አዲሱ ሰው ሙሉ ፊልም Adisu Sew full Ethiopian movie 2021

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 31 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 2,1 тис.

  • @መሲየማርያምልጅ-መ9ቐ
    @መሲየማርያምልጅ-መ9ቐ 3 роки тому +380

    ምርጥ ፊልም ነው
    የታላችሁ የማንዴላ አድናቂወች
    እጅ ወደላይ 👍💕👌
    ሁላችሁም ምርጥ ናችሁ

  • @zemenaymariye7831
    @zemenaymariye7831 Рік тому +18

    እኔን የገረመኝ ለካስ ያን ሁሉ ነገር ሰርግና ለቅሶ ፣ ማኅበራዊ ኑሮን ዓሳ ማጥመድ ትምህርት መማር ገላን መታጠብ ብቻ እጅግ ብዙ ተቆጥረው የማያልቁ ነገሮችን ማኅበረሰብ ነው ያስተማረን። ወቸው ጉድ አስቤው አላቅም ነበር!
    አመሰግናለሁ !! እንዲህ ለየት ያለ ፊልም አሳዩን። ❤

  • @bestebeste448
    @bestebeste448 3 роки тому +1652

    እቺን የሚታነቡ በሙሉ አላህ ያሰበቹትን ሁሉ ያሰካለቹ አሚን በሉ ዉድ ያጋሬ ልጆች

  • @AregashAregash
    @AregashAregash 10 місяців тому +12

    ውድ ያጌር ልጆች በያላቹ በት ፍጣር ይጠብቃቹ ❤❤❤❤❤

    • @HaymanotNegn
      @HaymanotNegn Місяць тому

      አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @hamertesfaya4373
    @hamertesfaya4373 Рік тому +22

    በጣም ነው የተዝናናውት ይሄንን ፊልም ባየው አይሰለቸኝም የማንዴ አድናቂ የት ናችሁ 🥰🥰🥰

  • @መስከረምየድንግልማርያምል

    ወይ ማንዴላ በሳቅ ገደልከኝ 😃😃😃😃😃😃😃😃 የዋህነት ደስ ሲል 👌👌👌

  • @ኪዳነምሕረትእናቴ-ገ5ጘ

    አይ ማንዴ እንዴት አሳከኝ ትልቁን ሰውየ በጣም ነው የምወዳቸው አሪፍ ፊልም ነው የስደት መፅናኛችን እፍፍፍፍፍ ማነው እንደኔ ስደት ምርር ያለሁ

  • @n01_ask3d4
    @n01_ask3d4 3 роки тому +117

    በጣም አዝናኝና አስተማሪ ፊልም ነው👏👏
    በጣም ደስ ይላል እኮ😋እናንተንስ ደስ አላላችሁም😝😂😂

  • @ፀይሟነኝየመርሳዋ
    @ፀይሟነኝየመርሳዋ 2 роки тому +41

    አባካችሁ ዉድ የኢትዩፒያ ልጆች አንፀልይ ሙሰሊም በዱአ ክርሰቲያን በፀሎት ሀገራችን ሰላም ሲሆን ነዉ አኛ ሰላም የምናገኘዉ ሰላምን አናሰብ ዉድ የሀገሬ ልጆች የሞቱት ወገኖቻችን ነብሰ ይማር ያማል 💔💔💔💔💔💔💔💔😭😭

