Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
እግዚአብሔር መልካም ነው ብዙ ዘመን ራራህልኝ 🙏🙏
Amen
@@tigistadugnaw2217 tigiye demereshalewu demerign
Ewunt new Amne kibir le geta yuhun
ፍቅር ያሸንፋል
እውነትነእ
ታሪክን የሚቀይር የእግዚአብሔር ልጅ እየሱስ ይባረክ ዮኒያችን በእውነት ተሳክቶልሀል የጌታ ፀጋ ይብዛልህ በብዙ ይጨመርልህ
ዮኒዬ ኑርልን ናፍ ዓመት የ አባቴ ብሩክ የ ሁሉም አባቴ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💯💯💯💯🙌🙌🙌🙌💘💘💘
ዮኒዬ አባቴ ብቻ ማለት እንኳን ይከብደኛል አባታችን ብዙ ብዬ ስላረካሁ ዝም ብዬ እንዲ ልበልህ እድሜህ እንደዘንባባ ይሁን እወድሀለው
ዮኒ ተባረክ ምንም ለውጥ ባይመጣ እራሱ የእትዮጵያዊያን እናቶች እና አባቶችን ችግር አውጥተህ አሳየህ ዛሬ ብያንስ ሰው ያዝንላቸዋል ባጣም ትልቅ ስጦታ ነው ጌታ የድካምህን ፍሬ እንደ ሾላ ፍሬ እንደ ወይን ፍሬ በዝቶ የምታይ ይሁን እኔ ኦርቶዶክ ነህ አይማኖት አያድን እምነት እንጅ ክርስቶስ ለ እኔ 1ኛዬ ነው ዮኒ አንደኛ ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ያች ደርባባ ባለቤትህ ትባረክ
ትምህርቱን ልቀቁልን
ዮንዬ በዘመንህ ይለምልም እንዳው ይህን ልጂ አትልቀቀአው
ዮኒ ይህ ልጅ እባት እና እናት ይታለያዩ በኔ ምክንያት ነው ብሎሃል አባት እና እናቱ አስተርቅ አሁን አንድ ይሁኑ. ለልጁም ጸጸት እንደሆን
Aseteye demerign begeta
👍👍👍👍👍👍👍
Ewunt new tebarek
በትክክል😥
ትክክል
ተሳክቶልሃል ዮኒ የኔ ጀግና ትውልድህ ይባረክ
ዮኒ ተባረክ ለኛ ለወጣቶች አባት ስላረገ ጌታ ይባረክ 🙏🙏🙏❤️
ዩናታን (የወጣቶች አባት )ባለረኢ ድንቅ ሰው ተባረክ ስላንተ ጌታ ይባረክ
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏እንዲህ ነው የኛ ጌታ ታሪክን ይለውጣል
Wowowowowow❤❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏amenamenamen
PASTEUR PHILIPPE Thank
ዮኒ ምን እንምልህ ቃላት ያጥረኛል ስለአንተ ጌታን አመሰግናለሁ አንተን ይህ የነጌ ሀገር ተረካቢ ወጣት እንዳይጠፋ ይህን ጥበብ ሰጥቶህ ይህን እንቁ የሆነ ራዕይ በዉስጥህ ያስቀመጠ ጌታ ይባረክ ጌታ ረጅም ፣ እድሜ ፣ ከጤና ጋር ይስጥህ ዉድ ወንድማችን ዘመንህ ይባረክ የስንቱን እናቶች እባ አበስክ ጌታ ረቶክ አሁንም ሞገሱን ያብዛልህ ብሩክ ነህ 💓💓💓🙏🙏🙏🙏
ክብር ለመንፈስ ቅድስ ይሁን ጌታ ስሙ ይባረክ አንተ አንደኛ ነህ ኡፍፍፍፍፍ መልካም ወጣቶች ተባረኩልኝ እወዳችሃለሁ ተባረኩልኝ እወዳችሃለሁ ተባረኩልኝ እርስ በእርስ በደጋገፉችሁ ሳላደንቅ አላልፍም ተባረኩልኝ ኢየሱስን የቀመሰው ሰው ድሮስ ፍቅር ፍቅር ላትሸቱ ነው በጣም ደስ ብሎኛል
የኔ ቆንጆ ደሞ ስታምር ጌታ እንኳን እረዳህ ጌታ ትልቅ ነው እንደገና እድል የሰጠህ በጠላት ላይ እጥፍ ትቀባለህ በርታ ውሳኔ ያስፈልጋል ስንወስን ጌታ ሁሌም ሊረዳን ታማኝ ነው እኔ ሕያው ምስክር ነኝ ተባረክ❤
ዮኒ 1st 👍❤ ዘመንክ ይባረክ 🙌 አንተ የተለየ የእግዚአብሔር ስጦታ ነህ 🙋 ተባረክ
