በወንድሙ ልጅ የተገ*ለው ታዳጊ! "አይኑን አጥፍተው ሬሳውን አበስብሰው ገንዳ ውስጥ ሊጥሉት ሲሉ ተያዙ"

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 вер 2024
  • 👉ለማንኛውም ጥቆማ በዚህ ስልክ ቁጥር ይደውሉልን ፡- 0903191990/ 0903191999
    #yegna_tv #yegna_tube #ethiopian_news #ethiopia_today #today_news #news #ዜና

КОМЕНТАРІ • 226

  • @KaliKali-m5o
    @KaliKali-m5o 9 днів тому +77

    የገደለ ይገደል የሚል ህግ ይተግበር ወጣቱ አለቀ ፋትህ ለዚህ ወጣት

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass 7 днів тому +2

      በትክክል የገደለ ይገደል ባደባባይ ተሰቃይቶ መገደል አለበት ህጉ ይሻሻል ኧር እምዬ ኢትዬጲያዬ ምን አይነት ሰይጣን ገባብሸ እግዝዬ የምንሰማው ይዘገንናል 😢😢😢😢

  • @jemimossa5572
    @jemimossa5572 9 днів тому +28

    ደስ ይላሉ ባልና ሚስት ግን ይሄን ፈተና በትእግስት እለፉት ተገዳደፉ አይዞአችሁ ቅናት እንደሆነ ያስታውቃል አብሽሩ አላህ የተሻለን ያውቃል የጀነት ቁልፋችሁ አላህ ያድርግላችሁ ገዳዩም ይገደል ኢንሻአላህ እኔ ያሳዘነኝ ልጅ ላይ በገዛ ዘመድ ይሄን ያህል ጭካኔ

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass 7 днів тому +1

      አላህ ያፅናናቹ እግዝዬ በጣም ያሳዝናል የገደለ ይገደል በቃ😢😢😢

  • @Hanan-kn6dn
    @Hanan-kn6dn 9 днів тому +22

    አቤቱ ጌታዬ የምሰማው የምናየው ሁሉ ይዘገንናል አቤቱ ምህረትን ላክልን መጽናናትን ይስጣችሁ 😢😢

  • @estifanossolomon7008
    @estifanossolomon7008 9 днів тому +17

    ምን ማለት ይቻላል በጣም ይጨንቃል እነዚህን ወላጆች ለማፅናናት ቃል አጣሁ ሁሉን የሚችል አምላክ ያፅናናችሁ እውነት ይፋረዳችሁ

  • @user-ts4pi3zp8w
    @user-ts4pi3zp8w 9 днів тому +11

    አይ ኢትዮጵያ ምን አይነት ጭካኔ ነዉ ሰዉ በወድሙ የአላህ የጃቸዉን ይስጣቸዉ ህግማ እግዳ የለም
    ያረቢ የሞተዉን በእዝነትህ ጀነትን ወፍቀዉ
    እናተንም አሏህ ልባቹህን ያፅናላቹህ ይከብዳል😢

  • @muluworkteklu7518
    @muluworkteklu7518 9 днів тому +12

    አባቴ፣እንኳንም ወደ ሚዲያ በድጋሚ ቀረቡ።እናትዬ! አንቺን ተፅናኚ ለማለት ቃል የለኝም።እኔ ሳላውቀው እንዲህ ካለቀስኩ።ስለ ፍትህ መጓደል ከህዝብ ጋር መጮህ አንድ ቀን መልስ ማግኘቱ አይቀርምና አይዟችሁ! የልጃቸሁ ደም በ እግዚአብሔር ፊት ይጮሃል!ልጃችሁ የመላ ኢትዮጵያዊያን ልጅ ማለት ነው፣አንጀታችን ተቃጥሎ ማለቁ ነው ዘንድሮ ።አምላኬ ሆይ ውረድ ወይ ፍረድ! !!!!

