riselioness5044 Місяць тому +1

    A very mature conversation with singer Beniyam Great Job, and Thank you for the hard work.

  • @ማቴቴስቲዩብ.MathetesTube
    @ማቴቴስቲዩብ.MathetesTube Місяць тому +1

    አሜን - እንደአፍህ ቃል ኢየሱስን አሳይቶ ማለፍ ይሁንልህ…!

  • @አቢጊኤል
    @አቢጊኤል Місяць тому

    ተባረኩ እግዚያብሄር በዘመን ሁሉ ሰው አለው ክብሩን እሱ ይውሰድ❤❤❤

  • @ruthmulei4005
    @ruthmulei4005 Місяць тому +1

    ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ❤❤❤

  • @FikerAsefa-gw1dd
    @FikerAsefa-gw1dd Місяць тому

    ቢኒዬ ተባረክ ❤❤❤❤

  • @addisethio7402
    @addisethio7402 Місяць тому

    ቢኒዬ የተወደድክ .. you are blessed. A mature conversation. I have been listening to your songs for many years

  • @Ahom-r3t
    @Ahom-r3t Місяць тому +2

    ታባረኩ

  • @godisgoodblessed9357
    @godisgoodblessed9357 Місяць тому +3

    ስላም ወንድሞች እንክዋን ደህና መጣችሁ
    እባካችሁ በሰንደይ ስኩል በማገልገል ዙሪያ ውጤታማ የሆኑ አሁን በዚህ ዘመን እየላላ ወጣቶችንም በቀላሉ እየተንሸራተቱ እያጣናቸው ነው ቤ/ክ ምንታድርግ ከልምድ ትምህርት ሰጪ መካሪ እንግዳ ብታቀርቡልን ተባረኩልን🙏🏼🙏🏼❤️❤️❤️

  • @meskeremberech9884
    @meskeremberech9884 Місяць тому

    የተባረካቹ ወንድሞች በርቱ ድንቅ ነው❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @CxbzbssBdbdbbss
    @CxbzbssBdbdbbss Місяць тому +5

    ዳግዬን አይቼ ነው የመጣት❤❤

    • @abebaararsa8171
      @abebaararsa8171 Місяць тому +1

      Inem dagiyen ayichinew yemaxawut❤❤

    • @ExoMan-ib8ny
      @ExoMan-ib8ny Місяць тому +1

      እንደ ጨው ነው የሚጠቀሙበት ለማጣፈጫነት ካለበለዚያ View አይኖረውም ለዛ ነው 😂😂😂

    • @gracejesus6881
      @gracejesus6881 Місяць тому

      ህምምምም...እረ ጴንጤዉ ብሶበታል።

    • @maranatha391
      @maranatha391 Місяць тому

      ጌ ታ ይባርክህ ቢንዬ እኔም አልስማማም አንድ መዝሙረ ሲወጣ አለማዊያን እራሱ የሚሰሙት ነው ሲባል ሰምተው ካለወጣቸውና ከተሳሳተ ከመንገዳቸው ካልመለሳቸው የተመቻቸው የመዝሙሩ መልዕክት ሳይሆን ሙዚቃው ነው የነ ተስፋዬ ጋቢሶን መዝሙር ጫት ቃሚዎች እንሰማለን ሲሉም ሆነ ሆነ ጫት ቤት ይከፈታል የሚል ወሬ አይሰማም ለምን?ካልን ምክንያቱም ያሉበትን ጨለማ ቁልጭ አርጎ ስለሚያሳያቸው

  • @sahayneshss5718
    @sahayneshss5718 Місяць тому

    Tebarekuuu

  • @merydan
    @merydan Місяць тому

    ቢኒ በጣም ነው የምወድህ የመጀመሪያ አልበምህ ለኔ ይለይብኛል፡፡ ብዙ መጥፎና ጥሩ ጊዜያቶቼ ውስጥ እንደትዝታ አሉ፡፡ I still listen to those songs and my spirit will be lifted up instantly. you are one of my most favorite gospel singers. may the Lord bless you and keep you. ❤

