ባለቤት አልባው መኖሪያ ቤት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 19 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 213

  • @danieldemisse5265
    @danieldemisse5265 6 років тому +83

    እንዲህ ያለውን የጠራራ ፀሐይ ዝርፊያ ማጋለጥ ብቻ በቂ አይደለም::ተከታታይ ዘገባ በመስራት የሚገፕው ፍትሕ እና ርትእ አካል መሆን አለባችሁ::ይህንን ስታደርጉ ለሕዝብ መቆማችሁን ታስመሰክራላችሁ::
    በርቱ

  • @zenuyemayreymlijehtmareyam8287
    @zenuyemayreymlijehtmareyam8287 6 років тому +8

    በጣም ይገርማል እንደዚህ በግፍ ቤታቸውና ንብረታቸውን ተነጥቀው ሳያስመልሱ ማንም ችግራቸውን ሳያዳምጥላቸው ከዚህ አለም በሞት ያለፉሰዎች ቤት ይቁጠረው በእውነት
    እናም የዚህን ቤት መጨረሻ እባካችሁ አሳውቁን እሺሺሺ

  • @sophia-kn4rz
    @sophia-kn4rz 6 років тому +33

    ይዚህን ቤት መጨረሻ በጉጉት እንጠብቃለን!!ሐቃቸውን አላህ ያስመልስላቸው አሚን

    • @sofiaomar3462
      @sofiaomar3462 6 років тому +2

      Asiya Ali Batam yegaremal Amenn yareb

  • @ggvideonow1
    @ggvideonow1 2 місяці тому +1

    ፋና ግሩም የመርማሪ ጋዜጠኛ ስራ ነው የሰራችሁት!!! በርቱ ቀጥሉበት ተከታተሉት ። 👍

  • @mikman5854
    @mikman5854 6 років тому +42

    ፋና እስቲህ እንዲህ የእዝብን ጩኸወት ስሙ

  • @የአላህባሪያነኝሀስቢነሏሁ

    ይህማ በጠራራ ፀሀይ ዘረፋ ነው የሚገርም እኮ ነው ኧረ ፈጣሪያቹን ፍሩ መሬት ትበላናለች እንጂ እኛ አንበላትም ስለዚህ የ1000 ዓመታት አንኖርምና ከሰው ሀቅ እራሳችንን እንቆጥብ ሀቅ እኮ ይቆያል እንጂ መውጣቱ አይቀሬ ነው

  • @ous-manu99
    @ous-manu99 6 років тому +4

    ይህን መዘገብ ብቻ አይደለም ፍትህ እንዲያገኙ ግፊት ማድረግ ያስፈልጋል። እንደነዚህ አይነት ዘራፊዎች ካልጠፉ ሃገራችን በጭራሽ አትቀየርም!

  • @igo1071
    @igo1071 6 років тому +29

    ገና ብዙ ጉድ ይወጣል ስንት ግፍ ተሰርቶአል

  • @ቀናለውእግዚአብሔርያደርግ

    የኔም የናቴን ቤት እንደዚህ ውስጥ ለውስጥ ሰተውብናል ፈጣሪ ይይላቸው

  • @belaydejene3547
    @belaydejene3547 6 років тому +1

    Thank you #FANA !!!!!!!!!!!! for exposing such kinds of unfair conducts !!!!!!!!!

  • @Eyob797
    @Eyob797 6 років тому +3

    አገራችን የሌቦች እና የዱርዬዎች መጨፈሪያ ሆናለች።

  • @dantesara
    @dantesara 6 років тому +3

    የህዝብ አገልጋይ ሆኖ ከህዝብ በሚሰበሰብ ገቢ ደሞዝ እየተከፈለው የሚሰራ ሰራተኛ የሚዲያ አካል ለማያቀርብለት ተገቢ መጠይቅ አስፈላጊውን ሁሉ በማድረግ መተባበር የስራ ሃላፊነትን የመወጣት ግዴታ ነው ይህንን ያለማድረግ በአሰራር ላይ ትክክል ያልሆን ድርጊት እንዳለ ያመላክታል
    ንብረቱ ለባለቤቶቹ በአስቸኳይ መመለስ ያለበት ሲሆን ተከራዬቹም እስከ አሁን ያልከፈሉትን ኪራይ እስከነ ወልዱ መክፈል ይኖርባቸዋል እንዲሁም ጉዳዩን ለዚህ ሁታ ያደረሱት አካላት በህግ መጠየቅ አለባቸው

