Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
Bro, your timely and relevant information is appreciated. It's crucial to promote a culture of information value and keep it updated in other areas.I subscribed your channel!
እካን በሰላም መጣህ ከልብ እናመሰግናለን ሰላምህን ያብዛልን
እናመሠግናለን ጥሩ መረጃ ነዉ
ፎቶሥ? የቡዙ ሠዎች ፎቶ ተበላሽቶዋል እናም ፎቶ ሢሥተሙ ማሥተካከል አይችልም አሉን እሥቲ ለሚመለከተዉ አካል አድርሡልን አደራ
Title ማእረግ ማስገበት ይቻላል
Thank you.
Thanks
አመሰግናለው
Yes
Nice
እናመሰግናለን
መታወቂያው በቁም portrait ነው እንዴት ነው በአግድም Landscape ማድረግ የምንችለው??????
የመጀመሪያው የመታዋቂያ ቅርፅ ወደ ጎን ቢሆን የአሁን የቁመቱ ቅርፅ ወደ መጀመሪያ ቢመለስ ይህን የሚመለከተውን አካል ጣይቅልን
ክልሎችና ሌላ ቦታስ?
Erasahin online mekeyer anhilim inde ye simahinin spell error?
ሰላም ፤ ለጊዜው ኦንላይን መረጃ ማስተካከል አልተጀመረም ፤ እንደተጀመረ ተከታትለን መረጃ እንሰጣለን።
በጣም አሪፍ መረጃ ነው።ባለሙያ ነን የሚሉትኳ ጠይቀናቸው ያልሰጡን መልስ ነው የሰጠኸን።በክ/ሐገር የሞላነውን አድራሻችንን ወደ አ/አ መቀየር እንችላለን?አሁን አ/አ ስላለሁ
ሰላም ፤መረጃ ሁሉንም መቀየር ይቻላል ከፎቶው በስተቀር ፤ ማስረጃ ግን ሊጠይቁ ይችላሉ።
የስም ስህተት አስተካክዬ ነበረ print ከመደረጉ በፊት ግን FAN ከተላከልኝ በኋላ። ምን ያህል ቀን ይፈጃል text እንዲደርሰኝ?
የጠፋ ለማውጣት ፕሊስ ጣቢያ አሰመዝግበን ነበር ግን ፖስታ ቤት ሊያስተናግዱን አልቻሉም የት ነው ማውጣት የምንችለው?
ሀሉም ቦታ ብደረግ ጥሩ ነዉ
ቀጠሮ ኣስይዘን ሳይመጣ ሲቅር ምን ማድረግ አንጭላለን ወንድሜ
ሰላም ፤ለመመዝገብ ቀጠሮ አስይዘው ነው ወይስ ካርድ ለማሳተም ኦንላይ አመልክተውነው ያልመጣው? ካርድ ህትመት ከሆነ ፖስታቤት በ8536 ይጠይቁ። ለመመዝገብ ቀጠሮ አስይዘው ከሆን ፤ ዝምብለው መመዝገብ ይችላሉ ቴሌ ወይም ባንክ።
ከአድሳባ ውጪ የት መስሪያቤት ማውጣት ይቻላል?
ለአደጋ ጊዜ ተጠሪ አድራሻ ያለመኖሩ ስህተት ስለሆነ ጠይቅልን
ባንክ ላይ ያወጣነው አይድ ፎቶው ጥራት ስለሌው ፎቶ ማስቀዩር ይቻላል
ፎቶዬ ፈፅሞ እኔን አልመስል ብሎኝ አስቸግሮኛል
የኔ ፎቶው አይታይም አጥቁረውታል መጠቀም አልቻልኩም
መቶብር ለተቸረሰው የ400 መቶ አይከብድም ብዙ ሰው የሚከፈል አይመስለውም
መታወቂያዉ ወደ ጎን ተደርጎ የተዘጋጀ ስለሆነ በ online ለሚሰሩ ቢዚነሶች የሚያገለግል ስላልሆነ መታወቂያዉ ወደ ጎን ተደረጎ እንድዘጋጅ ለማን ነዉ ማመልከት ያለብን? መታወቂያዉ ፕሪንት ከመደረጉ በፊት ቀድሞ ቢስተካከል!
የተበላሸ ፎቶ ወይም በደምብ ያልጠራ ከሆነ ይስተካከላል ወይ።
ሰላም ፎቶ ለግዜው ማስተካከል አይቻልም ተብሏል።
ናሽናል ID ከቴሌብር በ PDF Download ሳደርግ ፎቶዬ ከላይ ነው የተቀመጠው vertical ነው ከጎን አይደለም Please እንደት ነው horizontal view እንዲሆን የሚደረገው
አስተካክዮ አስካሁን መልስ የለሞ
Please tell me the working day, kedame yeseralu?
awo may be half day
Thank you dear.