    • @Amenadmasu22
      @Amenadmasu22 3 дні тому +1

      እውነት ነው ኧረ አይኔ ሊጠፋ ነው ካለቀሰው ሳለቅስ ኡፍፍፍፍ እባክህ እግዚአብሔር ሆይ በቃ በለን 😭😭😭

  • @AaBb-kr3bi
    @AaBb-kr3bi 9 днів тому +10

    እኔ የነዚህን ሰዎች ታሪክ ከዚህ በፊት አይቼዋለሁ በጣም ልቤን ከነኩኝ ውስጥ ዚህ ልጅ አገዳደል በጣም አሳዛኝ ነበር ቤተሰቦቹ በወቅቱ ይቅርታ አድርገንለታል ያሉ መሰለኝ ካልተሳሳትኩ እና አሁን ፍትህ መፈለጋቸው ጥሩ ነው ሁላችንም ከጎናቸው ልንቆም ይገባል ይህን የመሰለ ታዳጊ በአጭሩ የቀጩትን ሰዎች ተባባሪዎችም ጭምር እግዚአብሔር የእጃቸውን ይስጣቸው ግን ከምድር ፍትህ እንዲያገኙ እንፀልይላቸው

    • @Ruki661
      @Ruki661 6 днів тому

      Are alaluum baheg tayizowel naw yelaut gabtshe eyiwe

    • @medinajibreel3556
      @medinajibreel3556 6 днів тому

      አላሉም።

  • @tigetad5649
    @tigetad5649 9 днів тому +14

    እረ ፍትህ ፍትህ የገደለ ይገደል የሚል ህግ በተግባር ይተግበር ::: የገደለው በአደባባይ ይገደል.....

    • @Amenadmasu22
      @Amenadmasu22 3 дні тому

      እስማማለሁ በሙሴ ዘመን ለአይንዐአይን ለጥርስ ጥርስ የሚል ህግ ነበር ያህግ ይታደስ ቤተሠቡን ቃላት ባይመጥንም እግዚአብሔር ዐያፅናችሁ ወገን😭😭😭

  • @jemimossa5572
    @jemimossa5572 9 днів тому +9

    ልክ ነው መገደል አለበት ሌላም ችግር ያመጣል ይሄ ምንም እዝነት አያስፈልግም

  • @KaliKali-m5o
    @KaliKali-m5o 9 днів тому +11

    አየ ጊዜ አገራችን በቃ ህግ የለም

  • @user-df7bk4rc5q
    @user-df7bk4rc5q 7 днів тому +4

    ይገደል የሰዉ ልጅ ገድለዉ እነሱ በህይወት መኖር የለበት የገዳይ እናት ቁጭ ብላ ይህን ታያለች

  • @VshshhdhdBshshudhhdh
    @VshshhdhdBshshudhhdh 9 днів тому +6

    ውዳገሬ መግባት ፈራሁ አየ እናት እደት ችለሽው ይሆን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @fesihamebratu3807
    @fesihamebratu3807 9 днів тому +4

    እጅግ የሚያሳዝን ልብንም የሚሰብር የሚያሳዝነው በቅናት ቤተሰብ ለዛውም የአጎት ልጅ ለናንተ ለወላጆች እግዛብሔር ያፅናናችሁ ይህን ክፋት ላደረጉ ፍርዱ ከፈጣሪ ዘንድ ይቀበሉ በቅርብ ጊዜ በሸገር ኢንፎ የቀረበ የአንዲት እናት የ16 አመት ልጇ ለትምህርት አውስትራሊያ ሄዶ በጣም በትምህርቱ ከነበረበት ከተማ ባጠቃላይ ከ11ኛ ክፍል አንደኛ ወጥቶ የተሸለመ እና ተስፋ የነበረውን ልጅ መዝናኛ እንሂድ ብለው ወስደው እነሱ ሲመለሱ እሱን ባህር ውሃ ወሰደው ብለው ይሄን ታሪክ እናቱ ይዛ ቀርባ ነበር ቅናት እጅግ ከባድ ነው ተመሳሳይ ታሪክ እግዛብሔር ልባችሁን ይደግፍ ያበርታችሁ

