Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ውድ ቤተሰቦቻችን ፈቅዳችሁ እና ወዳችሁ የሚዲያችን ቤተሰብ ስለሆናችሁ። እጅግ እናመሠግናለን ። ወደ ሳታላይት የምናደርገውን ጥረት ከጎናችን ሆናችሁ እንድትደግፉን በክብር እንጠይቃለን። በገንዘብ ድጋፍ ለማድረግEt art film production 1000411367839የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለበለጠ መረጃ09126563420939048556ያግዙን ያበርቱን
እንዴት ነው ጉባኤውን መታደም የምችለው ??? ቦታው የት ነው ስልክ ደወልኩ አይሰራም።
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ክብር ይገባሻል ረዳት ፕሮፌሰር ዶክቸር መስከረም ሌቺሳ ኑሪልን እግዚአብሔር በነገር ሁሉ ሞገስ ይሁንሽ
እርጋታ፡አንደበት፡ትዕግስት፡ትምህርት፡ጥልቀት እውቀት፡አለባበስ ፡አከባበር፡ክብር ለተዋህዶ ኢትዮጵያና ተዋህዶ ለዘላለም ይኑሩ
በእውነት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ማለት የችናት እግዚአብሔር ይመስገን በረከታችሁ ይድረሰን አቢሬ አችሁ ያልሁ ያህል እየተሰማኝ ነው ሳዳምጥ የቆይሁት በእውነት ቃል ህይወትን ያሰማልን ከዚህም በላይ የአገልግሎት ዘመን እግዚአብሔር ይባርክላችሁ ያበርታችሁ
አሜን ተዋህዶ ሀይማኖቴ የጥት ናት የናትና ባቴ ለዘላለም ትኑርልን🙏🙏🙏
ኢትዮጵያ እግዚአብሔር የባረካት የቅድስት ድንግል ማርያም የአስራት አገር ነች ተዋህዶ ኦርቶዶክስ እምነታችን ለዘላለም ትኑር🙏🏽
የመስቀሉ ፍቅር ሲገባን(2)እመቤታችንን እንወዳታለን!!!
በቤቱ በቃሉ ያጽናችሁ ውድ የተዋህዶ ልጆች🌹🌹🌹😘😘😘እንዴት እኮ እንደምታስቀኑ🥰
ኦርቶዶክሳዊያን እንኳን ለዚች ሰዓት አደረሳችሁ?!!!መስቀል ሀይላችን ነው❤ለሀይማኖታችን እንሞታለን ማርያምን በሀይማኖታችን አንደራደርም!! ኦርቶዶክስ ሀገር ናት!!
ቃለ ህይወት ያሰማልን በርቱልን ወንድሞች
እምዬ ተዋህዶ ትህትና የሞላባት🙏 እምዬ ለዘለዓለም ከፍ በዬልን ስንዱ እመቤት🙏💚🙏💛🙏❤️🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
እባቶቻችን በረከታችሁ ይደርብን 🙏🙏🙏💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤ስለ እናት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀይማኖት ዝም አንልም እግዚአብሔር እንደ ሀጢያታችን ብዛት ሳይሆን እንደቸርነትህ ሀይል ጉልበት እና ፅናትን ስጠኝ በፀሎት የምንትጋ በንስሀ በፆም በስግደት በስጋ ወደሙ ነቅተን የምንጠብቅ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ወታደር አድርገን ቅዱስ ፈቃድህ ይሁን ይደረገልን 🙏🙏🙏💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤እናት ሀገራችን ኢትዬጵያን እና ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀይማኖታችንን ከዲያቢሎስ አጀንዳ አራማጆች ጠብቅልን ወደ አባታቻው ዲያቢሎስ እንጦሮጦስ ወርውርልን
እግዚአብሔር በቸርነቱ ሀገራችን እትዮጵያን እና ውዴ ተዋህዶ ኦርቶዶክስ ይጠብልን አሜን አሜን አሜን
እግዛብሄር፡ተናተጋይን፡አባቶቻችን፡እድሁም፡መምህሮቻችን፡ወድሞቻችን፡እህቶቻችን፡እመብርሀን፡ተልጇጋ፡ትጠብቃችሁ
አቤት ማማር እንዴት እንደምታምሩ መምህሮቻችን ቃል ሕይወት ያሰማልን 😊😊
እልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🌻🌻🌻🌻👏🌻🌻🌻🌻👏👏👏ይበራል በክፉ በጣም የምወደ መዝሙር ነው ዝማሬ መላሕክትን ያሰማልን
የድንግል ማርያም ልጅ ይክበር ይመስገን
ቡራኬችሁ ትድረሰን አባቶቼ 🙏🕊
Amen. Amen. Amen.