ስራናክህሎት ለስራ አጥ ለመመዝገብ
ተመዝግቦ መታወቂያ ያልወሰደና Message ያልደረሰዉስ?
ሚሴጅ ያልደረሰው id.et/help ላይ በመግባት ና ፎርሙን በመሙላት ለፋይዳ ባስገቡት ስልክ ቁጥር መረጃ ሊደርሶት ይችላል። ሚሴጁ እንዲላክልን የመመዝገቢያ ቁጥሩ ማለትም ለፋይዳ ከተመዘገብን በኋላ የተሰጠን ወረቀት ላይ ያለው የመመዝገቢያ ቁጥር ወይም ደሞ የተመዘገብንበት ቦታ ና ቀኑን ማወቀ ይኖርብናል ከሁለቱ አንዱ ያስፈልጋል።
መታወቂያው ወደ ጎን አይደለም የተፃፈው ወደ ላይ ነው የተፃፈው ፎቶው ከላይ ፅህፈቱ ከታች ነው ምን ስለሆነ ነው፣ሊቀየርስ ይችላል? 🙏 መልስልኝ ብሮየ
የኔም እንዳዛዉ nw የሆና Are Mafteh ስጡን 🙏
ሰላም ፤ይሄ በቀላሉ የሚስተካከል ነው ፤ አዲስ አበባ ከሆኑ ፤ ዋናው ፖስታቤት ወይም አንድነት ፓርክ ፊትለፊት በሚገኘው ቢሮአቸው ሄደው ሁኔታውን ቢያስረዷቸው መፍትሄ ሊያገኙ ይችላሉ። ሌላ የመረጃ ስህተት ከሌለበት ይሄን በቀላሉ ሲስተም ላይ ያስተካክሉታል ብየ አስባለሁ የመረጡት layout ነው ፤ portrait ለይ አውት መርጠው ነው ፤ Landscape ለይአውት ነው መሆን ያለበት። ስለዚህ መታወቂያዬ ለያውቱ ትክክል አይደለም እንዲስተካከልልኝ ፈልጌ ነው ይበሏቸው ።
@@DeritaTech#ሌላ ቦታ ነው በስራ ምክንያት እንዴት ሊስተካከል ይችላል?
@@AbrahamGc-nw5hv ተወካይ ካለው በተወካይ ወይም ሲመለሱ ማስተካከል ይቻላል ፤ ለወደፊት ኦንላይን ይጀመራል የሚባል ነገር አለ ያኔ መሞከርም ይቻላል።
@@DeritaTech# አድራሻቸው?
እይዲው ፕሮሰሱን ከጨረስክ 3 ወር አልፌኛል ግን ማግኘት አልቻልኩም ምን ማድረግ አለብኝ
How long can I change data? I mean the time limit?🙏🙏
There is no time defined time limit , you can update it at any time.
0:41
ተመዝግባልው ኮድ አሊመጣሊኝም
በኦን ላይን መመዝገብ የሚቻልበት መንገድ ቢኖር ብትጠቁመን።
selam ,መረጃ ማስተካከል በኦንላይን ለጊዜው አልተጀመረም፤ለፋይዳ ለመመዝግብ ደግሞ ኦንላይን ቀጠሮ በማስያዝ በሚመቸን ሰአት በአካል ሄደን መመዝገብ እንችላለን።
photoye tebelashtual mekeyer yichalal?
ሰላም ፎቶ ለጊዜው መቀየር አይቻልም ብለዋል ነገር ግን የተበላሸ ከሆነ ሁኔታውን አስረድተን በልዮ ሁኔታ ሊተባበሩን ከቻሉ ከሁለቱ ቦታዎች (ዋናው ፖስታቤት ወይም አንድነት ፓርክ ፊትለፊት ባለው ህንፃ) የሚቀርበን የምዝገባ ቢሮ ሄድን ብናናግራቸው ።እናመሰግናለን!
Lemewused yet new?
