ታዋቂው የድሬ ሠላጣ | Dire Dawa street Salad | With Chef Sara Ep 3
Вставка
- Опубліковано 24 сер 2023
- Follow our Social Media's:
Instagram : cookandtalkwith...
TikTok: www.tiktok.com/@cooktalkwiths...
#salad#amhariccooking #Diredawa #streetsalad #cookingchannel #tasty #healthy #amhariccooking #colorfull
አቦ ውይይይይ OK OK OK እንዴት ስልችት ይላል እስቲ ደግመሽ ስሚው ።
ይገረም ስላየሁህ በጣም ደስ ብሎኛል በርታ እናመሰግናለን
ሀሪፍ ነበር ቀረጣው እሩቅ እና ጥራትም ያሰዋል።
Okay okay okay ስልችት ሲል
አሪፍ ነው የፍቅር አገር ድሬዳዋ እንሞክረዋለን እጃችሁ ይባረክ❤❤❤❤❤❤
ዋዉ ምርጥ የሰላጣ አሰራር አይነት ነው:: እንሞክረዋለን:: Thankyou🙏🏾
በጣም ቆንጆ ነው። ሳላዱ ለ
ላይ ካሮት ብትጨምሩበት አሪፍ ነው
እስከዛሬ ድረስ ባለማውቃችሁ የድሬን ስላጣ በዚህላይ ጣጣ የሌላት ዘና ፈታ ተብሎ የሚኖርበት አገር ናት የኔዋ ድሬ
Okay yemilewun kal keneshi😮 beterefe arif newu❤
Yes, she uses it so many times
አቦ ሞክሩት ትወዱታላችው
Beautiful thanks for sharing 👍 ❤
Sarcho & Yekeber wow wow !! abo. yemchachu des yelal yammmi
እባካቹ የባጊያ አሰራር ይከበርን ጠይቂልን ። የድሬ ልጅ ነኝ ። ባጊያ ከበላሁ ረጅም ጊዜ ሆነኝ ።
Sariye be gugt stebksh neber engdashim betam des ylal♡
OK OK OK OK
ከሚሆን እሺ እሺ ቢሆን ጥሩ ነው ከይቅርታ ጋር
enem silchit nw yalegn
ok ok ምድነዉ tank you ስትለዉ አሚን 😅 ተፈራርቲችኋል ትንፋሻችሁ ይረብሻል
የተለየ ቆንጆ ነገር አሰየኸን
Fantastic thanks for sharing your experience ❤❤❤😂😂
I like it. I always use those types of foods.
ምርጥ የድሬ ምግብ
በጣም ቆንጆ
waw betame yameral bertu
ማሻአላህ ❤ ያምራል
Migbu aytayem!
Wow sari ❤❤❤❤❤❤❤❤
ሰው መሆን በቂ ነው፡ በመላው ኢትዮጵያ የተለመደ ነበር፡ እንኳን ሰው ወፍ እናለምዳለን የሚል አባባልም ነበረን የዛሬን አያድርገውና ፡
እንኳን ሰዉ ወፎም ያለምዳል🇪🇹👈❤❤❤❤
ok yaselechal kenshew
Sariye sariye 😊😊
Diren mayet felegalew fkr nachu❤❤❤
waw very nice
Ok😊
Seblye nice new❤❤❤
አንቺም እሱን ማጉረስ ነበረብሽ። Respect the culture. Very beautiful it is
Is it boiled potato?
Thanks
ውይ ድሬ ሰው ወጣ ያለ ጭንቅ አይችል ምግቡም እንደዛው I think no depression in Eastern part of Ethiopia including Somalia!!
ድሬ የፍቅር ሀገር❤❤❤❤❤❤❤
ድሬዎች ዋው አሁንም ፍቅር ይብዛላቹ
wow
Ere Ok ok ok min den new??
ዛሬ ገና ነው ያየሁዋችሁ በርቱ በዚሁ ቀጥሉ♥️
❤❤❤❤
ወሎና ድሬ ❤
❤❤❤❤❤
Ok
Waw
ድሬ ሀገሬን ስላስተዋወቅሻት ሰብስክራይብ አድርጌሻለሁ
ምግብ.ስትሰሩ.ፅጉራችሁን.ሸፍኑ.ፅጉር.ይቮናል???
