MK TV || ወቅታዊ ጉዳይ || ውግዘት አሁን አልተጀመረም - መምህር ብርሃኑ አድማስ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 23 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 63

  • @Ll-pg8ul
    @Ll-pg8ul Рік тому +24

    ከ300 በላይ ሰዉ እየተከታተለ ነዉ ለምድነዉ ላይክ👍 የማታረጉት

  • @getaneh-c1z
    @getaneh-c1z Рік тому +2

    እርሱን ስሙት እግዚአብሔር ይስጥልኝ የአግልግሎት ዘመንዎ ይባረክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ።

  • @hayaal6626
    @hayaal6626 Рік тому +4

    ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ለዘላለም ትኑር ቱኖራለችም

  • @fitsumabraham3319
    @fitsumabraham3319 Рік тому +2

    አንደበቱ የሰመረለት መምህራችን የቅዱስ ሚካኤል አምላክ ይጠብቅህ!

  • @assefayifru1133
    @assefayifru1133 Рік тому +11

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን❗️መምህር
    ውድ የእግዚአብሔር አገልጋዮች(ማህበረ ቅዱሳን) በርቱልን የሁሉም የቅድስት ቤተክርስቲን ምዕመነመናን/ት ዋና የመረጃ ተቋም ናችሁና ሁሉንም የወቅቱን ሁኔታ መረጃዎች እየተከታተላችሁ እንድታደርሱን በእግዚአብሔር ስም እጠይቃለሁ።
    እግዚአብሔር አገልግሎታችሁን ይባርክ፤አንድነታችን ያጽናልን አሜን❗️

  • @samibelay4616
    @samibelay4616 Рік тому +1

    መምሀር እጅግ ጥልቅ የሆነ ትምህርት ነዉ እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @tarikuaengida1131
    @tarikuaengida1131 Рік тому +9

    እኛ የሚጠብቅን አይተኛም አያንቀላፋም
    በወለቴ እና አለምገና የተጉዱት ምህመናን እግዚአብሔር ምሕረትን ይላክላቸው ለሙቱት የአሸናፊነትል አክሊል ያቀዳጃቸው

  • @yohannesyehualashet5660
    @yohannesyehualashet5660 Рік тому +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ። ነገር ግን በደንብ ለማብራራት ጊዜ ይፈልግ ነበር ። አጠረ በጣም ክፍል ሁለት ቢዘጋጅ ። ለመስማት ጓጉቼ ሳለ ፈጠን ፈጠን ብሎ አለቀ። ጊዜ ይሰጠው መምህራችን

  • @top123a4
    @top123a4 Рік тому

    መ/ር ብርሃኑ - ቃለ ሕይወት ያሰማልን! የአግልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን! ማኅበረ ቅዱሳን - ስለ እናንተ እግዚአብሔርን አመሰግነዋለሁ። ማኅበሩን እግዚአብሔር ይጠብቅልን! ያስፋልን! ያበርታልን! ዋጋችሁን እግዚአብሔር በሰማይ ይክፈላችሁ!

  • @tsehaybg9939
    @tsehaybg9939 Рік тому +1

    መምህር ቃለ ህይወት ያስማልን እንደዚህ ዓይነት መምህራን ስላሉን እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏🙏🙏👍

  • @thoodythoody4692
    @thoodythoody4692 Рік тому

    መምህር ብርሃን አድማስ እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን!

  • @yabtsegadaniel9808
    @yabtsegadaniel9808 Рік тому +2

    መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @firehundemeke5224
    @firehundemeke5224 Рік тому +7

    መምህር ቃለሂወትን ያሰማልን፡፡መሰል መምህራኖችን ያብዛልን
    በቤቱ ያጽናን፡፡

  • @lukewarm170
    @lukewarm170 Рік тому +1

    Thank you brother

  • @tigistkura6605
    @tigistkura6605 Рік тому +1

    ድንቅ ትህምርት በእውንት እድሜ ከፀጋው ጋር ያድል....... ዘመን ይባረክ ያንተ ቤተስቦች ይባረኩ.