ሰላም ሰላም እኔ ተመዝገቤ ነበር እና እንደዚ አለኝ በተደጋጋሚ ምዝገባ ምክንያት ምዝገባዎ አልተሳካም አለኝ ምን ላድርግ
ሰላም ፤ ቀድመው ተመዝግበው ድጋሚ ለመመዝገብ ሙከራ ሲያደርጉ ነው እንዲህ የሚለው ፤ቀድመው የተሳካ ምዝገባ ካደረጉ ምንም ችግር ያለው አይመስለኝም ፤ የፋይዳ ቁጥሩ ካልተላከ በድጋሚ ለማስላክ id.et/help ላይ በመግባት ማስላክ ይችላሉ ፤ አልክ ካለ ግን በስልክ ወይም በኢሜይል ወይም አዲስ አበባ ከሆኑ ቶሎ ምላሽ ለማግኘት ዋናው ፖስታቤት ወይም አንድነት ፓርክ ፊትለፊት ባለው ፓርኪንጉ ባለበት ህንጻ ላይ ባለው ቢሯቸው በመሄድ መረጃ ማግኘት ይችላሉ።
እሺ አመሰግናለሁ በመጅመሪያዉ ምዘገባዬ ነዉ እዲህ ያለኝ ምናለባት ለምዝገባ የተጠቀምኩት መታወቂያ እስካን የተደረገ ነዉ ችግር አለዉ @@DeritaTech
የአያት ስም ኢንግልዚኛው ስተት አለው።ስለዚህ ማስተካከል ይቻላል ማለት ነው?
አዎ ይቻላል ፤ አስፈላጊውን ማስረጃ ይዘው ለግዜው በተጠቀሱት ቦታዎች ከሄዱ ፤ ከፎቶ ውጪ ሁሉንም ማስተካከል ይቻላል።
የተሳሳተ ክልል የሞላስ ?
አን ላይ መረጃ መቀየር አማራጭ የለም እንደእስቲ ?????
9779 but its always busy
Afaa oromo 3:22
ወንድሜ ካየሀው አትለፈው... ተመዝግቤ መለያ ቁጥር ተልኮልኝ ነበር.. እና ስልኬ ተበላሽቶ መለያ ቁጥሩ ጠፋብኝ የተሰጠኝ ደረሰኝ ላይ የነበረው ደግሞ ጠፋ ምን ላድርግ
ሰላም ይሄ ቀላል ነው ፤ ስልክ ቁጥሩ አሁን እጅዎ ላይ ካle id.et/help በመግባት በቀላሉ ፎርሙን ሞልተው ወዲያው ይልክልዎታል ፤ ፎርሙን ሲሞሉ የምዝገባ ቁጥሩን ያስግቡ (የምዝገባ ቁጥር ማለት ለፋይዳ ተመዝግበን እንደጨረስን የሚሰጥን ወረቀት ላይ ያለው ረጅም ቁጥር ነው ) እሱ ከሌለን ደግሞ የተመዘገብንበት ን ቦታ ና ቀን ማወቅ አለብን።እናመሰግናለን!
መታወቂያው በነፃ ነው ተብሎ ፕሪንት ለማረግ ብዙ ብር ይጠየቃል እስከ 500 ብር ታድያ ምን ትላለህ ?
አረ 200 ብር ነው ፕሪንት
መረጃዎችን ማስቀይር የምቻለዉ እስከ መች ነዉ የጊዜዉ ገደብ ማለቴ ነዉ?
እኔ ምልህ ውልና ማስረጃ ለጉዳይ በሄድኩበት ነበር አሻራም ስጥቼ ተመዝግቤ የመጣሁት ቸኩዬ ስለነበር ብዙም ቼክ አላደረኩትም ነበር በኋላ ሳየው ላይ ፓስፖርቴ ላይ ካለው ጋር ሰሜ የስፔሊንግ ስህተት አለው በኦን ላይን ማስተካካል አልችልም በአካል መሄድስ ካለብኝ ምን ይዤ መሄድ አለብኝ🥺🥺
ሰላም ፤የስም ስህተት ይስተካከላል ፤ ነገ ግን አሁን ላይ ኦን ላይን መስራት አልጀመሩም ፤ በአካል ግን ዋናው ፖስታ ቤት ወይም አንድነት ፓርክ ጋ ባለው ቢሮአቸው ይቻላል ፤ የስም ስህተት ለማስተካከል ይዘን መሄድ ያለብን ትክክለኛው ስም ወይም ትክክለኛውን እስፔሊንግ የሚያሳይ ሰነድ ይዞ መሄድ በቂ ነው ። ፎርሙን እኛ በትክክል ሞልተን እነሱ ሲስተም ላይ ሲሞሉ ከተሳሳቱ ፤ ሰነስም ላያስፈገን ይችላል።እናመሰግናለን!
ፎቶማስቀየር ይቻላል
ሰላም ፤ፎቶ መቀየር ለጊዜው አይቻልም። ሌላ ሁሉንም መረጃ መቀየር ይቻላል።
ለክልል ከተሞችስ?
