🔴👉ሁላችሁም ሳትጸልዩ እንዳታድሩ አቤቱ ከዚህ ትውልድ ታደገን ደጋግ ሰዎች አልቀዋልና

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 10 лют 2025
  • 👉 ላሊበላ ቲዩብ | Lalibela Tube ኦርቶዶክሳዊ የቪድዮ ትምህርቶች፣ መዝሙራት፣ ምክረ አበው፣ ብሒለ አበው፣ ወቅታዊ የቤተክርስቲያን መረጃዎች፣ ሃይማኖታዊ ጥቅሶችና አባባሎች እንዲሁም ትምህርታዊ የቀጥታ ሥርጭቶች የሚቀርቡበት መድረክ ነው። ማንኛውንም ኦርቶዶክስ ተዋሕዶን የተመለከተ ቁም ነገር ሲፈልጉ የመጀመሪያ መድረሻዎን ላሊበላ ቲዩብ | Lalibela Tube ቢያደርጉ ይጠቀማሉ። የቤተ ክርስቲያናችንን መሠረተ እምነት፣ ሥርዓት፣ ትውፊትና ታሪክ መማሪያና ማስተማሪያ ወደሆነው የኢንተርኔት ዐውደ ምሕረት እንኳን ደህና መጡ።
    👉 ውድ ኢትዮጵያውያን ሀገራችን ካለችበት ወቅታዊ ችግር በቅርብ እንድትላቀቅ ሁላችንም ሀላፊነት ስላለብን የምናስተላልፋቸው መልዕክቶችና መረጃዎች ሀላፊነት የሚሰማን እንደሆንን የሚመሰክሩ ሊሆኑ ይገባል ፈጣሪ ደግ ዘመን ያምጣልን !!!
    👉 LALIBELA Is Ethiopian multi-platform entertainment and media company ,Powered by its own proprietary technology. Lalibela is the go-to source for tech, digital culture and entertainment content for its dedicated and influential audience around the nation as well for the globe.

КОМЕНТАРІ • 129

  • @ናታኔም-ዀ4ወ
    @ናታኔም-ዀ4ወ 3 роки тому +18

    አቤቱ የትንቢት መፈፀሚያ አታድርገን የነነዌን ህዝቦች እንደማርክ እኛንም ማረን😭😭😭

  • @Raheel-n8f
    @Raheel-n8f Рік тому +1

    ❤አሜን❤አሜን❤አሜን❤🙏🙏🙏

  • @fetahun2850
    @fetahun2850 3 роки тому +1

    አቤቱ ጌታ ሆይ እደቸርነትህ እጅ እደበደላችን አይሁን አቤቱ ማረን አቤቱ ይቅር በለን

  • @ቅዱስገብርኤልድረስልኝ

    አቤቱ እንደ ቸርነትህ ብዛት ኢትዮጵያን ከመከራዋ አድናት እባክህን ተለመነን ፊትህን አብራልን አንተ ይቅር ባይ አምላክ ምህረትህ ብዙ ነው።

  • @senawitkidane5343
    @senawitkidane5343 3 роки тому

    አቤቱ አቤቱ ማረን እንደ በደላችን ሳየሁን እንደ ምረት አደረገልን

  • @teshomeachamyeleh7278
    @teshomeachamyeleh7278 3 роки тому +7

    የመዝሙሮቹ ቁጥር ቢነገር መልካም ነው።ከሚመጣው ለመዳን ንስኃ በመግባት በጾም በጸሎትና በንጽህና ሁኖ መጠበቅ ነው።ይህም እንደ አምላክ ፈቃድ ይሁን ሁሉም ጸሎት በመጸጸት እና በንጽህና ከቀረበ ፈጣሪ የማይቀበለው ጸሎት የለም።የኔ የጥንት የብርና የ150ዳዊት ገቢሩ አለኝ መዝሙር15 ጠኋትና ማታ መጸለይ ብቻ በቂ ነው።የእሰዎም ጸሎት መልካም ጠው።

  • @እግዚአብሔርታላቅነውl

    አቤቱ የሰራዊት ጌታ ኢትዮጰያ ሀገራችነን ከገባችበት ምጥ አውጣልን አሜን አሜን አሜን።

    • @kachoalemayehu4227
      @kachoalemayehu4227 3 роки тому +1

      አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ሆይ ሀገራችን ከገባችበት ችግር አውጣን

    • @ימיקרוורקו
      @ימיקרוורקו 3 роки тому +1

      እንዴት አደርሽ ኢትዮጵያ አገሬ ሰላምሽ ይብዛ ከታቀደብሽ ከወረደብሽ ማአት እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ይቅር ይበልሽ ቀኑን ይባርክልሽ መልካም ሳምንት

