Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
"እኔ የተግባር ሰው ነኝ አንድን ነገር ወደ ተግባር ለመቀየር ጊዜ አልወስድም!" ደራሲ ዘነበ ወላ ከተናገረው። ሙሉ ቪዲዮውን ይመልከቱት👇ua-cam.com/video/Y_OzWLZNm-U/v-deo.html
Esu Adirbay dorze new. Ligagam new
አልሰማውም
እባካችሁ ሰውን በዘሩ አትስደቡ
Zenebe dedbual
@@henokasmamaw5144 bdatam chgrh kesu nw mndnw yehzb sm meteraw
ሚኪ በጨዎታ የወዛ ግሩም ሃሳብ ነው ለታዳሚው ያቀረብከው !!፨፨ ይህ የጥልቅ ንባብህ ውጤት ነውና ከአንተ ገና ብዙ እንጠብቃለን!!
ሚኪሻ በጣም እናመሰግናለን። ሁሌ በውስጤ የሚጉላላውን ሀሳብ ነው የተናገርከው። ኢትዮጵያውያን ከድህነታችን በቀር በሁሉ ነገር ከሌላው ዓለም የምንበልጥና የምንሻል እንደሆንን እናስባለን። እውነታው ግን ከዚያ የራቀ ነው። ሌላውን ትተን የምንኮራባቸው ሀይማኖቶቻችን እንኳን ከሌላው ዓለም በተለያዩ ጊዜያት የመጡ ናቸው። የት እንዳለን ለመረዳት እኛ ለዓለም ምን እንዳበረከትን እና ከሌላው ዓለም ምን እንደተቀበልን መጠየቅ በቂ ነው። እንደኔ እምነት እየሰራን ያለን ይመስለናል እንጂ አልሰራንም። ድህነትንና ኋላ ቀርነትን ለማስወገድ ስንፍናና ወሬን ትተን ጠንክረን መስራትና መስራት ብቻ ይጠበቅብናል። ያኔ እግዚአብሔርም ይረዳናል።
Dear Brother, you are misinformed about Christian History in Ethiopia. Read Deeply.
በጣም ድንቅ ትረካ ነው። በዙ ተምሬበታለሁ። ተባረክ ልጄ።
ይሄ 100% የኔ ድክመት ነው። እጅግ በጣም የበዛ ቁምነገር ያለበት ንግግር ነው። ኮሜዲ አይደለም፣ ግን ለመስማት ደስ የሚል ንግግር
የህዝብ ልጅ ማለት እንዲህ ነው ሚኪ በጣም እናመሰግናለን !!
አለማወቃችንን እንወቅ ! እናመሰግነዋለን ሚኪ
ሚኪ ምርጥ ነህ!እባክህ እሄ ስርዓት እንዳይበላህ ተጠንቅቅ አክባርህ ነኝ 🙏🙏🙏🙏🙏
ሁሉም አርቲስት እንደዚ ጨከን ብሎ ቢሰራ ብዙ ነገር ይቀየር ነበረ ። ላንተ ግን ከሚገባው በላይ ክብር አለኝ ።
❤ባሁኑ ሰዓት ለኔ አንደኛ ባለተሰጥኦ ምርጥ አርቲስት ሚካኤል ታምሬ ነው ሁለተኛ አለማየሁ ታደሰ
መብትህ ነው የፈለከውን ሰው መምረጥህ የኔን ሀሳብ ደሞ ልንገርህ በትያትርም ሆነ በፊልም ትወና ሚካኤል ታምሬ የ አለማየሁ ታደሰ ብቃት ላይ አይደርስም ለምሳሌ በስንቱና አጋፋሪ ን ማየት በቂ ነው
@@habtamutadesse4124 እንዲያው ጨዋ ልሁን ብየ እንጂ ሚካኤል ታምሬ አለማየሁን በ 75% ነው ሚያስከነዳው አባቴ ... ሚካኤልን አታቀውም አለት ነው ግራ ቀኝ የሚለውን ሲትኮም ሚካኤል ባይሆን ማንም አይተውነውም ... ግራ ቀኝ ላይ ከ አበበ ባልቻም ከግሩም ዘነበም 100% በልጦ ነው ሚተውነው አባቴ ... በስንቱ ላልከው በስንቱ እንዲያውም እያስጠላ ተደጋጋሚ ሃሳብ እየሆነ ነው ሌላው ምን ልታዘዝ ነው ማንም ማንም ሚካኤል ታምሬ ባይሆን በቃ ሊሆን የማይችል ድራማ ... እና አለማየሁ አሁንም ለኔ 2ኛ ነው ግን በ 75% ተበልጦ ነው አባቴ ...
