ጃዋር ሞሐመድ ለፋኖ መሪዎች ያቀረበው ጥሪ!መካነ እየሱስ.! አዴት.! ንፋስ መውጫ.! ራያ.!26 June 2024

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 28 вер 2024
  • ጃዋር ሞሐመድ ለፋኖ መሪዎች ያቀረበው ጥሪ!/መካነ እየሱስ.! አዴት.! ንፋስ መውጫ.! ራያ.!/ልዩ ልዩ የኢትዮ ኒውስ ዘገባዎች!
    Ethio News_ኢትዮ ኒውስ ቻናል 2@ethionewschannel2
    tikomazena@gmail.com

КОМЕНТАРІ • 329

  • @yeshibirla5877
    @yeshibirla5877 3 місяці тому +12

    ጁዋር መሀመድ አማራን አትግደሉ ብሎ አያውቅም ተዉን እንግደል ተደራደሩ ብሎ የሚጠይቅ አለማፈሩ

  • @nigstetesema4547
    @nigstetesema4547 3 місяці тому +11

    ድል ለተጏዳው አማራ ህዝብ ድል ለጅግኖች ፋኖኖኖኖኖ❤

  • @argawhussien4866
    @argawhussien4866 3 місяці тому +5

    ድል ለተገፋው የአማራ ህዝብና ፋኖ 💚💛❤

  • @ASh-pd5lc
    @ASh-pd5lc 3 місяці тому +20

    ድል ለአማራ ህዝብ (ፋኖ)

  • @ጌታሁንጥላሁን
    @ጌታሁንጥላሁን 3 місяці тому

    ድል ለአማራ ፋኖ

  • @amanuellulu4745
    @amanuellulu4745 3 місяці тому +11

    💚💛❤️
    ወጥር ፋኖ
    ድል ለዐማራ ፋኖ
    ድል ለዐማራ ፋኖ
    ድል ለዐማራ ፋኖ

  • @Mekd87
    @Mekd87 3 місяці тому +7

    ድርድር ግዜ መግዟ ነው አማራ ማሸነፍ ነው አማራጭ ።

  • @samuelbelay7251
    @samuelbelay7251 3 місяці тому +1

    እነ ጃዋር 😭 መራራ ገዲና
    ሕሊና ቢሶች
    ፀረ አማራወች ናቸው ❤❤❤

  • @techawatch
    @techawatch 3 місяці тому +38

    ጃዋር መቸም ለአማራ ህዝብ ይጠቅማል ብሎ ማሰብ ሞኝነት ነው።ዞሪ ዞሮ እነሱ ብልጽግናን ማትረፍ ነው አላማቸው ጀኔራል ተብየወቹም ብልጽግና ከወደቀ አብረው እንደሚወድቁ ያውቁታል ለሀገር ሳይሆን ለብልጽግና ነው ሲሰሩ የቆዩት።

  • @TakibaK-x2z
    @TakibaK-x2z 3 місяці тому +19

    ጀዋር መቸም ለአማራ አሥቮ አያውቅም አያሥብምም ሌላ ካልኩሌሸን ይኖረዋል

  • @NuruJabreli
    @NuruJabreli 3 місяці тому +14

    ድል ለአማራ ህዝብ ኢንሻ አሏህ

  • @ሳዳም
    @ሳዳም 3 місяці тому +13

    ድል ለፋኖ💪💪💪

  • @DariyosGetaneh
    @DariyosGetaneh 3 місяці тому +22

    ምርጥ የአማራ ታጋይ!! በለጠ ካሳ

  • @Emanwolloyewa
    @Emanwolloyewa 3 місяці тому

    አላህ ዲልን ለፍኖ ያርገዉ❤

  • @meheretfuchs4724
    @meheretfuchs4724 3 місяці тому +17

    ድል ለ ጀግኖቻችን ፋኖ ሀይላችን እግዚአብሔር እና ፋኖ ብቻ ነው ኢትዮጵያ በ ፋኖ ብቻ ነው ምትድነው ።

  • @mulualemgeremew6691
    @mulualemgeremew6691 3 місяці тому +4

    የሚገርመው ሥለ ጃዋር ያለኝ አንተ እንደምትለው ነው
    ኦፌኮ ያወጣው መግለጫ ከጀዋር ሃሳብ ጋር ተመጋጋቢ ነው
    እንድሁም በቀለ ገርባም የብሄር ፖለቲካ መቅረት የለበትም በማለት ያደረገውን ክርክር በምስራቅ አፍሪካ ማህበረሰብ ፊት መግለፁን ተከታትያለሁ