    • @እግዚአብሔርታላቅነውl
      @እግዚአብሔርታላቅነውl 3 роки тому +1

      @@kachoalemayehu4227 አሜን አሜን አሜን

    • @እግዚአብሔርታላቅነውl
      @እግዚአብሔርታላቅነውl 3 роки тому +1

      @@ימיקרוורקו አሜን አሜን አሜን

    • @melkanshemelkanshe6978
      @melkanshemelkanshe6978 3 роки тому +1

      አሜን አሜን አሜን

  • @አመተስላሴ
    @አመተስላሴ 3 роки тому +1

    አቤቱ የሰራዊት ጌታ እባክህን ማረን ስለእናት ስለድንግል ማርያም ብለ ይቅር በለን ስለ ቅዱሳን አባቶች ብለ ማረን እባክ ምድርህን ኢትዮጵያን አስባት 😭😭😭😭😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @senawitkidane5343
    @senawitkidane5343 3 роки тому

    አቤቱ አቤቱ አቤቱ ማረን ማረን ማረን የቅረ በለን

  • @naniasefa7163
    @naniasefa7163 3 роки тому

    አቤቱ አባቴ ሆይ ከፈተና ሁሉ ሠውረን ምሕረትሕን ላክልን

  • @Zemen271
    @Zemen271 3 роки тому +7

    የመዝሙረ ዳዊቱ ቁጥር በዝርዝር Coment ቢፅፉልን ጥሩ ነበር
    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ኣሜን

    • @teshomeachamyeleh7278
      @teshomeachamyeleh7278 3 роки тому

      በውስጥ መስመር አናግረኝ ወንድሜ በቴሌግራም የጥንቱ የዳዊት ገቢር አለኝ የ150 ሁሉንም እልክልሀለሁ።

    • @Zemen271
      @Zemen271 3 роки тому

      ኣሁን እንኳ ስንት ቁጥር እንደሆነ ኣውቄዋለሁ
      በጣም ኣመሰግናለሁ

  • @werkitazarra4338
    @werkitazarra4338 3 роки тому

    አቤቱጌታሆይአንተውከክፉነገርጠብቀን

  • @ዮርዳኖስገብረትንሣኤ

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አቤቱ መድሃኔአለም ይቅር በለን ማረን ከመከራ አድነን ይቅር በለን አቤቱ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲😭😭😭😭😭😭😭

  • @ገነት-ኀ1ደ
    @ገነት-ኀ1ደ 3 роки тому +11

    አቤቱ ጌታሆን አተው ከክፉ ነገር ጠብቀን

  • @genettilahun4233
    @genettilahun4233 3 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን እባታችን ቃለህይወት ያሰማልን የመዝሙሩ ቁጥሩን ቢነግሩን ከተቻለ እቤት ውስጥ ስንሆን እድና ነበው

  • @eyerusalembirhanu5012
    @eyerusalembirhanu5012 3 роки тому +2

    አባቴ ቃለ-ሕይዎት ያሰማልን እንዲህ ችግር ሲፈጠር የምታስተምሩን አባቶች የሰጠን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አባቴ ምእራፎችን ቢገለጽልን አባቴ ይርዱን።

  • @seblesisay6118
    @seblesisay6118 3 роки тому

    ጌታዬ በደላችን በዝቷልና እባክህ ይቅርታህን ፈጥነህ ላክልን ምህረትህን አውርድልን

  • @solisolizewduzewdu4521
    @solisolizewduzewdu4521 3 роки тому +2

    ጌታ እየሱስ ክርስቶስ የድንግል ማርያም ልጅ ሆይ ከክፉ ሁሉ ጠብቀን አምላኬ ሆይ

    • @lamar5988
      @lamar5988 3 роки тому

      እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ፫ እሽ

  • @የተዋህዶልጅነኝ-ዸ5በ
    @የተዋህዶልጅነኝ-ዸ5በ 3 роки тому +3

    የፈጠርከን አምላካችን ጌታችን መደሀኒታችን ልኡል እግዚአብሔር ሆይ እንደቸርነትህ ከተመረጡት ጋር ከደጋጎች ጋር ለደጉ ዘመን ታደርሰን ዘንድ ቅዱስ ፍቃድህ ይሁንልን

  • @ethiolove4946
    @ethiolove4946 3 роки тому

    አቤቱየሠራዊትጌታምህርትክንላክልንኦጌታ ለኔለሀጢያተኝዋ እሥከቤተሠቤለንሠሀሞትአብቃኝ ኦጌታ ሥለናትህ ብለህማርንማርንማርን ኦጌታ መላውኢቶቢያን የንሠሀግዜሥጠንኦአምላኬ ይቅርበለን

