ጥብቅ መረጃ ! ፓስፖርታችሁ ላሳደሳችሁ በሙሉ جواز سفر إثيوبي 🇪🇹 Ethiopian Passport Renewal 🇪

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 12 вер 2024
  • ፓስፖርታችሁ ማሳደስ ለምትፈልጉ እንዲሁም ፓስፖርታችሁ የጠፋባችሁ እና የተቀደደባችሁ በሙሉ ከስር በተቀመጡ ስልክ ቁጥሮች በ WHATSAPP እና በቀጥታ ስልክ አናግሩን 🙏
    +971555806951
    +971 544208897

КОМЕНТАРІ • 261

  • @Em.YouTube.
    @Em.YouTube. Рік тому +49

    ይችን ፁሁፍ እምታዩ በሙሉ በያላችሁበት እድሜና ጤና ያድላችሁ አሜን

  • @najibanajibaa2499
    @najibanajibaa2499 Рік тому +25

    ጀግናናክ ወለሂ ሰለደንቅክ አለልፍም 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🥀🥀🥀🥀🥀🥀

  • @emuyahya9351
    @emuyahya9351 Рік тому +12

    አላህ የህዲክ ሲራጠል ሙስጠቂ ያ ብሬኽስ 😊 መተባበር እጅግ ጥሩ ነው ነገሩን ማስረዳት😊

    • @hayatmersatube4902
      @hayatmersatube4902 Рік тому +1

      መልካምነት ለራስ ነው እንረዳዳ እንከባበር እንተዛዘን እንጠያየቅ ሰላም እና ፍቅር አንድነት እንግዛ ኢትዮጵያውያን እንድንሆን

  • @ያዘኝእዳመሌ
    @ያዘኝእዳመሌ Рік тому +11

    ጀግና ወላሂ ሸር አድርጉ ውዶቼ ትክክል ነው የተናገረው 100%

  • @leylaali488
    @leylaali488 Рік тому +14

    ዋው ንግግር 100%ማሻአላህ

    • @hayatmersatube4902
      @hayatmersatube4902 Рік тому

      ማሻ አላህ አንቺም ትችያለሽ ምክር ቀላል ነው ❤

  • @rimYoutube-z9b
    @rimYoutube-z9b Рік тому +5

    ስታወራ ሀታ ድምፅህ ያአረብ ድምፅ ነው የሚመስለው ሳላደንቅ አላልፍም እናመሰግናለን

  • @user-nt9hi7ii2u
    @user-nt9hi7ii2u Рік тому +9

    አህለን ብሬክሰ ❤አሏህ ሀገራችንን ሰላም ያድረግልን😢😢

  • @user-zf8fb4lc5n
    @user-zf8fb4lc5n Рік тому +17

    እራሴን ታዘብኩት ባንተ አይነት ዋው አረበኛ ❤❤

    • @hayatmersatube4902
      @hayatmersatube4902 Рік тому

      ማሻ አላህ ነው አብሽሪ ተማሪ ይገባሻል ውዴ❤

  • @lemlemethopia6054
    @lemlemethopia6054 Рік тому +5

    ዋዉ አረበኛ የምረ በረታልን ጎበዝ በጣም እናመሰግናለን❤🙏🙏

    • @hayatmersatube4902
      @hayatmersatube4902 Рік тому

      ቀላል ነው ተማሪ ይገባሻል ትችያለሽ

    • @lemlemethopia6054
      @lemlemethopia6054 Рік тому

      @@hayatmersatube4902 ኧረ ከመዳም ጋረ ነዉ ዉሎዬ እንደሱ ባይሆንም ከሷ ጋረ እግባባለዉ እየተሰባበረም ቢሆን

  • @semiramohaned
    @semiramohaned Рік тому +3

    የኔ ጀግና ወንድም ፈጣሪ ይጠብቅህ ዋው 👍👍👍👍👍

  • @user-sf7yd8im2r
    @user-sf7yd8im2r Рік тому +1

    ጎበዝ ብሬክስ ትክክል ነክ እግዚአቤሄር ይጠብቅህ

  • @SaadaALebac
    @SaadaALebac 5 місяців тому

    ከሚባለዉ በላይ ጀግና ነህ ወላሂ ይመችህ በርታ ጥንካሬ ሐራሰ።ነዉ👍👍✅✅✅✅🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌱🌱🌱

