የቁርባንን ጋብቻ ለማን? መልሱ.....Kesis Ashenafi

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 219

  • @mllove7986
    @mllove7986 5 років тому +76

    እኔ ብዙ ትምህርት ነው የወስድኩት እኔ ባለትዳር እና የሁለት ልጆች እናት ነኝ እና ሁሌ ትዳሬን በቅዱስ ቁርባኑ ለመቀድስ ፍልጋለው ንስሀ ገብቼ እና እግዚአብሔር ያግዘኝ ምኞቴን ይፈፅምልኝ መምህር እድሜ እና ጤና ያድሎት 🙏🙏🙏

  • @cell8632
    @cell8632 5 років тому +40

    በእውነት ክቡር ደሙንና ቅዱስ ስጋውን እንድንቀበል ልቦና ይስጠን ቃለህይወት ያሳማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን

    • @liyab3730
      @liyab3730 5 років тому +3

      ♥️Amen ♥️mekebel bcha sayhon kalun eyetegeberin endininorbet yrdan ♥️

    • @hanaasemar7080
      @hanaasemar7080 3 роки тому

      ቃለህይወትን ያሰማል

  • @tegistboja2059
    @tegistboja2059 Рік тому

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሂወት ያስማልን መምራችን ደስ የሚል ትምርት ነው❤❤❤❤

  • @Linda-ee5kv
    @Linda-ee5kv 4 роки тому +4

    አሜን አሜን አሜን
    በእውነት ቃለ ህይወት ያስማልን
    መምህራችን ልዩ ትምህርት ነው

  • @asteraster5273
    @asteraster5273 5 років тому +13

    ሲሠሙት ቢውሉ የማይጠገብ ትምህርት ቃለህይወት ያሠማልን መምህራችን ካላሰቸገርነህ ጨምረን ጨምረህ አሰተምረን በዚህ እርዕሰ

  • @yalemzerefyaze523
    @yalemzerefyaze523 5 років тому +9

    አሜን አሜን አሜን ለአባታችም ቃለ ህይውት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ለኛም አስተዋይ ልቦናን ይስጠን በመንፈስ ቅዱሱ ያድሰን

  • @zemen1112
    @zemen1112 Рік тому +8

    ጌታየ ሆይ በቁርባን ለማግባት አብቃነኝ።

  • @mubaratbangky4564
    @mubaratbangky4564 5 років тому +5

    አሜን አሜን አሜን መ ምህራችን ቃል ሂወት ያሰማልን እኛንም ሰደታችን አብቅቶ ቁዱሰቅርባን ለመቀበል የብቃን ዘድ አሜን አሜን አሜን

  • @DyhcDjhft
    @DyhcDjhft 11 місяців тому

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እኛም ስጋ ደሙን ለመቀበል ያብቃን ❤❤❤❤

  • @Nani-km3fl
    @Nani-km3fl 4 роки тому +2

    አሜን አሜን አሜን ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማል ፀጋዉን ያብዛለወት

  • @assefayekoye1138
    @assefayekoye1138 4 роки тому +4

    ቃለሂወት ያሠማልን ውድ መምህራችን !!!

  • @dahabdahhab6856
    @dahabdahhab6856 5 років тому +5

    በእውነት ውድ መምህራችን አባታችን ዳግም እደተወለድኩ ይሃል ኔተሰማኝ ታናሽነቴን ሳይንቁ ለጥያቄየ መልስ ስላገኘሁ ከልብ አመሰግናለሁ ላስተማሩን ለመከሩን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ያቆይልን በቤቱ ያፅናልን ተስፍ እምናረጋትን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን አሜን ፫
    ስለ ቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ስሙ የከበረ የተመሰገነ ይሁን አሜን ፫

  • @እንደፍቃድህኣንረኝጌታየ

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማኝ ፀጋው ያብዛለን ባባ🙏🙏🙏

  • @Titt-y1x
    @Titt-y1x 8 місяців тому +4

    በእዉነት አባታችን ፀጋዉን ያብዛላችሁ እኔ ሀጢያተኛነኝ የረከሥሁ የቆሸሽሁነኝ ተመጀመረያ ባሌ አድልጅ አለኝ ፈትች አግብቼአለሁ ተግዲህ በቅዱሥ ቁርባን ማግባት እችላለሁ 😢😢😢😢