  • @henoktesgezab5031
    @henoktesgezab5031 2 роки тому +21

    ኤኔ ኤርትራዊ ንየ🇪🇷 ግን የኣማረኛ ፊልሙ ብጣም ኖው ይምዎዶው ጎቦዝ ናቾው😍

  • @Yeabatelij
    @Yeabatelij 3 роки тому +27

    ኡፍፍፍ በእውነት በአማርኛ ፊልም እንዲህ ስቄ አላውቅም በጣም አስተማሪና አዝናኝ ነበር እናመሰግናለን

  • @KPOP-kq1nr
    @KPOP-kq1nr 3 роки тому +146

    ስለ ፊልሙ እናመሰግናለን ዉድ ያገሬ ልጆች ባላቹበት ሰላማቹ ብዝዝዝዝዝዝዝት ይበልልኝ እናም የማንዴላ አድናቂዋች 👍🏻

    • @SaraEthiopiadiy
      @SaraEthiopiadiy 3 роки тому +2

      በቅንናት እንማማር ጎራ. በሉ

    • @hayathkhan1673
      @hayathkhan1673 2 роки тому +1

      እደት እዳሳቀኚ ማደላ

    • @ghhhownm
      @ghhhownm Рік тому

      ​@@hayathkhan1673😅

  • @hosanna3393
    @hosanna3393 3 роки тому +348

    አዲሱ ሰው ምርጥ አስተማሪ ፊልም ነው እግዚአብሔር ከሃገራችን ዘረኝነት ያጠፋል 🇪🇹

  • @DagimGezu-m5r
    @DagimGezu-m5r Рік тому +6

    እያዝናና የሚያስተምር ገራሚ ፊልም ነው ማንዴላ ኪንግ ነው

  • @ፀይሟነኝየመርሳዋ
    @ፀይሟነኝየመርሳዋ 2 роки тому +89

    ፈትህ ለንፁሀን በግፈ ለተገሉት ፈትህ ለወለጋ ፈትህ 💔💔💔💔😭😭😭😭

  • @መሲየማርኮንእናት
    @መሲየማርኮንእናት 3 роки тому +37

    😂😂😂😂😂😂😂😂ማንዴላ እንደዚህ አስቀከኝ አታቅም ኡፋ ደስ ሲል በእናታቹ😂😂😂
    እግዚአብሔር ይጠብቃቹ ከክፋ በሽታ በጥበቡ ይታረቅን እሱ ይማረን

  • @helentube325
    @helentube325 3 роки тому +1087

    የማንዴ አድናቂ የት ናችሁ 🥰🥰

  • @yegnatube7556
    @yegnatube7556 3 роки тому +79

    ዋው. አሪፍ ፊልም. ሳሮን ሹሮ. 😂 ማዴ ላ. የምወደው 👍💖

    • @eladeneladen8095
      @eladeneladen8095 3 роки тому +2

      በቅንነት ሰብስክራይብ ግጩኝ

  • @merimeronjejaw1249
    @merimeronjejaw1249 2 роки тому +11

    ውይ ማንዴ ገደልከኝ በሳቅ እንደዛሪ ስቄ አላቅም ማነው እሱ 😂😂😂ግልፅነት ደስ ይላል እግዚአብሔር እርጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ🥰🥰🥰🥰

  • @Jnat-cp9ty
    @Jnat-cp9ty Рік тому +14

    ወይ ማንደላ በሣቅ ገደልከኝ ደብሮኝ ነበረ ልጄ ናፈቃኝ😢

  • @shemsedinqtr8073
    @shemsedinqtr8073 3 роки тому +158

    የሀገራችን ሰላም የናፈቃችሁ ብቻ ነው

    • @eladeneladen8095
      @eladeneladen8095 3 роки тому

      በቅንነት ሰብስክራይብ ግጩኝ

    • @anwarabdela4114
      @anwarabdela4114 3 роки тому

      Ena lemn film tayalhe wetana polis huna

    • @SaraEthiopiadiy
      @SaraEthiopiadiy 3 роки тому

      ጎራ በሉ በቅንናት እንማማር

  • @genzebsiyoum3395
    @genzebsiyoum3395 3 роки тому +388

    ከወር ቦሃላ ጉዞ ውድ ሃገሬ ስላም ግቢ በሉኝ እስኪ

    • @barkesaabdalsamd4762
      @barkesaabdalsamd4762 3 роки тому +1

      Selam gibi allah yixebiqsh

    • @bentbaba4317
      @bentbaba4317 3 роки тому

      እኔም ከ1 ወር ከ5 ቀን ቡኋላ

    • @MM-uc9lb
      @MM-uc9lb 3 роки тому

      ሰላሜግቢ😘
      🌹🌹🌹🌹💐

    • @Love-fv8gz
      @Love-fv8gz 3 роки тому +2

      ታድለሽ መልካም ጉዞ እማ🥰

    • @selamfeker3854
      @selamfeker3854 3 роки тому +2

      እኔ 3ወር ቀረኝ

  • @yegnatube7556
    @yegnatube7556 3 роки тому +24

    ወይ. ማዴላየ. 😂 በሳቅ. ሞትኩ. እውነት. በጣም. ፈታ. የሚያደርግ. ፊልም. ነው. ተመቸኝ. 👍👌💖. ኡትዮጵያ. ለዘላለም. ትኑር 💚💛❤💖

    • @selamawitdesalgenselamawit591
      @selamawitdesalgenselamawit591 3 роки тому

      😂😂

    • @selamlove1913
      @selamlove1913 3 роки тому

      Ene degmo yasakechign saron nat leka melasi techilelechi ene Befit sesibet Digayi temasilegn nebar 😀😀😀😀😀😜