  • @እሙአማ
    @እሙአማ Рік тому +3

    ሰላም ሰላም ሰላም በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ እናመሰግናለን ወዲሜ

  • @twinklestar2448
    @twinklestar2448 Рік тому +2

    ብሬ የኔ ጀግና ትችላለህ አረበኛ ተመችቶኛል

    • @hayatmersatube4902
      @hayatmersatube4902 Рік тому

      ማሻ አላህ ነው ቀላል ነው ተማሪ ይገባሻል ትችያለሽ

  • @aiahwekei7138
    @aiahwekei7138 Рік тому +6

    ጀግናናና❤❤❤

    • @hayatmersatube4902
      @hayatmersatube4902 Рік тому

      ማሻ አላህ ተማሪ ይገባሻል ቀላል ነው

  • @znteznte965
    @znteznte965 Рік тому +1

    ማሻአላህ አለይክ ወንድማችን ሰላምህን ያብዛልን ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ያርብ❤❤❤

  • @medinamedina8256
    @medinamedina8256 Рік тому +2

    አቦ ይመችህ ብሬክስ አሁን የሰዎቼ ልላከው

  • @user-yu3pr3nl5r
    @user-yu3pr3nl5r Рік тому +1

    ማሻ አለህ እነማሰግነለን ብሬክስ❤

  • @aaaddd6100
    @aaaddd6100 Рік тому +3

    ማሻ አላህ ሀቢባል ሀበሻ በሪታልን❤

  • @fatimamohammed6818
    @fatimamohammed6818 Рік тому +2

    ❤❤❤❤አላህይጠብቅህወንድም

  • @hadramohammad6470
    @hadramohammad6470 Рік тому +1

    እናመሠግናል እኔ 5 ወሬ አልመጣም ማሻአላህ አረበኛ ትችላለህ

    • @Seada-xt6nq
      @Seada-xt6nq Рік тому

      ሠኡድ እኮነዉ የኖረዉ

  • @zenushow
    @zenushow Рік тому +2

    ምርጥ ምልክት ነው 💪💪

  • @YayatYayat-dh4nv
    @YayatYayat-dh4nv 18 днів тому

    ሰላም ህ ይብዛልኝ ወድሜ

  • @Hayatyoutbe
    @Hayatyoutbe 11 місяців тому

    የኛ ጀግና ወድም አላህ ይጠብቅህ

  • @حواءياسين-ص1ث
    @حواءياسين-ص1ث Рік тому +3

    انت جدا طيب قلبك طيب أتمنى لك في كل خير

  • @ኡሙ
    @ኡሙ Місяць тому

    ማሻአላህ አረበኛ ትችላለህ

  • @rewdamudesir5924
    @rewdamudesir5924 Рік тому +2

    ማሻአላህ አለይክ አረብኛህ

    • @hayatmersatube4902
      @hayatmersatube4902 Рік тому

      ማሻ አላህ ደስ ይላል አይዞሽ አንችም ትችያለሽ ተማሪ ይገባሻል

  • @chanal7973
    @chanal7973 Рік тому +1

    ማሻለህ ሚየ በልሚ 100

  • @youtuber6089
    @youtuber6089 Рік тому +2

    ትክክል ብለሀል ወድም

  • @eledanayekidyelegi759
    @eledanayekidyelegi759 Рік тому +2

    እኔ ያለሁት ኮተራት ቤት ነዉ ኮተራቴን ጨርሻለዉ ኢቃማዬ ኢቃማዬ ኤክስፓይርድ ከሆነ አመት አልፎታል ማዳሜ አሳድሽልኝ ስላት ችግር የለዉም እኛነዉ የምንጠየቀዉ ትለኛለች እሷ እዳለችዉ ባይታደስ እኔ ላይ ምንም አይነት ችግር አይፈጥርም ወይ? ወድሜ እባክህ መልስልኝ መልስህን እፈልጋለዉ ጥያቄ ስለፈጠረብኝ ነዉ

