የተከበሩ የድሬዳዋ አስተዳደር "ክቡር ከንቲባ ከድር ጁሃር" /The Honorable Mayor of Dire Dawa Administration Kedir Juhar

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 кві 2023
  • የተከበሩ የድሬዳዋ አስተዳደር "ክቡር ከንቲባ ከድር ጁሃር" በድሬ አዲስ ሾው። /The Honorable Mayor of Dire Dawa Administration Kedir Juhar on Dire Addis Show.
    "ድሬ አዲስ ሾው"
    "በእስቴላ ፊልም ፕሮዳክሽን" ተዘጋጅቶ በድሬ ቲቪ የሚቀርብ።
    ዘወትር እሁድ 7:30 -8:00 በድሬ ቲቪ። የድሬ አዲስ ሾው /Dire Addis Show/ UA-cam ቻናላችንን Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ።
    "Dire Addis Show"
    Produced by "Estella Film Productions". Presented by "Dre TV".
  • Розваги

КОМЕНТАРІ • 55

  • @tewodirosn
    @tewodirosn 3 місяці тому +2

    ጌታ ይባርክ የድሬ ከንቲባ ረጅም ዕድሜ ይስጥልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @gftwi4643
    @gftwi4643 Рік тому +3

    በትንሽ ጊዜ ውስጥ ብዙ ነገር እያሳየሽ ነው በርቺ Estela💪
    ከዲሮ ምርጥ ከንቲባ 🙏👍

  • @tarikiendrias
    @tarikiendrias Рік тому +4

    Respect kentibachn 🙏

  • @gebruadmike3921
    @gebruadmike3921 4 місяці тому +2

    ኢትዮጵያ የሚያስፈልጋት እነደ አቶ ከድር ጁሀር አይነት መሪ ነው።እግዚአብሔር እንደእሣቸው ሰብዕና ያለው መሪ ያብዛልን!!

  • @user-pr1mt8le6z
    @user-pr1mt8le6z 4 місяці тому +1

    ይድረስ ለተከበሩ የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ አቶ ከድር ጁሀር፡ መቸም በዚህ ዘመን እንዳንተ ዓይነት መልካም ሰው ማግኘት እንዴት መታደል እንደሆነ መገንዘብ የሚቻለው ወቅቱን የተረዳ ስለሆነ ከራሴ በላይ ማስረጃ አያስፈልገኝም።እንዲያዉ በአጠቃላይ ፈጣሪ ጤናውን፣ሰላሙን፣ፍቅሩን፣እድሜዉን እጅግ አብዝቶ፣አብዝቶ፣በጣሙን አብዝቶ ይስጥህ።ዘመን ህ ሁሉ የተባረከ ይሁንልህ ወንድማለም።ተስፋ ነኝ ከአዲስ አበባ።

  • @adanechmamo4183
    @adanechmamo4183 10 місяців тому +1

    ለአገርንና ወገንን ለማሰተዳደርና ለመለወጥ ሃላፊነትን የወሰደ ማንኛውም አሰተዳደር የሚገመገመው በሰራው እንጂ በቃሉ አለመሆኑን አቶ ከድር ጁሃር የአሰተዳደር ሃላፊነቱን ያሰመሰከረና ለሌሎች ክልሎችም ዓርአያ እንደሚሆንም ተሰፋ አለን 👍 በሰውነቱ ራሱንና ቤተሰቡን የሚያከብር አገርንና ህዝብን ያከብራልና 👏👏👏👏

  • @abidaca1985
    @abidaca1985 Рік тому +3

    ደጉ፣ቅኑ፣የዋሁ ከንቲባዬ ረጅም እድሜና ጤና እመኝልሀለው

  • @ZelalemAmare-hy9hb
    @ZelalemAmare-hy9hb 2 місяці тому

    ከድር ጁሀር ምርጥ ከንቲ ባ ናቸው የመጋላ እና የደቻቱ ወጣት እየተሰቃየ ነው በመጋላ ፖለስ በተወለደበት ቦታ ይህ ችግር ቢፈታ

  • @ZelalemAmare-hy9hb
    @ZelalemAmare-hy9hb 2 місяці тому +1

    ከድር ጁሀርን እድሜውን ያርዝመው

  • @wandmubibiso8817
    @wandmubibiso8817 2 місяці тому

    Wendeme zemenehe yebareke enwedehalene we love you so much ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 Рік тому +2

    መልካም ስራ ለራስ ነው አላህ ይርዳህ ፣🙏

  • @abdulmoha4997
    @abdulmoha4997 Рік тому +2

    አቦ የድሬ ልጅ እድሜ ይሥጥ

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 Рік тому +1

    አላህ እንደድሮአች ያለፈውን አንድነት ደግነት ይመልስልን ዘር ሃይማኖት የማንለይበት ግዜ እና ዘመን❤🙏በርታ አይዞህ ከንቲባችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ከነቤተሰብህ።

  • @aycheluhemtafese2204
    @aycheluhemtafese2204 Рік тому +2

    አላህ የድውን አኗኗር ይመልስልን። ቤጫ ሰፈር ደጃፍ ላይ የሚቀመጡ የጀህላ ውሃ የምንጣበት ጊዜን ያምጣልን!!!!