  • @hailemichaelgebrekidan4934
    @hailemichaelgebrekidan4934 3 місяці тому +5

    ጁዋር ማነው የፋኖ መካሪ ያደረገው

  • @AddisAbaba-dh8xn
    @AddisAbaba-dh8xn 3 місяці тому +6

    አብሽር በሌዋ እውነተኛ መረጃ ስለምትሰጠን አመሰግናለሁ

  • @Yacauto
    @Yacauto 3 місяці тому +4

    ድል ለፋኖ

  • @ethiopalezelalemtinure5569
    @ethiopalezelalemtinure5569 3 місяці тому

    እንደራደር የተባለዉ...በአለም ፊት ሠላም ፈላጊ ለመምሠል ና አዘናግቶ ለመምታት ነዉ

  • @belaynehf
    @belaynehf 3 місяці тому

    በርታልን።

  • @lofysis
    @lofysis 3 місяці тому

    ነፍስ ይማር ወንድም አለም የኛ ጀግና ፋኖ ይሄን ስረሃት ታግሎ መሰዋት ፅድቅ ነዉ።

  • @DawitMekonen-k6f
    @DawitMekonen-k6f 3 місяці тому

    ዲል ለፋኖ ዲርዲር ጥሩነው ግንሑሉም እዞች ወደ አንዲ መምጣት አለበት አማራ በፋኖ ቁጥጥር ስ መሖን አለበት

  • @mynamar3984
    @mynamar3984 3 місяці тому

    ጀዋር ድብቅ ብልፅግና ነው

  • @YeshAlemu
    @YeshAlemu 3 місяці тому +5

    ጃዋር እባብ በሜንጫ ያለውን የረሳነው መሰለው ይህ አራጅ ምን አገባው ሸኔን ንከር በለው

  • @ametbalgedefaw3186
    @ametbalgedefaw3186 3 місяці тому

    በሌ ከባድ ሚዛን❤
    በጣም ብዙ ህዝብ እየተከታተለህ ነው በርታ

  • @shambelbogale8084
    @shambelbogale8084 3 місяці тому

    There must be radical change and justice!