ወድሜ አድ ነገር ግራ ያጋባኝ አለ ምን መሰለህ የኢትጵያ በአብዛኛዉ መግባባ ቋንቋ አማረኛ ነዉ በመታወቃዉ ላይ ከጀርባዉ ያለዉ ወይም የባለመታወቃዉ ሰም አድራሻ ለምን በወሮመኛ ተፃፈ ለምን መልስ ልጠኝ ትችላለህ
ለፊደል ማስተካከል መጀመሪያ የተሞላነውን ፎርም ማየት በቂ ሆኖ ሳለ ለዚህ ጉዳይ ከክፍለሃገር አ/አ ማስኬድ አግባብ አይደለም: ይህ ከሆነ ደጅታላይዜሽን በኢትዮጵያ የሚባል ወሬ ተረት ተረት ነው። ሲጀመር የተሞላውን ፎርም በትክክል ማስገባት የማይችል ሰው ማስቀመጣችሁ የናንተ ችግር ነው እና አስቡበት።
ሥልክ ቁጥርሥ ማሥተካከል ይቻላል
አዎ ከ ፎቶ ውጪ ማንኛውን እረጃ ማስተካከል ይቻላል።
አኔ ከመዘገብኩ አንድ ወር አለፈኝ ሚሲጅም አልደረሰኝም ምድነው የሚሻለኝ?
id.et/help ላይ ገብተው ፎርሙን በመሙላት ማስላክ ይችላሉ፤ፎርሙን ሲሞሉ የምዝገባ ቁጥሩ ካለ እሱን ያስግቡ እሱ ከሌለ የተመዝገቡብትን ቦታ ና ቀኑን ማወቅ ይኖርብዎታል!
Ebakachewo neko la sayetan nawo zegegeto la micro chip
ፎቶ
Photo mekeyer ychalal
ወንድመ የስልከ ቁጥር አንድ ድጅት ተቀይሯል እነ ያለዉበት ሀዋሳ ነዉ እና ለማስተካከል አድሳባ መሄድ አለብኝ?
ለግዜው መረጃ ለማስተካከል ኦንላይን ስላልተጀመረ ፤ እያስተካከሉ ያሉት አዲስ አበባ ዋናው ፖስታቤት ወይም አንድነት ፓርክ ፊትለፊት ባለው ቢሮአቸው ነው።
በ National ID ና በቀበሌ መታወቂያ ላይ ያለው አድራሻ ቢለያይ ችግር አለው?
ሰላም፤ናሽናል አይዲ በሃገር ደረጃ የምንታወቅበት ነው ስለዚህ አድራሻ ብዙም ጥቅም የለውም ፤ አድራሻ ያለው ቀበሌ መታወቂያ ላይ ነው ።
Photo mekeyers ychalale?
ሰላም፤ለጊዜው ፎቶ መቀየር ሲስተሙ አይፈቅድም ብለዋል ፤ ከፎቶ ውጪ ሌላ ማንኛውንም መረጃ መቀየር ይቻላል።እናመሰግናለን!
ይስከፍላሉ
ሰላም ፤ ምንም ክፍያ የለውም
Kifeya allaw?
minim kifiya yelewm
አረ ወንድሜ የኔ national id ጭራሽ ትክክል አደለም ፎቶዉ ከላይ ፅፈቱ ከታች ነዉ እና ፋይዳ የሚለዉም የለም ከፋይዳ በላይ ያለችዉም ኮከብ የለችም መፍትሄዉ ምንድነዉ pls በዉስጥ መስመር በ telegram ልኬልህ ብታየዉ ደስይለኛል የዉስጥ መስመር link ላክልኝ pls🙏 pls
አረ ወንድሜ የኔ national id ጭራሽ ትክክል አደለም ፎቶዉ ከላይ ፅፈቱ ከታች ነዉ እና ፋይዳ የሚለዉም የለም ከፋይዳ በላይ ያለችዉም ኮከብ የለችም መፍትሄዉ ምንድነዉ pls በዉስጥ መስመር በ telegram ልኬልህ ብታየዉ ደስይለኛል የዉስጥ መስመር link ላክልኝ pls🙏 pl
ሰላም አዲስ አበባ ከሆኑ በአካል ዋናው ፖስታቤት ወይም አድነት ፓርክ ፊትለፊት ባለው ቢሮአቸው ሄደው ያናግሯቸው ፤ አዲስ አበባ ካልሆኑ መታወቂያውን አታች አድርገው በኢሜይል info@id.gov.et መላክ ይችላሉ።
@@DeritaTech ልኬላቸዋለሁ በምን ያክል ጊዜ ነዉ እሚመልሱት አልያ በስልክጨመስመራቸዉ 9779 ልደዉልላቸዉ እንዴ
Bro, your timely and relevant information is appreciated. It's crucial to promote a culture of information value and keep it updated in other areas.I subscribed your channel!
