What a great idea with in this lyrics?!! Wow listen to the instrument behind the lyrics! Roha, we will listening to your music to the future as well. Thank you mirkuzachen.
@@Mirkuzz Actually, this album was recorded in the US in the midest of their tour in 1990. You can differentiate the sound quality from the records they made in Ethiopia, and its similarity in quality to the album they made with Hamelmal, Neway Debebe and Birhane Haile at the same time.
ከልብ የተዜመ ዜማ
ከልብ የተገጠመ ግጥም
አይ ዘመን
ሀመልማልዬ እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁልሽ
የዚህን ሙዚቃ ሃመልማል ሂወት ነው የዘራችበት ከስሜቷ ከልቧ ነው ያዜመችው!!! Hamelmale you are Legend of Ethiopian music❤❤❤
I love this music so much it’s reminding me my thin age times!!!
Lyrics [ግጥም] :
እኔን አሳዝነህ ፥ ብቸኛ አርገህ ፥ ብቸኛ አርገህ ፣
ምንም አትሆን ብለህ ፥ ልቤን በሃዘን አፍተልትለህ ፣
ተንገብግባው ትኑር ፥ ትረር ብለህ ፥ በኔ ፈርደህ ፣
መሄድህ ነው ወይ ፥ ገሸሽ ልትል ነው ወይ ፥ በኔ ላይ ጨክነህ ።
እኔን አሳዝነህ ፥ ብቸኛ አርገህ ፥ ብቸኛ አርገህ ፣
ምንም አትሆን ብለህ ፥ ልቤን በሃዘን አፍተልትለህ ፣
ተንገብግባው ትኑር ፥ ትረር ብለህ ፥ በኔ ፈርደህ ፣
መሄድህ ነው ወይ ፥ ገሸሽ ልትል ነው ወይ ፥ በኔ ላይ ጨክነህ ፣
መሄድህ ነው ወይ ፥ ገሸሽ ልትል ነው ወይ ፥ ጓዝህን ጠቅለህ ።
ባንተ አልቆርጥም እኔ ዘመዴ ፥ አይረሳህም ልቤ ፣
ቀኑም ጨለማ ነው አንተዬ ፥ ሳጣህ ካጠገቤ ።
ተው አትጨክንብኝ የኔ ዓለም ፥ አትራቀኝ ዘመዴ ፣
አጥፍቼም እንደሆን አንተዬ ፥ ይቅር በለኝ ሆዴ ።
እኔ ስዋልል ፥ አንተኑ ብዬ ፥ አንተኑ ብዬ ፣
መጽናኛም የለኝ ፥ አልኖርም ችዬ ፥ አልኖርም ችዬ ።
እህህን አዝዬ ፥ እህህ ፥ ፍቅርህን አዝዬ ፣
እህህ ፥ እኔ አልኖርም ችዬ ።
ና ደማሞዬ ፥ ቀን ደህና ውዬ ፥ ና ደማሞዬ ፥ ከሠው ሳወጋ ፣
ና ደማሞዬ ፥ እንዳይመሽ የለም ፥ ና ደማሞዬ ፥ ቤቱም ተዘጋ ።
ና ደማሞዬ ፥ እንደምን ልደር ፥ ና ደማሞዬ ፥ እንዴትስ ይንጋ፥፥
እህህን አዝዬ ፥ እህህ ፥ ፍቅርህን አዝዬ ፥
እህህ ፥ እንዴት ልኑር ችዬ ።
እኔን አሳዝነህ ፥ ብቸኛ አርገህ ፥ ብቸኛ አርገህ ፣
ምንም አትሆን ብለህ ፥ ልቤን በሃዘን አፍተልትለህ ፣
ተንገብግባው ትኑር ፥ ትረር ብለህ በኔ ፈርደህ ፣
መሄድህ ነው ወይ ፥ መገስገስህ ነው ወይ ፥ ጓዝህን ጠቅለህ ፣
መሄድህ ነው ወይ ፥ ገሸሽ ልትል ነው ወይ ፥ በኔ ላይ ጨክነህ ።
ባሰ በረታብኝ ዘመዴ ፥ እንጃልኝ እንግዲህ ፣
መቼም ላሣር ነበር አንተዬ ፥ ብርቱስ ከኔም ወዲህ ።
አልቻልኩም ተረታሁ ፥ የኔ-ዓለም ፥ ሃዘን ወዘወዘኝ ፣
እንዳጀማመርህ አንተዬ ፥ እንደቀድሞህ ያዘኝ ።
ሁሌ ስናፍቅሕ ፥ ባየሁህ ብዬ ፥ ባየሁህ ብዬ ፣
ኧረ አልገፋውም ውይ ፥ አልከርምም ችዬ ፥ አልዘልቅም ችዬ ፣
እህህን አዝዬ ፥ እህህ ፥ ፍቅርህን አዝዬ ፥ እህህ ፥ እኔ አልኖርም ችዬ ።
ና ደማሞዬ ፥ አልፈታ አለኝ ፥ ና ደማሞዬ ፥ የሃሳብ ቋጠሮ ፣
ና ደማሞዬ ፥ እኔው ላይ ፀና ፥ ና ደማሞዬ ፥ ፍቅርህ ውሎ አድሮ ።
ና ደማሞዬ ፥ አምናስ ተገፋኝ ፥ ና ደማሞዬ ፥ እንጃ ዘንድሮ ።
እህህን አዝዬ ፥ እህህ ፥ ፍቅርህን አዝዬ ፣እህህ ፥ እንዴት ልኑር ችዬ ።
ና ደማሞዬ ፥ አልፈታ አለኝ ፥ ና ደማሞዬ የሃሳብ ቋጠሮ ፣