  • @sekalemmeles9084
    @sekalemmeles9084 Рік тому +3

    አንተ ሠው ነህ ከንቲባዬ🙏🙏

  • @DrDemissieTadesse
    @DrDemissieTadesse 2 місяці тому +1

    ድሬ ጥሩ ከንቲባ አግኝታለች!

  • @thomasmekuriya9725
    @thomasmekuriya9725 Рік тому +3

    My mayor

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 Рік тому +1

    Blessed 🙏🙏🙏🙏

  • @thomasmekuriya9725
    @thomasmekuriya9725 Рік тому +3

    Good job my dear

  • @user-xn1xe6ol8i
    @user-xn1xe6ol8i Місяць тому

    ❤❤❤❤❤

  • @kezinakedir
    @kezinakedir Рік тому +1

    Kader jabadhu jole hujin jajabesi nujiradhu❤❤❤❤❤❤❤

  • @ENANAQEBENA
    @ENANAQEBENA Рік тому

    ❤Wow

  • @user-rs9cd2to8n
    @user-rs9cd2to8n Рік тому +1

    I love him. Respect!!!

  • @twins2363
    @twins2363 Рік тому +1

    jegna

  • @user-nb1vz6bt2y
    @user-nb1vz6bt2y Рік тому +1

    ቢሮው ሲያምር

  • @BiniBenarfa-ox5qb
    @BiniBenarfa-ox5qb Рік тому +2

    How to watch on dire tv ... Dire Dawa University Students on Easter program

  • @gedion7778
    @gedion7778 11 місяців тому +1

    ጀግና ❤❤❤

  • @abdulhakjemal1819
    @abdulhakjemal1819 Рік тому

    Yana roll model wedu kantibachin i respect you🙏🙏🙏🙏🙏

  • @samuelwondimu1811
    @samuelwondimu1811 2 місяці тому

    እውነት ነው ድሬደዋ ብሄር አይታወቅም እኔ አባ አብዲሳና አባ ጆቢር ብሄራቸው ምን እንደሆነ ሳላውቅ ነው ያደኩት። ዘይነባ ሙሜንና አሚና ሻሽን እንደ እናት ሳከብራቸው ነው ያደኩት ቁጣና ተግሳፃቸውን እየተቀበልኩ። ምግብ ልዩነት የለም የተገኘውን መብላትና መጠጣት ነው። ሀሪስና ሀኒድ ነብሳችን ነበር። ብዙ አንድ እሚያረጉን ነገሮች። የለገሀሬ ወንዝ፣ የድሬደዋ ስቴድየም ፣ ሲኒማ ኢምፖየርና ማጄስታክ፣ ከዚራ መዝናኛ፣ ቀፊራ አትክልትና ፍራፍሬ መሸጫ፣ ዋናው ጫት ተራ በየሰፈሩ የተፈጠሩት እንዳለ ሆኖ ሁሉንም ነዋሪ እሚያገናኙ ቦታዎች ነበሩ። ይኸ እንግዲህ ኮተኒ፣ ምድር ባቡር፣ ሸመንተሪያ፣ ቻንድሪስና ዱቄት ፋብሪካዎች ሌላ እሚያገናኙ ቦታዎች እንዳሉ ሆነው። ከንቲባው ሁሉን ባግባቡ ገልፀውታል ባህሪውንም ባህሉንም በሚገባ ተላብሰውታል። ከድሮ ይበርቱ ።

  • @DagneMelaku-gu5vh
    @DagneMelaku-gu5vh 10 місяців тому +1

    Bemejemria.zegabiachin.kibret.ystln.

  • @abdulazizahmed954
    @abdulazizahmed954 Рік тому +1

    Qooyi sila oromia katm enj sila amara kilil katm lamin aywarm?

  • @user-zq2mv7eu2q
    @user-zq2mv7eu2q Рік тому +1

    Nama waan dubtu kara hujiti jijiru akka mata kiyati obo kadir si malee hin agre rabin umri dhertu siif haa kenu

  • @DagneMelaku-gu5vh
    @DagneMelaku-gu5vh 10 місяців тому +1

    Kibur.kentba.ato.kedir.juar.sitan.yzew.kemetu.gize.jemiro.newariw.hzib.beselam.wetito.eygeba.new.eremember.edmena.tena.ystew.ye.dire.dawa.enatochm.ende.keducation.juar.ayet.kin.gobez.lijoch.ywleduna.yabzuln.be ethiopia.kalu.kililoch.wist.eyemerach.minm.chgir.sayagatmew.hizbum.eyadenekw.new.