  • @Titt-y1x
    @Titt-y1x 8 місяців тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይዎት ያሠማልን አባታችን

  • @የድንግልልጅክርስቶስ-ዘ8ዘ

    አሜን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እኛም ሰምተን ዝም ሳይሆን ወደዚህ ወደሚያጓጓው ወደ ክርስቶስ ስጋና ደም እንድንቀርብ ፍቃዱ ይሁንልን አሜን

  • @የድግልልጅየሽነኝ
    @የድግልልጅየሽነኝ 3 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @ሰወድክልኑርአባቴ
    @ሰወድክልኑርአባቴ 5 років тому +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @AlemGathnun
    @AlemGathnun 7 місяців тому

    አሜን,አሜን,አሜንቃለሄወትያሠማልንአባታችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ፅጌአጥናፉ
    @ፅጌአጥናፉ 5 років тому +3

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @ሳራ-ረ6የ
    @ሳራ-ረ6የ 2 роки тому

    ቃለህወት የሰማልን አባታችን አሜን አሜን አሜን

  • @ቅድሥትሆይለምኝልኝቅድሥት

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን

  • @high1166
    @high1166 5 років тому +3

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በጣም እናመሰግናለን ለጥየቄየ መልስ ስለሰጡኝ አመሰግናለሁ እረዥም እድሜና ጤና ይስጠወት

  • @HanaHana-bj9ul
    @HanaHana-bj9ul Рік тому

    መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሠማልን እኛንም የሠማነዉን በልቦናችን ያሳዲርብን

  • @ቅዱስገብርኤልአባቴ22

    አሜን አሜን አሜን በእውነት እግዚአብሔር ይባርክህ ቃለ ሕይወት ያሰማልን💚💛❤️ 🙏🙏🙏

  • @marthabirhanu696
    @marthabirhanu696 5 років тому +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ቀሲስ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን።

    • @adnhmeraab5026
      @adnhmeraab5026 5 років тому

      Memher Bewnte Kal Hiywten Yasmalen Eganeme Lekebure Yabekane Egze Abher Amelake

  • @anegach9112
    @anegach9112 Рік тому

    አባታችን ቃለህወት ያሰማልን በፀጋ ያንሩልን ጌታ🙏❤️

  • @AskalDejene
    @AskalDejene Рік тому

    አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @haniwondimu6443
    @haniwondimu6443 5 років тому +2

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @yabatoalijetube6852
    @yabatoalijetube6852 3 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሳማርል ፀጋውን ያብዛሎት መምህራችንን

  • @ሄሌንመብርህቱ
    @ሄሌንመብርህቱ 5 років тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሂወት ያሰማል አቦታች 👏👏👏💒💒💒

  • @aaqqq9270
    @aaqqq9270 4 роки тому

    ቃለ ህይዎት ያሰማልን ጥሩ ት/ት ነው መ/ር

  • @elnenegash4351
    @elnenegash4351 3 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያስማልን ለዚ ክብር ያብቃን

  • @ነፃነትጎንደሬዋ
    @ነፃነትጎንደሬዋ 2 роки тому

    ቃለህወትን ያሰማልን የሰማነዉን በልቦናችን ያሳድረብን አሜን አሜን

  • @shfd8859
    @shfd8859 5 років тому +2

    ቃለ ህይወት ያስማልን አሜን በጣም እናመስግናለን አባታችን

  • @ritarita8258
    @ritarita8258 Рік тому

    ❤❤❤አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን

  • @Arar-i1m
    @Arar-i1m 25 днів тому

    ልቦና ይስጠን

  • @asmrechasmrech6132
    @asmrechasmrech6132 4 роки тому +1

    አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማል እኛም ሰምተን ዝም ሳንል ለክርስቶስ ስጋና ደም ክብር ያብቃን ለመጠየቅ ያሰብሁት ጥያቄ ተመለሰልይ አባታችን እናመሰግናለን