    • @nattbrann5310
      @nattbrann5310 3 роки тому

      Selam, selamawit ,.,.,. Selamachu ybza

    • @fikirleethiophia5219
      @fikirleethiophia5219 3 роки тому

      ወይኔ ልጅትዋን አሳቀቃት እኮ ማደላ አማቹን አልበላ ብሎ አየነተቀ ክክክክክክክክ

  • @ذهبحسن
    @ذهبحسن 3 роки тому +49

    የሳሮን እግሊዘኛ አልገባኝም የማደላ ትወና አንደኛ በሳቅ ገደለኝ😅😅😅😅

  • @HezkelHenok
    @HezkelHenok 6 місяців тому +4

    ይሄንን ፊልም ሲያይ እንደኔ የሳቀና😂😂😂 የተሳቀቀ😢😢

  • @sasasadf6051
    @sasasadf6051 3 роки тому +15

    በጣም አሥተማሪ ፊልም ነው ከምር የኔንና የእህቶቸን ህይወት አንድ ነው እኛም አሥተዳደጋችን እንዳዲሥ ነው አባታችን ከሰው ሣያቀላቅል ያሣደገን ግን ለክፉ አሥቦ ሣይሆን ልጆቸን ይመቱብኛል ይወድቁብኛል እያለ ነው ግን መጨረሻ አባታችን ሢሞት ታላቅ እህታችንጋ ሄደን ሥናድግ አቤት የፀባይ ልዩነት ችግር ነበር በተለይ ሥደት ከወጣን ወዲህ ነው ክፉና ደጉን ራሡ የለየን መጨረሻችንን አላቅም ፈጣሪሆይ መጨረሻችንን አሣምርልን ለዘላለሙ አሜን !!!

    • @ገነትነኝየቅዱስሚካኤልልጅ
      @ገነትነኝየቅዱስሚካኤልልጅ 3 роки тому

      በእውነት በጣም ከባድ ነው ልጆች ከማህበረሰቡ ጋር ተቀላቅለው ማደግ አለባቸው ምክንያቱም ሲያድጉ ግዴታ መቀላቀላቸው ስለማይቀር ያኔ በራስ መተማመን አይኖራቸውም በልጅነት ካልተቀላቀሉ እናም እናንተም እህታችሁ ጋር ማደጋችሁና አሁን ስደት መምጣታችሁ እንደ አዲስ ክፉና ደጉን እድትለዩ ያደርጋችኋላ እናም አይዞሽ

    • @Alhamdulillah_2534
      @Alhamdulillah_2534 3 роки тому

      ገርማል

  • @woinshetvini504
    @woinshetvini504 3 роки тому +109

    ከሳሮን ውጪ ሁሉም አሪፍነው እናመሰግናለን ማነው ንደኔ ማንዴላን የሚወደው 😍❤👍

    • @zsolih1714
      @zsolih1714 3 роки тому +7

      ኧረ በሰው ሙራን አትረማመዱ

    • @crownrak1927
      @crownrak1927 3 роки тому +4

      ሳሮንግበዝናት

    • @chaltuaddisabebakegna265
      @chaltuaddisabebakegna265 3 роки тому +1

      Aye Amahra saron lem encourage Atdrgtem menkena young nat thanks God Amara Aydlhum yatfchu
      young

    • @ያረብአማናያረብአማና
      @ያረብአማናያረብአማና 3 роки тому +7

      ወዮዮ ከሳሮን ውጪ 😂😂😂 ወደው አስቁ አሉ አሳቅሽኝ

    • @eyosid1993
      @eyosid1993 3 роки тому +1

      @@chaltuaddisabebakegna265 dedeb dedeb egzer chekagn aydlem enji anchin matfat nbrbet zeregna

  • @hiruthabeshawit6083
    @hiruthabeshawit6083 3 роки тому +69

    አረ ማንዴላ በሳቅ ገደለኝ ነፍ አመት ኑርልን የኔ ምርጥ

  • @rozinaendalk4730
    @rozinaendalk4730 3 роки тому +10

    በጣም ደሰ እሚል ፊልም ነዉ
    ሁሌም ልጆች በሰርሀት ማደግ አለባቸዉ የማንዴላ ግን በዛ

  • @ahmedhassan6097
    @ahmedhassan6097 3 роки тому +16

    በህይወቴ እንደዚህ ስቄ አላውቅም በጣም የምገርም ፊልም ማንዴላ የአንተ ፊልም በፊፁም አይጠገብም ኑርልን

    • @ሠሙቲ-በ9ጨ
      @ሠሙቲ-በ9ጨ Рік тому

      በጣም ወላሂ እኔራሱ ልሞትሳቅ😊😊😊😊

  • @zየከማል
    @zየከማል 3 роки тому +569

    ሀገሬ ልገባ አንድወር ቀረኝ ላገባ ስለሆነ ያዝልቅልሽ በሉኝ የስደተኛ ዱአ ይደርሳል አሉ

  • @youtobe8685
    @youtobe8685 3 роки тому +32

    እኔ የሽማግሌዉ አድናቂ ነኝ በክፋ የሚሠራዉ የለም ሥለሀገሩ አድናቂዉ ላይክ አድርኩት

  • @maseretethopia8993
    @maseretethopia8993 3 роки тому +146

    አንካን ለቅድስ ባልወልድ አደረሻችሁ አሪፍ ፊልም በጣም አግዚአብሔር ዘረኛን ያጥፋልን 🙏🙏

  • @degneshkidanu355
    @degneshkidanu355 Рік тому +3

    ልብ ብሎ ላዳመጠ ትልቅ ትምህርት ነው በተለይ የአዲስ አባት ትንሽ ረዘም ቢያደርጉ ትምህርቱ ደስ ይላል በተለይ አዲስ እና አባቱ ሁላቸው ደስ ትላላችሁ በርቱ

