የጣፋጭ ዶሮ አሮስቶ አሰራር ከሀንደሪ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 2 вер 2022
  • This is the official channel of former Etv entertainment programs host Beshatu Toleariyam. We have a pleasure to invite u to subscribe and becomes our family. we will work tirelessly to fulfill ur entertainment need. This official entertainment focused you tube channel will reach you with Amharic and oromifa languages. hope we will see you there.
  • Розваги

КОМЕНТАРІ • 85

  • @marahamelmal1263
    @marahamelmal1263 Рік тому +24

    በጣም ጥሩ እናት 👏👏👏
    ልጆችን ጥላቻ ከማሰተማር፣
    እንደዚህ ሙያ ማሰተማር!!!❤

  • @adamia3883
    @adamia3883 Рік тому +9

    U are great mom.keep it up ♥️👍

  • @fetlworkalebachew2358
    @fetlworkalebachew2358 Рік тому +2

    በጣም ከምወድልሺ ነገር ዘረኛ አይደለሺም ምርጥ እናት ነሺ ልጆችሺን ፈታ አርገሺ ነዉ የምታሳድጊዉ ይመችሺ

  • @rahelregassa7819
    @rahelregassa7819 Рік тому +2

    እጅግ በጣም ጎበዝ ልጆች አሉሽ ለመሞከር ፍላጎት መኖራቸው እንዲህ ከልጅነት ማስተማር ለራሳቸውም ሲያድጉ ይጠቅማቸዋል
    የኔን ልጅ አንድቀን ላሳያት ፈልጌ ዶሮዋን መንካት እንኳ ፈራቻት ያንችልጅ ዶሮዋን ስትቀባት አልፈራችም አድንቄያችዋለሁባለፈውም ቡላ ገንፎ አሰራር ጎበዝ ነች

  • @yetnayetteshome9023
    @yetnayetteshome9023 Рік тому +2

    ከልጆች ጋር ምግብ ማዘጋጀት በጣም ደስ ይላል እኔም ከልጆቼ ጋር አዘጋጃለሁ፡፡ የተጠቀማችሁትም ቅመም የማር ቃል ባልትና በጣም ምርጥ ቅመሞችን ታዘጋጃለች ተጠቃሚ ነኝ በርቱ

  • @zebibasandaye1397
    @zebibasandaye1397 Рік тому

    Masha Allah yani tafatoich Allah yasdigchu...
    Beshi y❤ la Allah biya ewdisalhu💕💕

  • @sameri424
    @sameri424 Рік тому +6

    ዶሮው አልበሰለም አትክልቱን ሳይሆን ዶሮውን ነበር በፎይል ሸፍነሽ ስቲም አድርጎ ማብሰል ከዛ ከላይ ብራውን እንዲሆን 15 ደቂቃ ፎይሉን መክፈት ስትቀምሚ ደሞ በጣም ብዙ ዘይት ነው ያደረግሽው ይሄ በኔ እይታ ነው

  • @alhabesh553
    @alhabesh553 Рік тому

    I aprishait u ke lijochachen gar endy iynet nager betam dess yilagnal💗

  • @Tig12342
    @Tig12342 Рік тому +1

    በሼ በውነት ቆንጆ አሰራር አሳየሽኝ

  • @simegntadesse4496
    @simegntadesse4496 Рік тому +1

    you are so funny and adorable. I didn't expect you in this character. keep it up

  • @meskeremhabtegebreal6362
    @meskeremhabtegebreal6362 Рік тому

    በሽዬ መልካም እናት ነሽ ከነቤተሰብሽ ፈጣሪ ይጠብቅሽ።

  • @semirahassen3262
    @semirahassen3262 Рік тому

    Beshiye betammm new yemwedsh ljochshn e/r yasadglsh sle cs endet endeneber bet kegebash behula yalewn neger endet endetewetashiw 1 video btseri des ylegnal enatochn slemiyastemr betam kebad slehone

