Those of you who are commenting about the actress going to church wearing pants and makeup are giving a bad name to Christianity. If you guy's are such saints, WHY are you even watching this movie? and who gave you the authority to decide what a person should wear when they go to church? The Orthodox Christian Church is lead by GOD Himself through the father's. If there is an issue they will let us know. STOP being a hypocrite. The church is a HOSPITAL FOR SINNERS, not a hotel for the self righteous. Quit judging people based on what they wear to church. The message of this film is love, and saving a marriage. Which as a christian, we are suppose to believe in, live by and represent. We MUST learn how to focus on the good. May the GOOD LORD help us all+
ፊልማችሁን እንደፈለካችሁ ከቤተክርስቲያናችን ላይ ግን ስርዓታችሁን ብትይዙ መልካም ነው😏
ጼንጤ እኮናት
@@SamraSam-oc3kuKehonech alemehed newa kehedech demo sirat makiner
አንቺ ቆይ የለጠፍሽው ፎቶ እና ቪዲዮ የራስሽ ከሆነ ስለ ስነ ስርዐት ለማውራት ብቃቱን ከየት አመጣሽው?
@@besufekadsiratu2460ዝበል ቁቢዳም
Report እናርገው please ቤተክርስቲያንን ምናስከብረው እኛ ነን
ማን ነው እንደኔ ማንዴን አይቶ የመጣ
👍👍👍 ማንዴ እንኳን ደህና መጣህ❤❤❤
meeeeeeeeeeeeeee
ማንዴላን ባጣም ነው ምዎደው እሱን አይቼነው ያመጠውት እሱን ከዬሁት Longin time
ሰሀቀለበቨረቨሐሠቨሀቨቀሐቨሸቨበለሀለቨሸበበቀለበሸቨለበበሀለበበበለሸረቨሐሠበሀሸሸሸሸቨረቨሸቨረ@@ozrobiVLOGS
me too
metooo
የኦርቶዶክስን ስርአት ያንቋሸሸች በሱሪ ቤተክርስቲያንን መግባት ለምን አስፈለገ ከ1 ድም 2ቴ ለምን አስፈለገ ኦርቶዶክሳውያን የት ናቹ ወንድሞቼ 😭😭😭😭 እኔ ለፊለሙ በጣም ነው ምቃወመው 😭😭
Lelawn ateyat feru were bicha
@@qubeetube9059 እናሳይካለን / ሻለን
አውልቀውም ይግቡ ከፈለጉ አትጫጩ
@@SeidMohammed-vg4qs
አነተ ያልተማርክ ማሀይም🧠
Danz @@SeidMohammed-vg4qs
እኔ ሙስሊም ነኝ ግን ቤተክርስቲያን በዚህ ልክ መዳፍር አግባብ አይደለም ይህ ንቀት ነው ውርጋጥ ይህንን ያሰራው ይቅርታ ሊጠይቅ ይገባል 😊
እናመሰግናለን ልቦና ይስጠን ለሁላችንም😢🌷❤
ተባረክልን ❤
እንዲህ ስንጠባበቅ እምነት የለሾችን መከላከል እንችላለን እናመሰግናለን ❤
ተባርክልን እዲ ነው ስው ማለት❤
Thanks bro 😢😢😢bexem yeseferel
እኔሙሥሊምነኝ ይህንን ፊልም ያሠራዉ ሠዉየ ቶሎ ኦርቶዶክሶችን ይቅርታ መጠየቅ አለበት መጀመራ የሠዉ እምነት አክብሩ እምነቴን ሥለምወደዉ የሠዉ እምነት ሢነካ ያመኛል
ጠይቀዋል 😍😍
ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ ተባለ እንዴ
ምን አገባሽ እሱ ክርስቲያን ነው ዘረጦ
በትክክል🎉❤❤❤❤
ትክክል
የቤተ ክርስቲያንን ስርዓት የተዳፈረ የመጀመሪያው ፊልም😢😢 ስታስጠሉ እግዚአብሔር ይፍረድባችሁ
በጣም 😭😭😭😭😭
Report mareg enchlalen youtube yasagdewal
አምለሰት ይሄንን ድራማ ብላ በሳ UA-cam ላይ እንዲለቀቅ መፋቀዳ ያሳዝናል
Actualy yanadidal...be mechtu dingetenginet bamnim....charactrochu netela yizew hawasa mahedu baywatim...atleast arsema mehedachwun siyawku...megzat mezgajet yichal nbr...tseguroa nw yandedeng...
Akabadachu
ክብር ለቤተክርስቲያን ሴት ልጅ ያለ ነጠላ (እራሷን ሳትሸፍን) አትገባም❗❗❗
ምንም መናገር አያስፈልግም ያውቁታል
ፈጣሪ ያዘዛችሁን ሳታከብሩ ምነው ቤተክርስቲያን ማለት አበዛችሁ ምን ይገርማል
@@HayEmaየቀሽም ሰው coment😤
@@Nattytube899 የተዋህዶ ልጆች ሪፖርት አድርጉት
@@HayEma ሳናከብር በይ ራስሽን እታመጻድቂ
ለቤክተክርስትያን ያላችሁ ንቀት ያሳፍራል እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቹ
ያ ብቻ በቂ አይደለም ሪፖርት አድርጉ የተዋህዶ ልጆች በለመዱት ነገ ደግሞ ይችኛዋ መታ ግቢ ዉስጥ ትጨፍራለች አስተማሪ ቅጣት በአንድነት ሪፖርት
ጭራሽ በሱሪ😢 ድሮስ ሜንጤ ምን ያውቃል ደደቦች
ሙስሊም ነኝ ግን አያቴ አሳድጎኛል እና ክብር ለእምነት ቦታችን ይኑረን 😢
Enem datafile nang
sntegnaw dekiki new miyasayew betekrstyan sthed
@@makimaki5083Yanem teyake esu nw lejetua mache nw yahedchw????