@@habtamutadesse4124 mn litazezn bitay demo ...........
አይ ሚኪ ትለያለህ እኮ እስኪ ሚኪን የምትወዱ አሳዩኝ
ከበሰለ አይምሮ የበሰለ ትምህርት ይገኛል...ወንድማችን ሚካኤል እናመሰግናለን.....ከጥቂቶቹ ውስጥ የምትመደብ ምርጥ አርቲስት ነህ....እንወድሃለን
ማይኮ ጤና ከረጅም እድሜ እመኝልሀለሁ። ደሞ አትጥፋብን። እኔ በግል በፊልም በሌላም ቶሎ ቶሎ መከሰት አለባቸው ብዬ ከማስባቸው ሰዎች አንተ እና አሌክስ የመጀመሪያን ረደፍ ትይዛላችሁ። ኑርልን።
We need people like you! 💯
አለማወቅን አለማወቅ ወቅታዊ ችግራችን ነው።
አርቲስት ማለት እደዚህ ነው የምናውቀው 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ከረጅም ጊዜ በኃላ ስሜት የሚሰጥ ወግ አሰማህኝ 🥰🙏🥰
እናመሰግናለን ሞያዊ ግዴታን መወጣት ለህዝብ በአንድም በሌላም ድምፅ መሆን ይህ ነው 💚💛❤🙏🙏🙏👍
Thanks Michael, you did it now, please continue with this yamrbihal!!!!
ሚኪ፣ ጥንቅቅ ያለ የኪነ- ጥበብ ሰው። you are my # 1 favourite.
❤❤🙏
ማይኮ የእውነት ሰው ነህ ትልቅ ክብር ይገባሀል ።
ሚኪ ትችላለህ ድንቅ ምክር ነው❤
Fitawrari Teklehawariyat is the grand father to my mother-in-law. He was such a great guy.
Great አቦ ይመችሽ
ዘነበ ወደላይ አዳልጦታል ሚኪሻ ትችላለህ በርታ
ምን ይደረጋል ውሻ በበላበት ይጮኀል አይደል የሚባለው
Nice ideas about # 3 emptiness!
ተግቶ በመሥራት ጭምር ነው በከንቱ ከመጨነቅና ከመተከዝ፧ ከእግዚአብሔር በጉ ስጦታ ነው፦ ምስጋና ይገባል (ቴድ ነኘ)
አስተማሪም ነው ሁሉን ነገር ፖለቲካ ካረግነው ስህተት ነው ይህ ዴሞክራሲ መሆን አለበት
ሚካኤል በጣም አድናቂህ ነኝ እንዲህም መቀለድ ትችላለህ ማለት ነው
ሚኪ ታምሬ በርታ ወዳጄ
ቅኔው ይመችህ ሚኪ
Great job 🙏🏾
በጣም አመሰግናለው!
ዘነበ ኦና ሚኪ ራሱን ከኦናው በታች ማድረጉ ለራሱ ያለውን ክብር አሳንሶበታል።
ጎጆ ብሪጅ የት ደረሰ አተን አይተን ገብተን ጉድ ሆንን ልምድ ማካፈል ያለብነ እኛነን ሁሉን አትመኑ
Thank you miki we need this 😅😅😅😅😅
መቼ መቼ ነዉ እኛም እንግባአ
የሀገራችን ትልቁ ችግር አለማወቃችንን ማወቅ ስላቃተን ነው ሌላው አለም ደንቆሮ መሀይሞች ይሉናል ልክ ናቸው ይሄንን አምነን ስንቀበል ነው ሰው መሆን የምንጀምረው ለዛነው ሀገራችን እንደዚህ የተሰደበች የሆነችው
አርተር አሽ
Tekekele nehe wenedeme
ሚኪ አንደኛ!!!!!!
ቶኪዮአችን Please do more of the same bro! Keep it up!
እውነት ነው በአያቶቻችን ደጅ ማን እንዳለፈ አናቅም እንዳለው...