ና ደማሞዬ ፥ እኔው ላይ ፀና ፥ ና ደማሞዬ ፥ ፍቅርህ ውሎ አድሮ ።
ና ደማሞዬ ፥ አምናስ ተገፋኝ ፥ ና ደማሞዬ ፥ እንጃ ዘንድሮ ።
ና ደማሞዬ ፥ አልፈታ አለኝ ፥ ና ደማሞዬ የሃሳብ ቋጠሮ ፣
ና ደማሞዬ ፥ እኔው ላይ ፀና ፥ ና ደማሞዬ ፥ ፍቅርህ ውሎ አድሮ ።
ና ደማሞዬ ፥ አምናስ ተገፋኝ ፥ ና ደማሞዬ ፥ እንጃ ዘንድሮ ።
ና ደማሞዬ ፥ አምናስ ተገፋኝ ፥ ና ደማሞዬ ......
--------------//----------------
? =ባሰ በረታብኝ...
@@BRK60608 ልክ ነህ :: አመሰግናለሁኝ 🙏🏾
With me from Dembi dollo to Harar/ Diredawa to Brussels to Oslo.
I love this song it reminds me childhood times!!!!!
I was 6years old when these album is did..but iam 38years ..
Same age
Hamelmal Abate ye wetatinete giza mastawte ! Ye fikir sew bemehonsh, wegen
wedad bemehonish Hulem Akebrishalehu talakua Ethiopiawit !
አመልማል አባተ ይህ ዘፈኗ በጣም ስሜትን ይነካኛል
ሀመልማልእናንተኮ ቅርስናቺሁ እ/ር እዲሜይስጥሺ
አይ ጊዜ የደጉ ዘመን ዘፈን ይገርማል
Fayaaa`😭😭😭😭
ሐመል አብዬና ይልምሽ የኢትዮጵያ መዚቃ ባለውለታዎች እድሜና ጤና እመኝላቹኋለው
በትክክል
80's good memory
ለምንድነው ይሄን ሙዚቃ ስሰማው 🥲ልቤ የሚያለቅሰው 😢😔💔
What a song! Yilma is a brilliant songwriter.
Mirkuzachin medegfiachin !!!
ሀሪፍ ነው እናመሰግናለን
ምርኩዛችን
ለኔ ነው የተጋበዝኩት ሽኩረን
Astounding
! Thank you Mirkuzz
Tezetaye I LOVE
እናመሰግናለን ውዱ ምርኩዛችን
Was the last album with Roha-Band.
wow hamelmal
ትለያለሽ እኮ እናቴ 💝❤
Thanks!
I was 8 yes old when it was released
And now it is telling my life
Owwww my lord.......
በደግ ግዜ ወርቅ ሙዚቃ....
Best song ever
የምስራቋ ፈርጣችን
Thank you Mirkuzz ❤👍🏽
You got it, sis 👍🏾
10q.♥️
Betam naw mikefagn ihen muzica sisemaw misten ligen atiche menor akitognal ahhh
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
What a great idea with in this lyrics?!! Wow listen to the instrument behind the lyrics! Roha, we will listening to your music to the future as well. Thank you mirkuzachen.
This is one of the first albums Roha Band did after they returned from their "Tour 1990" from North America with new musical instruments.
@@Mirkuzz Actually, this album was recorded in the US in the midest of their tour in 1990. You can differentiate the sound quality from the records they made in Ethiopia, and its similarity in quality to the album they made with Hamelmal, Neway Debebe and Birhane Haile at the same time.
❤❤❤
brings back good old memorys...would u please upload hadi album i found the way for z next time thanks....