  • @lofysis
    @lofysis 3 місяці тому +2

    ጀዋር ጥጉን ይዘክ ስንቱን ደሃን አስገደላቹ😢

  • @Robely-v9b
    @Robely-v9b 3 місяці тому +6

    ጃዋር መኃመድ ለአማራ ህዝብ ቅን ከሚያስብ በመርፌ ቀዳዳ ቢያልፍ ይቀለዋል።

  • @kirakifle1813
    @kirakifle1813 3 місяці тому

    በሌ ምጠቁማቸው ሰዎች ወይም ስማቸውን ምነግረን ሰዎች በምስል ቢደገፍ ጥሩ ነው❤

  • @user-kc6gi8ds6n
    @user-kc6gi8ds6n 3 місяці тому +3

    ድርድር ማሰብ የአማራን ህዝብ ነጻነት ማኮላሸት ነው

  • @belayasefs7625
    @belayasefs7625 3 місяці тому

    እንኳን ደህና መጣህ በሌ

  • @dawitgebreyohans5302
    @dawitgebreyohans5302 3 місяці тому

    ህህህህ እንዲህ አይነት ቁማርና ጨዋታ የዘንዶው መርህ ነው ፋኖዎች ታላቅ ጥንቃቄ ማድረግ አለባቸው

  • @MahletetsigeMengesha
    @MahletetsigeMengesha 3 місяці тому +27

    ጃዋር ነዉ አማራን እሚመክር እሱ እራሱ ተከበብሁ ብሎ ያስገደለው የአማራ ደም እጁ አለበት

    • @Zeze-ds6qq
      @Zeze-ds6qq 3 місяці тому

      jewar amhra nw😮😮😮😮😮

    • @GizeLekulu-z2z
      @GizeLekulu-z2z 3 місяці тому

      ፈጣሪ ይባርክህ ይሄ ነው ሰው ማለት የማስታወስ ችሎታህን ሳላደንቅ አላልፍም

    • @TigistMamo-or1pu
      @TigistMamo-or1pu 3 місяці тому

      ​@@GizeLekulu-z2zአዴት እንረሳለን

  • @brtukuan6435
    @brtukuan6435 3 місяці тому +3

    የምን ድርድር ነው ድል ለፏኖ ወይ ጉድ 10ቀን ያልቅም ዝም ብለን ፏኖን መደገፍ ነውያለንምርጫ የህልውና አደጋ ላይነው

  • @asmara3973
    @asmara3973 3 місяці тому +5

    ግምትህ ትክክል ነው አሁንም ቢሁን እነሱን ተዋቸው ይህ የተኛውን የአማራ ህዝብ በተለይ ከተማያለው በዙ ክረምት የአብይ አሽባሪ ጡር ክሉን ለቁ እዲወጣ ህዝብ እዲነሳበት ቅሥቀሳ ብቻ አርጉ

  • @bithanyagetu4068
    @bithanyagetu4068 3 місяці тому +1

    ሰላም ወዳድ ለመምሰል አገዛዙ እየተላላጠ ለመሆኑ ሁሉም ዜጋ የሚያውቀው ነው ፋኖ ሐይሉን በማጠናከር በአንድ እጁ ሰላም በአንድ እጁ ወታደራዊውን ድል በማጠናከር ሊገሰገስ ይገባል

  • @BMT368
    @BMT368 3 місяці тому +3

    ወንድሜ በጣም ነዉ የማከብርህ በተለይ ሀሳብህን ወይም መርጃህን በተርጋጋ መንገድ የምታቀርብበት ምን ያክል የጋዜጠኝነት አላፉነትህን በአግባቡ መርዳትህ ነዉ የሁሌይም ተከታታይህ ነኝ ለሶስት አመት ❤❤❤

  • @anbesamenelik5330
    @anbesamenelik5330 3 місяці тому +3

    መጀመሪያ ጀዋር የኢትዮጵያ እና የአማራ ዋና ጠላት ሆኖ እንደገና የድርድር መካሪ ሆኖ ሲቀርብ ያስገርማል. አትጃጃል በሉት

  • @belaynehf
    @belaynehf 3 місяці тому

    ምን መቅረብ እንዳለበት እና እንደሌለበት ጠንቅቀህ የምታውቅ የመረህ ሰው።

  • @hanansaid8346
    @hanansaid8346 3 місяці тому +2

    Inshallah Dil Fano💪💪💪

  • @seidmaruf3479
    @seidmaruf3479 3 місяці тому

    መርዞ

  • @Samfood-u7d
    @Samfood-u7d 3 місяці тому +2

    በሌ እንኳን ደህና መጣክ ሰሜን ሸዋ ላይ የተፈጠረው ነገር እጅግ የሚያሳፍር የሚያሳዝን ነገር ነው እመቤቴን በጣም ነው ቅስሜ የተሰበረው እንዴት በየቦታው ለሚታረደው አማራ ግድ አይሰጣቸውም በሌ አንተም ነገ ነገ እያልክ አታዘግየው ጥፋተኛውን አጋልጥልን የእውነት ያሳዝናል በጣም😢😢😢😢

    • @stebanelakie2929
      @stebanelakie2929 3 місяці тому

      Foolish political coception that characterises people as enemy

  • @AnuGodie
    @AnuGodie 3 місяці тому +2

    ጀዋር ምን አገባዉ ደግሞ እነሱ ሁሌም አንድ ናቸዉ እስካሁን የት ነበር አብይ አንድ ነገር ሲናገር በማግስቱ ጀዋርም ሆነ ሌሎች የኦዴድ ባለስልጣናትም ሆነ ሌሎች የኦሮሞ አክቲቪስቶች አብረዉ ይንጫጫሉ