  • @Aa-bs6je
    @Aa-bs6je Рік тому +1

    ጎበዝነህ በርታ

  • @RahmuTube
    @RahmuTube Рік тому +6

    እህቶቻችን ቀራማ እያሉ ተሰቃዩ😢

    • @iumueleham6693
      @iumueleham6693 Рік тому

      ወላሂ 10 ወሩ ፓስፖርቴ እሴትዮጋ ልጋዴል ነው 😢😢😢

    • @SadaA-nu2hv
      @SadaA-nu2hv Рік тому

      እህቴ የፖስቦርት ነዉ ወይስ የአይድ ካርድ

    • @hayatmersatube4902
      @hayatmersatube4902 Рік тому

      አይዞአችሁ እህቶቼ ♥️♥️

  • @khadijamalki2266
    @khadijamalki2266 Рік тому +1

    እግዚአብሔርአምላክ ለሀገራችንሰላምያወረድልን
    እግዚአብሔርይስጥህ እዉነትነዉ ባጣምነዉያሚሳሰበዉ

  • @zeharamergiaw1026
    @zeharamergiaw1026 Рік тому +1

    አረበኛ አንተላይ ቤቱን ሰርቷል ❤❤❤❤ ለትብብርህ እናመሰግናለን ክበርልን

    • @hayatmersatube4902
      @hayatmersatube4902 Рік тому +1

      ቀላል ነው ለመማር ሞክሪ አብሽሪ ትችያለሽ

  • @ChokkorBokkor
    @ChokkorBokkor Місяць тому

    ማሻአላህእናመሠግናለን❤❤❤❤❤❤❤

  • @Fafi26
    @Fafi26 11 місяців тому

    ወአለይኩም ሰላም ወንድም ብሬክስ😊😊😊የኛ ጀግና

  • @user-wr5dy3eb4d
    @user-wr5dy3eb4d Рік тому

    አርበኛ ማሻ አላህ ብሬ👌

  • @user-tu8fh3rv4x
    @user-tu8fh3rv4x Рік тому +2

    ዋው በጣምነው እምትችለው አረበኛ ብሬክስ አረብመሠልከኝ👍👍👍👍👍

    • @hayatmersatube4902
      @hayatmersatube4902 Рік тому +1

      ማሻ አላህ ደስ ይላል አይዞሽ አንችም ትችያለሽ ተማሪ ይገባሻል

  • @gedam626
    @gedam626 Рік тому +1

    ዋዉ ጎብዝ ትችላለሁ

  • @user-xw8ew7wy3d
    @user-xw8ew7wy3d Рік тому +2

    ጀግና

  • @user-bg3yd9wt7u
    @user-bg3yd9wt7u Місяць тому

    Thank you bro Shgaala

  • @ashuka2899
    @ashuka2899 Рік тому +1

    አህለን ብረክስ አረበኛህ 😮

    • @hayatmersatube4902