  • @emeyeayelelij1375
    @emeyeayelelij1375 3 роки тому +29

    የማንዴ ያለበትን ፊልም ለማየት ስሯርሯጥ ተደፍቼ ነበር 😍

  • @የድንግልልጅ-ኈ2ቈ
    @የድንግልልጅ-ኈ2ቈ 3 роки тому +47

    ማነው ማንዴላን እንደኔ የሚወጣው 👉👍👍

  • @fisehat5766
    @fisehat5766 3 роки тому +264

    እስኪ ማንዴ የተመቸው like 👍ይግጭ

  • @ወለተተንሣኤየመምህርተማሪ

    ወይ ማንዴላ ትተዉነዋለህ እኮ በሳቅ ጀምሬ በሳቅ ጨረስኩት ግን በጣም አስተማሪ ፊልም ነዉ በእዉነት 😂😂😂😂

    • @ahmedseid8796
      @ahmedseid8796 3 роки тому

      ግን አሶማ እንኳን ይህን ያህል አይበላም አሰጠላኝ ማንደላ

    • @senayt8606
      @senayt8606 3 роки тому

      ወይኔ በሳቅ ገደለኝ አብዝቼ ስስቅ ደሞ እኔ ያመኛል ሳቄ ወደ ለቅሶ ባንዴ ይቀይረኛል ማርያምን ሊቀይረኝ ትንሽ ነበር የቀየረኝ

    • @fkrfkr815
      @fkrfkr815 3 роки тому

      ወየዉ በሣቅ

    • @SaraEthiopiadiy
      @SaraEthiopiadiy 3 роки тому

      ጎራ በሉ እንማማር

  • @yonnastsehaye8277
    @yonnastsehaye8277 Рік тому +7

    ደራሲው እና ማንዴላን ክብር ይጋባቸዋል 🙏❤ ምርጥ ስራ ነው 👌 ሰላም ለ ኢትኦጵያ ና ልኤርትራ ❤

  • @ፅናትየኢትዮጵያልጅ
    @ፅናትየኢትዮጵያልጅ 3 роки тому +9

    አርፍ ነው! እራሳችንን የምንፈልግበትን መንገድም ጭምር ያሳያል ከማህበረሰባችን ጋር በየትኛው መልኩ ነው እየኖርን ያለነው የኛ ማንነትስ ! ያምራል

    • @eladeneladen8095
      @eladeneladen8095 3 роки тому

      በቅንነት ሰብስክራይብ ግጭኝ እማ

  • @መሀመድጀማል-ዠ4ሰ
    @መሀመድጀማል-ዠ4ሰ 3 роки тому +10

    የሄን ፊልም የወደደ 👍

  • @misganaabebe5211
    @misganaabebe5211 3 роки тому +12

    ባጣም አሪፍ ፈልም ነው እስከ ዘሬ ከየሁለቸው ፈልሞች ለኔ አንደኝ ፈልም እሔ ነው

  • @tsgeredaberl1486
    @tsgeredaberl1486 3 роки тому +80

    ጌታ ሆይ እንደ ዘበርጋ ንፁህ ልብ ያለውን ጀባ በለኝ🤲🙇‍♀️

  • @NaeemaLl-rs7nl
    @NaeemaLl-rs7nl Рік тому +5

    ወይ ማንዴላ በሳቅ አፈረሰኝ ዋው ምርጥ አስተማሪ እና አስቂኝ ፊልም ነው😂😂😂😂😂😂😂ሆዴ ቆሰለ በሳቅ❤❤❤❤😅😅😅😅😅

  • @ልኑርተደብቄ-በ9የ
    @ልኑርተደብቄ-በ9የ 3 роки тому +8

    በሳቅ ጀምሬ በሳቅ ጨረስኩት በጣም ደስ ብሎኝ ያየሁት ፊልም ነው ለመጀመሪያ ግዜ

  • @agealeme5355
    @agealeme5355 3 роки тому +92

    በጣም የገረመኝን ሳልናገር መቅረት አልፈልግም ፣ መጀመሪያ አካባቢ ፊልሙን ስመለከት በኢትዮጲያ ለመጀመሪያ ጊዜ ድንቅ መልዕክት ያለዉ ፊልም ተሠራ ብዬ በትኩረት መከታተል ጀመርኩኝ፣ እየቆዬ ፕሮፌሰሩን አስወግደዉ ሀሳቡን በሚያስቅና ወደ የት እየሄደ እንደሆነ ስለገባኝ ቁርጤን አዉቄ ቀረሁ፣ በጣም ያሳዝናል፣ ጊዜያችሁን፣ ገንዘባችሁን፣ ካጠፋችሁ አይቀር፣ አእምሮአችሁን ሰፋ አድርጋችሁ ለመሥራት ሞክሩ። ዞሮ ዞሮ ከጓሮ አትሁኑ።