ላይክ ላይክ እንዳትርሱ በእውነት እጅግ ድንቅ ሚድያ ነው
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን 🤲🤲🤲📖📖✝️💒
እጹብ ድንቅ የሆነ መርሐ ግብር ነው ።ቢያደርሰን ቢያደርሳችሁ በቀጣይ የእናንተን ልምድ ወስደን ባሕርዳር ይከናወን ዘንድ ጸሎታችሁ አይለየን✝️
ባህርዳርም እናዘጋጃለን
Great 👍
ያባቶቻችን በረከታቸው ይደርብን እግዚአብሔር ይመስገን
እንደዚህ አይነት ፕሮግራም ሁሌም ይቀጥልልን፣ ፈጣሪም ይርዳን።
እግዚአብሔር ይመስገን እውነት በርቱልን መምህሩቻችን ክዚ
ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን በርቱልን እመብርሀን ትርዳችሁ
_ዘላለማዊ የነፍስ እረኛ የእረኛም አላቃ ሊቀ ካአህናት ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ እንዲያገለግሉህ ስለ መረጥካአቸው ጳጻሳት ቀሳውስት ዲያቁናት መዘመራን ሁሉ የምናቀርብልህ ልመና ስለ ምህረትህ ስለ ቸርነትህ ተቀብለን ልመናችን ስማን ለዘላለሙ አሜን፫_🤲🏻
"ሁልጊዜ ተከላካይ መሆን አያዋጣም:: ወደ አጥቂነት መሸጋገር አለብን" ዶክተር መስከረም ለቺሳ
ዶክተር መስኪ ቃለህይወት ያሰማልን:: የብርሃን እናት ትጠብቅሽ:: እንደአንቺ አይነት የቅድስት ቤተክርስቲያን ታሪክ ሳይሸራረፍ ተጠብቆ ለትውልድ የሚያስተላልፉ ክርስቲያኖች እግዚአብሄር ያብዛልን !!
እግዚአብሄር ይመስገን !!ይህን የመሰለ የሚያስቀና መንፈሳዊ ጉባኤ አዘጋጆች አመሠግናለሁ:: ዝግጅቱም በዩቲዩብ ብቻ ስርጭት ባይወሰን እና ያሉን ኦርቶዶክሳዊ ሚዲያዎቻችን ሁሉ ለዓለም እንዲያደርሱ አለመደረጉ ግን እንደ አንድ የድንግል ማርያም ልጅ የጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ አማኝ ቅር ብሎኛል::ምክንያቱም ይሄን የምለው ዛሬ በመናፍቃን በቤተክርስቲያናችን ላይ የተከፈተውን የሀሰት ዘመቻ በማሰብ ነው::እንበርታ ወንድሞች !!