Partun kortewtal ahun yelem
እኔም ጴንጤ ነኝ ግን የማንም ሀይማኖት ከፍ ዝቅ ስል አልወድም ግዜ ሆኖ ነው እንጂ በጴንጤም ሱሪ አይፋቃድም ጥሩ አልሰራችም በእሷ ቦታ ሆኜ እኔ ይቅርታ እጣይቃቸሃለሁ የተወዶ ልጆች ይቅር በሉኧት🙏one love Ethiopia
Mndnew mtashekabtew ..enam protestant ngn memesker segebake tashekabtalek
በናትሺ አታስቂኝ
እንዳንተ አይነት የተወሠኑ ረዎች ቢኖሩ ሀገራችን ሰላም ትሆን ነበር።
ቤተ ክርስቲያን በሱሪ አትገባም ሴት ልጂ የቤተክርስቲያኒቱን ስራት አክበሩ😢😢😢
ጴንጤ ናት
ብትሁንም@@CheruCheru-h3g
ስለሷ እምነት አይመለከተንም የቤት እምነቱን ስርዓት gn ማክበር አለባት:: @@CheruCheru-h3g
በዛ ላይ ልጅቷ ጴንጤ ናት እንዴት ክብር ይኖራታል ለቤተክርስቲያናችን ስርአት መጠየቅ ያለበት አካል አለ ከነ መኮንን ላዕከ እና ካሳሁን ፍስሀ ጀምሮ እንዴ ዝም ይላሉ የተያዘዉ የቤተክርስቲያንን ስርዓት ማዋረድ ስለሆ
Betie Nate orthodoxe lemabelashete yetenesa newe like ataregu le ilumnati
ፍትህ ለፌበን የምትሉ like
አሁንም የብልጽግና አጀንዳ ላይ ነዎት? ወይስ የብልጽግና አንደበት ነዎት። ለፍትሕ የቆማችሁ ከኾናችሁ እስኪ ወለጋ ላይ ስለተደፈሩትና ስተገደሉት ሕጻናት ጩኹ። እስኺ ከእናታቸው ማኅፀን በሳንጃ ተቀድዶ ከማኅፀን ወጥተው ስለታረዱት ሕጻናት ጩኹ! እስኪ የዐምሐራ ኩላሊትና ጉበት ይጣፍጣል እየተባለ የዐምሐራ ሕጻናት ጉበትና ኩላሊት ስለሀበላው ሕጻናት ጩኹ!
መርጦ አልቃሽነት ሆዳምነትና ርኵሰት ነው።
😢
ተረሳ እኮ መንግስትም ይሄን ስለምያውቅ መልስ አይሰጥም
ፍትህ ለጌች በድራማ ለታሰረው
@@banchiamsalu6053ፈጣሪ ያድርስብህ ሳያውል ሳያድር
የቤተክርሰቲያን ክብር ያዋረደ የተረገመ ፊልም 🥶🥶🥶
አልገባኝም ቤተክርስቲያኑ የቱ ጋር ነው
zare naw ye betekirstianun part yekoretut
ተቆረጠ ዛሬ@@NardiTigistu
ሪፖርት እያደረጋችሁ ዉጡ የብልግናቸዉን ማግኘት አለባቸዉ።
የተዋህዶ ልጆች አቤት አንድነታችን ደስ ሲል😮ከዚህ በኋላ የቅድስት ቤተክርስቲያንን ክብር የሚነካ ነገር መቃወም አለብን መደፈር የለባትም! እምዬ ተዋህዷ ለዘለአለም ተከብራ ትኑር❤አሜን
ስህተታችሁን ስለአረማችሁ ቆርጣችሁ ስላወጣችሁ እናመሰግናለን በተረፈ አስተማሪ ፊልም ነው ብርሃኑ ወርቁ ትችላለህ🙏
የሶስቱ በሬዎቹ ታሪክ አሁን ያለንበትን የዘረኝነታችንን ታሪክ አስተወሰኝ አንድ ቀን ጅቡ እያታለለን በልቶ ይጨርሰናል 😢 ፈጣሪ ዘረኝነትን ያጥፋልን ሀገራችንን ፍፁም ሰላም ያድርግልን
እባካቹ ለቤተ ክርስቲያን ክብር ይኑራቹ
awo tekekel nah
Moltual Eko Endezi YemihaD Be Wenu Alemem Ahun Gizaw Endi New Eko Satan Michawetebachew Wda
Gena legena esuwa menefekech ena betekrstian medefer yelebatin
@@eshetukassaw921 Lemen Bemayhon Neger Tekerakeralachu Fetari Yeteyekat Halas Beka Enda
እውነትሽን ነው እኔም ሳየው በጣም ነው ያስጠላኝ
ክብር ለቤተክርስቲያን ብሩክታዊት የምትባል ህፃን በጣም ቀብጣለች
ይሄ ትልቅ ድፍረት ነው እንዴት ቤተ ክርስቲያን ሴት በሱሪ እና በሜካኘ ትገባለች የኛ ሀጥያት እኮ ነው ለሀገራችን መመሳቀል ምክንያት ወደ አምላካችን እንመለስ
ua-cam.com/video/vRPgv80GGc8/v-deo.html
ሪፖርት አድርጉ ዘንድሮ እረኞቹ ተኝተዋል ቤ/ን እናስከብር እኛ
@@Kidist-rn2xcእኔ አድርጌአለው
@@Kidist-rn2xcአዎ ሪፖርት አድርጎ ።harmful and dangerous act ምረጡ።
የቱ ጋ ነው ፊልሙ ላይ ቤ/ክ ስገባ የታየው እእ?
ለቤተክርስትያ. ክብር ይኑራችሁ ይሄ በጣም ድፍረት ነዉ. ንቀት ነዉ በእውነት. 😭😭😭😭
የሕዝብን ድምፅ ሰምታቹ የቅድስት ቤተክርስቲያንን ክብር የሚነካውን ፖርት ቆርጣቹ ስላወጣቹ እናመሰግናለን ለቀጣይ ፊልም ሰሪዎች ስዕተታቹ አስተማሪ ነው ክብር ለቅድስት ቤተክርስቲያን 🙏
ልጅቷ ያልተመቻችሁ ላይክ አድርጉ
ቤት ክርስትያን ን በጣም የተዳፈረ ፊልም ነው
ምነው የቤተክርስቲያንን ስርዓት አናውቀውም አላችሁ 😏
Report እናርገው please ቤተክርስቲያንን ምናስከብረው እኛ ነን
ማለት
Yamshalde eht@@selamawitdebebe9354
ክብራችሁ እልም ይበል ቤትክርስቲያን እያቆሸሻችሁ ፊልም ፊልም ስትሉ አታፍሩም ??