,አርግተን ድሬ ላይ ብቻ❤
Asre okay yemtyiw ngr tinsh aselchi nw, esun btkenshi....beterefe arif nw
Ok😊
Okay 😅
beauty food with አሰልቺ ok 😏
ስላየዋችሁ ደስ ብሎኛል ምርጦች ❤❤❤❤
የዘጋጃችሁት ምግብ በጣም ጥሩ ነው አንች ግን ok አበዛሽ
ok
የደሬ ሰው ጣጣ የለበትም ሓዬ በቃ ድሬዎች በፍቅር አብሮ መኖር ነው❤❤❤😍😍😍
አብሽር አቦ ሞክሩት ትወዱታላችው ሰላጣውን፣ንፈፍሮና ድንቹን፤ፉሉን፤ ኩሩምባና ካሮት ጠበስበስ፤ሩዝ በስጋ ........ ወዘተ❤❤😘😘🥰
Tx
በስመአብ ማነው እንደዚ የሚተነፍሰው ?? ካሜራማኑ ነው
Ok ok ok ok ok ok😏
What is the sause made up?
Lemon, ginger, garlic, salt, black pepper, and oil
Aderashayen dere marege nw
በጣም አሪፍ ስራ ነወ በርቱ ግን እደአስተያየት ቦለቄዉ ከመዉጣቷ በፊት የድብላል ቅጠል & ኩዝብራ ቅጠል በደቃቁ ከትፋቺሁ ብጨምሩበት የበለጥ ይጥማን
የድብላል ቅጠል
አረበኛ ነው የምታወራወ ሩት 🤣ክዝበራ ደቂቅ 😅
Sebli
Dira❤️❤️❤️
በጣም ደስ ይላል እሞክረዋለው ❤❤❤
What is the salad dressing made from? You did not said.
Ginger, garlic, black pepper, salt and oil
👍👍😍😍😍💜💙🙏
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ያገሬ ልጅ እኔ እንኳን ከ ሀረር ነኝ ። የሰራችሁትን ወድጄዋለሁ። ከሽከሼ፣ ኩሩባ፣ ከተንበሪ፣ ደአስ ጫማ፣ ጊርጊራ፣ ፋቃ ጫት ኣረ ስንቱን አስታወስከኝ ፣
Bertu
❤❤❤❤❤❤Berta
አርግተን?
ok ok ok okOk okጨረሽን በኦኮ
OkOkOkOk😂😁
ኦኬ ብቻ ምንድነው
Ohh yekaber nice to see you on Sara show love ❤️ you both.
ሁሉ ነገር በጣን ያምራል ግን ኦኬ ኦኬ አበዛሽ
😅😅😅😂😂😂😂
Yike mirtu
"ጉርሻ ማይወድ ሰውስ ከተገኘ?"
ይገረም " 👀 ምን ያረጋል ድሬዳዋ ውስጥ? ጉርሻ ማይወድ ከሆነ 👌👌👌👌
የቲማትም ፍሬውን ብቻማውታት ይቻላል
What didcyou put next to potato? Why not you guys are telling?
Red beans
ድሬዎች ከመጣሁ ትቀበሉኛላችሁ ሀገሩን በታርክ እወደዋለሁ እንደት ልምጣ ?
by the way መክተፊያዉ እንዳይነቃነቅ ክስር ፎጣ ማድረግ ትችላላቹ
በጣም ሀሪፍ ነው ጎብዝ ነሽ ግን ስላጣውን በደርጃ ብታደርጊው ማለት ዲንች ከታች ከዛ ስላጣው ከዛቦለቄው ከዛ ጥቅል ጎመን ከዛ ቲማቲሙን ከዛ ቃሪያ ከዛ ሽንኩርት ከዛሶሱን ከዛ እንቁላሉን በጣም ምርጥ ነው ❤❤❤❤
Waw sari❤❤❤❤❤❤❤
ወይ OK OK OK😌
😂😂😂
ኦኬ እሺ ተሰደደ ???
Ohh my one of you breathe so hard
I think things should be ready ahead of time to make the video shorter and interesting. Too long to watch the whole video.
ደግሞ እሽ እሽ የት ተሰደደች አይ የኛ ጉድ
AyDir enaHar ka Agerbafet sultenoche ahune gen bake ayedalem manegenawenem nager laye ayesatafume you tube layenkowan asbeayesatum yegaremal
የቲሚቲሙ ሥጋወይም ልቡ ለምን ይቀራል
ዘመኑ ሠዉ ልብ የለዉም ይሆናል 😂😂😂
ሽሞ በል
የአረብኛ ቋንቋ ነው የዲሬ ቋንቋ
No nefro aydelem shemo new
ድሬ ፍቅር በአካል ናው ቁሙ የሂደው
ምንድነው ok okይደብራል እስኪ እራስሽ ደግመሽ እይው እሺ በይ በአማር
Don't say 1000x ok
You need to discursive more such as instead of egg boiled egg , boiled potato…
እንደዛ ደርድረሽ ልታቀላቅይው ነው እንዴ 🤔 okay