❤️
በርቱ በጣም ደሰ ይላል
እግዚአብሔር እስከ እናት ይክበር ይመስገንብሌን ኡህ እዴት እንደምረካ ስርአት፣ ትትና ።እስኪ አንድ ሰው ያለ ይመስላል ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር።ተመልከት መናፍቅ ቴ ቄ ል የሉተር ግልገሉ
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ሞገስ ይሁናቹህ
እግዚያብሄር አምላክ ገና ከዚህ በበለጠ ሚድያችን ይበዛል በኛላይ ክፎ የሚያደርጉትን አንዳዴ እንኳን ገፉን ብዬ አስባለሁ ለምን ቢባል ክፉ ጉረቤት እቃ ያስገዛል ስለሚባል እያጠነከሩን ነው ገፊዎቻችን ብቻ ለበጎናው እኛም እንንቃ ለሁሉም ነገር የድንግል ማርያምልጅ ክብርምስጋና ለስም አጠራሩ ክብርምስጋና ለሱይሁን
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን
ደስስ የሚል ነው እግዚአብሔር ይመስገን
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን በርቱ
ቃለ ሕይወት ያሠማልን በእውነት የኦርቶዶክስ እንቁዎች
አባታችን በረከቶት ይድረሰን
አሜን አሜን አሜን እልልልልልል በጣም ደስ ይላል ጠላት ይፈር እሰይ ግሩም ድንቅ ጉባኤ ነው ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ትለምልምልን አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን ኢትዮጵያ ለዘላለም እምራአ እና ተውባ ትኖራለች በልጆቿአ ተክብራ ትኖራለች
እግዚአብሔር ይመስገን ቤተክርስቲያን ብዙ ልጆች አላት በርቱ እመቤታችን ጉልበት ትሁናችሁ ትከትላችሁ ኢትዮጵያ እጆቾን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች
አሁንም የምንወዳት የምናከብራት የቅድስት ድንግል ማሪየም ልጅ ጌታችን መድሐኒታችን እየሱስ ክርሰቶስ ሰለምን የብዛልን
ተባርኩልን ኮርተንባችኋል !!! እንዲህ አይነት መርሀ ግብራት ወደ ክልልም ቢስፋፋ ለምሳሌ ''ሀዋሳ''
AMEN AMEN GOD BLESSED ORTHODOX 🙏
ዝማሬ መላህት ያሰማል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
እንኳን አደርሳችሁ ውድ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዮች በሙሉ ፈጣሪ ይህን ዘመን የሰላም የጤና ያድርግልን እምነታችን ከሚተነኩሉት ሰይጣኖች ፈጣሪ ይያዝልን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀይማኖት አሁንም ወደፊትም ለዘላለም ትኖራለች እና አባቶቻችን መምህሮቻችን ፈጣሪ በቸርነቱ ይጠብቅልን
አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
አሜን.......
አሜን አሜን አሜን ዘማሬ መላእክትን የሠማልን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
እግዚአብሔር ይመስገን ፀጋውን ይብዛላችሁ በጣም ደስ ይላል
እግዚአብሄር ይመስገን
ዝማሬ መላክትን ያስማል
Amen Amen Amen 👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን 🙏
በርቱልን ቃልህወት ያስማቹ ለዝመራቹ ዝማሬ መላእክት ያስማልን
ቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ እወድሻለሁ
አባቶቺ ሁላችሁም ቃለሂወት ይሰማልን በድሜ በጢና ይኑሮት ተዋህዶ ለዘላለምትኑር ሰላሙን ፍቅሩን ይዉርድልን የድግል ማራም ልጅ መድሐኒት አለምላለም አሜን አሜን አሜን
መልካም ወጣት ማለት እዚህ ነው
Meskrem the most blessed Ethiopian woman
ክፉ አይንካችሁ ወገኖቼ ብ በመከራም ውስጥ ቢሆን ሁሌም አሽናፊዌች ናችሁ ምክንያቱም ፈጣሪ አምላክ ያለው ከእውነት ጋር ነው በርቱልኝ እናቴ እመቤቴ እትለያችሁ ወንድማችን አገልግሎትህ ሁሉ ይባረክ
እልልልልልልል
ዶ/ር መስከረም ምንም የማትጠገብ ምሁር ምርጥ የተዋህዶ ልጅ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ!!!