      @hayatmersatube4902 Рік тому

      ማሽ አላህ ደስ ይላል አይዞሽ አንችም ትችያለሽ ተማሪ

  • @User-lu8gn
    @User-lu8gn Рік тому

    ድምፅህ ሲያምር በአረብኛ በርዪ😘🥰

  • @user-nb4wr9fi8x
    @user-nb4wr9fi8x 9 місяців тому

    Barack: ሠላምነዉ:ንገረንስቲሰለፓስፖረት

  • @MariamMariam-up3dz
    @MariamMariam-up3dz Рік тому +1

    ማሻ አላህ አረበኛ❤

    • @hayatmersatube4902
      @hayatmersatube4902 Рік тому

      ማሻ አላህ ደስ ይላል አይዞሽ አንችም ትችያለሽ ተማሪ ይገባሻል

  • @sdad773
    @sdad773 6 годин тому

    ዎድሜ አሣድስልኝበአላህ ዱባይ ነኝ አናግረኝ

  • @yyyyynvjv4657
    @yyyyynvjv4657 Рік тому +1

    ማሻ አሏህ ብሬ አረበኚህ 🙏🙏🙏🙏በርታልንንን

  • @user-vp1tk3pb2e
    @user-vp1tk3pb2e Рік тому

    ሽኩርን በርክስ ውንድም

  • @user-ei4sm2mx3b
    @user-ei4sm2mx3b Рік тому +1

    ኧረ ይመችህ አቦ ❤

  • @userasd5115
    @userasd5115 7 місяців тому

    ማሻአላህ

  • @makiyasaid2148
    @makiyasaid2148 11 місяців тому

    እሽ ብሬስ እናመሠግናለን

  • @JejrjfJdnd
    @JejrjfJdnd 10 місяців тому

    ብሬክስ ወድሜ በአላህ በአላህ ቁጥርህን ፈልጌ አጣሁ❤❤❤❤

  • @user-os8fp2hw8b
    @user-os8fp2hw8b Рік тому +3

    ብሬ አረብኛ የግልህ ነው ማሻአላህ

  • @AliBallofyarn
    @AliBallofyarn 2 місяці тому

    ምልክቱ በጣም አሪፈ ነበር ካዳሜ ከምትል ትሽትግል አንድኩን እያልክ ብታስተላልፈ ደስ ይለን ነበር እችን ቆርጠው አውተው ይወቁጡናል።

  • @MMm-dy4yt
    @MMm-dy4yt Рік тому +1

    ኣንደኛ ነኝ🤗

  • @hayathdubai4702
    @hayathdubai4702 Рік тому +1

    ወድሜ እኔ ፓስፖርቴ አንድ አመት ሞልቶታል ሳይታደስ አሁን ግን ኦላይ ተጀምሯል ግን አልመጣልኝም አሁን ቀራማ ስንት ይሆን ካየህ አትለፈኝ

  • @እሙሂራ
    @እሙሂራ Рік тому +1

    በመጀመሪያ ለመረጃህ እናመሰግናለን ነገርግንመች ስልክትመልሳለህና???