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም የረዳኃው ጌታ ኢየሱስ ተባረክ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
ዮኒ በጣምነው የምወድህ ጌታ ዘመንህን ይባርከው
አቤት ሠይጣን ውድና ቆንጆ ልጆቻችንን ነጥቆን እግዚአብሔርን አስተፋልን ስሙ ይባረክ ዮኒ ተባረክ
ጌታን እያለ ስያወራ ልበ ደነገጠ ዮን ግን የሰዉ ልብ ዉስጥ ገብቶ ነዉ ነዉ የምወጣዉ የኔ አባት ዘመነህ ልምልም ይበልኝኝ ተባረክ😭😭😭😭😭🙏
እዩ አንተ ውስጥ ያለው ፀጋ አሁን በእጥፍ ይጨምርብህ ደስ የሚል ሞገስ ያለው ፊት ቆንጆ ልጅ ነህ በቤቱህ ያሰንብትህ ዮኒዬ አንተ ለምድራችን የሰጠ እግዚአብሔር ይመስገን ዘመንህ ይለምልም
ዋው እንደዚህ አይነቱን ሊበላ አይሳካለትም። ዮኒ አንተ ተሳክቶልሃል ተባረክልኝ
ዮኒዬ የወጣቶች አባት ነፍ አመት ኑርልን♥️♥️
እግዚአብሔር ይመሰገን ኢትዮጵያ ተሰፋ አላት ዮኒ ተባረክ ።🙏🙏🙏
ዮኒ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ብርክ ያርግህ every testimony I saw I can't control my Joy tear 😭 thank you holy spirit
ዮኒዬ መድሀኒአለም በፀጋ ላይ ፀጋ ያልብስህ ለምልምልን እንወድሀለን፡፡
ኡፍፍፍ የኔ ቆንጆ ሲያምር ደግሞ እግዚአብሔር መልካም አባት ነው ዘመንክህ ይባረክ የኔ ወንድም እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናክ በርታዮንዬ ዘመንክህ ይባረክ ዉድድድ
Wow ክብር ለአምላካችን ለእግዚአብሔር ብቻ ይሁን አሜን
ዶክመንተሪ ፊልም ማየት ውስጤ ነው በጣም ነው የምወደው የዮኒ ልጆችን ማየት ደግሞ በጣም በጣም ደስ ነው የሚለኝ ከምር ይህን እንደ መልካም ወጣት ንግግር ብቻ ሳይሆን ዶክመንተሪ ቢሰራበት ዮኒ አይደለም ለኢትዮጵያ ወጣቶች ለመላው አለም ወጣቶች የሚደርስ የትውልድ ፈውስ ነው እላለሁ :: አይቼ አይቼ አልጠግም ዶክመንተሪ ሳይ አንዴ እስቃለሁ አንዴም አለቅሳለሁ እዚህም የማየው ነገር ይህው ነው በተለይ ልጆቹን ሽክ የምታረጋቸው ነገር የተሰበረው ሲጠገን እናቶች ሲመርቁህ ሳይ ነፍስ አይቀርልኝም በርታልኛ እንደው ለመካፈል ብቻ በሚቀጥለው ጆይን ባረጋችሁ ደስ ባለኝ
አንድ ቀን ዮኒን ማግኘት እፈልጋለው ብዙ ማወራህ አለኝ ከሰደት ስመለስ 😭😭😭😭😭
Ere enes btlu bzu maweraw alegh
Wow
እኔም
@@UmYosefUA-cam እኔምምም
እኔም ልቤ ቆሰለ😭😭😭😭
ዮኒ እኔ ምንም ማለት አልችልም አላህ ይጠብቅህ እቅፍ ድግፍ አድርጎ ይጠብቀህ ያረብ
አንተን የቀየረ አምላክ ከእናትህና ከአባትህላይ የፍቺን ፍይል ቀይሮ አንድ ያድርጋቸው ወንድሜ ጌታ በ ቤቱ ያፅናህ ተባረክ ዮኒ
ደግሞ ቆንጆ ልጅ እግዚአብሔር ይርዳህ በበለጠ 💙😊
እግዚአብሔር ይመስገን ለወጣት ደራሽ የኔ ጌታ ስም ይባረክ ዮኒ ሁሌም አንደኛ ነህ
ዋውውውው እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ የትውልድ አባት አንተን የሰጠን ጌታ ስሙ ከፍፍፍ የበል ዮንዬ ዘመንህ ይለምልም ረጅም እድሜ ከጤና ይስጥህ ወንድሜ ዘመንህ በቤቱ ይለቅ ጠላት እርር በል ይህንን እያየህ ❤❤❤❤❤❤❤
አሁንም ዘመንህ በቤቱ ይለቅ ዬኒዬ ተሳክቶልሃል ተባረክልኝ!