እግዚአብሔር ይስገን
አሜን ፫ ቃለህይወት ያሠማልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን ☘️🍀🍀👏👏
ሼር ልይክክክክ
የኔ ቆንጆ እመቤቴ ትባርክሽ ሀሳብሽን ያሣካልሽ ተባረኪ
ወንድማችን ምንያህልና አብረውህ የሚሰሩ ሁሉ ካቀረባችሁት መርሀ ግብር ይልቅ ቤተክርስቲያንን ( ለቤተክርስቲያን በተለያየ መልኩ የሚሰሩትን ወገኖች) አንድ ለማድረግ የሄዳችሁበት መንገድ ድንቅ ነው። ክብር ያድልልን። ከመተቻቸት ይልቅ ክፍተትን በማስተካከል አንድ ሆኖ መቆም ጠላትን ያርዳል ( ያንቀጠቅጣል)።
እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን!! እጅግ በጣም መሳጭ ፕሮግራም ነው!!አባቶቻችን በረከታችሁ ይደርብን 🙏🇪🇹❤️
አሜን
በርቱልን
እግዛብሔር ይመስገን
እርጋታችን ብቻ በቂ ነን እውነት እኔ ተዋህዶ ስላደረገኝ እግዚአቤርን አመስግናለው እዚህ ውትብትብ ውስጥ ሳልገባ እመቤቴ ድንግል ማሪያም መርጣኝ ነው ተዋህዶ ያደረገችኝ ክብር ምስጋና ይግባትና ቅልለህይውት ያስማልን በርቱልን
እግዚአብሔር ይመስገን ፍጻሜ ውን ያሳምርልን እኔንም የተግባር ሰው ያድርገኝ ጸሎታችሁ
እናመሰግናለን ኢቲ አርት በርቱልን ለእኛም የአባ ጽጌ ድንግልን ገዳም በነጻ አስተላልፋችሁልናል ከፍ ያርጋችሁ
የመቼ ፕሮግራም ነው ወይኔ ሳላየው በስመአብ ደስ ሲል እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Egzabher yimasgen yechin qen sla aderesen 🙏🙏❤️❤️❤️❤️💕💕💕💕
እንኳን፣አደረሳችሁ፣አደረሰን፣ወገኖቼ፣ምንኛ፣መታደል፣ነው፣እምዬ፣ኦርቶደክስ፣መሆን፣ተመሥጌን፣የኔጌታ፣ከበርልኝ፣እድህ፣እዳማረብን፣ተዘመን፣ዘመን፣ያሸጋግረን⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲
Eleeeeee Eleeeeee Eleeeeee haymanote ewadeshalehu
እግዚአብሔር ይመሰግን ቃለሂወት ያሰማልን ማረን ይቅር በለን😭😭😭😭😭🌻🌻🌻🌻🌻🌻👏👏👏👏👏👏
በትክክል አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
እጹብ ድንቅ ነው
ቃለህይወት ያሰማልን ሰላሙን ያምጣልን ሰላም ናፍቀናል አገራችን ይሁን በሰማይ ከቤቱ አይለየን፣❤
በትክክልእትዮጵያለዘላለሚትኑርአሜንአሜንአሜንአሜንአሜንአሜን
በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን ኦርቶዶክስ ለዘላለም ፀንታ ትኑር ሁላችሁንም እወዳችሗለሁ እንዴት ታምራላችሁ መታደልነው እደናተ ቁጭ ብሎ መማር ምንኛ መታደልነው ኦርቶዶክስ መሆን
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ልጆቻችን በጥበብበሞገስ ያሳድጋችሁ