  • @ايهااايهه
    @ايهااايهه Рік тому +3

    እግዚአብሔር አተ እርዳን🙏🙏🙏

  • @amanuaela2370
    @amanuaela2370 Рік тому +2

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር።

  • @googlenext6199
    @googlenext6199 Рік тому +1

    ስለ አቡነ ሳዊሮስ እንፀልያለን።

  • @genetgebre3041
    @genetgebre3041 Рік тому +1

    Thank you so much, God bless you

  • @janatmmm6876
    @janatmmm6876 Рік тому +1

    ቃለሂወትያሰማልን መይህር

  • @tiruworkasnake3614
    @tiruworkasnake3614 Рік тому +3

    Kale hiwot yasemalen, bezu sera yetebekbenal hulachenem

  • @abrehamwolde1200
    @abrehamwolde1200 Рік тому +2

    መምህራችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
    ሙሉ ጤና ከረጅም የአገልግሎት ዘመን ጋር ያድልልን።
    #እበካችሁ ወገኖች ሁላችንም የቤተክርስቲያንን ቻናሎች እንከታተል ሀይልም እንሁን
    **ኢኦተቤ ወይም EOTC
    **ማህበረ ቅዱሳን ቴሌቪዥን
    **ንቁ ሚዲያ
    **ER-T media እና የመሳሰሉትን

  • @use1K629
    @use1K629 Рік тому +3

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ያላመኑትን
    ማሳመን ግድ ነው ። ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ለመምህራችን 🙏🙏

  • @dhtckktchd
    @dhtckktchd Рік тому +2

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን!

  • @meskiyemaryamlije21
    @meskiyemaryamlije21 Рік тому +1

    እንቁ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛሎት በርቱልን እግዚአብሔር ሁላችንንም ያበርታን።

  • @mostafamo203
    @mostafamo203 Рік тому +3

    ቃለ ሕይወት ያሠማልን እድሜ ተጤናጋር ያድልል

  • @ውድነሽወርቁ
    @ውድነሽወርቁ Рік тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ::ቸሩ መድሃኒያለም እንዳንተ ያሉ መምህራንን ያብዛልን አሜን::

  • @hayaal6626
    @hayaal6626 Рік тому +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ኣሜን

  • @የማርያምልጅ-ዘ6ዀ
    @የማርያምልጅ-ዘ6ዀ Рік тому +2

    አሜን መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሠማልን👏

  • @sarataye8812
    @sarataye8812 Рік тому +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @henoktebik7356
    @henoktebik7356 Рік тому +2

    KALEE HEYWOTT YASEMALIN

  • @eyobdemese4317
    @eyobdemese4317 Рік тому +3

    መምህር እድሜና ጤና ይስጥልን ነገሮችን በእምነት እና በዕውቀት ስለምታሰተምህ በጣም ጥሮነው። ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @saratedes4086
    @saratedes4086 Рік тому

    አሜን ቃል ህይወት ያስማልን አሜን

  • @tiruneshteba3968
    @tiruneshteba3968 Рік тому +1

    ቃለሕይወት ያሰማልን

  • @nebiyuhaileyesuszwushwush4927
    @nebiyuhaileyesuszwushwush4927 Рік тому +2

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @muluworkteklu7518
    @muluworkteklu7518 Рік тому +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን!!!!

  • @tigistalemu7580
    @tigistalemu7580 Рік тому +2

    እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @sofiasofia9129
    @sofiasofia9129 Рік тому +2

    በጣም እናመሰግናለን መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን።

  • @ዉብአረገ
    @ዉብአረገ Рік тому +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር።

  • @tiruneshteba3968
    @tiruneshteba3968 Рік тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @KerstoseAimlaky
    @KerstoseAimlaky 4 місяці тому

    ሳይገባን እድገባን ያየን የድንግል ማርያም ልጅ ኃያሉ ክርስቶስ ስሙም እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን አመቱን የምንቆጥሪበት ዘመን ይሁንልን ስለ ቃሉ የቃሉ ባለት የቅዱሳን አምላክ የአባቶቻችን ባለቤት ቅዱስ እግዚአብሔር እናመሰግናለን ፈጥሮ የማጥል እሱ አምላክ ነው ) ከባህር ማዶ ሴቶች ስሰቢኩ የአናቸው ቅድቢ ርዝመቱ ጥፊር ቁመቱ አገሪቱ ስለምትነቃ ቢለዉ እጅ የአለም ድርጂት ኮፒ ተለራጭቷል አውጣን ከሰት ሰባኪ ከጫማ ጥፊ ሰውረን ( ለቅድስት አገራችን ሠላም ለምድራችን ቡቃያ ለሕዝባችን ፊቅሩን ያድልልን አሜን አሳሞ ከመታመም ይማሬን አሜን የህይወት ቃል ያሰማልን ሙኡራን አባቶቸና ሙኡራን ወድሞቼ የቅዱሳን አምላክ በእስቶሩ ባለቤት ከቅድስት አገር በቅድስት ቤተክሪስቲያን ምረቱ ቡዙ ነው እደዛ እያልን በሕጉ ያቁመን አሜን በእትዮጵያዊ አገራችን አቆጣጠር እንኳን ለዘመነ ብርሐን አደረሰን አደረሳቹ አሜን ተመስገን