ተሪከችን ያም ቀይር የእኝ ጌታ ኢየሱስ ነው ዮኒ እግዚአብሔር አምላክ አባዝቶ ይበርክክ ተበርክ በብዙ ፀገ
ዮኒ እግዚአብሔር አምላክ ዘመንሀን ይባርከው
የኔ ኢየሱስ እንድዝህ ፀድት አድርጉ ያነሳል።የኔ ላብ ሳይሆን የውስጤን ላብ ተራገፍ ።
Whoever added subtitle to this...may God bless ya'll....it's very useful.....and yoni may God bless you❤
አቤት የእግዝአብሔር ስራ ጌታ መልካም ነው አይዞህ ወንድሜ ታገለግላለህ ዮኒ ጌታን ስላንተ አመሰግናለህ ክብር ሁሉ ለጌታ ለኢየሱስ ይሁን
ሰወድህ ዮኒ ዘመንህ ይባረክ ሺ ሁንልኝ የሚሊዮን አባት ነህ ፋቅር ነህ
ዮንዬ እግዚአብሔር ይባርክህ የአባትነና የፍቅር አምባሳደር በመሆንህ ክራሁብህ 🙏❤
*ኮራሁብህ*
ዮኒዬ የኔ አንደኛ ተሳክቶልአል የኔ ቆንጆ ጌታ በቤቱ ያጽናህ
ጌታ ይባረክ እሰይ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ ዮንዬ ጌታ ይባርክህ
ተባረክ ልጄ ስታምር ደግሞ
ዋው በጣም ነው ደስ የሚለው ዘመንህን ጌታ ይባርክ ዮኒ
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen hallelujah Egzaber melkam new hallelujah
ዮንዬ ዉስጤ ዳስስታ ነው ምሳማኝ ሌሎች ስፈዎሱ ታባረክልኝ
ኢየሱስዬ ክብር ላንተ ይሁን 👏Youniye ተባረክ 🌹
ዮኒዬ እግ/ር ዘመንህ ሕይወትህን ይባረክ😘
የረዳህ ጌታ ይባረክ ወንድሜ ዮንዬ አንተን ተባረክ ዘመንህ ይለምለም
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen 🙏 Tabarekeuuu Egzaibher Zamanachu Yetabareke Shalom Shalom Shalom ✨✨✨ 🙏 ♥ ❤ 💖 💙 ✨✨✨ 🙏 ♥ ❤ 💖 💙 ✨✨✨ 🙏 ♥ ❤ 💖 💙
ስለ ሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን
ዮኒዬ ጌታ ይባርክህ❤❤❤❤
ጌታ በብቱ የቆይክ ዮንዬ ተባረክ❤❤
እግዚአብሄር ይመስን ዮኒን የሰጠኸን አምላክ ክብርህ ይስፋ
ዮንዬ ጌታ እየሱስ ዘመንህን ይባርከዉ
ወግኖቼ እህቴ ታማብኛለች ፅልዩልኝ አጋንንትን ልገላት ነው ነፃ እንድትወጣልኝ እገዙኝ ወገኖች ጌቷን እንድታገኝ
Geta eysus yefewsat ,
በጣም የሚገርም ነው እነዚህ ሁሉ ወጣቶች interview የሚያደርጉ they are very smart and articultate.God bless them and protect them!💕🙏
I have no word to say but thank you መልካም ወጣት። It’s amazing You doing.