    • @dinsiriiwaqwoyya
      @dinsiriiwaqwoyya 3 місяці тому

      ይሄን ቤት ለመውሰድ እያሴረ ያለው ላቦራ ኢንተርናሽናል የተባለው ድርጅት ነው። ምንም አትጠራጠሩ በወቅቱ ከነበረው መንግስት ጋር እጅና ጉዋንት ሆኖ ሲሰራ የነበረ ድርጅት ነው።

  • @userd42
    @userd42 7 місяців тому

    እነዚህ,የሸዋ,መኳንንት,ልጆች,እያሉ,ኢትዮጵያን,ጉግማንጉጎች,ይጫወቱበታል
    እኞም,ቤት,አለን,ግን,አናብስቱ,ነገሥታቱ,የአማራ,ፋኖ,ካልገቡ,ፈራን,መምጣት

  • @solomonketema3819
    @solomonketema3819 6 років тому +2

    I have known kindest. Since we're kids, still looking great, good lack with everything, honest and excellent family. P.S. HI MESKEREM Looking good and youung.

  • @ethiopiatube7704
    @ethiopiatube7704 2 роки тому

    ፋናዎች እውነት ለህዝብ አገልግሎት የቆማችሁ ከሆናችሁ ይሄ በጠራራ ፀሀይ የሚዘረፍ የግለሰቦች ሀቅ ነው ስለዚህ እንደወደድናችሁ እንቆይ ዘንዳ ጀምራችሁ እንዳታቆሙት ሀቁን ለህዝብ ይፋ አድርጉት አደራ ኢትዮጵያ ውስጥ ከቅርብ አመት ጀምሮ የሰው ሀብት አስገድዶ መዝረፍ ፋሽን ሆኗል

  • @ggt1732
    @ggt1732 6 років тому +10

    አቢት ምናይንት ጉድ ነው በቀን በፀሀይ የሰው ሀቀ ምውርሰ ሚን ይባላለ በጣም ይገርማለ አላህ ሀቃቹን ያሰገባላቹ

  • @aksumitekingdom5084
    @aksumitekingdom5084 6 років тому +11

    ሰው የራሱቤትን ዞር ሲል ሚነጠቅ ከሆነ
    ዜግነታችንም አንድ ቀን እንበላለን ማለት ነው?
    ፍትህ ይሰጣቸው ሲያዛዝኑ ....

    • @selamselamawit8343
      @selamselamawit8343 6 років тому

      እውነት.ነው.ዳግምዬ.ተባረኪልን ማር

    • @tiyamichael7473
      @tiyamichael7473 6 років тому

      Tenetekin engi. Metawkyachin zerachinin eyamelket. Edga aynetuma ke hulet Ethinc yetweled begmash kre. Lol

    • @elizabetmulatu4385
      @elizabetmulatu4385 6 років тому

      *ዳግማዊ መለስ ዜናዊ* That what they did the last 27 years . nothing new .

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 6 років тому +8

    እግዚአብሔር ይመስገን ቢያንስ ቅርኡታውን ሰማን አቤት እንሱ በአደባባይ ወጣ እንጁ የስንቱ ቤት በግፍ ተወስዱዋል ይሄን ጉቦኛ ክፍለ ከተማን ከስሩ መነቀል አለበት አይ ኢትዮጵያ መቼ ይሁን ከዲህ አይነት ቁሻሻ የምንወጣው ? የኛአልፎ እኔ ባለሁበት ሀገር ቤት ስናመለክት ሀበሾቹ ፈርንጆቹንም ጉቦ አስለምደው በትክክል ያመልከተ ሰው ቤት አያገኝም እሱም ጌዜውን ጠብቆ ይወጣል ጉቦውን $5000 USD ነው ይሄን የጉቦ ቫይረስ የኛ ሰዎች በአለም ላይ እየረጩት ነው:: ያውም ትልቅ ክትትል ያለበት ሀገር ላይ እግዚአብሔር ይፍረድ !