  • @eyrusfeker4790
    @eyrusfeker4790 3 місяці тому +1

    ,አይ ጀዋር እስካሁን ለምን አስተያየት አልስጠም ተነቅቶበታል

  • @adanechwoldegabriel7558
    @adanechwoldegabriel7558 3 місяці тому

    ድል ለአማራ ህዝብ ድል ለፋኖ በድርድር ስም ፋኖን ለመምታት ነው ለአማራ ህዝብ አስቦ አይደለም ፋኖ እውነትን ስለያዘ ምንግዜም አሽናፊ ነው

  • @samwizwiz
    @samwizwiz 3 місяці тому +1

    ጀዋር ተንበቀበቀ 😂😂😂 ፋኖ ገስግስ ጀዋር ሁሉ ኬኛ ፋኖ ከመጣ በስንት ንፁሃን አማራ ደም እንደሚጠየቅ ያቃል ለዛ ነዉ ድል ለፋኖ

  • @zebenaygruendling8224
    @zebenaygruendling8224 3 місяці тому +2

    💚💛❤️💚💚💚💚💚

  • @nahusenaymetaferia4099
    @nahusenaymetaferia4099 3 місяці тому

    ጀዋርን ማን አምኖ የአማራንና የኦሮሞን ልዩነት ማን አጎላውና የተዋለደውን የረሳ ሰው በመሆኑ ጀዋርን ከነ ሃሳቡ ማግለል ያስፈልጋል።

  • @yehagerlege7782
    @yehagerlege7782 3 місяці тому +3

    የጀዋርና መራራ ምክር ለኦነግ ቢሆን ጥሩ ነበር ግን ለምን አሳሰባቸው ? ? አማራ ስልጣን ሊይዝ ነዋ 😅😅😅

  • @GizeLekulu-z2z
    @GizeLekulu-z2z 3 місяці тому +1

    በሌ ስለመረጃህ እጂግ በጣም ነው የምናደንቅህ ስለድርድሩ ግን በፍፁም በፍፁም የሚታሰብ አደለም ምክንያቱም ህውሓት ተደራደረ ምን አገኘ ስለዚህ ዐቢይ ድርድር የሚለው እንደቫይረስ ነፍስ እስከሚዘራ ነው ይሄ ደግሞ ለብልግና እንጂ ለአማራ ሕዝብ የሚጠቅም አደለም ፣፣

  • @siyoumyeshitla746
    @siyoumyeshitla746 3 місяці тому +1

    እንኳን ደህና መጣህ።

  • @belegeworku9471
    @belegeworku9471 3 місяці тому +1

    bravo

  • @user-kc6gi8ds6n
    @user-kc6gi8ds6n 3 місяці тому +2

    ጀዋር በጣም ነው የፈራው ፋኖ እንደሚያሸንፍ ያውቃል

  • @seidmuhammedmuhammedhassen1919
    @seidmuhammedmuhammedhassen1919 3 місяці тому +4

    ፋኖን ማንም ምንም ነገር ማኖ አያስነካውም።

  • @feedelband205
    @feedelband205 3 місяці тому +1

    ከጨፍጫፊው የአራተኛ ክፍል ህፃን ወሮበላው እብይ ጋር የሚደረገው ድርድር መቼ እና እንዴት ለፍርድ እንደሚቀርብና ባስቸኳይ ያስገባውን ወሮበላ ህፃናትን ደፋሪ ገዳይ ቡድን
    እንዲወጣና ለመላው እሚራ ህዝብ የደም ካሳና
    ላወደመው ንብረት እሱና ቢራ አይኑ ጁላ ለፍርድ
    ለማቅረብ የሚደረግ ድርድር ብቻ ነው ሊደረግ የሚችለው አቶ ጀዎርም ላስጨፈጨፈው ንፁሀን በፍትህ መድረክ መጠየቅ አለበት ኬንዪ አስቀምጦ በነፅ የሚቀልበው ን ጎደኛውን አብይን ለማዳን ግና ብዙ ይዘላብዳል አማራው ወይም ፋኖ በዚህ ወብበዴ በሚሰጥ ተራ የሴራ
    አሉባልታ ጊዜው ማጥፋት የለበትም አሁን ገና ብዙ የአብይ ቅምጥ ተላላኪዌች ከየ ቦታው እየወጡ አብይን ለማዳን ብዙ ይበጠረቅሉ ፋኖ ወደ አራት ኪሎ ብቻ ግስጋሴህን አጠናክረህ ቀጥል ድርድርህ ከሌላው የእትዬጵያ ክጆች ጋር
    እንጂ ከነዚህ ትርፍ አንጀቶች ጋር አይደለም::ድል ለፋኖ
    በተራ