የኔ ልጅ እደግልኝ እንዲያውም ታላቅ የጌታ ሰው ሰማያትን የምታስከፍት ባሪያው ነህ እእእ አንጀቴን በላው
ወጣቱን እያስመለጥክ ያለህ ጌታ ተባረክ
እናንተ የኢትዮጵያ ብርቅዬ ልጆች እባካችሁ ተርፋችሁ አትርፉ ወጣቶችን
የእውነት ጌታ ዘመንህን ይባረክ ዮኒዬ
Yoniye tileyaleh ante Malet ke abatm belay neh 💞💞💞💞💞💞💞 geta abzto abzto yibarkh and ken bante megeligel efeligalew getam yasakalgnal 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ጌታ ይባረክ ዮኒ እውነት እወድካለው ተባረክ እግዚአብሔር ቀሪዘመን ይባረከው
ለኔም ቀን አለው ጌታ
እግዚአብሔር አይተውም አይችልም በቤቱ ያፅናህ
ዮኒ ጌታ እየሱስ ይባርክህ ❤❤❤❤
_wow _የልጅ እምነት የሚገርም ነው ተባረክ የእንደ ግና አምላክ እግዚአብሔር በእጥፍ ቅባት ያስነሳል ዬኒዬ የአንተ ፕሮግራም ሳል አለማልቀስ አልቻልኩም በቃ ልቤ ይነካል አንደኛ እህ ተሳክቶልካል እጅግ በጣም ባክ ያደረጉ ልጆችን ወደ ጌታ ሲመለሱ ማየት የሚያስደስት ነገር የለም
Ysfre lij wedhalewu yoniye thank you geta yibark abzito khulum belay geta simu yibark
Ulfaadhuu Waaqa koo 🙏 yoniyee gooftaan si haa ebbisuu❤
ዪኒዬ ቤተሰቡን እስታርቅለት በጌታ ይሁንብህ እኛም ደስ ይበለን አንተም እግዚአብሔር ይባርክህ
አሜን እግዚአብሔር መልካም ነው
የእኔ ቆንጆ እግዚብሔር የረደሀ በቤት የኖርሁ
ወይነ እኔ ............ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ!!!!!!!!!
የንዬ ጌታ ኢየሱስ ይባረክ
ዮኒ ብር ልልክልኝ 😂😂 እንዴት ነክ ክብር ለጌታ ይሁን የውስጥ ጠረን የቀያርን
ሲያም እንኳን ጌታ እረዳክ ስንቶቹ ይሄን እድል ሳያገኙ ያለፉ አሉ አዎ በጣም ታገለግላለህ
የኔ ውድ ምርጥ ሰው ተባርክልኝዘመንህ ይለምልም
Yuniye. ተባረኪ በብዙ ቃላት የለኝም ❤❤
ስክር ብዬ አላለም !! ወጣትነታችሁ እረ ተጠቀሚ !! በየሱስ ስም !! !!! እየሱስ ተቀይረህ ያሳየን!!!ጌቲ🙌
ዮንዬ ምስክርነቶቹን መስማት እወደዋለሁ ግን ከለቅሶዬ ብዛት እራሴን አመመኝ. ብሩክ ነህ ዮኒ
አሜንንጌታኢየሱሰይባረክዮኒ
YONIYA tebark degmo wetatochu seyamru keber le geta
ዋው ደሰ ይላል ደሰ ይላል ጌታ ይባረክ ሰለረዳክ
WHAT AN AMAZING,POWERFUL, MARVELOUS,LIFECHANGING, MIRACULOUS,BEAUTIFUL,BLESSED AND LIFETOUCHING TESTIMONY AND ENCOUNTER PRAISE THE LORD::
8080807000
ameeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeen
Yne gobez ye agere lij jabadhuu qashtii koo
Areeeee yoneye lemilimiligni ,,,,, always 1gna nehi🙏🙏🙏❤️❤️❤️👏👏👏
Waaqayoo gaarii dhaNamni kuni Ayanaa waaqayootin barsiseraaDargagotaa kana yero isan debi'aa Waldaan kiristaana fullaa tin sichuutu irraa jira maatinis akka bakka durasantii hin debineeti eguutu siniraa jira waaqayoo Ayanaasatin sii wajin haata'u 🌹
አቤቴ የኔ ጎታ ተመስገን
እኔማ በምስክርነታቸው አልቅሽ ልሞት ነው ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን ዮኒ ተሳክቶልሀል❤️🙏❤️🙏
Thank you Lord. Yoni God bless you more.
I love this show. God bless you guys!
This is not a show this is Miracle ✝️🤲🏾🙏
@@yesharegbeyene1271 it's a show about real life stories of peoples' struggles, trials and tribulations. It's on TV with a time slot for it, so it's a TV show.
