Altesenabetkush

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 14 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 23

  • @sisaymoges7195
    @sisaymoges7195 Рік тому +1

    ይህን ዘፈን በጣም ታግለሽ የዘፈንሽው ያመስለኛል .. እናት ❤እኮ ምትክ የላትም

  • @bettyrobi1648
    @bettyrobi1648 День тому +1

    እናታችሁ የሞተችባችሁ በምን ተፅናናችሁ እኔ አቃተኝ

  • @getachewkifle6596
    @getachewkifle6596 9 місяців тому +1

    እኔ ምንጊዜም በሰማሁት ቁጥር እንባዬ ይመጣል ዛሬም በፊት እናት በህይወት እያለቺም እየሰማሁ አለቅስ ነበር አንዴ አለቤ ሾው ላይ ቀርበሽ ስለእናትሽ ሲጠይቅሽ ደሞ ልታስለቅሰኝ ነው ያልሽው አስታውሳለሁ በዛን ሰአት እናቴ አጠገቤ አለች ግን አለቅስ ነበር በጣም ነው የምወዳት አንዴ እናቴ በጣም ታማ አስታምሚያት መጣሁ 15 ቀን ከዛ ተመልሼ መጣሁ በኋላ አረፈች ተብሎ ተደወለብኝ ያለሁት እሩቅ ነው መድረስ አልቻልኩም ለቀብር በመንገድ ላይ እያለሁ ማርቆስ አረፍ አልን አንዱ ብላ እንጂ ምነው ወንድሜ አለኝ እሷ አፈር አልቀመሰችም እንዴት ልብላ ነገርኩት አዘነ በጣም እዛው እንዳለው ይሄው የሐመልማል ዘፈን በሬድዮ አይለቀቅም በቃ ምሆነውን አጣሁ ለቀብር አልደረስኩም በተቀበረች በ 3 ተኛው ቀን ደረስኩ ሳትሰናበኝ ሳልሰናበታት አመለጠቺኝ ነፍሷን ይማረው እምዬ ወ/ሮ ዘውዲቱ ዘለቀ የተቀበረችው ጂማ ኪቶ አቡነአረጋዊ ቤተ ክርስቲያን እኔ ከባህር ዳር እንዴት ልድረስ ቀብሯ ላይ ሄጄ እንዴት ይጣልኝ በ2007 ነው ህዳር ያረፈችው ከባድ ነው ሐመልማል ካየሽ ደውዪልኝ ስልኬ 0910050366 ነው።

  • @helenlemma4514
    @helenlemma4514 3 роки тому +1

    ሀመልማልዬ ፈቀጂልኝ ላልቅስ አናቴ ናፍቆቴ
    ሁሌም በሀዘን ማማዬ💔💔💔💔💔

  • @bilatab1969
    @bilatab1969 8 місяців тому

    This is the most powerful music that I ever heard. I don’t want to hear it. At the same time I want to hear it. The whole choreograph and the melody is just perfect.
    I can’t believe how much it’s a hard core masterpiece and how it’s a meaningful song to anyone.
    Emiyeye please nurilign. I don’t want to listen this song and feel bad always!!!!!!!

  • @tomeradgch6775
    @tomeradgch6775 Рік тому

    A powerful song we will never forget 😢

  • @fatmaadem860
    @fatmaadem860 3 роки тому

    ስወድሽ እድሜ ጤና ይስጥሽ

  • @monahussen5232
    @monahussen5232 2 роки тому

    😥😥😭😭ኩራቴ እመቤቴ

  • @bergenbergenbergenbergen3512
    @bergenbergenbergenbergen3512 4 роки тому +1

    Fantastic music

  • @JeryJery-p8x
    @JeryJery-p8x 4 місяці тому

    አመልማል አባተ

  • @mulugetawoldemichael3356
    @mulugetawoldemichael3356 11 місяців тому +1

    እናትን በህፃንነት ላጣ ብቻ!

  • @genenemusechannel1674
    @genenemusechannel1674 2 роки тому

    wow btame

  • @hirutsamuel7872
    @hirutsamuel7872 4 роки тому +1

    ሃሚዬ የኔ ውብ ስድሽ እኮ ሁሉም ስራውችሽ አሪፍ ናቸው በረቺ apreshet you 💗👌 ኢሄ ደሞ ለውዱዋ እናቴ የሚሆን ነው 😥

  • @IntisaarAhmed-p2f
    @IntisaarAhmed-p2f 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @abelfita361
    @abelfita361 3 роки тому

    አልተሰናበትኩሽ...አልተሰናበትኩሽ😘😘 የዕቴጌ መነን የ10ኛ ክፍል ተማሪ ነበርኩ ። ከሚኒ ሚዲያ ስሰማ ነበር። ይኸው ዛሬ ግን ተራው ደርሶ እኔም ለውዷ እናቴ😘😘

  • @abwaanbulchinaofficial3638
    @abwaanbulchinaofficial3638 4 роки тому

    👍🌹🌹🌹😍😍🤩🤩🥰🥰👌👏

  • @dannydre
    @dannydre 4 роки тому

    Betam new miwedew

  • @nigatuermias3139
    @nigatuermias3139 2 роки тому

    Asterisk abebe

  • @fikertfikert2183
    @fikertfikert2183 Рік тому

    እማ😂😂😂😂😂😂😂

  • @MahletTibebe-d5p
    @MahletTibebe-d5p Місяць тому

    Ye enate ngr hulem hememe nw ye zelalem 😂😂😂

  • @helenlemma4514
    @helenlemma4514 3 роки тому +1

    ሀዘኑ ረመጥ ነው እውነት