What kind of complement is that, do you think Berehanu is gonna be happy by your comment, they are more than a brothers. They are good examples of what friendship means to next generation. Please delete this kind of nonsense comment, I don’t expect this from normal person.
Berhnu madengon mastawes betam hazen endegoaw yemeta yew Anbesa Agesan malet alefelegem made motu helm new Yan yemesel demetsesh tekebere Ethiopipia yewelad mean eyaregush new
ብርሽ አዛኝ የጓደኛን ልክ አዋቂ ነህ ስለ ማዲ በሂወት እያለም መስክረህለተል ጀግና ነህ እድሜና ጤና ይስጥህ
ብረሀኑ ተዘራ ብሬ የሰው ልክ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉በጣም ከምወዳቸው እና ከማከብራቸው አርቲስቶች አንዱ ነው 🎉🎉🎉❤❤🎉🎉
ብሬ መልካም ሰው ሁሉም ኢትዮጵያዊ እንዳተ ቀና ልብ ቢኖርው በተለይ ለጎደኝነት ያለህ ፍቅር እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥህ ወንድሜ
ብርዬ ምርጥ ሰዉ ሁሌም ማዲየን ስታነሳ 😭😭 አልቅሼ ራሱ አላቆምም ይሄዉ መሞቱን ሳላምን 2 አመት ሆነዉ😢
ንግግራቸው ደስ ሲል ክርቶስ ደረሰላቸው የፍጡር አምላክ አሉ እግዚአብሔር አምላካችን ይርዳዎት
ብሬ ምርጥ ሰው😍
መለሠ ጥሩ ሠዉ ጥሩ አንባቢ እሱ ብቻ አይደለም ጥሩ ትዳር አክባሪ እሱ ብቻ አይደለም ጥሩ ተጫዋች እሱ ብቻ አይደለም ትዳሩን ልጆቹን አክባሪ መሠለ እድሜህ ይርዘም
ብሬ ያራዳ ልጅ ነው ማርያምን ይመችኛል
ብሬ ምርጡ ሁሌ የምታደርጋቸው መነዕሮች አውት ዶር ናቸው ግን አንተ ለኢንዶር /ለቤት ውስጥ/ ነው የምትጠቀመው ለምንድነው?
ማድዬ ብሎ ነው የሚጠራው😢😢
ብርሃኑ ወደ መጀመሪያው የከበረ አገልግሎትና ህይወት ፊትህን መመለስ እንድትችል እመኝልሃለሁ፣ ሌላው ሁሉ የሚያልፍ የሚጠፋ ነው +++
ብርሀኑ ምርጥ ሰው አስተዳደግህን አስመሰከርክ ቤተክርስቲያን ማደግህ ጠቅሞሀል ምንም ሳትሰስት ጥሌን ንጉስ በዘፈናችሁ ውስጥ ያሉትን ገጣሚዎች በሙሉ መጥቀስህ ሰው ያስብልሀል የሰፈሬ ልጅ ብዙ ግዜ በቅርበት ድሮ ተገናኝተን እናውቅ ነበር አራት ኪሎ አሮጌው ቄራ በአታ ለማርያም ግቢ ገብርኤል ብዙ ቦታ
Bre Man ma men yarda Lege great speech wonderful
ብርሃኑ ተዘራ ምንም አልልም በቃ ችሎታህን ለኢትዮጲያ ሕዝብ አሣይተሀል ቀሪዉን ግን እግዜር ይባርክልህ ታደለ ሮባ ብልጥ ነዉ
አቃጣሪ ምናገባህ ወሬኛ የታባክ ታውቃቸዋለህ እከክ በማያገባህ አትዘላብድ ብልጥ ነው ሞኝ አለ እንዴ ሰገጤ
What kind of complement is that, do you think Berehanu is gonna be happy by your comment, they are more than a brothers. They are good examples of what friendship means to next generation.
Please delete this kind of nonsense comment, I don’t expect this from normal person.
Mese I like the way you do the show, gn. I guess it is better if you change your table and chairs
I am happy to see you with your own show but I can’t stop missing you on the News
Berhnu madengon mastawes betam hazen endegoaw yemeta yew Anbesa Agesan malet alefelegem made motu helm new Yan yemesel demetsesh tekebere Ethiopipia yewelad mean eyaregush new
ይሄ አባይ ሚድያ የመብራት ችግር አለበት
😂😂😂😂
ሁለት የምወዳቸው ሰወች❤❤
መሴ እንወድሃለን በጣም በጣም blessed 🙏🙏🙏🙏
Mese gin sele # madingo mawrat alflkm bselam nw bro ?