Huffff ዮንዬ ክበርልኝ ጌታ ከዚህ በላይ ከፍ ያድርግ
ዬኑዬ እግዚአብሔር እስከመጨረሻህ እሩጫህን ያቅናው ተባርከሃል
ዮኔዬ እግዚአብሔር ይባርክህ እወደሃለሁ
Yonye Taberki Babizuu Amen
Yoni egna Adgna nek geta yebarkek 🙏🙏
እውነት እግዚአብሔር ሆይ አንተ መልካም አባት ነህ
እግዚአብሔር መልካም ነው ብዙ ዘመን ራራህልኝ 🙏🙏
Amen
@@tigistadugnaw2217 tigiye demereshalewu demerign
Ewunt new Amne kibir le geta yuhun
ፍቅር ያሸንፋል
እውነትነእ
ታሪክን የሚቀይር የእግዚአብሔር ልጅ እየሱስ ይባረክ ዮኒያችን በእውነት ተሳክቶልሀል የጌታ ፀጋ ይብዛልህ በብዙ ይጨመርልህ
ዮኒዬ ኑርልን ናፍ ዓመት የ አባቴ ብሩክ የ ሁሉም አባቴ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💯💯💯💯🙌🙌🙌🙌💘💘💘
ዮኒዬ አባቴ ብቻ ማለት እንኳን ይከብደኛል አባታችን ብዙ ብዬ ስላረካሁ ዝም ብዬ እንዲ ልበልህ እድሜህ እንደዘንባባ ይሁን እወድሀለው
ዮኒ ተባረክ ምንም ለውጥ ባይመጣ እራሱ የእትዮጵያዊያን እናቶች እና አባቶችን ችግር አውጥተህ አሳየህ ዛሬ ብያንስ ሰው ያዝንላቸዋል ባጣም ትልቅ ስጦታ ነው ጌታ የድካምህን ፍሬ እንደ ሾላ ፍሬ እንደ ወይን ፍሬ በዝቶ የምታይ ይሁን እኔ ኦርቶዶክ ነህ አይማኖት አያድን እምነት እንጅ ክርስቶስ ለ እኔ 1ኛዬ ነው ዮኒ አንደኛ ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ያች ደርባባ ባለቤትህ ትባረክ
ትምህርቱን ልቀቁልን
ዮንዬ በዘመንህ ይለምልም እንዳው ይህን ልጂ አትልቀቀአው
ዮኒ ይህ ልጅ እባት እና እናት ይታለያዩ በኔ ምክንያት ነው ብሎሃል አባት እና እናቱ አስተርቅ አሁን አንድ ይሁኑ. ለልጁም ጸጸት እንደሆን
Aseteye demerign begeta
👍👍👍👍👍👍👍
Ewunt new tebarek
በትክክል😥
ትክክል
ተሳክቶልሃል ዮኒ የኔ ጀግና ትውልድህ ይባረክ
ዮኒ ተባረክ ለኛ ለወጣቶች አባት ስላረገ ጌታ ይባረክ 🙏🙏🙏❤️
ዩናታን (የወጣቶች አባት )ባለረኢ ድንቅ ሰው ተባረክ ስላንተ ጌታ ይባረክ
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏
እንዲህ ነው የኛ ጌታ ታሪክን ይለውጣል
Wowowowowow❤❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏amenamenamen
PASTEUR PHILIPPE Thank
ዮኒ ምን እንምልህ ቃላት ያጥረኛል ስለአንተ ጌታን አመሰግናለሁ አንተን ይህ የነጌ ሀገር ተረካቢ ወጣት እንዳይጠፋ ይህን ጥበብ ሰጥቶህ ይህን እንቁ የሆነ ራዕይ በዉስጥህ ያስቀመጠ ጌታ ይባረክ ጌታ ረጅም ፣ እድሜ ፣ ከጤና ጋር ይስጥህ ዉድ ወንድማችን ዘመንህ ይባረክ የስንቱን እናቶች እባ አበስክ ጌታ ረቶክ አሁንም ሞገሱን ያብዛልህ ብሩክ ነህ 💓💓💓🙏🙏🙏🙏
ክብር ለመንፈስ ቅድስ ይሁን ጌታ ስሙ ይባረክ
አንተ አንደኛ ነህ ኡፍፍፍፍፍ መልካም ወጣቶች ተባረኩልኝ እወዳችሃለሁ ተባረኩልኝ እወዳችሃለሁ ተባረኩልኝ እርስ በእርስ በደጋገፉችሁ ሳላደንቅ አላልፍም ተባረኩልኝ ኢየሱስን የቀመሰው ሰው ድሮስ ፍቅር ፍቅር ላትሸቱ ነው በጣም ደስ ብሎኛል
የኔ ቆንጆ ደሞ ስታምር ጌታ እንኳን እረዳህ ጌታ ትልቅ ነው እንደገና እድል የሰጠህ በጠላት ላይ እጥፍ ትቀባለህ በርታ ውሳኔ ያስፈልጋል ስንወስን ጌታ ሁሌም ሊረዳን ታማኝ ነው እኔ ሕያው ምስክር ነኝ ተባረክ❤