እካን በሰላም መጣህ ከልብ እናመሰግናለን ሰላምህን ያብዛልን
እናመሠግናለን ጥሩ መረጃ ነዉ
ፎቶሥ? የቡዙ ሠዎች ፎቶ ተበላሽቶዋል እናም ፎቶ ሢሥተሙ ማሥተካከል አይችልም አሉን እሥቲ ለሚመለከተዉ አካል አድርሡልን አደራ
Title ማእረግ ማስገበት ይቻላል
Thank you.
Thanks
አመሰግናለው
Yes
Nice
እናመሰግናለን
መታወቂያው በቁም portrait ነው እንዴት ነው በአግድም Landscape ማድረግ የምንችለው??????
የመጀመሪያው የመታዋቂያ ቅርፅ ወደ ጎን ቢሆን የአሁን የቁመቱ ቅርፅ ወደ መጀመሪያ ቢመለስ ይህን የሚመለከተውን አካል ጣይቅልን
ክልሎችና ሌላ ቦታስ?
Erasahin online mekeyer anhilim inde ye simahinin spell error?
ሰላም ፤
ለጊዜው ኦንላይን መረጃ ማስተካከል አልተጀመረም ፤ እንደተጀመረ ተከታትለን መረጃ እንሰጣለን።
በጣም አሪፍ መረጃ ነው።ባለሙያ ነን የሚሉትኳ ጠይቀናቸው ያልሰጡን መልስ ነው የሰጠኸን።በክ/ሐገር የሞላነውን አድራሻችንን ወደ አ/አ መቀየር እንችላለን?አሁን አ/አ ስላለሁ
ሰላም ፤
መረጃ ሁሉንም መቀየር ይቻላል ከፎቶው በስተቀር ፤ ማስረጃ ግን ሊጠይቁ ይችላሉ።
የስም ስህተት አስተካክዬ ነበረ print ከመደረጉ በፊት ግን FAN ከተላከልኝ በኋላ። ምን ያህል ቀን ይፈጃል text እንዲደርሰኝ?
የጠፋ ለማውጣት ፕሊስ ጣቢያ አሰመዝግበን ነበር ግን ፖስታ ቤት ሊያስተናግዱን አልቻሉም የት ነው ማውጣት የምንችለው?
ሀሉም ቦታ ብደረግ ጥሩ ነዉ
ቀጠሮ ኣስይዘን ሳይመጣ ሲቅር ምን ማድረግ አንጭላለን ወንድሜ
ሰላም ፤
ለመመዝገብ ቀጠሮ አስይዘው ነው ወይስ ካርድ ለማሳተም ኦንላይ አመልክተውነው ያልመጣው? ካርድ ህትመት ከሆነ ፖስታቤት በ8536 ይጠይቁ። ለመመዝገብ ቀጠሮ አስይዘው ከሆን ፤ ዝምብለው መመዝገብ ይችላሉ ቴሌ ወይም ባንክ።
ከአድሳባ ውጪ የት መስሪያቤት ማውጣት ይቻላል?
ለአደጋ ጊዜ ተጠሪ አድራሻ ያለመኖሩ ስህተት ስለሆነ ጠይቅልን
ባንክ ላይ ያወጣነው አይድ ፎቶው ጥራት ስለሌው ፎቶ ማስቀዩር ይቻላል
ፎቶዬ ፈፅሞ እኔን አልመስል ብሎኝ አስቸግሮኛል
የኔ ፎቶው አይታይም አጥቁረውታል መጠቀም አልቻልኩም
መቶብር ለተቸረሰው የ400 መቶ አይከብድም ብዙ ሰው የሚከፈል አይመስለውም
መታወቂያዉ ወደ ጎን ተደርጎ የተዘጋጀ ስለሆነ በ online ለሚሰሩ ቢዚነሶች የሚያገለግል ስላልሆነ መታወቂያዉ ወደ ጎን ተደረጎ እንድዘጋጅ ለማን ነዉ ማመልከት ያለብን? መታወቂያዉ ፕሪንት ከመደረጉ በፊት ቀድሞ ቢስተካከል!
የተበላሸ ፎቶ ወይም በደምብ ያልጠራ ከሆነ ይስተካከላል ወይ።
ሰላም ፎቶ ለግዜው ማስተካከል አይቻልም ተብሏል።
ናሽናል ID ከቴሌብር በ PDF Download ሳደርግ ፎቶዬ ከላይ ነው የተቀመጠው vertical ነው ከጎን አይደለም Please እንደት ነው horizontal view እንዲሆን የሚደረገው
አስተካክዮ አስካሁን መልስ የለሞ
Please tell me the working day, kedame yeseralu?
awo may be half day
Thank you dear.