  • @FufuMuMu-xk2bt
    @FufuMuMu-xk2bt 8 днів тому +6

    ፍትህ የሌላባት ህግ የሌባት ሀገር ethiopa🇪🇹የገዳይ ሀገር ethiopa 🇪🇹የሰው ነብስ የራከሰብሽ ሀገር ethiopa 🇪🇹💔

  • @rabyaa7059
    @rabyaa7059 6 днів тому +4

    አላህ ይማርው አላህ ይሶብራችሁ እናትናአባት የእናት አንጀት እንደት ይችላል ያአላህ

  • @user-ln2fb1xt7q
    @user-ln2fb1xt7q 9 днів тому +5

    ኸረ ምን ነካን ሀገራችን እንደዚህ፡አልነበረችም የሰው ልጅ በፍቅር የሚኖርበት ነበረች በተለይ በደርግ ጊዜ ሰው በዘር በአይማኖት የማይጣላበት የሀገር ፍቅር የነገሰበት ጊዜ የነበረው

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 9 днів тому +5

    ጠላት ከሩቅ አይመጣም የሚባለው እውነት ነው የዘመድ ባላጋራ አይጣል ነው ሰው ዘሩን ለገንዘብ ብሎ መግደል ? የህግ መላላት ቸልተኝነት እግዚአብሄር ጣልቃ ይግባበት 😥😥😥😥😥😥😥

  • @rabeaMani-u3b
    @rabeaMani-u3b 9 днів тому +5

    ያአላህ በራህመትህ በቃ በለን

  • @AsdfZxcv-er6xf
    @AsdfZxcv-er6xf 9 днів тому +5

    ያረቢ አላሕ ይሠብራቹ

  • @beletetigist9830
    @beletetigist9830 9 днів тому +8

    😢😢😢 የራሱ ወንድሙ የሚያምነው መሆኑ ደግሞ ይበልጥ ያቃጥላል የዋሁ በማመኑ ወጥመዳቸው ውስጥ ገባ ፈጣሪ ይበቀልላችሁ

  • @shewaneshsemuya-yd1jr
    @shewaneshsemuya-yd1jr 8 днів тому +2

    የክፋት ጥግ 😢😢😢😢😢😢😢😢ነፍሱን ይማር

  • @dinsiriiwaqwoyya
    @dinsiriiwaqwoyya 9 днів тому +3

    ፈጣሪ መጽናናቱን ይስጣችሁ

  • @NuhaS-tb2eq
    @NuhaS-tb2eq 6 днів тому +1

    የአላህ ህግ ይከበር በአገራችን የገደለ ይገደል በአደባባይ እናቱ እና አባባቱ ሰብሩን ይሰጣችሁ😢😢😢

  • @tigetishome2984
    @tigetishome2984 11 годин тому

    የገደለ ይገደል አለበለዛ ኢሄ ነገር ነገ የያዳዳችንን ቤት ነው የሚያኳኳው እነዚህ ወላጆች ምን ቃል ነው የሚያጽናናቸው ሰው መሰል በአውሬዎች ተነጥቀው ልጃቸውን 😭😭

  • @asnibirhanu232
    @asnibirhanu232 3 дні тому

    ምን ቃል ያፅናናሻል የኔ እናት እግዚአብሔር ያፅናሽ ይህንን የመሰለ ልጃቸውን ማጣት ከባድ ነው አሁንስ ፈራን እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ

  • @SelamEthiopia-jx1qh
    @SelamEthiopia-jx1qh 6 днів тому +1

    እግዚኦ እግዚኦ ይህን የመሰለ ታዳጊ ሰው መሳይ አውሬ በላው።
    እግዚአብሄር ሆይ አንተ ፍረድ።

  • @hhb98ndndn58
    @hhb98ndndn58 9 днів тому +2

    አቤቱ ጌታየ የናቶችና ያባቶች እምባ ተመለከት ወይ ጭካኔ እግዝዮዮ

  • @AsmaaNuruu
    @AsmaaNuruu 9 днів тому +2

    ,ከባድነውይሄሁሉየቤተሰብጣጣነውለልጅየሚተርፈው,የኔናትአቺንአላህይሶብርሽ,የጀነትሙሽራአላህያርግልሽልጅሽንኡፍፍፍ

  • @mekdeslemma2599
    @mekdeslemma2599 2 дні тому

    ምን አይነት እርጉም ነው አብረዉት ይሄን ስራ የሰሩት ሴቶች እና ወንዶቹስ እነማን ናቸዉ ጨካኞች አይዞሽ እናቱ አባቱም አይዞህ ጠላት ዘመናቹሁን የሀዘን ሊያረገዉ ነው ፈልጎ ይሄን አርጎአል እናተ ግን ለጠላት አትፍቀዱለት የዘላለም አምላክ ያጽናቹህ የናተን ሀዘን ወደአደረጉት ይገልብጠዉ ከናተ ዉስጥ ይሄን ሀዘን ለዘላለም ከልባቹህ ንቅል ብሎ ይጥፋ

  • @truth2232
    @truth2232 3 дні тому

    እንትን ማፅናናት በጣም ከባድ ነው
    እግዛብሔር ከናንተ ጋር ይሁን!!! ወይኔ እህቴ አግንቼ እቅፍ ባደርግሽ ! አይዟችሁ

  • @RehimatemamMohammed
    @RehimatemamMohammed 6 днів тому +1

    የጋደይ ቤተሰብ ይህን ፕሮግራም የምትከተተሉ ከሆነ እርግጠኘ ሁኑ የዱኒየ እሰት ያዘንብበችሀል ህዝቡም አለህም ወንድም በወንድሙ የጨከነበት ዘመን ፍርድ ከመንግስት መጠበቅ ሰልችቶናል

  • @yedideyagetahun5719
    @yedideyagetahun5719 5 днів тому +1

    ኡፍፍፍ ቃላት አጠረኝ እናተን የማፅናናበት ፈጣሪ የልጃቹህን ደም ይበቀል የገደለ ይገደል

    • @danyakadir5131
      @danyakadir5131 2 дні тому

      Welah memot Alebet
      Enanete edetekatelachu
      Enesum yekmesuuuu
      Memot Alebetttttt

    • @danyakadir5131
      @danyakadir5131 2 дні тому

      Inshaallah

  • @444jerusalem
    @444jerusalem 9 днів тому +4

    የገደለ መገደል አለበት መንግሰት ህጉን ማሻሻል አለበት

  • @tigistmelakehiwot163
    @tigistmelakehiwot163 7 днів тому +1

    እግዚኦ እግዚኦ እግዚኦ ምን አይነት ግፍ ነው እረ የመንግስት አካል አንድ በሉ
    እንዴት እንደዚህ አይነት ነገር ይስፋፋል እባካችሁ መላ ፍጠሩ
    ወላጆች እግዚአብሄር ያፅናችሁ
    ሀሀዘኑን የሀዘን ዳርቻ ያርግላችሁ

  • @fanomidia688
    @fanomidia688 2 дні тому +1

    እዮሀ ሚድያ ቅረቡ እዛ ሂዶ ፍትህ ያላገኘ የለም አላህ ጀነተል ፈርዶስ ይወፍቀው ልጃችሁን

  • @wubitseife1672
    @wubitseife1672 2 дні тому

    አንጀታችሁን እንዳቃጠሉ ጌታ ፍርዱን ይስጣቸው የዚህ ጨቅላ ህፃን ደም ይፋረዳችው😢😢😢

  • @user-bm6fx7jn5d
    @user-bm6fx7jn5d 9 днів тому +2

    ያአሏህ እድሚይስጥን እጅገናብዙ እሰማን

  • @MeskiMeski-s1d
    @MeskiMeski-s1d Годину тому

    እግዚአብሄር ያበርታችሁ ያፅናናችሁ እንደዉ ኡኡኡኡኡኡኡ ምንአይነት የጉድ ዘመን ነዉ እንዴት በገዛ ስጋ ታዲያ ሰዉ ማንን ያምናል እግዚአብሄር ይሰዉር ከንዲህ አይነት መከራ