  • @user-in6qt9yx5l
    @user-in6qt9yx5l Рік тому

    ፈጣሪ ይባርክክ ሰውዬዬ ገራማ ደራማ እያለ ከሚጨቀጭቀኝ አስረዳልኝ

  • @user-yt1pl4qe2g
    @user-yt1pl4qe2g Рік тому +1

    እናመሰግናለን ብሪ ያሳዝናል😢😢😢

  • @hhhfhgngvbj6505
    @hhhfhgngvbj6505 Рік тому +2

    ماشاء الله تبارك الله 💞💞💞

  • @mesertkifle233
    @mesertkifle233 Рік тому

    እናመሰግናለን ወንድማችን

  • @RahmaMehamed-y4d
    @RahmaMehamed-y4d 5 місяців тому

    ሰላም ብሪክስ ወድሜ. እኔ ንቃማየ አልቋል እና አልታደሰልንም እኔጋር ችግር ይፈጥርብኛል ባይሰራ

  • @zamishamesu9588
    @zamishamesu9588 Рік тому

    Masha allah alek betam gobez allah yiredak yihedk

  • @bilileenugusee146
    @bilileenugusee146 Рік тому +2

    Thank you ❤❤😢😢

  • @user-sk6jx6rw3y
    @user-sk6jx6rw3y Рік тому +1

    አራ ፊትህ ለፓስፓርተችን ያኘ ሀገር መች ነው በሁልም ነገር እዳ ዊጭ ሀገር ሚቶናው ሁልነገር ችግር በብረችን

  • @rakuae7369
    @rakuae7369 10 місяців тому

    wawaa Your Arbic Good

  • @user-he9mu2wk3q
    @user-he9mu2wk3q 8 місяців тому

    ❤❤❤❤ አርበኛ የት ነው የሚገዛው ጨነቀኚ መቸ ፍታ ብየ እደማወራ 😊

  • @rahimatubetube
    @rahimatubetube Рік тому +2

    አላህ ይጨምርልህ ብር ብቻ ነው የሚፈልጉት ፓስፖርቱ አይመጣም በተለይ ሳኡዲ

  • @alefiyadaredo885
    @alefiyadaredo885 Рік тому

    በርተ ጀግነ

  • @fateiyahamza6072
    @fateiyahamza6072 Рік тому

    እኔስ አልሀምዱሊላህ ተገላግየለሁ አልቆቢኛ ነበር ኢንባስ ስጥቻቸዉ ከ 4 ወር ቧአላ መጣልኛ የአምስት ወር ቀራማ ገቢች ነበር ሰወቹ አራሰቸዉ ነዉ የከፈሉልኛ አልሀምዱሊላህ

  • @acabc6954
    @acabc6954 8 місяців тому

    ብሪክስ ወድሜ እዳየከው መልስልኝ እኔ ያለሁት ሳኡዲ ነው የመጣሁት በጠለብ ነው ፓስቦርቲን ጥየ ነው የወጣሁት አሁን እዴት ማውጣት ይቻላል

  • @ወለተመድኀንእግዚአብሔርእ

    እኔ ሶስት አመቴ በህጋዊይ መክተብ አምተውኝ አምስት አመቴ የሁለት አመት ሰሩልኝ የሶስት አመት አላሰሩልኝም ደከመኝ አስሩልኝ በማለት እሽ እያሉ ደክሞኝ ዝም ብያቸዋለው መላ በሉኝ ወገን

  • @alal8630
    @alal8630 Рік тому +1

    ሳህ ወላሂ እኔ ለራሱ ቀራማ አንድሺ እሪያል ከፍያለሁ

  • @user-xf5ps8th1x
    @user-xf5ps8th1x Рік тому

    ጎበዝ🎉

  • @alrashdicreate654
    @alrashdicreate654 Рік тому +2

    ብሬ አንደኛ ነው አረበኛህ እኔ እንደዚህ አላውራም 7 አምቴ 🤣🤣🤣

    • @etenatalemay4948
      @etenatalemay4948 Рік тому +1

      12አመት ፣ነዉ፣አርብ፣ይኑረው ፣እንዲት፣አይችል😂😅

  • @sofiyasofiya9347
    @sofiyasofiya9347 9 місяців тому

    ብሬክስ አንድ ጥያቄ ፕረስሲ ማስጨረስ ትችላለህ እንድ መልስ ስጠኝ ፖስፖርት አለኝ ግን ደግሞ ያለቀ ነው ?

  • @hawaah9289
    @hawaah9289 Рік тому

    የኔጀግና❤❤❤❤❤

  • @rahmaram8778
    @rahmaram8778 9 місяців тому

    አሰላሙአለይኩም፡ወራ፡ወበየብሬክስ፡ቤተሰቦች፡በአላሕ፡ስልኩን፡እምታቁ፡አትለፉኝ

  • @ጦይባደሳለ.ወሎየዋ

    ብሬክስአናመሰግናለን

  • @bisra7025
    @bisra7025 Рік тому

    Thank you my brother ❤❤❤

  • @حواءياسين-ص1ث
    @حواءياسين-ص1ث Рік тому +2

    أخي بركس الله دينا الإسلام يوفقك

  • @user-zy8bt6tm2e
    @user-zy8bt6tm2e Рік тому

    ቁጥርህን አስቀምጥልን ለሆነ ጉዳይ ፈልጊህ ነዉ ምናልባች ብትተባበረኝ መችም ሶሻል ሜዳ ላይ ወተን ካላለቀስን. ስዉ አትተባበሩም ማለት ነዉ በጣም ስዉ ትመርጣላችሁ.