@@SelamMoaba የተዋህዶ ልጆች ተባብረን ሪፖርት እናድርግ
በደፕተራ ጥንቁልና የቆሸሸ ቤተክርስትያን
ቤተክርስቲያንን አክብሯት። የተዋህዶ ልጆች ለቤተክርስቲያናችን እንዲህ ድምጽ ስቶኑ ደስ ይላል።በርቱ እንበርታ ❤❤❤
እግዚአብሔር ያዋርዳችሁ
የቤተክርስቲያን ክብር ዝቂ
እዳረጋችሁ ተራችሁ ዝቅ በሉ
ደሞ ጠብቁ ፈጣሪ ይፈርዳል😢😢
ቤተክርስቲያን እደዚህ ሁኖ መግባት ምን ይሉታል ወዴት እያመራን ነው ብናስተውል መልካም ነው
Report እናርገው please ቤተክርስቲያንን ምናስከብረው እኛ ነን
@@selamawitdebebe9354 አደረኩኝ እኔ
ልጅቷ ኮ ጴንጤ ናት
አምለሰት ይሄንን ድራማ ብላ በሳ UA-cam ላይ እንዲለቀቅ መፋቀዳ ያሳዝናል
ይሔንስ እኔም ብያለሁ
ለቤተክርስቲያን ክብር
የፊልሙ ነገር
Report እናርገው please ቤተክርስቲያንን ምናስከብረው እኛ ነን
Ewent nw
አዎ ማስጠፋት አለብን፣ ራቁቷን ቤተክርስቲያን ለዛውም መናፍቅ ሆና
እቺን ዥልጥ ጴንጤ ባያሰሯት አሪፍ ነበር ምኗም አያምር ደሞ ፊቷ ምን እንደሚያክል
ይህን ፊልም እሪፖርት እናርግ ይህ ድፍረት ነው በስተት ነው እንዳይባል ሁሌቴ ነው የደገሙት ሴት ልጅ በሱሪ ቤተክርስቲያን አትገባም ይህን ደግሞ የምናሳውቀዉ የተዋህዶ ልጆች ነን
Awo hulachuhm orthodox adrgu
Edit adrgew awetut eko
አዎ ሪፖርት አድርጎ ።harmful and dangerous act ምረጡ።
ትክክል
አስተያየት ተቀብላቹ ፊልሙን ስላስተካከላቹ እናመሰግናለን ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር ❤❤❤❤
ማንዴላ አንተን ሳይ በውስጥክ ባባ😢ይታየኛል ሁለታችሁም ያላችሁበት ፊልም በጣም ያስቃል😂ያዝናናል በቃ በጣም ነው የማደንቃችሁ ታሪኩ😢😢ባባ
ለፊልም ብላቹ የኦርቶዶክስ ሀይማኖታችንን ስርአት አትጣሱ ልጅቷ ዼንጤ ናት ስታማትብ ራሱ በንቀት ነው በዛላይ እንደአባቷ ቤት እየተገላለጠች መግባት አትችልም ቤተክርስታያን ይከበር::
ምናለበት ውጭ ስትወጡም እንደዚህ ብትጨነቁ ወረኛ ሁላ ማስመሰል አቁሙ እስኪ እንደ ማርያም ተሸፋፈኑ አከተመ ።
ኢቺ ጴንጤ ቤተ ክርስቲያንን ደፍራለች ፈጣሪ የስራዋን ይስጣት
አንተ ምነው አወራህ ልክ ነች እንዴ ጴንጤዋ
አምለሰት ይሄንን ድራማ ብላ በሳ UA-cam ላይ እንዲለቀቅ መፋቀዳ ያሳዝናል
ከመቼ ጀምሮ ኦርቶዶክስ ሀይማኖቱን የሚያከብረው
ንቀት ነው ወይስ አለማወቅ ልትሉኝ ቤተክርስቲያን ያለ ነጠላ የገባችው አንዳንዴ ይህ ሊመጣ እንደሚችል እያወቃችሁ ነው ምታደርጉት ከዛም ይቅርታ ልትሉ ምን አይነት እረ በፈጣሪ አትርሱኝ
የምን ይቅርታ ነው እ Orthodox እንደዚ አይነት የተለመደና ባህላችሁ ነው:: እትት አትበል 😏
@@Mohajoker-cn8jo tish kotet mehaym be Orthodox sim litnegji brother tebanobishal kezi tif kefo
@@Keba-l7q መቼም እዉነት አታወራ አትለኝም እውነታው ደሞ እንደዛ ነው ::
@@Mohajoker-cn8jo anchi chewatash eko tebanene beka tekentes be gid litasedbegn new
ልጅቷ መናፍቅ ነች ለዛ ምንም ክብር የላትም
ቤተክርስቲያናችን ስርሀት አላት ማንም በሱሪ አየተወጣጠረ ስራሀቱን አታበላሹብን ተጠንቀቁ
ብርክቲ አለባበስዋን ብታስተካክል አሪፍ ፊልም ነበር ልቦና ይስጠን አሚን❤❤❤🎉🎉🎉
አምለሰት ይሄንን ድራማ ብላ UA-cam ላይ መልቀቋ ያሳዝናል
ወይ መናናቅ ብሩክታዊት ጴንጤ ስለሆነች ነዉ ቤተክርስቲያን ዉስጥ በሱሪ እንድትቀረፅ የተደረገዉ ማርያምንን በጣም ተናቅን የሰማይ አምላክ እርሱ ይፍረድ🤔🙏
😂
please be modern and scientific society it's 21st century
21st century ezaw felgew yihe ethiopia nw eshi
😂😂😂😂😂
አምለሰት ይሄንን ድራማ ብላ በሳ UA-cam ላይ እንዲለቀቅ መፋቀዳ ያሳዝናል
ለቤተ ክርስቲያን ክብር ይኑራችሁ🥰 ምን አይነት ዝቅጣት ነው😭 በጣም ያሳፍራል😭
ማነዉ እደ እኔ ከቲክቶክ አይቶ የመጣው ፊልሙ በጣም አሪፍ አስተማሪ ፊልም ነዉ ነገር ግን ለቤተ ክርስቲያን ክብር ይኑራቹ ልጅታ ቀሚስ ብትለብስ እና ነጠላ ብትለብስ አሪፍ ነብር ቤተክርስቲያን ክብር ናት