Selam yager sew yager sew
Selam Selam!!!
ተወዳጁ ጋዜጠኛ መሴ አሪፍ ነው
የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ በሙሉ 5k አስገቡኝ ስወዳችሁ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥
የፔጅህን ሰም
Mese berta❤
የጓደኝነት ጥግ😢
❤❤❤❤❤❤❤
Tedegagami sewoch tedegagami tiyake yiselechal.
❤❤❤❤
ላላ ምርጥ ሰው ✊🏾
የረባ ድምፅ ሳይኖረዉ በድርቅና ከዘፋኞቹ የተቀላቀለ
WTH 🤦♂️ this is so disrespectful. Why is he wearing sunglasses inside OMG. There's no eye contact
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ኮፒ ራይትን በተመለከተ በተደረገው ሰላማዊ ሰልፍ የአንተ በሰልፉ ላይ መገኘት ገርሞኛል:: ሰልፈኞቹ የወጡት አንተንና ታደለ ሮባን በመቃወም መስሎኝ ? ከአንተና ከታደለ በላይ በ ኮፒ ራይት ጥሰት ተጠያቂ ይኖር ይሆን ን😂
💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🏽🙏🏽
ሞተ እንዴ? መሞቱን ለምን አይነግሩንም?
Ayi minew ya wub ya ye Yared zema wuha belaw??? Endih new zema? ewnet ant dmtsiawi tbalaleh ya sazinal!!!
Wow sewedek eko wellahi ❤❤❤❤❤❤
እውነት እንነጋግር ከተባለ ብርሃኑ ድምጻዊ ነው ወይ? ሌላው ቀርቶ በዚህ ፕሮግራም ላይ ቅዳሴውንና የድሬ ዘፈኖቹን "አነበበ" ወይንስ "አዜመ" ነው የሚባለው? እርግጥ ነው ይህንን ድክመቱን ለመሸፈን በርካታ በጎ ስራዎችን ያከናውናል። አርቲስቶችን ያጫውታል። ለአቅመ ድምጽዊነት ባይበቃም ብዙ ሰዎችን በይሉኝታ መያዝ የቻለ ነው። የሚደነቅ ድፍረትና ፈጣጣነት ተላብሷል። አሁን እንደው ብሬ የመልካሙ ተበጀን ዘፈን አይደለም ለመዝፈን ለማድመጥ የሚችል ነው? መቼ ነው "አካፋን አካፋ" ብለን የምጠራው? ስንት ድንቅ ብቃት ያላቸው ወጣቶች ትኩረት ተነፍገው "ዝነኛ" እያለ ራሱን በመጥራት ህዝብን ለማሳመን የሄደበት ርቀት ይገርማል። ደግሞም የተሳካለት ይመስለኛል። እኔ የምመኘው ፊቱን ሸፍኖ አይድል ሾው እንዲወዳደር ቢደረግና ዳኞች ይሉኝታ የሌለበት ነጻ አስተያየት ሲሰጡ ነው። መንጃ ፈቃድ ይታደሳል። የህክምና ላይሰንስ ይታደሳል። አስመሳይ ድምጻዊነትስ?
በናትህ ይሄን አስተያየት የፃፍክ ሰው ሆይ እጥፋው.. በጣም ይጎዳል😢የቻለውን እያደረገ ነው
🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🙏
መሲ መነፀር ያደረገ ሰው ባታቀርብ ጥሩ ነው ለማየት አይጋብዝም
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
It's wired
ከስራው እንጅ ከመነፀሩ ምን አለን 😂😂
ደነዙ መብራት ሚባል ነገር አለ ባውዛ
Nah he always put eyeglasses @getasewtaddesse168
Waste of time repetition
ብሬ ትልቅ ሰዉ ሆነሀል በድፍረት ልንገርህ አርጅተሀል ቀለም ባትቀባ አሰብኩህ ጊዜ አይደብቅም እንደ በዛወርቅ አይነት መንፈሳዊ ህይወት ብትጀምር ይሻልሀል ።
ስድአደግ አሱ የደረሰበት እድሜ እንደናፈቀህ ይቅር
እራስህ ዘ ምር ! መዙሙር መጦሪያ ነው ያለህ ማን ነው ?
ሱሰኞች አይናቸው ስለሚያስታውቅ በመነፅር ይደበቃሉ ቴዲ አፍሮን ጨምሮ ጥሩ ታሪክ እያላቸው ለማየት አይጋብዙም፡፡
Esti belilign
❤❤❤
❤❤❤