  • @titililiya3096
    @titililiya3096 9 місяців тому

    ቃለ ህይወትን ያስማልን የተወደዱ መምህራችን ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @asegedgebremarlam5193
    @asegedgebremarlam5193 5 років тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያስማልን መምህራችን በእዴሜ በጤና ያቆይልን

    • @banaynii5195
      @banaynii5195 5 років тому

      አሜን አሜን አሜን ቃለዎት ያሠማልን ወንዱምችን

  • @zizokr6602
    @zizokr6602 4 роки тому

    አሜን አሜንንንን መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥን እግዚ አቤሔር ለዚች ያብቃን

  • @tigisttg7080
    @tigisttg7080 5 років тому +2

    Amen Amen Amen kale hiwot yaseamalen Egzihabehr be tsega be Edime Yitabkilen 🙏⛪🙏

  • @ድንግልሆይእምዬ
    @ድንግልሆይእምዬ 5 років тому

    አሜን አሜን አሜንንን ቃለህይወት ያሰማልን ጌታ ሆይ እናመሰግናለን

  • @djdjjdj7052
    @djdjjdj7052 5 років тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ለመምህር በጣም ጥሩ ት/ ት ነው እናመሰግናለን

  • @yaineshimlis2815
    @yaineshimlis2815 4 роки тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ቀሲስ በፀጋው ያኑሮት

  • @AhmedAli-nh3uh
    @AhmedAli-nh3uh 10 місяців тому

    አሜን ቃለ ሂወትን ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @Uae-o1h
    @Uae-o1h 8 місяців тому

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @yeshiyadisu4378
    @yeshiyadisu4378 5 років тому +2

    እግዚአብሔር ያክብርልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን ወንድማችን

  • @azizainternational9719
    @azizainternational9719 2 роки тому

    አሜን ፫ 🙏🙏🙏

  • @salamagerasalama1808
    @salamagerasalama1808 5 років тому

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እናመሰግናለን!!!

  • @የድግልማሪያምልጅየድ-ቐ8ጐ

    ቃለ ህይወት ያሰማል ፀጋዉን ይብዛልህ♥♥

  • @mamafekrllvoeyoumamatme5255
    @mamafekrllvoeyoumamatme5255 5 років тому +4

    ቃለ ህይወት ያሰማል ፀጋውን ያብዛንህ 👏👏💚💛♥️

  • @sebliyutub7420
    @sebliyutub7420 2 роки тому

    ቃለህይወትያሰማልንመምህራችንእድሜከጤናጋርይስጥልን ለሁላችንምልቦናይስጠን

  • @dawitketema2208
    @dawitketema2208 3 роки тому

    አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
    ድቁና ለመቀበል ድንግልና ያስፈልጋል መምህራችን

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 5 років тому +11

    አባታችን በእድሜ ይጠብቅልን እኔ ያጋጠመኝ ነገር ቤተሰቦቼ ንስሀ አስገብቼ ለማቁረብ ነበር ከዚህ የሄድኩኝ እና ስለቅዱስ ቁርባን ያላቸዉ አመለካካት አይነገር አይን ያጠፋል ይገላል እረ ስንቱ ከዛ በጣም ግራ ሲገባኝ ትቼ መጣሁ ምክንያቱም ትምርት በጣም እንደሚያስፈልግ ስለማዉቅ እኔ ደሞ ጊዜ አጠረኝ የገጠር ቄስ እኔ ይቅርታ ይደረግልኝና ለሱስም ትምርት ያስፈልገዋል ብዬ አምናለሁ ያየሁት ነገር ስላለ ነዉ በፀሎቾ አስቡኝ በሰላም አገሬ ገብቼ እኔም ቤተሰቦቼ ለንስሀ እንድንበቃ

    • @metmet9674
      @metmet9674 4 роки тому

      ውይ ልክ እደኔ ቤተሠቦች እንሞታለን እንታመማለን ጤና እናጣለን ተቀምጠዋል

  • @masreshalegesse1450
    @masreshalegesse1450 5 років тому +1

    ቃለ ህይወት ያሠማልን እናመሠግናለን ።

  • @ethiopianlloveyou6831
    @ethiopianlloveyou6831 5 років тому +4

    አሜን ፫ ቅልህይውትሕ ያሰማልን አባታችን ለህይወት የሚጠቅም ምግብ ነው እግዚአብሄር ፀጋውን ያብዛልዎት

  • @yetwohdolij4263
    @yetwohdolij4263 5 років тому +1

    Amen 🙏
    Amen 🙏
    Amen 🙏
    Abatachen kalehewot yasemalen geta 🙏♥️

  • @galaxymobile6666
    @galaxymobile6666 4 роки тому

    ቃለ ሄወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን እግዚያብሄር በንሰሀ ለመታጠብ ይርዳን አሜን አሜን