ስራናክህሎት ለስራ አጥ ለመመዝገብ
ተመዝግቦ መታወቂያ ያልወሰደና Message ያልደረሰዉስ?
ሚሴጅ ያልደረሰው id.et/help ላይ በመግባት ና ፎርሙን በመሙላት ለፋይዳ ባስገቡት ስልክ ቁጥር መረጃ ሊደርሶት ይችላል። ሚሴጁ እንዲላክልን የመመዝገቢያ ቁጥሩ ማለትም ለፋይዳ ከተመዘገብን በኋላ የተሰጠን ወረቀት ላይ ያለው የመመዝገቢያ ቁጥር ወይም ደሞ የተመዘገብንበት ቦታ ና ቀኑን ማወቀ ይኖርብናል ከሁለቱ አንዱ ያስፈልጋል።
መታወቂያው ወደ ጎን አይደለም የተፃፈው ወደ ላይ ነው የተፃፈው ፎቶው ከላይ ፅህፈቱ ከታች ነው ምን ስለሆነ ነው፣ሊቀየርስ ይችላል? 🙏 መልስልኝ ብሮየ
የኔም እንዳዛዉ nw የሆና Are Mafteh ስጡን 🙏
ሰላም ፤
ይሄ በቀላሉ የሚስተካከል ነው ፤ አዲስ አበባ ከሆኑ ፤ ዋናው ፖስታቤት ወይም አንድነት ፓርክ ፊትለፊት በሚገኘው ቢሮአቸው ሄደው ሁኔታውን ቢያስረዷቸው መፍትሄ ሊያገኙ ይችላሉ። ሌላ የመረጃ ስህተት ከሌለበት ይሄን በቀላሉ ሲስተም ላይ ያስተካክሉታል ብየ አስባለሁ የመረጡት layout ነው ፤ portrait ለይ አውት መርጠው ነው ፤ Landscape ለይአውት ነው መሆን ያለበት። ስለዚህ መታወቂያዬ ለያውቱ ትክክል አይደለም እንዲስተካከልልኝ ፈልጌ ነው ይበሏቸው ።
@@DeritaTech#ሌላ ቦታ ነው በስራ ምክንያት እንዴት ሊስተካከል ይችላል?
@@AbrahamGc-nw5hv
ተወካይ ካለው በተወካይ ወይም ሲመለሱ ማስተካከል ይቻላል ፤ ለወደፊት ኦንላይን ይጀመራል የሚባል ነገር አለ ያኔ መሞከርም ይቻላል።
@@DeritaTech# አድራሻቸው?
እይዲው ፕሮሰሱን ከጨረስክ 3 ወር አልፌኛል ግን ማግኘት አልቻልኩም ምን ማድረግ አለብኝ
How long can I change data? I mean the time limit?
🙏🙏
There is no time defined time limit , you can update it at any time.
0:41
ተመዝግባልው ኮድ አሊመጣሊኝም
በኦን ላይን መመዝገብ የሚቻልበት መንገድ ቢኖር ብትጠቁመን።
selam ,
መረጃ ማስተካከል በኦንላይን ለጊዜው አልተጀመረም፤ለፋይዳ ለመመዝግብ ደግሞ ኦንላይን ቀጠሮ በማስያዝ በሚመቸን ሰአት በአካል ሄደን መመዝገብ እንችላለን።
photoye tebelashtual mekeyer yichalal?
ሰላም ፎቶ ለጊዜው መቀየር አይቻልም ብለዋል ነገር ግን የተበላሸ ከሆነ ሁኔታውን አስረድተን በልዮ ሁኔታ ሊተባበሩን ከቻሉ ከሁለቱ ቦታዎች (ዋናው ፖስታቤት ወይም አንድነት ፓርክ ፊትለፊት ባለው ህንፃ) የሚቀርበን የምዝገባ ቢሮ ሄድን ብናናግራቸው ።
እናመሰግናለን!
Lemewused yet new?