  • @TS-vu1bj
    @TS-vu1bj 6 років тому

    እግዚአብሔርን የማይፈራ ህዝብ ምን አይነት ዘመን መቶ እንደነበረ አይታወቅም የሰውን ንብረት በጠራራ ጸሀይ ዝርፊያ። እግዚህአቤር ደካሞችን አስባቸው ።

  • @zelekeayalew8448
    @zelekeayalew8448 6 років тому +5

    በጣም አስደናቂ አይን የአወጣ ድራማ ነው ይገርማል

  • @johngoodman2762
    @johngoodman2762 6 років тому +1

    Weygoooood rent free wey Ethiopia's weyanes ygermal yasazenal

  • @nigatgetaneh3652
    @nigatgetaneh3652 6 років тому +7

    አይን ያውጣ ሌብነት ውይ ሀገሬ

  • @kalkidanniguse4361
    @kalkidanniguse4361 6 років тому +18

    ይሔማ ሌቦች የባለስልጣኖች ሌብነት ነው

  • @tsionbaheran468
    @tsionbaheran468 6 років тому +4

    ያሳዝናል ባለቤቶቹ እያሉ እነዚህ የቀን ጅቦችን ተከታትሎ ማደን እና ፍርዳቸውንም እንዲያገኙ ቢደረግ መልካም ነው መልካም እድል ለባለቤቶቹ።

    • @gashewabera6721
      @gashewabera6721 2 роки тому

      እኔን ያስፈራኝ ሐገሪቱ እየተጎዘች ያለችበት መንገድ ነው

  • @natinati1714
    @natinati1714 6 років тому +41

    አይ ወያኔ እድሜ ላብይ ሚስጥራችሁ ሁሉ አደበባይ ወጣ ገና ምን አይታችሁ በንፅሀን ደምና ላብ የገነባችሁት ፎቅና ንብረት ትተፏታላችሁ

    • @tigrayfirst2261
      @tigrayfirst2261 6 років тому +1

      እናቴ ሺ አመት ኑሪልኝ H endale motuma that's his name.

    • @xinodbz3328
      @xinodbz3328 6 років тому +1

      እናቴ ሺ አመት ኑሪልኝ H sera askyaju oromo New ke weyane ras weredu
      andualem motuma belo weyane yelem komata

    • @natinati1714
      @natinati1714 6 років тому

      Xino DBZ ምኗ ቀፎ ናት በፈጣሪ ወያኔ እኮ ያልኩት ዘር መች ተቆጠረ ኦሮሞ ሆነ አማራ ሆነ ትግሬ ሆነ የሌላም ብሄር ቢሆን አይመለከተንም ዋናው ወያኔ ማለት ምን ማለት እንደሁ ሳታዊቂ ወይም ሳታውቅ አትዘባርቂ ኦር አትዘባርቅ ድንጋይ እራስ

    • @hawi.habeshawit6625
      @hawi.habeshawit6625 5 років тому

      ናትየ??