  • @AddisAsnake-h3t
    @AddisAsnake-h3t 9 днів тому +2

    ኧረምንጉድ ነው ሃገራችን ህዝባችን ላይ የወረደብን እግዞ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @هقهقتبنب
    @هقهقتبنب 9 днів тому +3

    ይግድሉ ይሰቀሉ😢😢 ያማል

  • @eleniwolde2431
    @eleniwolde2431 9 днів тому +4

    እኔም ወንድሜ እንግሊዝ ተገሎ አስከሬን ተልኮልን ተቀብለን አይተን ቀብረን ከዛሬ ነገ ይመጣል እያልኩ ጊዜው ገሰገሰ ፈጣሪም አፅናናን እናንተንም ፈጣሪ ያጠንክራቹ ያበርታቹ ውጪ አይደርብን ብላቺ የሳሳቹለትን ልጅ ........ ያማል
    በርቱ ፅኑ እሱ በፈጠረው እጅ ፍፁም በደስታ ነው ያለው ለሁለት ደቂቃ ብትመለስ ቢባል አይፈልግም አምላክ ያበርታቹ

  • @lidiyaseyum9009
    @lidiyaseyum9009 3 дні тому +1

    ይሄን ኬዝ ከዛሬ አስር ወር በፊት ሰምተነው ነበር እስካሁን ፍትህ አልተገኘም ለማን አቤት ይባላል ፍትህ ከኛ እርቃለች ፍትህ በግፍ ለሚገደሉ እፃናት 😢😢

  • @habeshawork
    @habeshawork 9 днів тому +2

    ውይ ምን አይነት ጉድ ነው ምንሰማው

  • @asmabiru6036
    @asmabiru6036 9 днів тому +3

    እጁ ያለበት ሁሉ ሁሉ አዋቂው ያጋልጣቸው

  • @LubabaMamo
    @LubabaMamo 7 днів тому +1

    በጣም ያማል ወላሂ ምን አይነት ጭካኝ ወገን ሆን የአላህ

  • @ፋኖነትልብይላልለፈሪአይሆ

    ኢትዮጵያዊነት በአሁን ስአት ያስፈራል ያሳፍራል

  • @darwwhuhu
    @darwwhuhu 9 днів тому +1

    ሁሉም ሰው ነገም በኔ ብሎ ሰላማዊ ሰልፍ መውጣት የግድ ነው ህጉ የገደለ መገደል አለበት ፍትህ በየቀኑ አሰቃቂ ሁኔታዎችን ማየት መስማት ዘገነነን

  • @TsinuEndale-wm1sn
    @TsinuEndale-wm1sn 9 днів тому +2

    እግዚአብሔር ያበርታቹ አይዟችሁ

  • @weyniyohannes6855
    @weyniyohannes6855 9 днів тому +1

    እግዚአብሔር ያጽናችሁ

  • @emirufisseha6811
    @emirufisseha6811 7 днів тому +2

    የገደለ ካልተገደለ ለውጥ የለም ሰዉ ተጨካክነዋል በጣም ያሳዝናል😢😢

  • @SikoSilo-ij7ce
    @SikoSilo-ij7ce 8 днів тому +2

    😢😢😢ፍትህ የጠፋ እበት ሀገር

  • @VlogswithDavid
    @VlogswithDavid 9 днів тому +1

    😭😭😭😭አግዚአብሔር ይፍርዳል እንባን መቆጣጠር አቃተኝ

  • @funnybaby303
    @funnybaby303 9 днів тому +3

    የገደለ ይገደል

  • @wintagaming3641
    @wintagaming3641 7 днів тому

    አቤቱ አምላአኪ ምንጉድ ነው ወንድም በወንድም የተጨካከንበት ጊዜ አግዚአብሔር መፅናናቱን ይስጣችሁ...... ነፍሱን በገነት ያኑረው 😭😭😭😭

