የጎመን አፋኝ አሰራር | Ethiopian traditional food

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 25 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 194

  • @Mellyspicetv
    @Mellyspicetv  4 роки тому +29

    የማሬና ማሩ ቻናል( MARE and MARU)ቻናል ua-cam.com/video/eRw_urUGw20/v-deo.html በያላችሁበት ሰላም ሁኑልኝ ቪዲዮውን ከወደዳችሁ ላይክ ማረጋችሁን እንዳትረሱ

    • @helenkibrom8219
      @helenkibrom8219 4 роки тому

      Melly Spice. I back you up. I like watching Mare and Maru. One of my favourite. She is humble gobez Ethiopian. ❤😘

    • @ፎዚወለዬዋ
      @ፎዚወለዬዋ 4 роки тому +1

      የኔ ባለሙያ ስወድሽ ከልቤ ነው ጀግና ነሽ ካቺ ብዙ ነገር ተምሬ አለሁ

    • @hawsakedir4563
      @hawsakedir4563 4 роки тому

      ማሬ ማሬ

    • @ayelechalemu4839
      @ayelechalemu4839 4 роки тому

      በጣም

    • @bezuayehubekele7174
      @bezuayehubekele7174 2 роки тому

      Well come!

  • @ummayman638
    @ummayman638 4 роки тому +17

    ሚሊየ ሁል ግዜ ስትሰሪ ደስ ብሎኝ ነው የማይሽ እጅሽን ይባረክ አንቺ ቆንጆ ስራሽን ቆንጆ ባልሽ እና ልጆችሽ ታድለው 👍🏽👍🏽👍🏽

  • @frehiwotdesta6995
    @frehiwotdesta6995 4 роки тому

    በጣም የሚጣፍጥ ይመስለኝል እሞክረዋለሁ እጅሽን ይባርክልሽ ሁሌ ቆንጆ ነገሮችን እያሰተማርሽን ነው እግዜር ይባርክሽ

  • @zedkitchen
    @zedkitchen 4 роки тому

    ሁሌም አዲስ እና ለየት ያለ ነገር ነው የምታቀርቢው እናመስግናለን

  • @azebstefanos8253
    @azebstefanos8253 2 роки тому

    በጣም ቆንጅ ስራ ነው ተባረኪ
    የዳጣ አሰራር ላገኘው አልቻልኩም ድግመሽ ብታሳይን በጣም ደስ ይለኛል

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 роки тому +1

      እሺ አሳያለው አዜብዬ ግን melly spice tv ዳጣ ካልሽ ይወጣል

    • @azebstefanos8253
      @azebstefanos8253 2 роки тому

      @@Mellyspicetv thanks so much

  • @suhailanaser3941
    @suhailanaser3941 4 роки тому +1

    ዋዉ በጣም በለሞያ ነሽ የኔ ቆንጆ ዉይ እንጀራዉስ ስያምረ እዉነትሽነ ጎማን እጅግ አሪፍነዉ ጤናማ ምግብነዉ እጅሽ ይባረክ

  • @zionmekonnen3212
    @zionmekonnen3212 4 роки тому +2

    በጣም ቆንጆ ነው ጎበዝ በርቺ እናመሰግናለን
    ተባረኪ🙏🙏

  • @frehiwotwoldeyes7680
    @frehiwotwoldeyes7680 4 роки тому +1

    በጣም ግሩም ነው እጆችሽ ይባረኩ። የሥጋ እንጂ የጎመን አፋኝ አላውቅም ነበር

  • @berhanberhan5356
    @berhanberhan5356 3 роки тому

    ዋውውው ወይኔ የምወደው ምግብ ቢኖር የኔ ቆንጆ ባለሞያ ነሽ

  • @blenblen9248
    @blenblen9248 4 роки тому +2

    ውይ እስጎመዠሽኝ ነገ እሰራዋለሁ እጅሽ ይባረክ❤️

  • @tizitabelayneh6535
    @tizitabelayneh6535 4 роки тому +3

    በጣም ጎበዝ ነሽ

  • @saralalagoshehebofromethio6509
    @saralalagoshehebofromethio6509 4 роки тому

