Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ከሚፈራው በሽታ ይጠብቅልንወገኖቼ በያለንበት እግዚአብሔር ይጠብቀን
አሜን እግዚአብሔር ይጠብቅልን
አሜን
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን
Amen
ወገኖቸ ኢትዮጵያውያን የሰማሁትን ላካፍላችሁ ለኮረና ባይረስ ነጭ ሽንኩርት እና ዝንጅብል ፈጭታችሁ ከምግብ ጋር ተመገቡ ሎሚ እና ዝንጅብል አፍልታችሁ ማር ጨምራችሁ በሻይ ምልክ ጠጡ በተረፈ እመብርህን ከልጇ ጋር ትጠብቃችሁ አሜን አሜን አሜን
Yeshi Worku amen
Yeshi Worku Amen Enate Esu yxebken yihe be alem zurya yetebten kuxa new Egzyo Meharen Enbel wegenoche
Wed dramwu sgeba Fike kimem eko neh Ante batsken be chinket enmot neber
ቆይ ይከ በሽታ ሰው ሁሉ ሲጨነቅ እኔ ምንም አልመሰለኝ ለምን ይሆን አሰሬወቸ ከሱቅ እቃ ሲያመጡ በዲቶል እያንዳንዱ ወልውዪ ዩሉኛል ሲያዩኝ እወለውላለሁ ሳያዩኝ ዝም ብየ እከተዋለሁ በአጠቃላይ የሰው ልጅ ከዚህ በሽታ እራሱን ጠብቆ ያድናል ማለት ዘበት ነው ፈጣሪ እሱ በቸርነቱ ይጠብቀን አለቀ ሆ
አሜን አሜን አሜን እናመሰግናለን
አላህ ሆይ ከዚህ ከሚወራው መጥፎ በሽታ አላህ ይጠብቀን መልካም ቀን በዱአ በርትቱ😍👌🙋
አሚንንንንን
amen yitebeken
አወ ይጠብቀን አሜን፫🙏💖
Yechi fadisha mikebalew sitestela 😕
አሚንን ያረብ
*ኦርቶዶክሳውያን እንኳን ለአማኑኤል ቸር አምላክና ለቀዳሚት ሰንበት በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን አሜን። እሙቲ ስወድሽ*
እንኳን አብሮ አደረሰን አሜን
አሜን እንኳን አብሮ አደርስን
አሜን እኔም እሙቲን ስወዳት
እኳን አብሮ አደረሰን
ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለሰው ልጆች ሰላም እስትንፋስ ላለው ሁሉም ይሁን ደሰሰሰሰሰ የሚል መልካም ቅዳሜ ይሁን በሳቅ በጨዋታ ዋሉ
አሜን አሜን አሜን ማማዬ ላንቺም መልካም ቀን
አሚን ላንቺም አሽሩካ ስለሸለመሽ ደስ ብሎኛል የኔ መልካም ሠው እኔ እራሱ ሁሌም ኮመንቶችሽን ሁሉም ቦታ እያየሁ ነበር ባለሽበት ሠላምሽ ይብዛ
@@nasatnasat1663 😘😘
@@እናቴንናፋቂ-ጀ8ጸ እንኳን አብሮ ደሰ አለን ማሬ እግዚአብሔር ያክብርልኝ ሁላችንም በያለበት እግዚአብሔር ይጠብቀን 😘😘😘😘
አሚን እህት. ላችም ሰላሙን ያብዛልሺ. ሁሌም ለሰወች ቅን አሳቢነሺ.
🍟🎂ተጠቃሚ ያጡ መድኃኒቶች🍛🍧🍟 🍡🍢1/ ቃለ እግዚአብሔር 🌕🌒ጠዋት አንድ 🌒🌙ማታ አንድ🍢🍡2/ ንስሐ 🌺በየሳምንቱ አንድ አንድ🍢🍡3/ ስጋወ ደሙ 🌹🌺🌼 ቢያንስ በ40 ቀን አንዴ🍢🍡4/ ጸበል ⛈⛈ ከምግብ በፊት በየቀኑ አንዴ🍢🍡5/ እምነት ❤️ዘወትር በየሰከንዱ ያለማቋረጥ🍢🍡6/ ፍቅር 💔ዘወትር ያለማቋረጥ ለሁሉም🍢🍡7/ ሰላም 🍁ለተከታታይ ሰዓታት እስከ ዘላለም🍢🍡8/ጸሎት 📕📗🙏 በቀን ሰባት ግዜ ያለማቋረጥ🍢🍡9/ ፆም 😒☺️ ከምግብ በፊት 🍬🍢10/ ምፅዋት💰💷 በየቀኑ ከምታገኘው ጥቂቱን🍢🍡11/ ስግደት🙇🙇♀ ጠዋት 21 🙇♀🙇 ማታ 20☞☞ማሳሰቢያ፡- ሁሉም መድኃኒቶች ተስፋ በተባለ ውሃ ማወራረጃነት መዋጥ ይኖርባቸዋል።
የህይወትን ቃል ያሰማልን አሜን
ቃል ህይወት ያሰማልን እህቴ
ትክክል ቃለ ህይወትንያስማልን ❤❤👍
አሜን ፫
ቃል ሕይዎት ያስማልን በጣም ትክክል
ጌታየ ሆይ ለሃገሬ ለወገኔቼ ከምሰማው መጥፎ በሽታ ጠብቅልኝ
አሜንንን
አሚንንን
አሜን ይጠብቅልን በእውነት
futsum fikirrr አሜን የኔ ቆንጆ ሁላችንንም በየአለንበት እመብርሀን ከልጇ ጋር ትጠብቀን ለሀገራችን ታብቃን አሜን አሜን አሜን🌹🌹🌹
የኔ ማር እሙቲ ደስ ስትል የኔ እብድ
እሙቲን እንደኔ ውውድድድድ የሚያደርጋት 👍👍
ዋዉዉ
በጣም ሚስኪን ናት እሙቲዬ
እሙቲ ድምጾን እና ቀበጥነቶን የምትወዷት ላይክ አርጓት
መቅድ 43 ደቂቃ ስላረግሽው እናመሰግናለን ምርጥ ድራ ማነው ለኔ አደኛ ናችሁ ፈድሻና አባቴ ይገነኙ ይሆን ሳምት የምናየው ይሆናል ሁላችሁም ምርጥ ድርሰት መፃፍምርጥ ተዋናይ መምረጥ ትችላላች ሁ
Zakiyos Anten bayawu kurtii Abaten Yayawu hakile naw misemagnii❤🙏🏽Mikegnatum buzu nagar ke abate gar yimalasal lemisale akumi ena ye fite akamamati ena bazi diram lay yemitasawu tsabayochi siryen makabare ena sawun andi nagar sawun lematayaki min hakilee inda mikebadi wyim enda mitefara beka hula nagare wada abate yigefaakal lazi enem hulu ante yalayibet derma ena filim iyafalakugni ayalawu zakiye egizabher selamin yabazalgni Ewadikalawu kalibe likii inda Abate ❤❤❤🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽💔
የዚህ ድራማ ውበት እሙቲ ናት
Awo betam des telegnalch
በስደት ያላቹ እህት ወንድሞቻችን እባካቹ ከፈጣሪ በታች ራሳቹን ጠብቁ ከዚ ክፉ በሽታ ለሐጣን የመጣ ለፃድቃን ይተርፋልና ።ፈጣሪ ይጠብቃቹ ብቻ
አሚንንን ለሁላችንም
እንደምን አደራችሁ የሀገሬ የኢትዮጵያ ልጆች እግዚአብሔር በያለንበት ይጠብቀን መልካም ቀን ይሁንልን
እሚንንን ውድድድ
እኔ ይሄን ድራማ ማየት የምፈልገው ለፍቄ ስል ነው በጣም የምወደውና የማከብርው አርቲስት ነው በጣም ነው የሚመቸኝ
እኔም
ፈጣሪ ሆይ ከምንሰማው ከምናየው ሁሉ እኛ ስደተኞችን ጠብቀን አምላክ ሆይ ተለመነን እባካችሁ በየ እምነታችሁ ፀልዩ
ዮፍታሄ ምንድነው እራቁትህን እምትወጣው በዚህ ላይ የሰውነትህ ቅርፅ በጣም ነው እሚያስጠላው ከቻልክ እራቁትህን አትውጣ አትዝረክረክብን
ክክክክ
እደ ፖሊሱ አይነት ባል ቢገኝ ደጋግሜ ነበር የማገባው ።
አረ😁😀
😂እዉነት ነዉ
ክክክክክክ እረ ጉድነው
ክክክክክክክ እንዴ ባል እኮ 1 ብቻ ነው እሚገባው
በየደቂቃው መሻሻል ደሰሰሰ ይላል👍❣️❣️ የውብ ዳር አናደድሸኝ
እንደ ቢሆነኝ ያሉ ሰዎች በገሀዱም አለም አሉ ኑሮን ቀለል የሚያደርጉ በጣም አሪፍ ነው
Allaah hoy kezih metfo beshita hagerachin Ethiopiana hizbochowan tebkilin
ፈንዲሻ ስህተት ሰራሽ መታገስ ነበረብሽ እሙቲ ደስ ስትል
_ግማሽ ጨረቃዎች እንኳን ሰላም መጣቹ_ውድ ኢትዮፒያኖች በሙሉ'በስደትአለም አገር ውስጥ ያላቹት በሙሉ_በዱባይ ውስጥ'2' ኢትዮፒያኖች ኮሎራበሽታ ተጠቂ ሆናል_እባኳችሁን በያላቹበት ቦታ በእምነታቹ በጰሎት እንበርታ_የኮሎራ በሽታና የጀዋር መሀመድ ሜንጫ በጋራ እንከላከል።
ይችን ኮሜንት የምታነቡ ፈጣሪ ያልታሰበ ሲሳይ ይስጣችሁua-cam.com/video/aiGfL0MgB2M/v-deo.html ሰብስክራይብ አድርጉኝ
Amen amen
አንቺ አርጊኝእኔ አድርጌሻለሁ
ሰብስክራይብ አድርጎኝ ምርጦች
ጋሼ ሽፈራው ሜካፕ በዝቶቦታል ጣሊያናዊ መስለዋል 😂😂😂
ዋው ዛሬ ሁለተኛ ሆንኩ በመፈለግ ላይ እያለው ከች አላችሁ እንዲህ ብዬ አላቅም ሀርሞኝ ነው እንቅልፍ እንቢ ብሎኝ ስፈልግ ከች ስላላችሁ
ድራማ ብሎ ዝም ነው በእውነት ተባረኩ
የኔ ቀሽት እሙቲዬ ስወድሽ ቀውጢ የሆነች ልጅ ኡፍ ፈዲሻ አሁንስ አበዛሽው እዛው ብትቀመጪ ይሻልሽ ነበር
ማታ ተለቆ ጠዋት አየዋለሁ ብዬ ስፈልገው አጣሁት አሁን ደሞ መጣ ጉድ😍
ዋው ፍቃዱና ሽመልስ የዚህ ድራማ ቅመም ናቸው ።
ፈጣሪ ሆይ ኢትዮጵያ ሀገራችንን አሁን ከመጣው ሰደድ እሳት አንተ ጠብቅልን አደራ አባቴ 🙏🙏🙏
አሜና አሜን አሜን🙏
Waw waw amazing emutye fantastic 💚👍❤️
አቤቱ የሰራዊት ጌታ ልኡል እግዚአብሔር ሆይ የዚህ ክፍ በሽታ ጠብቃን በስደት ያለነውን በሰላም ላገራችን ያብቃን
Baxam new yemiwadachuu💖💖💖💖
ፈጣሪዬ ከባሽታ ከምድረ ገፅ ያጥፋልን ሀገራችን ህዝቦችን ይጠብቅልን በስደት ያለነድንም አባት ሆይ ጠብቀን መድሀንያላም ፈጣሪዬ በቸርነት በምህረትህ ጎብኘን ፈጣሪዬ አድራህ ን ለንሰሀ ሞት አብቃኝ
Good episode
መቅዲ እረ ይቱብ ላይ እንኩን ማስታወቂውን ትይው በፈጠረሽ ውይይይይ የሶደሬ እህት 😂😂
ክክክ
ማስታወቂያ በሰራችበት ልክ ገቢው በዛው ልክ ነው ነፍሴ ለዛ ነው
መቅዲ በህይወት አለች የምትሉ
ይሄ ድራማ እንደሞጋቾች የሚያስተምር አሪፍ ይመስላል ይሁንልኝ ይመቸኛል መጨረሻውን ያሳምረው
ባል እንደ ወፍታሄ ሚስት እንደ ውብየ ከሆነ ጥንቅር ብሎ ይቅርብኝ
ትክክል
ቆንጆ ድራማ ነው እኮ መቅዲ ግን እንዴት ዩቱብ ላይ እንደምትለቁት አልገባቹም ገና ደግሞ በሳምንት ሁለትና ሶሥቴ አድርጉልን ልክ እንደ ዘመኖች ዘመን ዱሮ ነበሪ የሚያምሩት አሁን ግን ጠላዋቸው
እዴት ዩቱብ ላይ ችግር አለው በዋልታ ቲቪ ይተላለፉል ዩቱብ ለማይከታተል
@@Sነኝካለሁበትእናቴንናፋቂ እኛ ደግሞ ከአገር ውጪ የምንኖር ዩቱበሮች ነን አገራችን ስንመጣ ካላለቀ ባልሺው ቲቪ እንከታተለዋለን
ትናንት ስጠብቅ ነበር ይህን ድራማ ወድጀዋለው ግን ደቂቃውን አስረዝሙት ሳናይ እኮ ነው የሚልቅ
ከትላንት ጀምሬ ፈልጌ ፈልጌ አጥቼው ተናድጄ ነበር አሁን ተረጋጋሁ 😍😍😍😍
አሁንሥ ሸቃላወች አቅለሸለሹኝ በየኮመንቱቦታ ሥለፊልሙ ትተው ሥለራሣቸው ችግር ነው የሚያወሩት ኤጪ አሥጠሊታወች
Kkkk 😂😂😂😂
kkkkkkkkkkkk
ተያቸው ይተንፍሱ
ምንአረጉይህነየአችም ሸቃላነሽየመናገርመብትአለን መሸቀልነዉርየለዉም ጥሩያወራችሁእየመሠላችሁአትሣሣቱ
ወይኔ ኧረ እኔንም በጣም አቅለሸለሹን ምን ላድርጋቸው ኦፍፍፍፍፍፍ
ምርጦሽ እንኳን ሰላም መጣችሁ በርቱ ግን አደራ እንዳታቋርጡት ተጀምሮ የማያልቅ ድራማ ነው ያናደደኝ
ዛሬ አሪፍ አሪፍ ኮሜንቶች አሉ መኮመት አያስፈልገኝም ላይክ አድርጌ ብቻ ልውጣ
egzhabher amlake hoy midren tebkilign selam le hagere le ethippia yhun
Emutiya betame gobze nate
ቁልፍ እፍሪጂ ውስጥ ጀላቲ መሰላትዴ 😂😂😂😂 ወይኔ ይሄ ሰውዬ ሲመቸኝ
ተመቸኝ
ደስዮላሎ
በየ አረብ አገራት ያሌችው እህት ወንድሞቼ ከዚ ከዘመኑ ክፉ ኮረና ከሚባል በሽታ ፈጣሪ ይጠብቃችው ይጠብቀኝ
አሜን አሜን አሜን🙏
እናመሰግናለን በርቱልን የኔ ጣፍጮች 👍👍👍👍💋
ግማሽ ጨረቃዎች ነገራቹ ሁሉ የተጎማመደ ማታ ለምን አጓጓቹን ዛሬ ለመልቀቅ ከፈለጋቹ🙃🙃እንደዘመን ድራማ አቋም ይኑራቹ ሰስፔስ ማድረግ ካሰባቹ አልተሳካላቹም😂😂like አላደርግም የዛሬውን ክፍል👌👌
Kkkkk
@ሳምሪ የጌታ ልጅ አበሳጩኝኮ የኔዋ😂😂😂😂
Ahun zemen menu new suspense, ehe real life new. People can learn something from this not zemen. I love this drama
@@ethiopianmoviecritic5319 የኔ አሳብ የራሴነው ክርክር ጠላው😒🙃🙃🙃
እግዚአብሔር ሐገራችን ጠብቅልን እንደኝ በደል ሥይሖን እንዳተ ቸርነት አደራሕን
ሠላም ውድ የእምዬ ኢትዮ ሀገሬ ልጆች በሙሉ ሠላማችሁ ይብዛ በያላችሁበት ከሚፈራው በሺታ እግዚአብሔር ይሠውርን ይጠብቀን ሁላችንም በያለንበት ኦርቶዶክሶችም ፆለት እናድርግ ሙስሊሞችም ዱአ እያደርግን ፈጣሪ ይሠውርን ለሀገራችን በሰላም ያብቃን ለንሠሀ ሞት ያብቃን
የዚ ድራማ ድምቀት ቢሆንልኝ እና ሽመልስ ናቸው ባጠቃላይ እዚህ ድራማ ላይ ያሉ አርቲስቶች ሳላደንቅ አላልፍም በጉጉት ምጠብቀው ድራማ ነው😍😍😍😍
ቢሆነኝ በጣም ነው የምወደው ያዝናናኛል እሙቲፈታ ያልሽሰው
ሠላም ለናተ ይሁን ፈጣሪ የሀገሬ ልጆችሠላማችሁ ይብዛ
Gashe yoftaye betam yeazazinalu uuuuffffff
እኔም ዛሬ እራሰል ኬማ አድት ኢቶጲዊ ሙታ አይቸ ልቤ ተሰብሯል ጎደኛቸ ወቶ መቅረትን አላህ ይያዝልን
አሜን አሜን አሜን እረ ፈጣሪ ይጠብቀን በሰላም ለአገራችን ምድር ያብቃን
አላህ ይዘንላት ምን ሆና ነው የሞተችው ኮንትራት ናት ወይስ ህገ ወጥ
ሰላም ሰላም ለሀገሪ እና ሕዝቦች ይሁን ያርብ 🇪🇹 አላህ ጠላቶቻችን ያጦፋልን አሜን 🇪🇹🇪🇹🌹
ሀሪፍ ድራማ ነው እሙቴን ሰወዳት
አረ የ ሽፈራው ዱቄት( make up) ቀነስ ኣርጉት።
dolphin 14 እኔም ገርሞኛል ወንዶችም ዱቄት ጀመርን እንዴ
አረ ምን ጉድ ነው
Kkkkkkkk
Ende Fekadu fetaa yemiyaderg sew yelem
እንካን በሰላም መጣቹ ገማሽ ጨረቃ ምነው ትላንት ሰጠብቃቹ ነበሪ
እውነትህን ነው ቢሆነኝ ሽንኩርት እንደዶሮ የሚታረድበት ግዜ ነው ያለነው ሲላ ጉድህ ነው ጋሼ ጉድጔድ እየቆፈረልህ ነው ቶምና ጄሪ መሥላቹኝ
Welcome
እሙቲ ውስጤ ናት wow አንደኛዬ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
እንኳን፣ደህና፣መጣችሁ፣ጨረቃወች፣እግዚኣብሔር፣ከዚህ፣ተሚወራዉ፣በሽታ፣ሀገራችንን፣ኢትዮጵያን፣ይጠብቅልን
ክክክክክክክ እረ ሽንኩርት እና ድንች ዶሮ የሆነበት ውይ እናት አገሬ
waw waw awa elalew waw be ande radio tabiwest new mseraw ena yemshet ferka teregna nberku endagatami denget youtub seflge film gemash cherka yemil ayewt keftku ke 1 nber yejemrew "W" yemil mlket say walta maltun terdaw eski leyew beya jemrku bech endih derama aycha alwkem lederama bezum flagot alnberegnim. yeha gemash cherka gen Derama ekemaymselegn deres be ande mshet eski kefell 11 Ayewt zara 19 lay dershalew . becha bertu Hulachum techelalachu beteley semachun balawkem diyasporaw,weyteru,emuti manmn mermariw ato balay ena ... techelalchu bgugut new mtblachu bertu . Biruk from Hawassa
በጣም ነዉ የተመቸኝ
ኦ አምላኬ እትዮጵያን አገሬን አስባት
ዮፉታሄን እዴት አያቁትም ግንማለቴ ድምፁንም ነው ወይ ያስቀየረው ገራሚ ነው
ፊቱም ተቀይሮል
@@aselefi1021 ፊቱንማ አስቀይሯል ግን ይሄን ያህል አለማወቅ ከባድ ነው
በጣም ምርጥ ነው አጓጊ እየሆነ ነው ሳምንቱ እስከሚደርስ ቸኩለናል
ግማሽ ጨረቃ እንኳን በሠላም መጣችሁ
አይይይ ፍቄ ስወድክ እኮበርቱ!!!
Betam koyachew tolo tolo likekute ejiye
No. 1
Asama Hulu be ande 10 ras shunkurt iye aredachuh indet ayiwededim
እንኳን ደና መጣችሁ ግማሸ ጨረቃ
እሙትምርጥልጅ ናት
Well come
አሁን እንኳ የቱርክ ፊልምን የሚየሰስንቅ ምርጥ ድራማ
እሙቲና ብሆነኝ ስየምሩ ክክክክክ የሽንኩርት ምተራደው ለበአል ብቻ ነው አለ እሙቲ ደግሞ ሰውዬው (ሰይነፈሽ )አደር😀😀 አለሽ እሙቲዬ ቀሉ በጣም ይደብራል
ቁጭራ ነገርናት ልጂቱ ምን ይሁን ብላነው ቆላልፋ የምትሄደው ሠገጤ ነገርናት ሥታሥጠላ በጌታ ሥንትነገርአለ በሠውላይ በር መቆለፍ ምን ማለትነው መንደሬ
gmash cherak Welcome mirtochi!!
ደቂቃዉን መጨመሩ አሪፍ ነው
መቅዲ ግን የሽመልስ ቦርጭ ለማየት መገደድ አለብን ማለት ነው?!!!
አር ብዙም አሪፍ ነው
እሙቲ ውስጤ🥰🥰🥰
Woy mekdy asazeshign
Welcome I love this drama or show but they coming and times 20 commercial and short minutes please fix it
ሰላም እንኳን በሰላም መጣችሁ ሰላም ለኢትዮጵያ💚💛❤
እናመሰግናለን
😍😍😍😍
Endati yoftayeni alwokachum gine ? Woyesi fetun kayiro naw ?
አይ ሽመልስ ይች የፈተና ምድር ለደገግ ሰወች አትሆንም።
ፍቄ ሽሜ ውስጤ ናቸው
ወይኔ ቢሆነኝ ቁልፍ ፍሪጅ ዉስጥ ጀላቲ መሰላት ፣ ጋሸ መጣሁ 😂😂😂💝
Thanks
እግዚአብሔር ኢትዮጵያን
ከሚፈራው በሽታ ይጠብቅልን
ወገኖቼ በያለንበት እግዚአብሔር ይጠብቀን
አሜን እግዚአብሔር ይጠብቅልን
አሜን
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን
Amen
ወገኖቸ ኢትዮጵያውያን የሰማሁትን ላካፍላችሁ ለኮረና ባይረስ ነጭ ሽንኩርት እና ዝንጅብል ፈጭታችሁ ከምግብ ጋር ተመገቡ ሎሚ እና ዝንጅብል አፍልታችሁ ማር ጨምራችሁ በሻይ ምልክ ጠጡ በተረፈ እመብርህን ከልጇ ጋር ትጠብቃችሁ አሜን አሜን አሜን
Yeshi Worku amen
Yeshi Worku Amen Enate Esu yxebken yihe be alem zurya yetebten kuxa new Egzyo Meharen Enbel wegenoche
Wed dramwu sgeba Fike kimem eko neh Ante batsken be chinket enmot neber
ቆይ ይከ በሽታ ሰው ሁሉ ሲጨነቅ እኔ ምንም አልመሰለኝ ለምን ይሆን አሰሬወቸ ከሱቅ እቃ ሲያመጡ በዲቶል እያንዳንዱ ወልውዪ ዩሉኛል ሲያዩኝ እወለውላለሁ ሳያዩኝ ዝም ብየ እከተዋለሁ በአጠቃላይ የሰው ልጅ ከዚህ በሽታ እራሱን ጠብቆ ያድናል ማለት ዘበት ነው ፈጣሪ እሱ በቸርነቱ ይጠብቀን አለቀ ሆ
አሜን አሜን አሜን እናመሰግናለን
አላህ ሆይ ከዚህ ከሚወራው መጥፎ በሽታ አላህ ይጠብቀን መልካም ቀን በዱአ በርትቱ😍👌🙋
አሚንንንንን
amen yitebeken
አወ ይጠብቀን አሜን፫🙏💖
Yechi fadisha mikebalew sitestela 😕
አሚንን ያረብ
*ኦርቶዶክሳውያን እንኳን ለአማኑኤል ቸር አምላክና ለቀዳሚት ሰንበት በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን አሜን። እሙቲ ስወድሽ*
እንኳን አብሮ አደረሰን አሜን
አሜን እንኳን አብሮ አደርስን
አሜን እኔም እሙቲን ስወዳት
አሜን
እኳን አብሮ አደረሰን
ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለሰው ልጆች ሰላም እስትንፋስ ላለው ሁሉም ይሁን ደሰሰሰሰሰ የሚል መልካም ቅዳሜ ይሁን በሳቅ በጨዋታ ዋሉ
አሜን አሜን አሜን ማማዬ ላንቺም መልካም ቀን
አሚን ላንቺም
አሽሩካ ስለሸለመሽ ደስ ብሎኛል የኔ መልካም ሠው እኔ እራሱ ሁሌም ኮመንቶችሽን ሁሉም ቦታ እያየሁ ነበር ባለሽበት ሠላምሽ ይብዛ
@@nasatnasat1663 😘😘
@@እናቴንናፋቂ-ጀ8ጸ እንኳን አብሮ ደሰ አለን ማሬ እግዚአብሔር ያክብርልኝ ሁላችንም በያለበት እግዚአብሔር ይጠብቀን 😘😘😘😘
አሚን እህት. ላችም ሰላሙን ያብዛልሺ. ሁሌም ለሰወች ቅን አሳቢነሺ.
🍟🎂ተጠቃሚ ያጡ መድኃኒቶች🍛🍧🍟
🍡🍢1/ ቃለ እግዚአብሔር
🌕🌒ጠዋት አንድ
🌒🌙ማታ አንድ
🍢🍡2/ ንስሐ
🌺በየሳምንቱ አንድ አንድ
🍢🍡3/ ስጋወ ደሙ
🌹🌺🌼 ቢያንስ በ40 ቀን አንዴ
🍢🍡4/ ጸበል
⛈⛈ ከምግብ በፊት በየቀኑ አንዴ
🍢🍡5/ እምነት
❤️ዘወትር በየሰከንዱ ያለማቋረጥ
🍢🍡6/ ፍቅር
💔ዘወትር ያለማቋረጥ ለሁሉም
🍢🍡7/ ሰላም
🍁ለተከታታይ ሰዓታት እስከ ዘላለም
🍢🍡8/ጸሎት
📕📗🙏 በቀን ሰባት ግዜ ያለማቋረጥ
🍢🍡9/ ፆም
😒☺️ ከምግብ በፊት
🍬🍢10/ ምፅዋት
💰💷 በየቀኑ ከምታገኘው ጥቂቱን
🍢🍡11/ ስግደት
🙇🙇♀ ጠዋት 21
🙇♀🙇 ማታ 20
☞☞ማሳሰቢያ፡- ሁሉም መድኃኒቶች ተስፋ በተባለ ውሃ ማወራረጃነት መዋጥ ይኖርባቸዋል።
የህይወትን ቃል ያሰማልን አሜን
ቃል ህይወት ያሰማልን እህቴ
ትክክል ቃለ ህይወትንያስማልን ❤❤👍
አሜን ፫
ቃል ሕይዎት ያስማልን በጣም ትክክል
ጌታየ ሆይ ለሃገሬ ለወገኔቼ ከምሰማው መጥፎ በሽታ ጠብቅልኝ
አሜንንን
አሚንንን
አሜን ይጠብቅልን በእውነት
futsum fikirrr አሜን የኔ ቆንጆ ሁላችንንም በየአለንበት እመብርሀን ከልጇ ጋር ትጠብቀን ለሀገራችን ታብቃን አሜን አሜን አሜን🌹🌹🌹
አሜን
የኔ ማር እሙቲ ደስ ስትል የኔ እብድ
እሙቲን እንደኔ ውውድድድድ የሚያደርጋት 👍👍
ዋዉዉ
በጣም ሚስኪን ናት እሙቲዬ
እሙቲ ድምጾን እና ቀበጥነቶን የምትወዷት ላይክ አርጓት
መቅድ 43 ደቂቃ ስላረግሽው እናመሰግናለን ምርጥ ድራ ማነው ለኔ አደኛ ናችሁ ፈድሻና አባቴ ይገነኙ ይሆን ሳምት የምናየው ይሆናል ሁላችሁም ምርጥ ድርሰት መፃፍምርጥ ተዋናይ መምረጥ ትችላላች ሁ
Zakiyos Anten bayawu kurtii Abaten Yayawu hakile naw misemagnii❤🙏🏽
Mikegnatum buzu nagar ke abate gar yimalasal lemisale akumi ena ye fite akamamati ena bazi diram lay yemitasawu tsabayochi siryen makabare ena sawun andi nagar sawun lematayaki min hakilee inda mikebadi wyim enda mitefara beka hula nagare wada abate yigefaakal lazi enem hulu ante yalayibet derma ena filim iyafalakugni ayalawu zakiye egizabher selamin yabazalgni Ewadikalawu kalibe likii inda Abate ❤❤❤🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽💔
የዚህ ድራማ ውበት እሙቲ ናት
Awo betam des telegnalch
በስደት ያላቹ እህት ወንድሞቻችን እባካቹ ከፈጣሪ በታች ራሳቹን ጠብቁ ከዚ ክፉ በሽታ ለሐጣን የመጣ ለፃድቃን ይተርፋልና ።ፈጣሪ ይጠብቃቹ ብቻ
አሚንንን ለሁላችንም
Amen
እንደምን አደራችሁ የሀገሬ የኢትዮጵያ ልጆች እግዚአብሔር በያለንበት ይጠብቀን መልካም ቀን ይሁንልን
እሚንንን ውድድድ
እኔ ይሄን ድራማ ማየት የምፈልገው ለፍቄ ስል ነው በጣም የምወደውና የማከብርው አርቲስት ነው በጣም ነው የሚመቸኝ
እኔም
ፈጣሪ ሆይ ከምንሰማው ከምናየው ሁሉ እኛ ስደተኞችን ጠብቀን አምላክ ሆይ ተለመነን እባካችሁ በየ እምነታችሁ ፀልዩ
ዮፍታሄ ምንድነው እራቁትህን እምትወጣው በዚህ ላይ የሰውነትህ ቅርፅ በጣም ነው እሚያስጠላው ከቻልክ እራቁትህን አትውጣ አትዝረክረክብን
ክክክክ
እደ ፖሊሱ አይነት ባል ቢገኝ ደጋግሜ ነበር የማገባው ።
አረ😁😀
😂እዉነት ነዉ
ክክክክክክ እረ ጉድነው
ክክክክ
ክክክክክክክ እንዴ ባል እኮ 1 ብቻ ነው እሚገባው
በየደቂቃው መሻሻል ደሰሰሰ ይላል👍❣️❣️ የውብ ዳር አናደድሸኝ
እንደ ቢሆነኝ ያሉ ሰዎች በገሀዱም አለም አሉ ኑሮን ቀለል የሚያደርጉ በጣም አሪፍ ነው
Allaah hoy kezih metfo beshita hagerachin Ethiopiana hizbochowan tebkilin
ፈንዲሻ ስህተት ሰራሽ መታገስ ነበረብሽ እሙቲ ደስ ስትል
_ግማሽ ጨረቃዎች እንኳን ሰላም መጣቹ
_ውድ ኢትዮፒያኖች በሙሉ'በስደትአለም አገር ውስጥ ያላቹት በሙሉ
_በዱባይ ውስጥ'2' ኢትዮፒያኖች ኮሎራበሽታ ተጠቂ ሆናል
_እባኳችሁን በያላቹበት ቦታ በእምነታቹ በጰሎት እንበርታ
_የኮሎራ በሽታና የጀዋር መሀመድ ሜንጫ በጋራ እንከላከል።
ይችን ኮሜንት የምታነቡ ፈጣሪ ያልታሰበ ሲሳይ ይስጣችሁua-cam.com/video/aiGfL0MgB2M/v-deo.html ሰብስክራይብ አድርጉኝ
Amen amen
አሜን አሜን አሜን
አንቺ አርጊኝእኔ አድርጌሻለሁ
አሜን
ሰብስክራይብ አድርጎኝ ምርጦች
ጋሼ ሽፈራው ሜካፕ በዝቶቦታል ጣሊያናዊ መስለዋል 😂😂😂
ዋው ዛሬ ሁለተኛ ሆንኩ በመፈለግ ላይ እያለው ከች አላችሁ እንዲህ ብዬ አላቅም ሀርሞኝ ነው እንቅልፍ እንቢ ብሎኝ ስፈልግ ከች ስላላችሁ
ድራማ ብሎ ዝም ነው በእውነት ተባረኩ
የኔ ቀሽት እሙቲዬ ስወድሽ ቀውጢ የሆነች ልጅ ኡፍ ፈዲሻ አሁንስ አበዛሽው እዛው ብትቀመጪ ይሻልሽ ነበር
ማታ ተለቆ ጠዋት አየዋለሁ ብዬ ስፈልገው አጣሁት አሁን ደሞ መጣ ጉድ😍
ዋው ፍቃዱና ሽመልስ የዚህ ድራማ ቅመም ናቸው ።
ፈጣሪ ሆይ ኢትዮጵያ ሀገራችንን አሁን ከመጣው ሰደድ እሳት አንተ ጠብቅልን አደራ አባቴ 🙏🙏🙏
አሜና አሜን አሜን🙏
Waw waw amazing emutye fantastic 💚👍❤️
አቤቱ የሰራዊት ጌታ ልኡል እግዚአብሔር ሆይ የዚህ ክፍ በሽታ ጠብቃን በስደት ያለነውን በሰላም ላገራችን ያብቃን
Amen
Baxam new yemiwadachuu💖💖💖💖
ፈጣሪዬ ከባሽታ ከምድረ ገፅ ያጥፋልን ሀገራችን ህዝቦችን ይጠብቅልን በስደት ያለነድንም አባት ሆይ ጠብቀን መድሀንያላም ፈጣሪዬ በቸርነት በምህረትህ ጎብኘን ፈጣሪዬ አድራህ ን ለንሰሀ ሞት አብቃኝ
አሜን አሜን አሜን
Good episode
መቅዲ እረ ይቱብ ላይ እንኩን ማስታወቂውን ትይው በፈጠረሽ ውይይይይ የሶደሬ እህት 😂😂
ክክክ
ማስታወቂያ በሰራችበት ልክ ገቢው በዛው ልክ ነው ነፍሴ ለዛ ነው
መቅዲ በህይወት አለች የምትሉ
ይሄ ድራማ እንደሞጋቾች የሚያስተምር አሪፍ ይመስላል ይሁንልኝ ይመቸኛል መጨረሻውን ያሳምረው
ባል እንደ ወፍታሄ ሚስት እንደ ውብየ ከሆነ ጥንቅር ብሎ ይቅርብኝ
ትክክል
ቆንጆ ድራማ ነው እኮ መቅዲ ግን እንዴት ዩቱብ ላይ እንደምትለቁት አልገባቹም ገና ደግሞ በሳምንት ሁለትና ሶሥቴ አድርጉልን ልክ እንደ ዘመኖች ዘመን ዱሮ ነበሪ የሚያምሩት አሁን ግን ጠላዋቸው
እዴት ዩቱብ ላይ ችግር አለው በዋልታ ቲቪ ይተላለፉል ዩቱብ ለማይከታተል
@@Sነኝካለሁበትእናቴንናፋቂ እኛ ደግሞ ከአገር ውጪ የምንኖር ዩቱበሮች ነን አገራችን ስንመጣ ካላለቀ ባልሺው ቲቪ እንከታተለዋለን
ትናንት ስጠብቅ ነበር ይህን ድራማ ወድጀዋለው ግን ደቂቃውን አስረዝሙት ሳናይ እኮ ነው የሚልቅ
ከትላንት ጀምሬ ፈልጌ ፈልጌ አጥቼው ተናድጄ ነበር አሁን ተረጋጋሁ 😍😍😍😍
አሁንሥ ሸቃላወች አቅለሸለሹኝ በየኮመንቱቦታ ሥለፊልሙ ትተው ሥለራሣቸው ችግር ነው የሚያወሩት ኤጪ አሥጠሊታወች
Kkkk 😂😂😂😂
kkkkkkkkkkkk
ተያቸው ይተንፍሱ
ምንአረጉይህነየአችም ሸቃላነሽየመናገርመብትአለን መሸቀልነዉርየለዉም ጥሩያወራችሁእየመሠላችሁአትሣሣቱ
ወይኔ ኧረ እኔንም በጣም አቅለሸለሹን ምን ላድርጋቸው ኦፍፍፍፍፍፍ
ምርጦሽ እንኳን ሰላም መጣችሁ በርቱ ግን አደራ እንዳታቋርጡት ተጀምሮ የማያልቅ ድራማ ነው ያናደደኝ
ዛሬ አሪፍ አሪፍ ኮሜንቶች አሉ መኮመት አያስፈልገኝም ላይክ አድርጌ ብቻ ልውጣ
egzhabher amlake hoy midren tebkilign selam le hagere le ethippia yhun
Emutiya betame gobze nate
ቁልፍ እፍሪጂ ውስጥ ጀላቲ መሰላትዴ 😂😂😂😂 ወይኔ ይሄ ሰውዬ ሲመቸኝ
ተመቸኝ
ደስዮላሎ
በየ አረብ አገራት ያሌችው እህት ወንድሞቼ ከዚ ከዘመኑ ክፉ ኮረና ከሚባል በሽታ ፈጣሪ ይጠብቃችው ይጠብቀኝ
አሜን አሜን አሜን🙏
Amen
እናመሰግናለን በርቱልን የኔ ጣፍጮች 👍👍👍👍💋
ግማሽ ጨረቃዎች ነገራቹ ሁሉ የተጎማመደ ማታ ለምን አጓጓቹን ዛሬ ለመልቀቅ ከፈለጋቹ🙃🙃እንደዘመን ድራማ አቋም ይኑራቹ ሰስፔስ ማድረግ ካሰባቹ አልተሳካላቹም😂😂like አላደርግም የዛሬውን ክፍል👌👌
Kkkkk
ክክክክ
@ሳምሪ የጌታ ልጅ አበሳጩኝኮ የኔዋ😂😂😂😂
Ahun zemen menu new suspense, ehe real life new. People can learn something from this not zemen. I love this drama
@@ethiopianmoviecritic5319 የኔ አሳብ የራሴነው ክርክር ጠላው😒🙃🙃🙃
እግዚአብሔር ሐገራችን ጠብቅልን እንደኝ በደል ሥይሖን እንዳተ ቸርነት አደራሕን
ሠላም ውድ የእምዬ ኢትዮ ሀገሬ ልጆች በሙሉ ሠላማችሁ ይብዛ በያላችሁበት ከሚፈራው በሺታ እግዚአብሔር ይሠውርን ይጠብቀን ሁላችንም በያለንበት ኦርቶዶክሶችም ፆለት እናድርግ ሙስሊሞችም ዱአ እያደርግን ፈጣሪ ይሠውርን ለሀገራችን በሰላም ያብቃን ለንሠሀ ሞት ያብቃን
የዚ ድራማ ድምቀት ቢሆንልኝ እና ሽመልስ ናቸው ባጠቃላይ እዚህ ድራማ ላይ ያሉ አርቲስቶች ሳላደንቅ አላልፍም በጉጉት ምጠብቀው ድራማ ነው😍😍😍😍
ቢሆነኝ በጣም ነው የምወደው ያዝናናኛል እሙቲፈታ ያልሽሰው
ሠላም ለናተ ይሁን ፈጣሪ የሀገሬ ልጆችሠላማችሁ ይብዛ
Gashe yoftaye betam yeazazinalu uuuuffffff
እኔም ዛሬ እራሰል ኬማ አድት ኢቶጲዊ ሙታ አይቸ ልቤ ተሰብሯል ጎደኛቸ ወቶ መቅረትን አላህ ይያዝልን
አሜን አሜን አሜን እረ ፈጣሪ ይጠብቀን በሰላም ለአገራችን ምድር ያብቃን
አላህ ይዘንላት ምን ሆና ነው የሞተችው ኮንትራት ናት ወይስ ህገ ወጥ
ሰላም ሰላም ለሀገሪ እና ሕዝቦች ይሁን ያርብ 🇪🇹 አላህ ጠላቶቻችን ያጦፋልን አሜን 🇪🇹🇪🇹🌹
ሀሪፍ ድራማ ነው እሙቴን ሰወዳት
አረ የ ሽፈራው ዱቄት( make up) ቀነስ ኣርጉት።
dolphin 14 እኔም ገርሞኛል ወንዶችም ዱቄት ጀመርን እንዴ
አረ ምን ጉድ ነው
Kkkkkkkk
Ende Fekadu fetaa yemiyaderg sew yelem
እንካን በሰላም መጣቹ ገማሽ ጨረቃ ምነው ትላንት ሰጠብቃቹ ነበሪ
እውነትህን ነው ቢሆነኝ ሽንኩርት እንደዶሮ የሚታረድበት ግዜ ነው ያለነው ሲላ ጉድህ ነው ጋሼ ጉድጔድ እየቆፈረልህ ነው ቶምና ጄሪ መሥላቹኝ
Welcome
እሙቲ ውስጤ ናት wow አንደኛዬ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
እንኳን፣ደህና፣መጣችሁ፣ጨረቃወች፣እግዚኣብሔር፣ከዚህ፣ተሚወራዉ፣በሽታ፣ሀገራችንን፣ኢትዮጵያን፣ይጠብቅልን
ክክክክክክክ እረ ሽንኩርት እና ድንች ዶሮ የሆነበት ውይ እናት አገሬ
waw waw awa elalew waw be ande radio tabiwest new mseraw ena yemshet ferka teregna nberku endagatami denget youtub seflge film gemash cherka yemil ayewt keftku ke 1 nber yejemrew "W" yemil mlket say walta maltun terdaw eski leyew beya jemrku bech endih derama aycha alwkem lederama bezum flagot alnberegnim. yeha gemash cherka gen Derama ekemaymselegn deres be ande mshet eski kefell 11 Ayewt zara 19 lay dershalew . becha bertu Hulachum techelalachu beteley semachun balawkem diyasporaw,weyteru,emuti manmn mermariw ato balay ena ... techelalchu bgugut new mtblachu bertu . Biruk from Hawassa
በጣም ነዉ የተመቸኝ
ኦ አምላኬ እትዮጵያን አገሬን አስባት
ዮፉታሄን እዴት አያቁትም ግን
ማለቴ ድምፁንም ነው ወይ ያስቀየረው
ገራሚ ነው
ፊቱም ተቀይሮል
@@aselefi1021
ፊቱንማ አስቀይሯል
ግን ይሄን ያህል አለማወቅ ከባድ ነው
በጣም ምርጥ ነው አጓጊ እየሆነ ነው ሳምንቱ እስከሚደርስ ቸኩለናል
ግማሽ ጨረቃ እንኳን በሠላም መጣችሁ
አይይይ ፍቄ ስወድክ እኮ
በርቱ!!!
Betam koyachew tolo tolo likekute ejiye
No. 1
Asama Hulu be ande 10 ras shunkurt iye aredachuh indet ayiwededim
እንኳን ደና መጣችሁ ግማሸ ጨረቃ
እሙት
ምርጥልጅ ናት