Neber sayhon nw
እኔ😂😊
ፔንጤ ስለሆነች እኮ ነው
እኔ አሁንገና ገባሁ ምንድን አርገውነው
እኔ😂
ይሄን ፊልም ማውገዝ አለብን ክብር ለቤተክርድቲያን😢😢😢😢😢
የህዝብ አስተያየት ሰምታችሁ ቤተ/ክርስትያንን ውስጥ የነበረውን አስነዋሪ ትዕይንት ቆርጣችሁ ስላወጣችሁ እናመሰግናለን 🙏🥰
ማነው በባጁጂ ሞት ያዘነ 😭😭😭ማደ እኳን ደና መጣህ❤
እዚህ ፊልም ላይ የቤተክርስቲያን ንቀታችሁን አይቻለሁ አንደኛ ካለ ነጠላ በሜካኘ በሱሪ ገባች ሲቀጥል ልጅቷ ኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ አይደለችም ምን እያሳያችሁን ነው ምንስ እያለማመዳችሁ ነው ለምን ስርአት አትይዙም😢
ፊልም ለማድመቅ ብላችሁ የቤተ-ክርስቲያን ስርዓት ለምን ታፈርሳላችሁ
እሷ ፕሮቴስታንት ነች ነገር ግን እሷ በንቀት እንኳን ብታደርገው ደብሩ ለምን እንደዚህ አይነት ቀረጻ ይፈቅድላቸዋል 😞😞😞
ክብር ለሚገባው ክብርን እንስጥ🙏🙏
ጥፋታቹህ ገብቷቹህ ይቅርታ መጠየቃቹህ መልካም ነው እንዲሁም ቅሬታ የአስነሳውን እና ቤተክርስቲያናችንን የማይመጥነውን ክፍል መቁረጣቹህ እናመሰግናለን💚💛❤🙏🙏🙏🙏🙏
ቤተክርስቲያናችንን የፊልሙ ባለቤት አዋርዷል ያስተካክል ይቅርታ ይጠይቅ የምትሉ ኦርቶዳክሳውያን የታላችሁ😢
የኢሉሚናቲዎች ፊልም ነው የቤተክርስቲያናችንን ስርአት ላይ ሚሳለቅ ፊልም ነው ጭራሽ ቤተክርስቲያንናችን ላይ መጥታችሁ የቤተክርስቲያን ስርአት እያያችሁ የራሰችሁን የፊልም ወሬ እያወራችሁ ምትሳለቁ ካራክተራችሁ ማይታወቅባችሁ መስሏችሁ ነው ። ለማሳየት ምትፈልጉት ነገርና ለማውራት ምትፈልጉት ታሪክ ያው ዞሮ ያው የአባታችሁን የሰይጣንን ነው እናንተ የቤተ ክርስቲያን ጠላቶች ናችሁ . ማነው ያስገባችሁ እግራችሁ ይቆረጥ
😢😢መቼም አለማወቅ ነው ብዬ አላስብም ብሩክታይት ፕሮቴስታንት እምነት ተከታይ ናት ሲቀጥል እሄ የቸርቻቸው ዲስኮ ቤታቸው አይደለም በሱሪ በመሳሰሉት ነገር ምትገባው እሄ ፊልም መከሰስ አለበት ክብር ለቤተክርስቲያናችን እናደ ቆሻሾች ክብር ይኑራቹ በዚህ ልክ ትኑቋታላቹ ብለን አስበን አናውቅም ምድረ ለማኝ እቺ ዘቢል ከፈር ስነስርሀት ሚባል ነገር አልፈጠረባትም ይመስለኛል በዚህ እደዚህ አድርጋቹ ዣይራል እዲወጣ አስባቹ ከሆነ ተሳስታችዋል
አይገርምም ለምን ፔንጤ የሚጨፍሩበት ገብተው አልስሩም ንቀት ንው እንጂ የሚገርመኝ የልጁ እናት ትልቁዋ ሴትየው ኦርቶዶክስ ናቸው ምናለበት አይሆንም ቢሉ ሲጀመር ይቺ ብሩክታይት የምትባለው ፔንጤ ናት ይሄሁሉ ንቀት አይ ኦርቶዶክስ እንደዚህ መቀለጃ እንደሆን አይቀርም ይፍርዳል የእመቤቴ ልጅ
ጠንቋዬች እዛ ውስጥ አይደል እንዴ የሚጠኑቁሉት
ሳታይ አታውሪ
የፕሮቴስታንት መዝሙር ስለ ዘመረች ብቻ ፕሮቴስታንት ናት ማለት አይደለም የሰውን እምነት ለማጠሽለት የምታደርጎትን አቁሙ በእኛም እኮ ስረአት አለ ።
ቄሶቹ ደብተራቸዉን መተት ድግምት የሚሰሩበት ቤት 😂😂😂
ሲበዛ ባለጌ ናቹ እንዴት ለቤተክርስቲያን ክብር አይኖራችሁም ቤተ መቅደስ ጭራሽ ሱሪ ፀጉሮን ሳትሸፍን ትገባለች ይሄ ኦርቶዶክስን መናቅ ነው
ሴቷ እኳ መናፍቅ ናት 😂
አይገርሙሽም አቃጠሉኝ እኔኮ ያልገባኝ ግደታ ቤተ ክርስትያን በፊልሙ መካተት አለበትደ ከሆነስ ለምን ስርአት ባለው መንገድ አያደርጉም
ትሁን አለመሄድ እኮ ነው@@TigestWubea-je6yg
ምን ይገርማል እየዘፈናችውበት አይደልዴ😂😂
የኢትዮጵያ አርቲስቶች ሆዳም ብቻ በባቡጂ ቀብር በቁኝ
ምንድነው ጉዱ ቤተክርስቲያን ያለ ነጠላ ልያውም በሱር በጣም ያስጠላል ፈጣር ልቦና ይስጣችሁ😢😢😢😢😅 😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡
እዉነት በዚህ ፊልም የተዋህዶ ልጆች ልክ መስጠት በጥላቻ ዉድቅ እናድርገዉ ለሌላዉ ትምህርት እናድርግ ድፍረታቸዉ😢😮😮😮😮
የኦሮቶዶክስ እምነት ተከታይ ባትሆንም ብሩክታይት ሺመልስ ቤተክርስቲያን የራሷ ህግና ስራት አላት ቢያንስ እሷ ለቤተክርስቲያን ክብር እንደሌላት በፌስቡክ ፔጇዋ የምትስተላልፈውን ጠንቅቀን እናቃለን ጭራሽ በሱሪ ነጠላ ሳትለብስጠ ከነ አርቴፊሻኗ እንድትገባ አድርጋቿል ሌላ እምነት ላይ ይህ ድፍረት ይደረጋል ቆይ በጣም ቤተክርስቲያኗን እና እምነቷን ተከታይ መናቅ አብዛታቿል ዋጋ የምትከፍሉበት ቀን እሩቅ አይሆንም ደራሲው ሆነ ዳሬክተሩ ለእዚህ ደፍረታችሁ ቤተክርስቲያኗን ይቅርታ መጠየቅ አለባችሁ