  • @YESHURUNethiopia
    @YESHURUNethiopia 6 років тому +1

    በ1950 ዎቹ ውስጥ የተሰሩ ቤቶች በጠቅላላው ማለት ይቻላል በየዋህ ዘመን ፍርሃተ እግዜሩ ባለበት ጊዜ ህጋዊ ሆነው የሚሰሩ ቤቶች ናቸው ምንም እንኳን አብዛኛው በአራዳ በጉለሌ በየካ በጃንሜዳ በቀበና በቀለመወርቅ ሰሜን ማዘጋጃ በአሮጌው አውሮፕላን ማረፊያ እና በካዛንቺስ አካባቢ ያሉ ቪላ ቤቶች በንጉሡ ዙሪያ ያሉ የንጉሡ ልጆችና ቡተለያየ ማዕረግ ያሉ የባለሟሎቻቸው እንደነበረ ይታወቃል ከነዚህም መካከል ልዕልት ተናኘወርቅ ልዕልት ፀሐይ የተሻወርቅ አስፋወሰን የጌራወርቅ እስክንድር እነ ደጅአዝማች ኪዳነማርያም ራስ መስፍን ስለሺ ደጃዝማች ዕንቁሥላሤ ወዘተ ታዲያ እነዚህ ሰፈሮችና ቤቶች በዛን ዘመን የደርግን ዓይን ያቀሉ ቢሆንም እንኳ ደርግ በአዋጅ ከመውረስ በስተቀረ እንዲህ ያለ የቀን ዘረፋ አላደረገም ወያኔ 27 ዓመት አገሪቱን ሕግ አልባ ያደረገበት አንዱ ችግር ይህ ነው የፍትህ ስፍራዎችን የከተማ አስተዳደር እርከኖችን እልፎ ተርፎ 80% የአዲስ አበባን የድለላ ስራ በመቆጣጠር የጥንት ቤቶችን ካርታ በማጥፋት በመለወጥ በማምታታት ለአንድ ቤት እስክ ሶስትና አራት ስው የባለቤትነት ማረጋገጫ በመስጠት ባለቤቱ ሳያውቅ ቤቱን በቁም በመሸጥ ቁልፍ የከተማ ቦታዎችንና ቤቶችን በተለያየ ሕገወጥና ኢፍትሐዊ በሆነ መንገድ በመውሰድና በመንጠቅ በዓለም በመንግስት ኡንበዝልመንት ታሪክ ወራዳ ዝቃጭና የሃገርን ክብር ያዋረደ ዘራፊ ተኩላ ወንበዴ ቡድን ነው ከሁሉ የሚያናድደኝ 90% የሚሆኑት ፍልጥ ማሃይሞች እና ሆዳሞች ናቸው ዓሳማዎች ናቸው በቃኝ በአብይ ደህና የበረደውን መንፈሴን እንደገና ለቁጣ አትቀስቅሱብኝ። ዶር አብይ ከሚጠብቀው አንዱና ፈታኝ ሁኔታ ወያኔ እንጦርጦርዮስ የከተተውን ይህን የከተማ አስተዳደር በአዲስ ማዋቀር ነው። እግዜሩ ይርዳን ምን ይባላል። ወገኖች አይዟችሁ ፍትህ ከእግዚአብሔር ለእናንተ ይሆናል!

    • @heyrealiyu3093
      @heyrealiyu3093 6 років тому

      በጣም ደሥ ይላል ታሪካዊ ንግግር ሥለተናገርክ ማን ያውቀዋል ያወቀ በአሁን ሠአት አለቀለት ተከድኖ ይብሠል ማለትነው አሁን ዶክተር አብይ እንደመር ብሎዋል መደመር ይሻላል

  • @joeldejene7621
    @joeldejene7621 5 місяців тому

    ውይ ውይ የኔ ነው።
    ድንገት ከቤት እንደወጣ ቀርቶ ነው😂

  • @igo1071
    @igo1071 6 років тому +6

    ያፈረሱትማ አይጣል የሽጡት መሬት የስውንብረት ዘረፍ ግፍ

  • @ኢትዮጵያትቅደምጠላቷይውደ

    አሪፍ ነው ዝግጅቱ ቀጥሉበት እንደ ENN እንዳትዘጉ እንጂ።

  • @nwo37382
    @nwo37382 6 років тому +3

    Lock him up! The official who signed every paper must be corrupt as hell. He just need to sit in a jail for a good period!!! Urgent!

  • @ahmedbamunif6432
    @ahmedbamunif6432 6 років тому +6

    የተወረሰ ቤት መመለስ አለበት

  • @ሰናይሰላም
    @ሰናይሰላም 6 років тому

    Thank You Fana.

  • @igo1071
    @igo1071 6 років тому +22

    ስንት ውላጆችበንዴት ሞቱ

  • @Myen0912
    @Myen0912 Рік тому

    101% ይመለስላችኋል ተስፋ መቁረጥ የለም።
    ለከንቲባ አዳነችም አሳዉቋት።

  • @yaleb4u355
    @yaleb4u355 6 років тому +1

    እንዴት ነው ከሌቦች ጋርተደመሩ የሚባለው መደመር ሲኖር መቀነስም አለ. Abiy መፍታት ብቻ ሳይሆን ማስርንም ማወቅ አለበት.