ኑርልን ሚክ❤❤❤❤❤
ጎጆ ተመዝገቡ ብለህ አስበላኽን
ፍቃድህ/ ሽ ከሆነ በውስጥ መስመር ብንገናኝ ( መረጃ ስለምፈልግ) ስለ ጎጆ
Love this guy!!
Amazing miko
MIKI TO KILINTO .. HERE ..WE.. GO !!! 😀😀
ድንቅ ነው፣ ጥዑም አንደበት
Yemitiserachew movies arif nachew....berta
ሰው ዝም ብሎ የሚገለፍጠው ምን ሰምቶ ነው ከሰማንው በላይ
😂😂😂
አንተ ቅኔ ወይም ሳታየር የሚባል ነገር ስለማይገባህ ነው የሚያውቅ ስው ይስማና ይንገርህ ያኔ ትስቃለህ
ሚኪዬ የኔ አንበሣ
በእርግጥ ወፍራም ሰው ተጫዋችና አስቂኝ ቢሆን ይመረጣል ቀልጣፋ ተጫዋች ያለበለዚያ በስጋላ ዝምታ ከተከመረ እጅግ ይከብዳል ሚኮ ሚኪ😊
ሰው ገና ምኑንም ሳይሰማ የሚስቀው ነገር እንዴት ነው ነገሩ የአዲስ አበባ ሲባል መሳቅ ጤነኝነት ነው ።ደሞ ብዙዎቹ ቁም ነገሮች ሆነው ሳለ እንደው የማግጠጥ ውስዋስ ካሎነ
Thank you!
ጓድ ሺ አለቃ ዳኛ ጌታዬ
Miko my Genius
"Malazenehene tewena" Mico teru ababale!
💔💔💔❤❤❤ሚኪ
Pls the name of the book
www.google.com/search?q=book+amharic+teklehawariyat&oq=book+amharic+teklehawariyat&gs_lcrp=EgZjaHJvbWUyBggAEEUYOTIHCAEQIRigATIHCAIQIRigATIHCAMQIRigATIHCAQQIRigATIHCAUQIRigAdIBCTE2MDYyajFqOagCDrACAQ&client=ms-android-tmus-us-revc&sourceid=chrome-mobile&ie=UTF-8#vhid=UwfBOVcmWI-clM&vssid=l
ሚኪሻ❤❤❤
አቦ ሚኪ ከከከከከከ ተመቸኸኝ
እማምንበትን ነው የማስተዋውቀው እያልክ በጎጆ ቤት ሥራ ገደል ከተትከን።
እባክሽ ስለ ጉጆ መረጃ ስለምፈልግ በውስጥ ላገኝሽ እችላለሁ ?
I aprciat you
❤❤
ሲገባ ንገሩኝ ሄጄ እንድጠይቀው 🥺🥺
ሚኮ❤❤❤
ሀቅ ነው
🎉🎉ዘነበ ወላ ወደላይ ሸንቶል ተወዉ በበላበት መጮህ ጀመረች እኮ ዘነበች 😂😂😂
አንተን ለማስደሰት ውሻ መሆን አለበት ነው የምትልው ? ዘነበ የእራሱ የሆነ የሀሳብ ነፃነት ያለው ሰው ነው ? አርቲስት እውቅና የሚሰጠው ቤተክርስቲያን ስለቆመና ስለ ቤተክርስቲያን ስላወራ መሆን የለበትም !! እኛ እኮ ይህን ሁሉ አርቲስት ሙስሊም ካልሆነ አናደንቅም አላልንም ................
@@habbarked9366አንተ ከፈለክ አግባዉ እኛ ደብሮናል
እዉነት ተናግሮ በመሸበት ማዳር አሉ በመቶ ቀን ዉስጥ ጠቅላያችን ምን ምን ሰሩ እየተባለ ሲያዶኖቁሩን ስለነበር ነዉ ይመችህ አቦ
ኧረ ግን አለን እንዴ
wow
I don't get it what is his point?
እንግሊዝኛ ስለሆነ የምትችለው ነጥቡ አይገባህም እኛ ወለል ብሎልናል "እንዴት እናስገባቢ እንጫኒሊ"😂😂😂😂
You don't have to get it. 😊
አዋሽ 40 እንዳይወስዱ ሚኪ 😂😂😂😂😂
Enesum ayluhm.....zene eko shelefetua yemariysm girz nuroal leka.........mulu lemulu altegerezechm neber.teshewudefn adinken.