  • @NigatMahider
    @NigatMahider Місяць тому

    አምላኬ ሆይ ለቅዱስ ቁርባህ እንድቀበል አብቃን

  • @kalkdankalkdan2063
    @kalkdankalkdan2063 8 місяців тому +1

    በእውነቱ ቃለ ህይወት ያሰማልን እኛም ሰምተን 30 60 100 የምናፈራ ሰዎች ያርገን ልዑል አምላካችን

    • @Gicuf-f3t
      @Gicuf-f3t 7 місяців тому

      አሜን አሜን አሜን😢😢😢🙏🙏🙏🙏🙏

  • @lydia7654
    @lydia7654 3 роки тому

    እሜን አሜን እሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን እግዛብሔር በርሶ አድሮ ቃሉን የሚመክረን የሚያስተምረን አምላክ ክብር ሁሉ ለራሱ ይሁን

  • @made7814
    @made7814 5 років тому

    አሜንን አሜንን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን ያገልግሎት ዘመንክን ፈጣሪ ይባርክልህ

    • @bertukanfekerberhan8907
      @bertukanfekerberhan8907 5 років тому

      አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማለን ያገልግሎት ዘመንክን ፈጣሪ ይባርክልን

  • @birkegulu1179
    @birkegulu1179 2 роки тому +1

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ኣባታችን🙏🙏🙏🙏

  • @ganetkal7418
    @ganetkal7418 3 роки тому

    አሜን

  • @muluberihun7130
    @muluberihun7130 5 років тому +1

    አሜንንንን ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @salamasisay4378
    @salamasisay4378 3 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @tirualemadane7246
    @tirualemadane7246 5 років тому +1

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @ገነትማንደፍሮ
    @ገነትማንደፍሮ 5 років тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እናመሰግናለን

  • @chimwork4717
    @chimwork4717 5 років тому

    ቃለ ህይወት ያሠማልን ደሥ የሚል ትምርት ነው

  • @ganetkal7418
    @ganetkal7418 3 роки тому

    ኑርልንአባታችን

  • @RedietDue
    @RedietDue Рік тому

    ቃለህይወት ያሰማልን🙏

  • @Tነኝጎጃሚዋ
    @Tነኝጎጃሚዋ 3 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @bereketatnafu3778
    @bereketatnafu3778 5 років тому

    እናመሰግናለን አባታችን

  • @sisisisio585
    @sisisisio585 4 роки тому

    አሜን አሜን

  • @dahabdahhab6856
    @dahabdahhab6856 5 років тому

    በእውነት ውድ መምህራችን ሰላምወ በክርስቶስ ይብዛልን በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ያቆይልን በቤቱ ያፅናልን በእውነት ቃላት ያጥረኛል ብዙ ትምህርት ወሰድኩበት

  • @jneetjneet4717
    @jneetjneet4717 5 років тому +1

    Amen Amen bewenitu kale hiwot yasemalen lememirachin🙏🙏🙏

    • @ameame9490
      @ameame9490 Рік тому

      Amin amin amin bewenitu kale hiwot yasemalen lememirachin 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @edltigebre5040
    @edltigebre5040 5 років тому

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ኣባታችን የአገልግሎት ዘመኖትን ይባርከልን እናመስግናለን