ዮኒ 1st 👍❤ ዘመንክ ይባረክ 🙌 አንተ የተለየ የእግዚአብሔር ስጦታ ነህ 🙋 ተባረክ
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም የረዳኃው ጌታ ኢየሱስ ተባረክ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
ዮኒ በጣምነው የምወድህ ጌታ ዘመንህን ይባርከው
አቤት ሠይጣን ውድና ቆንጆ ልጆቻችንን ነጥቆን እግዚአብሔርን አስተፋልን ስሙ ይባረክ ዮኒ ተባረክ
ጌታን እያለ ስያወራ ልበ ደነገጠ ዮን ግን የሰዉ ልብ ዉስጥ ገብቶ ነዉ ነዉ የምወጣዉ የኔ አባት ዘመነህ ልምልም ይበልኝኝ ተባረክ😭😭😭😭😭🙏
እዩ አንተ ውስጥ ያለው ፀጋ አሁን በእጥፍ ይጨምርብህ ደስ የሚል ሞገስ ያለው ፊት ቆንጆ ልጅ ነህ በቤቱህ ያሰንብትህ ዮኒዬ አንተ ለምድራችን የሰጠ እግዚአብሔር ይመስገን ዘመንህ ይለምልም
ዋው እንደዚህ አይነቱን ሊበላ አይሳካለትም። ዮኒ አንተ ተሳክቶልሃል ተባረክልኝ
ዮኒዬ የወጣቶች አባት ነፍ አመት ኑርልን♥️♥️
እግዚአብሔር ይመሰገን ኢትዮጵያ ተሰፋ አላት ዮኒ ተባረክ ።🙏🙏🙏
ዮኒ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ብርክ ያርግህ every testimony I saw I can't control my Joy tear 😭 thank you holy spirit
ዮኒዬ መድሀኒአለም በፀጋ ላይ ፀጋ ያልብስህ ለምልምልን እንወድሀለን፡፡
ኡፍፍፍ የኔ ቆንጆ ሲያምር ደግሞ እግዚአብሔር መልካም አባት ነው ዘመንክህ ይባረክ የኔ ወንድም እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናክ በርታ
ዮንዬ ዘመንክህ ይባረክ ዉድድድ
Wow ክብር ለአምላካችን ለእግዚአብሔር ብቻ ይሁን አሜን
ዶክመንተሪ ፊልም ማየት ውስጤ ነው በጣም ነው የምወደው የዮኒ ልጆችን ማየት ደግሞ በጣም በጣም ደስ ነው የሚለኝ ከምር ይህን እንደ መልካም ወጣት ንግግር ብቻ ሳይሆን ዶክመንተሪ ቢሰራበት ዮኒ አይደለም ለኢትዮጵያ ወጣቶች ለመላው አለም ወጣቶች የሚደርስ የትውልድ ፈውስ ነው እላለሁ :: አይቼ አይቼ አልጠግም ዶክመንተሪ ሳይ አንዴ እስቃለሁ አንዴም አለቅሳለሁ እዚህም የማየው ነገር ይህው ነው በተለይ ልጆቹን ሽክ የምታረጋቸው ነገር የተሰበረው ሲጠገን እናቶች ሲመርቁህ ሳይ ነፍስ አይቀርልኝም በርታልኛ እንደው ለመካፈል ብቻ በሚቀጥለው ጆይን ባረጋችሁ ደስ ባለኝ
አንድ ቀን ዮኒን ማግኘት እፈልጋለው ብዙ ማወራህ አለኝ ከሰደት ስመለስ 😭😭😭😭😭
Ere enes btlu bzu maweraw alegh
Wow
እኔም
@@UmYosefUA-cam እኔምምም
እኔም ልቤ ቆሰለ😭😭😭😭
ዮኒ እኔ ምንም ማለት አልችልም አላህ ይጠብቅህ እቅፍ ድግፍ አድርጎ ይጠብቀህ ያረብ
አንተን የቀየረ አምላክ ከእናትህና ከአባትህላይ የፍቺን ፍይል ቀይሮ አንድ ያድርጋቸው ወንድሜ ጌታ በ ቤቱ ያፅናህ ተባረክ ዮኒ
ደግሞ ቆንጆ ልጅ እግዚአብሔር ይርዳህ በበለጠ 💙😊
እግዚአብሔር ይመስገን ለወጣት ደራሽ የኔ ጌታ ስም ይባረክ ዮኒ ሁሌም አንደኛ ነህ
ዋውውውው እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ የትውልድ አባት አንተን የሰጠን ጌታ ስሙ ከፍፍፍ የበል ዮንዬ ዘመንህ ይለምልም ረጅም እድሜ ከጤና ይስጥህ ወንድሜ ዘመንህ በቤቱ ይለቅ ጠላት እርር በል ይህንን እያየህ ❤❤❤❤❤❤❤
አሁንም ዘመንህ በቤቱ ይለቅ ዬኒዬ ተሳክቶልሃል ተባረክልኝ!