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ለሁላችሁም ቃለ ህይወት ያሰማልን እውነት ደስሲል
እንኳን ሰሰላም መጣችወልን
እግዚያብሄር በምትሰሮበት ሁሎ ቀድሞ ይግባላቹ ራሔል ነኝ ከአዳማ፣
ስታምሩ
ዶ/ ሮዳስ ታደሰ እጅግ አድርጌ በክርስቶስ ፍቅር እወድሃለሁ ለኔ የዘመኑ አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ ነህእና ሁሌም እግዚአብሔር በመንበሩ ያክብርህ ።
እግዚአብሔር አምላክ መጨረሻችሁን እድህ እዳማረባችሁ ያስፈፅማችሁ።ግሩም ነው። እግዚአብሔር ቃለህይወት ያሰማልን። ተዋህዶነት ዘላለማዊነት ነው ለተረዳው ሰው። እግዚአብሔር አምላክ ሰላሙን ይመልስልን
ትክክል አባታችን
አባታቸን ቃለህይወት ያሰማልን እውነት ነው
ተመስገን አባቶች አስተምሩን ያፋቅረን
እንኳንአደረሳችሁ
ውድ ቤተሰቦቻችን ፈቅዳችሁ እና ወዳችሁ የሚዲያችን ቤተሰብ ስለሆናችሁ። እጅግ እናመሠግናለን ። ወደ ሳታላይት የምናደርገውን ጥረት ከጎናችን ሆናችሁ እንድትደግፉን በክብር እንጠይቃለን። በገንዘብ ድጋፍ ለማድረግ
Et art film production
1000411367839
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
ለበለጠ መረጃ
0912656342
0939048556
ያግዙን ያበርቱን
እንዴት ነው ጉባኤውን መታደም የምችለው ??? ቦታው የት ነው ስልክ ደወልኩ አይሰራም።
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ክብር ይገባሻል ረዳት ፕሮፌሰር ዶክቸር መስከረም ሌቺሳ ኑሪልን እግዚአብሔር በነገር ሁሉ ሞገስ ይሁንሽ
እርጋታ፡አንደበት፡ትዕግስት፡ትምህርት፡ጥልቀት እውቀት፡አለባበስ ፡አከባበር፡ክብር ለተዋህዶ ኢትዮጵያና ተዋህዶ ለዘላለም ይኑሩ
በእውነት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ማለት የችናት እግዚአብሔር ይመስገን በረከታችሁ ይድረሰን
አቢሬ አችሁ ያልሁ ያህል እየተሰማኝ ነው ሳዳምጥ የቆይሁት በእውነት ቃል ህይወትን ያሰማልን ከዚህም በላይ የአገልግሎት ዘመን እግዚአብሔር ይባርክላችሁ ያበርታችሁ
አሜን ተዋህዶ ሀይማኖቴ የጥት ናት የናትና ባቴ ለዘላለም ትኑርልን🙏🙏🙏
ኢትዮጵያ እግዚአብሔር የባረካት የቅድስት ድንግል ማርያም የአስራት አገር ነች ተዋህዶ ኦርቶዶክስ እምነታችን ለዘላለም ትኑር🙏🏽
የመስቀሉ ፍቅር ሲገባን(2)
እመቤታችንን እንወዳታለን!!!
በቤቱ በቃሉ ያጽናችሁ ውድ የተዋህዶ ልጆች🌹🌹🌹😘😘😘እንዴት እኮ እንደምታስቀኑ🥰
ኦርቶዶክሳዊያን እንኳን ለዚች ሰዓት አደረሳችሁ?!!!
መስቀል ሀይላችን ነው❤
ለሀይማኖታችን እንሞታለን ማርያምን በሀይማኖታችን አንደራደርም!! ኦርቶዶክስ ሀገር ናት!!