  • @Rahmat-xd8xc
    @Rahmat-xd8xc 3 дні тому

    አላህ ይርዳቺሁ ማፊ ፍትህ ethio ውስጥ

  • @eleniwolde2431
    @eleniwolde2431 9 днів тому +2

    ወየው ወየው ወየው የት እንሂድ ለማን እንጩህ ኧረፈጣሪ ድረስልን በቃበለን ጌታሆይ ሕዝብህን አድን ማረን ማረን ጌታ ሆይ ድረስልን ። የዘለዓለም እሳት አለ ይህ የሰውልጅ እንዴት ቀልድ ይመስለዋል ?
    የሞተ ሰማዕት ነው

  • @KhayriaSoror-ny8tp
    @KhayriaSoror-ny8tp 7 днів тому +2

    አረረረረ የገደለ ይገደል

  • @user-yn6um3ss2d
    @user-yn6um3ss2d 9 днів тому +1

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ አላህ ይጠብቅልህ ልጅህን አባቴ

  • @neimanurya7377
    @neimanurya7377 6 днів тому +1

    የገደለ ይገደል እስርቤት ተቀምጠው መቀለብ የለባቸውም ይገደል

  • @habeshawork
    @habeshawork 9 днів тому +1

    በስማም እንዴት ያሳዝናል የኔ እናት

  • @seniethiopia796
    @seniethiopia796 6 годин тому

    ገብረውት ይሆናል ልጃችሁን እነዚህ የየጋንት ፈረሶች የሞት ፍርድ ይስጣቸ

  • @user-ln2fb1xt7q
    @user-ln2fb1xt7q 9 днів тому +1

    ኸረ ምን ነካን ሀገራችን እንደዚህ፡አልነበረችም የሰው ልጅ በፍቅር የሚኖርበት

  • @RehimatemamMohammed
    @RehimatemamMohammed 6 днів тому +1

    አይ ፍትህ በኢትዮጵየ ብድር ፍትህ መግለኘት ማለት የህልም ቅዠት ሆኖ ቀረ እኮ አለህ በዳዮችን የዱኒየም የአኼራም እሳት ያዝንብበቸው የረብ ፍርድህን አምጣልን ድረስልን በኢትዮጰያ ምድር በደል ሞልቶ ፈሰሰ