  • @aliyaarsiassal9410
    @aliyaarsiassal9410 Рік тому +1

    Bashadu sabontu oromoo jabadhuu qalii tenaa mashalah ijoleen heduu babareduu garuu Afan oromoo barsisi 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @kitchen2176
    @kitchen2176 Рік тому

    gobez enat nesh ❤❤❤👍👍👍👏👏👏

  • @firaolmulugetaa1922
    @firaolmulugetaa1922 Рік тому +7

    ጎኑ ላይ ነጭ ሩዝ ቢኖረው ደግሞ🥰🥰

  • @natanteshome4275
    @natanteshome4275 Рік тому

    Beshstu gobez enat

  • @marni3149
    @marni3149 Рік тому

    የኔ ውድ እህት ተባረኪ

  • @meseretgizaw123
    @meseretgizaw123 Рік тому

    😘😘 wowowo jiruuuuuuu ❤️❤️

  • @teybacooking1674
    @teybacooking1674 Рік тому

    በሻቱዬ ስወዳት

  • @aminastars7436
    @aminastars7436 Рік тому

    msha allha matii nafa ta

  • @uaeu3800
    @uaeu3800 Рік тому

    woww❤❤❤❤

  • @user-hq1lp2eq5t
    @user-hq1lp2eq5t Рік тому +1

    ምርጥ እናት

  • @zebibastar2663
    @zebibastar2663 Рік тому +3

    የኛ አገር ዶሮ በኦቨን አይበሰልም

  • @seyefiqr2014
    @seyefiqr2014 Рік тому

    Yene qonjo arif new

  • @obseobse4517
    @obseobse4517 Рік тому

    ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️💯💯💯lecuma Tati ilmon jechii dhalee

  • @ibaarchil1599
    @ibaarchil1599 Рік тому

    Wooow

  • @mafivlogs5144
    @mafivlogs5144 Рік тому +1

    ሀንደሪ ትንሽዋ ሼፍ

  • @amekids2894
    @amekids2894 Рік тому +1

    ጎበዝ ልጆችሽን ሞያ ማስተማር

  • @habibahadji8756
    @habibahadji8756 Рік тому

    Asterii Segaxee Sanirra Harka Dhibba Si Wayya. Kormiitii Oro.

  • @quluceiluu5780
    @quluceiluu5780 Рік тому

    Wow

  • @ethio540
    @ethio540 Рік тому +1

    በሼ የፍቅር ሰዉ

  • @lomeeoromo2997
    @lomeeoromo2997 Рік тому

    😘WOWOWOWOW😍😍

  • @zedted1368
    @zedted1368 Рік тому

    Wow😍😍😍😍😍😍😍😍😍🤤

  • @azaellove9482
    @azaellove9482 Рік тому +1

    Bashitti akkatti barredu osoo bekte

  • @user-zz7bt8jz9c
    @user-zz7bt8jz9c Рік тому

    behuya dorowne lala kene ketahe lekusehe bfoyele hefegew sebesele kelaye lekuhe foyelune kefetehe melku bune yehonale

  • @gshjhsfsthhs2323
    @gshjhsfsthhs2323 Рік тому

    ሰላም

  • @berhanetesfaye6139
    @berhanetesfaye6139 Рік тому

    ሰላም ነሽ

  • @rahelrahel467
    @rahelrahel467 Рік тому

    ❤❤❤❤❤

  • @gshjhsfsthhs2323
    @gshjhsfsthhs2323 Рік тому

    👍👍👍👍👍👍😍

  • @alemgebreys8193
    @alemgebreys8193 Рік тому

    Kuindo berbery ena pirsili ykershal bitichi nechi shinkuirt firyshi bihon Arif new

  • @fasikamisganaw2687
    @fasikamisganaw2687 Рік тому

    Melecom sete sewedeshe

  • @user-so7pf4up7i
    @user-so7pf4up7i Рік тому +1

    በሹ ውጪ የታረደ ነው የምትገዢው

  • @ninaaman4586
    @ninaaman4586 Рік тому

    Kimemshin bet fichiw

  • @ayinalembirhanu4933
    @ayinalembirhanu4933 Рік тому +1

    ሰላም ሰላም ውዶቼ እናመሰግናለን❤❤😍

  • @tigisthayilu7668
    @tigisthayilu7668 Рік тому

    ❤💎👑😇

  • @asterbetty1347
    @asterbetty1347 Рік тому +1

    ❤❤❤❤❤👏👏👏👏

  • @user-zn8lg2pt2n
    @user-zn8lg2pt2n Рік тому +1

    💝💝💝💋💋💋💋🌹🌹🌹

  • @legessefrehiwot5576
    @legessefrehiwot5576 Рік тому

    Arif new gen lijocheshen oromigha aselemejachew ene gurage negh qonqo balemaweqe endet yeqocheghal