  • @lemlemfsahaye456
    @lemlemfsahaye456 3 роки тому +2

    አቤቱ ጌታሆይ ማረን ይቅር በለን ከሚድኑት አድረገን ከነ ቤተሰቦችን

  • @shtoshti9927
    @shtoshti9927 3 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን በእውነቱ ቃለ ህይወት የሰማልን

  • @tsedaledamtsew4180
    @tsedaledamtsew4180 3 роки тому

    አቤቱ አባት ሆይ ሩህሩህ ነህና ማረን ይቅር በለን 😭

  • @ሓማል
    @ሓማል 3 роки тому +2

    አምላክ ሆይ እደ በደላችን ሳይሖን እንደቸርነትህ ማረን ይቅር በለነ ተክፋ መከራና መቅዘፍት ሰዉረነ🇪🇹💔ለኛ ልቦና ስጠን የሠማነዉን በልባችን አሣዲርልነ😥የሒወት ቃል ያሰማልን አባታችን አሜን፫💒❤🇪🇹🙌

  • @bertamekti1902
    @bertamekti1902 3 роки тому +2

    አምላኬ ሆይ እንደበደላችን ሳይወን እንደ ቸርነትክ ይቅር በለን ኦ አምላኬ ሆይ አገራችንን ታደግልን ዘንበልም በልልን የሚፈሰውንም የንፁሀን ደም አንተ ታደጋቸው ይቅርታክንና ምህረትክን አውርድልን

  • @warqineshmabratu7655
    @warqineshmabratu7655 3 роки тому +4

    አምላኬ ሆይ አገራችንንና ህዝቦቾን ጠብቅልን አሜን ፫🙏🙏🙏

  • @ayelechkassaye3108
    @ayelechkassaye3108 3 роки тому

    አቤቱ እንደቸርነቱ ይማረን፤ አገራችንን ይታደግልን፡፡

  • @muluemebetdegefe7394
    @muluemebetdegefe7394 3 роки тому +2

    አቤቱ ጌታ ሆ ከዚህ መከራ አውጣን

  • @ኢትዮጰያለዘላለምትኑ-ኰ2መ

    ቃል ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @sarwenqwenn7821
    @sarwenqwenn7821 3 роки тому +1

    አቤቱ ማአረነ ይቅር በለን 😥😥🙏

  • @meazatesfaye1359
    @meazatesfaye1359 3 роки тому

    አሚን አሚን አሚን ቃለህይወት ያሰማልን የሰማንውን በልቦናችን አሣድርልን

  • @synyetwork2279
    @synyetwork2279 3 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን
    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @tadiyosbeyen1257
    @tadiyosbeyen1257 3 роки тому +2

    ፈጣሪ ሖይ እንደበደላችን ሳይሖን እንዳንተ ቸርነትማረን ይቅር በለን አገራችንን ታደጋት

  • @malikaalanzi4898
    @malikaalanzi4898 3 роки тому

    የእግዚአብሔር ሠላም ይቡዛላችሁ ዉድ የተዋዶ ልጆች አባቶ እህቶች ወድሞች ሁላችሁም በፀሎት አስቡኝ አስካለ ማርያም ቡላችሁ እኔ ሀጢያተኝ ነኝና ሀጢያቴን በንስሀ ሳላጥቡ ያችየቁርጥ ቀን እዳትመጣቡኝ እግዚ ኦ አምላኬ ማረን ይቅበለን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @salamzemene715
    @salamzemene715 3 роки тому

    አምላኬ ሆይ ከክፉ ሁሉ ጠብቀን

  • @bezakulu9440
    @bezakulu9440 3 роки тому +2

    አሜን አሜን አሜን እባታችን ቃለህይወት ያሰማልን የመዝሙሩ ቁጥሩን ቢነግሩን ከተቻለ እቤት ውስጥ ስንሆን እድና ነበው በጤም ብዙ ሰው በስልኩ ማዳመጥ አይችልም ማበብ ጥሩ ነው::

  • @selamawitandarge5414
    @selamawitandarge5414 3 роки тому +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታች ምራፎቹን ንገሩን እባክዎት አባታች

  • @selethio6023
    @selethio6023 3 роки тому

    አሜን አሜን አሜን አቤቱ ማረን😭😭😭🙏🙏🙏

  • @Ahayel
    @Ahayel 3 роки тому

    Amen Amen amen 🙏 abtachen edmna tena yestelen betam tru temhert new

  • @sanaa4054
    @sanaa4054 3 роки тому

    አቤቱ እደቸርነትሕ ማረን ይቅር በለን

  • @helinamulugeta9035
    @helinamulugeta9035 3 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን!!!አሜን