ሚኪ 1ኛ
ይህን ስው በአንድ ወቅት ጎጆ ለሚባል ሲደስኩር ነበረ ። ህዝብ አምኖ ተክትሎት ዛሬ ከምን አደረስው ? እውቅናው ለቢዝነስ ነበር ማለት ነው ?
ይህ ፕሮግራም የተካሔደው በ2016 ዓም ነው ። እና ከጊዜው ጋር አገናዝቡት።
You are better than Zenebe
Zenbe enkuna achbe nw
የኢትዮጵያውያን ትልቁ ችግር ያለማወቃቸውን አለማወቃቸው ነው ። የረሀብ የድንቁርና እና ኋላቀርነት ምሳሌ የሆነች አገር ሳለች ። የኢትዮጵያ ፖለቲከኞች እና መሪዎች ህዝቡን ሲያታልሉት በአለም ሁለተኛ በአፍሪካ አንደኛ እያሉ ያታለሉታል።
Man knows too much just to be a film actor, he is definitely more than that, Great respect.It would have been better if he does it as a full stand up comedy. I felt like im watching Dave Chappelle.
ሲጀመር ስብሰባው ስለምንና ለምን እንደተሰበሳብችሁ አልገባንም ምን እንድምታወሩም አልገባንም
አልተማርክም አሉ እማማ ዝናሽ 😂😂😂😂
ሀገራችን ድንቁርና ላይ ነች ገኖ የሚሰማዉ የካድሬና የፖለቲከኞች ወሬ ነዉ እንደ ሀገር ከዚህ ድንቁርና ለመዉጣት የጥበብ ሰዎች የሚያነቡ የሚመራመሩ ለምን የሚሉ ሰዎች ያስፈለሰጉናል
ዘነበ ወላ አራት ቀን ቀይ ባህር ላይ የዋኛ አራት ቀን ምግብ ላይበለ ዕቅዱ መኖር ዘር መተከት የሚያሰብ ቀልደኛ ለወጣት ምሳሌ ታምሩ ማቅረቡ እና ፀጋዬ ገ/መ እና ሌሎች ሊቀ ሊቃውንት በዋሉበት መድረክ እንኳን አላዬ ።
Zenebe saksu enbelew ende 😂😂
እባካችሁ ርዕሱ አብሮ አይሄድም : የቀረበው ሃሳብ በጨዋታው ተዋዝቶ እጅግ አስተማሪ ሆኖ አግኝቼዋለሁስላጋራችሁን አመስጋኝ ነኝ ::ምን እንበለው ካላችሁኝ እንደው የኢትዮጵያውያን ችግር አለማወቃችንን አለማመን (አለማወቅን)
ችግር የለዉም ስለ ሚረሱት ትዝኣይላቹም😂😂😂
Mach mach naw koy yemizgajew yehe event
I love this man 🤣🤣🤣😂
የንግድ ቢሮ ኑሮን በማረጋጋቱ ተሸልሟል 😂😂😂
fogero bella .
እውነት ነው እስክሪፕት አጥንቶ ማውራት ቀላል ነው 😅
ሁሉም አርቲስቶች እንዳንተ እየመጡ ንግግር ቢያደርጉ ለክንስ እናውቃቸው ነበር
እድሜ ለአብይአዳሜን ለአቅመ ትችት አደረሳቸው። በመሰረቱ አብይ ራሱ ኢትዮጵያን እንጂ ኢትዮጵያውያን አያውቃቸውም ነበር
Chingaf galla
ያንተ ዕውቀት የት ድረስ ይሆን ? ተውው ሌላ ራስህን ታውቃለህ ? ወዲያ ምን አንጠራራህ ?
እረ ሚኪ በልጥግና ቀልድ አያቅም አዳያስርህ
What is the agenda of this Artist now? Is he criticising the government or sharing his experiences with a new generation?