  • @SamSqm-bh3cu
    @SamSqm-bh3cu 3 місяці тому

    ጅሀር ለጥቅሙ ሲል ነው❤❤

  • @qochfm2qx
    @qochfm2qx 3 місяці тому

    አማራ በሁሉም ኢትዮጵያ የመኖር መብቱ ተከብሮ በእኩልነት ሰርቶ እንዲኖር ከተደረገ ድርድሩ የአማራን መከራ ያሳጥራል።

  • @ZamzamZam-z8e
    @ZamzamZam-z8e 3 місяці тому +2

    ድልለፍኖ

  • @abebeyeseraw4147
    @abebeyeseraw4147 3 місяці тому +1

    victory for Fano. This negotiation for warded by the government needs great care from Fano patriots. They are required to strengthen their force more than before. The negotiation seems to make the forces reluctant.

  • @getit5763
    @getit5763 3 місяці тому

    ጋዜጠኛ ሚዛናዊ ከሆነ ያድጋል አንተም ጥሩ ነህ አይዞህ ታድጋለህ

  • @mesfanyohannes8293
    @mesfanyohannes8293 3 місяці тому +1

    አብይ ከሸኔ ጋር ተደራድሮ ምን ለወጥ አመጣ ትግሬን ጨፍጭፎ
    ምን ለውጥ አመጣ አማራ ዘርህ እንዳይጠፋ ፋኖን መደገፍ አለብህ

  • @emshawshimels7114
    @emshawshimels7114 3 місяці тому

    ጃዋር መሃመድ ስለአማራ ሕዝብ ትግል ምን አገባው?

  • @amaamm1566
    @amaamm1566 3 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @braveheart8927
    @braveheart8927 3 місяці тому +1

    ክንድ ላይ ብቻ ነው ያለው መድኃኒቱ አለ ዳኜ ዋለ፣ ጃዋር በለው ጁላ በለው፣ አበባው በለው ማን በለው የፈለገውን ቢቀባጥር የፋኖ አሸናፊነት ሳይታለም የተፈታ ነው።
    ወጥር ፋኖዬ ጀግናዬ፣ የማንንም ልቅምቃሚ አጀንዳ አትስማ።
    ድል ለነበልባሉ ፋኖ፣ ድል ለ ፍትኅ አዋቂው አማራ!!
    💪💪💪 💚💛❤️

  • @eyrusfeker4790
    @eyrusfeker4790 3 місяці тому

    የእነ መብራቱ ሲሳይ አሽከሬን የእነ ጋራ የእነ ሙላው የእነ ሻንቆ ካሳ አስከሬን ወያኔ ሲጎተትው አስታውሳለሁ ታች አርማጭሆ ላይ😢😢😢

  • @yonasbelay8336
    @yonasbelay8336 3 місяці тому

    60K ወደ 100K በቅርብ ቀን👍

  • @menwagawalemu1230
    @menwagawalemu1230 3 місяці тому

    የፋኖዎች አንድ አለመሆን ከባእዲን የተሻሉ አለመሆናቸውን የሚያሳይ ነው፣ ከስልጣን ያላለፈ ትግል ስልጣን ቢሰጣቸው ሌላ ተላላኪ የሚሆኑ ይመስለኛል