አንፈልግም አሁንስ የሰለቸን አዉቀዉ እያጠፉ የዉሸት ይቅርተጠየሚጠይቁን ነገር ነዉ ፊልሙ መዉረድ አለበት መጠየቅ አለባቸዉ ከነ ቤ/ን አስተዳዳሪ ተብየዉ የግሉ አደረጋት ቤ/ንን በህዝብ ገንዘብ ተሰብስቦ የተሰራዉ እኮ ለአምላኩ ማደሪያ ንፁህ አምልኮት መፈፀሚያ እንጅ እንደ ግሉ አዳራሽ ለመናድቁ ሊያከራያት አይደለም
ያሳዝናል !! ለቤተክርስቲያን ክብር ይኑራችሁ ።
በጣም ሚያሳዝነው ፊልም ክሩ ላይ ያላቹ የተዋህዶ ልጆች እንዴት አትቃወሙም ጥበብንም እንጀራንም የሰጣቹ እግዚያብሄር እነደሆነ እንዴት ዘነጋችሁት? ልቦና ይስጠን
Report adrgen filmun masaged enchlalen be betekirstanachn keld yelem please
ምን ይቃወማሉ ሆዳቸውን ብቻ ነው እሚያመልኩት
የስም ክርስቲያን ጫታም ይሆናሉ እነሱስ ስርአቷን ሲያዉቁ አይደል? መቸ ያወቋትና እንዲህ ሳያወቋት ድንገት ሀይማኖት ይቀይሩና ይለፋደዳሉ
አምለሰት ይሄንን ድራማ ብላ በሳ UA-cam ላይ እንዲለቀቅ መፋቀዳ ያሳዝናል
ጴንጤ ሁናለች ግን በነበረችበት ጊዜ ታውቃለች
ይች ልጅ ድሮም ሰርአት እደሌላት የበለጠ አሰመሰከረች ክብር ለቤተ ክርሰትያን
ማደላየ ይመችህ ።የዛሬ አመት አድስ አበባ አባኮራ ሰፈር አይቸዉ ።ነበር🎉🎉🎉🎉🎉
ታድለህ.እኔ.ባዬዉ.ዴስታዬን.መቋጣጠር
አልችም
ጎበዝ የተዋህዶ ልጆች ሁሉም ኮመንት ተቃውሞ ነው ኮራህባችሁ የዚህ ፊልም ደራሲ እና ተዋናዮች ገንዘባችሁን ኪሳችሁ አይግባ አይበርክት ለገንዘብ ብላችሁ የቤተክርስቲያን ከብር ጥሳችኋል
አሜን❤❤
እኔ ላየው ነበር ነገር ግን የቤተክርስቲያኔን ክብር የሚነካ ነገር ጥንቅር ብሎ ይቅርብኝ።
ፊልም ዳቦ አይሆን እንጀራ ምን ከአእምነቴ አይበልጥም። ማያ ሚዲያም ጥፋተኛ ነው። እንዲህ ዝም ስንል ነው ሀይማኖታችንን ያስናቅነው። እስኪ መስኪድ እንዲ ያድርጉ። መጀመሪያም አይደፍሩም መስኪዱን ምክንያቱም ውርጅብኙን ያውቁታል። ደራሲው እና ዳሬክተሩም ተጠያቂ ናቸው። ደግሞ ኮ የልባቸውን አድርሰው ይቅርታ ይሉ ይሆናል። ከሆነ ቆርጠው ከፊልሙ ላይ ያውጡት።
kkkkkkkk እና ሳታይ ባምን አዉቃሽ ነው ኮመንት የፃፍሹ ዎረኛ
@@burtukankeya3758መናፍቅ ነህ አየንህ አይሳካላችሁም ኑ ጥሩ ነዉ ተዳፈሯት ትቀምሳላችሁ የ እኛ ቤ/ን ቀልድ መስሎሀል ለአፍኒና ፊናንስ መልስ ሰታለች እንደ እናንተ ለሚዳፈራት ተአምር አሳይታ ሳትወድ በግድህ ኦርቶዶክስ ታደርግሀለች ምልክት ትሹ የለ ኑ ቀጥሉበት በማን እንደሚብስ እናያለን
@@burtukankeya3758 antem kenesu andu neh emneth lela kehone bantem ydersal ok mnale gn lehlinachin bnnor 😢
ለምንድነው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ መነገጃ ማድርጋቹህ ሳይቅር ምን አለበት ስራት ቢኖራቹህ ማነው እንደዝህ ሱሪ ለብሶ ተወጣጥሮ ቅጥር ግቢ ውስጥ የሚገባው ላላው ልጅታ መሳልም አልፈለገችም ምክንያቱም የሀይማኖቱ ተከተይ ስላልሆነች ንቀታን አሳይታለች ማንኛውም የሀይማኖቱ ተከተይ እንደዝህ ዘላን አለባበስ ለብሶ አይገባም ክብር ያስፈልጋል ምን ችግር አለው ባትገባም ቤተክርስቲያን ውስጥ በውጭ መቀጣጠር አይቻልም ማፈራ
ልጅቷ ጴንጤ ናት ለምን ካልታጡ ኣርስቶች እሳ ተመረጠች ለቤተክርስትያናችን ክብር ይኑራችሁ የፊልሙ ዳሬክተር እና እዛ ፊልም ላይ የተሳተፋ ኣርትስቶች በሙሉ በሕግ ይጠየቁልን
Best movie of year Best ethiopians ACTOR tank you nice 👍
የቤተክርስቲያንን ስርአት የሚንድ የሚሸረሽር በጣም ነውር የሆነ ነገር ነው የሰሩት እፈሩ👇👇ተመልከቱት 38:03 እና 1:23:34
ለቤተክርስቲያናችን ክብር ስጡ ውሃ የማያነሳ ፊልማችሁን ቢያንስ ስነ ስርዓቱን ጠብቃችሁ ስሩ ምን ለማስተላለፍ ምን ለማለማመድ እየሞከራቹ ነው እንደዚ ዓይነት ስህተት ሊደገም አይገባም !