    እግዚአብሔር ይባርክሺ የኔ ቆንጆ በርቸ እናመሰግናለን

  • @merkamoethiopian3458
    @merkamoethiopian3458 4 роки тому +5

    ሜሊዬ በጣም ቆንጆ ጤናማ የሆነ ምግብ ነው ያሳየሽን እጅሽ ይባረክ የኔ ቆንጆን🙏🏾😍😘😘

  • @ውድስጦታ
    @ውድስጦታ 4 роки тому +2

    ውይ እንዳው ምንላርግሽ 😋 አሪፍ መቀየሪያ አገኘሁ 🙏

  • @ኡሙጃቢር
    @ኡሙጃቢር 4 роки тому

    ተባረኪ ዉዴ ባለሙያ

  • @zemares4325
    @zemares4325 4 роки тому +2

    Thanks melly for sharing this delicious recipe 😋 and I really appreciate you for supporting others youtuber. that really nice of you.

  • @melkamutsegaye6943
    @melkamutsegaye6943 2 роки тому

    Dear Melat, It is really great "Goman Afagn", I will definatly try it myself. But it is advisable adding the green chilli when it come out of fire I think. Bravo! and thank you for showing us.

  • @የአፄወቹልጅ-ኀ8ቸ
    @የአፄወቹልጅ-ኀ8ቸ 4 роки тому

    አፋኝ ተመቸኝ በእውነት መድሀኒት ነው

  • @najettube4981
    @najettube4981 4 роки тому

    ዋዋዋው ደስሲል

  • @zmzmhabashi4971
    @zmzmhabashi4971 4 роки тому +1

    ውይ በጣም ያምራል ሢያዩት በርቺ

  • @meseretdibisa5311
    @meseretdibisa5311 4 роки тому

    በተለይ ምግብ አልበላ ሲል የጎመን የፈቲማቲም አፋኝ ምርጥ ነው ያባላል

  • @helenwondossen4570
    @helenwondossen4570 4 роки тому +3

    ዋውሜሊ ጐመን አማረኝ በቃ ነገ ምሳ ይሰራል የተባረከ ይሁን እናመሰግናለን

  • @hagaryhagry6890
    @hagaryhagry6890 3 роки тому

    ጎበዝ ነሽ

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 4 роки тому

    ዋዉ ሜሉ እጅሽ ይባረክ በርቺ

  • @እሙነጃት-ዸ4ፀ
    @እሙነጃት-ዸ4ፀ 4 роки тому +1

    ዋውውውውው💋💋👍👍

  • @johnabrham3691
    @johnabrham3691 4 роки тому

    ሜሊየ ኣንዳንዶቹ የሚሰራቸውም ቢሆኑ ኣቀራረብሽ በጣም ነው ደስ የሚለኝና ሳላየው ኣላልፍም በተለይ የሓበሻ ምግቦች። ለምን ደስ እንደሚለኝ ታቅያለሽ ወጡ ሳይሰራ መጀመርያ ግብኣቶቹ ከዛ ሰርተሽ መጨረሻውን እስከ መቅመስ ነው የምታሳይያቸው። በዛ መጀመሩ ደስ ይላል። እኔ የትግርኛ ተናጋሪ በመሆኔ የቅመሞች ስም ቢምታታብኝም መቸስ ትንሽ ቆይቸ ኣቀዋለሁ ብየ ኣስባለሁ። ያንቺ ቪድዮ ላይክ ስይደረግማ ኣይታለፍም፡ ቀጥይበት። ተባረክሊኝ እህቴ።

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  4 роки тому

      ጆን በጣም አመሰግናለው ቅመሞቹ ባልገባህ ሰአት ጠይቀኝ በእንግሊዘኛ እነግርሀለው ስማቸውን

  • @samrawitketema3219
    @samrawitketema3219 4 роки тому

    Wow endat yamral betam wedjawalew esty ebakeshe yehulum teyaka kehona ended kechalshe ye butter video serylen enamesgenalen!