ተሪከችን ያም ቀይር የእኝ ጌታ ኢየሱስ ነው
ዮኒ እግዚአብሔር አምላክ አባዝቶ ይበርክክ ተበርክ በብዙ ፀገ
ዮኒ እግዚአብሔር አምላክ ዘመንሀን ይባርከው
የኔ ኢየሱስ እንድዝህ ፀድት አድርጉ ያነሳል።
የኔ ላብ ሳይሆን የውስጤን ላብ ተራገፍ ።
Whoever added subtitle to this...may God bless ya'll....it's very useful.....and yoni may God bless you❤
አቤት የእግዝአብሔር ስራ ጌታ መልካም ነው አይዞህ ወንድሜ ታገለግላለህ
ዮኒ ጌታን ስላንተ አመሰግናለህ ክብር ሁሉ ለጌታ ለኢየሱስ ይሁን
ሰወድህ ዮኒ ዘመንህ ይባረክ ሺ ሁንልኝ የሚሊዮን አባት ነህ ፋቅር ነህ
ዮንዬ እግዚአብሔር ይባርክህ የአባትነና የፍቅር አምባሳደር በመሆንህ ክራሁብህ 🙏❤
*ኮራሁብህ*
ዮኒዬ የኔ አንደኛ ተሳክቶልአል የኔ ቆንጆ ጌታ በቤቱ ያጽናህ
ጌታ ይባረክ እሰይ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ ዮንዬ ጌታ ይባርክህ
ተባረክ ልጄ ስታምር ደግሞ
ዋው በጣም ነው ደስ የሚለው ዘመንህን ጌታ ይባርክ ዮኒ
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen hallelujah Egzaber melkam new hallelujah
ዮንዬ ዉስጤ ዳስስታ ነው ምሳማኝ ሌሎች ስፈዎሱ ታባረክልኝ
ኢየሱስዬ ክብር ላንተ ይሁን 👏
Youniye ተባረክ 🌹
ዮኒዬ እግ/ር ዘመንህ ሕይወትህን ይባረክ😘
የረዳህ ጌታ ይባረክ ወንድሜ ዮንዬ አንተን ተባረክ ዘመንህ ይለምለም
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen 🙏 Tabarekeuuu Egzaibher Zamanachu Yetabareke Shalom Shalom Shalom ✨✨✨ 🙏 ♥ ❤ 💖 💙 ✨✨✨ 🙏 ♥ ❤ 💖 💙 ✨✨✨ 🙏 ♥ ❤ 💖 💙
ስለ ሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን
ዮኒዬ ጌታ ይባርክህ❤❤❤❤
ጌታ በብቱ የቆይክ ዮንዬ ተባረክ❤❤
እግዚአብሄር ይመስን ዮኒን የሰጠኸን አምላክ ክብርህ ይስፋ
ዮንዬ ጌታ እየሱስ ዘመንህን ይባርከዉ
ወግኖቼ እህቴ ታማብኛለች ፅልዩልኝ አጋንንትን ልገላት ነው ነፃ እንድትወጣልኝ እገዙኝ ወገኖች ጌቷን እንድታገኝ
Geta eysus yefewsat ,
በጣም የሚገርም ነው እነዚህ ሁሉ ወጣቶች interview የሚያደርጉ they are very smart and articultate.God bless them and protect them!💕🙏
I have no word to say but thank you መልካም ወጣት። It’s amazing You doing.