If you can't understand this you are brainless
Kilnto enegenagn bro
ዘነበን ሰው ብላችሁ ታስገባላቹ 😢😢😢
ዘነበ እኮ በአባቱ ስም መሀል “ሸ” ጨመረ😂😂😂😂
ዛሬም አለማወቃችንን መረዳት አልቻልንም ሁሉም እራሱን አዋቂ የፖለቲካ ተንታኝ ሆነብን
ብህር ባህር ማለት ደሞ እበዛቹ ሳምንቱን!! በፍቅርና በስምምነት ካልሆነ በሃይል ግን አይሆንም ሲያምራቹ ይቀራል እንጂ😢😢😂😂😂
የነውጥ አመራር
ሄደ ...ሄደ .....ወደ አምላኩ ሄደ
"እኔ የተግባር ሰው ነኝ አንድን ነገር ወደ ተግባር ለመቀየር ጊዜ አልወስድም!" ደራሲ ዘነበ ወላ ከተናገረው። ሙሉ ቪዲዮውን ይመልከቱት👇
ua-cam.com/video/Y_OzWLZNm-U/v-deo.html
Esu Adirbay dorze new. Ligagam new
አልሰማውም
እባካችሁ ሰውን በዘሩ አትስደቡ
Zenebe dedbual
@@henokasmamaw5144 bdatam chgrh kesu nw mndnw yehzb sm meteraw
ሚኪ በጨዎታ የወዛ ግሩም ሃሳብ ነው ለታዳሚው ያቀረብከው !!
፨፨ ይህ የጥልቅ ንባብህ ውጤት ነውና ከአንተ ገና ብዙ እንጠብቃለን!!
ሚኪሻ በጣም እናመሰግናለን። ሁሌ በውስጤ የሚጉላላውን ሀሳብ ነው የተናገርከው። ኢትዮጵያውያን ከድህነታችን በቀር በሁሉ ነገር ከሌላው ዓለም የምንበልጥና የምንሻል እንደሆንን እናስባለን። እውነታው ግን ከዚያ የራቀ ነው። ሌላውን ትተን የምንኮራባቸው ሀይማኖቶቻችን እንኳን ከሌላው ዓለም በተለያዩ ጊዜያት የመጡ ናቸው። የት እንዳለን ለመረዳት እኛ ለዓለም ምን እንዳበረከትን እና ከሌላው ዓለም ምን እንደተቀበልን መጠየቅ በቂ ነው። እንደኔ እምነት እየሰራን ያለን ይመስለናል እንጂ አልሰራንም። ድህነትንና ኋላ ቀርነትን ለማስወገድ ስንፍናና ወሬን ትተን ጠንክረን መስራትና መስራት ብቻ ይጠበቅብናል። ያኔ እግዚአብሔርም ይረዳናል።
Dear Brother, you are misinformed about Christian History in Ethiopia. Read Deeply.
በጣም ድንቅ ትረካ ነው። በዙ ተምሬበታለሁ። ተባረክ ልጄ።
ይሄ 100% የኔ ድክመት ነው። እጅግ በጣም የበዛ ቁምነገር ያለበት ንግግር ነው። ኮሜዲ አይደለም፣ ግን ለመስማት ደስ የሚል ንግግር
የህዝብ ልጅ ማለት እንዲህ ነው ሚኪ በጣም እናመሰግናለን !!
አለማወቃችንን እንወቅ ! እናመሰግነዋለን ሚኪ
ሚኪ ምርጥ ነህ!
እባክህ እሄ ስርዓት እንዳይበላህ ተጠንቅቅ አክባርህ ነኝ 🙏🙏🙏🙏🙏
ሁሉም አርቲስት እንደዚ ጨከን ብሎ ቢሰራ ብዙ ነገር ይቀየር ነበረ ። ላንተ ግን ከሚገባው በላይ ክብር አለኝ ።
❤ባሁኑ ሰዓት ለኔ አንደኛ ባለተሰጥኦ ምርጥ አርቲስት ሚካኤል ታምሬ ነው ሁለተኛ አለማየሁ ታደሰ
መብትህ ነው የፈለከውን ሰው መምረጥህ የኔን ሀሳብ ደሞ ልንገርህ በትያትርም ሆነ በፊልም ትወና ሚካኤል ታምሬ የ አለማየሁ ታደሰ ብቃት ላይ አይደርስም ለምሳሌ በስንቱና አጋፋሪ ን ማየት በቂ ነው
@@habtamutadesse4124
እንዲያው ጨዋ ልሁን ብየ እንጂ ሚካኤል ታምሬ አለማየሁን በ 75% ነው ሚያስከነዳው አባቴ ... ሚካኤልን አታቀውም አለት ነው ግራ ቀኝ የሚለውን ሲትኮም ሚካኤል ባይሆን ማንም አይተውነውም ... ግራ ቀኝ ላይ ከ አበበ ባልቻም ከግሩም ዘነበም 100% በልጦ ነው ሚተውነው አባቴ ... በስንቱ ላልከው በስንቱ እንዲያውም እያስጠላ ተደጋጋሚ ሃሳብ እየሆነ ነው ሌላው ምን ልታዘዝ ነው ማንም ማንም ሚካኤል ታምሬ ባይሆን በቃ ሊሆን የማይችል ድራማ ... እና አለማየሁ አሁንም ለኔ 2ኛ ነው ግን በ 75% ተበልጦ ነው አባቴ ...