  • @jeryskitchen5944
    @jeryskitchen5944 4 роки тому +1

    It looks delicious and healthy. Thank you for sharing 🙏

  • @maremaru
    @maremaru 4 роки тому +1

    ሜልዬ ከልብ አመሰግናለሁ ❤🙏ምግቡም ምርጥ ነው እንደሁልጊዜው 👌

  • @susanabraham723
    @susanabraham723 4 роки тому

    ጎበዝ ይኼንን ቅጠል እኔ የመቀሁ ለሰለጠ ብቻ ነበራ ጥሩ ዘዴ ነው

  • @hagereethiopia2794
    @hagereethiopia2794 4 роки тому +1

    አንቺ የምታሳያቸው የምግብ ሥራዎች በሙሉ ይመቹኛል በርቺ ።

  • @gebrezemariam3846
    @gebrezemariam3846 4 роки тому +1

    Looks yammy thank you for sharing great work 😘

  • @elsatilahun5241
    @elsatilahun5241 4 роки тому

    ጥሩ ምግብ ነው የሰራሽው

  • @fresalamyeshanewwubshet7112
    @fresalamyeshanewwubshet7112 4 роки тому

    Minew enate min hogne new bezi seat yayehulsh... Ende... Afe mirak mola'ko demo endemwedew aserar new yeserashw ene hulunm dibin arge new abzche mimegebew.. Tru brava😍

  • @melatmedia2702
    @melatmedia2702 4 роки тому

    ሰላም እንዴት ነሽ የእንጀራ አገጋገርሽን ብታሳዪን ደስ ይለኛል ብዙ ሰውም ማየት ይፈልጋል ቪድዮው ቢረዝምም እንኳን ትልቅ ነገር እንማርበታለን

  • @WowEthiopianfood2018
    @WowEthiopianfood2018 4 роки тому +1

    በጣም ቆንጆ ነው ሜሉዬ🥰👍👍

  • @gy8086
    @gy8086 4 роки тому

    Ena ga wechie yetweldu lijocha like endzhe new temiwedut lhul new yeminmegebrw tank you mallya!!

  • @neimaibrahim2155
    @neimaibrahim2155 4 роки тому

    Betam arif aserar konjo

  • @helenalamin2368
    @helenalamin2368 4 роки тому +1

    Thank you when I go home now from work I'm going to cook that

  • @ቤዛቤዛ-ጰ3መ
    @ቤዛቤዛ-ጰ3መ 4 роки тому

    ዋው በጣም አሪፍ ነው

  • @meseretyirgu3211
    @meseretyirgu3211 4 роки тому

    Dese teyalesh yene ehete betam gobez balemuya !!!

  • @abyssiniama7555
    @abyssiniama7555 3 роки тому

    Ewnet, Balemoya nesh!!!!

  • @amsalegebremarkos3011
    @amsalegebremarkos3011 Рік тому

    Gobez nesh balemuya tebareki

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 4 роки тому

    በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ ሜሊ

  • @biwota
    @biwota 4 роки тому +3

    ባለሙያ ሚስቶች: እህቶች: እናቶች ልጆች እንድናገኝ በተቻላችሁ መጠን ላይክ ሸር አድርጉ :: እጅሽ ይባረክ::

  • @klove8266
    @klove8266 4 роки тому +1

    wow !👏👏
    🙌 👈

  • @salamsallam7312
    @salamsallam7312 4 роки тому

    Bawnat wawww 👍siyasach naw yani konjo

  • @alisagebrmedhin7587
    @alisagebrmedhin7587 4 роки тому

    Tebareki melly haftey❤💐💐

  • @Ethiopiawill
    @Ethiopiawill 4 роки тому

    MAMAYE, DUE TO COVID garlic,and ginger its very expensive,
    what is alternative ?