የማየዳግም እርምጃ ካልወሰድን እመኝኝ ይደግሙታል
በትክክል የኦርቶዶክስ ልጆች የሆናቹ ይህንን ድርጊት ልትቃወሙ ግድ ይለናል ።
የፊልሙ ባለቤት መከሰስ ይኖርበታል ይሔ ያንድ ግለሰብ አይደለም አለም አቀፋዊት ቤተክርስቲያን ላይ ነዉ የሾፍከው የልጅቷ የእምነቱ ተከታይ አይደለችም ይሁንና በሱሪ በአርቴፍሻል ሁሉ ነገር ክርስቲያኖች እንዲለማመዱት ተብሎ የመጣ ነዉ ስለዚህ አጥብቂ እቃወማለሁ ይንን አውርዱት ፕራቤት አድርጉት የቤተክርስቲያን ልጆች ተቃወሙ ሁላችሁም ቀልድ አይደለም
ሰማያዊ ቤታችን ናት
እንደኔ ኮሜንት አንብቦ ጨረሶ ፍልሙን የምያይ ላይክ😂
በTiktok ላይ trailerቹን አይቼዉ ነዉ የመጣሁት ምርጥ ፊልም አንደኛ ናቹ
ጀምሮ ተውኩት የኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ስርአት ውጭ የሆነ ትይንት አለበት በሱሪ ነጠላ ሳትለብስ ደጀ ሰላም አይኬድም ፈጣሪ ልቦና ያድለን
አዎ ፍትህ ለሄቨን ነገ በእኔ ብለን ለፍትህ መቆም አለብን
Fith le betechrstian demo zelzala aydelm tlalechi echi kentu pentewochi nachew edih yaderegut
ክርስትያን ሁናችሁ ምርጥ ፊልም የምትሉ አፈር ብሉ
እማትረቡ
ለቤተክርስቲያን ክብር የለለቹ አቤት ድፈረት😢
ዋው ጎበዞች የቤተክርስቲያኑን ባለማወቅ ብታጠፉም ማስተካከል ትልቅነት ነው 🥰❤️
በዚህ አጋጣሚ አንድ ነገር ለማሳሰብ እወዳለሁ ፦
መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለም።ሐየ ሥራ 4፥12 ኢየሱስ ያድናል
Tebarek wendime betam new eyazenku yeneberkut sew endet bezeh lik besew lay tesfa yaregal fetarewin Tito ohh Geta hoy masetewal yihun lezeh Misken hezib
አወ ዘመኑ ፍፃሜው እየደረሰነው ከተነገሩት ምልክቶች እየተፈፀሙነው እኛግን ንስሀ ለመግባትኮን እየሞከርን አይደለም እንቃ መዳን በእየሱስ ነው
የእናንተው ጉድ መሠለኝ በመዓት ሃገሪቷን እያመሳት ያለው ሃሰተኛ ነብዪቶች ሃገራችን ላይ እንደአሸን ሲበዙ ተመልከት ምን እየተከሰተ እንዳለ ይሄ ሁሉ መዓት በናንተው የውሸት አምልኮ የመጣ ነው ኦርቶዶክስማ ጥንትም ስርዓቷን ጠብቃ የኖረች ለሃገርም ለዓለምም ዘወትር ፀሎት የምታረግ ሠማያዊት ነች ሶፍት የሚያበሉ በካራቴ ሠይጣን የሚያወጡ በመልካም ወጣት ስም ሚሊየነር የሆኑ ተሳዳቢ ፖስተሮችን እየተከተላችሁ አትሸወዱ ይልቅ ዘወትር በየቀኑ በኪዳን በቅዳሴ በያሬዳዊ ዝማሬ አምላክን የምታመሠግን በቸኛዋ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ በሯ ክፍት ነው በንሠሃ ተመለሱ ምህረቱን ልቦናውን ይስጣችሁ
ጎሽ ደፋር አይ ዼንጤ ነገ ደግሞ አዉደ ምህረቱን ተከራይታችሁ ተቀርፃችሁ ስበኩና በዚች ገልቱ ተዋናይ ደፍራችሁናል የነገዉን ድፍረታችሁን እየነገርሽን ነዉ ቃሉ የከበረ ነዉ በ እናንተ አፍ አትናገሩ
@@WondyeAmenከተነገሩ ምልክቶች አዎ እየተፈፀሙ ነዉ አንዱ በስሜ ይመጣሉ ብሎን ነበር ይሄዉ መጣችሁ እየተግተለተላችሁ እንዳትረሳዉ ላስታዉስህ ብየ ነዉ። መቼም በስሜ ይመጣሉ የተባለችዉ ኦርቶዶክስ ቀደምቷ እንዳልሆነች ካልታወርክ በስተቀር አትክደዉ
ኦርቶዶክስ ሳትሆኑ ሳታምኑበት ደራሲውስ ለምን ይጽፋል ተዋናይዎችስ ለምን ይጫወታሉ ? ኦርቶዶክስ ሀይማኖት ቀጥተኛ እና እውነተኛ ናት!! አርተፊሻል ሰው ሮቦት መስሎ ደፍሮ የሚገባበት አይደለም ልትታረሙ ይገባል !! የሉሲፈር ስራ አስፈፃሚዎች
ከሁሉም ነገር በላይ የገረመኝ አሁን ላይ በንቀት ዝም ማለታቸው ነው። የአሁን ዝምታቸው ከመቅረፃቸው ይልቅ ንቀታቸውን ያሳያል።
የራስን መገንባት እኮ የሌሎችን በማፍረስ አይድለም. a big message!!