    • @birukmengesha2393
      @birukmengesha2393 3 роки тому +1

      Enem kehu ahun behone menged wedtenesubet idea yimetalu biye neber endewred yalweta film... Gezewun.. Aymetinim. Only megibiyaw bicha...

    • @semuabud9042
      @semuabud9042 3 роки тому +1

      ትክክል

    • @tsegishozdg4150
      @tsegishozdg4150 3 роки тому +6

      በትክክል ታዝበኸዋል ጮማ ሆኖ ጀምሮ የፊልም ጥማታችንን ሊያረካን ነው ስንል ጉፋያ ሆኖ ቀጠለ

    • @azebmamo7757
      @azebmamo7757 3 роки тому +4

      በጣም የሚገርመው እኔ ራሴ በጣም ነው ከተገረምኩት ምን አይነት ፊልም ነው በመጀመሪያ ሰውየው አርቆ አሳቢ ትውልድን የሚቀርፁ አርገው ነበር ያሳዩን ከዛ ልጃቸው ሲመጣ ጭራሽ ክፊና ደጉን የማይለይ ልጅ አርገውት እርፍ እና የሳቸው ጥሩ ነት ነው መጥፎ ነገር ሊያሳዩ ያሰቡት ብቻ ብዙ ነገር ነው የታዘብኩት ምንም የ ለተመልኳች እንደማይጨነቁና ብቻ ካሜራ እና ትንሽ እውቅናቸውን ተጠቅመው ህዝቤ ላይ ይጫወታሉ

    • @adi-my1cq
      @adi-my1cq 3 роки тому +3

      I feel the same 👍 አስገራሚው ነገር ትውልድ ለመቅረፅ የሚታትሩ ምሁር የራሳቸውን ልጅ የቀረፁበት መንገድ እንዲህ እንደሆነ ሲያሳዩን ነው የገረመኝ 😂

  • @ZZ-th2mb
    @ZZ-th2mb 3 роки тому +255

    እስ እዴኔ በሳቅ ሆዱ የቆሰለ ማነዉ

  • @genetkonjo
    @genetkonjo Рік тому +5

    ማንዴ በሳቅ ገደልከን😂😂😂❤ ትለያለህኮ ቆጆ ፊልም ነው በርቱ👍👍👍👍

  • @elhemseid5049
    @elhemseid5049 3 роки тому +1

    እንገሊዘኛ መናገር ስልጣኔ የሚሰላቸው ግለ ሰቦች በጣም ይገርሙኛ እንግሊዘኛ መናገር እንደየትኛውም ቋንቋ በተለምዶ የሚመጣ ነው እንግሊዘኛ መናገር የተማርን ሊያስብለን አይችልም

    • @hanahosaye9480
      @hanahosaye9480 3 роки тому

      ሳሮንማ ማፈሪያ ናት እኮ

  • @hanabehani8082
    @hanabehani8082 3 роки тому +14

    ሀገራችን ኢትዮጵያ ላይ እውነት የሚናገር ሰው እንደ ዕብድ ነው የሚታየው።።።

  • @imantube9377
    @imantube9377 3 роки тому +8

    ዋዋውውው የ2021 ምርጥ ፊልም ሁሉም ሰረታቹህታል thanks

  • @mihretmeshesha8335
    @mihretmeshesha8335 3 роки тому +56

    እውነትም ጠፍተናል እራሳችንን መምሰል ትተን የሰዎች ቅጂ ሆነናል የሚያስደስተንን ሳይሆን ሰዎች የሚመቻቸውን መሆን ከጀመርን እኮ ቆየን

  • @rerf-wu5kr
    @rerf-wu5kr Рік тому +8

    ከሰሮን ዉጪ ሁላቹም ልዩ ናቹዉ በተለይ ማንዴላ😂❤️👍

  • @danmantube3721
    @danmantube3721 2 роки тому +19

    It is realy WOW, our film industry is rising!! I am grateful to all members of the crew. And I wish we had more movies as meaningful as 'ADISU SEW' is.