ሰላም ሰላም እኔ ተመዝገቤ ነበር እና እንደዚ አለኝ በተደጋጋሚ ምዝገባ ምክንያት ምዝገባዎ አልተሳካም አለኝ ምን ላድርግ
ሰላም ፤
ቀድመው ተመዝግበው ድጋሚ ለመመዝገብ ሙከራ ሲያደርጉ ነው እንዲህ የሚለው ፤ቀድመው የተሳካ ምዝገባ ካደረጉ ምንም ችግር ያለው አይመስለኝም ፤ የፋይዳ ቁጥሩ ካልተላከ በድጋሚ ለማስላክ id.et/help ላይ በመግባት ማስላክ ይችላሉ ፤ አልክ ካለ ግን በስልክ ወይም በኢሜይል ወይም አዲስ አበባ ከሆኑ ቶሎ ምላሽ ለማግኘት ዋናው ፖስታቤት ወይም አንድነት ፓርክ ፊትለፊት ባለው ፓርኪንጉ ባለበት ህንጻ ላይ ባለው ቢሯቸው በመሄድ መረጃ ማግኘት ይችላሉ።
እሺ አመሰግናለሁ በመጅመሪያዉ ምዘገባዬ ነዉ እዲህ ያለኝ ምናለባት ለምዝገባ የተጠቀምኩት መታወቂያ እስካን የተደረገ ነዉ ችግር አለዉ @@DeritaTech
የአያት ስም ኢንግልዚኛው ስተት አለው።ስለዚህ ማስተካከል ይቻላል ማለት ነው?
አዎ ይቻላል ፤ አስፈላጊውን ማስረጃ ይዘው ለግዜው በተጠቀሱት ቦታዎች ከሄዱ ፤ ከፎቶ ውጪ ሁሉንም ማስተካከል ይቻላል።
የተሳሳተ ክልል የሞላስ ?
አን ላይ መረጃ መቀየር አማራጭ የለም እንደ
እስቲ ?????
9779 but its always busy
Afaa oromo 3:22
ወንድሜ ካየሀው አትለፈው... ተመዝግቤ መለያ ቁጥር ተልኮልኝ ነበር.. እና ስልኬ ተበላሽቶ መለያ ቁጥሩ ጠፋብኝ የተሰጠኝ ደረሰኝ ላይ የነበረው ደግሞ ጠፋ ምን ላድርግ
ሰላም ይሄ ቀላል ነው ፤ ስልክ ቁጥሩ አሁን እጅዎ ላይ ካle id.et/help በመግባት በቀላሉ ፎርሙን ሞልተው ወዲያው ይልክልዎታል ፤ ፎርሙን ሲሞሉ የምዝገባ ቁጥሩን ያስግቡ (የምዝገባ ቁጥር ማለት ለፋይዳ ተመዝግበን እንደጨረስን የሚሰጥን ወረቀት ላይ ያለው ረጅም ቁጥር ነው ) እሱ ከሌለን ደግሞ የተመዘገብንበት ን ቦታ ና ቀን ማወቅ አለብን።
እናመሰግናለን!
መታወቂያው በነፃ ነው ተብሎ ፕሪንት ለማረግ ብዙ ብር ይጠየቃል እስከ 500 ብር ታድያ ምን ትላለህ ?
አረ 200 ብር ነው ፕሪንት
መረጃዎችን ማስቀይር የምቻለዉ እስከ መች ነዉ የጊዜዉ ገደብ ማለቴ ነዉ?
እኔ ምልህ ውልና ማስረጃ ለጉዳይ በሄድኩበት ነበር አሻራም ስጥቼ ተመዝግቤ የመጣሁት ቸኩዬ ስለነበር ብዙም ቼክ አላደረኩትም ነበር በኋላ ሳየው ላይ ፓስፖርቴ ላይ ካለው ጋር ሰሜ የስፔሊንግ ስህተት አለው በኦን ላይን ማስተካካል አልችልም በአካል መሄድስ ካለብኝ ምን ይዤ መሄድ አለብኝ🥺🥺
ሰላም ፤
የስም ስህተት ይስተካከላል ፤ ነገ ግን አሁን ላይ ኦን ላይን መስራት አልጀመሩም ፤ በአካል ግን ዋናው ፖስታ ቤት ወይም አንድነት ፓርክ ጋ ባለው ቢሮአቸው ይቻላል ፤ የስም ስህተት ለማስተካከል ይዘን መሄድ ያለብን ትክክለኛው ስም ወይም ትክክለኛውን እስፔሊንግ የሚያሳይ ሰነድ ይዞ መሄድ በቂ ነው ። ፎርሙን እኛ በትክክል ሞልተን እነሱ ሲስተም ላይ ሲሞሉ ከተሳሳቱ ፤ ሰነስም ላያስፈገን ይችላል።
እናመሰግናለን!
ፎቶማስቀየር ይቻላል
ሰላም ፤
ፎቶ መቀየር ለጊዜው አይቻልም። ሌላ ሁሉንም መረጃ መቀየር ይቻላል።
ለክልል ከተሞችስ?