  • @tibletsetekie4209
    @tibletsetekie4209 4 роки тому +1

    You taught me food that I have heard but never had,indeed this is antiviral food, I will make it. Thank you💕

  • @emityroman6776
    @emityroman6776 4 роки тому +1

    Mellye weyi aniche liji I’m amazed by you always impressed me 👏🏾 yemaliwedewun migibi sutiseriw eyasodedishegne new Mellye thank you again tebarekiligne 🙏🏾❤️

  • @meseretgazahign8376
    @meseretgazahign8376 4 роки тому

    Wow,Gobez balemuya neshi ijishi yibareki.wedijewalehu.birik beyi.

  • @eyerusalemalemu8974
    @eyerusalemalemu8974 4 роки тому

    Waw sejemer were atabezeime waw wededdd new yarkushe berche

  • @eyerusalemalemu8974
    @eyerusalemalemu8974 4 роки тому

    Eserawalew thank you demo des setye

  • @elaeluw.9416
    @elaeluw.9416 4 роки тому

    Nice to see you again Meli. Looks yummy...gomen letena.... Berchi.

  • @susanabraham723
    @susanabraham723 4 роки тому

    ጎበዝ በርች

  • @emuyoutube6702
    @emuyoutube6702 4 роки тому

    Aletechaleshi konjo berechi 👌👌👌👌

  • @bruktiabyssinia2694
    @bruktiabyssinia2694 4 роки тому

    Melye ejesh yebarek chewata lemedeshal berchi, anchi eko Ye mitmita jegna becha aydeleshem. Ye balemuya jegna nesh. 💚💛❤️🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸😘😘

  • @slmena9603
    @slmena9603 4 роки тому +1

    እኛ አይናችን እያየን አንቺ ግጥም አርገሽ በላሽ።

  • @טקלהאמנצחאי
    @טקלהאמנצחאי 4 роки тому

    Tabarake yane balamuya goman alagagm baqosta goman yechalal waye?

  • @emuyemakuray.5696
    @emuyemakuray.5696 4 роки тому

    ንንግግርሸን ወወደድኩት ሰትና ገሪም ደሰትያለሸ

  • @LuliLemma
    @LuliLemma 4 роки тому +1

    ሜሊ በጎመን ደሞ ልዩ ነው ካሰራሩ ያስታውቃል

  • @yemiten
    @yemiten 4 роки тому

    ዋዉ ሜሊ በጣም አሪፍ ነው ጎበዝ ነሽ !!! ሲመችሽ ወደ እኔ ብቅ በይ አመሰግናለሁ !!

  • @tsion5088
    @tsion5088 4 роки тому

    መዳኒት ነው ያልሸው ትክክል መሆን አለበት ነጭ ሽንኩርት ዝንጅብል መድሀኒት እንደሆነ ግልጽ ነው ሚሰጥሩ የነጭ ሸንኩርቱ ሸታው ወደ ጎመኑ ይገባል ያልበሰለ ፍሬሽ እና ትኩሰ ለጉንፊንም ጥሩ ነው ።

  • @konjetalemudegifie2400
    @konjetalemudegifie2400 4 роки тому +1

    ብርክ ያርግሽ ሆድዬ

  • @meseretwolde263
    @meseretwolde263 4 роки тому

    Good job 👍

  • @semirardwan8787
    @semirardwan8787 3 роки тому +1

    ላይክ ይገባሻል

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 4 роки тому +1

    ልክ ንሽ ሜሉዬ ይሄ ለጉንፍን መደሃኒት ንው የታወቀ ንው እር ልክ ንሽ እር በጣም ንው የሚመችኝ እንደዚህ አይንት ምግብ ጎበዝ ንሽ👍👍👍

  • @meseretgazahign8376
    @meseretgazahign8376 4 роки тому

    Barchi bewneti kemir balmuya neshi geta yibarkishi.

  • @demesewmereid9147
    @demesewmereid9147 4 роки тому

    ቆንጆ ነው በጣም healthy ግን ጨጓራ በሽታ ላለባቸው ሰው ግን ዝንጅብሉና ነጭ ሸንኩርቱ ሊጎዳቸው ይችላል

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  4 роки тому

      አዎ ልክ ነህ ደምሰው ግን እኔ ያው ባህሉን ማሳየት ስለፈለኩ ነው አፋኝ የተባለው በገባበት ግብአት ምክንያት ጉንፋን ምናምን ያሶግዳል ተብሎ ስለሚታሰብ ነው ያው ያልፈለገ ሰው እንዳቅሙ አርጎ ይሰራል አመሰግናለው ስለምታበረታታኝ

  • @fetiyabeautyfood6815
    @fetiyabeautyfood6815 4 роки тому

    Wow meliya betam yasegomgale egeshe ybarek yena konjio

  • @EasyMixlemlem
    @EasyMixlemlem 4 роки тому

    Yene balemoya betam arif new. Thank u for sharing.

  • @metiabraham7378
    @metiabraham7378 4 роки тому

    U are # one

  • @jebbbbbbzs1399
    @jebbbbbbzs1399 4 роки тому

    ሆዶምበረች

  • @mastuyemariyamlij8046
    @mastuyemariyamlij8046 4 роки тому

    Ejish yibarek 😘

  • @21nardos
    @21nardos 4 роки тому

    Nice Mellye thank u 🙏

  • @salmimi9305
    @salmimi9305 4 роки тому

    Betam gobez nesh gn enjera bemndnew yemtgagriw?

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  4 роки тому +1

      አመሰግናለው ሚሚዬ የጤፍ በመጥበሻ

  • @b.t7056
    @b.t7056 4 роки тому +1

    👌👌👍👍👍😍😍

  • @bezuayehubekele7174
    @bezuayehubekele7174 2 роки тому

    ሜሊ ሰለም ሰላም!!!

  • @ghideymedhanie1706
    @ghideymedhanie1706 2 роки тому

    Please post me the mark of you cooking pot( Distish) Thank you

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 роки тому +1

      Silit ይባላል የኔ ውድ

  • @ኸይረዲንኸይረዲ
    @ኸይረዲንኸይረዲ 4 роки тому

    ዛሬ ቪዲዮሽ ዞሬ ዞሬ የማይበት ቀን ነዉ እጥን ምጥን ያለ አቀራራብሽ ደስ ሲል

  • @danadana7885
    @danadana7885 4 роки тому +1

    ሜሉዬ በጣም ያምራል አንድ ነገር ልዘዝሽ ግን ከተመቸሽ ኬክ የደረቀ እኔጃ ስሙን አላውቀውም ግን ሃረብ ሃገር ሻቡራ ይባላል በጌታ አሳይን መልስ እንደምትሰጭኝ ተስፋ አለኝ

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  4 роки тому

      አመሰግናለው ዳና እሺ አሳያለው

  • @yemarma
    @yemarma 4 роки тому +2

    አንችን ነበር አግብቶ እፍንፍን ድፍንፍን እያሉ መብላት😜ሁለ ነገርሽ ምርጥ ነዉ በርችልን እስኪ ዛሬ ደሞ ቸከሷን ይሄን ሰርቼ ሰርፖራይዝ ላርጋት የዘንድሮ ችክ ደሞ አፍኝ ነዉ ብየ ሳበላት በቅኔ #አፍነሽኛል ማለትህ ነዉ?? ብላ እንዳትቀዉጠዉ😂

  • @TAEMKitchen
    @TAEMKitchen 4 роки тому +1

    Betam konjo nw Melye! Thank you ❤️

  • @lalahabeshakitchen6920
    @lalahabeshakitchen6920 4 роки тому +1

    ጎመን አፋኝ ሰምቸ አላውቅም ግን እኔም
    በዚሁ መልኩ ሰርቸዋለህ (3 days ago ) ለማንኛውም ጥሩ አሰራር ነው

  • @meseretgure515
    @meseretgure515 4 роки тому

    Yecorona medanit new good job

  • @nohaminyohanns1803
    @nohaminyohanns1803 4 роки тому

    Emokrwalwe semechem alakem gen yeserashibachewn hulunm gebeat temgabi nege

  • @queensheba2506
    @queensheba2506 4 роки тому

    What's Afagh? I have never heard of it? by the garlic and ginger has to be ground!! Anyway it looks delicious 🥰