  • @atheratcha2489
    @atheratcha2489 3 роки тому +21

    ኤፍሬምን ግን እንደኔ ሚወደዉ አለ አቤት ስወደዉ

    • @haymikoubor1943
      @haymikoubor1943 3 роки тому

      Er enem betam new yemiwedewu F

    • @u32836
      @u32836 3 роки тому

      😁😁😁😁😁😁

  • @ሀረግፍቅር
    @ሀረግፍቅር 3 роки тому +171

    በጣም ደብሮኛል እሲቲ በላይክ አፅናኑኝ የመዳም ቅመሞች

  • @genigeni5953
    @genigeni5953 3 роки тому +130

    ሰላም ለሰው ዘር በሙሉ ቆጆ ፍሊም ነው

  • @adonai2761
    @adonai2761 3 роки тому +13

    Eski ende Ene fikr yerabew ke asazagn zena asdesach zena yenafekew!
    Egziyabiher Ethiopian yibark🙏🏻

    • @eladeneladen8095
      @eladeneladen8095 3 роки тому +1

      በቅንነት ሰብስክራይብ ግጩኝ

    • @adonai2761
      @adonai2761 3 роки тому

      @@eladeneladen8095 teyeku yisetachuhal
      Ankuwaku yikefetelachuhal..

    • @adonai2761
      @adonai2761 3 роки тому

      @@eladeneladen8095 yihew gechichehalehu wodaje

  • @baderalqahtani6926
    @baderalqahtani6926 3 роки тому +8

    ማንዴላ የኔ ዉድ እሱ ያለበት ፊልም መቼም አያስጠላም ❤️❤️❤️❤️❤️❤️👈

  • @bezaselemon8808
    @bezaselemon8808 Рік тому +2

    ማንዴላ ግን ይችላል 👏❤️ ለሶስተኛ ግዜ ሳየው ይሄን ፊልም

  • @Tube-du7rj
    @Tube-du7rj 3 роки тому +4

    ዋው ምርጥ ፌልም ነው እዩት እንዴው ስለፊልሙ አስተያየት የሚስጥ የለም ሁሉም መዘባርቅ ኤጭ

  • @henok1ab35
    @henok1ab35 3 роки тому +11

    ዋ ዋ ዋውው ደራሲው እጅህ ይባረክ ሰው እራሱን ስለማይሆን ጠፍቷል

    • @abiyotmisganaw4266
      @abiyotmisganaw4266 3 роки тому

      ኧረ በሳቅ ፈረስኩ በጣም ደስ ይላል

  • @wubitethiopia1113
    @wubitethiopia1113 3 роки тому +71

    ማንዴላ ገራሚ ተዋናይ እኮ ነው ዋው ይሰረዋል ፊልሙን👍👍👍አሪፍ ፊልም ነው

    • @SaraEthiopiadiy
      @SaraEthiopiadiy 3 роки тому

      በቅንናት ጎራ በይ እህቴ አበረታቱኝ

  • @eskedargatachew3278
    @eskedargatachew3278 3 роки тому +9

    🙆‍♀️እኔ እሚገርመኝ ሀገሬ ልገባ አንድ ወር ቀረኝ እትት ግትት እያላችሁ ላይክ እምሸቅሉ ሰዎች ግን ጤንነታችሁ ያሳስበኛል በኛ ላይክ ነው እንዴ ትኬት ቆርጣችሁ ሀገር እምገቡት
    😂😂😂😂😂😂

  • @bonketd1954
    @bonketd1954 3 роки тому +6

    ማህበረሰብ በተቀየረ ቁጥር የምቀየር ማንነት ከሆነ ያለው, ቆም ብሎ ማሰቡ መልካም ነው::
    ከስከቶች ሁሉ ደግሞ የተሻለው ስኬት በሄድንበት ሁሉ የመልካም ነገር ለውጥ ምክንያት መሆን ነው ያውም እራስን ሆኖ በመኖር ታዲያ ግን ማወቁ መልካም ነው አሁን ያለኝ ማንነት የማን ነው, የኔ ወይስ የማኅበረሰቤ...
    ጥሩ ትምህርት ነው!