  • @lemgg1452
    @lemgg1452 6 років тому +7

    እረ ስንት ጉድ አለ በየቤቱ ስንት ስው ነው በንዴት የሞተው ፍርድ ቧት በመ መላለስ አንድ ለውጥ ሳይስሙ የሞቱ አሉ አብያችን ጉዳቸውን አውጣው እድሜ ይስጥህ

  • @አርሴማቅድሰትሰማእትእግዚ

    የላብ አምላክ ይመልስላችሁ ደግሞ ባለቤት አልባዉ መኖርያ ቤት አይባልም ሀቅን አመቴ ታወጣላችሁ የሰዉ ልጅ ሸከላ ንዉ ተሰባር ንዉ ሀቅን ይዞ መጓዝ ንዉ እር እደዉ ፈጣሪን እንፍራ ለንፈሳችንም እንፈራላተረ

  • @saada373
    @saada373 6 років тому +4

    ፋና በርቱ ስራቹን በአግባቡ እየሰራቹ ነው ቀጥሉበት...
    በጣም እናመሰግናለን

  • @tigistamare2881
    @tigistamare2881 6 років тому +2

    የወያኔ ስራ ነው

  • @konjorasta9799
    @konjorasta9799 6 років тому +25

    This is what TPLF did

    • @ethiopiaethiopia3796
      @ethiopiaethiopia3796 6 років тому

      konjo Rasta hahahahaha your joke is old mate. What’s your new joke dam ass

    • @Love-kj3ue
      @Love-kj3ue 6 років тому +2

      Africa Africa ትግሬዎች ናቸው የዘረፉት ይሄማ ግልፅ ነው

    • @tiyamichael7473
      @tiyamichael7473 6 років тому

      A lot happened. Those who have money and education can get it back. Those with no money for a lawyer or education to fight on their own, just lost everything. The truth will never die. They keep saying Oromo and Debube( Gambala) people did this and that. A lot of lands was given away for investors, for small money, sometimes for nothing. A lot of industry opened, close to homes. The toxic waste affected tons of people's life. Their crops and animals died. Children and animals born with birth defects. A lot of the disease that the local are not familiar with. They just opened manufacturers whatever place they liked, without doing any type research or study how it will affect the people that are leaving nearby. A lot of people died from drinking water from a river that they grew up drinking. Their animal died from same cause. It is a joke, for people who are making billions of dollars, be killing innocent people. Look at the rate of cancer in Ethiopia? I hope the truth will come out. One day, all Ethiopian, will benefit from what our country offers. Not the Saudi, Turkey, Indians and Chinese. Our sisters, and Mothers will get the respect they deserve. Not pushed around, by some foreigners, in their own county.

  • @majormelese2725
    @majormelese2725 6 років тому

    ብራቮ ፋና እንዲህ ነው ለፍትህ መቆም በርቱ መጨረሻውን ናፍቀናል ።ሌቦች ሊወገዱና ሊማሩ ይገባቸዋል እላለሁ

  • @abyssiniama7555
    @abyssiniama7555 6 років тому

    Besew bet Gud Eko new! Ayen yeaweta Zerefa ! !! Lebochh!

  • @girumayele7961
    @girumayele7961 6 років тому

    kirayu Leman Ena yewenjelu tebabariwoch baschekuay le hig ykrebu yeskahunun bet kira birr ymelsu wenjelegnochum lehig ykrebu teshefafno endayker adera betam ygermal

  • @tube-dj7uu
    @tube-dj7uu 6 років тому +28

    እቺ ሀገር ፍትህ ያጣ የበዛበት በገዛ አገሩ ስደተኛ ነው ታድያ አትሰደዱ ስትሉ አታፍሩም ደሀውም ሀብታሙም ሌባ የበዛባት ምድር አደረጋት ወያኔ ነብስህን አይማረው

  • @sebsibt9694
    @sebsibt9694 6 років тому

    wow megerm naw ehem alle min telalachu sawoch ?yekebele betis yihun belen alefin chirash ye saw bet zerefa ere shemnaw gobez.

  • @ummoalmi8477
    @ummoalmi8477 6 років тому +10

    ገና ምን ታይቶ በንፁህ ህዝብ ገንዘብ የነገደ ሁሉ ቀስ በቀስ ይጋለጣል !!! ኡኡታው ሳይስማ ስንቱ ቤት አልባ ሆኖል !! የህዝብ ጠላት ሙስኛ ሌባ እጭበርባሪ እንደዚህ እየተጋለጠ ለፍርድ ይቅረብ !!!!

  • @merikonjo798
    @merikonjo798 2 роки тому

    ፈጣሪዪፊረድባቸውጁንታዎች

  • @አብዱሶመድሙሃመድ
    @አብዱሶመድሙሃመድ 6 років тому

    በጣም ይገርማል!