    • @Naniya254
      @Naniya254 Рік тому

      video ጨርሰው ቢሰሙ እኮ ቁጥሩ የት እንዳለ ትሰሙ ነበር ለወቀሳ ስትፈጥኑ ግን🤧

  • @phonezouk5082
    @phonezouk5082 Рік тому +1

    Thanks you ❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢

  • @HalimaMohmad
    @HalimaMohmad 10 місяців тому

    ቁጥርህን አስቀምጥልኝማ ፈልጌህነው ❤

  • @user-xw8ew7wy3d
    @user-xw8ew7wy3d Рік тому +1

    እሢፕሬክ የሣኡዲ በኦላይየሚድሡ ካሉአሥተዋውቀኝ

  • @woinshetyemaryamligwoinshe6818

    ዋው ብሬክስ

  • @FiriyotTolosa
    @FiriyotTolosa Рік тому

    Very good brex berta

  • @emebetmekuriyaw9392
    @emebetmekuriyaw9392 Рік тому

    ምን ዋጋአለዉ እኔጆርዳንነዉ ያለሁት ኢንባሲዉ አይታደስም አሁን 2024ነዉ ብለዉ ተሠቃየን

  • @RahmaMehamed-y4d
    @RahmaMehamed-y4d 5 місяців тому

    ፖስቦርቴን አሳድሻለሁ ኢቃማየ ነው ያልታደሰው😢

  • @emakiyatube7890
    @emakiyatube7890 Рік тому +1

    እሺ እንደዛ ከሆነ ለምን በአስቸኳይ እያለ ገንዘባችንን ያከስራሉ 1185 dirham ከደመወዜ ነው ያስቆረጡብኝ😢

  • @Fis424
    @Fis424 9 місяців тому

    ሠላም ወድም ሳውዳ ያለንዉ ማሳድስ እችላልን ነገርኝ እስኩ

  • @aminamametub694
    @aminamametub694 Рік тому

    አቤትአርበኛ ብሬክስ ማሻአላህ እኔ10😢አመቴ ምንምአልችልም😂😂😂😂

  • @hyatshemsu
    @hyatshemsu 7 місяців тому

    ብሬክ በውስጥ አውራኝ ፖስፖርት ማደሥ እፈልጋለው

  • @bintahmed
    @bintahmed Рік тому

    ወይኔ እኔኳ እዳተ አረበኛ አልችልም 5አመት ተቀምጨ 😂ጎበዝ በርታ

  • @tsehaysisay-oi9uu
    @tsehaysisay-oi9uu 7 місяців тому

    እኔ ማሳደስእፈልጋለሁ ቁጥርህን ማገኘት የምችለው እደትነው

  • @neimadelile567
    @neimadelile567 7 місяців тому

    ቁጥርህን አስቀምጥልን ወንድሜ

  • @user-iy7js3gb7x
    @user-iy7js3gb7x Рік тому +3

    ሰላም ወንድም አለም! በና'ት በፈጠረህ ' እ'ለ አንድኩን ብንት' ብለህ አዉራ እኛ ለኛ እንዲህ ወርደን ጥራጊ የሆነ ክብር እንዳለን ከነገርናቸዉ እነሱ ለኛ ክብር እንዲሰጡን የምንጠብቀዉ ከምን ተነስተን ነዉ? አዉቃለሁ ብዙ ቦታ እንደዚህ ሊባል ይችላል ግን እኛ መቀነስ እራሳችን ማክበር እንችላለን! በአማረኛ እህት ብለህ ካወራህ እነሱ ፊት ያለዉ ቋንቋስ ለምን በዚህ መልኩ ማቅረብ ተሳነህ የኔ ወንድም?

