የዘሪቱ ልጅ የወጣት ክርስቲያን ላቀው ስርዓተ ቀብር @EyitaTV እይታ ቲቪ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 жов 2024
  • Discover Ethiopia with EyitaTV.
    Welcome to EyitaTV, your premier Media Network dedicated to bringing you comprehensive coverage of entertainment and social issues tailored for the Ethiopian community across the globe.
    Stay informed, stay entertained, and stay connected with EyitaTV.
    Subscribe to our channel today and tap the notification bell to ensure you never miss out on our latest content. Your window to Ethiopia awaits at EyitaTV.

КОМЕНТАРІ • 55

  • @TigstGetachow
    @TigstGetachow 4 місяці тому +14

    የማናችንም እምነት ብርታትን እንጅ ሃዘን ማብዛት አይገድፍም ግን የእኔ ቤተሰቦች ከሙስሊምና ኦርቶዶክስ ናቸው ግን ወዪው ነው ጴንጤዎች ግን በርትታችሁ ታበረታላችሁ እሱንም ነፍሱን ይማረው ያዘናችሁትን ያበርታችሁ ብዙ እናስባለን ህይወት እንድህ ናት 😢😢

  • @Selam-sx5ej
    @Selam-sx5ej 4 місяці тому +3

    የኔ ቆንጆ ልጅ ነፍስህ በሰላም ትረፍ ከዚህ ዉጪ ምን ልበል እግዚአብሔር በቀኙ ያሰቀምጥህ አምናለሁ በጌታ ቀኝ እንዳለህ ለእህቴ ዘሪቱ ላንቺ ማፅናኛ ቃል ፈለግኩ ልመርጥ ወደድኩ አላገኘሁም ግን እግዚአብሔር የወደደውን አደረገ ልበል???ፈቃድህ ይሁን የኛ ጌታ!!!

  • @bettyamharawit1278
    @bettyamharawit1278 4 місяці тому +5

    የልጅን መከራ ለማንም አያድርስ ነብስህን ከደጋጎች ጎን ያኑርህ ለቤተሰቦችም ለወዳጅ ዘመዶችህም መፅናናትን ይስጣቸው😢😢😢😢😢

  • @Gebianesh-l4l
    @Gebianesh-l4l 4 місяці тому +1

    እግዚአብሔር አምላክ ነፍስን ከደጋግ አባቶች ከአብርሃም ከይስሐቅ እና ከያዕቆብ አጠገብ ያሳርፍልን።ለእናቱ ለወዳጅ ዘመዶቹ በሙሉ መፅናናትን እንመኛለን ።

  • @almazyegeta5820
    @almazyegeta5820 4 місяці тому +3

    ነብሱን ይሚረ በአፀደ ገነት ያንረው😭😭😭😭😭😭😭💘💘💘💘💘

  • @TigestTaffese
    @TigestTaffese 4 місяці тому +3

    ፈጣሪ ነብስህን በገነት ያኑረው

  • @ETHIOPIA7773
    @ETHIOPIA7773 4 місяці тому +3

    ነፍስህ በሰላም ትረፍ ክሪስቲያን😢🙏

  • @TediyoTes
    @TediyoTes 4 місяці тому +1

    ጌታ ያጽናሽ

  • @mimiramsey7147
    @mimiramsey7147 3 місяці тому

    I wish you a perfect peace. I hope and pray your parents are ok. mimi from rose Garden.

  • @Hannagetaneh21Hanna
    @Hannagetaneh21Hanna 4 місяці тому

    በእውነት እኔ የዚህን ታዳጊ ሞት መቀበል አቃተኝ የልጄ እኩያ ነው በቃ እሷን ያጣሁ ያህል ተሰማኝ ከሰማሁ ቀን ጀምሮ ተንገበገብኩ ነብሱ በሰላም ትረፍ እናቱ ግን አድንቄሻለሁ

  • @almazgiday9935
    @almazgiday9935 4 місяці тому +1

    ነብሱ ይማር በአፀደገነት ያንረው ለእናቱ ቤተሰብ ፅናቱ ይስጣሹ ።

  • @Sanyehassen
    @Sanyehassen 4 місяці тому +1

    ነፍስህ በሰላም ትረፍ ለቤተሳቦችህን ፈጣሪ የፅናናቻው🙏🙏😢😢😢😢💔💔💔💔💔

  • @alemitualem-me6xj
    @alemitualem-me6xj 3 місяці тому +1

    አዲስ አበባ ላይ ታዋቂ ወጣቶችን እየለቀመ የሚበላ ድብቅ አውሬ አለ ፈጣሪ ከምድረ ገፅ ያጥፋው ተረኛ ብሎ ያሰበውን ቀርጥፎ ሳይበላ በፊት

  • @MihretTadese-d2k
    @MihretTadese-d2k 4 місяці тому

    ፈጣሪ ነብስህን ከደጋጎች ጋር ያቆየው

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-የ9ኀ

    ነፍስህ በገነት ትረፍ😢

  • @Hosn99-ql8ko
    @Hosn99-ql8ko 3 місяці тому

    ነሰየማር,😭😭😭😭😭

  • @lemlemamanuel7222
    @lemlemamanuel7222 4 місяці тому +4

    አንተ አንድን ይዘኸዋል ወደ ማይቀረዉ አለም ሄደሀል ለእናትህ አጽናኝ መለአክ ይላክላት ነብስ በቅድሳኖች መንደር ትረፍ ቻዎ 😭😭😭😭😭

    • @AdamuTadese
      @AdamuTadese 4 місяці тому +1

      መለዓክ መቼም አፅናንተው አያውቁም ሊያፅናኑም አይችሉም አሸውነተኛ አፅናኝ መንፈስ ቅዱስ ነው ኮሜንት በልምድ አባባል ሳይሆን በዕውቀት ሲሆን ደስ ይላል