  • @karimakarima474
    @karimakarima474 3 роки тому

    AMEN AMEN AMEN KALE hiwote yasemalne Abatachne agarachne Ethiopia selme darelgne

  • @eehanahana5182
    @eehanahana5182 3 роки тому

    አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን

  • @addisaddis6818
    @addisaddis6818 3 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @worh8586
    @worh8586 3 роки тому +2

    ቃለህይወት ያሰማልን !

  • @imdove7528
    @imdove7528 3 роки тому

    አቤቱ ማረን በፃድቃን እኛ አጥአን ነን

  • @nuhaminyeshi4493
    @nuhaminyeshi4493 3 роки тому

    አቤቱ እኔን ሀፂያተኛዋን ልጅህን አምላኬ አስበኝ ለንስሐ ምት አብቃኝ

  • @helenhelen750
    @helenhelen750 3 роки тому +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @GalaxyGalaxy-su6cj
    @GalaxyGalaxy-su6cj 3 роки тому

    ጌታሆይ.ምህረትን.ላክልን😭😭🙏🙏🙏

  • @shtoshti9927
    @shtoshti9927 3 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ይሁንልን ይደረግልን🙏🙏🙏

  • @rukhyarukhya6958
    @rukhyarukhya6958 3 роки тому

    አቤቱ ይቅረ በለን

  • @ወለተማርያምእማተዋሕዶ

    አሜንአሜንአሜንአሜንአሜንአሜን🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @እግዚያብሔርእረኛዬነ-ዠ6ነ

    አቤቱ መረን ይቅር በለን

  • @selammengste988
    @selammengste988 3 роки тому +2

    ኦ ጌታዬ ሆይ ከክፉ ሁሉ አንተው ጠብቀን

  • @teduadaayal2841
    @teduadaayal2841 3 роки тому

    አቤቲ ማረን ይቅረ በለን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @madenekiayideg8372
    @madenekiayideg8372 3 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወትን ያሰማልን

  • @meronzewde3023
    @meronzewde3023 3 роки тому +2

    የ7ቱን ምአራፋን ላኩልን ።

  • @newflowergetu8958
    @newflowergetu8958 3 роки тому +3

    ቃለ ሕይወት ያሠማልን:: 🙏
    (የዳዊት መዝሙር ቁጥር 50, 55, 56,
    58 እና 68 የመጨረሻውን ግን ለጊዜው አለገኘሁትም ወይም አባ ይገልፁልናል )

    • @hawariattenu5610
      @hawariattenu5610 3 роки тому

      Soft copy magignet ichlalew tebaberugn please

    • @kasgeb.d
      @kasgeb.d 3 роки тому

      @@hawariattenu5610 Thank you

  • @ferihamanottesfaye9485
    @ferihamanottesfaye9485 3 роки тому

    ማረን ማረን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @lemlemfsahaye456
    @lemlemfsahaye456 3 роки тому

    ቃል ሂወት ያሰማልን አባታችን

  • @ethopiaoethopiao4449
    @ethopiaoethopiao4449 3 роки тому

    አሜን አሜን አሜን

  • @shumetworku1626
    @shumetworku1626 3 роки тому

    Amen amen amen

  • @yeabseratube3527
    @yeabseratube3527 3 роки тому

    አሜን ጌታ ሆይ እድነን ።ቁጥሩ ቢገለጽ

  • @zufanabebaw8008
    @zufanabebaw8008 3 роки тому +3

    ጌታ ሆይ እንደቸርነትክ እንጂ እንደ በደላችን አይሁንብን ማረን ይቅር በለን አሜን 🙏

  • @wesenyebelay6809
    @wesenyebelay6809 3 роки тому +6

    እሺ እፀልያለሁ።

  • @mimiabraham160
    @mimiabraham160 3 роки тому +1

    Thank you you father for Sharing ❤️

  • @wubitumihirka9810
    @wubitumihirka9810 3 роки тому

    አቤቱ የትንቢት መፈፀሚያ አታድርገን የነነዌን ህዝቦች እንደማርክ እኛንም ማረን

  • @meronzewde3023
    @meronzewde3023 3 роки тому +1

    ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን።

  • @እህተአርጋዊ
    @እህተአርጋዊ 3 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂትን ያሠማልን