ቃለ ህይወት ያሰማልን በርቱልን ወንድሞች
እምዬ ተዋህዶ ትህትና የሞላባት🙏 እምዬ ለዘለዓለም ከፍ በዬልን ስንዱ እመቤት🙏💚🙏💛🙏❤️🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
እባቶቻችን በረከታችሁ ይደርብን 🙏🙏🙏💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤ስለ እናት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀይማኖት ዝም አንልም እግዚአብሔር እንደ ሀጢያታችን ብዛት ሳይሆን እንደቸርነትህ ሀይል ጉልበት እና ፅናትን ስጠኝ በፀሎት የምንትጋ በንስሀ በፆም በስግደት በስጋ ወደሙ ነቅተን የምንጠብቅ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ወታደር አድርገን ቅዱስ ፈቃድህ ይሁን ይደረገልን 🙏🙏🙏💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤እናት ሀገራችን ኢትዬጵያን እና ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀይማኖታችንን ከዲያቢሎስ አጀንዳ አራማጆች ጠብቅልን ወደ አባታቻው ዲያቢሎስ እንጦሮጦስ ወርውርልን
እግዚአብሔር በቸርነቱ ሀገራችን እትዮጵያን እና ውዴ ተዋህዶ ኦርቶዶክስ ይጠብልን አሜን አሜን አሜን
እግዛብሄር፡ተናተጋይን፡አባቶቻችን፡እድሁም፡መምህሮቻችን፡ወድሞቻችን፡እህቶቻችን፡እመብርሀን፡ተልጇጋ፡ትጠብቃችሁ
አቤት ማማር እንዴት እንደምታምሩ መምህሮቻችን ቃል ሕይወት ያሰማልን 😊😊
እልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🌻🌻🌻🌻👏🌻🌻🌻🌻👏👏👏ይበራል በክፉ በጣም የምወደ መዝሙር ነው ዝማሬ መላሕክትን ያሰማልን
የድንግል ማርያም ልጅ ይክበር ይመስገን
ቡራኬችሁ ትድረሰን አባቶቼ 🙏🕊
Amen. Amen. Amen.
ላይክ ላይክ እንዳትርሱ በእውነት እጅግ ድንቅ ሚድያ ነው
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን 🤲🤲🤲📖📖✝️💒
እጹብ ድንቅ የሆነ መርሐ ግብር ነው ።ቢያደርሰን ቢያደርሳችሁ በቀጣይ የእናንተን ልምድ ወስደን ባሕርዳር ይከናወን ዘንድ ጸሎታችሁ አይለየን✝️
ባህርዳርም እናዘጋጃለን
Great 👍
ያባቶቻችን በረከታቸው ይደርብን እግዚአብሔር ይመስገን
እንደዚህ አይነት ፕሮግራም ሁሌም ይቀጥልልን፣ ፈጣሪም ይርዳን።
እግዚአብሔር ይመስገን እውነት በርቱልን መምህሩቻችን ክዚ
ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን በርቱልን እመብርሀን ትርዳችሁ
_ዘላለማዊ የነፍስ እረኛ የእረኛም አላቃ ሊቀ ካአህናት ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ እንዲያገለግሉህ ስለ መረጥካአቸው ጳጻሳት ቀሳውስት ዲያቁናት መዘመራን ሁሉ የምናቀርብልህ ልመና ስለ ምህረትህ ስለ ቸርነትህ ተቀብለን ልመናችን ስማን ለዘላለሙ አሜን፫_🤲🏻
"ሁልጊዜ ተከላካይ መሆን አያዋጣም:: ወደ አጥቂነት መሸጋገር አለብን" ዶክተር መስከረም ለቺሳ
ዶክተር መስኪ ቃለህይወት ያሰማልን:: የብርሃን እናት ትጠብቅሽ:: እንደአንቺ አይነት የቅድስት ቤተክርስቲያን ታሪክ ሳይሸራረፍ ተጠብቆ ለትውልድ የሚያስተላልፉ ክርስቲያኖች እግዚአብሄር ያብዛልን !!
እግዚአብሄር ይመስገን !!
ይህን የመሰለ የሚያስቀና መንፈሳዊ ጉባኤ አዘጋጆች አመሠግናለሁ:: ዝግጅቱም በዩቲዩብ ብቻ ስርጭት ባይወሰን እና ያሉን ኦርቶዶክሳዊ ሚዲያዎቻችን ሁሉ ለዓለም እንዲያደርሱ አለመደረጉ ግን እንደ አንድ የድንግል ማርያም ልጅ የጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ አማኝ ቅር ብሎኛል::
ምክንያቱም ይሄን የምለው ዛሬ በመናፍቃን በቤተክርስቲያናችን ላይ የተከፈተውን የሀሰት ዘመቻ በማሰብ ነው::
እንበርታ ወንድሞች !!