  • @peteroswordofa8943
    @peteroswordofa8943 Рік тому

    Dorowa gin minew egruan sekelech ere

  • @hanateshom7128
    @hanateshom7128 Рік тому +1

    yebelexewn yargelesh ehete

  • @sabbahsantos6507
    @sabbahsantos6507 Рік тому +1

    በ ጣም ጎበዞች አገራችን ማደጎ ን በናንተ አየሁ

    • @sabbahsantos6507
      @sabbahsantos6507 Рік тому +1

      ሌላው ጎንት ብትጠሙ ሀንድሪ ፀጉርሽን ሽፍን ብታደርጊ እላለሁ

    • @blentube3002
      @blentube3002 Рік тому

      ደምሪኝ

  • @wazmak9255
    @wazmak9255 Рік тому

    Bilashen wedza argew lalejoche taxanqaqey🤨

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 Рік тому +1

    የኛ ሃገር ሎሚ ትንንሽ ቢሆንም ኦርጋኒክ ነው ።

  • @vipqatar7973
    @vipqatar7973 Рік тому

    Swedachu

  • @Tig12342
    @Tig12342 Рік тому +1

    የኔ ውድ ናፍቃቹኝ ነበር እንካን ደህና መጣቹ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ፍቅር የሆናቹ

  • @metasbiyaayele3739
    @metasbiyaayele3739 Рік тому +2

    አረ አስጎመጃችሁን እኮ በሻቱ

  • @samiraomer6175
    @samiraomer6175 Рік тому +1

    በጣም ጥሩ እናት ነሽ እግዝኣብሔር ትዳርሽ ይባርክልህ እሀቴ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @senaitbikila7505
    @senaitbikila7505 Рік тому

    ይታይ ይታይ ሙያቬ በሸ

  • @aynideju1112
    @aynideju1112 Рік тому +4

    የጨው እቃ ውስጥ እሩዝ አርጊበት

    • @meazachufa5642
      @meazachufa5642 Рік тому

      ለምን

    • @aynideju1112
      @aynideju1112 Рік тому

      እርጥበቱን እንዲመጠው ከዛ ጨው በደንብ ይወርዳል

    • @meazachufa5642
      @meazachufa5642 Рік тому

      @@aynideju1112 እኔም እሞክራለሁ 🙏❤

    • @zekiyatemam7901
      @zekiyatemam7901 Рік тому

      @@aynideju1112 ለዛ ነው እንዴ የኔም አሰሪዬ ጨው ስጥ እሩዝ ትጨምራለች ለምን እንደሆነ አላውቅም ነበር

  • @ethiopian6561
    @ethiopian6561 Рік тому

    Lol.. the silverware..

  • @nuraarsiiboqojjii3693
    @nuraarsiiboqojjii3693 Рік тому

    😂😂😂😂😂🙏

  • @nebiyatkebede953
    @nebiyatkebede953 Рік тому +1

    ሎሚው ትንሽ የሆነው ኦርጋኒክ ስለሆነ ነው

  • @loomiloomi7190
    @loomiloomi7190 Рік тому +1

    😁😍😍😍😍😍😍😍😍😘😘😘😘😘😘

  • @hannabekele9089
    @hannabekele9089 Рік тому +2

    ጣትሽን አትላሺ

  • @user-zn6ky3wc8d
    @user-zn6ky3wc8d Рік тому +2

    ጓት ብትጠቀም አሪፍ ነው ለዶሮ ስቀቡ

    • @user-oj6xg8to6x
      @user-oj6xg8to6x Рік тому +3

      ሰው ለቤቱ ለምን በአድ ነገር እጇን ከታጠበች ምን ችግር አለው

    • @selamsamuel2439
      @selamsamuel2439 Рік тому +1

      ብዙም አትቀናጡ እንደፈለጋቸው ይስሯት

  • @teybacooking1674
    @teybacooking1674 Рік тому

    ውድ የበሻቱ ቤተሰቦች ደምሩኝ

  • @shitureshad9861
    @shitureshad9861 Рік тому

    ሴትናትውነው አላለችም 😄😄😄😄 ሚጣ እድግበሉ

  • @bintsied6276
    @bintsied6276 Рік тому

    ሀገራችን አደጋለች እዴዴዴ ከእንጀራ ሌላ እሚበላ አይመስለኝም ነበር እቤት ዉስጥ እሬስቶራንት ሊኖር ይችላል

    • @zekiyatemam7901
      @zekiyatemam7901 Рік тому

      የሀብታም ቤት ልክ እንደውጪ ነው ፓዛው በርገሩ ምኑ አለ

  • @user-sf3pp4ye7c
    @user-sf3pp4ye7c Рік тому

    ጦምአይድልምደ