በቀረጻ ማሃል አስደንጋጭ ክስተት - ለልጇ እስትንፋስ ፍለጋ የወጣችው ምስኪን እናት@EyitaTV እይታ ቲቪ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 12 вер 2024
  • Discover Ethiopia with EyitaTV.
    Welcome to EyitaTV, your premier Media Network dedicated to bringing you comprehensive coverage of entertainment and social issues tailored for the Ethiopian community across the globe.
    Stay informed, stay entertained, and stay connected with EyitaTV.
    Subscribe to our channel today and tap the notification bell to ensure you never miss out on our latest content. Your window to Ethiopia awaits at EyitaTV.

КОМЕНТАРІ • 61

  • @AylemMrey
    @AylemMrey 19 днів тому +14

    የይህን ኮሚንት የምታነቡሁሉ ቅዱስ ገብረኤል አባቴ ይጠብቃችሁ አሜን

  • @sablacell1012
    @sablacell1012 19 днів тому +9

    እማምላክ የምህረት እጃን ትዘርጋላችው

  • @TigstGetachow
    @TigstGetachow 19 днів тому +9

    ሰማአቷ ከአንድዬ ታማልድሺ ለኔ ብዙ የሆነልኝ እግዚአብሔር በእናተላይ አድርጎ ከፈጣሪጋ የበለጥ ያስተሳስራችሁ❤❤

  • @f8863-z7k
    @f8863-z7k 19 днів тому +10

    እግዚአብሔር ይማራችሁ🎉❤

  • @user-im5bn5yo4n
    @user-im5bn5yo4n 15 днів тому +3

    ሰማአቱ ቅዱሰ እጌውርጌሰ ፀበል ሒዱ እግዜብሔር በቸርነቱ ይጎብኛችሁ

  • @imdove7849YouTube
    @imdove7849YouTube 18 днів тому +3

    ኦፍፍፍ በጣም ያሳዝናል😢😢😢😢
    እግዚአብሄር ይማራችሁ

  • @Dingra_geosciences
    @Dingra_geosciences 19 днів тому +5

    ምንም የማይሳነው አምላክ ምህረትን ያምጣላችሁ።

  • @workeneshshumet7454
    @workeneshshumet7454 19 днів тому +4

    እግዚአብሔር ጦንካሬውን ያድላችሁ

  • @ayelechfikire
    @ayelechfikire 19 днів тому +4

    ሴቷ እዮብ ነሽ በእውነት ፣ ማመን ማለት ይህ ነው!!

  • @user-gb1zs7nt3e
    @user-gb1zs7nt3e 18 днів тому +2

    መላኩ ቅዱስ ገብርኤል ይማራችሁ

  • @kokitube552
    @kokitube552 19 днів тому +2

    እግዚአብሔር አምላክ ጨርሶ ይማራችሁ በ 🙏እኛ ንፁህ አየር በነፃ እየተነፈስን እንማርራለን እግዚአብሄር አምላክ ይቅር ይበለል አቤቱ አምላኬ ሆይ አመስጋኝ ልብ ስጠኝ😢🙏

  • @user-tv4xl5ys7q
    @user-tv4xl5ys7q 18 днів тому +2

    ፈጣሪ ምህረት ይላክላችሁ

  • @Selamkassa-iv7vj
    @Selamkassa-iv7vj 19 днів тому +5

    እግዚአብሔር ይማራችሁ❤😢

  • @yewbdartiksie9476
    @yewbdartiksie9476 19 днів тому +5

    እግዚአብሔር በሀጢያት ምክንያት ሰውን አይቀጣም እንደሱ ቢሆን ሁላችን ባለቅን ነበር ስለ ሀጢያታችን የሞተ የተነሳ አንድ ኢየሱስ ክርስቶስ ታላቁ ጌታ ሰማይ ዙፋኑ ምድር የእግር መረገጫው የሆነ ጌታ እሱ ይታደጋል እንጂ አይቀጣም

  • @freecell2840
    @freecell2840 19 днів тому +2

    እግዚአብሔር ይማስጌን ስለ ሁሉም

  • @YeabSra-l7y
    @YeabSra-l7y 16 днів тому +2

    ህይወት አድካሚናት በዚህ አለም

  • @enataleme375
    @enataleme375 16 днів тому +2

    እግዚአብሔር ይማርህ የኔ ልጅ አይዞህ እግዚአብሔር መልካም ነው!

  • @SolianaTewahido
    @SolianaTewahido 16 днів тому +3

    እግዚአብሔር ይማራችሁ

  • @መክሊትአየነ-ጰ1አ
    @መክሊትአየነ-ጰ1አ 15 днів тому +2

    እግዚአብሔር ይማራችው

  • @rasayifat5726
    @rasayifat5726 18 днів тому +2

    ስልክ ቁጥሯንና አካውንት ቁጥር ለምን አትጽፉም

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 19 днів тому +4

    እግዚአብሔር ይማርልሽ 🥹እስኪ ጸበል ዉሰዷቸው ባልፈው እንደዚህ በ ኦክስጅን ሄዳ ግን ካ ኦክስጀን ተመልሳለች ወይን አንባ ማርያም

    • @rasayifat5726
      @rasayifat5726 18 днів тому

      በአይንሽ አይተሽ ነው ወይስ ሰምተሽ ነው?