  • @yohannsbayush4418
    @yohannsbayush4418 Рік тому +2

    ፈጣሪ ሁላችንንም ያበርታን።

    • @frehiwot27
      @frehiwot27 Рік тому

      ሁሉ በጎነው እውነተኛው ዶኛ ይፍረድልን ፈጣሬ

  • @zelalemmekonnen6727
    @zelalemmekonnen6727 Рік тому

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @yemesrachtessema5062
    @yemesrachtessema5062 Рік тому +2

    ቃለሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን

  • @bemdem9797
    @bemdem9797 Рік тому +2

    🙏🙏🙏🙏

  • @tadekebe2270
    @tadekebe2270 Рік тому +3

    እኔ like ዘማች ነኝ ቀላል የሚስል ግን አስተዋጽኦ የላቀ ነው
    አንተስ?አንቺስ?

  • @dessiebahiru
    @dessiebahiru Рік тому +5

    abatochin yeseten Egiziabher yimesigen, nigus yehone meri ediseten enseliy orthodoxiawian

  • @galamogalamo1441
    @galamogalamo1441 Рік тому +2

    እግዚአብሔርይመስገንለመምህራችንቃለሂወትንያሰማልንይሄንክፉዘመንያሳጥርልንበቃችሁይበለን

  • @hundetafa4450
    @hundetafa4450 Рік тому +3

    ቤተክርስቲያን ችግር ስገትማት :- መቋሚያ ተዘቅዝቆ ይረገማል : ! ጉልበቷ ይሄው ነው """ ታዲያ ምንው ከዚህ የከፋ ምን አለ ???

  • @abiytassew219
    @abiytassew219 Рік тому +1

    Yegremal becha kemtaben meat fetare yetbkin enamsegn alen e.r yerdan

  • @shewayetsige2013
    @shewayetsige2013 Рік тому +2

    የቤተክርስቲያን ጉዳይ ለምንድነው በሳይንሳዊ ትንተና የሚታየው?

    • @askalehailu360
      @askalehailu360 Рік тому

      መምህር እግዚያብሄር አምላክ የአገልግሎት ዘመኖትን አብዝቶ ከጤናውጋ ይስጥልን በደንብ ስለሀይማኖታችን ውግዘትም ሆነ ስለመለየት በደንብ ስላስረዱን እናመሰግናለን

  • @googlenext6199
    @googlenext6199 Рік тому

    ያቡነ ማትያስ ሲኖዶስ ማውገዝ አይችልም። ያቡነ የጳውሎስ ሲኖዶስ ስለማይታወቅ አቡነ ማትያስ ህጋዊ ሆነው ቢሾሙም የተሾሙበት ሲኖዶስ ወይም መንበር ያቡነ ጳውሎስ እንጅ ያባቶቻችን መንፈስ ቅዱስ አንድቷ ሲኖዶስ አይደለችም። ጳውሎስን ማን እንደሾመው አይታወቅም ነበር።

  • @sabianmedia4975
    @sabianmedia4975 Рік тому

    መምህር የኦትቶዶክስ ተዋህዶን ዶግማ ቀኖና ማወቅና ኦርቶዶክስ መሆን ይለያል፡፡ እርቶዶክ እንደእርሶ አይነት ሁለት ፐርሰናሊቲ ያለው ሰው ነው ያስቸገራት ጭንብልዎን ያውልቁ፤ ሀያማኖተኛ ሆኖ ፖለቲከኛ መሆን ይቻላል፤ የሃይማኖት መምህር ሆኖ ግን ፖለቲከኛ መሆን ቅጽፈት ነው፤ በምስለኔ ከመሰሎት ጋር ቋቋሙትን ፖለቲካ ይዘው ከቤተክርስቲያን ይውጡ፤ ይህን ካደረጉ የቤተክርስቲንን መከራ ያቀልሏታል፡፡

  • @gabisaararsa9806
    @gabisaararsa9806 Рік тому +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @abebaamare383
    @abebaamare383 Рік тому +2

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን!!!!

  • @messigirma3691
    @messigirma3691 Рік тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር።

  • @yohannsbayush4418
    @yohannsbayush4418 Рік тому +5

    ፈጣሪ ሁላችንንም ያበርታን።

  • @mengistugebrekidan3505
    @mengistugebrekidan3505 Рік тому +1

    🙏🙏🙏 ቃለ ህይወት ያሰማልን!

  • @henoknahusenay89
    @henoknahusenay89 Рік тому

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን