By This Album also Yeshi Emebet, and with Kenndy Albums 1981 E.C-1983 we never forget our Child hoods with Ethiopian Troops. we w ll never forget them. Specially 3/82 Sparta specials Commando and 204 Airborne. at that time they Deployed in Selale , Fiche , Debere Tsige , Muketuri . I love them.
My brother he was Gonder medical student so my mom she miss him she listing this song and she crayed alot ...this happend around 31 years ago... it reminds me my mom was in deepest think about her lovly oldest son... I am listing always bc I remeber my mumm ,from Australia..
It reminds me of my grandma's house in Jimma. I used to go there yearly when school is over. My aunts, uncles and their friends used to listen 🎶to her musics. The picture is still in my mind and her songs too.....
So powerful and breathtaking piece of slow music from the legendary Yeshi!! Miraculous voice...coupled with fascinating and impeccable music arrangement.... ...አይኔን ጭፍን አድርጌ መክፈት አቃተኝ...ፍጹም ሌላ አለም ውስጥ የሚወስድ ድንቅ ዘመን የማይሽረው ጥኡመ ዜማ!! ስላጋራችሁን እናመሰግናለን!! የሺ ስላበረከትሽልን ሙዚቃዎች እናመሰግናለን!!!
This song yewalkibet makes me remind my early youngster hood time & i think it's the best of all love and soft music's launched in 1981 and thereafter to the extent of making us feel astonished and that time remember my friend now living in the USA told me this way ewnetim dubale keyet new dub yalechiw but i don't no why since a long ago we didn't hear her voice & crazy to feel her again.
Who remembers the time in Ethiopia air force camp in deberzite?? We were in the ground school to be pilots ! Then we moved to Ethiopia Airlines! Anyone ? Abebe. G Meskel
የወታደር ቤትን ትውዝታ ቀሰቀሽብኝ ክብር ለቀድሞው የ ኢትዮጵያ ጦር ሰራዊት ባላቹበት
I am also.
By This Album also Yeshi Emebet, and with Kenndy Albums 1981 E.C-1983 we never forget our Child hoods with Ethiopian Troops. we w ll never forget them. Specially 3/82 Sparta specials Commando and 204 Airborne. at that time they Deployed in Selale , Fiche , Debere Tsige , Muketuri . I love them.
Yes
የቀድሞ የ ኢትዮጵያ ( ደርግ ) ወታደሮች መቼም ዉለታችሁን አንረሳም ❤❤❤❤
my dad was there too 1000aleka Frew Waji RIP i really miss my hero father and i always missing him respect for all off you
እእእእ የዋልክበት(2)
ህምምምም ያለህበት(2)
እእእእ የዋልክበት(2)
ህምምምም ያለህበት(2)
ናናናናና ናናናናና
ታምሜያለሁ
ደክሚያለሁ
ህመሜ ነህና
**
አንተም በወላጅህ ቁጣ ብታሳብብ
እኔም እናት አለኝ ስለኔ እምታስብ
ሁሉን ራሱን አይጠላ
ቢክቡ ቢያደምቀው እንደኔ ሰው አንጂ ጨረቃን አይጠላ
ያላንድ አይታማ ሰው አይጠረጠር
መች ሳትወደኝ ቀረህ ሆድህ ሲያውቅ አትፈር
መውደዴ እንዲያው ነው በወሬ ሲያደንቁት
አለኝ ብለውማ መዳፍ ያለቀበት
አሃሃሃሃሃ አሃሃሃሃሃሃ አሃሃሃሃሃ
ኡሁሁሁሁሁ ኡሁሁሁሁ አሁሁሁሁ
ናፍቄህ ናፍቄህ ናፍቄህ
ስጨንቅ ስታመም
ኮርተሃል ግዴለም
ናፍቄህ ናፍቄህ ናፍቄህ
ስጨንቅ ስታመም
ኩራብኝ ግዴለም
***
እእእእ የዋልክበት(2)
ህምምምም ያለህበት(2)
እእእእ የዋልክበት(2)
ህምምምም ያለህበት(2)
ናናናናናና ናናናናና
ታምሜያለሁ
ደክሚያለሁ
ህመሜ ነህና
***
እስኪ በቀየስከው በሰራኽው መንገድ
ምን ታስቀጣዋለህ የተመቸው ቢሄድ
ከዋለ ካደረ ነገር አለው ነገር
ሁላው ያላማረ አይጋብዙት ሀገር
ተግዝቷል አሉኝ እንዳያልፍ ከበሬ
እንኳን ሰው አልሰማኝ ክፉ ተናግሬ
ቻል አርግልኝ ሆዴ ተጽናና እንደምንም
ያንጀት ወዳጅ ያሉት እንደራስ አይሆንም
አሃሃሃሃሃ አሃሃሃሃሃሃ አሃሃሃሃሃ
ኡሁሁሁሁሁ ኡሁሁሁሁ አሁሁሁሁ
ናፍቄህ ናፍቄህ ናፍቄህ
ስጨንቅ ስታመም
ኮርተሃል(ኮርተሃል) ግዴለም
በጣም እናመሰግናለን 🙏 ግጥሙ ስለተፃፈልን
@@nejatumuayub6232 ምንም አይደል ነጃት ቲዩብ ….የግጥም ሃሳባቸውን የማንረዳቸው እንዲሁም ከድምጻቸው ቅላጼ ጋር በተያያዘ ግጥሙን ማድመጥ አዳጋች ከሆኑ ነገር ግን ምርጥ ድምጽ፣ ዜማ፣ ግጥምና ቅንብር ካላቸው ዕንቁ የዛ ዘመን ሙዚቀኞች መካከል አንዷ የሺመቤት ነች፡፡
Thank u
Thanks so much
Thank you Estifanos🙏
የሺየ ድምፅሽ እኮ ገዳይ ነው ዘፈን በናንተ ጊዜ ቀረ ቢደመጥ የማይሰለች ሰላምሽ ይብዛ ዉቢቱ የሺ ያገሬ ልጅ ስወድሽ😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖👍👍👍👍👍👍👍👍👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👈
My brother he was Gonder medical student so my mom she miss him she listing this song and she crayed alot ...this happend around 31 years ago... it reminds me my mom was in deepest think about her lovly oldest son... I am listing always bc I remeber my mumm ,from Australia..
Good memory
The same me
Now u can listen again from fana lamrot the cover song wc was the best.
Same bro, our time will come😒😏
❤
የሺዬ የመጀመሪያዬ የፍቅር ታሪኬ ምህራፌ ከፋቼ ትውስታዬ ዘፋኜ የሺዬ በአሁኑ ስአት አራት አድርገሽናል እድሜ ከጤና ጋር ብለንሻል🙏🏾❤️❤️❤️
ነፍሴ ሀሴት ታረጋለች ይህንን ሥሠማ
ግጥምና ዜማ አበበ ብርሀኔ ጣፋጭ የጥበብ ሰዉ ስወደዉ አበበ መለሰ ይልማ ገብረአብ ፀጋዬ ደቦጭ የኢትዮጵያ ሙዚቃ አባትኮ ናቸዉ አቦ ነፍ አመት ኑሩልን
ቃላት የለኝም የሺ በጣም ነው ስራዎችሽን የምወድልሽ አብሶ ይሄ ስራሽ እንባዮን ያመጣብኛል እድሜ ይስጥሽ ባለሽበት
It reminds me of my grandma's house in Jimma. I used to go there yearly when school is over. My aunts, uncles and their friends used to listen 🎶to her musics. The picture is still in my mind and her songs too.....
አልቅሶ በትዝታ ከመስመጥ ውጪ ምን አረጋለው።
ፋና ላምሮትን አይቼ በአለምወርቅ ተደንቄ እስኪ ያንቺን ልስማ ብዬ ነበረ የከፈትኩት የእውነት እንዴት የሚገርም ድምፅ ነው ያለሽ።
እኔም ከዛ የአለምወርቅን ሰምቼ እስኪ ልስማት ብዬ ነው የመጣሁት የአለምወርቅ ጎበዝ ናት አንደኛ ብያታለሁኝ በጣም ተጫውተዋለች ሙዚቃውን
Me also wow so lovely voice
Me too bro
ድሮ ሲዘፍኑ ከዉስጥ ስሜት ነው። ምንም director ሳያስፈልግ በጣም ይገርሙኛል። አሁን ማንም እየተነሣ ያንቦራጭቃል እሄን መንግሥት ማስቀረት አለበት!
So powerful and breathtaking piece of slow music from the legendary Yeshi!! Miraculous voice...coupled with fascinating and impeccable music arrangement.... ...አይኔን ጭፍን አድርጌ መክፈት አቃተኝ...ፍጹም ሌላ አለም ውስጥ የሚወስድ ድንቅ ዘመን የማይሽረው ጥኡመ ዜማ!! ስላጋራችሁን እናመሰግናለን!! የሺ ስላበረከትሽልን ሙዚቃዎች እናመሰግናለን!!!
Thank you. I found myself singing this song at work. Great theme and lovely voice.
የ ኦርጋን ምቱ እጅግ ኣስደናቂ ምርጥ የሆነ፡ዘፈን፡ሙዚቃ በ፡ደንብ ለሚያውቅ ኪቦርዱን ብቻ ለመስማት ይሞኩሩ ጣዕሙ፡ኪቦርድ ኦርጋን ላይ ነው ይሄ፡ዘፈን
Sahle brhane ybalal organistu... rest in pece behiwot yelem yedagmawi sahle muzikabet balebet new
በትክክል እጅግ አሰደማመሚ የሙዚቃ ቅንብር።
በተመሳሳይ ስለሀገር ያቀነቀነችውም እንደዚሁ ነው። 😲
@@jhon.n.paulos እጅግ ሃያል ኦርጋኒስት ነው እግዝሄር ይቀበለው እንደሞተ ላወቅኩም ነበር
@@tekele100 ምን ይባላል፡የ ዘፈኑ ርእስ
@@holbrook-ul9cf ua-cam.com/video/MyrByw781mQ/v-deo.html
ሙዚቃው ዘመናዊ እና ባህላዊ መሳሪየዎች የተዋሀዱበት ነው ፡፡
ይሄን ዘፈን ስሰማ አንጀቴ ይላወሳል
Enem😢😢
የምንግዜም ምርጥ ዘፋን የሽመቤት ጤና እረጅም እድሜ ተመኝሁ
ወይ ልጅነቴ ትዝ አለኝ በሀጫሉ ሞት፣ የሺዬ ስወድሽ 💙
እኔምእኮሥወዳት
የሺመቤት ፍቀር : we love you. From eritrea.
ክብር ለቅድሞ ሰራዊታችን አባል በመሆኔና አስተዋፅኦ ባማድረጌ በወጣነት እድ ሜይ እኮራለሁ
Manew fana idol kaye bhuala yemeta
የሽዬ የልጅነት የውትድርና ግዜዬን አስታወሽኝ ለዘላለም ኑሪልኝ የኔ ውድ
እስቲ ዛሬም የየሺዬን ዘፈን የስማ 2024 ይሄ ስርቅርቅ ድምፅ ትውስታ ይለበት
This song yewalkibet makes me remind my early youngster hood time & i think it's the best of all love and soft music's launched in 1981 and thereafter to the extent of making us feel astonished and that time remember my friend now living in the USA told me this way ewnetim dubale keyet new dub yalechiw but i don't no why since a long ago we didn't hear her voice & crazy to feel her again.
Sunshine tube thank u for sharing this song. ናዝሬት ቁጥር 2 እና አጼ ገላውዴዎስ ት/ቤቶቼ ትውስ አሉኝ።
ይሔ ዘፈን ሲወጣ የአምስት ወይም የስድስት አመት ልጅ ነበርኩ ነገር ግን ሁሌ አቤታችን ይከፈት ሰለነበር በአይምሮዬ ተቀርፆ አለ ያን የልጅነት ዘመኔን ያስታውሰኛል ክረምት ነበር እናቴ ሰራ ውላ አስክትመለስ ከሰራተኛችን ጋር አብሪ አውል ነበር
ene senet amete lay endehone alastawesem gen ahun sesemaw hod yibesegnal lemen endehone alawkem
እንዴት እንደምወድሸ የሺዬ እረጅም እድሜ ተመኘውልሸ !!!!!
Ethiopia ከነውበትዋ ፊቴ ቁጭ አትልም 🤗🤗🤗
የሺዬ በጣም በጣም ነው ይህንን ዘፈንሽን እመወድልሽ ብዙ ትዝታዎቼን ያስታውሰኛል
የሺዬ ጊዜ ተረቶ ጌትነቱን ያጣበት የዘላለም ስጦታ ማን ይሆን ሚተካሸ....ምናለበት የሙዚቃ መሳሪያዉ ቢቀር እና ብሰማሽ...እርግጥ እችላለዉ አመሰግንሻለዉ
I don’t why she has been disappeared! She’s got Golden voice! She can even make vibration through her voice!
ልጅነቴ 1980ዎች
በሶፍትዌር ያልቀናበረ ንፁህ የሚስረቀረቅ ድምፅ
ሁሌም አደመጠው አለሁ እያለቀሰኩ በትዝታ
ስወድሽ ጉበዝ ድምፃዊት
ኩራብኝ ግዴለም
የሽየ የወታደር ኦፋ እየዛኩ ነበር ያደኩት ወይኔ ትዝታ
just come here after Your Seifu show program; This is a masterpiece 👌
same here🙌
እኔ ብቻ ነኝ ስሰማት እንባዬ ሚመጣው
እንዴት እኮ እንደምወዳት
0:25-0:55 best vocal, saxophone & organ combination. Wow!!!
wow !!!! my recent memory in Moyale, Ethio-Kenyan border town, 2020/ 2012ec. I love all Yeshi's songs .
Who remembers the time in Ethiopia air force camp in deberzite?? We were in the ground school to be pilots ! Then we moved to Ethiopia Airlines! Anyone ? Abebe. G
Meskel
የሺዬ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ
ዋው ምርጥ ቅንብር ዋው ሣክስፎን !!!