@@habtamutadesse4124 mn litazezn bitay demo ...........
አይ ሚኪ ትለያለህ እኮ እስኪ ሚኪን የምትወዱ አሳዩኝ
ከበሰለ አይምሮ የበሰለ ትምህርት ይገኛል...ወንድማችን ሚካኤል እናመሰግናለን.....ከጥቂቶቹ ውስጥ የምትመደብ ምርጥ አርቲስት ነህ....እንወድሃለን
ማይኮ ጤና ከረጅም እድሜ እመኝልሀለሁ። ደሞ አትጥፋብን። እኔ በግል በፊልም በሌላም ቶሎ ቶሎ መከሰት አለባቸው ብዬ ከማስባቸው ሰዎች አንተ እና አሌክስ የመጀመሪያን ረደፍ ትይዛላችሁ። ኑርልን።
We need people like you! 💯
አለማወቅን አለማወቅ ወቅታዊ ችግራችን ነው።
አርቲስት ማለት እደዚህ ነው የምናውቀው 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ከረጅም ጊዜ በኃላ ስሜት የሚሰጥ ወግ አሰማህኝ 🥰🙏🥰
እናመሰግናለን ሞያዊ ግዴታን መወጣት ለህዝብ በአንድም በሌላም ድምፅ መሆን ይህ ነው 💚💛❤🙏🙏🙏👍
Thanks Michael, you did it now, please continue with this yamrbihal!!!!
ሚኪ፣ ጥንቅቅ ያለ የኪነ- ጥበብ ሰው። you are my # 1 favourite.
❤❤🙏
ማይኮ የእውነት ሰው ነህ ትልቅ ክብር ይገባሀል ።
ሚኪ ትችላለህ ድንቅ ምክር ነው❤
Fitawrari Teklehawariyat is the grand father to my mother-in-law. He was such a great guy.
Great አቦ ይመችሽ
ዘነበ ወደላይ አዳልጦታል ሚኪሻ ትችላለህ በርታ
ምን ይደረጋል ውሻ በበላበት ይጮኀል አይደል የሚባለው
Nice ideas about # 3 emptiness!
ተግቶ በመሥራት ጭምር ነው በከንቱ ከመጨነቅና ከመተከዝ፧ ከእግዚአብሔር በጉ ስጦታ ነው፦ ምስጋና ይገባል (ቴድ ነኘ)
አስተማሪም ነው ሁሉን ነገር ፖለቲካ ካረግነው ስህተት ነው ይህ ዴሞክራሲ መሆን አለበት
ሚካኤል በጣም አድናቂህ ነኝ እንዲህም መቀለድ ትችላለህ ማለት ነው
ሚኪ ታምሬ በርታ ወዳጄ
ቅኔው ይመችህ ሚኪ
Great job 🙏🏾
በጣም አመሰግናለው!
ዘነበ ኦና
ሚኪ ራሱን ከኦናው በታች ማድረጉ ለራሱ ያለውን ክብር አሳንሶበታል።
ጎጆ ብሪጅ የት ደረሰ አተን አይተን ገብተን ጉድ ሆንን ልምድ ማካፈል ያለብነ እኛነን ሁሉን አትመኑ
Thank you miki we need this 😅😅😅😅😅
መቼ መቼ ነዉ እኛም እንግባአ
የሀገራችን ትልቁ ችግር አለማወቃችንን ማወቅ ስላቃተን ነው ሌላው አለም ደንቆሮ መሀይሞች ይሉናል ልክ ናቸው ይሄንን አምነን ስንቀበል ነው ሰው መሆን የምንጀምረው ለዛነው ሀገራችን እንደዚህ የተሰደበች የሆነችው
አርተር አሽ
Tekekele nehe wenedeme
ሚኪ አንደኛ!!!!!!