  • @Tube-xn1lj
    @Tube-xn1lj 6 років тому +4

    ያላገባብ የተወረሰ ቤት የመለስ

  • @kidumes7941
    @kidumes7941 2 роки тому

    Bertu endatlekulachew.make sure to fight up to the last point.dont give up please please. for sure if you fight you will get it.wey gud yeleba kimichit beyebirow.er Ethiopia min eyetehon nw????

  • @antenehmulugeta726
    @antenehmulugeta726 2 роки тому

    የላቦራ ባለቤት ዶክተር በእውቀቱ ነዉ ወይ

  • @athiopiandressdesignstylet4820
    @athiopiandressdesignstylet4820 6 років тому +2

    ይሄ ነው ሚገርማቹ እያንዳንዳችን ለቻይና ልንሸጥ ነበር ፈጣሪ አብይን ባይልክልን ኖሮ በማፊያ እኮ ነው ስንመራ የኖርነው

  • @kalkidanniguse4361
    @kalkidanniguse4361 6 років тому +17

    አሑንማ እድሜ ለ ዶክተር አብይ ገና ጉዳቸው ይዝረከረካል አይንባይን ሕዝቡን እየዘረፉ ኖረዋል ይሕን ዶክተተ አብይ ማይት አለበት በመንግስት ስም ሚነግዱ ባለስልጣኖች ሌቦች ናቸው ይታይልን

    • @yonikiros9177
      @yonikiros9177 6 років тому

      Kalkidan ሰንዳፋ ketma, mehayim mehon chigger new. Abiye men ametaw? Seraw eyesera yalew gazetgna new.

    • @kalkidanniguse4361
      @kalkidanniguse4361 6 років тому +1

      yoni kiros ጋዜጠኛው እኮ የልብልብ ተስምቶት መብቱን እና መብታችን እይስከበረ ያለው እውነት ነው ጋዜጠኛ ነው ከ ጋዜጠኛው ጀርባ ያለው ሐይል ማነው ሲባል ዶክተር አብይ ይሖናል መልሱ ገባክ ምላስክ ለስድብ ይፍጥናል ብሰራበት ያዋጣካል ጋዜጠኞች እኮ ይሔን አልክ ተብለው እስርቤት ይወረውሩሀል አሑንግን እግዚአብሔር ይመስገን መብትን ያስከበረ አንድ ኢትዮጵያዊ ሰው ተገለጠ ስሙም አብይ ኢትዮጵያውያዊ

    • @kalkidanniguse4361
      @kalkidanniguse4361 6 років тому

      yoni kiros ይመስለኛል ከዚሕ በጠራራ ፀሓይ የሰውን ቤት ቤቴነው ብሎ ሚያከራየው ሰውዬ አንተ ትሖን እንዴ ጥርርጥር 😜 ምክንያቱም ምላስክ የረዘመው ያለምክኒያት አደለም ጠሪጥሪ🤫ያቶ ኪሮስ ልጅ🤫 ካንተብሶ መሐይም ትላለክ ሰውን አለክ አደልእንዴ ከስድስተኛ ክፍል በቢኤ ድግሪ የተመረክ 😜እኛ እንግዲ እንዳንተ አልተመረቅንም😢ይመችክ መሳደብ ምናምን አልወድም ያፈን ጠረን መለወጥ አልፍልግም በትርኪሚንኪ ስድብ😂

  • @samriwitkidanie5371
    @samriwitkidanie5371 6 років тому +1

    Not only return the house they suppose to pay back payment too. Specially the person who signs all that paper should go to jail .

  • @nigus-i3q
    @nigus-i3q Рік тому

    ከ ፕሮግራሙ ይልቅ ፋና አስገርሞኛል

  • @rahelbelay3506
    @rahelbelay3506 6 років тому +2

    የዘመኑ ባለስልጣን ይሆናሉ። አቤት እቺ ምድር ነገ ስለመኖራችን እርግጠኛ ሳንሆን አረ እግዚአብሔር እንፍራ

  • @merbarr1645
    @merbarr1645 6 років тому

    በርግጠኝነት እናገራለሁ ይህን አይን ያወጣ ዘረፋ ያደረገው አንድ ትግሬ ነው ። ወቸ ጉድ ትግሬና ሕፃን በሰው ንብረት ያለቅሳል አሉ፡

  • @IsayasBrhane-s8z
    @IsayasBrhane-s8z Рік тому

    ወይ ጉድ ባለጊዜ የዚህ አይነት ዘመን አይተን አናቅም ተረኛ መሆን አለበት ይህ የሚያረገው ህግ ጓዳቸው ላይ ማሰር ጀመሩ ወይ ጊዜ

  • @ja-ge6498
    @ja-ge6498 2 роки тому

    እስከመጨረሻው መልስ መስማት አለብን 👍fana

  • @meserettekie1421
    @meserettekie1421 День тому

    አረ አኔም አፈልጋችኋለሁ አዛው ክፍለከተማ ውስጥ በጣም የማይሆን ነገር ነው አየተሰራ ያለው ።

  • @meskeremevequoz6914
    @meskeremevequoz6914 6 років тому

    Ena .lemane.newe.yemikefelu??

  • @fromadisabeba6427
    @fromadisabeba6427 6 років тому +4

    በጣም ያሳዝናል

  • @derartutola2579
    @derartutola2579 6 років тому +2

    እውነተ ምን ቢቆይ ያሸንፋል።

  • @bobagago5187
    @bobagago5187 6 років тому

    ቶኒ አማረ፥ ሞተሃላ! ይህንንማ ካላሥጨረሽ ! የሚካኤል ልጅ !!

  • @mohsenabdo6653
    @mohsenabdo6653 6 років тому

    Betam yemiyasazen eyut men ager endale hege yelelebet ager berun lewerashoch mestet teto mengest besew lay sichawet yehe new agerache becha kela ferage ale melsun le anbabi techalehu

  • @TitaEthiopiaEldukonjo
    @TitaEthiopiaEldukonjo 6 років тому +1

    አባቴን ደም ያስነባ መስርያቤት ነው ክራይ ቤቶች ኤጀንሲ ሀብታም ብቻ ሚኖርበት ሀገር በጉቦ የተጨማለቀ መንግስት ቱ

  • @joyaku8707
    @joyaku8707 6 років тому +1

    ይገርማል የሚቆጣጠር ባለስልጣን የለም እንዴ????

  • @እንደመርፋቅርያሸንፋልኢት

    እኳን አሁን ተነቃ

  • @By_grace100
    @By_grace100 6 років тому

    Wey hager yasazinal Des yemilew gin Egziabher dersolinal kemekera liyawetan

  • @beni-amerboy7759
    @beni-amerboy7759 2 роки тому

    Latest update?

  • @Fesho7967
    @Fesho7967 2 роки тому

    አንድ ባለስልጣን ህጋዊ የሚዲያ አመረጃ ሲጠይቀው አልሰጥም ካለ የሚጠየቅበት አግባብ የለም እንዴ?

  • @almez746
    @almez746 6 років тому

    We are waiting part 2

  • @መደምደሚያበቀለ
    @መደምደሚያበቀለ 6 років тому +1

    ወይ ጉድ ክክክክክክ

  • @ayshaaahh9776
    @ayshaaahh9776 6 років тому

    Betam yasazinal zirfya beterara teshay yigermal
    Ayzowachew betachew yimelesal bertu ewinet hule yashenfal

  • @he5896
    @he5896 6 років тому

    ተው ከዚህም በላይ ብዙ ጉድ አለ።

  • @melagebre8730
    @melagebre8730 6 років тому

    "ባለቤት አልባ መኖሪያ ቤት" ትላለክ ባለቤቱቹማ አሉ በጉልበት የተወረሰባቸው ቤት አትልም በእርገጠኝነት ባለስልጣን ነው የያዘው ውይ ህቺ አገር ግፍ እኮ አለባት ስንቱ ደክሞ የሰራውን ቤት ሌባ ቁጭ ብሎ ይበላል እንዴት ትባረካለች ታዲያ

    • @heyrealiyu3093
      @heyrealiyu3093 6 років тому

      Mela Gebre በጣምነው የሚያሣዝኑት

  • @fatematwostemns7062
    @fatematwostemns7062 6 років тому +2

    ሙልጥያለ ሌብነትነው ምንአይነት ጉድነው

  • @meryesu
    @meryesu 2 роки тому

    After 4 yes of this report, I wonder what the status of this property is ?

  • @ሰናይሰላም
    @ሰናይሰላም 6 років тому

    ምድረ ቅማላም ቅማሉን ሲያራግፍበት ኖረ ለ27 አመት። ስንቱ አለ

  • @lucamichele6507
    @lucamichele6507 6 років тому +1

    ummaanni kanaaf daraarama ture.

  • @Mesfin49.comgmailMesfin
    @Mesfin49.comgmailMesfin 6 років тому

    በኣስቸኳ ለባለቤቱ መመለስ ኣለበት እንደውም አሰከነ ካሳው ክፍያ ።

  • @meskeremevequoz6914
    @meskeremevequoz6914 6 років тому

    Tebaberachewe ebakachehu

  • @MM-ji1vs
    @MM-ji1vs 6 років тому

    Ayy woyane yesrachihun ystachihu

  • @monafatma9577
    @monafatma9577 6 років тому

    በጣም ያሳዝናል ሆ ሰው በሀገሩ መኖር አይችልም

  • @danielhailu4451
    @danielhailu4451 2 місяці тому

    ባለሥልጣኑ ሚዲያ ላይ መቅረብ አልፈልግም የማለት መብት የለውም

  • @webalemsaya5540
    @webalemsaya5540 6 років тому

    Labae selahona nawe

  • @foozihmohamd5437
    @foozihmohamd5437 6 років тому

    የባለስልጣኖች ስራነው ሌቦች ጉዳችሁ ሊወጣነውገናበናተ በናተ ሌብነት ነው አገሪቶን ወደኋላያስቀራት

  • @dawitabrha5755
    @dawitabrha5755 2 роки тому

    በጣም ያሳዝናል መንግስት ባለበት አገር እንደዚህ ፍትህ ማጣት

  • @ተዋሕዱውለዘላለምትኑሪ

    ወያኔ ነው ሜዘሪፈው

  • @genetwakene487
    @genetwakene487 6 років тому

    እኔም የአባቴ ቤት እንዲሁ ባለግዜ እይፍነጨበት እረ ኦኦኦኦኦኦኦለማን አቤት ይባል?

  • @yaradeamare6126
    @yaradeamare6126 2 роки тому

    የጉድ ሀገር

  • @blacklion1579
    @blacklion1579 6 років тому

    ho ho ho it happens to my family too. but we fight and get it back at last.

  • @fiyorinaadmassu4169
    @fiyorinaadmassu4169 6 років тому +1

    አይይይ ወያኔ የማይሰራው የለ...ብዙ ጉድ እየወጣ ነው ገና ምን አይተን.....ተንከሲሶች ዘራችሁ አይትረፍ

  • @abbasAli-yb4ws
    @abbasAli-yb4ws 6 років тому +8

    ወያኔ ሌብናት ስራ ኔው ብሎዋል እኮ ሌቦች ኩፉዎች ተንከለኛዎች የስራችሁን ይስጣችሁ ገንዘቡ በሺታ ይሁንባችሁ ስንቱን ደሃ አስለቀሳቹ

  • @abetilahun9801
    @abetilahun9801 6 років тому

    ወይ ጉድ አይን ያወጣ ዘረፋ

  • @ሁሉመልካምነው
    @ሁሉመልካምነው 6 років тому

    Bertu Gena Bizu Bet Tagegnalchu, Ginn 60,000,000 Bewer Albezam Hoo Min Yahil Demoztegna bihon new

  • @betelhembetelhem9239
    @betelhembetelhem9239 6 років тому

    Awo wendoche beye batu bezu gud ale bertu

  • @tsegaabbe6708
    @tsegaabbe6708 6 років тому

    It is Ethiopian properity we Amhara speaking paying a price for his kind of feudal we are dine with feudals

    • @zerihunali9582
      @zerihunali9582 6 років тому

      yelabora balebet betam minim aynet emnet yelelew bemusena beye keflehageru chereta eyewesede yemiseraew sera yemayreba leba seww neew ahunem betun esu lemeewsed newe endatelekut

  • @kasechmulugeta2682
    @kasechmulugeta2682 6 років тому

    All property seized since 1991 till date must be returned to it's rightful owers

  • @meselechagidew7546
    @meselechagidew7546 Рік тому

    Yihhen bet andu balesiltan felgot indemnm lesu lemadreg iyetehedebet yale aserar new.