  • @Sara-v3l1m
    @Sara-v3l1m 7 днів тому +1

    የገደለ ይገደል ምን አለ የሳኡዲ ህግ ሀገር ቢኖር ኖሮ

  • @sadikahmdahmd3642
    @sadikahmdahmd3642 9 днів тому +1

    የአገራችን። ህግ። መስተካከል። አለበት። የገደለ። መገደል። አለበት😢😢

  • @nardostekle8705
    @nardostekle8705 9 днів тому +2

    ይገርማል ያሳዝናል ምን ጉድ ነው በማርያም

  • @tishonjesus4322
    @tishonjesus4322 9 днів тому +1

    ይቅር በለን አመላኪ ሆይ ያማል

  • @addiszebre5049
    @addiszebre5049 4 дні тому

    እግዚአብሔር ያፅናችሁ😢😢😢😢

  • @bintkadir4594
    @bintkadir4594 9 днів тому +1

    አላህ ይሰብራቹ ያረብ 😢 ምን ይባላል አይይይ ኢትዮጵያ ዬ😢

  • @adanechfikadu3012
    @adanechfikadu3012 5 днів тому

    ወጣት ህፅናት አዛውንት እንዳይኖር እየተደረገነው የገደለ ይገደል ፈጣራ የጃቸውን ይስጣቸው ምን ጉድነው

  • @jemo5716
    @jemo5716 6 днів тому +1

    ቀይ ሽብር በነበረ ግዜ እንዲሕ ደፍሮ የሚያደርግ የለም እኔ አንዴ ጎንደር መላኩ ተፈራ አንዱን የ15 አመት ልጅ ሠርቋል ብለዉ ጎንደር አራዳ ቅዳሜ ገቢያ ሠቀሉት።በጣም ሠዉ ይጠነቀቅ ነበር የአሑኑ መንግስት ግን ምነዉ እነ ሔቨን ሢደፈሩ እገታ ሢደረግ ወጣቶች በማገድና ብር አምጡ ብለዉ ሢገደሉ ዝም ዝም ፔንጤ መንግስት እኮ እግዚአብሔር የምትፈራ ብትሖንም የገደለ ይገደል ይላል ቃሉ ወይሥ አይ የብሉይ ኪዳን ነዉ አዲሥ ኪዳን አይባልም ነዉ? ወንጀል ሠሪ ሢፈታ ደፋሪ በቀላል ሢፈታ ተዉ ሕዝቡን አታማሩ ምንም አያመጣም ብላችሑ።እግዚአብሔር እኮ ዛሬም ይፈርዳል ኮሚኒስት ሢጠፋ አየነ በደርግ አሑንም እግዚአብሔር የነሣል ፍትሕ

  • @HabbKaa
    @HabbKaa 9 днів тому +1

    ኢናሊላሂ ወኢና ኢላይሂ ረጂኡን አላህ ያሶብራችሁ የአላህ ጭካኔ አላህየ😢

  • @Sofia-zd3es
    @Sofia-zd3es 8 днів тому +3

    ሀገራችን ኢትዮጵያ ውስጥ ከባድ ሰይጣን ገብቷል በጣም ያሳዝናል 😭😭 የምንሰማው ሁሉ ከአቅማችን በላይ ሆኖብናል አላህ ሰብሩን ይስጣችው ፍትህ እንደሆነ የለም 😭😭

  • @AmiGetachew
    @AmiGetachew 5 днів тому

    እረ በቃ በለን ሰው በሰው መጨካከን እረ በቃ በለን ወንጀለኛ የአደባባይ ፍርድ ቢፈረድባቸው ወንጀል ይቀንስ ነበር

  • @MelkamsewAyal
    @MelkamsewAyal 4 дні тому

    ♦ቃዬላዊው ገዳይ ወንድም በቅናት ትንሽ ወንድሙን አቤልን ገዳዮች❗
    ♦እግዚአብሄር መጽናናቱን ይስጣችሁ❗❗

  • @mahdereayele2494
    @mahdereayele2494 7 днів тому +1

    ፈጣሪ መፅናናትን ይስጣቹ

    • @danyakadir5131
      @danyakadir5131 2 дні тому

      Gen memot Alebet inshaallah
      😢😢😢😢😢😢😢
      Ayezachu enante yayachutn enesum Alebachu inshaallah 😢😢😢😢😢😢😢

  • @tenaworkbiniyam3091
    @tenaworkbiniyam3091 9 днів тому +1

    እንዴት ግራ ይገባል

  • @YasinUrgicho-tx5yx
    @YasinUrgicho-tx5yx 6 днів тому

    አይ ሀገሬ ምን ህግ አለ ብለቹ ነው ፍትህ የምትሉት

  • @KhayriaSoror-ny8tp
    @KhayriaSoror-ny8tp 7 днів тому +1

    ፈት ምድነው የገደለ ይገደልልል

  • @FevenFebu-mh9sp
    @FevenFebu-mh9sp 3 дні тому

    ፍትህ ለዚ ህጳን ሞት ለገዳዬች።

  • @asmabiru6036
    @asmabiru6036 9 днів тому +1

    ቃዩን ያየ አላህ ፍርዱን ይስጥ

  • @LubabaMamo
    @LubabaMamo 7 днів тому +1

    በቃ እኛ ሙስሊሞች በሸሬአ እንተዳደር የገደለ ይገደል ብል እንዉጣ ከሚቶዎች እሰቡበት በቃ

  • @miia2450
    @miia2450 7 днів тому

    አላህ ይሶብራችሁ።የገደለ ይገደል!!!!