  • @yasemnyasemn2987
    @yasemnyasemn2987 3 роки тому +53

    ማንዴላን ስወደው የተሰጠውን ማንኛውንም ካራክተር በብቃት የሚተውን ተዋናይ አድናቂህ ነኝ

  • @የገብርኤልልጅ-ሰ8ተ
    @የገብርኤልልጅ-ሰ8ተ 3 роки тому +89

    በገዛ ፈሱ አፍንጫዉን አልያዘም አይ ማንዴ😂😂😂

    • @lijhosam5032
      @lijhosam5032 3 роки тому +5

      እስቲ መዴላ እዳኔ ግራ ያጋበው like ይግጨኝ

    • @rahmaali5551
      @rahmaali5551 3 роки тому

      ክክክ

    • @appuae6948
      @appuae6948 3 роки тому

      ክክክክ በሳቅ ሞትኩ

  • @Arayabiniam2
    @Arayabiniam2 3 роки тому +307

    ማንዴላ ያለበት ፊልም ሁሉ ቅመም እኮ ነው ይሄ ቦርጫም

  • @demodemo3212
    @demodemo3212 3 роки тому +5

    ከእውነት የራቀ ፊልም ያስጠላላ

  • @ትግስትየራያልጅ
    @ትግስትየራያልጅ 3 роки тому +27

    ክክክክክክክ ወይኔ ማንዴ በሳቅ ገደለኝ ፔረዴ ቀረ አለችው ማነው እሱ አላለም ማንዴየ ውድድድድድድ

  • @tg16hailu23
    @tg16hailu23 3 роки тому +11

    I really like the girl who played Melat. I would love to see her in other movies😍😍😍. ለለውጥም እኮ ጎበዝ አዲስ አርቲስት ማየት ያስፈልጋልም ያስደስታልም...And Mandela also acted better than the other movies that's being released now adays.

  • @binyamberhane6820
    @binyamberhane6820 3 роки тому +8

    Review
    I give the film 7/10..
    I don't want to start without admiring all who participated in this film and taking a bold decision to play the characters particularly Zeberga's.
    I found some of the dialogues very educational.

  • @EthioEthio-rp9pm
    @EthioEthio-rp9pm 4 місяці тому

    ኮሜዲነ ያዝናናል ያስቃል ግን በጣም ከባድ ቁም ነገር ይዟል ባየው ባየው የማይሰለቸኝ ፊልም❤❤❤❤

  • @ኢትዮጵያዬክፉሽንአል-ቀ1ዠ

    መቼም ማንዴላ ያለበት ፊልም አይቼ አላልፍም በሳቅ ጨረስኩት አይ ማንዴ ሁሉም ያምርብሃል

    • @SaraEthiopiadiy
      @SaraEthiopiadiy 3 роки тому +1

      ጎራ በሉ አዲሰ ነኝ በቅንናት

  • @zebu4271
    @zebu4271 3 роки тому +87

    የማዴላ አድናቂዎች ግጩኝ😍

    • @SaraEthiopiadiy
      @SaraEthiopiadiy 3 роки тому +1

      ጎራ በሉ በቅንናት

    • @Nur-rc7sd
      @Nur-rc7sd 3 роки тому +1

      ጀላ ይግባብሽ

    • @KaleMane-si3cc
      @KaleMane-si3cc 5 місяців тому +1

      በመኪና ነዉ😎😎😎😎

  • @tsegayeeyasu1138
    @tsegayeeyasu1138 2 роки тому +3

    በጣም ደስ የሚል ሰዉን መስራት የሚችል ድንቅ ድራማ ነዉ።

  • @gangstermann2107
    @gangstermann2107 2 роки тому +3

    From Eritrea I love this film ❤
    Mandela is ma fav ❤

  • @መስፍንተገኘ
    @መስፍንተገኘ 3 роки тому +4

    ያአማርኛ ፊልም የሚያስጠለኝ ልደት እሚባለው ነገር

  • @The1percentClub486
    @The1percentClub486 3 роки тому +3

    ማንዴላ ምርጥ ፊልም ነው ይህንን ፊልም ከተመለከትኩ በኋላ መሳቄን ማቆም አልቻልኩም btw i used google translate:))))))))

  • @ቋንቋዬነሸድንግልማርያም

    አረ ወይኔ ዛሬ በሳቅ ሞትኩኝ 😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @nuhaminethiopa1590
    @nuhaminethiopa1590 3 роки тому +8