  • @zed8332
    @zed8332 3 роки тому

    አቤት አምላኬ ሁይ ከኩፉ ሁሉ ጠብቀን🙏🙏🙏🙏

  • @iamchristian5735
    @iamchristian5735 3 роки тому

    Amen Amen Amen 🙏

  • @fanaberhe3626
    @fanaberhe3626 3 роки тому

    Amen kalehiwet yasemalen

  • @euruekek9497
    @euruekek9497 3 роки тому

    💒💒💒💒😭❤

  • @mehretyohannes1675
    @mehretyohannes1675 3 роки тому

    Kalehiwet yasemalen

  • @ማሪምእናቴ
    @ማሪምእናቴ 3 роки тому

    አሜንአሜንአሜን ቃለሂወት ያሠማልን

  • @AyuAyu-nq7oz
    @AyuAyu-nq7oz 3 роки тому

    Abet amlaka kekfu mekera tebken amen kalyot yasmaln

  • @Lidia11621
    @Lidia11621 3 роки тому

    እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ

  • @Zemen271
    @Zemen271 3 роки тому +1

    ቀጥሩን በዝርዝር ንገረን ባከህ ባከህ

  • @tinamekonnen3338
    @tinamekonnen3338 3 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ይቅር በለን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን ይፍቱኝ።

  • @raheldebebe2226
    @raheldebebe2226 3 роки тому

    መዝ ቁጡሩን ብትፁፉልን ጥሩ ነው

  • @shtoshti9927
    @shtoshti9927 3 роки тому

    💚💛❤🙏🙏🙏😭😭😭

  • @samiokubay6575
    @samiokubay6575 3 роки тому

    Amen egziabher ymesgen 🙏🙏🙏

  • @zmamberaki5030
    @zmamberaki5030 3 роки тому

    abieru gietaye hoy yqerr belenn amenn

  • @eyesugoitom7054
    @eyesugoitom7054 3 роки тому

    Fatar kekifue sewreni 🙏🙏🙏

  • @tadiyosbeyen1257
    @tadiyosbeyen1257 3 роки тому

    ቃለ ሕይወት የሠማልን

  • @wasli8257
    @wasli8257 3 роки тому

    እግዚአብሔር ሆይ ማረን ይቅር በለን

  • @tsigedengil5307
    @tsigedengil5307 3 роки тому +1

    የመፀሐፉን ጥቅስ ቁጥሩን ቢሰጡን ጥሩ ነበረ እንዴት እንወቀዉ

  • @genzebeabate2571
    @genzebeabate2571 3 роки тому

    Qale hiywetn yasealen embatachen testelig

  • @getahoyimragn8117
    @getahoyimragn8117 3 роки тому

    Kale Hiwet yasemaln

  • @zmamberaki5030
    @zmamberaki5030 3 роки тому

    sbhat leab lewld lmnefse qdus lealeme alem welalem amennn qal hiwet yasemaln

  • @mastewal1223
    @mastewal1223 3 роки тому

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን
    የመዝሙረ ዳዊት ቁጥሮች ስንት ናቸዉ ብላችዉ ለጠየቃችሁ በመጽሐፍ ቅዱስ የመዝሙረ ዳዊት ክፍል ላይ ፈልጎ ማግኘት ይቻላል ፡፡ የመዝሙረ ዳዊት ቁጥሮች እነዚህ ናቸዉ
    1. ቁጥር 12 2. ቁጥር 51 3. ቁጥር 56 4. ቁጥር 57
    5. ቁጥር 59 6. ቁጥር 69 7. ቁጥር 140

  • @mariammariam-bc3vd
    @mariammariam-bc3vd 3 роки тому

    Abetu getaye hoy Maren ykr Belen

  • @selam1624
    @selam1624 3 роки тому

    አሜን!

  • @rahelbelete9283
    @rahelbelete9283 3 роки тому

    Amen

  • @ሙልዬየድንግልልጂሙልዬየድ

    እመግቢያው ላይ ያለው መዝሙር ስሙን ንገሩኝ በማርያም😥

  • @alexanderdawit2804
    @alexanderdawit2804 3 роки тому

    Hulgize Sekoka mawrat ahun degmo be 24 seat amiltu..

  • @merodakemerodake1584
    @merodakemerodake1584 3 роки тому

    በጣም እያዘንኩባችኹ ነው

  • @karimakarima474
    @karimakarima474 3 роки тому

    Ese Abatachne enetalyalne Egezabhre yerdalne

  • @marthahagos1762
    @marthahagos1762 3 роки тому

    🙏🙏🙏

  • @firehiwotseblegiorgis301
    @firehiwotseblegiorgis301 3 роки тому

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🤲