  • @HappyFamily-y2t
    @HappyFamily-y2t 9 днів тому

    ኢትዮጰያ ሀገር ዉስጥ አሰቃቂ ወንጀል የበዛዉ ፍትህ ህግ ስሌለ ነዉ ወንጀል የበዛዉ የገደለ ቢገደል የደፈረ ቢገደል ጥሩ ነበር የወለደ ይፍረድ🥲 የነዚህ ወላጆች እንባ ሀዘን እግዚያብሄር ዝም አያልም

  • @user-ep7rj4ji7u
    @user-ep7rj4ji7u 8 днів тому

    ብልፆግና ማለት እኮ የሀገራችን ዜጎች ሁሉ ፍትህ ሲየገኙናው ተደ ብልፆግና የሚለው ፓርቲ ዬታለ በነገረችላይ ለዚ ሁሉ ወንጀል የሀገራችን ፊልሞችናቸው

  • @user-ue7rj5dr4j
    @user-ue7rj5dr4j 8 днів тому +1

    😢😢😢ተቃጠልኩ ማን ይታመን

  • @AaAa-dp7td
    @AaAa-dp7td 9 днів тому +1

    አለሀ ሰብሩን ይስጣቹ ያአለህ ፍትትህ የገደለ ይገደል።

  • @KhayriaSoror-ny8tp
    @KhayriaSoror-ny8tp 7 днів тому +1

    ተቃጠልን የገደለ አተሰቀልቡ ሰራቹ

  • @taddyBilay-dt1cs
    @taddyBilay-dt1cs 5 днів тому

    አላህ ያአሠብራችሁ በቤተሠብ ያአተ ሀብት ማአገኘት ለወድምህ ውበት ነበረ ሠው ለገዘብ ብሎ ሡብሀን አላህ

  • @SunShine-vd4mm
    @SunShine-vd4mm 9 днів тому +1

    እር ፋትህ ፋትህ ፋትህ

  • @هقهقتبنب
    @هقهقتبنب 9 днів тому +1

    ወደ ኢትዪጰያ ልመግባት አሰቤ ፍርቼ ቀርሁኝ ወግን 😢

  • @ZaharaAbdela
    @ZaharaAbdela 6 днів тому

    እውነትም ምንአይነት አስተዳደግ ነው ያደገው እንደዚ አይነት አረመኔ

  • @rahimetrahmet
    @rahimetrahmet 9 днів тому +1

    ፍትህ ፍትህ ፍለጋ የት እንሂድ

  • @TigstTewodros-l2d
    @TigstTewodros-l2d 4 дні тому

    እግዚያብኤር ይፍረድላቹ

  • @Meseret-w2o
    @Meseret-w2o 2 дні тому

    ፍትህ ለሚያሳዝነው ልጅ

  • @sinidumelese7376
    @sinidumelese7376 4 дні тому

    ወይ አገሬ

  • @user-yw3ye9vn5y
    @user-yw3ye9vn5y 9 днів тому +1

    አይ ኢትዮዺያ የጨካኞች የገዳዩች ሀገር ክፋ ጨካኝ ህዝቦች ነን

  • @SameeraEth
    @SameeraEth 2 дні тому

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ማንንእንመን

  • @HaleemaHaleema-sw3jz
    @HaleemaHaleema-sw3jz 9 днів тому

    እነሊላሕወኢንኢላሕእራጆኡን,,አላሕሠብሩን,ይወፈቃችሑ,እሡንም,የጀነት,ሙሺራያዲረገዉ

  • @KhayriaSoror-ny8tp
    @KhayriaSoror-ny8tp 7 днів тому

    ምነው የገደለ ይገደል የገደለው ይገደል