    • @Isamuntaha
      @Isamuntaha Рік тому +2

      ከዳማ አገልጋዪ ወዪም ሰራተኛ ማለት ነው ስለዚ ሰርቶ መብላት ነውር አዪደለም ምንም ችግር ዬለውም

    • @hayatmersatube4902
      @hayatmersatube4902 Рік тому

      ከዳማ ሸቃላ ሀበሻም ይሁን አረብ ይችን ቃል ሲሉን ያመኛል ሰራተኛ ቢሉኝ በአማረኛ ደስ እያለኝ እቀበላለሁ ያረብ ሀገራችንን ሰላም አድርግልን ስዴት መሮናል 😢😢

  • @user-ln5be1dj5w
    @user-ln5be1dj5w Рік тому +2

    እንኳን ደህና መጣህ ብሬክስ ጥሩ መልእክት ነው እኔም መስከርም 24ነው እሚልቀው እና እም ሄደው ሀገር መግባት ለገና ነው ምን ይሻለኛል ብሬክስ መልስልኝ በናትህ?

    • @hayatbaser1452
      @hayatbaser1452 Рік тому +3

      እኔ ከሰጠዉ 4 መሬ ነዉ አገር ለመግባት ፈልጌ ነበር መስረም ግን አልመጣልኝም እስኮዉን ስለዚ አቺም ቀድመሽ ዉጭ ወዳገርሽ ግዜዉ ካለፈ ትቆያለሽ ዉዴ እንደኛ

    • @user-ln5be1dj5w
      @user-ln5be1dj5w Рік тому +1

      @@hayatbaser1452 እሽ እህቴ አመሰግናለሁ ግራ ገባኝ ግማሹ ሰው መመለስጅ እማትችይው መሄድ ትችያለሽ እሚሉኝም አሉ

    • @hayatbaser1452
      @hayatbaser1452 Рік тому +1

      @@user-ln5be1dj5w አዎ ዉዴ መመለስ አቺም ልክ ናቸዉ መስከረም ከሆነ የሚያልቀዉ አስቸጋሪ ነዉ እህቴ የምትመለሺ ስላልመሰለኝ ነዉ ሂጂ ያልኩሽ

    • @hayatbaser1452
      @hayatbaser1452 Рік тому +1

      እኔ ግን ለመሄድ ቢቻል እሄድ ነበር ግን የሚቻል አይመስለኝም ፓስፖርት ካልታደሰ

    • @user-ln5be1dj5w
      @user-ln5be1dj5w Рік тому

      @@hayatbaser1452 መመለስስ አልመለስም ግን ሰወቼ በሰላም እንድሰዱኝ እንደምመለስ ነው እሚውቁት እዛ ከሄድኩ ባለቤቴ እትሄጅም አለ ወይንምሌላ ምክንያት እፈልጋለሁ ብየ ነው ስለማልመለስ እነሱንም ማክሰር አልፈለኩም ከሚከፍሉ ሁለት ወይ እንድሰራ ብየ ቢቀርብኝ ይሻላል

  • @senai974
    @senai974 Рік тому +2

    እረ ፓስፖርታችን ቶሎ አድሱልን 😡😡❗️

  • @semerbintbabasusu8220
    @semerbintbabasusu8220 Рік тому +2

    እሽ አሁን መቼ ነው የሚመጣው ፓስፖርታችን😢😢

    • @hayatmersatube4902
      @hayatmersatube4902 Рік тому +1

      አብሽሪ ይመጣል ሰብር ይኑርሽ ሁሉም ለኸይር ነው አብሽሪ