    • @tigisit2534
      @tigisit2534 18 днів тому

      @@rasayifat5726 አይቼም ሰምቼም ::::::

  • @Dubai-lr7jw
    @Dubai-lr7jw 18 днів тому +1

    አይዞ. አላዛር. ደጉ. ጌታ. ይፈውስሀል. ትድናለ

  • @roseroseroses7068
    @roseroseroses7068 19 днів тому +2

    በናታችሁ ለትልቅ ቲክቶክራች አስተላልፉ😢😢😢😢

  • @user-tv7mb6qo2c
    @user-tv7mb6qo2c 17 днів тому +2

    እግዚአብሄር ይማራቹ

  • @semererezene2142
    @semererezene2142 19 днів тому +3

    ፈጣሪ እግዚኣብሄር ምህረቱ ይላክልቹ

  • @etechetech7158
    @etechetech7158 13 днів тому +1

    ፈጣሪ,የማራቸዉየኔቆጁ❤

  • @kalkidan745
    @kalkidan745 18 днів тому +1

    Yené enat emebrehan tedabselen ayzosh enate bego honesh enayeshalen eswam keseresh satefa tabertash🙏🏾♥️🙏🏾

  • @user-vo6ov3is8w
    @user-vo6ov3is8w 15 днів тому +2

    እፍፍፍ 😢😢 እግዚአብሔር ይማርልን 😢

  • @warkwark6096
    @warkwark6096 18 днів тому +1

    ኦፎፎ ፈጣሪ ምህረቱን ይላክላችሁ😢😢

  • @roseroseroses7068
    @roseroseroses7068 19 днів тому +1

    እኔ አልችልኩም አይዛህ የኔ አባት 😢😢😢😢😢😢😢😢እግዚአብሔር ይማርህ😢😢😢😢

  • @tzitagebra-b2i
    @tzitagebra-b2i 19 днів тому +3

    የኔ እናት ፈጣሪ ይማራቹ እግዚያብሔር ደጋግ ኢትዮጰያዊ ይላክልሸ ማሰተር አብነትን አሳውቁት

  • @LubabaSaeed-ph6nd
    @LubabaSaeed-ph6nd 17 днів тому +2

    አላህ ያሽራችሁ ያረብ

  • @ደስየባታናፋቂ
    @ደስየባታናፋቂ 19 днів тому +1

    እግዚአብሔር ጠርሶ ይማራቹ ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @user-gb1zs7nt3e
    @user-gb1zs7nt3e 18 днів тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @mahlettenadeg2859
    @mahlettenadeg2859 19 днів тому +1

    ጌታ ይፈውስህ

  • @roseroseroses7068
    @roseroseroses7068 19 днів тому +1

    እግዚአብሔር ይማራችሁ ❤❤❤❤❤

  • @AylemMrey
    @AylemMrey 19 днів тому +1

    የኔእንታ ፈጣሪይማራችሁ

  • @Almazalehegn-qn8xe
    @Almazalehegn-qn8xe 19 днів тому +1

    እግዚአብሔር ጨርሶ ይማራችሁ

  • @HaimHamana
    @HaimHamana 9 днів тому

    እግዚያብሄር ምህረቱን ይላክላችሁ

  • @yewbdartiksie9476
    @yewbdartiksie9476 19 днів тому +1

    ወይ ፃድቁ አምላክ እግዚአብሔር ደባል የለውም አንዱ ሰማይንና ምድርን የፈጠረው ጌታ ብእርግጥ እረድቶሻል የፈጠረሽ እግዚአብሔር አቅምም ጉልበትም የሆነሽ ጌታ ይርዳሽ ይመስገን

  • @acwh6986
    @acwh6986 18 днів тому +1

    አላህ ያድነው

  • @acwh6986
    @acwh6986 18 днів тому

    ❤🎉🎉🎉❤🎉🎉🎉❤አብሽር🎉

  • @mahlettenadeg2859
    @mahlettenadeg2859 19 днів тому

    ገገጌታ ይፈውስህ

  • @jesus-x1k1d
    @jesus-x1k1d 19 днів тому

    Uuuuuuuffffff faxarii yemaresh yena enat💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭❤❤❤❤❤❤

  • @user-bw9gb4tu1z
    @user-bw9gb4tu1z 19 днів тому

    Waqqayyoon sin yaa maruu😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @JastaApa
    @JastaApa 14 днів тому

    😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤

  • @beltman3108
    @beltman3108 19 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ቃላት የለኝም

  • @tigisitigisi1360
    @tigisitigisi1360 18 днів тому

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤

  • @user-hu3bz8fj7r
    @user-hu3bz8fj7r 19 днів тому

    Fetarey yemarHeu

  • @Amerh-v1j
    @Amerh-v1j 7 днів тому

    Kids Georges yemarscho embat Maryam tdabsacho gata yemaracho

  • @TiyaHaji
    @TiyaHaji 18 днів тому

    😢😢😢😢😢😢❤❤❤

  • @user-ke3kx4lg1t
    @user-ke3kx4lg1t 19 днів тому

    😢😢😢

  • @mamimami1739
    @mamimami1739 19 днів тому

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-dd7jm4pt2p
    @user-dd7jm4pt2p 18 днів тому

    be teklye zeker? men malet new?

  • @fikirgebremichael5886
    @fikirgebremichael5886 19 днів тому

    Melaku kedusgebrel again ejun yezergalt

  • @IslameRaihan
    @IslameRaihan 14 днів тому

    Lewis Donald Anderson Frank Anderson Carol

  • @user-je2od2mh3e
    @user-je2od2mh3e 19 днів тому

    እግዚአብሔር ይማራቹ