  • @getachewmitiku-p4d
    @getachewmitiku-p4d 3 місяці тому +1

    የፋኖ ወደ አንድ ዕዝ አለመሆን የትኛውም ምክንያት አሳማኝ አይደለም። እከሌ ነው እከሌ ነው የሚለው ተጨባጭነት የሌለው የራስን ድክመት ተሸካሚ ፍለጋ መባዘን ነው። መፍትሄው ሁሉም ነገር ከህልውና ትግሉ በታች ነው ብሎ በማመን አንድ መሆን ነው።
    እውነት ለመናገር ጠላት ወገቡ ድቅቅ ብሏል። እየተፈራገጠ ያለው በኛ የቤት ስራ አለመጨረስ ነው። ከተቋም ይልቅ ግለሶቦችን በማምለክ የማይነኩ፣ የማይተቹ፣ ሰማይ አይታረስ ንጉስ አይከሰስ በደቦ ጥሉልኝ በደቦ ውደዱልኝ አመለካከት የትግሉ አደገኛ እንቅፋቶች ሁነዋል። በተቋም ማመን የተቋም መሪዎችን መጠበቅ የትግሉ አስኳል ሊሆን ይገባል።
    የሠው ልጅ ሟች መሆኑን አንርሳ። ተቋም ግን አይሞትም። ጠላት አባቶቻችን ባቆሙት ተቋም በሚጠቅመው መልኩ አስቀጥሎ ነው እዚህ የደረሰው። እኛም ተቋም ላይ ጠንክረን ከሰራን መሪዎች በተፈጥሮም ይሁን በሰው ሰራሽ ቢሞቱ ወይም ቢከዱ ተቋም ግን ይቀጥላል። ጠላት የሚረባረበውም ተቋም ( system) እንዳይዘረጋ ነው። አሁን ግን የፋኖ ተቋም ከሻለቃ ወደ ዕዝ ደርሷል። የቀረው አንድ ማዕከላዊ ኮማንድ መሆን ብቻ ነው። ይህ እንዳይሆን እየሠራ ነው። እኛም እያገዝነው ነው።
    ወደ አንድ መምጣቱ ላይቀር ለምን ለጠላት ጊዜ ይሰጠዋል፣ ለምን የጉዳት መጠኑን እናራዝመዋለን። ነገ በጦርነት የደቀቀውን ሰብአዊ እና ቁሳዊ ውድመት ለመጠገን እልፍ ስራዎች አሉብን ከዚህ በተጨማሪ ከጦርነት በኃላ የፖለቲካ የኢኮኖሚ እና የማህበራዊ ጦርነቶች አሉብን
    ድል ለፋኖ‼

  • @UTD6322
    @UTD6322 3 місяці тому +1

    ሲጀመሪ ጃዋር ሜንጫ በኛ ጉዳይ ምናገባው፡፡ ቱልቱላ በለው ነቅተናል

  • @nuruabdu780
    @nuruabdu780 3 місяці тому +1

    ሰላም ሰላም በለጠ ይሄን መርጃ አይር ላይ አውለው ይሄ መርጃ ብዙ ሰው እዲሰማው ነው ሸኔ የሚባል ገዳይ ወሎ እና ሽዋ ኦሮሞ ብሄር ዞን በብዛት ገብተዋል ያው የፈርደበት አማራ እየገደሉት ነው አማርኛ ተናጋሪ እናርዳለን ብለው ትናት ሞክርዋል ለምሳሌ ሰደቆ ደሬሳ የአርጡማ ፉርሴ አካባቢ ናቸው ይሄን ደሞ መንገድ የሚመሩት የአካባቢው ኦሮሞች ናቸው ከዚህ በፊ አማራ ሙስሊም ብለው አጣልተዋቸውን ነበር ካራ ቆሪ ቆሪ ሜዳ እና እዛ ያለ አማራ ዳግማዊ ወለጋ ሊደርግ ጫፍ ላይ ናቸው እባክህ አየር ላይ አውለው

  • @teshomesileshi
    @teshomesileshi 3 місяці тому

    Welcome back Ethio-News Channel 2!!

  • @melakuteferi7269
    @melakuteferi7269 3 місяці тому

    ጃዋር ለፍርድ ለማቅረብ ነው ፋኖ ብረት ያነሳው።ጠላት እንጂ ወንድም ሊሆንም አይችልም።ይልቅ ውረድና ግጠም ወይም እጅህን ለፋኖ ስጥ በሉት።በዚህ ቢተባበር ለፍርድ ማቅሊያ ይጠቅመዋል።

  • @asdrasdr7357
    @asdrasdr7357 3 місяці тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TekebaKebede-fv8zh
    @TekebaKebede-fv8zh 3 місяці тому

    ጃዋር ከመቸ ወዲህ ለአማራ ህዝብ አሳቢ ሁኖ ነው ምክር የሚያበረክተው ሻሸመኒና ቡራዩ ያለቀው አማራ በማን ሆነናነው

  • @מנאלה
    @מנאלה 3 місяці тому +1

    💚💛🧡

  • @gebremekontaw2329
    @gebremekontaw2329 3 місяці тому +1

    ድርድር ከመጀመሩ በፊት መንግስት ከአማራ ክልል ጦሩን ያስወጣ

  • @mesfanyohannes8293
    @mesfanyohannes8293 3 місяці тому +1

    እስከዛ በየክልሉ ለጨፈጨፈው አማራ ማነው ተጠያቂው ማን ለፍርድ ይቅረብ ቀልዱ ተይው

  • @tigistyetayew5036
    @tigistyetayew5036 3 місяці тому

    በወድምነት? Really? ሲጀመር ወንድምነትን ያውቀዋል ወይ? አ

  • @LiseyasSanchase-kq8xd
    @LiseyasSanchase-kq8xd 3 місяці тому

    ጃዋር ተማረ ዕንጂ የፖለቲካ ችሎታ ያለው አደለም። የተማረ ሑሉ ፖለቲከኛ መሖን አይችልም። ፖለቲከኛ ሕዝብን በሥልት በመመካከር በማቀራረብና ለጋራጥቅም ብዙሐኑን በማሣተፍ ያለን የዕውቀትና ባለሙያተኛን ሐይል ወደ ሥራ ያሠማራር። የኢትዮጵያ ዕናቃለን ባዮች ከዚሕ የራቁ፣ የሠሙትን ዕንደ ርዕዮት አምነው ሊተገብሩ የሚሮጡ ዕንጂ የሕዝብን ችግርር ለመቅረፍ አደለም ፍልሚያቸው። አዎ ይሠረቃሉ። አዎ የክብር ሠዎች አደሉም፠

  • @Jmal-rd5vx
    @Jmal-rd5vx 3 місяці тому

    ስለ ጁሀር ያልከውነገር ልክነህ ፋኖ የበላይነቱን ቢወሰድ የኦሮሞ ፖለቲካ ፌልልነው እሚያረገው ፋኖ ከተደራደረ ቢያንስ ክልልን በአስቸኳይ መከላከያ ለፋኖ አስረክቦይውጣ ከዚያ ፓውር ለመፍጠር ይመቸዋን ኢሺአላህ ድሉ ለተገፋው ለአማራ ህዝብነው

  • @yehagerlege7782
    @yehagerlege7782 3 місяці тому +1

    የመንደር ድርድር በክርስትና አባት የሚደረግ ድርድር ለፋኖ ???😅😅😅😅

  • @nigusmezgebu
    @nigusmezgebu 3 місяці тому

    ሊዘጉት ፈልጉ መሰለኝ remember to keep community standards while giving comments የሚል ፅሁፍ አነበብኩ !