ወድሜ አድ ነገር ግራ ያጋባኝ አለ ምን መሰለህ የኢትጵያ በአብዛኛዉ መግባባ ቋንቋ አማረኛ ነዉ በመታወቃዉ ላይ ከጀርባዉ ያለዉ ወይም የባለመታወቃዉ ሰም አድራሻ ለምን በወሮመኛ ተፃፈ ለምን መልስ ልጠኝ ትችላለህ
ለፊደል ማስተካከል መጀመሪያ የተሞላነውን ፎርም ማየት በቂ ሆኖ ሳለ ለዚህ ጉዳይ ከክፍለሃገር አ/አ ማስኬድ አግባብ አይደለም: ይህ ከሆነ ደጅታላይዜሽን በኢትዮጵያ የሚባል ወሬ ተረት ተረት ነው። ሲጀመር የተሞላውን ፎርም በትክክል ማስገባት የማይችል ሰው ማስቀመጣችሁ የናንተ ችግር ነው እና አስቡበት።
ሥልክ ቁጥርሥ ማሥተካከል ይቻላል
አዎ ከ ፎቶ ውጪ ማንኛውን እረጃ ማስተካከል ይቻላል።
አኔ ከመዘገብኩ አንድ ወር አለፈኝ ሚሲጅም አልደረሰኝም ምድነው የሚሻለኝ?
id.et/help ላይ ገብተው ፎርሙን በመሙላት ማስላክ ይችላሉ፤ፎርሙን ሲሞሉ የምዝገባ ቁጥሩ ካለ እሱን ያስግቡ እሱ ከሌለ የተመዝገቡብትን ቦታ ና ቀኑን ማወቅ ይኖርብዎታል!
Ebakachewo neko la sayetan nawo zegegeto la micro chip
ፎቶ
Photo mekeyer ychalal
ወንድመ የስልከ ቁጥር አንድ ድጅት ተቀይሯል እነ ያለዉበት ሀዋሳ ነዉ እና ለማስተካከል አድሳባ መሄድ አለብኝ?
ለግዜው መረጃ ለማስተካከል ኦንላይን ስላልተጀመረ ፤ እያስተካከሉ ያሉት አዲስ አበባ ዋናው ፖስታቤት ወይም አንድነት ፓርክ ፊትለፊት ባለው ቢሮአቸው ነው።
በ National ID ና በቀበሌ መታወቂያ ላይ ያለው አድራሻ ቢለያይ ችግር አለው?
ሰላም፤
ናሽናል አይዲ በሃገር ደረጃ የምንታወቅበት ነው ስለዚህ አድራሻ ብዙም ጥቅም የለውም ፤ አድራሻ ያለው ቀበሌ መታወቂያ ላይ ነው ።
Photo mekeyers ychalale?
ሰላም፤
ለጊዜው ፎቶ መቀየር ሲስተሙ አይፈቅድም ብለዋል ፤ ከፎቶ ውጪ ሌላ ማንኛውንም መረጃ መቀየር ይቻላል።
እናመሰግናለን!
ይስከፍላሉ
ሰላም ፤ ምንም ክፍያ የለውም
Kifeya allaw?
minim kifiya yelewm
አረ ወንድሜ የኔ national id ጭራሽ ትክክል አደለም ፎቶዉ ከላይ ፅፈቱ ከታች ነዉ እና ፋይዳ የሚለዉም የለም ከፋይዳ በላይ ያለችዉም ኮከብ የለችም መፍትሄዉ ምንድነዉ pls በዉስጥ መስመር በ telegram ልኬልህ ብታየዉ ደስይለኛል የዉስጥ መስመር link ላክልኝ pls🙏 pls
እናመሰግናለን
ናሽናል ID ከቴሌብር በ PDF Download ሳደርግ ፎቶዬ ከላይ ነው የተቀመጠው vertical ነው ከጎን አይደለም Please እንደት ነው horizontal view እንዲሆን የሚደረገው
አረ ወንድሜ የኔ national id ጭራሽ ትክክል አደለም ፎቶዉ ከላይ ፅፈቱ ከታች ነዉ እና ፋይዳ የሚለዉም የለም ከፋይዳ በላይ ያለችዉም ኮከብ የለችም መፍትሄዉ ምንድነዉ pls በዉስጥ መስመር በ telegram ልኬልህ ብታየዉ ደስይለኛል የዉስጥ መስመር link ላክልኝ pls🙏 pl
ሰላም
አዲስ አበባ ከሆኑ በአካል ዋናው ፖስታቤት ወይም አድነት ፓርክ ፊትለፊት ባለው ቢሮአቸው ሄደው ያናግሯቸው ፤ አዲስ አበባ ካልሆኑ መታወቂያውን አታች አድርገው በኢሜይል info@id.gov.et መላክ ይችላሉ።
@@DeritaTech ልኬላቸዋለሁ በምን ያክል ጊዜ ነዉ እሚመልሱት አልያ በስልክጨመስመራቸዉ 9779 ልደዉልላቸዉ እንዴ
እናመሰግናለን