    እሚገርም ምርጥ ፊልም ነው በሳቅ እያፈረሰ ምርጥ ትምህረት የሚአሰጨብጥ ዋው ነው በርቱ

    • @eladeneladen8095
      @eladeneladen8095 3 роки тому

      በቅንነት ሰብስክራይብ ግጩኝ

  • @yasinabdelaabdela5693
    @yasinabdelaabdela5693 Рік тому +3

    ማንዲላ የምትወዱ የታላቹ ❤❤

  • @nardosmohammed5820
    @nardosmohammed5820 Рік тому +1

    You make my day. I laughed till i cry. Thanks

  • @seadaali6184
    @seadaali6184 2 роки тому +1

    በፊልም እንደዚህ ስቄ አላውቅም ነበር እስከዛሬ ሳለይው ተሸውጃለሁ ቆንጆ ፊልም ነው

  • @awolnur182
    @awolnur182 3 роки тому +4

    ማንዴላ ምርጥ ድንቅ ስራ ነው በርቱልን ያገሬ አክተሮች

  • @ትእግስትተሾመሀገሬናፈቅሽ

    አባባ ያሉበት ፊልም በሙሉ ይመቸኛል ሽበታቸውን ሳይ አባቴን ይመስሉኛል

  • @osebogirma7319
    @osebogirma7319 3 роки тому +2

    በዚህች ፊልም ለይ ሁለት አይነት ስሜት ተሰምቷኛል ስልህ ድብልቅ ነው 1 ፍቅር ና ትዝታ
    2 ደስታ ለካ ስሜት ፍቅር አይሆንም
    ፍቅር ፍቅር ነው ለሁላችንም ጥሩ አፍቃራ ያድላን እኔ ፍቅር ሕይወት የጀመረኩ 6ኛ ክፍል ተማሪ እየለሁ ነበር በቤተሰቦች በኩል ምንም እንኪብካቤ ነገር የለም እኔ ደግሞ በትምህርት በጣም ጎቦዝ ከምባሉ ተራ ዉስጥ ነበሩኩ እርሴን ለማገነን ሰይሆ በጣም ጓቦዝ ተማሪ ነበሩኩ የዛሬው 10 አመት ገደብ ነው በልቤም በአይኔሚ እንዴ ጋብተሃሌች እስከ ዛሬም ድረስ አፊቅራተለሁ ከእሷ ሌላ ማንም ይሁን ምንም ሴት መስሎኝ አይተያኝም ፍቅር አንድ ነው ደግሞም ከአንዱ ጋር ብቻ ማሆኑን የኔ ብቻ የተራደሁት። የማንዴ አድንቅ ነኝ እስት ለይክ

  • @AramTeklay
    @AramTeklay 7 місяців тому +2

    ማንዴላ ሓቢቢ ❤❤❤❤

  • @MervatAbuEisheh
    @MervatAbuEisheh 5 місяців тому +1

    ተባረኩልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @edenmulugeta5141
    @edenmulugeta5141 3 роки тому +24

    I have seen a lot of ethiopian films here and I have never seen a film with this much concept this much real comedy I don't really stay to finish an ethiopian film this much I hope we find more of this kind
    Bravo 👏

    • @እዉነትተናገሩ
      @እዉነትተናገሩ 3 роки тому

      Me too,this kinda of versions movie's I seen in Korean movies! The stories lined is so real and amazing. I liked this kinda of agonizing moments

    • @yaredtekle7923
      @yaredtekle7923 Рік тому

      40 ደቂቃ እንደምንም ደርሻለው ሰልችቶኝ ላቆመው ብዬ እስቲ ሰዉ ምን ይላል ብዬ ወደ ኮሜንቱ ብመጣ ያንተን ኮሜንት አነበብኩ። እንደው ልጠይቅህ።
      ይሄ ሰው የአንድ ብቁ ፕሮፈሰር ልጅ ወይስ mentally retarded person?

  • @ልኑርለእናቴ-ወ4ኘ
    @ልኑርለእናቴ-ወ4ኘ 3 роки тому +71

    አንደኛ ነኝ ላይክ ግጩኝ ሳምንት ኢትዮጵያ ልገባ ነው ደስ ብሎኛል

  • @mdivdoivdo1393
    @mdivdoivdo1393 3 роки тому +8

    የአመቱ ምርጥ ፊልም

  • @hayatahmed2278
    @hayatahmed2278 3 роки тому

    ymr ka Ethiopia film kayhuta hulu and yamretoch marte film 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @tellthetruth6501
    @tellthetruth6501 3 роки тому

    በሂወቴ ካያኋቸው ፊልሞች በጣም ደባሪና ኣስጠሊታ

  • @HawaTube3609
    @HawaTube3609 3 роки тому +13

    አንደኛ ለመጀመራግዜ ሰላም ብያለው ላገሬ ልጆች ሰላማቹሁ ይብዛ ብያለው

  • @zizuethiolove1320
    @zizuethiolove1320 3 роки тому +2

    በጣም አዝናኝ ፊልም አሪፍ ትወና ዘና አርጎኛል

  • @maretumaretu2870
    @maretumaretu2870 3 роки тому +9

    ወይ ማንዴላ 😁😁😁😁😁😁😂😂😂ፀጉሩን ሲቆረጥ

  • @Fratubef1ie3yx8y
    @Fratubef1ie3yx8y 2 роки тому +2

    አዝናኝ እና ቁም ነገር ያዘለ ድራማ ነው በረቱ 👍♥

  • @Cheery-sweet
    @Cheery-sweet 7 місяців тому +1

    ይሄ ፊልም ቁጥር ሁለት ያስፈልገዋል, የሳራን መጨረሻ ማወቅ የሚፈልግ እጅ ወደላይ 😊

  • @dilamuhmmaed1276
    @dilamuhmmaed1276 3 роки тому +37

    አረ አንዋሸሽ በታግበር ህዋት ለይ እንዳዝ አይነት ታርክ ዬለም ሴቶች እንዳዝ አይነት ወንዶችን ለመፍቃር ቀርቶ ለመያትም አይፋልጉም