  • @Godisgreat88J
    @Godisgreat88J 3 місяці тому +2

    ጀዋሃር ማን ነው??? የኦሮሞ ፅንፈኛ አክራሪ ነው፣

  • @mesfanyohannes8293
    @mesfanyohannes8293 3 місяці тому

    ፋኖ ለድርድር ከቀረበ አማራ ዘሩ ይጠፋል አብይ አማራን ካላጠፋው አይተኛ

    • @Mekd87
      @Mekd87 3 місяці тому

      በትክክል ።

  • @DTFNews
    @DTFNews 3 місяці тому +2

    ሰላም በሌ እንዴት ነህ

  • @hailemichaelgebrekidan4934
    @hailemichaelgebrekidan4934 3 місяці тому +1

    ከዚህ ጭራቅ መንግስት ተብየው ጋር ድርድር አይታሰብም

  • @saidFeleke
    @saidFeleke 3 місяці тому

    አይ ጁሀር ሙሀመድ ይህችን ሀገር እንደዚህ አይነት ምስቅልቅል ውስጥ ያስገባት ማነው ? ህዝብን በጅምላ በዘረኝነት ያስጨፈጨፉት ሁሉ ከፍርድ አያመልጡም ሰው እንካ ቢያልፋቸው ፈጣሪ አይምራቸውም ?

  • @JosefBelay
    @JosefBelay 3 місяці тому +1

    Oheded keteteyakinet lemamlet eyeteferagete newu efa belewu Fano mnnm atsma !!¡!

  • @SelesheLegesse
    @SelesheLegesse 3 місяці тому

    Do you really know Jailu? To the best of my knowledge he is one of the best academician I ever had meet.

  • @yantesirayitayew7920
    @yantesirayitayew7920 3 місяці тому +1

    well come Belie

  • @MelakuAto
    @MelakuAto 3 місяці тому

    አረመኔው ጁዋር በሜንጫ አንገቱን ነው ያለው ምክረ ሀሳቡን እንዴት አያችሁት

  • @tigistyetayew5036
    @tigistyetayew5036 3 місяці тому

    ከተሸነፈ ጠላት ጋር የምን ድርድር ነው?

  • @banchiyirga7654
    @banchiyirga7654 3 місяці тому

    💞💞💞💞💞💞💞💞

  • @እንዳልክእንዳልክ-ሸ6አ
    @እንዳልክእንዳልክ-ሸ6አ 3 місяці тому

    ፋኖ ሚደራደረ ከሆና አማረ የሚባል ይጠፋል አሁንም ቁማረ መበላት ነው

  • @AaBb-v6n
    @AaBb-v6n 3 місяці тому

    ጃዋር ማለት የብልፅግና ደጋፊ ብቻ ሳይሆን የጓዳ አባል ነዉ ባለፈው በአርትስ ቲቪ ከደረጀ ጋር በነበረው ኢንተርቪዉ አሁን ያለው አመራር ሰላም ፈላጊወች ነቸዉ ሲል ነበር እናብዙ ብዙ ተናግሯል

  • @Sada-d5g
    @Sada-d5g 3 місяці тому

    በሌዋ ሠዉ አዱ ባዱ እየተዛረፈ ይኖራል ግን ሚሥኪኑ ገበርዠሬ ነዉ እሚሣዝነኚ ህዝቡ ዴቁሯል ሆ ብሎ ቢወጣ እሥካሁን አድ ኪሎ ጤፍ ሥት ሁኖ በዚህ ከቀጠለ ነገ ምን እዴሚመጣ አብረን እናያል ፋኖን ገድፎ ሠዉየዉን ማሥወገድ ብቻና ብቻ ነዉ ድርድሩ ከዉነት ከሆነ መልካም ነዉ ግን መግሥት ከአማራ ከሆነ ነዉ

  • @waltersara6984
    @waltersara6984 3 місяці тому

    ከዚህ እባብ ጋር ሰው እንዴት ይደራደራል አማራ በየቦታው እየታረደ እየተፈናቀለ ቤቱን እየተቀማ ከስፍራው እያባረረ ከዚህ ጋር ፈኖ መደራደር ያለበት አይመስለኝም ጥያቄ ማቅረብ ያጥያቄ መመለስ ስለማይችል ድርድሩ ይቀራል

  • @RoyalMediaService1
    @RoyalMediaService1 3 місяці тому

    eyalemamediken new

  • @AzmerawuYizengaw
    @AzmerawuYizengaw 3 місяці тому

    ሰላም በሌ ሽዋዎች እንዴት ናቸው? ሚሰማው አስፈሪ ነው.