  • @HanichMaryam
    @HanichMaryam 2 місяці тому

    አምላኬ የኔ አባት እንደፍቃድህ ይሁንልኝ ❤

  • @jasika499
    @jasika499 4 роки тому +1

    በጣም ይገርማል የሄ የሰፈር ወሬ ይዘን ነው ያደግነው ትክክል

  • @አዳሜናእኔሄዋን
    @አዳሜናእኔሄዋን 2 роки тому +3

    ቀውነት ቅዱስ ደሙን ቅዱስ ስጋውን ለመቀበል እሱ የድንግል ማርያምልጂ ቅዱስ ፈቃዱ ይሁንልን

  • @አገርዬወለተማሪያም

    ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ን ያብዛልህ ምህር በኡዉነት ለሁላችን ምይፍቀድልን የወደፊት ምኞቴነዉ እኔም እግዚአብሔር ይርዳን የዘለዓለም ህይወትን ይስጠንበኡዉነት አሜን፫

  • @tiruneshngato1281
    @tiruneshngato1281 4 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @Fjdfj-d8s
    @Fjdfj-d8s 3 місяці тому

    ፈጣሪ እኔንም ላገሬ አብቅተህ በስረአተ ቁርባን ለማግባት አብቃኝ

  • @classiphone5329
    @classiphone5329 5 років тому +1

    Amen Amen Amen kale hiwotin yasemalen

  • @AsnakishCv
    @AsnakishCv 3 місяці тому +1

    Kal hiwoten yasemalen yageligilot edmiwoten yarerezimlen Fetari egnanime bebetu lebarik yabekan amen

  • @dabashlove7017
    @dabashlove7017 5 років тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን ያገልግሎት ዘመንክ ይባረክ መምህራችን

  • @ሁሉበዕርሱሆነ
    @ሁሉበዕርሱሆነ 5 років тому +1

    Amen amen amen kale hewot yasmalen

  • @azooz7923
    @azooz7923 5 років тому

    Amen amen amen kale hiwot yasemalin memihirachi

  • @siya2189
    @siya2189 8 місяців тому

    ቃለ ህይወትን ያሰማን አባቴ እኔ አጥያተኛ ነኝ ግን ሁሉንም ባለማወቅ ነው ያደረኩት አሁን አንድ ልጅ አለኝ ነገርግን ከልጄ አባት ጋር ተጣልተናል አብረን እንድንሆን ብዙ ለምኜዋለው ነበር ግን አልሆነም ሌላ ሰው በቅዱስ ቁርባን ማግባትእፈልጋለው ግን ሀጥያቴን ደጋግሜ ሳስበው ልቤ ይሰበራል ፀሎትም መፀለይ እፈራለው ሰፀልይ ጥሩ ነገር አያጋጥመኝም አባቴ ምን ማድረግ እዳለብኝ ግራ ሰለገባኝ ነው እሰቲ ይምከሩኝ

  • @madumadi2277
    @madumadi2277 3 роки тому

    ቃለሒወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያዋርስልን

  • @ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ

    አሜን ባራኪው ይባርክህ ፀጋውን ያብዛልህ አሜን

  • @genetwondimu2450
    @genetwondimu2450 5 років тому +2

    Hmmm. God bless you god bless you god bless u.... I'm really happy to got u in my life
    Because... this is things it was so scary... for me.... now the really I knew it because of u.... god bless you ... thank u😍🙏🙏🙏🙏

  • @ganetkal7418
    @ganetkal7418 3 роки тому

    ቃለሂወትያስማልን

  • @ኦጎይታኩሉመዋእልህይወተይ

    Amen Amen Amen Kale Hiwot Yasemaln

  • @uf9yfcyoohxocyxoyxhoxho524
    @uf9yfcyoohxocyxoyxhoxho524 4 роки тому

    Amen Amen Amen🙏🙏🙏

  • @LmatBeshah-nb5hh
    @LmatBeshah-nb5hh 6 місяців тому

    እኔግን ያለሁት አርብ አገር ነው እናም በደንብ ተምሪ በቁርባን መጋባት እፈልጋለሁ ንስሀ ገብቸ❤❤❤❤❤

    • @Fjdfj-d8s
      @Fjdfj-d8s 3 місяці тому

      እውነት ነው ውዴ

  • @senaitsenait6430
    @senaitsenait6430 5 років тому

    Amen kalehewte yasamalen yadegele mareyam leje egzebher

  • @ሀናቅዱስሚካኤልአባቴ

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @salimama6861
    @salimama6861 5 років тому

    ቃል ሂወት ያሰማልን