የተረገመ ፌልም የቤተ ክርስቴያናችን ክብር ያዋረደ አይባረክላችሁ ብሩ ሳትበሉት ሙቱ
የመጨረሻ ከማይጠበቁ አርቲስቶች የማይጠበቅ ፊልም በጣም አስቀያሚ ፊልም ነው የሰራችሁት
የቤተክርስቲያን ስርአት የሚጠበቀው በሁላችንም ነው ስለዚህ share ከሚለው ጎን ያለውን 3 ነጥብ ነክታችሁ ሪፖርት ማድረግ የሃይማኖት ግዴታ ነው። ፊልሙ ወይ የቤተክርስቲያኑን ክፍል ብቻ ነጥሎ ቆርጦ ማውጣት (trim) ማድረግ አለበት አለበለዚያ ሙሉ በሙሉ ከyoutube መውረድ አለበት። ስርአት የሚጀምረው ከዚህ ነው። ሌላው ሃይማኖት ላይ የማይሞክሩትን እዚህ ቂጣቸውን ጥለው እንደፈለጉ ሲገቡ ሲወጡ ትንሽ ማስተካከል ያስፈልጋል። ምክንያቱም የገባችው አንዲት ሴት ብትሆንም ልክ የቤተክርስቲያን ስርአት ይመስል የሚታየው ግን ለሚሊዮኖች ነው።
አይ ማንዴ ምርጥ ሰው የማንዴ አድናቂዎች የታላቹ
አለን አለን
አለን
አለን
እንዴት አንዲት ሴት ቤተክርስቲያን ስትሄድ ነጣላ ሳትለብስ በሱሪ እንዴት ነው የምትሄደው የቤተክርስቲያኑን ስረዓት ጥሳችዋል ይቅርታ ልትሉ ይገባል😢
ምን ብዬ ልኮምት ፈጣሪ ልቦና ይስጣቹ ለሚያል ብር የማያልቀዉን የቤተክርስቲያን ክብር ዝቅ ማድረግ ያሳዝናል 😢😢
ፍትህ ለሄቨን ፍትህ ለህፃናት ፍትህ ለሴቶች 😔
ይችን ለምታነቡ ያላሰባችውት እጀራ ይሰጣችው ትኩረት ለጓንደረ 😢😢😢
Amne
እውንት ንው ኦርቶዶክሳዊያን የሆናችሁ ሁሉ እውንት ለቤተክርስቲያናችን ክብር ካላችሁ ይሄንን ፊልም ዲስላይክ አርጉ
❤❤❤❤አርጋሉ
ቤተክርስቲያን እባካችሁ አትዳፈሩ እናንተ ባለጌዎች😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡
ሰድቡ ቡች
የሰውን ስሜት በመረዳትና ከጥፋታችሁ ተመልሳችሁ ቤተ ክርስቲያንን ይቅርታ ጠይቃችሁ ስህተቱንም አርማችሁ በማሳየታችሁ ትልቅነታችሁን አሳይታችሁናል
እግዚዓብሔር ክብር ይስጥልን እናመሰግናለን
ለቤተክረስትያናችን ክብር
ከ7day ቻናል ነው የመጣሁት።
ይኽ ፊልም በኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ስርዓት ላይ የተሳለቀ በመሆኑ የተዋህዶ ልጆች ሁላችንም riport እናርገው። ከዚህ ይጀምራል ለኃይማኖታችን መቈርቈር።
ሰለ እናተ ፊልም አይመለከተኝም ግን ለቤተክርስቲያን ክብር ይኑራቹህ በሱሪ አርቴፊሻል ፀጉር በዛላይ ያለ ነጠላ ምን አይነት ስረአተ ቢስነት ነዉ ኤጭ
ለቤተክርስትያናችን ክብር የሌለው ነው እቺ ስጀመር ጴንጤ ና እንደዛ ሆና እንድትገባ ማድረጋችሁ የተለየ መልዕክት ይኖራችዋል በዛ ላይ ስርዕት የሌላት መጠየቅ አለባቸው ክብር ለቤተክርስትያናችን 🙏🙏🙏
በጣም ምርጥ ፌልምና አስተማሪ የሆነ ፌልም ነዉ ሌሎቻችሁ አትንጫጩ የማይሣሣት የለም እናም ይቅርታ ጠየቁ ስለዚህ በቃ❤❤❤
I love this film . Full of wisdom.
የሄቨን ጉዳይ እየተረሳ ነው ፍትህ ለሄቨን 😢😢😢
ፊልም ከሲኒማ ሲወርድ ይረሳል🤣🤣🤣ፍትህ ለጌች
@@banchiamsalu6053 ቆሻሻ አረመኔ ይደረስብህ
አይረሳም እስከመጨረሻው እንታገላለን
@@banchiamsalu6053ከብት
አየነውኮ ትግሉ በቤት ተጠናቆል መረጣችሁ አታልቅሱ
ብሩክታይት የምትባይ ልጅ ግን ምን አይነት ጋጠወጥ ሴት ነሽ እንዴት የተከበረች ቤተ ክርስቲያን ሒውማን ሄርሽን እና ታይትሽን ግጥም አርገሽ ትገቢያለሽ ባለጌ
Esuwa penxa men adergech koshashaw Eko derasew nwe
አለመስራት እኮ ይቻላል
በጣም ይች እራቁታም መንቃራ
መናፍቅ ናት ምንስ ብታደርግ ምን ያስጨንቃታል? ጥበቃው ምንድነው ስራው ?