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  4 роки тому

      የወለጋ እና የጋንቤላ ባህላዊ ምግብ ነው

  • @tsegatecle775
    @tsegatecle775 4 роки тому

    Thank you for sharing

  • @omadnan7225
    @omadnan7225 4 роки тому

    Slam nash yne balmoya lmjmrya gezy sesmam saym naw ygomn afagna ds ylal brchya

  • @marthatariku4384
    @marthatariku4384 4 роки тому

    👌👌👍thanks dear 🙏

  • @jatam2056
    @jatam2056 4 роки тому

    What is nech azemoud in English pls?

  • @semegnwondmiu6442
    @semegnwondmiu6442 4 роки тому

    Betame Tero sera new

  • @karma3681
    @karma3681 4 роки тому

    ውይ እጅሽ አለመቃጠሉ ቃሪያው

  • @EthiopianStyle
    @EthiopianStyle 4 роки тому

    wow looks delicious yene konjo nich shinkurt letena betam arif niw bibeza endewom yishalal enameseginaln 👍🏾👏🏾

  • @hiwottakele9808
    @hiwottakele9808 4 роки тому

    melye sewdshe eko yne balmoya

  • @ايمانتيوب-ر7خ
    @ايمانتيوب-ر7خ 4 роки тому +1

    ሰባንክይሆናልያለሁበትሃገርጎመንአላገኘሁም

  • @fatouabdillahi5134
    @fatouabdillahi5134 4 роки тому

    Hi is that spinach ??

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  4 роки тому

      የጎመን ዝርያ ነው ስፒናች አደለም

  • @zabiba3445
    @zabiba3445 Рік тому

    Gobazi neshi❤❤

  • @gtiruworkhailu4674
    @gtiruworkhailu4674 4 роки тому

    የኔ ባለሙያ ሚሊዬ እንዴት ነሽልኝ ? ሁሉ ነገር አማን ነው?
    ከምትሰሪው ምግቦችሽ ውስጥ ብዙውኑ ሰምቼ ስለማላውቀው ከአንቺ ከእህቴ በመማሪያ ደስተኛ ነኝ። እስከዛሬ ከሰራሻቸው ምግቦች ውስጥ ይህንን የምግብ አሰራርሽን ጠላሁት የምለው ነገር አጣሁለት።
    ሚሉዬ ሁሌም አድናቂሽ ነኝ እጅሽ ይባረክ እላለሁ !
    ግን ስለፀጉርሽ ውበት አጠባበቅ ምንድነው የምትጠቀሚው ብዬ ከዚህ በፊት ፅፌልሽ ነበር አላየሽውም መሰለኝ አልመለሺልኝም እና ሚስጠሩ ይነገረኝ አደራ ???

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  4 роки тому

      ጥሩዬ በጣም በጣም አመሰግናለው የጠጉሬ ጉዳይ ያስከፍልሻል ለዚ ነው ክክክክክ

    • @gtiruworkhailu4674
      @gtiruworkhailu4674 4 роки тому

      @@Mellyspicetv
      ሚሉዬ ምንችግር አለሁ እኛ ደህና እንሁን እንጂ ይከፈላል።
      ይህ ሁሉ ምግብ ሰርተሽ ያለክፍያ በነፃ ስታቀርቢልን አልነበር እንዴ! ለፀጉርሽማ ምን ጥያቄ አለው በደንብ ያስከፍላል እንጂ ቂቂቂቂቂ
      ሆኖም በቅድሚያለ ክፍያ ካላልሺኝ መልስሽን በጉጉት እየጠበቅኩ ነው እህቴ
      በርቺ!