  • @SenaitTewelde-t5f
    @SenaitTewelde-t5f Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤❤MESKEL MEDIA ❤❤❤❤

  • @Dere-Orthodox
    @Dere-Orthodox Місяць тому

    Aman shalom yet taf

  • @BetiBeti-zc7hz
    @BetiBeti-zc7hz Місяць тому +1

    ተባረክልኝ ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @sinemelekot_bemeskot
    @sinemelekot_bemeskot Місяць тому +4

    ተምብሊኑም ጨዋታውም አሪፍ ነው። 😊🙏🙏

  • @zwdgebre
    @zwdgebre Місяць тому

    የተባረካችሁ እንኳን ደህና መጣችሁ❤❤❤❤❤

  • @ZEthiopia-ng2oe
    @ZEthiopia-ng2oe Місяць тому

    የምወዳቹ ወንድሞች አቤላይ እና ጄርሚ ሰላማቹ ይብዛ የተወደዳቹ🥰🙏🥰

  • @TsegawBereda
    @TsegawBereda Місяць тому

    ተባረኩ ደስ ስትሉ❤🥰❤🥰❤🥰

  • @semharasevaw8353
    @semharasevaw8353 Місяць тому

    ተባረኩ🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢😢

  • @ewnet539
    @ewnet539 Місяць тому

    MESKEL media 🎆🎆🎆👑👑👑🏆🏆🏆🔥🔥🔥

  • @woinshetzeleke4705
    @woinshetzeleke4705 Місяць тому +1

    ተባረኩ ወድሞች❤❤❤

  • @aman7077
    @aman7077 Місяць тому

    ቢኒ❤❤❤❤

  • @Dibora-s
    @Dibora-s Місяць тому

    ,ተባረኩ

  • @tsigetekalegne771
    @tsigetekalegne771 Місяць тому +1

    Tebareku ❤❤❤❤

  • @ellafan9417
    @ellafan9417 Місяць тому

    እንኳን ደህና መጣችሁ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @ZenebeHiwot
    @ZenebeHiwot Місяць тому

    ወንድሞች እንኳን ደህና መጣቹ🙏❤❤❤🎉

  • @rahelbelay2513
    @rahelbelay2513 Місяць тому

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Nisirmedia-1
    @Nisirmedia-1 Місяць тому

    እንግዳውን አስወሩት pls

  • @bassemkhanfar9166
    @bassemkhanfar9166 Місяць тому +1

    ዌልካም ወንድሞች❤❤❤🎉🎉😍😍😇😇

  • @lilytekleab1577
    @lilytekleab1577 Місяць тому +1

    ሰላም ለናንተ ይሁን ወንድሞች አቤላና ጀርሚ ብዙ ነገር እየተማርን ነው በየጊዜው ከምትጋብዟቸው እንግዶች ለዚህም ትጋታቹ ጌታ ይባርካቹ።በዚህ ዝግጅታቹ ላይ ለምንድነው ያልተጋበዘውን ሰው ፎቶ ዳጊን የለጠፋችሁት? ተጋባዡ ስሙን ሜንሽን ስላደረገው ነው? በቅንነት ነው የምጠይቀው❤