ቶኪዮአችን Please do more of the same bro! Keep it up!
እውነት ነው በአያቶቻችን ደጅ ማን እንዳለፈ አናቅም እንዳለው...
ኑርልን ሚክ❤❤❤❤❤
ጎጆ ተመዝገቡ ብለህ አስበላኽን
ፍቃድህ/ ሽ ከሆነ በውስጥ መስመር ብንገናኝ ( መረጃ ስለምፈልግ) ስለ ጎጆ
Love this guy!!
Amazing miko
MIKI TO KILINTO .. HERE ..WE.. GO !!! 😀😀
ድንቅ ነው፣ ጥዑም አንደበት
Yemitiserachew movies arif nachew....berta
ሰው ዝም ብሎ የሚገለፍጠው ምን ሰምቶ ነው ከሰማንው በላይ
😂😂😂
አንተ ቅኔ ወይም ሳታየር የሚባል ነገር ስለማይገባህ ነው የሚያውቅ ስው ይስማና ይንገርህ ያኔ ትስቃለህ
ሚኪዬ የኔ አንበሣ
በእርግጥ ወፍራም ሰው ተጫዋችና አስቂኝ ቢሆን ይመረጣል ቀልጣፋ ተጫዋች ያለበለዚያ በስጋላ ዝምታ ከተከመረ እጅግ ይከብዳል ሚኮ ሚኪ😊
ሰው ገና ምኑንም ሳይሰማ የሚስቀው ነገር እንዴት ነው ነገሩ የአዲስ አበባ ሲባል መሳቅ ጤነኝነት ነው ።ደሞ ብዙዎቹ ቁም ነገሮች ሆነው ሳለ እንደው የማግጠጥ ውስዋስ ካሎነ
Thank you!
ጓድ ሺ አለቃ ዳኛ ጌታዬ
Miko my Genius
"Malazenehene tewena" Mico teru ababale!
💔💔💔❤❤❤ሚኪ
Pls the name of the book
www.google.com/search?q=book+amharic+teklehawariyat&oq=book+amharic+teklehawariyat&gs_lcrp=EgZjaHJvbWUyBggAEEUYOTIHCAEQIRigATIHCAIQIRigATIHCAMQIRigATIHCAQQIRigATIHCAUQIRigAdIBCTE2MDYyajFqOagCDrACAQ&client=ms-android-tmus-us-revc&sourceid=chrome-mobile&ie=UTF-8#vhid=UwfBOVcmWI-clM&vssid=l
ሚኪሻ❤❤❤
አቦ ሚኪ ከከከከከከ ተመቸኸኝ
እማምንበትን ነው የማስተዋውቀው እያልክ በጎጆ ቤት ሥራ ገደል ከተትከን።
እባክሽ ስለ ጉጆ መረጃ ስለምፈልግ በውስጥ ላገኝሽ እችላለሁ ?
I aprciat you
❤❤
ሲገባ ንገሩኝ ሄጄ እንድጠይቀው 🥺🥺
ሚኮ❤❤❤
ሀቅ ነው
🎉🎉ዘነበ ወላ ወደላይ ሸንቶል ተወዉ በበላበት መጮህ ጀመረች እኮ ዘነበች 😂😂😂
አንተን ለማስደሰት ውሻ መሆን አለበት ነው የምትልው ? ዘነበ የእራሱ የሆነ የሀሳብ ነፃነት ያለው ሰው ነው ? አርቲስት እውቅና የሚሰጠው ቤተክርስቲያን ስለቆመና ስለ ቤተክርስቲያን ስላወራ መሆን የለበትም !! እኛ እኮ ይህን ሁሉ አርቲስት ሙስሊም ካልሆነ አናደንቅም አላልንም ................