❤️
በርቱ በጣም ደሰ ይላል
እግዚአብሔር እስከ እናት ይክበር ይመስገን
ብሌን ኡህ እዴት እንደምረካ ስርአት፣ ትትና ።
እስኪ አንድ ሰው ያለ ይመስላል ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር።
ተመልከት መናፍቅ ቴ ቄ ል የሉተር ግልገሉ
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ሞገስ ይሁናቹህ
እግዚያብሄር አምላክ ገና ከዚህ በበለጠ ሚድያችን ይበዛል በኛላይ ክፎ የሚያደርጉትን አንዳዴ እንኳን ገፉን ብዬ አስባለሁ ለምን ቢባል ክፉ ጉረቤት እቃ ያስገዛል ስለሚባል እያጠነከሩን ነው ገፊዎቻችን ብቻ ለበጎናው እኛም እንንቃ ለሁሉም ነገር የድንግል ማርያምልጅ ክብርምስጋና ለስም አጠራሩ ክብርምስጋና ለሱይሁን
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን
ደስስ የሚል ነው እግዚአብሔር ይመስገን
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን በርቱ
ቃለ ሕይወት ያሠማልን በእውነት የኦርቶዶክስ እንቁዎች
አባታችን በረከቶት ይድረሰን
አሜን አሜን አሜን እልልልልልል በጣም ደስ ይላል ጠላት ይፈር እሰይ ግሩም ድንቅ ጉባኤ ነው ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ትለምልምልን አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን ኢትዮጵያ ለዘላለም እምራአ እና ተውባ ትኖራለች በልጆቿአ ተክብራ ትኖራለች
እግዚአብሔር ይመስገን ቤተክርስቲያን ብዙ ልጆች አላት በርቱ እመቤታችን ጉልበት ትሁናችሁ ትከትላችሁ ኢትዮጵያ እጆቾን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች
አሁንም የምንወዳት የምናከብራት የቅድስት ድንግል ማሪየም ልጅ ጌታችን መድሐኒታችን እየሱስ ክርሰቶስ ሰለምን የብዛልን
ተባርኩልን ኮርተንባችኋል !!! እንዲህ አይነት መርሀ ግብራት ወደ ክልልም ቢስፋፋ ለምሳሌ ''ሀዋሳ''
AMEN AMEN GOD BLESSED ORTHODOX 🙏
ዝማሬ መላህት ያሰማል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
እንኳን አደርሳችሁ ውድ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዮች በሙሉ ፈጣሪ ይህን ዘመን የሰላም የጤና ያድርግልን እምነታችን ከሚተነኩሉት ሰይጣኖች ፈጣሪ ይያዝልን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀይማኖት አሁንም ወደፊትም ለዘላለም ትኖራለች እና አባቶቻችን መምህሮቻችን ፈጣሪ በቸርነቱ ይጠብቅልን
አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
አሜን.......
አሜን አሜን አሜን ዘማሬ መላእክትን የሠማልን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
እግዚአብሔር ይመስገን ፀጋውን ይብዛላችሁ በጣም ደስ ይላል
እግዚአብሄር ይመስገን
ዝማሬ መላክትን ያስማል
Amen Amen Amen 👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን 🙏
በርቱልን ቃልህወት ያስማቹ ለዝመራቹ ዝማሬ መላእክት ያስማልን
ቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ እወድሻለሁ
አባቶቺ ሁላችሁም ቃለሂወት ይሰማልን በድሜ በጢና ይኑሮት ተዋህዶ ለዘላለምትኑር ሰላሙን ፍቅሩን ይዉርድልን የድግል ማራም ልጅ መድሐኒት አለምላለም አሜን አሜን አሜን
መልካም ወጣት ማለት እዚህ ነው
Meskrem the most blessed Ethiopian woman
ክፉ አይንካችሁ ወገኖቼ ብ በመከራም ውስጥ ቢሆን ሁሌም አሽናፊዌች ናችሁ ምክንያቱም ፈጣሪ አምላክ ያለው ከእውነት ጋር ነው በርቱልኝ እናቴ እመቤቴ እትለያችሁ ወንድማችን አገልግሎትህ ሁሉ ይባረክ
እልልልልልልል
ዶ/ር መስከረም ምንም የማትጠገብ ምሁር
ምርጥ የተዋህዶ ልጅ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ!!!