I'm here after Fana Lamrot... anybody else?
እኔም የልጅነተ ትዝታ ብቻ ነው መላ በሉኝ እስከ 💔😭😭😭😭
This song will never get old I love it 🥰 what a talent!!!!
ሁሌም እየደገምኩ ምሠማው
ከየሺእመቤት ምርጥ ስራዎችዋ አንዱ ዋው
My panadol 💕💕💕💕💕💋
Nurilen konjo ! Long live really...
አረ ጠፍተሻል የሽዬ
ነፍስ ይማር ኬኒዲ መንገሻ ትዝ አለኝ😭😭😭😭😭😭👋👋
yeshi,asefu kenedi yehone kisiteti neberu 😍😍🤩🤩💋💓💓💓
ትዝታ የግር እሳት ነው።😢
Yehan musica sisemawo leba yerbeshal enat betam tewodewo nber emay hulam tinafekignalsh
የሺዬ ረጅም ዕድሜ እመኝልሻለው
ቃላቶች የለኚም ... ዋዉዉ
I like Old Musik
ገራሚ ነው ዘፈኑ አያረጅም ጀግናየ አልኩሽ ጎንደር ድራፉት እየጠጣን ሰምተን ወደ ስደት ሄድኩ
ምን አይነት ድምጽ ነው ❤❤❤❤
What I have listen memorial music thank you yeshemebat dubale long live
ግዜ የማይሽርው
Asmara lij htsan temari eyalehu nw yemstawsew ❤
ውብ ዘመንተሻገሪ የሼ ቆጆ
Breathtaking and soul provider music
ምነው ወደ ልጅነቴ ብመለስ ያ ደጉ ዘመን
አቤትዉበት
Her beautiful voice made me want to see who she is, ooh lah! I love her a lot a lot ih! 😌🎤🎵🎧💖
Love musice emuye berhane amch ka israle telaviv wedddddddddddd
My favorite music.... Thanks.
ሀገር ቤት ጥያቄና መልስ ዉድድር ከአጎራባች ትምህርት ቤቶች ጋር ዉድድር ስንሄድ (ግዋ አቆጣና ት/ቤት👉ግዋ vs ሙቃቴራ) ትዝዝዝ! ይለኛል 🙏❤
እውነት የድሮ ይሻላል በምን እድልላችን እድል ድሮ ቀር እግዚአብሔር ለኝ አለ
የምንጊዜም ቆንጆ
thanks yalemwork jemberu
yeshimebet not yalemwork
A golden generation
የሺየ ውይይይይ ስወድሽ!!!!አይ ድምጽ!!!ይሄን የመሰለ ገራሚ ድምጽ ይዘሽ ምነው ታድያ ጥፍት ያልሺው???
whats a wonderfully heart touch music we have left.not so far to leason for so long even half of like this ever!
Love love love hoda yekatlale yehanen kasamahu wdddddd
Terbeshekug betame weye geza🤭😔
አይይይይይይ ናፍቆት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
My high school memory
Melese zenawe yemiwodewu dimitsi newu
Outstanding voice 👌 👏 ❤
Wow great musician
I have no words ❤
Wow voice ❤❤❤
አቤትድምፅየኔፍቅር
ታምሜያለሁ
ደክሜያለሁ
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ
ልጅነቴን አስታወሽ ጥሩ ጊዜ ነበር
አዲስ ዘመን, ጎንደር ጠላቤቶች 😂😂 አይዘመን 🤔🤔 ደጉ መልካሙ ዘመን
ልጅነቴን አስታወሽኝ የሺዪ
ውሎው ያላማረ አይጋብዙት አዳር
I used to love .....
yezarewa miste tizita babile:niguse bet:...difin teklehaymanot;gola minamin
አየ ስደት ልጅነቴን አስታወሰኝ ይሀው ከስር አመት በላይ አስቆጠርኩኝ በሀያመቴ የመጠሁ ምንም ይደረግ አየ አዱኒያ
አብሽሪልኝ ማማዬ አላህ ከሪም
ሁላችንም በሰው ሀገር ወጠን ቀርን አችው እፍፍፍ
Ehen zefen sesema hod yebesegnal
My favorite music.❤
❤❤❤❤❤❤የሹዬ❤❤❤❤ሰወድሽ❤ቆንጆ❤❤❤🎉🎉
ስወዳት❤❤❤❤❤❤
Oh so beautifully wonderful song for really really dark late nights too ah!... Ooh lah!!! I love it ah!!!💙🎤💙🎧💙🎵💙🎶💙
2014 ዓ.ም
እኔም በዛን ዘመን ❤❤❤❤❤