መጠየቅ አለባቸዉ የደብሩ አስተዳደር እስከ ጥበቃ እኔህ ዉሾች
ፊልም መስራት መልካም ግን እባካችሁ ለናንተ ፊልም ማሴዋቤ ብቻ ሳይሁን ስርአቱን ጠብቃችሁ ቤተክርስቴያን ላይ እንደት እንህ ታደርጋላችሁ በጫማ መግባት በሱሪ ፀጉር አለመሸፈን ይህ ስልጣኔ አይደለም እባካችሁ እባካችሁ እባካችሁ በምታምኖት
Those of you who are commenting about the actress going to church wearing pants and makeup are giving a bad name to Christianity. If you guy's are such saints, WHY are you even watching this movie? and who gave you the authority to decide what a person should wear when they go to church? The Orthodox Christian Church is lead by GOD Himself through the father's. If there is an issue they will let us know. STOP being a hypocrite. The church is a HOSPITAL FOR SINNERS, not a hotel for the self righteous. Quit judging people based on what they wear to church. The message of this film is love, and saving a marriage. Which as a christian, we are suppose to believe in, live by and represent. We MUST learn how to focus on the good. May the GOOD LORD help us all+
ለቤተክርስቲያን ክብር ይኑራችሁ የተዋረድ ፊልም ገና ዛሬ አየሁ እግዚአብሔር ይቅር ይበላችሁ 😢😢😢
በጣም ያሳዝናል ጴንጤዎች ተሰብስበው ቤተክርስቲያን ላይ ቀለዱ መናፍቋ ብርክቲ ለምን ነጠላ ለብሳ አልገባችም ኦርቶዶክስ ተዋሕዶን አረከሳችሁት
Ere negative people 😂
Endanchi haymanot yelsh adlnem le haymanotachen telek kbr alen@@samrawittemesgen9509
@@samrawittemesgen9509 የእግዚአብሔር ሰዎች ተረጋጉ እንጂ ይህ እኮ የቤተክርስቲያን ስርዓት ነዉ!
ትሽ ማነው ጴንጤ ያደረጋት ቲክቶክ ላይ የጴንጤ መዝሙር የዘመረ ሁሉ ጴንጤ ነው
እንዴ ልጅቷ ጴንጤ አይደለችም የእናንተው ነች መቼም ከጴንጤ እራስ አትወርዱም አስመሳዮች
ፊልም የሚሰራዉ ለማስተማር እና ትዉልድን ለመቅረፅ ነዉ ፤የሀይማኖት ስርዓትን መጣስ ደግሞ በጣም ትልቅ ስህተት ነዉ ቤተክርስቲያን ህግና ስርዓት አላት ፤ያንን የማታከብሩ እና የማትፈልጉት ከሆነ አለምጣጣት የምትመጡ ከሆነ ደግሞ አክብራችሁ ለህጓ መገዛት ግዴታችሁ ነዉ። አንገቷ ላይ ክር የላረገች፣ያለነጠላ ቤተክርስቲያን የምትሔድ ብቻ አይደለም ቤቷ ዉስጥም ሆን ነጠላ ሳረግ የምትፀልይ ሴት ፣ ሱሪ ወይም ጥብቅ ያለ ቀሚስ በአጭር ነጠላ አርጋ የምትሔድ ሴት ቤተክርስቲያን የምትገባዉ ምን ለማስተማር ስለዛህ በደንንብ ተጠንቀቁ ምትሰሩት ለህዝብ አይደል የሚያስከፋ ነገር አታርጉ በተረፈ አጨራረሱ ፊልሙን ህይወት እዲዘራ አድርጎታል ።
ምን አይነት ድፍረት ቢኖራቹ ነው በቤተክርስቲያን ውስጥ በሱሪ ገብታ ምትቀርጷት እሰዋስ እንዴት ትገባለች ምን አይነት ንቀት ነው በጣም ታሳፍራላቹ እግዜሩ ይቅር ይበላቹ ይበልሽ
እኔም ይህን ፊልም መሳይ ስድብ እቃወማለሁ እናት ቤተክርስቲያን በዚህ መልኩ መደፈር የለባትም ለራሷ ያሉባት ችግር ይበቃታል ሴት ልጅ ተከናንባ ቀሚስ ለብሳ ስርአተ ግቢውን አክብራ አረማመዷ ሳይቀር በእርጋታ መሆን አለበት በጣም አስነዋሪ ፊልም ነዉ
በእውነት እያዝናና ትልቅ ትምህርት የሚሰጥ ፊልም ነው ሰው ለትዳር መቸኮል እንደሌለበትና ካገባም በኋላ መፋታት እርም/ነውር መሆኑ ያወጋል እንደሚታወቀው ተፋቶ እናቱ ቤት የተመለሰውን/ቤተሰቡን ጎዳና የበተነውን ቤት ይቁጠረው ደስ ብሎኛል ድንቅ ስራ ነው በርቱ ውድድድ 😍ደሞ ኢየሱስ ይወዳችኋል ለእናንተ ነው በመስቀል የሞተው የዘላለም ህይወት በእርሱ በማመን ይገኛል ካላመናችሁ ግን ይፈረድባችኋል ወዳጆቼ ኢየሱስን በማመን ተባረኩ ይህ ምድር ጠፊ ነው ሁሉም ጊዜየዊ ነው ስለዚህ ከሞት በኋላ ያለውን ህይወታችሁን ማስዋብም ማጨለምም የእናንተ ምርጫ ነው!?
አይመናፍቃን እዳበሳ የሚገሱ እዳገኙ የሚጠቅሱ ባይናቸዉ የሚጠቃቀሱ እናተናችሁ የቤተሰቦቻችሁ የባእድ አምልኮ ጠቋር አዳል ሞቲ ወሰጋላ እርኩሳን መናፍሰት እየሱሰነኝ እያለ ይሸዉዳችዃል ኸረንቁ ጌታሆይ ጌታሆይ የሚሉኝ ሁሉ መግሰቴን አይወርሱም ብሏል እናተ የትቢት መፈጸሚያ ሆናችዃል ተመለሱ ንሰሀግብ አብብ ጹሙ ጸልዩ ሰገዱ ቅዱሰ ቁርባነሰ ዉሰዱ ከዛ እየሱስን አገኘሁት ማለት ይሄን ሰፈጹሙነዉ እጂ በየመገዱ እደዉሻ በመጮህ እዳህያ በመራገጥ በየ ናት ክለቡ በመጨር በመዝለል አይደለም እየሱሰ ክርሰቶሰ የሚገኝዉ 🎉🎉