እግዚአብሔር ይስገን
አሜን ፫ ቃለህይወት ያሠማልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን ☘️🍀🍀👏👏
ሼር ልይክክክክ
የኔ ቆንጆ እመቤቴ ትባርክሽ ሀሳብሽን ያሣካልሽ ተባረኪ
ወንድማችን ምንያህልና አብረውህ የሚሰሩ ሁሉ ካቀረባችሁት መርሀ ግብር ይልቅ ቤተክርስቲያንን ( ለቤተክርስቲያን በተለያየ መልኩ የሚሰሩትን ወገኖች) አንድ ለማድረግ የሄዳችሁበት መንገድ ድንቅ ነው። ክብር ያድልልን። ከመተቻቸት ይልቅ ክፍተትን በማስተካከል አንድ ሆኖ መቆም ጠላትን ያርዳል ( ያንቀጠቅጣል)።
እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን!! እጅግ በጣም መሳጭ ፕሮግራም ነው!!
አባቶቻችን በረከታችሁ ይደርብን 🙏🇪🇹❤️
አሜን
በርቱልን
እግዛብሔር ይመስገን
እርጋታችን ብቻ በቂ ነን እውነት እኔ ተዋህዶ ስላደረገኝ እግዚአቤርን አመስግናለው እዚህ ውትብትብ ውስጥ ሳልገባ እመቤቴ ድንግል ማሪያም መርጣኝ ነው ተዋህዶ ያደረገችኝ ክብር ምስጋና ይግባትና ቅልለህይውት ያስማልን በርቱልን
እግዚአብሔር ይመስገን ፍጻሜ ውን ያሳምርልን እኔንም የተግባር ሰው ያድርገኝ ጸሎታችሁ
እናመሰግናለን ኢቲ አርት በርቱልን ለእኛም የአባ ጽጌ ድንግልን ገዳም በነጻ አስተላልፋችሁልናል ከፍ ያርጋችሁ
የመቼ ፕሮግራም ነው ወይኔ ሳላየው በስመአብ ደስ ሲል እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Egzabher yimasgen yechin qen sla aderesen 🙏🙏❤️❤️❤️❤️💕💕💕💕
እንኳን፣አደረሳችሁ፣አደረሰን፣ወገኖቼ፣ምንኛ፣መታደል፣ነው፣እምዬ፣ኦርቶደክስ፣መሆን፣ተመሥጌን፣የኔጌታ፣ከበርልኝ፣እድህ፣እዳማረብን፣ተዘመን፣ዘመን፣ያሸጋግረን⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲
Eleeeeee Eleeeeee Eleeeeee haymanote ewadeshalehu
እግዚአብሔር ይመሰግን ቃለሂወት ያሰማልን ማረን ይቅር በለን😭😭😭😭😭🌻🌻🌻🌻🌻🌻👏👏👏👏👏👏
በትክክል አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
እጹብ ድንቅ ነው
ቃለህይወት ያሰማልን ሰላሙን ያምጣልን ሰላም ናፍቀናል አገራችን ይሁን በሰማይ ከቤቱ አይለየን፣❤
በትክክልእትዮጵያለዘላለሚትኑር
አሜንአሜንአሜንአሜንአሜንአሜን