    • @SamiMr-t9o
      @SamiMr-t9o Місяць тому

      Segh ybzlh btm naw mwdh tebrkh

  • @genetdesta2403
    @genetdesta2403 Місяць тому

    Welcom wondimochi❤❤❤❤❤

  • @sahayneshss5718
    @sahayneshss5718 Місяць тому

    ❤️❤️❤️❤️❤️🥰🎉🎉🎉

  • @Fekadul1982tola
    @Fekadul1982tola Місяць тому

    ወዳጆቼ ሰላም ለእናንተ አቡጂ

  • @samymulu7110
    @samymulu7110 Місяць тому

    እንኳን ደህና መጣችሁ ❤🙏

  • @tsigetekalegne771
    @tsigetekalegne771 Місяць тому

    O MY God yezelalem wedaj EYESUS ❤❤❤

  • @tsigetekalegne771
    @tsigetekalegne771 Місяць тому

    Welcome ❤❤❤❤

  • @FevenTaddese-t8i
    @FevenTaddese-t8i Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Jesusislord265
    @Jesusislord265 Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Agape4748
    @Agape4748 Місяць тому

    welcome ወንድሞች❤

  • @abdissamoges8512
    @abdissamoges8512 Місяць тому

    የእግዚአብሔር ውዶች የምንወዳቹ ጠፋቹ? ቀደም ብየ ሰብስክራይብ ያደረኩ አቋማቹ አቋሜ የሆንኩ ነኝ እናተ ወጣት ስለሆናቹ በዚ መልኩ ታገለግላላቹ እኔ በልዩ ልዩ መንገድ የጌታን ፍቅሬን እወጣለሁ ።ለምን አትለቁልኝም ፕሮግራማቹን???❤❤❤

  • @ewnet539
    @ewnet539 Місяць тому

    ፕሪቴንድ የሚያደግርማ ትሁት ሳይሆን አስመሳይ ነው :: 👮

  • @maranatha391
    @maranatha391 Місяць тому

    #37:31# ጌ ታ ይባርክህ ቢንዬ እኔም አልስማማም አንድ መዝሙረ ሲወጣ አለማዊያን እራሱ የሚሰሙት ነው ሲባል ሰምተው ካለወጣቸውና ከተሳሳተ ከመንገዳቸው ካልመለሳቸው የተመቻቸው የመዝሙሩ መልዕክት ሳይሆን ሙዚቃው ነው የነ ተስፋዬ ጋቢሶን መዝሙር ጫት ቃሚዎች እንሰማለን ሲሉም ሆነ ሆነ ጫት ቤት ይከፈታል የሚል ወሬ አይሰማም ለምን?ካልን ምክንያቱም ያሉበትን ጨለማ ቁልጭ አርጎ ስለሚያሳያቸው

  • @ewnet539
    @ewnet539 Місяць тому +1

    ዳጊ የድሮው ማለትህ ነው Not የዘንድሮው:: 👮

  • @hssana8939
    @hssana8939 Місяць тому

    የወ/ሮ ዳግማዊትን ፎቶ ሳይ ያመኛል ለጠላም መቋጨት አቆመች ወሬ ሲጠፍባት

  • @Lovejoy955
    @Lovejoy955 Місяць тому

    ቆንጆ ቆይታ ነው ተባረኩ ወንድሞች ❤አቤላን Mute🤐አረጋቹት እንጂ ስለ ዳጊ አውርታቹ😮

  • @SamiaSohmor
    @SamiaSohmor Місяць тому

    💞💞💞💞👏👏👏👍💪💪♥️♥️♥️♥️🥰🥰🙏💞💞💞💞💞

  • @LeEthiopiaLijoch
    @LeEthiopiaLijoch Місяць тому

    Abela enwedhachwalen. But you guys need to step up your game. The program is boaring

  • @habetenshgemchu7367
    @habetenshgemchu7367 Місяць тому

    ❤❤❤❤❤
    Tebareku

  • @faskatamirti
    @faskatamirti Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @andualem8542
    @andualem8542 Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @Zenash-dy9wl
    @Zenash-dy9wl Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MessyG-n9p
    @MessyG-n9p Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Mesijohn762
    @Mesijohn762 Місяць тому

    ❤❤❤❤

  • @tberhanu808
    @tberhanu808 Місяць тому

    ❤❤❤❤❤

  • @HaieleAbebe
    @HaieleAbebe Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤❤