የሰሞኑን ጉንፋንን ቤት ውስጥ እንዴት እናክመው❓️

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 жов 2024
  • #flu #commoncold #influenza #colds #cough #allergy #nasal #doctorfasil #doctor #Pediatrican #pedidoctor #pedi #
    #donkeytube #ebs #seiyfu #comedian #comedianeshetu
    #health #ethiopian #ebs #baby #kids #kidshealthtips

КОМЕНТАРІ • 40

  • @abverahamdrrr
    @abverahamdrrr 10 місяців тому +1

    1wer የኔ ልጅ አለኝ እፍን ሲያረገዉ በጣም ነዉ ሚጨንቀኝ

  • @henok4924
    @henok4924 Місяць тому +1

    ዶክተር ስለ አገልግሎቱ እናመሰግናለን ልጄ ቶሎ ቶሎ ይተነፍሳል እና ያቀረሻል።።

  • @mikerasta-ur7pw
    @mikerasta-ur7pw 10 місяців тому +1

    Thanks doctor!

  • @ZainabSira-zz5my
    @ZainabSira-zz5my 9 місяців тому +2

    እናመሰግናለን

  • @jeejee2159
    @jeejee2159 10 місяців тому +1

    Selam docter lejae 1amet ke3 weru nw gn mar mestet aymekerm alugn tebtaba yaregaccewal yebalal mn telale

  • @FikrWro
    @FikrWro 8 місяців тому

    Weyene doctor leje betam tesekaye wer alefotal betam yaselewal takemo sheropem wesedual gn mnm lewete yelewem 8 weru nw

  • @legessekidu
    @legessekidu 3 місяці тому

    Eriguz negn sal asichegeregn betam yasilegnal min ladirg?

  • @fifififi1119
    @fifififi1119 Місяць тому

    እግዚአብሔር ይባርክህ ዶክተር ፋሲል

  • @habibberhe
    @habibberhe 6 місяців тому

    ሰለም ዶክተር አመሰግናለሁ ጥሩ ነው በጣም

  • @MeseretNegash-lh5yl
    @MeseretNegash-lh5yl 10 місяців тому +1

    Selam lejan yaskemtewal gen ayalksem yechawtal men alrg

  • @tigistmuluken8656
    @tigistmuluken8656 13 днів тому

    ዶክተር ልጄ ሁለት አመት ሊሞላት ነው የሰሞኑ ጉንፋን ወደታችና ወደላይም አለው እንዴ ? ሳልም አላት

  • @AtsedeGelagay
    @AtsedeGelagay 7 днів тому

    ሠለም ዶ/ር ይህን ቪይዶ አሁን ነው ያየሁት እና ልጄ 2 አመት ሊሞላው ነው እና ያስነጥሰዋል አይኑን ያካል አፍንጫውንም ጆሮውንም ያካል እና ምን ሊሆን ይችላል እባክህ እንዳታልፈኝ

  • @FrezerAssefa
    @FrezerAssefa 4 місяці тому

    tebarkee edmaa yesteee

  • @bezaseli5625
    @bezaseli5625 5 місяців тому

    ሰላም ዶክትእር በትኩስ ነገር ላይ ማር አይመከርም ሰማው ምን ይሻለናል?

  • @GenetHailu-c2d
    @GenetHailu-c2d Місяць тому

    በጣም እናመሰግናለን

  • @Bontu-q1keno
    @Bontu-q1keno 9 днів тому

    salam dok ibakihin le Nisir medanitu mindinew

  • @mekdesiticha423
    @mekdesiticha423 15 днів тому

    Thanks

  • @RahwaHaile-vt3bs
    @RahwaHaile-vt3bs 5 місяців тому

    ሰላም ዶክተር ልጄ 3ወሩ ነው እናም በጣም ያስለዋል ደረቅ ሳል ማለት ነዉ ምንም ሙቀት የለውም ኣፍንጫዉም ኣልታፈነም ብቻ በጣም ሲያስለው ያስመልሰዋል እና ምን ይሻለኛል