  • @MikeAsmare3308
    @MikeAsmare3308 4 місяці тому +2

    ዋ እናንተ መርጦ አልቃሽና አዛኝ ወዮላችሁ የማትቀረዋ የመከራና የእልቂት የለቅሶ ቀናቹሁ ከፊታቹሁ እየመጣላቹሁ ነው መደበቂያቹሁ ወዴት ይሆን ? አልሰማሁም አላወኩም አላየሁም አልገባኝም አይሰራም ሁልህም የዘራኸውን በቅርቡ ታጭደዋለህ አትጠራጠሩ

  • @emntbamoy3766
    @emntbamoy3766 4 місяці тому

    እግዚአብሔር ያፅናቹ😭😭😭😭😭😭😭

  • @Helenabebe-fu5sl
    @Helenabebe-fu5sl 4 місяці тому +1

    💔💔💔😢😢😢እኔን

  • @Suhair100-if1vz
    @Suhair100-if1vz 4 місяці тому +1

    እህህህ ፈጣሪ ነፍስህን በገነት ያኑረዉ

  • @MesretKassawMekonen
    @MesretKassawMekonen 4 місяці тому

    ነፍስ ይማር በእዉነት

  • @henarak6389
    @henarak6389 4 місяці тому

    ነፍስ ይማር

  • @TigistAbebaw-w5l
    @TigistAbebaw-w5l 4 місяці тому

    ነብሰ ይማር

  • @MikeAsmare3308
    @MikeAsmare3308 4 місяці тому +2

    አሁን እሄ ሁሉ ትርምስና ግርግር እውነት ከልብ ከማዘን የተነሣ ነው ወይስ በዚህ አጋጣሚ ለመታየትና ለመታወቅ ነው ?

    • @ቅዱስእማኑኤል
      @ቅዱስእማኑኤል 3 місяці тому

      የልባቹሁን ተነኮልና አውሬነት ለዛሬ ለዚህ ወጣት ስትል ወይም ስትይ ዝም ብትሉ

  • @kiyaakiyaa
    @kiyaakiyaa 4 місяці тому

    ነብስክ በሰላም ትረፍ

  • @meseretmesi5010
    @meseretmesi5010 4 місяці тому

    ነየስሕን በገነት ወልድ ሚ

  • @yemesrachabera4770
    @yemesrachabera4770 4 місяці тому

    Nefesu beselam terefe

  • @asfawerkalohanjelo7098
    @asfawerkalohanjelo7098 4 місяці тому

    egzabher yatsnachu Nebs ymar

  • @faedasalman3532
    @faedasalman3532 4 місяці тому

    💔💔💔💔😢😢😢🙏🙏🙏

  • @TigistShgawu
    @TigistShgawu 4 місяці тому

    Betam ykebdal egzabhar tnatun ystsh

  • @genettsegaye9467
    @genettsegaye9467 3 місяці тому

    😭😭😭😭😭😭😭

  • @አዲስህይወት-ኀ1ኰ
    @አዲስህይወት-ኀ1ኰ 4 місяці тому

    😭😭💔

  • @EldanaWonda
    @EldanaWonda 3 місяці тому

    😭😭😭😭😭

  • @emebetayel5244
    @emebetayel5244 4 місяці тому

    ነፍስህ በሰላም ትረፍ

  • @genetendela2285
    @genetendela2285 4 місяці тому

    RIP

  • @NakhlTeleco
    @NakhlTeleco 4 місяці тому

    😭💔😭💔🖤😭🖤😭🖤

  • @shibire7870
    @shibire7870 3 місяці тому

    Uuuuffff yemali nebsun begenat yenurilen

  • @tsegaadonay4018
    @tsegaadonay4018 4 місяці тому

    Tinshu liji nebsi beselam tiref

  • @abelfootball7
    @abelfootball7 3 місяці тому

    Bemen lekat newe yeha tenkara yembalew maseb yaketa belej yeha lebuwest yale hazen yawetalsh ehta l

  • @TediyoTes
    @TediyoTes 4 місяці тому

    ለኛም ከብዶናል

  • @PurposeDriven4U
    @PurposeDriven4U 3 місяці тому

    🛑U are lacky sister to bury ur child BUT what about the millions Tegaru who NEVER had the chance to do so? Woeeee❗️

  • @ObseGose-jq2dg
    @ObseGose-jq2dg 3 місяці тому

    በቃ ዩቱበሮች እንጀራ አገኛችሁ ሁሉም ዩቱዮብ ሲከፈት የዘሪቱ ልጅ የዘሪቱ ልጅ እስኪ ይረፍበት ሌላ ወሬ ቀይሩ

  • @NanaRegassa
    @NanaRegassa 3 місяці тому

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @MikeAsmare3308
    @MikeAsmare3308 4 місяці тому +1

    አቤት አበሻ ማሽቃበጡን ሲያቅበት እሄ ሁሉ አህዛብ የሉሲፈር ተከታይ ነው

  • @KidistSixty
    @KidistSixty 4 місяці тому

    😭😭😭😭😭😭

  • @AemanHussein
    @AemanHussein 4 місяці тому

    😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @smrasmra9192
    @smrasmra9192 4 місяці тому

    😭😭😭😭😭😭

  • @Tigist-v2e
    @Tigist-v2e 4 місяці тому

    😭😭😭😭😭😭

  • @Juses7158
    @Juses7158 4 місяці тому

    😢😢😢😢😢

  • @ZenasheBelete-yc3gt
    @ZenasheBelete-yc3gt 4 місяці тому

    😢😢😢😢