የኔ ልጅ እደግልኝ እንዲያውም ታላቅ የጌታ ሰው ሰማያትን የምታስከፍት ባሪያው ነህ እእእ አንጀቴን በላው
ወጣቱን እያስመለጥክ ያለህ ጌታ ተባረክ
እናንተ የኢትዮጵያ ብርቅዬ ልጆች
እባካችሁ ተርፋችሁ አትርፉ ወጣቶችን
የእውነት ጌታ ዘመንህን ይባረክ ዮኒዬ
Yoniye tileyaleh ante Malet ke abatm belay neh 💞💞💞💞💞💞💞 geta abzto abzto yibarkh and ken bante megeligel efeligalew getam yasakalgnal 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ጌታ ይባረክ ዮኒ እውነት እወድካለው ተባረክ እግዚአብሔር ቀሪዘመን ይባረከው
ለኔም ቀን አለው ጌታ
እግዚአብሔር አይተውም አይችልም በቤቱ ያፅናህ
ዮኒ ጌታ እየሱስ ይባርክህ ❤❤❤❤
_wow _የልጅ እምነት የሚገርም ነው ተባረክ የእንደ ግና አምላክ እግዚአብሔር በእጥፍ ቅባት ያስነሳል ዬኒዬ የአንተ ፕሮግራም ሳል አለማልቀስ አልቻልኩም በቃ ልቤ ይነካል አንደኛ እህ ተሳክቶልካል እጅግ በጣም ባክ ያደረጉ ልጆችን ወደ ጌታ ሲመለሱ ማየት የሚያስደስት ነገር የለም
Ysfre lij wedhalewu yoniye thank you geta yibark abzito khulum belay geta simu yibark
Ulfaadhuu Waaqa koo 🙏 yoniyee gooftaan si haa ebbisuu❤
ዪኒዬ ቤተሰቡን እስታርቅለት በጌታ ይሁንብህ እኛም ደስ ይበለን አንተም እግዚአብሔር ይባርክህ
አሜን እግዚአብሔር መልካም ነው
የእኔ ቆንጆ እግዚብሔር የረደሀ በቤት የኖርሁ
ወይነ እኔ ............ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ!!!!!!!!!
የንዬ ጌታ ኢየሱስ ይባረክ
ዮኒ ብር ልልክልኝ 😂😂 እንዴት ነክ ክብር ለጌታ ይሁን የውስጥ ጠረን የቀያርን
ሲያም እንኳን ጌታ እረዳክ ስንቶቹ ይሄን እድል ሳያገኙ ያለፉ አሉ አዎ በጣም ታገለግላለህ
የኔ ውድ ምርጥ ሰው ተባርክልኝዘመንህ ይለምልም
Yuniye. ተባረኪ በብዙ ቃላት የለኝም ❤❤
ስክር ብዬ አላለም !! ወጣትነታችሁ እረ ተጠቀሚ !! በየሱስ ስም !! !!! እየሱስ ተቀይረህ ያሳየን!!!ጌቲ🙌
ዮንዬ ምስክርነቶቹን መስማት እወደዋለሁ ግን ከለቅሶዬ ብዛት እራሴን አመመኝ. ብሩክ ነህ ዮኒ
አሜንንጌታኢየሱሰይባረክዮኒ
YONIYA tebark degmo wetatochu seyamru keber le geta
ዋው ደሰ ይላል ደሰ ይላል ጌታ ይባረክ ሰለረዳክ
WHAT AN AMAZING,POWERFUL, MARVELOUS,LIFECHANGING, MIRACULOUS,BEAUTIFUL,BLESSED AND LIFETOUCHING TESTIMONY AND ENCOUNTER PRAISE THE LORD::
8080807000
ameeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeen
Yne gobez ye agere lij jabadhuu qashtii koo
Areeeee yoneye lemilimiligni ,,,,, always 1gna nehi🙏🙏🙏❤️❤️❤️👏👏👏
Waaqayoo gaarii dha
Namni kuni Ayanaa waaqayootin barsiseraa
Dargagotaa kana yero isan debi'aa Waldaan kiristaana fullaa tin sichuutu irraa jira maatinis akka bakka durasantii hin debineeti eguutu siniraa jira waaqayoo Ayanaasatin sii wajin haata'u 🌹
አቤቴ የኔ ጎታ ተመስገን
እኔማ በምስክርነታቸው አልቅሽ ልሞት ነው ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን ዮኒ ተሳክቶልሀል❤️🙏❤️🙏
Thank you Lord. Yoni God bless you more.
I love this show. God bless you guys!
This is not a show this is Miracle ✝️🤲🏾🙏
@@yesharegbeyene1271 it's a show about real life stories of peoples' struggles, trials and tribulations. It's on TV with a time slot for it, so it's a TV show.
Huffff ዮንዬ ክበርልኝ ጌታ ከዚህ በላይ ከፍ ያድርግ
ዬኑዬ እግዚአብሔር እስከመጨረሻህ እሩጫህን ያቅናው ተባርከሃል
ዮኔዬ እግዚአብሔር ይባርክህ እወደሃለሁ
Yonye Taberki Babizuu Amen
Yoni egna Adgna nek
geta yebarkek 🙏🙏
እውነት እግዚአብሔር ሆይ አንተ መልካም አባት ነህ