@@habbarked9366አንተ ከፈለክ አግባዉ እኛ ደብሮናል
እዉነት ተናግሮ በመሸበት ማዳር አሉ በመቶ ቀን ዉስጥ ጠቅላያችን ምን ምን ሰሩ እየተባለ ሲያዶኖቁሩን ስለነበር ነዉ ይመችህ አቦ
ኧረ ግን አለን እንዴ
wow
I don't get it what is his point?
እንግሊዝኛ ስለሆነ የምትችለው ነጥቡ አይገባህም እኛ ወለል ብሎልናል "እንዴት እናስገባቢ እንጫኒሊ"😂😂😂😂
You don't have to get it. 😊
አዋሽ 40 እንዳይወስዱ ሚኪ 😂😂😂😂😂
Enesum ayluhm.....zene eko shelefetua yemariysm girz nuroal leka.........mulu lemulu altegerezechm neber.teshewudefn adinken.
ሚኪ 1ኛ
ይህን ስው በአንድ ወቅት ጎጆ ለሚባል ሲደስኩር ነበረ ። ህዝብ አምኖ ተክትሎት ዛሬ ከምን አደረስው ? እውቅናው ለቢዝነስ ነበር ማለት ነው ?
ይህ ፕሮግራም የተካሔደው በ2016 ዓም ነው ። እና ከጊዜው ጋር አገናዝቡት።
You are better than Zenebe
Zenbe enkuna achbe nw
የኢትዮጵያውያን ትልቁ ችግር ያለማወቃቸውን አለማወቃቸው ነው ። የረሀብ የድንቁርና እና ኋላቀርነት ምሳሌ የሆነች አገር ሳለች ። የኢትዮጵያ ፖለቲከኞች እና መሪዎች ህዝቡን ሲያታልሉት በአለም ሁለተኛ በአፍሪካ አንደኛ እያሉ ያታለሉታል።
Man knows too much just to be a film actor, he is definitely more than that, Great respect.
It would have been better if he does it as a full stand up comedy.
I felt like im watching Dave Chappelle.
ሲጀመር ስብሰባው ስለምንና ለምን እንደተሰበሳብችሁ አልገባንም ምን እንድምታወሩም አልገባንም
አልተማርክም አሉ እማማ ዝናሽ 😂😂😂😂
ሀገራችን ድንቁርና ላይ ነች ገኖ የሚሰማዉ የካድሬና የፖለቲከኞች ወሬ ነዉ እንደ ሀገር ከዚህ ድንቁርና ለመዉጣት የጥበብ ሰዎች የሚያነቡ የሚመራመሩ ለምን የሚሉ ሰዎች ያስፈለሰጉናል
ዘነበ ወላ አራት ቀን ቀይ ባህር ላይ የዋኛ አራት ቀን ምግብ ላይበለ ዕቅዱ መኖር ዘር መተከት የሚያሰብ ቀልደኛ ለወጣት ምሳሌ ታምሩ ማቅረቡ እና ፀጋዬ ገ/መ እና ሌሎች ሊቀ ሊቃውንት በዋሉበት መድረክ እንኳን አላዬ ።
Zenebe saksu enbelew ende 😂😂
እባካችሁ ርዕሱ አብሮ አይሄድም : የቀረበው ሃሳብ በጨዋታው ተዋዝቶ እጅግ አስተማሪ ሆኖ አግኝቼዋለሁ
ስላጋራችሁን አመስጋኝ ነኝ ::
ምን እንበለው ካላችሁኝ እንደው የኢትዮጵያውያን ችግር አለማወቃችንን አለማመን (አለማወቅን)
ችግር የለዉም ስለ ሚረሱት ትዝኣይላቹም😂😂😂
❤❤
Mach mach naw koy yemizgajew yehe event
I love this man 🤣🤣🤣😂
የንግድ ቢሮ ኑሮን በማረጋጋቱ ተሸልሟል 😂😂😂
fogero bella .
እውነት ነው እስክሪፕት አጥንቶ ማውራት ቀላል ነው 😅
ሁሉም አርቲስቶች እንዳንተ እየመጡ ንግግር ቢያደርጉ ለክንስ እናውቃቸው ነበር
እድሜ ለአብይ
አዳሜን ለአቅመ ትችት አደረሳቸው። በመሰረቱ አብይ ራሱ ኢትዮጵያን እንጂ ኢትዮጵያውያን አያውቃቸውም ነበር