  • @MimiZemedkun
    @MimiZemedkun 8 місяців тому

    Doctor tute befitsum wetet yelewm yalmokerkut negere yelem betefetro chafu sefi new mefteha kalew vidio betesera yitekmegnal

  • @ለሁሉምመልሥአለው
    @ለሁሉምመልሥአለው 10 днів тому

    ዶክተር በማሪያም መልሥልኝ። ልጀ የ4 አመት ልጅ ናት። እኔ በስደት ነው ያለሁት ግን ልጀ ከሮጠችና። ከሳቀች። ሳልና ሽቅብ የማለት ምልክት አላት እባክህ ምን ማድርግ ነው ያለብኝ 😢😢

  • @Michael-pt2zv
    @Michael-pt2zv 5 місяців тому

    Thanks Dr

  • @HasanKhan-gf9kj
    @HasanKhan-gf9kj 10 місяців тому +1

    ለሆድ መስቀመጥ መፍቴ መንድ ነው

  • @kiyushakiyusha8324
    @kiyushakiyusha8324 5 місяців тому

    ሰላም ዶክተር አሁንም አይናለም ነው ያለከው

  • @MulukenAlemu-t8g
    @MulukenAlemu-t8g Місяць тому

    ልጄ 43 ቀኑ ያስለዋል አፍንጫው አፈነው እና ህክምና ወሰድኩው እና ይሄ ሹሮፕ ተሰጠኝ 4:59

  • @JhJhhjj-f5o
    @JhJhhjj-f5o 5 місяців тому

    Doctor hule ikatalalo.tabaraki.ine yalahut s African new.lije samonuni tama hospital wusixi 2samiti koyitalech.lung infection,iyalu new.ahuni beti maxichalehu. Ahunimi iyasalati nahu mini larigi doctor.

  • @samrwet-pp5fk
    @samrwet-pp5fk 2 місяці тому

    እድሜ ይስጥ

  • @Kerima-mz3go
    @Kerima-mz3go Місяць тому

    Dokter lje afa koslal

  • @AlimaKasem
    @AlimaKasem 6 місяців тому

    ❤❤❤❤👍👍👍👍👏

  • @hanna9502
    @hanna9502 7 місяців тому

    ዶክተር ያፍንጫስ ብቻ መደፈን ሲኖር ምንድነው?

  • @TigistAntenanie
    @TigistAntenanie 6 місяців тому +1

    3amet ke 8 werwa new be gunfan miknyat tikusat yizwatal tikusatun le mekotater eymokrku new kez befit anketktuat silemiak ya endaymeta enkelf atahu be chinket lifenda new please erdagn

  • @SehenTibebu-v6i
    @SehenTibebu-v6i 5 місяців тому

    ዶክተርዬ ውህዱ ለእርጉዝ ይሆናል🙏

  • @NouraSultan-s2v
    @NouraSultan-s2v 3 місяці тому +1

    አረ እኔም በስደት አይለኛ ጉንፋን ይሴኛል 😢ኦ በዚህ መቀት ጉንፋን

  • @samuelkelemework1419
    @samuelkelemework1419 5 місяців тому

    ልጄ ያስለዋል 4ወሩነዉ ፈሳሽ አለዉምምንለድርግ

    • @FreweynigebruAbadi
      @FreweynigebruAbadi 5 місяців тому

      ከ6ወር በታች የእናት ጡት በቂነው ተሎ ተሎ ማጥባት

  • @JossyAbebe
    @JossyAbebe Місяць тому

    8 ወሯ ነው ያስላታል እና ደረቷ ላይ ይኩረፈረፋል

  • @mesaydestadestatesma
    @mesaydestadestatesma 4 місяці тому

    እረልሞት ነው

  • @weynshetchane
    @weynshetchane 6 місяців тому

    10Q

  • @MulukenAlemu-t8g
    @MulukenAlemu-t8g Місяць тому

  • @JibrilYilma
    @JibrilYilma Місяць тому

    Ye hixan sexan now yematak

  • @Kidest-ow3bw
    @Kidest-ow3bw 3 місяці тому

    እናመሰግናለን